You are on page 1of 4

የመልካም እርምጃችን አጸደ ህጻናት እና የመ ደ ት ቤት የ /// 3 ኛ

ክፍል የሂሳብ ትምህርት የሚያዚያ ወር ወርሃዊ ፈተና

ስም ክፍል ቁጥር የተሰጠው ሰዓት ____ ደቂቃ

ትእዛዝ አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ትክክል ከሆነ


እውነት ትክክል ካልሆነ ሀሰት በማለት መልሳችሁን መልስ መስጫ ቦታው ላይ
ፃፉ፡፡
1)ሀ + ለ = መ ከሆነ ለ + ሀ = መ እውነት ነው፡፡
2) ሁለት ቁጥሮችን ቀንሰን የምናገኘውን ውጤት ልዩነት እንለዋለን።
3) 353 + 251 = 300 + 500 + 30 + 200 + 50 + 1

ትዕዛዝ ሁለት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ከተሰጡት አራት


አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሳችሁን
መስጫ ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
11) 3154 – 254 = ______________________
ሀ) 2100 ለ) 2900 ሐ) 2000 መ) 3000
12) ሁለት ቁትሮችን ደምረን የምናገኘው ውጤት ምን ተብሎ ይጠራል።
ሀ) ብዜት ለ) ልዩነት ሐ) ተደማሪ መ) ድምር
13) መ ሠ = በ ቢሆን “መ” ምን ተብሎ ይጠራል።
ሀ) ዋና ለ) ተቀናሽ ሐ) ልዩነት መ) ድምር

ትዕዛዝ ሶስት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአግድም አስሉ፡፡


1) 721 + 82 = _______________

2) 5141 - 3132 = ____________

ትዕዛዝ አራት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች ቁልቁል አስሉ።


1) 7662 2) 9991 3) 3142
193 6672 2332
/
አዘጋጅ ፡ የሂሳብ ት ት ክፍል

የመልካም እርምጃችን አጸደ ህጻናት እና የመ ደ ት ቤት የ /// 5 ኛ


ክፍል የሂሳብ ትምህርት የግንቦት ወር ወርሃዊ ፈተና

ስም ክፍል ቁጥር የተሰጠው ሰዓት ደቂቃ

ትእዛዝ አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል
ካልሆነ ሀሰት በማለት መልሳችሁን መልስ መስጫ ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
1) 1%(አንድ ፐርሰንት) ከ 100/100 (መቶ መቶኛ) ጋር እኩል ነው፡፡
2) ክፍልፋዮችን ስንደምር ላዕሉን ከላዕሉ ጋር እንዲሁም ታህቱን ከታህቱ ጋር መደመር ብቻ ነው።
3) 6/4 / 8/7 = 6*8/4*7።
4) 7/12 * 9/28
____________5) 7/6 + 8/9 = 7+8/6+9 = 15/15

ትዕዛዝ ሁለት፡ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት በ’ሀ’ ለድፍ ያሉትን በ ለ


ረድፍ ካሉት እኩሌታቸው ጋር አዛምዱ።
ሀ ለ
1. 6 2/5 ሀ. 5.6%
2. 1.2 ለ. 17/20
3. 0.056 ሐ. 56%
4. 0.85 መ. 15/31
5. 17 1/8 ሠ. 6.4
ረ. 12/10
ሰ. 0.17251

ትዕዛዝ ሦስት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት ትክክለኛውን መልስ በባዶ


ብታው ላይ አስቀምጡ።
1) የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት ውጤት 1 ከሆነ አንደኛው የሌላኛው _____________________ ተብሎ
ይጠራል።

/
አዘጋጅ ፡ የሂሳብ ት ት ክፍል
የመልካም እርምጃችን አጸደ ህጻናት እና የመ ደ ት ቤት የ /// 1 ኛ
ክፍል የሂሳብ ትምህርት የሚያዚያ ወር ወርሃዊ ፈተና
ስም ክፍል ቁጥር የተሰጠው ሰዓት ደቂቃ

ትእዛዝ አንድ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል
ካልሆነ ሀሰት በማለት መልሳችሁን መልስ መስጫ ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
1) 12 + 5 = 18
2) 17____________15
3) የ 19 ተከታይ ቁጥር 18 ነው።

ትዕዛዝ ሁለት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ አንብባችሁ ከተሰጡት አራት


አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሳችሁን መስጫ
ቦታው ላይ ፃፉ፡፡
1) አበበ እናቱ 7 ደብተር ገዛችለት። አባቱ ደግሞ ተጨማሪ 3 ደብተር ቢገዛለት በአጠቃላይ ደብተር
ይኖረዋል።
ሀ) 10 ለ) 9 ሐ) 11 መ) 17
2) 10 + _________ = 15
ሀ) 3 ለ) 7 ሐ) 6 መ) 5

3) ’16’ በፊደል ሲጻፍ __________________


ትዕዛዝ ሶስት፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ በማስላት ትክክለኛውን መልስ ስጡ፡፡
1) 13 + 7 = _______________

2) 19 - 5 = ______________

3) 20 - 5 = _________
4) 13 + 6 = _________________

5) _____ + 6 = 13

/
አዘጋጅ ፡ የሂሳብ ት ት ክፍል

You might also like