Professional Documents
Culture Documents
አጋጆች
ቲጃኒ ምትኩ
ግሩም ጥበቡ
አርታኢዎች
መሊኩ ፅጌ
እሸቱ አጋ
ገምጋሚዎች
በሊይነሽ ዯነቀ(ድር.) መሊኩ እ
ታሪኩ ነገሰ(ድር.)
ጥራት ተቆጣጣሪ
ይሌፊሸዋ ጥሊሁን
Contents
መግቢያ........................................................................................................................................................... iii
ዝምድና ............................................................................................................................................................ 1
ምዕራፍ ሁለት................................................................................................................................................. 14
ምዕራፍ ሦስት................................................................................................................................................. 24
ምዕራፍ አምስት.............................................................................................................................................. 43
ii
መግቢያ
iii
የትምህርቱ አቀራረብ አሳታፉና ተግባቦታዊ የማስተማር ዳን መርህ የተከተሇ
ሉሆን ይገባሌ (ሇምሳላ ተማሪን ማዕከሌ ያዯረገ መሆን)
የሌስራ፣ እንስራ ስሩ አካሄዴ ሁሌጊዛም ይተግበር፤ በተሇይ አዱስ ርዕሰ ጉዲይ
(መሌመጃ) ሲቀርብ
ሁለም ተማሪዎች ከተመሳሳይ ዲራ ያሌመጡ ወይም ተመሳሳይ ሌምዴ የላሊቸው
ስሇሚሆን በመማር ወቅት የሚቸገሩ ተማሪዎችን ቀስ በቀስ የማብቃት ስሌትን
በመተግበር ማገዜ ይገባሌ
ሌዩ ተሰጥዖ ያሊቸው ተማሪዎችና ሊቅ ያሇ አፇፃፀም የሚያሳዩ ተማሪዎች
ሲያጋጥሙንም ችልታዎቻቸውን ሇማዜሇቅ ማበረታትና ተጨማሪ ተግባራትን
እያጋጀን በመምጣት የበሇጠ እንዱሰሩ ማዴረግ ይገባሌ
በክፌሌ ተሳትፍ ወቅት ጥንቃቄ የተሞሊበት አካሄዴን መከተሌ ይገባናሌ (የባህሌ፣
የሀይማኖት፣ የፆታ ወተ አካታችነትን ከግምት ማስገባት)
ተማሪዎቹ በሚማሩበት አካባቢ በላሊ መሌኩ የሚተረጎም ቃሌ ወይም አገሊሇፅ
ወይም ምስሌ ሲያጋጥም (ታቡ የሆነ) በላሊ መተካት
iv
ምዕራፍ አንድ
ዝምድና
(ጠኝ ክፌሇጊዛ)
2. ዜርዜር ይቶች
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
እራስን ማስተዋወቅ
ስሇቤተሰብ አባሊት ማዲመጥ/መናገር
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
የዴህረማዲመጥ ጥያቄዎች
በቃሊት ውስጥ ያለ ቀሇሞችን መሇየት፣
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
እራስን ማስተዋወቅ
የዜምዴና ስያሜዎችን ሇይቶ መጠቀም
የባህሊዊ አሌባሳት ስያሜዎች
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
1
‘አያቶቼና መኖሪያ አካባቢያቸው’ የተሰኘ ምንባብ
የቤተሰብ ዜምዴና ስያሜዎች
አንብቦ የመረዲት ጥያቄዎች፣
ትምህርት አምስት፡ መጻፌ
የቤተሰብ አባሊትን የተመሇከቱ አረፌተነገሮች መጻፌ
ትምህርት አምስት፡ ቃሊት
የቃሊት አገባቢያዊ ፌቺ
ተመሳሳይ ቃሊት
የቃሊት እርባታ
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
ተራ አረፌተነገሮች
የአረፌተነገር ተዋቃሪዎች
4. ምና
በቃሊት ውስጥ ያለ ቀሇሞችን ማስቆጠር
አዲምጦ የሚሰጥ ምሊሽ
ኢመዯበኛ ቁጥጥር
የቃሌ ገባ
ምሌከታ
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
2
የጽሐፌ መሌመጃ
ክፌሇጊዛ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
ክፌሌ 1
እራሴን ሊስተዋውቃችሁ
እንዯምን አሊችሁ እኔ ተሉላ መኮንን እባሊሇሁ። የምኖረው በዴሬዯዋ ከተማ ሲሆን አሁን
አስራ ሦስት አመቴ ነው። በአሁኑ ወቅት የስዴስተኛ ክፌሌ ተማሪ ነኝ። ሇቤተሰቤ ታናሽ
ሌጅ ስሆን አንዴ እህትና አንዴ ወንዴም አለኝ። ወሊጆቼ በየሁሇት አመቱ ሌዩነት
ስሇወሇደንና በጥሩ ስነምግባር ስሊሳዯጉን ጤናማና የምንተሳሰብ ሆነናሌ። በአሁኑ ወቅት
እህቴ የአስረኛ ክፌሌ ተማሪ ስትሆን ሇረጅም አመታትም የአንዯኝነት ዯረጃዋን ሳታስነካ
ቆይታሇች፤ ይህም በመምህሮቿና በአካባቢው ማህበረሰብ ንዴ ተወዲጅ ሆናሇች።
ወንዴሜም ቢሆን በትምህርቱ የሚታማ አይዯሇም፤ የሚያስመግባቸው ውጤቶች ብዘጊዛ
3
ተሸሊሚ እንዱሆን አስችሇውታሌ። እኔም እህትና ወንዴሜ አርዓያ ሆነውኝ በትምህርቴ
እሳት የሊስኩ ተማሪ ሆኛሇሁ።
ስሇአዲመጣችሁኝ አመሰግናሇሁ!
4
ክፌሇጊዛ፡ ሁሇት
መሌመጃ ሁሇት
ቀሇሞችን መሇየት
5
ክፌሇጊዛ፡ ሦስት
- ስማችሁ ማን እንዯሚባሌ
- እዴሜያችሁ ስንት እንዯሆነ
- ስሇቤተሰባችሁ (አባት እናት እህት ወንዴም)
- ከቤተሰባችሁ ጋር እንዳት እንዯምትኖሩ
- ስሇትምህርታችሁ እና በቤተሰብ ውስጥ ስሊሊችሁ ሚና
- ሇመዜናናት ስሇምትመርጡት ነገር (ቦታ)
- ስሇየወዯፉት እቅዲችሁ(ህሌማችሁ) ወተ
6
ክፌሇጊዛ፡ አራት
ቅዴመማንበብ
እባክዎ መምህር ተማሪዎችዎ የምንባቡን ርዕስ አይተው ምንባቡ ስሇምን ሉሆን እንዯሚችሌ
እንዱገምቱ ሁሇት ሦስት ፇቃዯኛ ተማሪዎችን ይጠይቁ፤ በመቀጠሌ ቀጥታ ዴምጻቸውን
እያሰሙ ተራ በተራ ወዯ ማንበቡ ያሸጋግሯቸው።
የማንበብ ሂዯት
ክፌሇጊዛ፡ አምስት
ዴህረማንበብ
7
የተማሪዎችዎን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማገዜ ይረዲ ንዴ እባክዎ መምህር ምንባቡን
አንዳ ተገቢውን ፌጥነት ጠብቀው በማንበብ ያቅርቡሊቸው። ከዙያም የዴህረ ማንበብ
ጥያቄዎቹን (መሌመጃ አራት እና አምስትን) ዯብተሮቻቸው ሊይ በመጻፌ ሌምዲቸውንና
ምንባቡን መሰረት አዴርገው እንዱመሌሷቸው ያበረታቷቸው፤ እየተዋወሩም
አፇጻጸማቸውን ይመሌከቱ፤ እገዚ ሇሚያሻቸውም ዴጋፌ ያዴርጉ።
8
ማበሌጸጊያ (enrichment) የሚሆን ተጨማሪ ስራ፣ ጊዛ ሇሚያስፇሌጋቸው ዯግሞ ዴጋፌ
(support) ወይም ተጨማሪ ምሳላና ገሇጻ በመስጠት ግባቸውን እንዱያሳኩ ይርዶቸው
(ሇሁለም ይቶችና ክፌሇጊዛዎች ያገሇግሊሌ)።
ክፌሇጊዛ ስምንት
ክፌሇጊዛ፡ ጠኝ
9
የመሌመጃና ተግባራት አማራጭ ምሊሾችና አስተያየቶች
ዴህረማዲመጥ ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
1. ሀሰት 2. ሀሰት 3. እውነት 4. እውነት 5. ሀሰት 6. እውነት
መሌመጃ ሁሇት
1. አስራ ሰባት 2. የተላላ እህት፣ የተላላ ወንዴም እና ተሉላ 3. ሁሇት
4. በጣም ጎበዜ 5. ሇረጅም አመታትም የአንዯኝነት ዯረጃዋን ሳታስዯፌር ስሇቆየች
6. ወሊጆቻቸው በየሁሇት አመቱ ሌዩነት ስሇወሇዶቸውና በጥሩ ስነምግባር ስሊሳዯጓቸው
ክፌሌ 2
መሌመጃ ሦስት
ሀ. 1. መ-ሰ-ነ-ባ-በ-ቻ 4. እ-የ-ጎ-በ-ች 7. አ-መ-ሰ-ቃ-ቀ-ለ
2. ዯብ-ተ-ሮ-ቻችን 5. ተ-ዯ-ነ-ቃ-ቀ-ፇ 8. አ-መ-ሇ-ካ-ከ-ቱ
3. አ-ወ-ዲ-ዯ-ረች 6. የ-አ-ካ-ባ-ቢ
ሇ. 1. የ - ተመሌካች - ኦች - ኣችን 2. በ - ትምህርት - ኣችሁ
3. ስሇ - ቤተሰብ - ኦች - ኣችን 4. እየ- ዋኘ - ሁ
5. ከ - ወሊጅ - ኦች - ኣችን 6. በ - መሄዴ - ኣቸው
10
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ከተግባር አንዴ እስከ ተግባር ሦስት ዴረስ
(ትዕዚዚቱን የተከተሇ ማናቸውም ቃሊዊ ምሊሽ ተቀባይነት አሇው።)
መሌመጃ አራት
አዚምዴ
1. መ 3. ሠ 5. ሏ
2. ሀ 4. ረ 6. ሇ
መሌመጃ አምስት
1. ሇ 4. መ
2. ሏ 5. ሇ
3. ሀ
መሌመጃ ስዴስት
መሌመጃ ሰባት
1. ሠ 4. ሇ 7. ሀ 8. ረ
2. ሸ 5. ሏ
3. ሰ 6. መ
11
መሌመጃ ስምንት
4. አባባሌ - ንግግር/አገሊሇጽ
መሌመጃ ጠኝ
መሌመጃ አስር
2. ዜርዜር ይቶች
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
የሚዯመጡ ትዕዚዚት
ምንባብ
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
አጫጭር ግጥሞች
ውይይት
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
ሰውሰራሽና ተፇጥሯዊ አዯጋዎች
ትምህርት አምስት፡ መጻፌ
የክፌሌ ጓዯኞችን መግሇጽ
ትምህርት አምስት፡ ቃሊት
14
ውስብስብ ቃሊት
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
ተውሊጠ ስሞች
4. ምና
ሰርቶ ማሳየት
አዲምጦ የሚሰጥ ምሊሽ
ኢመዯበኛ ቁጥጥር
ምሌከታ
