Professional Documents
Culture Documents
የሒሳብ ትምህርት
የመምህሩ መምሪያ
7ኛ ክፍሌ
ተርጓሚዎች: አብራሃም ዴሪባ
ጌታቸው መገርሳ
ኢዱተሮች: ቀኖ ማቴዎስ
ፈዬራ ሇሜሳ
እሸቱ ቱፋ
i
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ii
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ማውጫ
አርዕስት ገጽ
ምዕራፍ 1
1. ንብብር ቁጥሮች ………………………...…………………………….…..1
1.1 የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሀሳብ .......................................................... 2
1.2 ንብብር ቁጥሮችን ማነጻጸር እና በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ............ 8
1.3. ስላቶች በንብብር ቁጥሮች ሊይ ...................................................... 10
ምዕራፍ 2
2. መስመራዊ የእኩሌነት እና ያሇ-እኩሌነት ዏረፍተ ነገሮች…….…….…19
2.1. መስመራዊ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስሊት .............................. 20
2.2. መስመራዊ ያሇ-እኩሌነት አረፍተ ነገሮችን ማስሊት .......................... 25
ምዕራፍ 3
3. ንጥጥር፣ ወዯር እና መቶኛ……………………………………………..…31
3.1. ንጥጥር እና ወዯር .......................................................................... 32
3.2 መቶኛ .......................................................................................... 41
3.3 በስላቶች ውስጥ የመቶኛ ሥራ ሊይ መዋሌ ................................... 46
ምዕራፍ 4
4. የመረጃ አያያዝ………………………………..………………….….……..52
4.1. የጭረት ቆጠራን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ ................................. 53
4.2. የመስመር ግራፍ እና የፓይ ግራፍ መስራት እና መተርጏም .......... 56
4.3. የመረጃ አማካኝ፣ ዴግግሞሽ፣ መሃሌ ከፋይ እና ሬንጅ .................... 61
ምዕራፍ 5
5. የጂኦሜትሪ ምስልች እና ሥፍር…………………………….………...…..67
5.1. ጏነ-አራት፣ ጏነ-ብዙ እና ክብ ........................................................ 69
5.2. የጏነ ሦስት ቴረሞች ...................................................................... 82
5.3. ሌኬት ............................................................................................ 87
የሰባተኛ ክፍሌ ሒሳብ ትምህርት ሲሇበስ .................................................. 102
iii
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ባሇፉት ክፍልች የሒሳብ ትምህርት ውስጥ ስሇ መቁጠሪያ ቁጥሮች፣ ሙለ
ቁጥሮች፣ ዴፍን ቁጥሮች እና ስሇ ክፍሌፋዮች አስተምረሃሌ/ሻሌ፡፡ በዚህ
ምዕራፍ ውስጥ ዯግሞ አዱስ ጽንሰ ሀሳብ የሆነ ከንብብር ቁጥሮች ጋር
ተማርዎቹ ይተዋወቃለ፡፡ ስሇዚህ ከመምህር የሚጠበቀው ባሇፉት ክፍልች
ውስጥ የተማሩትን ቁጥሮች በመከሇስ ያሊቸውን እውቀት እንዱያዲብሩ
በመረዲት የቁጥሮቹን ስብስብ ወዯ ንብብር ቁጥሮች ማሳዲግ አስፈሊጊነቱን
በተጨባጭ ማስረጃ ማሳየት፡፡ ስሇዚህ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የንብበር ቁጥሮችን
አስፈሊጊነት ከስረዯህ/ሽ በኋሊ ማነፃፀር፣ መዯመር፣ መቀነስ፣ ማባዛት እና
ማካፈሌ እንዯዚሁም እነዚህ ስላቶች በንብብር ቁጥሮች ሊይ ያሊቸውን ፀባይ
በማስረዲት ተማሪዎችን መርዲት እና ሞራሊቸውን መቀስቀስ
ይጠበቅብሃሌ/ብሻሌ፡፡
1
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
አሊማ
ከዚህ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች፤
የንብብር ቁጥሮችን በክፍሌፋይ መሌክ ይገሌጻለ፡፡
የንብብር ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ እንዯ ክፍሌፋይ ስብስብ
ሁለ ያሳያለ፡፡
በ ሙ፣ ዴ እና ን መካከሌ ያሇውን ትስስር ይገሌጻለ፡፡
የንብብር ቁጥሮች ንጥረ ዋጋ ይወስናለ፡፡
ንጥረ ዋጋን ያዘለ ቀሇሌ ያለ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ያሰሊለ፡፡
2
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
በዚህ ርዕስ ሥር ተማሪዎች ባሇፉት ክፍልች የተማሩትን ጽንሰ ሀሳቦች እንዯ
ሙለ ቁጥር፣ ዴፍን ቁጥር እና ክፍሌፋይ ያለትን ካስተዋለ በኋሊ ወዯ
ንብበብር ቁጥሮች ትረጓሜ መሸጋገር አሇባቸው፡፡ ይህንን ከግብ ሇማዴረስ
የተሇያዩ ትግበራዎች በተማሪው መጽሓፍ ውስጥ ስሊለ በተሰጡ ትግበራዎች
ሊይ ተማሪዎችን በማሳተፍ እንዱወያዩ ማዴረግና ውይይታቸውን ዯግሞ
በራሳቸው ሀሳብ ጨምቀው እንዱያቀርቡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት
ይጠበቅብሀሌ/ሻሌ፡፡ በመጨረሻም ከተሇያዩ ተማሪዎች ሏሳብ በመሰብሰብ
ካቀናጀህ/ሽ በኋሊ የማጠቃሇያ መብራሪያ ስጥ/ጪ፡፡
3
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የመመዘኛ ስሌቶች
ትግበራ 1.1 በመጠቀም የተማሪዎችን ችልታ ሇይ/ዪ፡፡ እንዯዚህ ዓይነቱ
ትግበራ የሚያገሇግሇው ሌዩ ችግር ያሊቸውን በመሇየት ሌዩ ፕሮግራም
በማዘጋጀት ችልታቸውን ሇማዲበር ነው፡፡ እንዯዚሁም በክፍሌ ውስጥ
ስታስተምር/ሪ ችልታቸው አነስተኛ ሇሆኑ ተማሪዎች ትኩረት እንዱትሰጥ/ጪ
4
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1. ሀ.
ሇ.
ሏ.
መ.
2. የ1ኛ ጥያቄን ዘዳ በመጠቀም አስረዲ/ጂ/፡፡
3. ሀ.
ሇ.
5
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሏ.
5. ሀ. 0 እና 1 ሇ. 1 እና 2 ሏ. −4 እና −3 መ. −1 እና 0
6.
6
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሸ. −4 − 6 = −10 = 10 ቀ. −9 + 5 = 4 = 4
2. ሀ. 8 ወይም − 8 ሇ. 3.5 ወይም − 3.5
12 12 3 3
ሏ. 17
ወይም − 17 መ. 4 5 ወይም − 4 5
3.
