You are on page 1of 8

EWG (Ethio-Wales Global) Academy

Success in learning, success in life

+251 930 109955  0116680063/73  7808 E-mail: ewalesglobalacademy@gmail.com Addis Ababa, Ethiopia
የ2012 E.C የ4ኛ ክፍል የአማርኛ መለማመጃ ጥያቄ ስም ___________________________________

መመሪያ ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ፡፡

_____________፩. መሰራች ምዕላድ የምንለው አንድን ቃል ከነበረበት የቃል ክፍል ወደ ሌላ የቃል ክፍል

በመለወጥ የማያገለግል ምዕላድ ነው፡፡

_____________፪. ፈረሶች የተሰመረበት ቃል ባለቤት አመልካች ቅጥያን ይዟል፡፡

_____________፫. ተረት በግጥም መልክ የሚቀርብ የስነ ቃል አይነት ነው፡፡

_____________፬. የአንድ ግጥም መስመር ተሳክቶ ሲያበቃ ሀረግ ይባላል፡፡

መመሪያ ለ. በ ሀ ክፍል ያሉትን ቃላት በ ለ ክፍል ካሉት ቅጥያዎች ጋር በማዛመድ ባለቅጥያ ቃላትን መስርቱ፡፡

ሀ ለ
________፩. ስንኝ ሀ. የመጨረሻ ስንኝ የመጨረሻ ቃል
________፪. ቤት መድፊያ ቃል ለ. የግጥም አንድ መስመር
________፫. ሀረግ ሐ. የመጀመሪያው ስንኝ የመጨረሻ ቃል
________፬. ቤቱ ፈረሰ መ. ቤት መምቻ ሆሄና ቤት መድፊያው ሆሄ ተመሳሳይ ሳይሆን ሲቀር
________፭.ቤት መምቻ ቃል ሠ.የስንኝ ግማሽ
መመሪያ ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡

________፩.መበከል የተሰመረበት ቃል ፍቺ ________ነው


ሀ. ንፅህናው የተጠበቀ ለ.ጠንቅ ያልሆነ ሐ. መቆሸሽ ፣መመረዝ መ. መ.የለም
________፪. “ኣዊ” የሚል ቅጥያ ያለበትቃል የቱ ነው
ሀ. በሬ ለ. ወርሃዊ ሐ. ቤቴ መ. በሮች
________፫. መድረሻ ቅጥያ ያለው ቃል የቱ ነው
ሀ. በግ ለ.ተማሪው ሐ. እየፈለጠ መ. ሄደ
________፬. ማመንጫ የተሰመረበት ቃል ፍቺ ________ነው
ሀ.መገኛ ለ. መንገድ ሐ. መፍለቂያ መ.ሀ እና ሐ
________፭. አይነግብ የሚለው ጥምር ቃልፈሊጣዊ ፍቺምንድ ነው
ሀ. ተወዳጅ ለ.ውብ ሐ. ቆንጆና ማራኪ መ. ሁሉም
________፮. ሰዎቹ ከፍተኛ የስራ ጫና አለባቸው፡፡የተሰመረበትሀረግ ፍቺ ________
ሀ. የስራ ብዛት ለ.ጭነት ሐ.ክብደት መ. ለ እና ሐ
መመሪያ መ.ለሚከተሉት ቃላት ያሉቅጥያዎችን ከዋናው ቃል ነጥላችሁ ፃፉ፡፡

ባለቅጥያ ቃላት ቅጥያ ዋናቃል

፩. ከርሰም ________________ ________________

፪. ሰማያዊ ________________ ________________

፫.ዓይናማ ________________ ________________

፬. ዘመናዊት ________________ ________________

፭. ቀለማም ________________ ________________

፮. መልካም ________________ ________________

ራስዎን ከኮሮና በሽታ ይጠብቁ


 ንኪኪን ይቀንሱ
 እጅን ሳይታጠቡ አፍንጫ አይንና አፍን እንኩ
 በሁለት ሰዓት ልነት እጅን በሳሙና ከ20 ሰከንድ ባላነሰ ጊዜ አሽቶ መታጠብን ልምድ
ያደረጉ ( በአልኮል ወይም ሳኒታይዘር እጆችን ማፅዳት)
 በመጨባበጥና በመተቃቀፍ ሰላምታ አይስጡ
 አስፈላጊ ካልሆነ ከቤት አይዉጡ ከወጡም ጥንቃቄ አይለዮት
 ጭንቀትን ያስወግዱ
 ራስዎን በስራ ይወጥሩ
 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሡ አካባቢዎ ካለዉ ሰዉ ይራቁ አፍና አፍንጫንም ይሸፍኑ
- በቀጣይም አሳይመንቶችን ስለምንልክ መጽሀፍትን በደንብ በማንበብ ጥያቅዎቹን
በደብተራች ገልብጣችሁ በምክንያት የተደገፈ መልስ ስጡ
EWG (Ethio-Wales Global) Academy
Success in learning, success in life