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
የጥንዴ/ቡዴን ፅብረቃ
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
15
ክፌሇጊዛ፡ አንዴ
ተግባር አንዴ
16
መምህር ከዙህ በታች የቀረቡትን ትዕዚዚት በክፌሌ ውስጥ ዴምጽዎን ከፌ አዴርገው
በማንበብ ተማሪዎችዎ በተግባር ፇጽመው እንዱያሳዩ ያዴርጓቸው። በትግበራው ወቅትም
ሁለንም ተማሪዎች በማሳተፌ ወይም ጥቂት ፌቃዯኛ ተማሪዎችን ወዯፉት በማምጣት
ወይም ቁጥር በመጥራት ትዕዚዚቱን እያዲመጡ እንዱተገብሩ በማዴረግ ማቅረብ ይችሊለ።
ትዕዚዚት
መምህር ከሊይ የቀረቡት አንዲንድቹ ትዕዚዚት ወዱያው ምሊሽ የሚሰጣቸው ሲሆን (ሇምሳላ
በአካሊዊ እንቅስቃሴ የሚመሇሱት) ላልቹ ዯግሞ ተራበተራ መናገርን የሚጋብዘ ናቸው።
ስሇሆነም ምሌሌስን ሇሚጋብዘት ተግባራት ተማሪዎችዎ በክፌሌ ውስጥ በቂ ጊዛ እንዱያገኙ
ያዴርጓቸው።
17
ክፌሇጊዛ፡ ሁሇት
ተግባር ሁሇት
መምህር በዙህ ትምህርት ክፌሌ ሁሇት የተሇያዩ ግጥሞች ቀርበዋሌ። ባሇፇው ክፌሇጊዛ
የተሰጡ ስራዎች ካለ በማየትና ክሇሳ ካካሄደ በኋሊ የቀረቡትን ግጥሞች እርስዎ
አስቀዴመው ሞዳሌ ሆነው በማንበብና በመቀጠሌ ተማሪዎቹ እንዱያነቡ ያዴርጉ።
ተማሪዎቹ ዯጋግመው በማንበብ በቃሊቸው እንዱወጧቸው ይጠበቃሌ። በመጨረሻም
ግጥሞቹ ምን አይነት መሌዕክት ሇማስተሊሇፌ እንዯተዯረሱ በቡዴን ሆነው አስተያየት
እዱሰጣጡና የቃሌ ጽብረቃ እንዱያቀርቡ ይዞቸው።
ክፌሇጊዛ፡ ሦስት
ክፌሇጊዛ፡ አራት
መሌመጃ ሁሇት (ሀ እና ሇ)
18
ይስጧቸው። የመማሪያ ክፌልቹን ተጨባጭ ሁኔታ እያዩ ጥያቄዎቹን በግሌ፣ በጥንዴ ወይም
በጋራ ሉያሰሯቸው ይችሊለ።
ክፌሇጊዛ፡ አምስት
መሌመጃ ሦስት ( ሀ እና ሇ)
እባክዎ መምህር የተነበበውን ምንባብ በመከሇስ ወይም ዯግመው በማንበብ በዙህ መሌመጃ
ስር ያለ ጥያቄዎችን ተማሪዎችዎ እንዱሰሯቸው ያበረታቷቸው። አፇጻጸማቸውንም
እየተዋወሩ ይመሌከቱ። የክፌሌ አዯረጃጀቱን በጥንዴ ወይም በአነስተኛ ቡዴን
ሉያዯርጉትም ይችሊለ።
ክፌሇጊዛ፡ ስዴስት
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዛ፡ ሰባት
ተግባር ሁሇት
19
መምህር ተራ አረፌተነገሮችን በተመሇከተ ባሇፇው ክፌሇጊዛ የተማሩትን በመከሇስና
ምሳላዎችን በመስጠት ሁለም ተማሪዎች የየራሳቸውን ተራ አረፌተነገሮች እንዱመሰርቱ
በማዴረግ የእሇቱን ትምህርት ያካሂደ። አረፌተነገሮቻውን በማረምም ምጋቤ ምሊሽ
ይስጧቸው።
ተግባር ሦስት
ክፌሇጊዛ፡ ስምንት
ክፌሇጊዛ፡ ጠኝ
20
የመሌመጃና ተግባራት አማራጭ ምሊሾችና አስተያየቶች
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. እውነት/ሀሰት
1. እውነት 2. እውነት 3. ሀሰት 4. ሀሰት 5. እውነት
ሇ. አዚምዴ
1. ሏ 2. ሠ 3. ሰ 4. ረ 5. ሸ 6. መ 7. ሀ
መሌመጃ ሦስት
ሀ. ተወያይታችሁ መሌሱ
1. ተማሪዎቹ ተወያይተው የሚያቀርቧቸውና መፌትሄ ሉሆኑ የሚችለ ማናቸውም
ምሊሾች
2. ምክንያታዊ የሆነ ማናቸውም ምሊሽ
3. በሰዎች፣ በእንስሳት፣ በንብረት፣ በህጻናት፣ በሴቶች፣ በአቅመ ዯካሞች(አካሌ
ጉዲተኞች) ወተ የሚዯርስ ማናቸውም ጉዲት
21
መ. ሇተፇጥሯዊ/ሰውሰራሽ አዯጋዎች ምሳላ የሚሆኑ
ተግባር አንዴ
ጓዯኞቻቸውን በተመሇከተ ተማሪዎች የሚጽፎቸው ማናቸውም ትርጉም የሚሰጡና
ሰዋስዋዊ ስርዓቱን የጠበቁ ተራ አረፌተነገሮች መሌስ ይሆናለ
መሌመጃ አራት
1. ውስብስብ የሆኑትን መሇየት
ሀ. መንገዴ ሠ. ተመጋቢነታቸው (ውስብስብ)
ሇ. አስገመገመው (ውስብስብ) ረ. ምንጣፌ
ሏ. እግረመንገዴ (ውስብስብ) ሰ. ትክክሌ
መ. ትህትና ሸ. እየሇዩ (ውስብስብ)
22
2. ምዕሊድችን ሇይቶ መጻፌ
ሀ. እየቀሇዯችበት እየ - ቀሇዯ -ች- በት ሠ. የተመሇከተ የ - ተመሇከተ
ሇ. ስሇምርታማነት ስሇ- ምርት -ኣማ- -ነት ረ. ምዕሊድችን ምዕሊዴ -ኦች -ን
ሏ. በዴንገተኛ በ- ዴንገት - ኧኛ ሰ. ተጻፇሇት ተ- ጻፇ -ሇት
መ. ስሇጓዯኞቻቸው ስሇ- ጓዴ -ኧኛ- ኦች- ኣቸው
መሌመጃ አምስት
ባሇቤታቸው ‘እሷ፣ እሱ’ እና ‘እነሱ’ የሆኑ ማናቸውም ተማሪዎቹ የሚጽፎቸው ሁሇት ሁሇት
አረፌተነገሮች
23
ምዕራፍ ሦስት
ባህላዊ ጨዋታ
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
1. ከትምህርቱ የሚጠበቁ ውጤቶች
24
ባህሊዊ ጨዋታዎች /ገባ/
ትምህርት አምስት፡ ቃሊት
ተቃራኒ ፌቺ
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
ስማዊ ሀረግ እና ግሳዊ ሀረግ
4. ምና
አዲምጦ የሚሰጥ ምሊሽ
ቼክ ሉስት
ኢመዯበኛ ቁጥጥር
ምሌከታ
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
የጥንዴ/ቡዴን ስራ ፅብረቃ
ክፌሇጊዛ፡ አንዴ
25
መምህር በዙህ ትምህርት ክፌሌ ተማሪዎችዎ ‘ቅሌቦሽ’ የተሰኘውን ምንባብ የማዲመጥ
ክሂሊቸውን ሇማበሌጸጊያነት እንዱጠቀሙበት ቀርቦሊቸዋሌ። እባክዎ መምህር
የተማሪዎችዎን የቋንቋ ዯረጃ ታሳቢ በማዴረግ ቢያንስ ሁሇቴ እያነበቡ ያቅርቡሊቸው።
ከምንባቡ ጋር ተያይው የተጋጁትን ጥያቄዎችም በየዯረጃቸው በማቅረብ ያሰሯው።
https://www.youtube.com/watch?v=d54Hu9Iw2Vk
ቅሌቦሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሇመደ ባህሊዊ ጨዋታዎች ውስጥ አንደ ነው። የዙህ
ባህሊዊ ጨዋታ ተሳታፉዎች ብዘውን ጊዛ እዴሜያቸው በአስራዎቹ ውስጥ የሚገኙ
ሌጃገረድች ናቸው። በዙህ እዴሜ ክሌሌ ያለ ሌጃገረድች ጨዋታውን ሁሇትና ከዙያ
በሊይ እየሆኑ ተራ በተራ ይጫወቱታሌ። ቅሌቦሽ ከአዜናኝነቱ ባሻገር ስነስርዓትን፣
ማህበራዊ ክህልቶችንና ትኩረትን ሇማስተማሪያነት ያገሇግሊሌ። በተጨማሪም
ተሳታፉዎቹ ጥቅም ሊይ የሚውለትን ጠጠሮች በመጠቀም አቆጣጠርን እንዱማሩ
ሇማስቻሌ ያግዚሌ።
26
ይያዘና ወዯ ሊይ ወርወር ተዯርገው በእጅ መዲፌ ጀርባ (አይበለባ) ሊይ በማሳረፌና
መሌሶ ወዯ አየር መሌቀቅና መቅሇብ፤ ከዙያም የተያዘትን ጠጠሮች መቁጠር። ወዯ
ሊይ ተወርውረው የተበተኑት ጠጠሮች በተራራቁ ቁጥር ጨዋታውም እየከበዯ
የሚሄዴ ይሆናሌ።
27
በማንበብ ትምህርት ክፌሌ ‘የገና (ቂላ)’ የተሰኘ አጭር ተራኪ ጽሐፌ ቀርቧሌ። ጽሐፈ
እውናዊ ምሌሌስን ከማቅረቡም ላሊ ተማሪዎቹ ና የማሇት ስሜትን እንዱጋሩ እዴሌ
ይሰጣቸዋሌ። መምህር መጀመሪያ ተማሪዎቹ ጽሐፈን አንዴ ጊዛ በራሳቸው እንዱያነቡት
በማዴረግ የንባብ ተግባሩን ያስጀምሯቸው። በመቀጠሌም እረስዎ ተገቢውን አገሊሇጽ
በመተግበር አንዳ ያንብቡሊቸው፤ ሇዙህም ጽሐፈን አስቀዴመው ከክፌሌ ውጭ በማንበብ
ቅዴመዜግጅት ቢያዯርጉ ይመረጣሌ።
ክፌሇጊዛ፡ ስዴስት
መሌመጃ አምስት
መምህር እባክዎ የገና ጨዋታ ምንባብን በአጭሩ በመከሇስ ወይም የተጓዯለ አረፌተነገሮች
የማሟሊቱን መሌመጃ እንዱሰሩ ያዴርጓቸው፤ እርማትም ይስጧቸው
ተግባር አራት
መምህር በዙህ ንዑስ ትምህርት ክፌሌ ተማሪዎችዎ ዜግጅት በማዯረግ መረጃ አሰባስበው
እንዱመጡ አስቀዴመው ጥቆማ መስጠት ይጠበቅብዎታሌ። መረጃ በማሰባሰብ ያገኙትን
ጥንቅርብ በገባ መሌክ ሇክፌለ እንዱያቀርቡ ያትጓቸው። አፇጻጸማቸውንም በመመን
ይመዜግቡሊቸው።
ክፌሇጊዛ፡ ሰባት
28
ተማሪዎችዎ ሇቃሊት ተቃራኒ መፇሇግን በተመሇከተ መሌመጃዎችን ይሰራለ። እባክዎ
ተጨባጭ የሆኑ ምሳላዎችን በመስጠት ተማሪዎችዎ ይህንን ጽንሰሀሳብ እንዱያሰርጹት
ያበረታቷቸው (ሇምሳላ ጥቁር ነጭ፤ አጭር ረዥም፣ እውነት ውሸት)። ተማሪዎችዎ ጽፇው
የሰሯቸውን መሌመጃዎችም ዯብተሮቻቸውን በመሰብሰብ እርማት ያዴርጉባቸው።
መሌመጃ አንዴ
ሀ. እውነት/ሀሰት
1. እውነት 2. ሀሰት 3. ሀሰት 4. እውነት
ሇ. ምርጫ
1. መ 2. ሇ 3. ሀ 4. መ 5. ሏ
ትምርት ሁሇት፡ መናገር
29
ተግባር አንዴ (ምሌሌስ 1 እና ምሌሌስ 2)
ተግባር ሁሇት
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. አዚምዴ
1. ሏ 2. ረ 3. ሀ 4. ሇ 5. መ 6. ሠ
ሇ. በጽሐፌ ተገቢውን መሌስ መስጠት
1. ታህሳስ
2. ሁሇት፤ የተወሰነ አይዯሇም፤ ቁጥራቸው ሊይመጣጠንም ይችሊሌ
3. ሚናህን ሇይ ይባሊሌ ወይም በደሊ ቸብ ይዯረጋሌ
4. ሩር፤ ገና
ትምህርት አራት፡ መጻፌ
መሌመጃ ሦስት
ማናቸውም አረፇረተነገሮቹን የተሟለ የሚያዯርጉ ምሊሾች
ሇምሳላ፡
30
1. የገና ጨዋታ ባህሊዊ ከሚባለት ጨዋታዎች መካከሌ አንደ ነው።
2. የእርሻ ቦታዎችና መስኮች ሇአይን ይማርካለ።
3. አንዯኛው ቡዴን ከቀኝ ወዯ ግራ ሲጫወት ላሊኛው ዯግሞ ከግራ ወዯ ቀኝ
ይጫወታሌ።
4. በገና ጨዋታ የሚሰነሩ ተረቦች ብዘ ሰው ያዜናናለ።
5. የታህሳስ ወር ብዘ ባህሊዊ ጨዋታዎች ይካሄደበታሌ።
ተግባር አራት
ስሇአንዴ ባህሊዊ ጨዋታ መረጃ አቀናጅቶ በጽሐፌ ማቅረብ
መሌመጃ አራት
ሀ. አዚምዴ
1. መ 2. ሠ 3. ሸ 4. ቀ 5. ሇ 6. ሏ 7. በ 8. ረ 9. ሀ 10. ሰ
ሇ. ምርጫ
1. ሇ 2. ሀ 3. ሏ 4. ሀ 5. ሇ 6. መ
መሌመጃ አምስት
ሇ.