ሀ -3 -1.5 1 -1 -4.5 -0.8 3 7
4 12
3 2
ሀ 3 1.5 1 1 4.5 0.8 3 7
4 12
3 2
4. ሀ. 20 ሇ. 8 ሏ. 10
5. −7
6. ሀ. = ሇ. < ሏ. = መ. >
የመሌመጃ 1.3 መሌስ
1. ሀ. 20 ሇ. 25 ሏ. 23 መ. 20.1 ሠ. 12.6 ረ. 24
2. ሀ. ጠ=24 ወይም -24 ሇ. ጠ=0.4 ወይም -0.4
1 1
ሏ. ጠ= 5 ወይም -5 መ. መፍትሄ የሇውም
7
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የመመዘኛ ስሌቶች
የአፈጻጻም መመዘኛ ስሌት መጠቀም ጥሩ ይሆናሌ፡፡ እነዚህም በተግባራት
ሊይ የሚዯረጉ ክርክሮች፣ የቤት ሥራ፣ የክፍሌ ሥራ እና የመሳሰለት
ይሆናሌ፡፡ ሇዚህም መሌመጃ 1.1 እና መሌመጃ 1.2 መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡
አሊማ
ከዚህ ርዕስ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች፤
የንብብር ቁጥሮችን ያነጻጽራለ፡፡
በቁጥር መስመር ሊይ ንብብር ቁጥሮችን ያሰፍራለ፡፡
የተሰጠውን የንብብር ቁጥር ንጥረ ዋጋ ይናጋራለ፡፡
መግቢያ
ነገሮችን የምናነፃፅረው ትሌቅ የሆነውን እና ትንሽ የሆነውን አሇያይተን
ሇማወቅ ነው፡፡ ተማሪዎች የዴፍን ቁጥሮችን እንዳት እንዯሚያነጻጽሩ እና
እንዳት ንብብር ቁጥሮችን ወዯ ተነፃፃሪ ክፍሌፋዮች እና የጋራ ታህት
ወዲሇቸው በመቀየር የቁጥር መስመርን በመጠቀም እንዱያነፃጽሩ እና
በቅዯም ተከተሊቸው እንዱያስቀምጡ አግዛቸው/ዢያቸው፡፡
8
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የመመዘኛ ስሌቶች
ትግበራ 1.6 በመጠቀም የተማሪዎችን አስተዋይነት እና ችልታ ሇይ/ዪ፡፡
ይህም የሚያስፈሌገው በዚህ ርዕስ ሊይ ተማሪዎች ያሊቸውን እውቀት
በዯረጃ ሇማስቀመጥ ስሇምረዲ ነው፡፡ ተማሪዎችህን/ሺን ከሇየህ/ሽ በኋሊ
አስፈሊጊውን እገዛ ሇመስጠት መረጃ ታገኛሇህ/ሽ፡፡ ስሇዚህ ትግበራ 1.6
በመጠቀም ባገኘህ/ሽ መረጃ ሊይ በመመርኮዝ በዚህ ርዕስ ሊይ ችልታቸው
አነስተኛ ሇሆኑት አስፈሊጊውን እገዛ አዴርግሊቸው/ጊሊቸው፡፡ የቤት እና
የክፍሌ ሥራን በመስጠት ተማሪዎችን መገምገም አሇብህ/ሽ፡፡ ሇዚህም
መሌመጃ 1.3 ወይንም ላሊ ተመሳሳይ መሌመጃ መጠቀም ትችሊሊህ/ሽ፡፡
1 1
መ. −1.3፣ −1፣ 0፣ 1 ፣ │−2│፣ 3 2
5
5 40 6 42 5 6
4. ሀ. = 56 ፤ = 56 ∴7<8
7 8
2 6 1 3 2 10 4 12
ሇ. − = − ፤ − = − ፤ = ፤ =
5 15 5 15 3 15 5 15
2 1 2 4
∴ −5 < −5 < 3 < 5
3 42 4 40 9 63
ሏ. = ፤ = ፤ =
5 70 7 70 10 70
4 3 9
∴ < 5 < 10
7
3
መ. −1 ፣ − 0.7 ፣ − ፣ − 0.75
4
3
−1 < −0.75 < −0.7 ስሇዚህ ፡ − 1 < − 4 < −0.7
10
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ይህ ክፍሌ በአራት ትናንሽ ክፍልች ተከፍሎሌ፡፡ እነሱም የንብብር ቁጥሮችን
መዯመር፣ መቀነስ፣ ማብዛት እና ማካፈሌ ናቸው፡፡ በዚህ በተቀመጠው ቅዯም
ተከተሌ ማቅረብ አሇባቸው፡፡ በእያንዲንደ ንዐስ አርዕስት ስር የተሰጡ
ትግበራ እና መሌመጃዎች ስሊለ ተማሪዎች እንዱተገብሩ በማዴረግ
ኣሳትፍ/ፊ፡፡
11
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የመመዘኛ ዘዳዎች
ተማሪዎች በትግበራ 1.6፣ 1.7 እና 1.8 ሊይ ክርክር እንዱያዯርጉ በማዴረግ
እና በግሌ ወይም በቡዴን መገምገም፡፡ የቤት ሥራ፣ የክፍሌ ሥራ እና
የተሇያዩ መሌመጃዎችን በመስጠት ስራቸውን መገምገም አሇብህ/ሸ፡፡ ሇዚህም
መሌመጃ 1.4፣ 1.5፣ 1.6 እና 1.7 ወይም ማንኛውንም ተመሳሳይ መሌመጃ
መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡
በዚህ ምዕራፍ ሊይ ሙከራ በመስጠት በሙከራቸው ውጤት መሰረት
የሚያስፈሌጋቸውን እገዛ ስጣቸው/ጪያቸው፡፡
1. ሀ.
∴ −4 + −7 = −11
ሇ.
∴ −28 + 12 = −16
ሏ.
∴ 12 + (−9) = 3
መ.
3 3 6 3 −6+ −3 9
∴ −2 + −4 = −4 + −4 = = −4
4
12
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሠ.
∴ 11 + (−8) = 3
ረ.
∴ −14 + −20 = −34
18 12 46
2. ሀ. 8 ሇ. ሏ. መ. − 18
8 16
99
ሠ. − 10 ረ. −20 ሰ. 0 ሸ. −220
ቀ. 98 በ. −11.1 ተ. 2.5 ቸ. 2
ነ. − 2.5 ኘ. 17
3.
ሀ ሇ መ ሀ+ሇ ሇ+ሀ (ሀ+ሇ) ሇ+ ሀ+(ሇ+መ)
+መ መ
3 −4 8 −1 −1 7 4 7
−1.5 −2.5 3.5 −4.2 −4.2 −1.0 0.5 −1.0
3 5 1 1 13 17 − 13
−0.5
− 28 28 − − 28
4 7 28 14
−7 −12 −8 −19 −19 −27 −20 −27
∴ −6 + 12 = 6 − 12 = 6
13
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሇ.
