Professional Documents
Culture Documents
6
6
01
መ. ለ 10 የተካፈለ ሙሉ ቁጥር ለ 5 እና ለ 7 ተካፋይ ነው።
9. የ''ወ'' እና የ''52'' ፣ ት.ጋ.ብ (ትንሹ የጋራ ብዜት) 312 እና ት.ጋ.አ (ትልቁ የጋራ አካፋይ) 4 ነዉ። የ''ወ''
ዋገሰ ስንት ይሆናል?
ሀ. 26 ለ. 24 ሐ. 14 መ. 36
10. አንድ ሙሉ ቁጥር ከሁለት በላይ አካፋይ ካለው ምን እንለዋለን?
ሀ. ተተንተኝ ለ. ብቸኛ ሐ. ኢ-ተጋማሽ መ. ርቢ
11. "64 ወ" ይህ ቁጥር የ 1 ቤት ሆሄው ለ 2 ሲካፈል ድርሻው 4 ቢሆን የ "ወ" ዋጋ ስንት ይሆናል?
ሀ. 6 ለ. 8 ሐ. 4 መ. 0
12. ከሚከተሉት ውስጥ ብቸኛ ሙሉ ቁጥር የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 49 ለ. 23 ሐ. 33 መ. 21
13. ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ማንኛውም ሙሉ ቁጥር በ 16 ከተካፈለ ለ 2 እና ለ 4 መካፈል ይችላል።
ለ. ለ 32 የተካፈለ ሙሉ ቁጥር ሁሉ ለ 8 እና ለ 16 ተካፋይ ነው።
ሐ. የአንድ ቤት ሆሄው 2፣4፣6 የሆነ ሙሉ ቁጥር ለ 2 ተካፋይ ነው።
መ. ለ 6 የተካፈለ ሙሉ ቁጥር ሁሉ ለ 4 መካፈል ይችላል።
14. ከሚከተሉት ውስጥ የ 5 ብዜት ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. 615 ለ. 220 ሐ.245 መ. 127
15. የ''ሀ'' ብዜት ''ለ'' ቢሆን የ"ሀ" እና "ለ" ትልቁ የጋራ አካፋይ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 1 ለ. ሀ ሐ. ለ መ. 0
16. 6,850,000 ይህ ሙሉ ቁጥር በ 10 ርቢ ሲገለፅ
ሀ. 68.5×105 ለ. 6.85×106 ሐ. 685×104 መ. 0.685×107
17. . በአንድ ትምህርት ቤት በአመቱ ማጠቃለያ ዝግጅት ማድመቂያ ላይ አረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀይ የተቀቡ
ሶስት አምፑሎች በተመሳሳይ ሰዓት መብራት ጀመሩ ፡፡ አረንጓዴው በየ 50 ሴኮንድ፣ ቢጫው በየ 75
ሴኮንድ፣ ቀይ በየ 100 ሴኮንዶች ልዩነት ቢጠፉና ቢበሩ ከስንት ሴኮንዶች በኋላ ደግመው በአንድ ላይ
ይበራሉ?2
ሀ. 300 ዘ ለ. 400 ሐ. 500 መ. 200
18. "መ" እና "ወ" አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች ቢሆኑ ትክክል የሆነው ዓ.ነገር የቱ ነው?
ሀ. ትልቁ የጋራ አካፋያቸው 1 ይሆናል። ሐ. ትንሹ የጋራ ብዜታቸው መ×ወ ይሆናል
02
ለ. የጋራ አካፈይ ሊኖራቸው አይችልም። መ. ሀ እና ሐ መልስ ናቸው።
19. 180 በርቢ ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 22x3x52 ለ. 32x52 ሐ. 33x52 መ. 22x32x5
20. ከሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ እዉነት የሆነውን አማራጭ የቱ ነው?
ሀ. ከሙሉ ቁጥሮች ዉስጥ ተከታታይ የሆኑ ብቸኛ ቁጥሮች የሉም፡፡
ለ. ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር 2 ነዉ፡፡
ሐ. አንድ ብቸኛ ቁጥርም፣ ተተንታኝ ቁጥርም አይደለም፡፡
መ. ማንኛዉም ሙሉ ቁጥር በአንድና በራሱ ተካፋይ ነዉ፡፡
21. ከሚከተሉት ውስጥ ትንሹ ኢ-ተጋማሽ እና ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 11 ለ. 4 ሐ. 9 መ. 7
03
8. ሀ. 1,254/15,860 ለ. 254/540 ሐ. 43/554 መ. 2542/10,000
9. ሙስጠፋ አንድ እቃ በብር 25 ሲገዛ የሽያጭ ግብሩ 5% ነው፡፡ ሙስጠፋ አጠቃላይ የከፈለው የብር
መጠን ስንት ነው?4
ሀ. 26 ለ. 26.25 ሐ. 26.5 መ. 27
10. የሚከተሉትን መቶኛዎች ከትንሽ ወደ ትልቅ በቅደም ተከተል የተቀመጠው የቱ ነው?