31
9 አሸናፉዋ አትላት የወርቅ ሜዲሉያ በአንገቷ ሊይ
ተጠሇቀሊት
10. ሁለም የትምህርት አይነቶች በመናዊ ቴክኖልጂ መታገዜ አሇባቸው
ክፌሇጊዛ፡ ጠኝ
መሌመጃ ስዴስት
32
ምዕራፍ አራት
ምሳሌያዊ አነጋገሮች
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት፡ 9)
3. ዜርዜር ይቶች
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
33
ምንባብ (ምሳላያዊ አነጋገሮች)
ትምህርት አምስት፡ መጻፌ
ተበራርቀው የተቀመጡ አረፌተነገሮች
ትምህርት አምስት፡ ቃሊት
አውዲዊ ፌቺ
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
የአረፌተነገር መዋቅር
5. ምና
የቃሌ ጥያቄ
ኢመዯበኛ ቁጥጥር
34
ቼክ ሉስት
ምሌከታ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
የጥንዴ/ቡዴን ስራ ፅብረቃ
ክፌሇጊዛ፡ አንዴ
35
መጥፊቱን ካወቀበት ጊዛ ጀምሮም በጣም በመበሳጨቱና በመከፊቱ የተነሳም እረፌት
አሊገኘም ነበር።
ምሽት ሊይ በመንገዴ ሊይ ሲጓዜ የነበረ አንዴ ታማኝ ገበሬ የተባሇውን የወርቅ ሳንቲሞች
ከረጢት አገኘ። የመጥፊቱን ወሬም ሰምቶ ስሇነበር ከረጢቱን ሳይከፌተው በቀጥታ ወዯ
ባሇጸጋው ቤት ይዝ በመሄዴ አስረከበው።
ወዯ ታማኙ ገበሬ ወር ብልም “የታለ ቀሪዎቹ አስር የወርቅ ሳንቲሞች? በዙህ ከረጢት
ውስጥ 110 ሳምቲሞችን ነበር ያስቀመጥኩት” በማሇት ጠየቀው። ጉዲዩንም ወዯ ባህሊዊው
መሪ በመውሰዴ ገበሬውን በስርቆት ወንጀሌ ከሰሰው።
ባህሊዊ መሪውም ባሇጸጋው አስቀዴሞ ጠፈብኝ ያሊቸውን የወርቅ ሳንቲሞች ብዚት ያውቁ
ነበርና በዴጋሚ የጠፈበት ሳንቲሞች ስንት እንዯሆኑ እንዱያረጋግጥ ጠየቁት ባሇጸጋውም
“110 የወርቅ ሳንቲሞች” በማሇት መሌስ ሰጠ።
36
4. ባህሊዊው መሪ ምን አይነት ፌርዴ ይሰጣለ ብሊችሁ ትገምታሊችሁ?
ክፌሇጊዛ፡ ሁሇት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዛ፡ ሦስት
37
ክፌሇጊዛ፡ አራትና አምስት
መምህር ሇዙህ ትምህርት ክፌሌ ሁሇት ክፌሇጊዛዎች የተመዯቡ ሲሆን (ክ/ጊዛ 4 እና 5)፣
በመጀመሪያው ክፌሇጊዛ ተማሪዎች ካርታ የማንበብና አቅጣጫዎችን የመጠቆም እዴሌ
የሚያገኙበት ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ አቀሊጥፍ ማንበብን የሚሇማመደበት ነው።
በመሆኑም በተማሪ መጽሏፈ ሊይ የተሰጡትን ትዕዚዚት በመከተሌ አሳታፉ በሆነ መንገዴ
ተግብሯቸው።
ክፌሇጊዛ፡ ስዴስት
38
እንዱያዋቅሩና የተሟሊ አንቀፅ ዯብተራቸው ሊይ እንዱጽፈ ያበረታቷቸው። ሲጨርሱም
ዯብተራቸውን ሰብስበው በማረም አፇጻጸማቸውን ይገምግሙ።
ክፌሇጊዛ፡ ሰባት
39
የመሌመጃና ተግባራት አማራጭ ምሊሾችና አስተያየቶች
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
መሌመጃ ሁሇት
1. ሰ 2. ቀ 3. በ 4. ሀ 5. ሸ 6. ሇ 7. ሏ 8. መ 9. ሠ 10. ረ
መሌመጃ ሦስት
ተገቢ መሌስ ስጡ
1. ታሪኩን በቃሌ ያቀርባለ
2. ፌትህ አሇማጓዯሌ፤ ላሊውን አሇመጉዲት፤ በቃሌ መገኘት…
ተግባር አንዴ
40
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
መሌመጃ አራት
4. ፌርዴ የሚሰጥበት ቦታ
መሌመጃ ስዴስት
ተቀባይነት ያሇው ማንኛውም መሌስ፤ (ሇምሳላ፡ ችግርን በራስ መፌታት፤ ጥገኛ አሇመሆን፣
አዕምሮን መጠቀም፣ ማሰሊሰሌ…)
መሌመጃ ሰባት
ትክክሇኛው ቅዯምተከተሌ፡ ሠ፣ ሏ፣ ሰ፣ ሇ፣ ረ፣ መ፣ ሀ፣ ሸ፣ ቀ
መሌመጃ ስምንት
ቃሌ ተመሳሳይ ተቃራኒ
ማጉረምረም መቃወም መስማማት/መቀበሌ
መዯጋገም አሁንም አሁንም አንዳ
መንሳት መከሌከሌ መስጠት/መሇገስ
መፌትሔ ችግር ማስወገጃ እንቅፊት
መፌታት ማስወገዴ ማዯናቀፌ
ማክበር መጠበቅ/ ዋጋ መስጠት ማቃሇሌ
ማመሌከት ማሳየት መዯበቅ/አሇመጠቆም
ማሰሌቸት መነዜነዜ/መጨቅጨቅ አሇማሰሌቸት
41
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
መሌመጃ ጠኝ
42
ምዕራፍ አምስት
ውሃና ጥቅሞቹ
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
1. ከትምህርቱ የሚጠበቁ ውጤቶች
2. ዜርዜር ይቶች
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
43
ትምህርት አምስት፡ ቃሊት
እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌቺ
ትምህርት ስዴስት፡ ሰዋስው
ዴርብ አረፌተነገሮች
የቃሌ ክፌልች
4. ምና
የገሇጻን ከምስሌ እንዱያዚምደ ማዴረግ
ምሌከታ
ኢመዯበኛ ቁጥጥር
ቼክ ሉስት
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
የማዚመዴ ስሌት
የጽሐፌ መሌመጃ
የጥንዴ/ቡዴን ስራ ፅብረቃ
44
ክፌሇጊዛ፡ አንዴ
የውሃ ዑዯት
የውሃ ውዯት አራት ዯረጃዎች አለት። የመጀመሪያው ዯረጃ ትነት ይሰኛሌ። ትነት
የሚከሰተው በምዴራችን የሊይኛው ክፌሌ ሊይ ያሇው ውሃ ወዯ ጋዜነት ሲቀየርና ይህ
ጋዜ (አየር) ወዯ ህዋ መጓዜ ሲጀምር ነው። ይህም በኩሬዎች፣ በሀይቆች፣ በወንዝች
እንዱሁም በውቂያኖሶች ውስጥ ባሇ ውሃ ሊይ ይከሰታሌ። መጀመሪያ ጸሏይ በምዴር
ወሇሌ ሊይ ያሇውን ውሃ በሙቀቷ ትጎበኘዋሇች። በዙህን ጊዛም ውሃው ይፇሊና ወዯ
ትነትነት ይቀየራሌ። በላሊ በኩሌ ውሃው ፇሳሽ መሆኑ ይቀርና ጋዜ ይሆናሌ ማሇት
ነው። ውሃ በማንቆርቆሪያ እሳት ሊይ ጥዲችሁ ስታፇለ ከውስጥ ወዯ ሊይ የሚተን
ነገር አሊጋጠማችሁም? ይህ ማሇት እናንተም እንዯ ጸሏይ ፇሳሽ የነበረውን ውሃ ወዯ
ትነትነት ቀየራችሁት ማሇት ነው።
45
3. ፇሳሽ ውሃን ወዯ ጋዜነት መቀየር __________ ይባሊሌ።
46
ክፌሇጊዛ፡ አራት እና አምስት
በዙህ ክፌሌ “የውሃ ጥቅም” የተሰኘ ምንባብ ቀርቧሌ። መምህር እባክዎ ተማሪዎችዎ
አቀሊጥፍ ማንበብን (በትክክሌ፣ በፌጥነትና በተገቢው አገሊሇጽ) ከአንብቦ መረዲት በተጓዲኝ
ይሇማመደት ንዴ ምንባቡን ዴምጻቸውን እያሰሙ ተራ በተራ እንዱያነቡት ያዴርጓቸው፤
ሇዙህም ምንባቡን በክፌሌ ክፌሌ (በአንቀጽ) ከፊፌሇው ይስጧቸው። አንብቦ የመረዲትና
አቀሊጥፍ የማንበብ አቅማቸውንም በተመሇከተ እየመገቡ በተናጠሌ ይመዜኗቸው፤ ዴጋፌ
(በጀማሪ ዯረጃ ሇሚገኙ) እና ማበሌጸጊያ (ከፌተኛ የማንበብ አቅም ሇፇጠሩ) ሇሚያሻቸውም
እንዯየፌሊጎታቸው ተጨማሪ ምንባብ እንዱያካሂደ ይጠቁሟቸው፣ ያበረታቷቸው።
ክፌሇጊዛ፡ ስዴስት
2. ሁሇት ነጥብ (፡) ሀ. በእጅ ጽህፇት ወቅት ቃሌን ከቃሌ ሇመሇየት (አሁን አሁን እየቀረ
ቢመጣም)
47
3. ነጠሊ ሰረዜ (፣) ሀ. በአረፌተነገር ውስጥ ከሁሇት በሊይ ሆነው የሚመጡ ተመሳሳይ
ወይም ተቀራራቢ ሙያ ያሊቸውን ቃሊትና ሀረጋት ሇመሇየት
4. ዴርብ ሰረዜ (፤) ሁሇት ተቀራራቢ ሀሳቦች ወይም እራሳቸውን የቻለ ሀረጎችን ሇመሇየት
እንገሇገሌበታሇን
5. አራት ነጥብ (።) አራት ነጥብ በአረፌተነገር ውስጥ የሀሳብ መቋጫ ወይም ማሰሪያ
በመሆን ያገሇግሊሌ። አንዯኛው ሀሳብ አሌቆ ወዯ ላሊው መሸጋገራችንን
የምናውቀው በአራት ነጥብ ነው።
7. ዴርብ ትዕምርተ ጥቅስ (“ ”) ዴርብ ትዕምርተ ጥቅስ የቀረበው ሀሳብ ወይም ንግግር
የላሊ ተናጋሪ ሀሳብ መሆኑን በጽሐፌ ውስጥ ሇማመሌከት ያገሇግሊሌ፤
የአንዴን ሰው ንግግር እንዲሇ ወይም ሳይቀየር ሇማቅረብ ሲፇሇግ ጥቅም
ሊይ ይውሊሌ።
8. ነጠብጣብ ( … ) አንዴ ሀሳብ ያሌተቋጨ ወይም ቀጣይ ሀሳብ እንዲሇ ወይም አንባቢ
ቀሪውን ይሙሊበት ማሇት ሲፇሇግ ነጠብጣብ አገሌግልት ይሰጣሌ፤
የመሳሰለት እንዯማሇት ነው።
48
ረሃብ ያፇናቀሊቸው፣ ጦርነት የጎዲቸው፣ ዴርቁ ያስመረራቸው…
በርካታ ሰዎች አለ።
ክፌሇጊዛ፡ ሰባት
49
የመሌመጃና ተግባራት አማራጭ ምሊሾችና አስተያየቶች