∴ −13 − −8 = −13 + 8 = −5
18 12 18 12 9 6 15
ሏ. − − 20 = 20 + 20 = 10 + 10 = 10
20
መ. 13-7
13−7=6
2. ሀ. 2 ሇ. 11 ሏ. −4.6 መ. −11
6 20 21 1
ሠ. ረ. −11 ሰ. =5 ሸ. = 1 20
4 4 20
3 1 1 3 1 7 6 2 3 6 2 3
4. ሀ. −4≠4−4 ⟹5≠5 ለ. −5 −5 ≠5− −5
4 5 5
4 3 6 1
⟹ − ≠ − −
5 5 5 5
1 7
⟹ ≠
5 5
5. -12oሰ
14
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ቀ. 2 በ. 0.2
2. ሀ. −0.175 ሇ. 0.27 ሏ. −0.1 መ. 3.0
ሠ. −700 ረ. 1800 ሰ. 3 ሸ. 1432.2
3. ሀ. አለታ ሇ. አዎንታ ሏ. አዎንታ
መ. አዎንታ ሠ. አለታ ረ. አዎንታ
4. ሀ. 5(−6+9)= 5(−6)+5(9) = −30 +45 =15
ሇ.−5 −8 − 6 = −5 −8 + −5 −6 = 40 + 30 = 70
ሏ. −8 −9 + 15 = −8 −9 + −8 15 = 72 + −120 = −48
መ. −7 −2 − 3 = −7 −2 + −7 −3 = 14 + 21 = 35
3 3 3
ሠ. − 4 (0.8 + −16 = − 4 0.8 + − 4 (−16) = −0.6 + 12 = 11.4
15
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
6.
ሀ ሇ መ ሀ×ለ ለ×ሀ (ሀ × ለ) × መ ሀ × (ለ × መ)
−2 8 −5 −16 −16 80 80
−2
1
−2
3
4 3 3
3 3
4 4
−0.5 −0.25 −5
4
0.125 0.125 −0.1 −0.1
−
3
−8 −
1
6 6 −3 −3
4 2
7. ሀ. 5 + 3 × 4 = 8 × 4 = 32
ነገር ግን 5 + 3 × 4 = 5 + 12 = 17
∴ 5+3 ×4> 5+3×4
ሇ . −6 + 3 × 2 = −6 × 2 + 3 × 2 = −12 + 6 = −6
ነገር ግን − 6 + 3 × 2 = −6 + 6 = 0
∴ −6 + 3 × 2 < −6 + 3 × 2
ሏ. (−6−7)× −2 = −6 × −2 − (7 × −2 )
8. ሀ. ጠ የ + ዘ =ጠየ +ጠዘ
1 7 1 1 7 1 1
⟹− 2 + 9 = −2 + − 2 ( 9)
6 6
1 21+2 7 −1
⟹− 2 = − 12 +
18 18
1 23 −21+ −2
⟹− 2 =
18 36
23 23
⟹− 36 = − 36
∴ ጠ(የ+ዘ =ጠየ+ጠዘ
ሇ. ጠ(የ −ዘ)=ጠየ −ጠዘ
1 7 1 1 7 1 1
⟹− 2 − 9 = −2 − − 2 ( 9)
6 6
1 21−2 7 1
⟹− 2 18
= − 12 − (− 18 )
16
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1 19 7 1
⟹− 2 = − 12 + 18
18
19 −21+2
⟹− 36 = 36
23 23
⟹− 36 = − 36
∴ (ጠየ)ዘ =ጠ(የዘ)
1 7 7 1
መ. ጠየ = የጠ ⟹ − 2 (6) = (− 2)
6
−7 −7
⟹ = ∴ ጠየ = የጠ
12 12
3. ሀ. −6 ሇ. −3 ሏ. 3 መ. −85
3
ሠ. −3 ረ.−9 ሰ. − 28
3 5 2
4. ሀ.− 4 ሇ. − 8 ሏ. መ. − 2ሇ
5
3 1 1 3 3 1 3 2 6 3
5. ሀ. ÷ ≠2÷4 ምክን ያቱም ÷2=4÷1 =4 =2
4 2 4
1 3 1 4 4 2
ነገር ግን ÷4 =2 ×3 =6 =3
2
17
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
5 1 5 1 1 5 1
ምክንያቱም ÷ 10 ÷ 14 = (7 × 10 ) ÷ 14 = 10 × 10 × 14 = 1
7
5 1 5 5 5 1 1
ነገር ግን ÷ 10 ÷ 14 = 7 ÷ (10 × 14) = 7 ÷ 140 = 7 × 140 = 196
7
ሠ. −9 ረ. 6.93
7. ሀ. እውነት ሇ. እውነት ሏ. ውሸት መ. ውሸት
8. 7፣ 8 እና 9 9. 21 10. ቀ= -3 11. 1256 ብር
18
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
በ6ኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት ውስጥ ተማሪዎች ቀሇሌ ያለ መስመራዊ
የእኩሌነት እና ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን እንዳት እንዯሚያሰለ
ተምረዋሌ፡፡ በዚህ ክፍሌ ውስጥ ዯግሞ ተመጣጣኝ ወዯ ሆነ የማስተሊሇፍ
ዯንብን በመጠቀም በጥሌቀት የተሇዋዋጫቸው ምጥን አዎንታ ቁጥር የሆኑትን
መስመራዊ የእኩሌነት እና ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስሊት መቻሌ
አሇባቸው፡፡
19
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
በዚህ ርዕስ ስር ተማሪዎች ባሇ አንዴ ተሇዋዋጭ መስመራዊ የእኩሌነት
ዏረፍተ ነገሮችን እንዳት ማስሊት እንዯሚችለ በዯንብ መረዲት አሇብህ/ሽ፡፡
ይህንን ሇማዴረግ መጀመሪያ ተመጣጣኝ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን እንዳት
መፍጠር እንዯሚችለ በመከሇስ እንዱያስተውሱ መርዲት አሇብህ/ሽ፡፡
20
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
21
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
22
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ነ. ሇ= −3 ኘ. የ= −1 አ. መ= 3
ሇ. የ "የ" ዋጋ
2
ሏ. የ+25 − 25 = 125 − 25
3
2
የ= 100
3
23
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
2. 74 3. 5
5. እስቲ ይህን ቁጥር የ እንበሌ 2የ−10 = 12
2የ= 22
የ= 11
ቀ. የ = 1 በ. ጠ = 5 ተ. ጠ = −1 ቸ. ጠ = 0
ነ. ጠ = 6 ኘ. ጠ = 0 አ. ጠ = 8 ከ. ጠ = 1
ወ. ጠ = −3 ዏ. ጠ = 5 ዘ. የ = −3 የ. ጠ = 1
ዠ. ተ = −5 ዯ. ጠ = 20 ጀ. ሀ = 6 ገ. ጠ = 6
ጠ .የ = 1
2. 10ጠ = 60 ፣ ጠ = 6
3. 3ጠ − 16 = 19፣ ጠ = 11.66
ስሇዚህ ጠ+(ጠ+1)= 79
2ጠ+1= 79 2ጠ = 78 ጠ = 39
ስሇዚህ እዚህ ቁጥሮች 39 እና 40 ይሆናለ፡፡