ሀ. 0.23%፣ 10%፣ 6 ሐ. 0.4%፣ 12%፣0.23%
ለ. 0.4 %፣0.22%፣ 0.23% መ. 0.4%፣10%፣0.9%4
11. 250% በክፍልፋይ ሲገለፅ ------- ይሰጣል።
ሀ. 2 ⅕ ለ. 3 ⅞ ሐ. 2 ⅑ መ. 2 ⅘
12. የሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 0.168 > 22/11 ለ. 3/4 < 7/4 ሐ. 5/8 > 1.65 መ. 3/5 > 19/174
04
7. ፕላኔት ሜርኩሪ ከመሬት 3.6× 107 ኪ.ሜ ትርቃለች፡፡ ፕላኔት ጁፒተር ደግሞ ከመሬት 6.287× 108
ኪ.ሜ ትርቃለች፡፡ ለመሬት የምትቀርበው የትኛዋ ፕላኔት ናት ?5
ሀ. የሜርኩሪ ለ. ጁፒተር ሐ. እኩል ናቸው መ. መሬት
8. 3. 56 × 106 በመቁጠሪያ ቁጥር ሲገለፅ
ሀ. 356,000 ለ. 3,560,000 ሐ. 35,600 መ. 356,000,000
9. 432,890,000 በአስር ርቢ ሲገለፅ የማይሰጠው (ትክክል ያልሆነው) ቁጥር የቱ ነው?
ሀ. 43289×104 ለ. 43.289×107 ሐ. 4.3289×108 መ. 432.89×105
ክፍል አራት (የምዕራፍ አራት)
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን አማራጭ በመምረጥ መልስ ስጡ።
1. አንድ ያልታወቀ ቁጥር ላይ 2/7 ስንደምርበት ውጤቱ 4/3 ይሆናልየሚለው በእኩልነት ዓ.ነገር
ሲገለፅ
ሀ. መ + 3/4 = 4/3 ሐ. መ - 2/7 = 3/4
ለ. መ + 2/7 = 4/3 መ. መ - 2/7 = 4/3
2. የአንድ ሬክታንግል የጎን ርዝመት (ር) እና ወርድ (ወ) አለዉ፡፡ ርዝመቱ (ር) = 10 ሴ. ሜ.፣ ዙሪያዉ
(ዙ) ደግሞ 24 ሴ. ሜ ነዉ፡፡5 ወርዱ ስንት ሴ.ሜ ይሆናል?
ሀ. 2 ለ. 3 ሐ. 5 መ. 7
3. 45+ሸ=140 የሚከተለውን የእኩልነት ዓ.ነገር እዉነት የሚያደርገውን ተለዋዋጭ ዋጋ የቱ ነው?
ሀ. 98 ሀ. 85 ለ. 95 ሐ. 75
መ. 175
4. በተለዋዋጩ ቦታ እየተተኩ ዓ.ነገሩን እውነት የሚያደርጉ ቁጥሮች ሁሉ የዓ.ነገሩ ___________
ይባላሉ፡፡5
ሀ. ተለዋዋጭ ለ. መፍትሔ ሐ. መስሪያ ክልል መ. ያዊት
5. "10 + 5 ወ = 45" ለሚከተለው መሰመራዊ የእኩልነት ዓ.ነገር የተለዋዋጬ ዋጋ ስንት ነው?
ሀ. 4 ለ. 3 ሐ. 7 መ. 5
6. የአንድ ያለእኩልነት ዓ.ነገር መፍትሄዎችን ለመምርጥ የምንችልበት የመፍትሔ ስብስብ
የተለዋዋጮች _________ ይባላል፡፡5
ሀ. ተለዋዋጭ ለ. የመስሪያ ክልል ሐ. መፍትሔ መ. ያዊት
05
7. 6ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ቀ − 6 < 10 የሚለውን ያለእኩልነት ዓ.ነገር እውነት የሚያደርጉ
የትኞቹ ናቸው?
ሀ. 19 ለ. 17 ሐ. 23 መ. 20 6
8. አንድ ዳንሰኛ በሶስት ዙር ውድድሮች ጠቅላላ ድምር ቢያንስ 24 ነጥብ ለማስመዝገብ አቅዶ
በአንደኛ ዙር ከአስር 7፣ በሁለተኛው ዙር ከአስር 8 ቢያስመዘግብ በሶስተኛዉ ዙር ከአስር ስንት
ማስመዝገብ ይጠበቅበታል?6
ሀ. 9 ለ. 7 ሐ. 6 መ. 8
9. ሸ+𝟏3 ≤ 𝟑7 ፣ የመስሪያ ክልል = የሙሉ ቁጥር ስብስብ 6 የሸ ዋጋ ስንት ነው?
