You are on page 1of 11

1 የ 2011 ዓ.

ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1


የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና

መመሪያ አንድ ፡- ከዚህ በታች ለተሰጡት ጥያቄዎች ከአራቱ አማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ
በመምረጥ በመልስ መስጫው ላይ ማጥቆር መልስ/ሽ/

1. ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ድፍን ቁትር ያልሆነው የቱ ነው?


4 −3
A. 0 B. C. D. -12
2 5
2. ከሚከተሉት ንብብር ቁጥሮች ውስጥ ከትንሽ ወደ ትልቅ በቅደም ተከተል የተቀመጠው የትኛው
ነው?
−3 −1 2 −1 −3 2
A. ፣ ፣ 0.5 ፣ B. ፣ ፣ 0.5 ፣
3 3 3 3 3 3

2 −1 −3 2 −1 −3
C. 0.5 , ፣ ፣ D. ፣0.5፣ ፣
3 3 3 3 3 3

3. /3 ጠ +4/ ¿ 5 , ጠ £ ን ቢሆን የመፍትሔ ስብስብ የቱ ነው ?

1 −1 −1 1
A. {-3. } B. { -3 . 3 } C .{ .3} D. { . }
3 3 3 3

4. [(40 + 8) ÷ (18-(12 ÷ 4 ))] ÷ (64 ÷ 8) ዋጋ ስንት ነው?

A. 4 B. 3 C. 0.3 D. 0.4

5. ሀ,ለ እና መ £ ን ቢሆኑ እና መ  0 ከሆነ ከሚከተሉት ዐ.ነገሮች ውስጥ ሀሰት የሆነው የቱ ነው?

A. ሀ ለ ከሆነ, ሀ + መ ለ +መ ይሆናል፡፡ B. ሀ >ለ ከሆነ, ሀ - መ> ለ -መ ይሆናል፡፡

ሀ ለ
C. ሀ ≤ ለ ከሆነ, ≤ ይሆናል፡፡ D. ሀ≥ ለ ከሆነ, ሀመ ≤ ለመ ይሆናል፡፡
መ መ

6. ከሚከተሉት መስመራዊ የእኩልነት ዐ.ነገር ውስጥ ከ 6 ጠ-4¿10 ጋር ተመጣጣኝ የሆነው የቱ ነው?

A. 6 ጠ-2 = 8 B. 3 ጠ-2 =5 C. 6 ጠ = 6 D. 3 ጠ + 2 =8

7. ለመስመራዊ ያለ- እኩልነት ዐ.ነገር ‹‹ጠ+5≤ 3 ጠ +¿ 1›› የመነሻ መስክ ድፍን ቁጥሮች ስብስብ ቢሆን
የመፍትሔ ስብስብ

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 1
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1
የቱ ነው?

A. {…−1,0,1 } B. {2,3,4 … } C. {3,4,5 , … } D. {…−1,0,1 }


8. 3፡4 = የ፡8 ከሆነ , የ ‹‹የ›› ዋጋ ስንት ነው?
32
A. B. 12 C. 16 D. 6
3
9. በአንድ ክፍል ውስጥ 50 ተማሪዎች ቢኖሩ እና ከዚህ ውስጥ የወንድ ተማሪዎች ብዛት 28 ቢሆን,
የሴት ተማሪዎች ብዛት በመቶኛ /በፐርሰንት / ስንት ይሆናል?
A.56% B. 28% C. 44% D. 22%

10. አቶ ቶላ 7500 ብር ከባንክ በ 5% የወለድ ምጣኔ ቢበደሩ ስድስተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ


የሚከፍሉት ነጠላ ወለድ ስንት ነው?

A. 2,250 ብር B. 225,000 ብር C. 37500 ብር D. 1,500 ብር

11. የአንድ ጎነ-ሶስት ውስጣዊ ዘዌዎች ንጥጥር 1፡2፡3 ቢሆን , ይህ ጎነ-ሶስት ምን ዓይነት ጎነ-ሶስት ነው?

A.ሹል ዘዌ ጊነ-ሶስት B. ቀጤ ዘዌ ጎነ- ሶስት C. ዝርጥ ዘዌ ጎነ-ሶስት


D. ጎነ- እኩል ጎነ-ሶስት

12. የስድስት ተማሪዎች የሒሳብ ፈተና ውጤት ከ 20% እንደሚከተለው ቢሆን 18፣20፣10፣18፣15፣12
ድግግሞሽ እና መሃል ከፋይ በቅደም ተከተል ስንት ነው?