5. 3ጠ −16= 20 ፣ ጠ = 12
6. 3 እና 5 7. 3፣ 4 እና 5
የምዘና ዘዳዎች
ይህንን ርዕስ ተማሪዎች በዯንብ እንዯተረደ ሇማረጋገጥ የተሇያዩ ዘዳዎችን
መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡ ትግበራዎችን እና መሌመጃዎችን በመስጠት
24
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
በዚህ ርዕስ ሥር ተማሪዎች እንዳት የተሇዋዋጫቸው ምጥን አዎንታ የሆኑ
መስመራዊ ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስሊት እንዯሚችለ መማር
አሊባቸው፡፡ ስሇዚህ የተሇያዩ ምሳላዎችን እና ትግበራዎችን በመጠቀም በ6ኛ
ክፍሌ የተማሩትን የያሇእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች አሇዋወጥ ዘዳን በመከሇስ
እንዱያስታውሱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይጠበቅብሀሌ/ሻሌ፡፡
25
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
26
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
3. −3፣−2
27
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
28
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሰ ≤ 12
ስሇዚህ መርጋ ሇ12 ሳምንታት ብሩን ከባንክ ወጪ ማዴረግ ይችሊሌ፡፡
ምክንያቱም ከዴፍን ቁጥሮች ውስጥ ትንሹ የሰ ዋጋ 12 ስሇሆነ ነው፡፡
29
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ነ. ተ 7 ኘ. ጠ 1 አ. የ 2
9
ከ. ሀ< 5 ወ. ጠ ≤ −4
5. ሀ. እስቲ ጠ የቀናቱ ብዛት ይሁን መሆን የሚፈሇገው 96-2ጠ < 70
96−70 < 2ጠ 26 < 2ጠ 13 < ጠ ወይም ጠ > 13
ይሆናሌ፡፡
ስሇዚህ ክብዯት ከ 70ኪ.ግ በታች ሇመቀነስ ከ13 ቀናት በሊይ
ይፈጅበታሌ፡፡
ሇ. ትርፍ ሇማግኘት የምርቱ መሸጫ ዋጋ ምርቱን ሇማምረት ከወጣው
ወጪ መብሇጥ አሇበት፡፡
ይህም ማሇት በ > ወ መሆን አሇበት ማሇት ነው፡፡
24ጠ > 15ጠ+100,000 24ጠ−15ጠ> 100,000 9ጠ> 100,000
100000
ጠ > ስሇዚህ ትርፍ ሇማግኘት ከ 11,111.111111 በሊይ
9
የምዘና ዘዳዎች
የተሇያዩ ጥያቄዎችን በየቤትሥራ፣ የክፍሌ ሥራ እና ፕሮጀክት መሌክ
በመስጠት ሥራቸውን ገምግም/ሚ፡፡ ሇዚህ ምዕራፍም አንዴ ሙከራ መስጠት
ጥሩ ይሆናሌ፡፡ የምትሰጠው/ጪው ጥያቄዎችም በተማሪው መጽሏፍ ውስጥ
ከተሰጡ መሌመጃዎች ወይም ትግበራዎች ወይም ዯግሞ ላሊ ከነዚህ
ጥያቄዎች ጋር የሚመሳሰለ ሉሆኑ ይችሊለ፡፡
30
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
31
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ይህ ክፍሌ የሚያተኩረው ተማሪዎችን ከንጥጥር እና ወዯር ጽንሰ ሀሳብ ጋር
በዯንብ ማስተዋወቅ ሊይ ነው፡፡ ይህ ክፍሌም በንጥጥር ትርጉም እና ወዯር
ትርጉም ሊይ በመመስረት በሁሇት ርዕሶች ተከፍሎሌ፡፡ በመጀመሪያው ርዕስ
ሥር ተማሪዎቹ ንጥጥር ማሇት ሁሇት ነገሮችን ማመዛዘን መሆኑን እና
እንዳት የሁሇት ነገሮችን ንጥጥር መጻፍ እንዯሚችለ ይማራለ፡፡ በሁሇተኛው
ርዕስ ውስጥ ዯግሞ ስሇ ርቱዕ እና ኢ-ርቱዕ ወዯረኛ በመከሇስ ካስረዲህ/ሽ በኋሊ
የወዯርን ትርጉም ምሳላ በመስጠት ታብራራሇህ/ሽ፡፡
3.1.1 ንጥጥር
ሇማስተማር የሚያስፈሌግ ማስተወሻ( ሇመነሻያህሌ)
ማስተማር ሇመጀመር ተማሪዎቹ ሇጥቂት ዯቂቃ ስሇ ሙለ ቁጥሮች እና
ክፍሌፋዮች እንዱያስታውሱ ጥያቀ መጠየቅ፡፡ መሌሳቸውን በጥቁር ሳላዲ ሊይ
ከጻፍካቸው/ሻቸው በኋሊ የማስተዋሌ ዯረጃቸውን ሇይ/ዪ፡፡
32
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
33
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
34
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
3.1.2 ወዯር
ሇማስተማር የሚያስፈሌግ ማስታወሻ
የንጥጥርን ጽንሰ ሀሳብ ተማረዎቹን ካስያዝካቸው/ሻቸው በኋሊ ስሇ ወዯር
ማስተማር መጀመር ትችሊሇህ/ሽ፡፡ ይህንን ሇመጀመርም ቀጥል የተሰጡትን
ጥያቄዎች በጥቁር ሰላዲ ሊይ በመጻፍ እንዴሰሩ ስጣቸው/ስጫቸው፡፡
1. ተመጣጣኝ ክፍሌፋዮች እና የሚመጣጠን ንጥጥር ማሇት ምን ማሇት
ነው?
2. መስቀሇኛ ብዜት ማሊት ምን ማሇት ነው?
3. ወዯር ስንሌ ምን ማሇታችን ነው?
ከዚህ በኋሊ መሌሱን በጥቁር ሰላዲ ሊይ በመጻፍ ትክክሌ ቢሆንም ባይሆንም
ከተማሪዎቹ ጋር በተሰጠው መሌስ ሊይ ከተወያየህ/ሽ በኋሊ ሇእያንዲንደ
ሇተሰጡት ጥያቄዎች በብዙ ተማሪዎች የተሰጠውን መሌስ ሇይ/ዪ፡፡
ወዯ ወዯር ትርጉም ከማሇፍህ/ሽ በፊት ስሇ ርቱዕ ወዯራኛነት እና ኢ-ርዕቱ
ወዯራኛነት ትግበራ 3.1ሇ በመጠቀም ተማሪዎቹ ባሇፉት ክፍልች ውስጥ
ስሇዚህ ጽንሰ ሀሳብ የተማሩትን በመከሇስ እንዱያስተውሱ አግዛቸው/ዣቸው፡፡
35
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
36
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ትግበራ 1.
1. የሚከተለትን ንጥጥሮች ፈሌግ/ጊ፡፡
1
ሀ. 7 ቀን ወዯ 1 2 ሳምንት ሇ. 0.15ኪ.ሜ ወዯ 75,000ሚ.ሜ
2
ሏ. 900 ሴኮንዴ ወዯ 1 3 ሰዓት መ. ብር 38 ወዯ ብር 9.50
37
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ትግበራ 2
1. አንዴ ትምህርት ቤት 1,400 ተማሪዎች እና 70 አስተማሪዎች ቢኖረው
ከተማሪዎች ወዯ አስተማሪዎች ንጥጥር በተቃሇሇ አገሊሇጽ ስጥ/ጪ፡፡
2. አንዴ ነጋዳ መኪና በብር 120,000 ገዝቶ በብር 150,000 ቢሸጥ ከትርፉ
ወዯ መግዠ ዋጋ ያሇውን ንጥጥር ፈሌግ/ጊ፡፡
3. አንዴ መኪና በሰዓት 60ኪ.ሜ ይጓዛሌ፡፡ በ12 ዯቂቃ ውስጥ ምን ያህሌ
ርቀት ይጓዛሌ?