ሀ. {0፣1፣2፣....፣24} ሐ. {1፣2፣....፣24}
ለ. {30፣21፣32፣....፣24} መ. {0፣1፣2፣....፣28}
አንድ የቢሮ ሰራተኛ 18,000 በ 15 ቀናት ያገኛል፡፡ ሰራተኛው በ 8 ቀናት ሰንት ብር ያገኛል?
12,000 ብር በስንት ወር ሊያገኝ ይችልል? 6
ሀ. 7,500 ለ. 9,600 ሐ. 6,000 መ. 8600
10. __________ ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር የሚያገለግል የሁለት ቁጥሮች ክፍልፋይ ነዉ፡፡6
ሀ. ክፍልፋይ ለ. ንፅፅር ሐ. ያዊት መ. ለ እና
ሐ
11. የ 15 የጉልበት ሰራተኞች የ 6 ቀን አጠቃላይ ደመወዝ 9450 ብር ነው፡፡ የ 19 ሰራተኞች በ 5 ቀን
ስንት ይሆናል?
6ሀ. 7,545 ለ. 9,680 ሐ. 9,975 መ. 8600
የሚከተለውን ሰንጠረዥ ውስጥ "ሸ" የማንጎ ክብደት በኪ.ግ፣ "ቀ" ደግሞ የሚሸጥበት ዋጋ በብር
ይገልፃሉ፡፡ ሰንጠረዡን በመጠቀም ከ 12-16 ያሉትን ጥያቄዎች መልስ ስጡ።
ሸ(ኪ.ግ) ወ 2 4 5
ቀ(ብር) 8 16 ጀ ቸ
12. የርቱዕ ወደረኝነት መጣኝ ስንት ይሆናል?
ሀ. 4 ለ. 8 ሐ. 32 መ. 16
13. ከላይ በሰንጠረዡ መሠረት የ"ቸ" ዋጋ ስንት ይሆናል?
ሀ. 32 ለ. 38 ሐ. 48 መ.56
14. ከላይ በሰንጠረዡ መሠረት የ"ጀ" ዋጋ ስንት ይሆናል?
06
ሀ. 32 ለ. 16 ሐ. 48 መ.40
15. የአንድ ሬክታንግል ርዝመት ከወርዱ በ 4 ሴ.ሜ. ይበልጣል፡፡ ዙሪያው ደግሞ ከ 28 ሴ.ሜ.
አይበልጥም፡፡ የሬክታንግል ርዝመት ስንት ይሆናል?
ሀ. {0፣1፣2፣3፣4፣5} ሐ. {1፣5፣7}
ለ. {5፣6፣7፣....} መ. {10፣11፣12፣...}
07
5. የሁለት አንግሎች ልኬት ድምር 180° ከሆነ፣ ሁለቱ አንግሎች _________ አንግሎች ናቸው።
ሀ. ማዕዘናዊ አንግል ለ. ቀጤ ነክ ሐ. ቀጤ አሟይ መ.ዝርግ አሟይ
6. ከታች ያለውን ምስል በመጠቀም ትክክል ያልሆነው ምርጫ በመምረጥ መልስ ስጡ።
08
ሀ. ጎነ-አራት ለ. ጎነ-አምስት ሐ. ጎነ-ሦስት መ. ጎነ-ስድስት
11. ከሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ ትክክለኛውን አማራጭ ያልያዘውን ፊደል ምረጡ።
ሀ. የሬክታንግል ዲያጎናል ውስጣዊ አንግልን ለሁለት እኩል ይከፍላል፡፡
09
ሀ. ቤተ ሙከራ ለ. ድንገተኛ ክፍል ሐ. ማዋለጃ ክፍል መ. ፋርማሲ
2. በሆስፒታሉ ለስራ ልምምድ የወጡ ተማሪዎች አነስተኛ ብዛት ያለው ሙያ የቱ ነው?