+251 930 109955  0116680063/73  7808 E-mail: ewalesglobalacademy@gmail.com Addis Ababa, Ethiopia
የ2012 E.C የ4ኛ ክፍል ሒሳብ መለማመጃ ጥያቄ ስም ___________________________________

መመሪያ ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ፡፡

_______1. ሁለት ቀጥታ መስመሮች ሲቋረጡ አንግል ይመስርታሉ

_______ 2. ሁለት ጨረሮች የጋሪ መነሻ ነጥብ ሲኖራቸው አንግል ይመሰርታሉ፡፡

_______ 3.ሁለት መስመሮች ሀ እና ለ ትይዩ መስመሮች ናቸው የሚባሉት ሲተላለፉ

ማዕዘናዊ አንግል የሚመሰርቱ ከሆነ ነው፡፡

_______ 4. ሁለት ተቋራጭ ቀጥታ መስመሮች ሀ እና ለ በሚቋረጡበት ነጥብ ላይ አራት እኩል

መጠን ያላቸው አንግሎች ከመሰረቱ እያንዳንዱ አንግል ማዕዘናዊ አንግል ይባላል፡፡

________5. ጎነ ሦስት የጠለል ምስል አይደለም፡፡

መመሪያ ለ. በ ሀ ክፍል ያሉትን ቃላት በ ለ ክፍል ካሉት ቅጥያዎች ጋር በማዛመድ ባለቅጥያ ቃላትን መስርቱ፡፡

ሀ ለ

________6. ሬክታንግል ሀ.

________7. ጎነ ሦስት ለ.

________8. ፓራሌሎ ግራም ሐ.

________9. ካሬ

________10. ክብ መ.

ሠ.

መመሪያ ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡

________11. ዙሪያ የሚለው ፊደል ________ይወከላል


ሀ. ዙ ለ. ር ሐ. ዘ መ.መልሱ አልተሰጠም
________12. ”ር” የሚለው ሆሄ ከተሰጡት ውስጥ የጡ ነው ይወክላል
ሀ. ርዝመት ለ. ዙሪያ ሐ. ወርድ መ. ሁሉም
________13. የአንድ ካሬ ምስል ርዝመቱ 10 ሳ.ሜ ከሆነ ዙሪያው ስንት ይሆናል
ሀ. 40 ሳ.ሜ ለ. 20 ሳ.ሜ ሐ.30 ሳ.ሜ መ. 15 ሳ.ሜ
________14. የአንድ ሬክታንግ ወርድ 15 ሳ.ሜ ርዝመቱ ደግሞ 10 ሳ.ሜ ከሆነ ዙሪያው ስንት ይሆናል
ሀ. 100 ሳ.ሜ ለ. 50ሳ.ሜ ሐ. 40 ሳ.ሜ መ. 60 ሳ.ሜ
________15. የአንድ ሬክታንግል ዙሪያው 50ሳ.ሜከሆነ፡፡ ርዝመቱ ደግሞ 15ሳ.ሜ ከሆነ፡፡
የሬክታንግሉ ወርድ ስንት ነው
ሀ. 10ሳ.ሜ ለ. 20ሳ.ሜ ሐ.13ሳ.ሜ መ. 15 ሳ.ሜ
መመሪያ መ. የሚከተሉትን ምስሎች ዙሪያ ፈልጉ፡፡

16.

10ሳ.ሜ ዙ = ___________________________

15ሳ.ሜ

17. 10ሳ.ሜ

ዙ = _____________________________

10ሳ.ሜ

18. 10ሳ.ሜ

ዙ = ______________________________

18ሳ.ሜ

19. 7ሳ.ሜ

ዙ =________________________________

11ሳ.ሜ

20.