4. 15 ሰዎች ጉዴጓዴ ቆፍረው ውሃ ጋ ሇመዴረስ 12 ቀናት ከፈጀባቸው
ከተመሳሳይ ሥፍራ ውሃ ሇማግኘት ሇ10 ሰዎች ስንት ቀን ይፈጅባቸዋሌ?
ትግበራ 3
1. በአንዴ ትምህርት ቤት ውስጥ የ7ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ብዛት 150 ነው፡፡
ከወንድች ወዯ ሴቶች ንጥጥር 7፡8 ቢሆን የወንድችን እና የሴቶችን ብዛት
ፈሌግ/ጊ፡፡
2. በአንዴ ሆስፒታሌ ውስጥ ከወንዴ ነርሶች ወዯ ሴት ነርሶች ንጥጥር 4፡3
ነው፡፡
ሀ. የወንዴ ነርሶች ብዘት 12 ከሆነ የሴት ነርሶች ብዘት ስንት ይሆናሌ?
ሇ. የወንዴ እና የሴት ነርሶች ብዛት እጥፍ ቢሆን የተሰጠው ንጥጥር
ይቀየራሌ? አብራራ/ሪ፡፡
3. ሀ፣ ሇ እና ሏ ብር 20,000፣ 50,000 እና 70,000 በቅዯም ተከተሌ
በማዋጣት በእንቨስትመንት ሥራ ሊይ ተሰማሩ፡፡ በመጨረሻ ዓመት ሊይ
7000 ብር ትርፍ ቢያገኙ የእያንዲንዲቸውን ትርፍ ዴርሻ ፈሌግ/ጊ፡፡
4. ሇ50 ተማሪዎች 4 አስተማሪዎች ቢመዯቡሊቸው እና የዚህ ትምህረት
ቤት ተማሪዎች ብዛት 1,325 ቢሆኑ ስንት አስተማሪዎች
ያስፈሌጋቸዋሌ?
38
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ትግበራ2
1. 20፡1 2. 1፡4 3. 12ኪ.ግ 4. 18 ቀናት
ትግባራ 3
1. 70 ወንድች እና 80 ሴቶች
2. ሀ. 16 ሇ. አይቀየርም
3. ብር 1000፣ ብር2500፣ ብር 3500 በቅዯም ተከተሌ
4. 106 አስተማሪዎች
5. ሀ. 1፤21 ሇ. 9.5ግ ሏ. 16800ግ
39
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
40
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
3.2 . መቶኛ
የተሰጠ ክፍሇ ጊዜ 7
አሊማ
ከዚህ ክፍሌ ትምህርት በኋሊ
የተሰጠውን ነገር በመቶኛ ያሰሊለ፡፡
ከመቶኛ ጋር የተያያዙ ፕሮብላሞችን ይሞክራለ፡፡
አቢይ ቃሊቶች፤ መቶኛ፣ አጠቃሊይ፣ ቤዝ፣ ከመቶ
መግቢያ
ይህ ክፍሌ የሚያተኩረው በመቶኛ ሊይ ሲሆን ይህም እነዯ አጠቃሊይ፤ ቤዝ
፣መቶኛ እና አንዴ የተሰጠ ቤዝ ከመቶ ያለ ጽንሰ ሀሳቦች እና ተርሞች የወዯር
ጽንሰ ሀሳብ ከመጠቀም ጋር ይያያዛሌ፡፡
ሇማስተማር የሚያስፈሌግ ማስተወሻ(ሇመነሻያህሌ)
ማስተማር ከመጀመርህ/ሽ በፊት ተማሪዎችህ/ሽ በአስርዮሽ እና በመቶኛ
መካከሌ ያሇውን ግንኙነት እንዱያብራሩ ጠይቅ/ቂ፡፡ ተማሪዎችህ/ሽ በቃሌ
የመሇሱትን ጥያቄ በጥቁር ሰላዲ ሊይ በመጻፍ በክፍሌ ውስጥ ጠቅሊሊ ውይይት
ይዯረግበት፡፡ ከዛ በኋሊ ትግበራ 3.2 በመስጠት እነዱወያዩ አዴርግ/ጊ፡፡ ይህ
ትግበራም ተማሪዎች የአስርዮሽ እና የመቶኛ ጽንሰ ሀሳብ እንዱሁም
ግንኙነታቸውን እንዱገነዘቡ ይረዲቸዋሌ፡፡
ከ10-15 ዯቂቃ በመስጠት ተማሪዎቹ በዯብተራቸው ሊይ መሌስ እንዱሰጡ
በማዴረግ እየዞርክ/ሽ ተመሌከታቸው/ቺያው፡፡ ከዚህ በኋሊ ተነስተው መሌሱን
በጥቁር ሰላዲ ሊይ ማሳየት ሇሚፈሌግ ተማሪ ዕዴሌ ስጥ/ጪ፡፡
የትግበራ 3.3 መሌስ
1. አስርዮሽ ታህታቸው አስር ርቢ የሆነ ክፍሌፋይ ነው፡፡ ሇምሳላ
ታህታቸው 10፣ 100፣ 1,000 ወይም 10,000 የመሳሰለት፡፡
2. መቶኛ የቁጥር ወዯ 100 ንጥጥር ነው፡፡
41
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
42
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ትግበራ 1
1. ቀጥል ያለትን አስሊ/ሉ
1
ሀ. 6 4 % ቱ 275 የሚሆን ቁጥር ፈሌግ/ጊ፡፡
43
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
4. ብር487.5
5. 175 የዯን ዛፎች፣ 125 አትክሌት እና ፍራፍሬ እና 75 መዴሃንትነት
ያሇቸው ተክልች ሲሆን ሦስቱንም ዓይነት ያሌሆኑ ዯግሞ 125
ናቸው፡፡
6. የሇ ገቢ ብር 3,240 እና የሏ ገቢ ብር 300 ይሆናሌ፡፡
7. አሌጨመረም አሌቀነሰም፡፡
ከዚህ ትግበራ በተጨማሪ ከተማሪው መጽሏፍ ከመሌመጃ 3.2 1ኛ እና 2ኛ
ጥያቄ እንዱሰሩ አዴርግ/ጊ፡፡ ተማሪዎቹ እነዚህን ጥያቄዎች ሲሰሩ በክፍሌ
ውስጥ በመዞር መሌሳቸውን እየተመሇከትክ/ሽ አበረታታ/ቺ እንዱሁም
ማስተካከያ ስጣቸው/ስጪያቸው፡፡
በመጨረሻ ሊይ በመሌሳቸው ሊይ በማወያየት ችግር ባሇበት ቦታ ጣሌቃ
ሀ ም
በመግባት ትክክሇኛውን መሌስ ስጥ/ጪ፡፤ እንዱሁም ተማሪዎቹ = 100
ሇ
በ.125%
3. ሴቶች 434 ስሇሆኑ ወንድች 806 ይሆናለ፡፡
44
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
50% ጨመሩ፡፡
16. 160,000+12% 160,000 = 160,000 + 19,200 = 179,200 ስሇዚህ
ግብር እና የመሸጫን ጨምሮ በብር 179200 ገዛ፡፡
የምዘና ዘዳዎች
የግንዛቤያቸውን ዯረጃ ሇማረጋገጥ ቀጥል ሊለት ፎርሙሊዎች (ቀመሮች)
እንዱሰጡ ጠይቃቸው/ቂአቸው፡፡