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ሀ. ትክክሇኛው ቅዯም ተከተሌ፡ ሇ፣ መ፣ ሏ፣ ሀ
1. ሇ 2. ሏ 3. ሀ 4. መ 5. ሏ
ተግባር አንዴ
ተግባር ሁሇት
የውሃ ጥቅም
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
2. የተሇያዩ ገጠመኞች
50
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. አዚምዴ
1. ሠ 2. ሇ 3. መ 4. ሏ 5. ሀ
ሇ. ምርጫ
1. ሇ 2. ሏ. 3. መ 4. ሀ 5. መ 6. ሏ
መሌመጃ ሦስት
አውዲዊ ፌቺ
ሀ. ሀብት/ችሮታ ረ. ወሳኝ/መሰረታዊ
ሇ. ንጹህ ሰ. የሚሽከረከረው
ስርዓተ ነጥቦች
መሌመጃ አራት
51
8. ታሊሊቆቼን አከብራሇሁ፤ ህጻናትን እንከባከባሇሁ።
እማሬያዊ/ፌካሬያዊ
መሌመጃ አምስት
መሌመጃ ስዴስት
ሇምሳላ፡
1. ጸሏይ
2. ጅብ
3. ወንበር
4. ገዯሇ
5. በግ
52
ሇ. ብሌጥ ሆኖ መገኘት ያስፇሌጋሌ፤ ምንዴን ነው በግ መሆን?(ፌካሬያዊ)
6. ቆቅ
7. ውሃ
8. እሳት
መሌመጃ ሰባት
6. መርካቶ ዯማቅ የመገበያያ ስፌራ ነው ስሇዙህ መርካቶ ሄዯን የምናጣው ነገር የሇም።
ወርቅ ሰፉ ዯመረ ገና ስሇ
54
ምዕራፍ ስድስት
ቤተሰብን ማገዝ
(ክፌሇጊዛ ጠኝ)
1. የሚጠበቁ ውጤቶች
2. ዜርዜር ይቶች
ማዲመጥ
ቤተሰብን በስራ ማገዜ
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
የዴህረማዲመጥ ጥያቄዎች
ሇቃሊት ፌቺ መስጠት
መናገር
ሇምን፣እንዳት፣መቼ ጥያቄዎች
መዜሙር
ማንበብ
የወንዴማማቾቹ ወግ
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
55
የቃሊትን ፌቺ ማዚመዴ
መጻፌ
አንቀጽ
ከአንቀጽ ሀይሇቃሌና ዜርዜር አረፌተነገሮች መሇየት
ቃሊት
ሇቃሊት ተቃራኒ ፌቺ መስጠት
ሰዋስው
የዋህ ሀሊፉ
4. ምና
የውይይት ጊዛ ምሌከታ
አፌሌቆት ዳ (ምሊሽ ማመንጨት፤ ሇምን፣ እንዳት፣ መቼ…)
56
ዛማና የመዜሙር ግጥሞቹ ተጠንተው መቅረባቸውን ማጤን፤ የሌምምዴ
ጊዛና ቦታ ማመቻቸት
የቃሌ ገባ
ምሌከታ (ኢመዯበኛ ምሌከታ)
ቃሌ ጥያቄ
ግሇ ምና
የተጓዯሇ ማሟሊት
የጽሐፌ መሌመጃ
የብጤ እርማት
ክፌሇጊዛ አንዴ
መምህር ቤተሰብን በስራ ማገዜ በሚሌ ርእስ የቀረበውን ምንባብ ሇተማሪዎችዎ በተገቢው
ፌጥነትና አነባበብ ሁሇት ጊዛ በክፌሌ ውስጥ ያነቡሊቸዋሌ። ሇዙህ ይረዲዎት ንዴም
ምንባቡን በቤትዎ ወይም ወዯክፌሌ ከመምጣትዎ በፉት በማንበብ ቅዴመዜግጅት
ያዴርጉበት፡፡
57
የሚወስዴባቸው ከሆነ’ ምንባቡን ሇ3ኛ ጊዛ ሉያነቡሊቸው ይችሊለ)። በመጨረሻም
የክፌሌዎትን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት በማስገባት የዴህረ ማዲመጥ ጥያቄዎቹን
ያሰሯቸው።
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
58
ክፌሇጊዛ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
ሇ. ተማሪዎች የቀረበሊቸውን ምሳላ መሰረት በማዴረግ ከተራ ቁጥር 1-5 ሇቀረቡት ቃሊት
ያዲመጡትን ምንባብ መሰረት በማዴረግ ፌቺ እንዱሰጡ ያዴርጉ። ተማሪዎች
የሚሰጡትን ፌቺ ተገቢ መሆኑን እየተከታተለ ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ሶስት
59
በዙህ ትምህርት ክፌሌ የተማሪዎችን የመናገር ክሂሊቸውን ሇማጎሌበት የሚያግዞቸው
ተግባራት ቀርበዋሌ። የተግባራቱን ትእዚዚት ተከትሇው እንዱተገብሩ ያበረታቷቸው።
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዛ አራት
ተግባር ሁሇት
የወንዴማማቾቹ ወግ
60
የወጡ ቃሊት ጋር እንዱሇማመደ የቃሊቱን ፌቺ እንዱሰጡ በማዴረግ የቀዯመ
እውቀታቸውን ይቀስቅሱ።
ክፌሇጊዛ ሰባት
61
መሰረት በማዴረግ አንቀጽ እንዱጽፈ ያዴርጉ። የቀረቡሊቸውን አረፌተነገሮች እንዯገና
አስተካክሇው አንቀጽ እንዱጽፈ ሁኔታዎችን ያመቻቹሊቸው። በዙህን ጊዛ ተማሪዎች
ኃይሇቃሌን እና ዜርዜር አረፌተነገሮችን እንዱሇዩ ይርዶቸው። በመጨረሻም ተገቢውን
ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ስምንት
ክፌሇጊዛ ጠኝ
62
የተመረጡ መሌመጃዎች መሌስ
መሌመጃ አንዴ
ምሳላ፡
1. እፍይታ- እረፌት
2. ማገዜ- መርዲት
3. ርፍች- ክፌልች
4. ማሰማራት - ከብቶችን ወዯግጦሽ ቦታ ወስድ መጠበቅ
5. ስምምነቶች- መግባባቶች
መሌመጃ ሁሇት
1. ሀሰት 4. ሀሰት
2. እውነት 5. እውነት
3. ሀሰት
ሇ. ከዙህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች ትክክሇኛውን መሌስ የያዘትን ፉዯሊት በመምረጥ
መሌሱ።
1. ሏ 4. ሇ 7. ሇ
2. ሀ 5. መ
3. መ 6. ሏ
63
1. መ 6. ሸ
2. ሠ 7. ሏ
3. ረ 8. ሰ
4. ቀ 9. ሇ
5. በ 10. ሀ
መሌመጃ አራት
ምሳላ፡ ቃሌ ተቃራኒ ፌቺ
1. ፇሳሽ ጠጣር
2. ክብ ዜርግ
3. ጨሇማ ብርሃን
4. መሮጥ መራመዴ
5. ሳቀ አሇቀሰ
6. ተኛ ተነሳ
7. ቸኮሇ ተረጋጋ
8. ቀዜቃዚ ሙቅ
9. ጎበዜ ሰነፌ
10. መዴ ባዕዴ
1. ሰራ ተገበረ
2. ተናገረ አወራ
3. ሰበሰበ አከማቸ
4. ተገኘ ተከሰተ
5. ሰፊ ጠበበ
64
ምዕራፍ ሰባት
2. ዜርዜር ይቶች
ማዲመጥ
ገሇጻ
መናገር
ውይይት
አስተያየትና እውነታ
የንግግር መርሆዎች
ማንበብ
ምንባብ (ቱሪዜም)
መጻፌ
ሀይሇቃሌ ተጠቅሞ መጻፌ
ቃሊት
መዜገበ ቃሊዊና አውዲዊ ፌቺ
ሰዋስው
65
የስም ገሊጭ
4.ምና
ክፌሇጊዛ አንዴ
66
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ሶፌ ኡመር ዋሻ
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
67
ይህ ግዘፌ ዋሻ ከአዕምሮ የማይጠፊና እጅግ አስገራሚ የሆነ ተፇጥሮ የተሇያየ ኪናዊ
ጥበብን ያሳየችበት ስራ ነው። ጣራው የፊብሪካ ምርት የሆነ ሌምዴ ባሇው ባሇሙያ
ተስተካክል የተገጠመ ወጥ ኮርኒስ ይመስሊሌ። በዋሻው መሀሌ የሚጓው ወይብ የተሰኘው
ወንዜ በውስጡ ሲጓዜ ሰባት ጊዛ የሚታጠፌባቸው ቦታዎች አለ። ሁሇቱም ተጣምረው
መኖራቸው በራሱ ላሊ አስገራሚ ትዕይንት ነው። ከሊይ በተጠቀሱትና ላልች ተፇጥሯዊ
መስህቡ ምክንያት የሶፌ ኡመር ዋሻ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ጎብኚዎች
ተመራጭ የሆነው።
ክፌሇጊዛ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
ክፌሇጊዛ ሶስት
68
በዙህ ትምህርት ስር የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማዲበር የሚያግዘ ተግባራት
ቀርበዋሌ። የቀረቡትን ማስታወሻዎች በተመሇከተ ገሇጻ ካዯረጉሊቸው በኋሊ ተግባራቱን
ያሰሯቸው። የግሌ አስተያየት እና እውነታ የሚሇውን ጽንሰሀሳብ በተመሇከተ ገሇጻ
ያዴርጉሊቸው። የግሌ አስተያየት ‘ ሇእኔ እንዯሚመስሇኝ፣ ሇእኔ እንዯሚታየኝ፣ በእኔ
ግምት፣ እንዯገባኝ ወተ’ እየተባሇ ይገሇጻሌ። እባክዎ መምህር እነዙህን መሰሌ አገሊሇጾችን
እየተጠቀሙ ተማሪዎችዎ የግሌ አስተያየታቸውን እንዱሰጡ እና የላልችን ሰዎች
አስተያየቶችን በዙሁ መሌኩ አንዱገነቡ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ጊዛ ሰጥተው
ያሇማምዶቸው። እውነታ የሚባሇው ዯግሞ በእውነት ሊይ ተመስርቶ የሚቀርብ በተጨባጭ
ማስረጃ ሉቀርብሇት የሚችሌ፣ እውነትነቱ በማንኛውም ጊዛና ቦታ ሉረጋገጥ የሚችሌ ሀሳብ
ነው። እውነታ ሇሚሇው ሀሳብ በዙህ መሌኩ ሇተማሪዎች ማስጨበት ያስፇሌጋሌ።
ክፌሇጊዛ አራት
ክፌሇጊዛ አምስት
69
ቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
የማንበብ ጊዛ ጥያቄዎች
መሌመጃ ሶስት
ሀ. ተማሪዎች ከተራ ቁጥር 1-4 ሇቀረቡት ጥያቄዎች ምንባቡን መሰረት በማዴረግ በቃሌ