4ሳ.ሜ ዙ =_______________________________

30ሳ.ሜ

ራስዎን ከኮሮና በሽታ ይጠብቁ


 ንኪኪን ይቀንሱ
 እጅን ሳይታጠቡ አፍንጫ አይንና አፍን እንኩ
 በሁለት ሰዓት ልነት እጅን በሳሙና ከ20 ሰከንድ ባላነሰ ጊዜ አሽቶ መታጠብን ልምድ
ያደረጉ ( በአልኮል ወይም ሳኒታይዘር እጆችን ማፅዳት)
 በመጨባበጥና በመተቃቀፍ ሰላምታ አይስጡ
 አስፈላጊ ካልሆነ ከቤት አይዉጡ ከወጡም ጥንቃቄ አይለዮት
 ጭንቀትን ያስወግዱ
 ራስዎን በስራ ይወጥሩ
 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሡ አካባቢዎ ካለዉ ሰዉ ይራቁ አፍና አፍንጫንም ይሸፍኑ
- በቀጣይም አሳይመንቶችን ስለምንልክ መጽሀፍትን በደንብ በማንበብ ጥያቅዎቹን
በደብተራች ገልብጣችሁ በምክንያት የተደገፈ መልስ ስጡ
EWG (Ethio-Wales Global) Academy
Success in learning, success in life

+251 930 109955  0116680063/73  7808 E-mail: ewalesglobalacademy@gmail.com Addis Ababa, Ethiopiaየ

2012 E.C English Work sheet for Grade 4 NAME___________________________________

I. Choose the correct answer from the following alternatives

________1. Girma is not well _____________he is taking reat for a week

A. but B. if C. because D. so

________2. You can ____________come yourself __________send someone else?

A. neither....nor B. either...or C. not only .....but D. none

________3. My little sister tina is pretty __________well mannered

A. so B. but C. and D. because

________4. She was surprised __________she met her old frieud in the market

A. after B. before C. when D. at

________5. Hana ________kidist are going to stay at home because of corona virus

A. so B. but C. between D. and

II Match Column A into Column B

"A" "B"

_______6. 8:45 A. quarter past nine

_______7. 6:30 B. twenty to eleven

_______8. 10:40 C. twenty past five

_______9. 9:15 D. quarten to nine

_______10. 5:20 E. half past six

III. Answer the time related questions given

11. One day has _________________ hours

12. One minute has ______________ seconds

13. One week has _______________ days

14. One year has ________________ months

15. One month has ______________days


IV. Fill in the gaps with the words from the word bank

I don’t have the habit of going to sleep early I don’t like to go to bed before

______________(1) I look at my __________(2) to know the time when the


hour_____________ (3) Strikes 12:00 a.m, I stop reading or writing I sometimes take
a shower ______________

(4) I go to sleep. I usually _______________(5) at about 11:30 a.m that is almost


____________ (6) I wash my face ______________my hair and get dressed before
my wife comes home At lunch ________________(8) she usually allies home when
the 12:00 p.m new___________(9) Then we go out ________________(10) having
lunch to gather.

Word Bank

Mid night watch before


Comb begins after
Noon hand break
Wake up

ራስዎን ከኮሮና በሽታ ይጠብቁ


 ንኪኪን ይቀንሱ
 እጅን ሳይታጠቡ አፍንጫ አይንና አፍን እንኩ
 በሁለት ሰዓት ልነት እጅን በሳሙና ከ20 ሰከንድ ባላነሰ ጊዜ አሽቶ መታጠብን ልምድ
ያደረጉ ( በአልኮል ወይም ሳኒታይዘር እጆችን ማፅዳት)
 በመጨባበጥና በመተቃቀፍ ሰላምታ አይስጡ
 አስፈላጊ ካልሆነ ከቤት አይዉጡ ከወጡም ጥንቃቄ አይለዮት
 ጭንቀትን ያስወግዱ
 ራስዎን በስራ ይወጥሩ
 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሡ አካባቢዎ ካለዉ ሰዉ ይራቁ አፍና አፍንጫንም ይሸፍኑ
- በቀጣይም አሳይመንቶችን ስለምንልክ መጽሀፍትን በደንብ በማንበብ ጥያቅዎቹን
በደብተራች ገልብጣችሁ በምክንያት የተደገፈ መልስ ስጡ
EWG (Ethio-Wales Global) Academy
Success in learning, success in life

+251 930 109955  0116680063/73  7808 E-mail: ewalesglobalacademy@gmail.com Addis Ababa, Ethiopia
የ2012 E.C የ4ኛ ክፍል የአ.ሳይንስ መለማመጃ ጥያቄ ስም ___________________________________