ሀ. የቤዝ ዋጋ እና ምጣኔ(ም) ቢሰጥ የመቶኛ ቀመር
ሇ. የቤዝ ዋጋ እና የመቶኛ ቢሰጥ ምጣኔ(ም)
ሏ. የመቶኛ ዋጋ እና ምጣኔ(ም) ቢሰጥ ቤዝ
45
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
46
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ይሆናሌ፡፡
የመሸጫ ዋጋ ከመግዣ ዋጋ ስሇሚበሌጥ በዚህ ግዥ እና ሽያጭ ውስጥ
ትርፍ አሇ፡፡
15 3 1
ትርፍ = ብር% = ቀ − ቀ = ብር 12 ቀ = ብር 4 ቀ ይሆናሌ፡፡
12
47
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ቀ
ትርፍ×100% ×100%
ወይም ትርፍ 5 = = 4
= 25% ይሆናሌ፡፡
ግ.ዋ ቀ
48
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
2. አሊተረፈም አሌከሰረምም
3. በመጀመሪያ ሊይ የ90 እስክብሪቶዎች ሽ.ዋ ብር= ብር 135%
እናኪሳራ= 20%
ሽ.ዋ×100 135×100
ስሇዚህ የ90 እስክብሪቶዎች ግ.ዋ = 100−ክሳራ% = = 168.75
100−20
49
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሽ.ዋ−ግ.ዋ
4. መጀመሪያ ሊይ ብሌጫ% = × 100%
ግ.ዋ
84−ግ.ዋ
20% = × 100% ፣ ግ.ዋ = 70
ግ.ዋ
ሽ. ዋ − ግ. ዋ
ብሌጫ% = × 100%
ግ. ዋ
ሽ.ዋ−70
30% = × 100%፣ ሽ.ዋ = 91
70
የምዘና ዘዳዎች
የችልታቸውን ዯረጃ ሇማወቅ ምቹ ነው ብሇህ/ሽ የምታስበውን/ቢውን
ማንኛውንም የሚዘና ዘዳ መጠቀም ትችሊሊህ/ሽ፡፡ እንዯ ፕሮጀክት፣ ሙካረ
እና የቤት ሥራ መስጠት ትችሊሇህ/ሽ፡፡
50
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
51
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
በዚህ በስሌጣኔ ወዯ ፊት በፍጥነት እየተራመዯች ባሇች ዓሇም ውስጥ ዘመናዊ
ኑሮን ሇመኖር መረጃ በጣም አስፈሊጊ ነው፡፡ አንዴ ውሳኔ ሌንሰጥ የሚንችሇው
በአግባቡ የተሰበሰበ እና የተቀናጀ መረጃ ስኖር ነው፡፡ ስሇዚህ የመረጃ
አሰባሰብ፣ አቀነጃጀት፣ እንዳት እንዯምተነተን እና እንዳት መግሇጽ
እንዯምቻሌ ማወቅ በጣም አስፈሊጊ ነው፡፡
በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የጭረት ምሌክት በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ፣
የመስመር ግራፍ፣ እና ፓይ ግራፍ መስራት እና መተርጏም፣ አማካኝ፣
ዴግግሞሽ፣ መሃሌ ከፋይ እና የሬንጅ አፈሊሇግ ይማራለ፡፡
52
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
53
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
54
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1.
መስከረም
መጋቢት
የካቲት
ግንቦት
ታህሳስ
ወራት
ሀምላ
ነሏሴ
ህዲር
ጥር
ሰኔ
የጭረት ቆጠራ //// //// // //// // / / // / /
በዘህ ወር ውስጥ
የተወሇደት 4 4 2 4 2 1 1 2 1 1
ህፃናት ብዛት
2.
ነጥብ 8 9 10 11 12 15 16 18 19 20
የጭረት
//// /// //// / /// //// ///
ቆጠራ ///
ይህንን
ነጥብ ያገኙ
4 3 4 1 3 5 8 5 4 3
ተማሪዎች
ብዛት
55
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
56
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የመስመር ግራፍ
በዚህ ርዕስ ስር ካለት የግርፍ ዓይነቶች ውስጥ አንደ የሆነውን የመስመር
ግራፍ ታስተምራሇህ/ሽ፡፡ ይህንን እንዱረደ ሇማዴረግ ትግበራ 4.2 እንዱሰሩ
አስፈሊጊ ሁኔታዎችን አመቻችሊቸው/ቺሊቸው፡፡
የትግበራ 4.2 መሌስ
1. ጠሇሌ ጠየ (የ"ጠ" ፈርጅ እና የ"የ" ፈረጅ ያሇው ጠሇሌ) እና በተማሪው
መጽሏፍ የተሰጡትን ነጥቦች በመጠቀም በውስን መስመር አገናኝ/ኚ፡፡
2. ሀ. በጥያቄ 1 መሰረት ፈጽም/ሚ
ሇ. 7 ሏ. 430ፈ መ. 570ፈ
ሠ. ሁሇቱም ነው፡፡ ከ43 ወዯ 53 ከጨመረ በኋሊ ወዯ 50 ቀነሰ፤ ከዚያ
በኋሊ ወዯ 57 ጨመረና ቀጥል ወዯ 43 ወረዯ
3. I. ሀ. 9 ሇ. 210,000.00 ሏ. 70,000.00
መ. ከጊዜ ወዯ ጊዜ ይቀንሳሌ
ሠ. ከተሰጠው ጥያቄ የሚከተሇውን ሠንጠረዥ መስራት ይቻሊሌ፡፡
የመኪና ዋጋ
አመተ ምህረት ዋጋ
1995 210,000
1996 205,000
1997 200,000.00
1998 180,000.00
1999 170,000.00
2000 150,000.00
2001 130,000.00
2002 100,000.00
2003 700,000.00
57
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
58