መሌስ እንዱሰጡ በማዴረግ ተከታትሇው ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ሇ. ተማሪዎች የቀረበሊቸውን ምሳላ መሰረት በማዴረግ ከተራ ቁጥር 1-5 ሊለት ቃሊት
ተመሳሳይ ፌቺ እንዱሰጡ ይዞቸው። የተማሪዎችን መሌስ ሲቀበለ ተገቢውን
ማስተካከያና ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ሏ. በዙህ ስር ከተራ ቁጥር 1-5 ሇቀረቡት ቃሊት ምሳላውን መሰረት በማዴረግ ተማሪዎች
ተቃራኒ ፌቺ እንዱሰጡ ይዞቸው። ተገቢውንም ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ሰባት
70
ስሇአንቀጽ በተማሩት ውስጥ የሚያስታውሱትን እንዱናገሩ ያበረታቷቸው። ከዙያም
የሀይሇቃሌን ምንነት አስመሌክቶ ሀሳባቸውን እንዱገሌጹ ያዴርጉ። ሇተማሪዎች ተገቢውን
ግብረመሌስ ከሰጡ በኋሊ ስሇሀይሇቃሌ ሰፊ ያሇ ግንዚቤ የሚያስጨጥ ገሇጻ ያዴርጉሊቸው።
በመቀጠሌ ሇምሳላ በቀረቡት አረፌተነገሮች ውስጥ ሀይሇቃሌን እንዱሇዩ ያዴርጉ። በዙህ
ሁኔታ ተማሪዎችን ካሇማመደ በኋሊ በተግባር ሶስት ስር የቀረበውን መመሪያ በትኩረት
እንዱያነቡ በማዴረግ አንዴ የተሟሊ አንቀጽ እንዱጽፈ ያበረታቷቸው። በጻፈት አንቀጽ
ሊይ ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ስምንት
ክፌሇጊዛ ጠኝ
በዙህ ትምህርት ስር የስም ገሊጭ ምንነትና የስም ገሊጭ ምሳላዎች ቀርበዋሌ። ይህንንም
ትምህርት ተጨባጭ ሇማዴረግ የቀረበውን መሌመጃ በተገቢው መንገዴ እንዱሰሩ
ምሳላዎችን በማቅረብ ያሰሯቸው።
መሌመጃ አምስት
71
መምህር በሰንጠረዥ ውስጥ የስም ገሊጮችና ስሞች ቀርበዋሌ። እነዙህን ቃሊት በማጣመር
ስማዊ ሀረግ መመስረትና ስሙንና የስም ገሊጩን ሇይቶ በማመሌከት በምሳላው መሰረት
ተማሪዎችም እንዱያጣምሩ ማዴረግ። በመቀጠሌ የስም ገሊጮቹ ስሙን ከምን አኳያ
እንዯገሇጹ እንዱናገሩ በማዴረግ የስም ገሊጮቹን እንዱሇዩ ያግዞቸው። በመጨረሻም
ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
72
የተመረጡ መሌመጃዎች መሌስ
መሌመጃ አንዴ
1. ሀ. 4. ሇ
2. ሏ. 5. ሀ
3. መ
መሌመጃ ሁሇት
1. የግሌ አስተያየት
2. እውነታ
3. የግሌ አስተያት
4. እውነታ
5. የግሌ አስተያየት
መሌመጃ ሶስት
1. ማስተዋወቅ - አሇማስገንብ
73
2. ዯን - ምዴረበዲ
3. ጥራት - ቆሻሻ
4. ተፇጥሮ - ሰውሰራሽ
5. ገፊፊ - ተወ
መሌመጃ አራት
መሌመጃ አምስት
74
ምዕራፍ ስምንት
1. የሚጠበቁ ውጤቶች
ማዲመጥ
የገጸባህሪያት ምሌሌስ (እንስሳት)
መናገር
ውይይት
ስሜትን መግሇጽ (በምክንያት)
ማንበብ
ምንባብ (የደርና ቤት እንስሳት)
መጻፌ
አንቀጽ (ተጋርቶ መጻፌ)
አረፌተነገሮች
ቃሊት
አውዴ መሇየት
75
ሰዋስው
ሀረግ
4. ምና
ንግግርን መሰረት አዴርገው ሚና መሇየታቸውን ማረጋገጥ
የውይይት ወቅት ምሌከታ
አጥጋቢ ምክንያት መስጠት መቻሊቸውን መመን
ቼክሉስት (አቀሊጥፍ ማንበብን ሇመመን፤ ፌጥነት፣ ትክክሇኛነት፣ ተገቢ
አገሊሇጽ)
የብጤ ወይም የቡዴን እርማት
ጥያቄና መሌስ
ግሇ ምና
76
የጽሐፌ መሌመጃ
የጋራ ውይይት
ክፌሇጊዛ አንዴ
መምህር ተማሪዎች በዙህ ትምህርት “ተኩሊና ጥንቸሌ” በሚሌ ርእስ የቀረበውን ትረካ
በማዲመጥ የቀረቡሊቸውን መሌመጃዎችና ተግባራት በትኩረት ይሰራለ።
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ተኩሊና ጥንቸሌ
77
ጥንቸሎ በዴጋሚ “እንዯዙህማ አይሆንም። ወዯአገር ሽማግላዎች ሄዯን እነርሱ
ትክክሇኛውን ነገር ይወስኑ።” አሇች።
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
78
ጥንቸሎም ቋጥኙን ቀስበቀስ ገፌታ የተኩሊው እግር ሊይ አሳረፇችው። ሽማግላውም ሰው
“እናም በዙህ ሁኔታ ነው ተኩሊውን ያገኘሽው?” ብል ጥንቸሎን ጠየቃት። ጥንቸሎም
“አዎን” አሇች።
(ዴረገጽ ፡https://www.ethiopianfolktales.com)
ክፌሇጊዛ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዛ ሶስት
ተግባር ሁሇት
79
መምህር የቀረቡትን ምስልች ተመሌክተው ምን እንዯተገነቡ እንዱናገሩ ያዴርጉ።
በቡዴን በመከፊፇሌ ሇቤትና ሇደር እንስሳት መዯረግ ስሇሚገባ ጥንቃቄ እንዱወያዩ
በማዴረግ ሀሳባቸውን በተወካዮቻቸው አማካኝነት እንዱገሌጹ ያዴርጉ። ከቤትና ከደር
እንስሳት የሚገኘውን ጥቅም በተመሇከተ ተወያይተው ሀሳባቸውን እንዱገሌጹ
ያበረታቷቸው።
ተግባር ሶስት
ክፌሇጊዛ አራት
ቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
የማንበብ ጊዛ ጥያቄዎች
80
እንዱናገሩ ይጠይቋቸው። ሀሳባቸውን ከተናገሩ በኋሊ ማንበባቸውን እንዱቀጥለ
ያዴርጉ።
ክፌሇጊዛ አምስት
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር አራት
ተግባር አምስት
81
ሀ. መምህር በዙህ ስር የቀረበሊቸውን ምሳላ መሰረት በማዴረግ ተማሪዎች ከገበያ
መሸጫ ስፌራዎች አንደን በመምረጥ ሀሳብ እያዋጡ አንቀጽ እንዱጽፈ ይዞቸው።
በጻፈት አንቀጽ ሊይም ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ክፌሇጊዛ ሰባት
ተግባር ስዴስት
ክፌሇጊዛ ስምንት
82
መምህር፣ በዙህ ትምህርት ስር ተማሪዎችዎ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ ያለ ሀረጎችን
ይተዋወቃለ። ስሇሆነም የቀረበውን ማስታወሻ ተማሪዎች በዯብተራቸው ሊይ እንዱጽፈ
በማዴረግ ምሳላዎችን በማቅረብ ሰፊ ያሇገሇጻ ያዴርጉሊቸው። በአማርኛ ቋንቋ የቃሌ
ክፌልች አምስት እንዯሆኑ ሁለ የሀረግ አይነቶችም አምስት እንዯሆኑ ይግሇጹሊቸው።
በአንዴ ሀረግ ውስጥ መሪው አይቀሬ እንዯሆነና ማንኛውም ሀረግ የሚጠራው በመሪው
ቃሌ መሆኑን ያስገንዜቧቸው።
ሇምሳላ፡
ክፌሇጊዛ ጠኝ
መሌመጃ ሶስት
83
የተመረጡ መሌመጃ መሌሶች
መሌመጃ ሁሇት
ሇ. አውዲዊ ፌቺ መምረጥ
1. ሀ 4. መ
2. ሏ 5. ሇ
3. ሀ
መሌመጃ ሶስት
84
ምዕራፍ ዘጠኝ
የመረጃ ምንጮች
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
1. የሚጠበቁ ውጤቶች
2. ዜርዜር ይቶች
ማዲመጥ
የተጓዯለ ሀሳቦች ማሟሊት
መናገር
ወቅታዊ ጉዲዮች
ውይይት
ማንበብ
ከምንባብ የወጡ ጥያቄዎች
የጸሏፉ ሀሳብ
መጻፌ
ስርዓተነጥቦች
አረፌተነገሮች
ቃሊት
85
ቃሊት ማጎሌበቻ ስሌቶች
ሰዋስው
እርባታ
4. ምና
የተጓዯለ ሀሳቦችን ማሟሊት መቻሊቸውን መመን
ሀሳብ አፌሌቆ መጻፌን መመን
የክፌሌ ተሳትፍን መመዜገብ
ቼክሉስት
የብጤ ወይም የቡዴን እርማት
ጥያቄና መሌስ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
የጋራ ውይይት
ክፌሇጊዛ አንዴ
86
ትምህርት አንዴ፤ ማዲመጥ
መምህር በዙህ ትምህርት ስር ሌማዲዊ መረጃ ምንጮች በሚሌ ርእስ እርስዎ ጽሁፈን
ሲያነቡሊቸው አዲምጠው መሌመጃዎችንና ተግባራትን እንዱሰሩ ያበረታቷቸው።
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. በሌምዴ መረጃዎችን የምታገኙባቸው ዳዎችን ተናገሩ።
2. የትምህርት የእረፌት ጊዛያችሁ መቃረቡን የምትሇዩበት መረጃ ምንጭ ተናገሩ።
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
87
በሚኖሩበት አካባቢ እንዯባህሊቸው፣እምነታቸውና ወጋቸው ከተሇያዩ ምንጮች በሌማዴ
መረጃዎችን ያገኛለ፡፡
ክፌሇጊዛ ሁሇት
ክፌሇጊዛ ሶስት
ተግባር አንዴ
1. ስሇኮሮና ቫይረስ
2. ስሇስፖርት
3. ኤች አይቪ ኤዴስ ወተ
88
1. የመረጃ ምንጮች ምን ምን ናቸው?
2. መረጃ እውነተኛ መሆኑን እንዳት ማረጋገጥ ይቻሊሌ?
3. ማህበራዊ ሚዱያ ሇትምህርት ያሇው አስተዋጽኦ ምንዴን ነው?