A. 18 እና 14 B. 18 እና 10 C. 18 እና 16.5 D. 15.5 እና 18

13. የአምስት ተማሪዎች እድሜ 9፣10፣ጠ፣9 እና 8 ዓመት ነው የተማሪዎቹ አማካይ እድሜ 8 ዓመት
ቢሆን የ‹‹ጠ›› ዋጋ ስንት ነው?

A. 5 B. 6 C. 3 D. 4

14. ከሚከተሉት ጎነ-አራት ምስሎች ውስጥ ፓራሌሎግራም ያልሆነው የቱ ነው?

A. ትራፒዚየም B. ካሬ C. ሬክታንግል D.ሮምበስ

15. የአንድ ጎነ-ብዙ የውስጥ ዘዌዎች ስፍር ድምር 14400 ቢሆን ይህ ጎነ-ብዙ ስንት ጎኖች አሉት?

A. 9 B. 11 C. 10 D.12

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 2
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

16. ለሚከተለው ምስል ላይ የክቡ ሬድየስ 5cm ቢሆን፣ የምስሉ ስፋት ስንት ነው?

5cm

A. 25πCm2 B. 12.5π Cm2 C. 6.25 πCm2 D. 10 πCm2

17. የአንድ ቀጤ ሲሊንደር ከፍታው 10Cm እና የመቀመጫው ሬድየስ 6Cm ቢሆን ይዘቱ ስንት ነው?

A. 60πCm3 B. 36πCm3 C.360 πCm3 D. 630πCm3

18. ለሚከተሉት ምስል ላይ ዘዌ ሀሐለ ቀጤ ዘዌ ነው፡፡ የዘዌ ለሀመ ስፍር 1200 ቢሆን የዘዌ ሀለሀ ስፍር
ስንት ነው?

ለ A. 300 B. 600 C. 800 D. 500

1200

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 3
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1
ሐ ሀ መ

19. ከሚከተሉት ውስጥ ፍፁም ዳግም ርቢ ቁጥር የሆነው የቱ ነው?

A. 1000 B. 500 C. 600 D.361

20. ከሚከተሉት ዐ.ነገሮች ውስጥ ስህተት የሆነው የቱ ነው

A. ዳግም ዘር የዳግም ርቢ ግልብጦሽ ስሌት ነው፡፡

B. የኢ- ተጋማሽ ቁጥሮች ሳልስ ርቢ ኢ-ተጋማሽ ቁጥር ነው፡፡

C. የሁለት ፍፁም ዳግም ርቢ ቁጥሮች ብዜት ፍፁም ዳግም ርቢ ይሆናል፡፡

D . ፍፁም ሳልስ ርቢ የሆነ ቁጥር የመጨረሻ ዲጅት ቁጥር 8 የሆነ የለም፡፡

21. √ 3 ጠ−5 ¿ 2ሲሆን የ‹‹ጠ›› ዋጋ ስንት ነው ?

A. 4 B. 9 C. 3 D. 2

22. የአንድ ኪዮብ ይዘት 125Cm3 ቢሆን የኪዩቡ የጠርዝ ርዝመት ስንት ነው?

A. 5Cm B. √3 5Cm C. 25 Cm D. 15Cm

23. (ጠ+5) (ጠ-5) ሲቃለል፡-

A. ጠ 2 + 10m -25 B. ጠ 2-25 C. ጠ 2-10 ጠ-25 D. ጠ 2+25

24. የሶስት ተከታታይ ኢ-ተጋማሽ ድፍን ቁጥሮች ድምር -57 ቢሆን ትልቁ ቁጥር ስንት ነው ?

A. -16 B. -17 C .−19 D .−21

12ጠ−4 3ጠ−1
25. ÷ ሊቃለል
6 3

4 3
A.2 B. C. D.2 ጠ
3 4

26. ከሚከተሉት ሰርት ጥንድ ቁጥሮች ውስጥ በኳድራንት III ውስጥ የሚገኘው የቱ ነው?

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 4
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1
1 3 −1 −3
A. ( ¿ B. (-2 ,4) C. ( , ) D.(0,5)
2, 4 2 4

27. ከሚከተሉት ሰርት ጥንዶች ውስጥ መስመራዊ የእኩልነት ዓ.ነገር የ-2 ጠ= 0 ላይ የማይውለው ነጥብ
የቱ ነው?

A. (2,4) B. (0,0) C. (-3,-6) D. (1,3)

28. የአንድ የተሰጠ ቁጥር 1/3 ላይ 5/3 ስንደምርበት የቁጥሩን ሁለት እጥፍ የሚሰጥ ከሆነ የተሰጠው
ቁጥር ስንት ነው?