መመሪያ ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሀሰት
በማለት መልሱ፡፡

___________1. በኢትዮጵያ ውስጥ ካለ የህዝብ ብዛት ትልቁን ቦታ የማይዘው በከተማ የሚኖረው ነው፡፡

___________2. ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ናት

___________3. ጣና በከፍተኛ ስፍራ የሚገኝ ሀይቅ ነው

___________4. ዋልያ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የምትገኝ ብርቅዬ የዱር እንሰሳ ነች

___________5. በ2000 ዓ.ም በተደረገው የህዝብ ቁጥር ትንበያ የኢትዮጵያ ህዝብ 90ሚሊዬን ነው

___________6. በኢትዮጵያ 84 በመቶው ያህል ህዝብ በከተማ ይኖራል

___________7. በኢትዮጵያ ከሚገኙ ወንዞች መካከል ትልቁን ስፍራ የሚሸፍነው ተከዜ ነው

___________8. በኢትዮጵያ ወንዞችና ስምጥ ሸለቆዎች ይገኛሉ

___________9. ግብርና በኢትዮጵያ ህዝብ የመኖር ዋስትና ነው

___________10. ባቡጋያ በስምጥ ሸለቆ የሚገኝ ሀይቅ ነው

መመሪያ ለ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡

________11. በኢትዮጵያ ከሚገኙ ክልሎች መካከል ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የሚገኘው የቱ ነው

ሀ. አማራ ለ.ትግራይ ሐ. ኦሮምያ መ. ደቡብ ብሔር ብሔረሰብ

________12. ከሚከተሉት አንዱ ብርቅዬ የዱር እንስሳ አይደለም

ሀ. ዋልያ ለ. ጭላዳ ዝንጀሮ ሐ. አህያ መ. የምኒሊክ ዱኩላ

________13. የግብርናውጤቶችን ወይም የተፈሮ ሀብቶችን በመጠቀም አዲስ ንጥረ ነገር የማምረቻ ቦታ ምን ይባላል

ሀ. ግብርና ለ. ኢንዱስትሪ ሐ.መስሪያ ቤት መ. ሁሉም

________14. በጎጆ ኢንዱስትሪ ስራ የማይካተተው የቱ ነው

ሀ. የሽመና ስራ ለ. የብረት ቅጥቀጣ ሐ. የወረቀት ፋብሪካ መ.የሸክላ ስራ

________15. የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በማኛውም ኢንዱስትሪ አይነት አይመደብም

ሀ. በጎጆ ኢንዱስትሪ ለ. በቀላል ኢንዱስትሪ ሐ. በከባድ ኢንዱስትሪ መ. ሁሉም

________16. የቀላል ኢንዱስትሪ ጥሬ ሃብት የተመሰረተው በምን ላይ ነው

ሀ. በግብርና ለ. በሸክላ ስራ ሐ. በስጋጃ ስራ መ. በማዕድን ቁፋሮ


________17. ከሚከተሉት ውስጥ ኢትዮጵያ ለውጪ ንግድ የምትልከው የቱ ነው

ሀ. የሸክላ አፈር ለ. ቡና ሐ. አሸዋ መ. ድንጋይ

________18. ከሚከተሉት ውስጥ ስጋ በል ብርቅዬ የዱር እንሰሳ የሆነው የቱ ነው

ሀ. የደጋ አጋዘን ለ.ቀይ ቀበሮ ሐ. የሰሜን ቆርኪ መ. ጭላዳ ዝንጀሮ

ራስዎን ከኮሮና በሽታ ይጠብቁ


 ንኪኪን ይቀንሱ
 እጅን ሳይታጠቡ አፍንጫ አይንና አፍን እንኩ
 በሁለት ሰዓት ልነት እጅን በሳሙና ከ20 ሰከንድ ባላነሰ ጊዜ አሽቶ መታጠብን ልምድ
ያደረጉ ( በአልኮል ወይም ሳኒታይዘር እጆችን ማፅዳት)
 በመጨባበጥና በመተቃቀፍ ሰላምታ አይስጡ
 አስፈላጊ ካልሆነ ከቤት አይዉጡ ከወጡም ጥንቃቄ አይለዮት
 ጭንቀትን ያስወግዱ
 ራስዎን በስራ ይወጥሩ
 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሡ አካባቢዎ ካለዉ ሰዉ ይራቁ አፍና አፍንጫንም ይሸፍኑ
- በቀጣይም አሳይመንቶችን ስለምንልክ መጽሀፍትን በደንብ በማንበብ ጥያቅዎቹን
በደብተራች ገልብጣችሁ በምክንያት የተደገፈ መልስ ስጡ

You might also like