ክፌሇጊዛ አራት
ቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
የማንበብ ጊዛ ጥያቄዎች
89
በዙህ ጊዛ ተማሪዎች ማንበባቸውን ገታ አዴርገው ሇንባብ ጊዛ ጥያቄዎች መሌስ
እንዱሰጡ ያዴርጉ። በዙህን ጊዛ ተማሪዎች ምንያህሌ ምንባቡን ተረዴተው
እንዯሚያነቡ ፌንጭ ሉሰጥ ስሇሚችሌ በመሌሶቻቸው ሊይ ክትትሌ በማዴረግ ተገቢውን
ግብረመሌስ( ከአንቀጾቹ የተረደትን ሲናገሩ በትክሌ ካሌተናገሩ እንዯገና እንዱያነቡ
ያዴርጉ) ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ አምስት
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር ሁሇት
90
ክፌሇጊዛ ስዴስት
መሌመጃ ሶስት
ክፌሇጊዛ ሰባት
ተግባር ሶስት
ክፌሇጊዛ ስምንት
91
ተገቢውን መሌስ እንዱሰጡና የተማሪዎችን መሌስ ተከትሇው እርስዎም ተገቢውን
ግብረመሌስ ይስጧቸው።
መሌመጃ አራት
ክፌሇጊዛ ጠኝ
ምሳላ፡
መሌመጃ አምስት
በዙህ መሰረት ከተራ ቁጥር 1-5 የቀረቡትን ቃሊት እንዱያረቡ ይዞቸው። ተማሪዎች
መሌሶቻቸውን ሲያቀርቡ እርስዎም ተገቢውን ግብረመሌስ ይስጧቸው።
92
የተመረጡ መሌመጃዎች መሌስ
መሌመጃ ሁሇት
ሇ. አውዲዊ ፌቺ መምረጥ
1. ሀ 4. መ
2. ሏ 5. ሇ
3. ሀ
መሌመጃ ሶስት
መሌመጃ አራት
መሌመጃ አምስት
ቃሊትን ማራባት
93
4. ኳስ - ኳሱ - ኳሷ - ኳሳችን - ኳሳችሁ
5. መሬት - መሬቱ - መሬቷ - መሬታችን - መሬታችሁ
94
ምዕራፍ አስር
1. የሚጠበቁ ውጤቶች
2. ዜርዜር ይቶች
ማዲመጥ
ዜርዜርና ዋና ሀሳብ
መናገር
ክርክር
ውይይት
ማንበብ
ምንባብ (የህጻናት ጉሌበት ብዜበዚ)
መጻፌ
አንቀጽ መጻፌ
ቃሊት
በአውዴና ከአውዴ ውጪ ፌቺ
ሰዋስው
95
3. የማስተማሪያ ብሌሀቶችና መሳሪያዎች
አሳታፉ ገሇጻ (ስሇዋናና ዜርዜር ሀሳቦች ተማሪዎቹን እያሳተፈ ገሇጻ ማቅረብ፣
ከገሇጻው በኋሊም ተማሪዎችን ማሰራት)
በክርክር ማሳተፌ (የክርክር አካሄዴን በተመሇከተ ተማሪዎች ስሇማወቃቸው
መጠየቅ፤ ገሇጻ መስጠት)፤ የተቀረጸ ናሙና ክርክር አሰናዴቶ ማቅረብ
ሌስራ፣ እንስራ፣ ስሩ
የንባብ ዳ (ተማሪዎች በግሌ፣ በጥንዴ፣ በቡዴን ምባብ እያነበቡ እንዱመሌሱ
ማበረታታት)
በሇሆሳስ ማስነበብ
ጥያቄና መሌስ
ተጋርቶ መጻፌ (ቃሊት ወይም ሀሳብ እያዋጡ አረፌተነገር መጻፌ)
ሁኔታ ማመቻቸት (ሇክርክር)
ሞዳሌ ቅንጫቢዎችን መጠቀም
4. ምና
በገሇጻ ወቅት የተማሪዎችን ተሳትፍ እየገመገሙ መሄዴ፤ ሇወዯፉት ግብዓትነት
ያገሇግሌ ንዴ ማስታወሻ መያዜ
የውይይት ወቅት ምሌከታ
የሀሳብ ፌሰትን መመን
ቼክሉስት (መገምሚያ ነጥቦችን የያ ቼክሉስት አስቀዴሞ ማጋጀትና በክፌሌ
ውስጥ መጠቀም)
የቢጤ ወይም የቡዴን እርማት
ጥያቄና መሌስ
ግሇ ምና
የጽሐፌ መሌመጃ
የጋራ ውይይት
96
ክፌሇጊዛ አንዴ
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
97
1. እዴሜ የሚያቀጭጭ፣ ክብር የማይመጥን፣ አካሊዊና አእምሯዊ እዴገት የሚገታ
ስራ ----------- ይባሊሌ።
98
ክፌሇጊዛ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
ክፌሇጊዛ ሶስት
ክፌሇጊዛ አራት
ተግባር ሁሇት
99
ተግባር ሶስት
ክፌሇጊዛ አምስት
መምህር በዙህ ትምህርት «የህጻናት ጉሌበት ብዜበዚ አይነቶች» በሚሌ ርእስ የቀረበውን
ምንባብ በትኩረት በማንበብ የቀረቡትን መሌመጃዎችና ተግባራትን በተገቢው መንገዴ
እንዱሰሩ ያበረታቷቸው።
ቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
የማንበብ ጊዛ ጥያቄዎች
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. ተማሪዎች ምንባቡን መሰረት በማዴረግ ከተራ ቁጥር 1-5 ሊለት ጥያቄዎች ትክክሌ
ከሆነ እውነት ካሌሆነ ግን ሀሰት በማሇት ጥንዴ ጥንዴ ሆነው እንዱዋቀሩ በማዴረግ
እንዱመሌሱ ይዞቸው። ተማሪዎች ሇመሌሳቸው ምክንያት እንዱጠቅሱም
ያበረታቷቸው በቂ ግብረመሌስም ይስጧቸው።
100
ሇ. ምንባቡን መሰረት በማዴረግ ከተራ ቁጥር 1-6 ሊለት ጥያቄዎች አረፌተነገሮቹ
በምንባቡ ውስጥ ምን እንዯሚያስተሊሌፈ በስፊት እንዱገሌጹ ያዴርጉ። ተገቢውንም
ግብረመሌስ ይስጧቸው።
ክፌሇጊዛ ሰባት
ተግባር አራት
ክፌሇጊዛ ስምንት
መሌመጃ ሶስት
101
ክፌሇጊዛ ጠኝ
መሌመጃ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. እውነት / ሀሰት
1. ሀሰት 4. ሀሰት
2. እውነት 5. እውነት
3. እውነት
መሌመጃ ሶስት
102
መሌመጃ አራት
103
ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
አስማሚዎች
ንጉሴ ዲአታ ----------------- ሇገዲዱ የትምህርት ሬዴዮ ጣቢያ
አንበሴ በቀሇ -------------------- አሰሊ መምህራን ትምህርት ኮላጅ
እሸቱ አጋ ---------------------- አሰሊ መምህራን ትምህርት ኮላጅ
አስቴር ገመዲ ---------------- ፌቼ መምህራን ትምህርት ኮላጅ
ግሩም ጥበቡ ---------------- ፌቼ መምህራን ትምህርት ኮላጅ
የኔነሽ ሳሙኤሌ ------------------ነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮላጅ
ታምሩ ገሇታ ----------------------ወሇጋ ዩኒቨርሲቲ
ጠረፎ ከበዯ -------------------- ሇገጣፍ ዲላ ዯምበሌ አንዯኛ ዯረጃ ት/ቤት
አርታኢዎች
ይሌፊሸዋ ጥሊሁን ---------------------ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
በርናባስ ዯበል ---------------------- ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
104
መግቢያ
ኢትዮጵያ ከ80 በሊይ ቋንቋዎች የሚነገርባት የብሔርና ብሔረሰቦች ሀገር ናት። በርካቶቹ ቋንቋዎችም በየክሌሊቸው እንዯ የስራ ቋንቋነት በማገሌገሌ
ሊይ ይገኛለ። በተጨማሪም በየሚነገሩባቸው ክሌልች ፌሊጎት መሰረት ከ1 - 4 ወይም 1 - 8ኛ ክፌልች በትምህርት መስጫ ቋንቋነትም አገሌግልት
ይሰጣለ። ይህ የሚያሳየውም የተሇያዩና በርከት ያለ የክሌሌ ቋንቋዎች የትምህርት ማቅረቢያ መሳሪያ እየሆኑ የመምጣታቸው ነገር የተሇመዯ
ክስተት እየሆነ መምጣቱን ነው። ይህ አዱሱ ክስተት ከስነዳያዊ ጉዲዮች ጋር በተያያ ቋንቋዎቹ በሚቀርቡባቸው መንገድች ሊይ የራሱን ተጽዕኖ
የሚያሳርፌና እነሱም በበኩሊቸው ክሌለ በስተመጨረሻ ሉያሳካ የሚፇሌጋቸውን አሊማዎችና ውጤቶች የሚወስኑ ይሆናለ።
የፋዯራሌ ቋንቋዎችን እንዯሁሇተኛ ቋንቋነት ማስተማሩ ተማሪዎቹ ከተሇያዩ የኢትዮጵያ ህዜብ፣ ብሔሮችና ብሔረሰቦች ጋር የተሳሇጠ ተግባቦት
እንዱያከናውኑ ይረዲቸዋሌ። የፋዯራሌ የስራ ቋንቋዎችን በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚሰጥበት ምክንያት በየባህሊቸው
ተጨባጭ ሁኔታ ተግባቦታዊ ብቃታቸውን እንዱያጎሇብቱ ሇማስቻሌ ነው። ይህም ስሜቶቻቸውን፣ አመሇካከቶቻቸውንና ሌምድቻቸውን እንዱገሌጹና
ላልች ቋንቋውን በመጠቀም የሚያከናውኑትን ተግባቦት እንዱረደ ያግዚቸዋሌ። ውጤታማ ተግባቦት ማዴረግ መቻሌ ዯግሞ የተማሪዎቹን ህይወት
ቀሇሌ ያሇ እንዱሆን ያዯርገዋሌ። ያሇንበት ጊዛም እንዯብሔራዊና አሇማቀፊዊ ዛጋ እንዴናስብ የሚጠይቅ በመሆኑ ተማሪዎች ክሌሊዊ ዴንበሮች
ሳይገዴቧቸው ከኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር መስተጋብር እንዱፇጥሩና መረጃ እንዱሇዋወጡ ያስችሊቸዋሌ። ይህንን ታሳቢ በማዴረግም
አማርኛ ቋንቋን እንዯ አንዴ የፋዯራሌ የስራ ቋንቋ ተማሪዎች በሁሇተኛ ቋንቋነት ይማሩት ንዴ ይህ መርሃትምህርት እንዱጋጅ ሆኗሌ።
የፋዯራሌ የስራ ቋንቋዎችን መማር በርካታ ጠቀሜታዎች ሉኖሩት ይችሊሌ፤ ሇምሳላ ከላልች ባህሌ እንማርበታሇን፤ የስራ እዴሊችንን
እንፇጥርበታሇን፤ የተግባቦት እዴልችን እናሰፊበታሇን። እነዙህን ቋንቋዎች በመማር ሌሳነክሌዔ ሆኖ መገኘት ዯግሞ ተማሪዎች የአስተሳሰብ
