You are on page 1of 3

የመልካም እርምጃችን አጸደ ህጻናት እና የመ ደ ት ቤት የ /// 3 ኛ

ክፍል የሂሳብ ትምህርት የ ወር ወርሃዊ ፈተና

ስም ክፍል ቁጥር የተሰጠው ሰዓት ____ ደቂቃ

ትእዛዝ አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ትክክል ከሆነ


እውነት ትክክል ካልሆነ ሀሰት በማለት መልሳችሁን መልስ መስጫ ቦታው ላይ
ፃፉ፡፡
1)ሀ / ለ = በሚለው ዓ.ነገር ውስጥ ‘ሀ’ አካፋይ ነው፡፡
2) ማንኛውም ቁጥር በ’’0’’ ሲባዛ ውጤቱ ‘’1’’ ነው።
3) በማካፈል የሚገኝን ውጤት በማባዛት ማረጋገጥ ይቻላል።
_____________4) ማንኛውን ቁጥር ለ አንድ ስናካፍል ውጤቱ እራሱ ቁጥሩ ነው።

ትዕዛዝ ሁለት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ከተሰጡት አራት


አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሳችሁን
መስጫ ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
1) 880 / 10 = ______________________
ሀ) 800 ለ) 88 ሐ) 80 መ) 880
2) 170 / 7 = ______________________
ሀ) 14 ቀሪ 2 ለ) 75 ቀሪ 6 ሐ) 24 ቀሪ 2 መ) 24 ቀሪ 6
3) 543 / 7 = ______________________
ሀ) 77 ለ) 79 ቀሪ 4 ሐ) 29 ቀሪ 8 መ) 77 ቀሪ 4
4) ቀሪ ያለውን የማካፈል ዓ.ነገር ለማረጋገጥ ከሚከተሉት ትክክል የቱ ነው።
ሀ) (ድርሻ *ተካፋይ)+ ቀሪ ለ) (ቀሪ + ድርሻ)* አካፋይ
ሐ) (አካፋይ * ቀሪ) + ድርሻ መ) (አካፋይ * ድርሻ) + ቀሪ

ትዕዛዝ ሦስት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት ትክክለኛውን መልስ በባዶ


ቦታው ላይ አስቀምጡ።
1. ማካፈልን በ_____________________ ማረጋገጥ ይቻላል።

2. መቀነስን በ_____________________ ማረጋገጥ ይቻላል።

3. ማባዛትን በ_____________________ ማረጋገጥ ይቻላል።

4. መደመርን በ_____________________ ማረጋገጥ ይቻላል።

/
አዘጋጅ ፡ የሂሳብ ት ት ክፍል
የመልካም እርምጃችን አጸደ ህጻናት እና የመ ደ ት ቤት የ /// 5 ኛ
ክፍል የሂሳብ ትምህርት የግንቦት ወር ወርሃዊ ፈተና

ስም ክፍል ቁጥር የተሰጠው ሰዓት ደቂቃ

ትእዛዝ አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል
ካልሆነ ሀሰት በማለት መልሳችሁን መልስ መስጫ ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
1) 1%(አንድ ፐርሰንት) ከ 100/100 (መቶ መቶኛ) ጋር እኩል ነው፡፡
2) ክፍልፋዮችን ስንደምር ላዕሉን ከላዕሉ ጋር እንዲሁም ታህቱን ከታህቱ ጋር መደመር ብቻ ነው።
3) 6/4 / 8/7 = 6*8/4*7።
4) 7/12 * 9/28
____________5) 7/6 + 8/9 = 7+8/6+9 = 15/15

ትዕዛዝ ሁለት፡ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት በ’ሀ’ ለድፍ ያሉትን በ ለ


ረድፍ ካሉት እኩሌታቸው ጋር አዛምዱ።
ሀ ለ
1. 6 2/5 ሀ. 5.6%
2. 1.2 ለ. 17/20
3. 0.056 ሐ. 56%
4. 0.85 መ. 15/31
5. 17 1/8 ሠ. 6.4
ረ. 12/10
ሰ. 0.17251

ትዕዛዝ ሦስት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት ትክክለኛውን መልስ በባዶ


ቦታው ላይ አስቀምጡ።
1) የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት ውጤት 1 ከሆነ አንደኛው የሌላኛው _____________________ ተብሎ
ይጠራል።

/
አዘጋጅ ፡ የሂሳብ ት ት ክፍል

You might also like