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ምዘና
በትግበራ 4.2 ተማሪዎቹን በማሳተፍ ሥራቸውን በቡዴን ወይም በግሌ
እንዱሰሩ በማዴረግ ገምግም/ሚ፡፡
ፓይ ግራፍ
በዚህ ርዕስ ሥር ዯግሞ ላሊ የግራፍ ዓይነት ፓይ ግራፍ የሚባሇውን
ይማራለ፡፡ ፓይ ግራፍ አንዲንዳ ክብ ግራፍ ይባሊሌ፡፡ ከመስመር ግራፍ ጋር
ትሌቅ ሌዩነት አሊቸው፡፡ ስሇዚህ ግራፍ ሇማስረዲት እንዱግያዚህ/ጊዚሽ ቀጥል
ያሇውን ትግበራ አሰራ/ሪ፡፡
የትግበራ 4.3 መሌስ
1. ሀ. 50% የጠቆረ እና 50% ዯግሞ አሌጠቆረም
ሇ. 75% ጠቁሯሌ፤ 25% ዯግሞ አሌጠቆረም
ሏ 66.67% ጠቁሯሌ፤ 33.33% አሌጠቆረም
2. የተሰጠውን መመርያ በመከተሌ ፈጽም/ሚ፡፡
59
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
60
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
61
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ከተሰበሰበ መረጃ አስፈሊጊውን መረጃ ሇማግኘት ጠቅሊሊ መረጃን የሚተካ
ቁጥር ወይም ዋጋ ማስሊት በጣም አስፈሊጊ ነው፡፡ ጠቅሊሊ መረጃን ተክቶ
ስሇመረጃው መሌዕክት የሚያስተሊሌፍ ዋጋ የመሃሌ ሌኬት ይባሊሌ፡፡ የታወቁ
የመረጃ መሃሌ ሌኬቶች አማካኝ፣ ዴግግሞሽ እና መሃሌ ከፋይ ናቸው፡፡
ስሇዚህ አማካኝ፣ ዴግግሞሽ እና መሃሌ ከፋይ በመፈሇግ የአንዴን መረጃ
አስፈሊጊ መብራሪያ ማግኘት ይቻሊሌ፡፡ የመሃሌ ሌኬት ዋጋን መጠቀም
አስፈሊጊ ከሆነ የመረጃ ሥርጭት ሌኬትንም በመፈሇግ በመረጃዎች መካከሌ
ያሇውን ሌዩነት ማወቅ እንችሊሇን፡፡ በዚህ ዯረጃ ከመረጃ ሥርጭት መሇኪያ
ውስጥ አንደ የሆነውን የሬንጅ አፈሊሇግ ታስረዲሇህ/ሽ፡፡
ሇማስተማር የሚያስፈሌግ ማስታወሻ( ሇመነሻ ያህሌ)
ይሀንን ክፍሌ ማስተማር የ1ኛ ሴምስቴር ውጤታችሁን አማካኝ ነጥብ ፈሌጉ
በሚሌ ጥያቄ መጀመር ትችሊሇህ/ሽ፡፡ በመቀጠሌም ትግበራ 4.4 እንዱፈጽሙ
በማዘዝ ክንዋኔያቸውን መከታተሌ፡፡ እንዳት የነጥባቸውን አማከኝ እንዲገኙ
በቡዴን ሆነው እንዱወያዩ በማዴረግ እየዞርክ/ሽ አስፈሊጊውን እገዛ
አዴርግሊቸው/ጊሊቸው፡፡
በትግበራ 4.4 ውስጥ ያለትን ጥያቄዎች በሙለ እንዱሰሩ
አዴርጋቸው/ጊያቸው፡፡
የትግበራ 4.4 መሌስ
1. ሀ. በእያንዲንዲቸው ውጤት ሊይ ይመሰረታሌ፡፡
ሇ. አማካኝ እንዳት እንዯሚሰሊ ማብራሪያ ስጥ/ጪ፡፡
2. ሀ. 4 ሇ. 4
ሏ. 3፣ 3፣ 3፣ 4፣ 4፣ 4፣ 4፣ 5፣ 6 በመሀከሌ የሚገኝ 4 ነው፡፡
መ. 6-3 =3
62
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
3. ሀ. 85.4
ሇ. ከፍተኛ ነጥብ 95 እና ዝቅተኛ ነጥብ 70፡፡ ስሇዚህ ሌዩነታቸው 25
ይሆናሌ፡፡ ሏ. 85 መ. 85
አማካኝ
አማካኝ ከመሀሌ ዋጋ ሌኬቶች ውስጥ አንደ ሲሆን የሚሰሊውም የተዘረዘሩ
ቁጥሮች ዴምርን ሇቁጥሮቹ ብዛት በማካፈሌ ነው፡፡
የተዘረዘሩት ቁጥሮች ዴምር
ይህም አማካኝ = የተዘረዘሩት ቁጥሮች ብዛት
የመረጃ ዴግግሞሽ
የአንዴ መረጃ ዴግግሞሽ ከሁለም መረጃዎች ይበሌጥ ተዯጋግሞ የሚታይ
መረጃ ነው፡፡ ዴግግሞሽ ከመሃሌ ዋጋ ሌኬቶች ውስጥ አንደ ነው፡፡ አንዴ
የተሰጠ መረጃ ከአንዴ ዴግግሞሽ በሊይ ሉኖረው ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ የትኛውን
የትምህርት ዓይነት ይበሌጥ ትወዲሇህ/ጂያሇሽ ብሇህ/ሽ የክፍሌ ተማሪዎችን
ብትጠይቅ/ቂ ዴግግሞሹ ብዙ ተማሪዎች የሚወደት የትምህርት ዓይነት
ይሆናሌ፡፡
የመረጃ ሬንጅ
ሬንጅ በተሰጠ መረጃ ውስጥ በትሌቁ እና በትንሹ ቁጥር መካከሌ ያሇ ሌዩነት
ነው፡፡
63
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
ተማሪዎችን በትግበራ 4.4 በማሳተፍ በቡዴን ወይም በግሌ እነዱሰሩ
በማዴረግ ሥራቸውን ገምግም/ሚ፡፡ የቤት ሥራ እና የክፍሌ ሥራን
በመስጠት ዯብተራቸውን አርምሊቸው/ሚሊቸው፡፡ መሌመጃ 4.3ን ዯግሞ
ሇምዘና መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡
የመሌመጃ 4.3 መሌስ
40+70+90+80+100
ሀ. = 76
5
100+130+110+120+140
ሇ. = 120
5
100+80+90+120+110
ሏ. = 100
5
90+80+100+90+100
መ. = 92
5
130+110+70+90+130
ሠ. = 106
5
64
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ጤፍ በኩንታሌ 12 13 14 15 11 5
የጭረት ቆጠራ
/// //
/// / /// ///
በአንዴ ቀን ውስጥ 8 6 3 8 3 2
የተሸጠ ጤፍ በኩንታሌ
12 8 + 13 6 + 14 3 + 15 8 + 11 3 + 5 2
አማካኝ =
30
96 + 78 + 42 + 120 + 33 + 10
= = 12.63
30
ዴግግሞሸ = 12 እና 15 ሬንጅ = 15−5 =10
2.