አዴማሳቸው እዱሰፊ፣ ችግር ፇቺ እንዱሆኑ፣ ከላልች ጋር ስኬታማ መስተጋብር እንዱኖራቸውና እንዱያሌቁ አቅም ይፇጥርሊቸዋሌ። ከዙህ ከፌ
ሲሌም ቋንቋ በቀጥታ ከባህሌ ጋር ትስስር ያሇው በመሆኑ የምንማረውን ቋንቋ ተናጋሪዎች ሌማድች፣ ሀይማኖቶች፣ ኪነጥበባዊ ስራዎች እና ታሪኮች
እንዴናዯንቅ እዴሌ ይፇጥርሌናሌ። ይበሌጥ መረዲታችን በጨመረ ቁጥርም ከላልች ጋር የሚኖረን የመቻቻሌ፣ አንደ አንደን የመረዲትና እውቅና
የመሰጣጠት አቅማችን ይጨምራሌ። ይህ በጥናት የተረጋገጠ ጉዲይ ሲሆን ተጨማሪ ቋንቋ አጥንተው የተካኑ ህጻናት ይበሌጥ ነገሮችን ሇመረዲት
ዜግጁ የሆኑና ሇሚማሩት ቋንቋ ባህሌ አዎንታዊ አመሇካከት የያዘ ሆነው ተገኝተዋሌ።
በአሇማችን ከ6000 በሊይ ቋንቋዎች የሚነገሩ ሲሆን፣ አብዚኛዎቹ ሰዎችም ባሇ ብዘ (ሌሳነ ብዘ) ወይም ባሇ ሁሇት ቋንቋ (ሌሳነ ክሌዔ) ተናጋሪዎች
ናቸው። በዙህም በርካታ ሰዎች ከአንዴ በሊይ ቋንቋ መናገርን ይሻለ። ስሇሆነም ሶስት ቋንቋዎችን ማወቅ የሶስት ሳንባዎች ባሇቤት እንዯመሆን፣
ሶስት ባህልችን (አገር በቀሌ እውቀቶችን) እና አዲዱስ አእምሯዊ መረቦችን እንዯመርጋት ይቆጠራሌ።
የቋንቋ ማስተማር መርሆችን መሰረት በማዴረግ የፋዯራሌ የስራ ቋንቋዎችን ሇማስተማር የተመረጡት ይቶች በዋነኝነት በአራቱ የቋንቋ ክሂልች
እና እውቀት ሊይ እንዱመሰረቱ ሆኗሌ (ማዲመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መፃፌ)፤ እንዱሁም በንኡሳን ክሂሌነት ስዋስውና ስነጽሐፌ ተካትተዋሌ። ሌዩ
ትኩረትም ሇማዲመጥና ሇመናገር ክሂልች የሚሰጥ ይሆናሌ። ምክንያቱም እነዙህ ተፇጥሯዊ ክሂልች የተማሪቹን የተግባቦት ብቃት ከማጎሌበት
105
አንጻር ከፌተኛ ጠቀሜታ አሊቸው። የተማሪዎቹን የቋንቋ ክሂልችና እውቀትን በመንተራስም የፋዯራሌ የስራ ቋንቋዎችን ሇማስተማር ይትና
ስነጽሐፌ ተኮር ስራዎች ተመርጠው እንዱካተቱ ሆኗሌ።
ወቅታዊ የትኩረት ጉዲዮችን ያካተቱ የንባብ ርዕሰጉዲዮችም የሚከተለትን ጉዲዮች ከግምት እንዱያስገቡ ምክረሀሳብ ቀርቧሌ፡ እነሱም ሳይንስና
ቴክኖልጂ፣ ኮቪዴ 19 እና ኤች.አይ.ቪ/ኤዴስ፣ ስርዓተ ፆታ፣ አንዴነትና ብዜሃነት፣ የግብር ትምህርት፣ የአካቢና የአየር ሇውጥ፣ አርበኝነት፣ እንግዲ
ተቀባይነት፣ ጸረ አበረታች እጽ (ሱሰኝነት)፣ አገርበቀሌ እውቀት፣ አካቶ ትምህርት፣ የ21ኛውክፌሇመን የህይወት ክህልት፣ የስራ ባህሌና
ምርታማነት፣ ሌዩፌሊጎትና ስዯት ናቸው። ስሇሆነም እነዙህን ወቅቱ የሚጠይቃቸውን አንገብጋቢ ጉዲዮች በመጽሏፌት ዜግጅቱና በላልች የመርሃ
ትምህርት ማጎሌበት ወቅት ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ።
ከሊይ የቀረበውን ጉዲይ መነሻ በማዴረግ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የክሌለን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ከሚከተለት ግቦችና
አሊማዎች አንጻር ይህንን መርሃ ትምህርት አጋጅቷሌ።
1. ግቦች እና አላማዎች
1.1 ግቦች
ሁሇተኛ ቋንቋን የማስተማር ዋነኛው ግብ በብዜሃ ቋንቋ እና ብዜሃ ባህሌ ማህበረሰብ ውስጥ ሁሇተኛ ቋንቋውን የሚጠቀሙ ዛጎችን ማፌራት ነው።
ይህም በባህሌ ሌዩነቶች የሚመነጩ ተግባቦታዊ ተግዲሮቶችን ሇመቅረፌ ያስችሊሌ። ከዙህም ጎን ሇጎን ስርአተ ትምህርቱ ሇተሇያዩ ቋንቋዎች
አወንታዊ አመሇካከት ያሊቸው ዛጎችን ሇማየት ይሻሌ። ስነፅሐፊዊ ትውፉቶችን በማስተማር የተማሪዎችን ፇጠራዊ አስተሳሰብ እና ላልችን
የማዴነቅ ችልታ ማሳዯግም ላሊኛው የማስተማሩ ግብ ነው።
የተማሪዎችን የቋንቋ ተክህኖ ይበሌጥ ያሳሌጣሌ ተብል የታመነውን ተግባቦታዊ አቀራረብ በመከተሌ የሁሇተኛ ቋንቋዎችን ትክክሇኛ
አጠቃቀም ማስተማር
ተማሪዎች በትምህርታቸው ይበሌጥ እንዱገፈበት ሊቂ አቅምና መሰረታዊ የቋንቋ ክህልቶችን ማቅረብ
በቋንቋ ማስተማሩ ውስጥ እየተነጋ የመጣውን የማዲመጥ ክሂሌ ተማሪዎቹ እንዱሊበሱት ማስቻሌ
ማንበብንና አንብቦ የመረዲት እውቀትን ሇመገብየት ወሳኝ በመሆናቸው ተቀባይነታቸውን ማሳሇጥ
ተማሪዎች አመሇካከቶቻቸውን፣ ሀሳቦቻቸውን፣ ሌምድቻቸውን እና እሴቶቻቸውን በንግግርና በጽህፇት እንዱገሌፁ ማስቻሌ
ተማሪዎችን ሇፇጠራና አዲዱስ ግኝቶች ማብቃት
የተማሪዎችን ባህሊዊ ማንነትና አሇማቀፊዊ ዛግነት እውቅና መስጠት
በሁሇተኛ ቋንቋ ንዑሳንና አበይት የቋንቋ ክሂልች የተማሪዎችን ብቃት ማሳዯግ
ተማሪዎች ሉተገበሩ የሚችለ ክሂልችን ከቋንቋቸው ወዯ ተተኳሪው ቋንቋ እንዱያሸጋግሩ ማበረታታት
106
1.2 አላማዎች
ስርዓተትምህርቱ የሚከተለት አሊማዎች አለት፡-
የቋንቋዎች እውቀትና ክሂልችን ሇምርምር፣ ግኝትና ስራ ፇጠራ ማዋሌ
አገርበቀሌ አባባልችን (ስነቃሌን) እራስንና ማህበረሰብን በተግባቦት ውስጥ ሇማመን መጠቀም
ምርትና ምርታማነትን ሇማመንና ሇማሳዯግ ጽሐፊዊ ስራዎችን መገሌገሌ
ሇተሳካ ግሊዊና የአብሮነት ህይወት የሀገሪቷን ታሪክና ባህሌ እንዱሁም መብቶችንና ግዳታዎችን መረዲት
አሁናዊ እውቀትንና ክሂልችን በመጠቀም እና ሇመማር በመማር ግሇሰባዊ መሇወጥና አሰራርን ማመን
ባሌተቋረጠ የሇውጥ ሂዯት ውስጥ ባለት አካባቢያዊ፣ ብሔራዊና አሇም አቀፊዊ እውነታዎች ጋር ውጤታማ በሆነ መሌኩ ተሊምድ ሇመንቀሳቀስ
በጥሌቀት የማሰብን፣ ችግር የመፌታትን እና የተግባቦት ክሂልችን መጠቀም
በጋራ ሇመስራትና እርስበርስ ሇመማማር እውቀትንና ችልታን መጠቀም
መናዊ እውቀትን፣ ክሂልችንና እሴቶችን በተሇምዶዊና በአዱሶቹ መስኮች እና በተዚማጅ ስነትምህርታዊ ይቶች ሇአካባቢያዊና ብሔራዊ
ሌማቶች መጠቀም
አብሮነትን፣ ብሔራዊ አንዴነትን እና ማህበራዊ ፌትህን ሇማረጋገጥ የዲበረ እውቀትንና እሴቶችን ተግባር ሊይ ማዋሌ
ማህበራዊ ህይወትን ሇማመቻቸትና ከላልች ጋር በህብር መኖርን ሇማጎሌበት እራስን የማወቅ፣ እራስን የማክበር እና በራስ የመተማመን
እውቀትንና እሴቶችን መጠቀም
በትምህርት እና በስራ ህይወት ውስጥ ጠቃሚ የሆኑትን የህይወት ክህልትና የ21ኛው ክፌሇመን ክሂልችን ማጎሌበት
ሳይንስና የኮምፒውተር ቴክኖልጂን እንዯመማሪያ መንገድች በመጠቀም የቋንቋ መማርን ማመን
በአገሪቱ ቋንቋ ሊይ ሚዚናዊ አመሇካከት ማዲበር
ብቃት የተሊበሰ አመራርን፣ የውሳኔ ሰጪነት ችልታዎችን፣ ሀሊፉነትን እና የተጠያቂነት ግንዚቤን ማሳዯግ
107
የ6ኛ ክፍልአማርኛ እንደ 2ኛ ቋንቋመርሀትምህርት
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
108
አዲምጦ መረዲት ሀረጋትና አረፌተነገሮች የቃሌ ፅሐፌ ግሇ ምና
ቃሊት መመስረት አጫጭር ታሪኮች የክፌሌ ውጪ ስራ የጽሐፌ መሌመጃ
ሇቃሊት አገባባዊ ፌቺ መጻፌ
መስጠት ተራ አረፌተነገሮች
ተራ አረፌተ ነገሮችን ቃሊት
መጻፌ ቃሊት ምስረታ
ባሇቤትና ተሳቢ አገባባዊ ፌቺ
መሇየት ሰዋስው
የአረፌተነገር ተዋቃሪዎች
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
109
ሦስተኛ መዯብ ተውሊጠ ስሞችን ይሇያለ።
110
ምዕራፌ ሦስት፡ባህሊዊ ጨዋታ
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
111
ምዕራፌ አራት፡ምሳላያዊ አነጋገሮች
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
112
የአረፌተነገር ክፌልችን ሇይቶ ማመሌከት ምሳላያዊ አነጋገሮችን በመሇማመዴ በትረካ ማቅረብ) ፅብረቃ
የያ ምንባብ አውዴን መሇዋወጥ (የገበያ፣ የባንክ፣
የአካባቢ መግሇጫ ካርታ የህክምና ስፌራ ወተ ከግምት እያስገቡ
መጻፌ እንዱናገሩ ማትጋት)
የተበራረቁ ሚና ጨዋታ (እንዯሸማች፣እንዯመመህር፣
አረፌተነገሮች እንዯሀኪም እየሆኑ ቋንቋውን እንዱሇማመደ
ቃሊት ማመቻቸት)
ቃሊት በተሇያየ አገባብ የንባብ ዳ (መምህር በማንበብ እና
ምሳላያዊ አነጋገር ተማሪዎቹን እንዯሁኔታው(በግሌ፣ በጥንዴ፣
ሰዋስው በቡዴን) ማስነበብ)
የአረፌተነገር ክፌልች የሌስራ፣እንስራ፣ ስሩ ዳ (መምህር
(ባሇቤት፣ ተሳቢና ማ. መጀመሪያ ሞዳን ሆነው ይሰራለ፣ ቀጥል
አንቀጽ) ከተማሪዎች ጋር፣ በመጨረሻ ተማሪዎች
ራሳቸውን ችሇው ይሰራለ)
የጥንዴ ምሌሌስ (ተማሪዎች ጥንዴ ጥንዴ
እየሆኑ እንዱሇማመደ ማዴረግ)
አቅጣጫ የማመሊከት (የመኖሪያ ቤታቸውን፣