ሀ. ቤተ ሙከራ ለ. የአይን ክፍል ሐ. ማዋለጃ ክፍል መ. ፋርማሲ
3. በሆስፒታሉ ለስራ ልምምድ የወጡ ተማሪዎች አጠቃላይ ብዛት ምን ያህል ነው ?( ዋናው
ነጥብ ላይ ያላረፉትን ባሮችን የሁለቱን ቁጥሮች ድምር ግማሽ ተጠቀሙ)
ሀ. 88 ለ. 70 ሐ. 100 መ. 78
ከ 4 ኛው - 6 ኛው ላሉት ጥያቄዎች ከታች ያለውን ዓረፍተ ነገር በመጠቀም መልስ ስጡ
" በአንድ ቡድን ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ክብደታቸዉ በኪ.ግ 45፣ 35፣ 40፣ 50፣ 30 ነው፡፡"
4. የክብደታቸው አማካይ ስንት ይሆናል፡፡
ሀ. 40 ለ. 35 ሐ. 45 መ. 37.5
5. የተማሪዎቹን ክብደት በመጠቀም ሬንጁ ስንት ይሆናል?
ሀ. 30 ለ. 15 ሐ. 20 መ. 25
6. የተማሪዎቹን ክብደት በመጠቀም ሞድ ስንት ይሆናል?
ሀ. 45 ለ. 40 ሐ. 35 መ. የለውም
7. ከሚከተሉት ውስጥ የመረጃ አያያዝ ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ባርግራፍ ለ. ፓይ-ቻርት ሐ. ሠንጠረዥ መ. ሁሉም
8. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክለኛ መረጃ ሲሰበሰብ ለማሟላት ያለበት የቱ ነው?
ሀ. ቀላል እና ግልፅ ለ. አሻሚ መሆን የለበትም ሐ. ርዕስ መ. ሁሉም
ከታች ያለውን ሰንጠረዥ በመጠቀም ከ 9 - 12 ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ስጡ።
"የተማሪ ሶፎንያስ የ 2015 ዓ.ም የ 3rd Quarter የ 6 ኛ ክፍል ውጤት ከ 100"
010
9. የተማሪ ሶፎንያስ አማካይ ውጤት ስንት ነው?
ሀ. 90 ለ. 94 ሐ. 95 መ. 93
10. የተማሪ ሶፎንያስ ውጤት ሚዲያን ፈልጉ?
ሀ. 94 ለ. 92 ሐ. 93 መ. 90
11. የተማሪ ሶፎንያስ ውጤት ከፍተኛ ሞድ ያለው የቱ ነው ?
ሀ. 92 ለ. 96 ሐ. 98 መ. የለውም
12. የተማሪ ሶፎንያስ ውጤት ሬንጅ ግለፁ?11
ሀ. 7 ለ. 6 ሐ. 5 መ. 8
የቤዛዊት ዓመታዊ ፍጆታን 600,000 ብር ቢሆን ከዚህ በታች በፓይቻርት የተገለጸው የወጪ አይነትን
ያሳየናል ። ፓይ ቻንርቱ በመጠቀም ጥያቄ ቁጥር 13-15 ላሉት መልስ ስጡ።
13. ለምግብ ወጪ ያወጣችው የብር መጠን ምን ያህል ነው?
ሀ. 200,000 ለ. 300,000 ሐ. 20,000 መ. 30,000
14. ለህክምና ወጪ ያወጣችው የብር መጠን ምን ያህል ነው?
ሀ. 83,333.33 ለ. 85,333.333 ሐ. 80,000 መ. 30,000
15. ለትምህርት ወጪ ያወጣችው የብር መጠን ምን ያህል ነው?
ሀ. 20,000 ለ. 25,000 ሐ. 10,000 መ. 15,000
16. አንድን መረጃ ከትንሽ ወደ ትልቅ ወይም ከትልቅ ወደ ትንሽ በቅደም ተከተል አስቀምጠን መሀል ላይ
የምናገኘው ቁጥር ምንድነው?
ሀ. ሞድ ለ. ሚዲያን ሐ. ሬንጅ መ. አማካይ 11
17. የ 12፣24፣36፣48 እና 50 አማካይ ስንት ይሆናል?
ሀ. 36 ለ. 40 ሐ. 34 መ. 24
011
18. የ 4 ቁጥሮች አማካይ 20 ነው፡፡ በተጨማሪ የሌላ መረጃ የ 6 ቁጥሮች 30 ቢሆን በአጠቃላይ የአስሩ
ቁጥሮች አማካይ ስንት ይሆናል ?12
ሀ. 36 ለ. 26 ሐ. 46 መ. 16
19. . የእንግሊዘኛ ትምህርት ውጤት ሬንጅ 75 ነው፡፡ ትንሹ ውጤት 15 ቢሆን
ትልቁ ዉጤት ስንት ነው?12
ሀ. 80 ለ. 90 ሐ. 60 መ. 75
20. የ " መ፣ 2 ወ፣ 2 መ፣ 3 ወ እና መ " አማካይ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 10 ወመ ለ. ወ+መ ሐ. 5 ወ+5 መ መ. ወመ
012