4 3
A. 2 B. 1 C. D.
3 4

29. ያለ እኩልነት ዐ.ነገር ‹‹-6 ጠ + 15 ≤ 3 ጠ + 15 (ጠ-1)›› ጠ∈ን ቢሆን የመፍትሔ ስብስብ የሆነው የቱ
ነው?

ጠ 5 ጠ 4
A. { ≤ , ጠ∈ን} B. { ≥ , ጠ∈ን}
ጠ 4 ጠ 5

ጠ 4 ጠ 5
C{ ≤ , ጠ∈ን}. D. { ≥ , ጠ∈ን}
ጠ 5 ጠ 4

30. ከሚከተሉት ጥንድ የጠለል ምስሎች ውስጥ ሁልግዜ ምስስል ያልሆነው የቱ ነው?

A. ማንኛውም ሁለት ሮምበሶች B. ማንኛውም ሁለት


ካሬዎች

C. ማንኛውም ሁለት ጎነ-እኩል ጎነ-ሶስቶች D. ማንኛውም ሁት ክቦች

31. ቀጥሎ ባለው ምስል ላይ ሐሀሠ ≡  ለመሠ ሲሆን የ‹‹ሸሠ ርዝመት ስንት ነው?

ሀ መ

5Cm 20cm

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 5
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

ሐ 4 Cm ለ

A.8cm B. 12Cm C. 10Cm D. 16Cm

32. የሁለት ምስስል ጎነ-ሶስቶች ስፋት 81 Cm2 እና 121 Cm2 ቢሆን የዙሪያቸው ንጥጥር ስንት ነው?

81 9 3 3
A. B. C. D.
121 11 4 11

33. ቀጥሎ በተሰጠው ክብ ላይ ሀለ //ሐመ እና የቅስት ለመ ስፈር 750 ቢሆን የዘዌ ሀለሐ ስፍር ስንት ነው?

ሀ ለ

ሐ መ

A. 1500 B. 750 C.37.50 D.1800

34. ቀጥሎ ባለው የክቡ ምስል ውስጥ የዘዌ መ(¿መ) ስፍር 400 እና የዘዌ ሐ (ሐ) ስፍር 600 ቢሆን
የዘዌ ሀሠሐ ስፍር ስንት ነው?

ሀ መ

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 6
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

ሐ ለ

A. 250 B. 500 C. 1000 D. 750

35. ሁለት ዳዮችን አንድ ጊዜ ወደ ላይ በመወርወር ከላይ የሚታዩ ቁጥሮች ድምር 4 የመሆን ዕድል
ምን ያህል ነው?

1 1 2 1
A. B. C. D.
12 9 9 4

36. አንድን ዲናር ሶስት ጊዜ ወደ ላይ በመወርወር ከላይ የሚታየው ቢያንስ አንድ አንበሳ የማግኘት
ዕድላችን ስንት ነው?

1 1 3 7
A. B. C. D.
8 4 8 8

37. መቀመጫው ጎነ- አምስት የሆነ ፒራሚድ ስንት ገፆች አሉት?

A. 5 B. 6 C. 4 D.7

38. ከዚህ በታች ከተሰጡት ሶስት ሶስት ቁጥሮች ውስጥ የቀጤ ጎነ-ሶስት የጎኖቹ ርዝመት መሆን

የማይችለው የቱ ነው?

A. 1.5cm፣ 2cm፣ 2.5cm B. √ 3 cm፣√ 2 cm ፣ √ 5 cm

C. 1cm፣2cm፣√ 3 cm D. 1cm፣√ 2 cm፣ √ 3 cm

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 7
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1
ሣይን 60 √3 √2
39. = ______ A. ½ B. C. D. 1
ኮስ30 2 2

40. የሚከተለው ቀጤ ጎነ-ሶስት ሀለሐ ላይ ሐመ ወደ ሰያፍ ጎን የተሰላ ነው፡፡ ሀሐ=6Cm እና ሀለ=


10Cm ቢሆን የ‹‹ለመ››

ርዝመት ስንት ነው?

6cm መ

10cm

ሐለ

A. 64Cm B. 6.4Cm C. 8Cm D.√3 2 Cm

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 8
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 9
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 10
1 የ 2011 ዓ.ም የ 8 ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና 1

የ 2011 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና 8 ኛ ክፍል የአዳማ ከተማ መስተዳድር ት/ ቤቶች ጽ/ቤት 11

You might also like