የትምህርት ቤታቸውን አቅጣጫ
እንዱያመሇክቱ ማበረታታት፤ ሇዙህም
በቅዴሚያ የአቅጣጫ ስያሜዎቹን (ምስራቅ፣
ምዕራብ…) ፉታቸውን ወዯ ጸሏይ መውጫ
አዘረው እንዱሇማመደ ማዴረግ)፤ ካርታ
ወይም ግልብ መጠቀም
የቡዴን ምሌሌስ ዳ (በቡዴን ሆነው
ምሌሌስ ይሇማመደ)
113
ጥያቄና መሌስ (መምህር ይጠይቃለ
ተማሪዎች ይመሌሳለ)
የግሌ ንባብ (እንዯሁኔታው ተማሪዎች በግሌ
በሇሆሳስ ወይም ሇክፌሌ ዴምጽ እያሰሙ
ሉያነቡ ይችሊለ)
የክፌሌ ውጪ ስራ (ቤተሰብ፣ የአካባቢ ሰው
ወይም ባሇሙያ ጠይቀው)
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
114
ብቃቶች ይቶች ስነዳ ምና
ታሪክን መሰረት አዴርጎ ስዕልችን በቅዯም ማዲመጥ ስዕልችን መጠቀም (የአስተራረስ ወይም ገሇጻን
ተከተሌ ማስቀመጥ የሁነት ቅዯምተከተሌ የከብት አረባብ ቅዯም ተከተሌ)፤ ትረካውን ከምስሌ
የተሇያዩ ርዕሰ ጉዲዮች ሊይ ንግግር ማዴረግ መናገር አስቀዴሞ በስሌክ ወይም በቴፕ ቀርፆ እንዱያዚምደ
አንብቦ የመረዲት ጥያቄዎችን መመሇስ የተሇያዩ ርዕሰጉዲዮች ማቅረብ ይቻሊሌ ማዴረግ
አካባቢን በተገቢ አረፌተ ነገሮች መግሇፅ ማንበብ ተማሪ ተኮር ንግግር (ከተማሪዎቹ ህይወት ምሌከታ
ስርዓተ ነጥቦችን በተገቢው ሁኔታ መጠቀም አንብቦ መረዲት ጥያቄዎች ጋር የተገናኘ፤ በትህምርት ቤትና ኢመዯበኛ
እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌቺን መሇየት መጻፌ ከትምህርት ቤት መሌስ ወይም በእረፌት ቁጥጥር
ቃሊትን በቃሌ ክፌሊቸው መመዯብ የአከባቢ ገሇፃ ቀናቸው ስሇሚያከናውኗቸው ተግባራት ቼክ ሉስት
ዴርብ አረፌተነገሮችን መጠቀም ስርዓተነጥቦች እዱናገሩ ማዴረግ) ቃሌ ጥያቄ
ቃሊት የምሳላ ስሌት (ምሳላ መስጠትና ያንን ግሇ ምና
እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌቺ መሰረት አዴርጎ ማሰራት) የማዚመዴ
ሰዋስው የቡዴን ምሌሌስ ዳ ስሌት
የቃሌ ክፌልች ጥያቄና መሌስ (መምህር ጠያቂ ይሆናለ፣ የጽሐፌ
ዴርብ አረፌተነገሮችን ተማሪዎቹ የሚጠየቁትን ይመሌሳለ) መሌመጃ
በግሌ ማንበብ (ተማሪዎቹ የራስ
መተማመን ስሜታቸው እንዱጎሇሇብትና
አቀሊጥፇው ማንበብን እንዱሇማመደ
ዴምጽን ከፌ አዴርገው ክፌሌ ውስጥ
እንዱሇማመደ ማዴረግ ወይም ቤታቸው
እንብበው በመምጣት ክፌሌ ውስጥ
እንዱያንጸባርቁ ማትጋት)
ናሙናን መጠቀም (መምህሩ የራሳቸውን
ናሙና ይሰጣለ፤ በመጻፌ፣ በቃሊትና፣
በስዋስው ትምህርት ወቅት)
115
የቃሌ ፅሐፌ (መምህር ያነባለ ተማሪዎች
ይጽፊለ)
የክፌሌ ውጪ ስራ (የፕሮጄክት ስራ
መስጠት)
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
116
አዲምጦ ‘የሇምን፣ እንዳት፣ መናገር ክብካቤ ወተ መምህር የሚሆን ማስታወሻ ይይዚለ፤ የማይሳተፈ ካለ
መቼ…’ ጥያቄዎችን ‘የሇምን፣ እንዳት፣ የሚያቀርቡትን ጥሩ ተሞክሮ ያተጋለ፤ ያበረታታለ)
መመሇስ መቼ…’ጥያቄዎች በማዲመጥ ተማሪዎች የራሳቸውን አፌሌቆት ዳ (ምሊሽ ማመንጨት፤ ሇምን፣
መዜሙርን አጥንቶ መዜሙር ተሞክሮ እንዱያጋሩ ማዴረግ) እንዳት፣ መቼ…)
መመርና ማዴነቅ ማንበብ የቢሆን…ዳ (እኔ ብሆን ምን ዛማና የመዜሙር ግጥሞቹ ተጠንተው
አንብቦ ጥያቄዎችን መመሇስ ምንባብ አዯርጋሇሁ ብሇው ተማሪዎች መቅረባቸውን ማጤን፤ የሌምምዴ ጊዛና ቦታ
በገጸባህሪያት መካከሌ ያሇ ተራኪ ጽሐፌ እራሳቸውን እንዱጠይቁና እንዱናገሩ ማመቻቸት
ግንኙነትን መግሇጽ መጻፌ ማበረታታት፤ ሇዙህም ምሳላ የቃሌ ገባ (ተማሪዎች በቃሊቸው ገባ
የራስ አንቀጽ መጻፌ ሇክፌሌ ዯረጃው መስጠት) እንዱያቀርቡ ማዴረግ፤ ሲያቀርቡ በትኩረት
የዋህ ሀሊፉን በመጠቀም የሚመጥን አንቀጽ ሌስራ እንስራ ስሩ (ሰርቶ ማሳየት፣ በመከታተሌ ምና ማካሄዴ)
አረፌተነገር መጻፌ ቃሊት አብሮ መስራት፣ ማሰራት)፤ መዜሙር ምሌከታ (ኢመዯበኛ ምሌከታ)
ተቃራኒና ተመሳሳይ ጥያቄና መሌስ (ተማሪዎች እርስበርስ ቃሌ ጥያቄ (በቅዴመ፣ ጊዛ እና ዴህረ ማዲመጥ
ፌቺ ወይም መምህር ጠያቂ ተማሪዎች ወይም ከማንበብ ተግባር በኋሊ የተማሪዎችን
ሰዋስው መሊሽ የሚሆኑበት) ተረዴኦት )
የዋህ አሊፉ የግሌ ማንበብ (ተማሪዎች በየግሊቸው ግሇ ምና
በሇሆሳስ አንብበው ጥያቄዎችን የተጓዯሇ ማሟሊት (አረፌተነገር ውይም
እንዱመሌሱ ማዴረግ) ያሌተቋጨ አንቀጽን እንዱያሟለ ወይም
የግሌ ጽሐፌ (በክፌሌ ውስጥ ወይም እንዱቋጩ ማትጋት)
በየቤት ስራ መሌክ ከክፌሌ ውጭ የጽሐፌ መሌመጃ (በክፌሌ ወይም ከክፌሌ ውጪ
ተማሪዎች ጽፇው እንዱመጡ ተማሪዎች በጽሐፌ የሚመሌሱትን መሌመጃ
ማትጋት) አስቀዴሞ ማጋጀት፤ እንዯየተማሪዎቹ አቅም)
ምሌከታ (በምንባብ፣ በውይይት ና የብጤ እርማት (ተማሪዎች ዯብተራቸውን ወይም
በክፌሌ የጽሐፌ ስራ ወቅት መምህር የሰሩትን ስራ እየተሇዋወጡ የሚመዚኑበት)
እየተዋወሩ መቃኘት፤ )
117
ምዕራፍ ሰባት፡ ቱሪዝም
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
118
የስም ገሊጮችን ሇይቶ መዜገበ ቃሊዊና አውዲዊ ጥያቄና መሌስ የጽሐፌ መሌመጃ
መጠቀም ፌቺ የመስክ ጉብኝት (የቱሪዜም መስህብ ወይም አካባቢ የቢጤ እርማት
ሰዋስው ጥበቃ ሊይ በአካባቢያቸው የተሰራ ስራን የጋራ ውይይት
የስም ገሊጭ እንዱመሇከቱ የመስክ ጉብኝት ጊዛ አስቀዴሞ
በማቀዴና በወቅቱም ገባ አጠናቅረው በክፌሌ ውስጥ
እንዱያቀርቡ ማስቻሌ)
ግሇ ንበብ
ሞዳሌ ማቅረብ(ሇሀይሇ ቃሌ፤ አንቀጽ መርጦ ወይም
አጋጅቶ የአንቀጹን መገኛ በማሳየት ተማሪዎቹም
በዙያው መሌክ እንዱሰሩ ማትጋት)
ምሌከታ (በግሌ፣ በጥንዴ ወይም በቡዴን ስራ ወቅት
መምህር ክፌሌ ውስጥ እየተዋወሩ መቃኘት)
119
ምዕራፍ ስምንት፡ የዱርና የቤት እንስሳት
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
120
ሀሳብ እያዋጡ መጻፌ ምንባብ (የደርና ቤት የሚያመሇክት ስዕሌ ወይም ከየእንስሳቱ (የቤት/የደር) ምሳላ ማንበብን ሇመመን፤
(ተጋርቶ መጻፌ) እንስሳት) በስዕሌ ማቅረብ ፌጥነት፣ ትክክሇኛነት፣
የተሟለ አረፌተነገሮች መጻፌ ሌስራ እንስራ ስሩ (መውዯዴና መጥሊትን በሞዳሌነት ተገቢ አገሊሇጽ)
መጻፌ አንቀጽ (ተጋርቶ መግሇጽ)፤ የብጤ ወይም የቡዴን
የተዚቡ አረፌተነገሮችን መጻፌ) ዴምጽን ከፌ አዴርጎ ማስነበብ እርማት
አስተካክል አንቀጽ መጻፌ አረፌተነገሮች የተራ በተራ ንባብ (አቀሊጥፍ ማንበብን ሇማጎሌበት ጥያቄና መሌስ
ቃሊትን በተሇያዩ አውድች ቃሊት ተማሪዎችን ተራ በተራ ማስነበብ) ግሇ ምና
በብቃት መጠቀም አውዴ መሇየት ጥያቄና መሌስ የጽሐፌ መሌመጃ
(በዯረጃው) ሰዋስው ተጋርቶ መጻፌ (ሀሳብ እያዋጡ እንዱጽፈ ማበረታታት፤ የጋራ ውይይት
የሀረግ አይነቶችን መሇየት ሀረግ አንዴ ተማሪ አንዴ ዓረፌተነገር ሲጽፌ ላሊያው ተከታዩን፣
ወይም ቃሊት እያዋጡ መጻፌ)
መዜገበ ቃሊት መጠቀም (ሇቃሊት ፌቺ ማስተማሪያነት)
የሀረግ አይነቶችን ማስሇያ ቻርት መጠቀም (ሇምሳላ ስማዊ
ሀረግ እና ግሳዊ ሀረግ)
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
121
ከምንባብ የወጡ የተሇያዩ ጥያቄዎችን ይመሌሳለ፤
የጸሏፉ ሀሳብን ተረዴተው ይገሌጻለ፤
ተገቢ ስርዓተነጥቦችን ተጠቅመው የተሇያዩ አረፌተነገሮችን ይጽፊለ፤
የተሇያዩ ስሌቶችን እየተጠቀሙ የቃሊት ችልታቸውን ያሳዴጋለ፤
ሀሰተኛ መረጃ ስሇሚያስከትሇው ጉዲት ሀሳብ አመንጭተው አንቀጽ ይጽፊለ፤
የቋንቋውን ስርዓት ተከትሇው ቃሊት ያረባለ።
122
ምዕራፍ አስር፡ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ
(የክፌሇ ጊዛ ብዚት 9)
123
ቃሊት በሇሆሳስ ማስነበብ በክፌሌ ውስጥ መጠቀም)
በአውዴና ከአውዴ ውጪ ጥያቄና መሌስ የቢጤ ወይም የቡዴን
ፌቺ ተጋርቶ መጻፌ (ቃሊት ወይም ሀሳብ እያዋጡ እርማት
ሰዋስው አረፌተነገር መጻፌ) ጥያቄና መሌስ
የአረፌተነገር አይነቶች ሁኔታ ማመቻቸት (ሇክርክር) ግሇ ምና
(ከአገሌግልት አንጻር፤ ሞዳሌ ቅንጫቢዎችን መጠቀም የጽሐፌ መሌመጃ
ሀተታዊ፣ መጠይቃዊ…) ሇአረፌተነገር አይነቶች መሇያ ቻርት አጋጅቶ የጋራ ውይይት
ማስተማር፤ ክፌሌ ውስጥ ሰቅል ማቆየት
124