የእሇት ውል አበሌ 20 25 30 35 40
የጭረት ቆጠራ /// / //// //// ///
የሰዎች ብዛት 3 6 4 4 3
20 3 +25 6 +30 4 +35 4 +40 3 60+150+120+140+120
አማካኝ = = = 29.5
20 20
65
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
66
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ይህ ምዕራፍ የሚያተኩረው በጂኦሜትሪ ምስልች እና ሥፍር ተማሪዎቹ
ያሊቸውን መሰረታዊ ጽንሰ ሀሳብ እውቀት እና ችልታ ወዯ ሊቀ ዯረጃ
ማሳዯግ እና ማበረታታት ሊይ ነው፡፡ ይህ ምዕራፍ በሦስት ርዕሶች ተከፋፍል
ይቀርባሌ፡፡ እነሱም ጏነ-አራቶች፣ ጏነ-ብዙ እነዯዚሁም ክቦች፣ የጏነ-ሦስት
ቴረም እና ሥፍር ናቸው፡፡ እያንዲንደ ረዕስ በተሇያዩ ንኡስ ርዕሶች
ይከፋፈሊሌ፡፡ በሥፍር ርዕስ ሥር የጏነ-ሦስት፣ ትራፕዝየም እና
ፓራላልግራም ዙሪያ እና ስፋትን ያጠናለ፡፡ እነዯዚሁም የፕርዝሞች እና
ስሉንዯሮች ጏነ-ስፋት እና ይዘትን ይመሇከታለ፡፡
67
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ምስሌ5.1
የፓራላልግራም ስብስብ
ምስሌ5.2
የጥጥር ጂኦሜትር ምስልች እንዯ ፕሪዝም እና ስሉንዯር ያለት
ያስፈሌጉናሌ፡፡
68
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
69
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
5.1.1 ጏነ-አራት
ይህንን ርዕስ ስሇ ጏነ-አራት ትርጉም፣ ትራፒዚየም እና ገጽታቸው መሇየት
ሊይ የተመሰረተ ጥያቄ በመጠየቅ መጀመር ትችሊሇህ/ሽ፡፡ በመጨረሻ ሊይ
ማብራሪያ በመስጠት ተማሪዎች የጏነ-አራት ጽንሰ ሀሳብ ሊይ እንዱዯርሱ
አዴርግ/ጊ፡፡ ከዚህ በኋሊ ወዯ ትግበራ 5.1 በማሇፍ ተማሪዎቹ በ10 ዯቂቃ
ውስጥ እንዱሰሩ አዴርግ/ጊ፡፡ በመጨረሻም በመሌሳቸው ሊይ ሀሳብ
በመሰጠት ትክክሇኛውን መሌስ ስጣቸው/ስጪያቸው፡፡
ሀ.1. 4
1. ሀሇ፣ ሇሏ፣ ሏመ እና መሀ
2. ሀ. ሀሇሏመ ወይም ሇሏመሀ ወይም ሏመሀሇ ወይም መሀሇሏ
ሇ. ጏነ-አራት
3. ሀ፣ ሇ፣ ሏ እና መ
4. ሀሇ እና ሏመ፣ ሇሏ እና መሀ
70
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
5. ሀሇ እና ሏሇ፣ ሇሏ እና መሏ ፣ ሏመ እና መሀ፣ ሀመ እና ሀሇ
6. መሇ እና ሏሀ ሥራ፡፡ ሀሏ እና መሇ
7. ትራፒዚየም
71
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1.
ሏ.
ይህ ጎነ አራት ትራፒዚየም ነው፡፡
2. ሀ.
ሇ.
ሏ. መ እና ሠ
ረ. አዎ ቀረሰሸ ትራፒዚየም ነው
3. ትይዩ ጏኖች የትራፒዚየም ቤዞች ናቸው፡፡
ትይዩ ያሌሆኑ ጏኖች ዯግሞ አክናድች ናቸው፡፡
በትይዩ ጏኖች መካከሌ ያሇው ማዕዘናዊ ርቀት ዯግሞ የትራፒዚየም ከፍታ
ይባሊሌ፡፡
72
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
ሁሌጊዜ በርዕሱ መጨረሻ ተማሪው መጨበጥ ያሇበት ዕውቀት ሊይ
አትኩር/ሪ፡፡ የዕውቀታቸውን ዯረጃ ሇማረጋገጥ የተሇያዩ የምዘና ዘዳዎችን
መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡
የመሌመጃ 5.1 መሌስ
1. ሀ. እውነት ሇ. እውነት ሏ. ውሸት
መ. እውነት ሠ. ውሸት ረ. ውሸት
ሰ. ውሸት ሸ. እውነት ቀ. እውነት
2. ሁሇት
3. 600 እና 300
4. 700፣ 1100 እና 1100
5. i. ውስን መስመር ሰሸ= 6ሳ.ሜ ገንባ
ii. ሥ(ሰ ) =600 እና ሥ(ሸ) = 550 የሆነ ዘዌ እንዱሁም
ሸቀ =3ሳ.ሜ
6. ከ 5ኛ ጥያቄ ጋር ይመሳሰሊሌ፡፡
73
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሇ. ሏ.
መ.
74
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
75
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
76
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
እርምጃዎች
5.1 . መስመር ቀረ፤ ቀረ = 4ሳ. ሜ የሆነ ሥራ/ሪ፡፡
77
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
ሇተማሪዎቹ ግንዛቤ እንዱረዲ የተሇያዩ መሌመጃዎችን እንዱሰሩ በመስጠት
አፈፃፀማቸውን መገምገም ትችሊሇህ/ሽ፡፡ መሌሶቻቸውንም በክፍሌ ውስጥ
መግሇጽ እና አስፈሊጊውን ማስተካክያ መስጠት ጥሩ ይሆናሌ፡፡
78
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
79
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
5.1.2. ጏነ-ብዙ
ካሇፉት ክፍልች የሒሳብ ትምህርት እና በዚህ ምዕራፍ ውስጥም ካሇፉት
ርዕሶች ተማሪዎች የተሇያዩ ጏነ-አራቶች እንዯነ ትራፒዚየም፣ ፓራላልግራም፣
ሮምበስ፣ ሬክታንግሌ፣ ካሬ እና የመሳሰለትን አስመሌክቶ በቂ ግንዛቤ
እንዲገኙ ተስፋ እናዯርጋሇን፡፡ ይህንን ክፍሌ እንዯ ነጠሊ ዝግ ምስሌ ማሇት
ምን ማሇት ነው? ዝግ ነጠሊ ምስልች ከውስን መስመሮች የተሰራ ማሇት ምን
ማሇት ነው? ያለትን ጥያቄዎች በመጠየቅ መጀመር ትችሊሇህ/ሽ፡፡ ይህንን
ጽንሰ ሀሳብ ማብራራት መቻሊቸውን ካረጋገጥክ/ሽ በኋሊ በተማሪው መጽሏፍ
ውስጥ የተሰጠውን ትግበራ 5.5 እንዱሰሩ አዴርግ/ጊ፡፡ ይህ ትግባራ ተማሪዎቹ
ሇጏነ-ብዙ ትርጉም መስጠት እንዱችለ እና በእብጥ ጏነ-ብዙ እና ስርጉዴ
ጏነ-ብዙ መከካሌ ያሇውን ሌዩነት እነዱያውቁ ይረዲቸዋሌ፡፡ በስተመጨረሻም
ትግበራ 5.6 ከተማሪው መጽሏፍ ሊይ ስጣቸው/ጪያቸው፡፡
ሇ. እብጥ ጎነ ብዙ
5. ሀ.
ሇ. ስርጉዴ ጎነ ብዙ
80
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
በጏነ-ብዙ ዓይነቶች እና ምስሊቸውን በመስራት ሊይ የተሇያዩ መሌመጃዎችን
በመስጠት ክንዋኔያቸውን ገምግም/ሚ፡፡
5.1.3. ክብ
ይህንን ርዕስ ከተማሪው መጽሏፍ ትግበራ 5.6 እንዱሰሩ በማዴረግ መጀመር
ትችሊሇህ/ሽ፡፡ በዚህ ትግበራ ሥር ያለትን ጥያቄዎች እንዱሰሩ እና
እንዱወያዩበት 15 ዯቂቃ ስጣቸው/ጪያቸው፡፡ የክቡን መሀሌ፣ ሬዴየስ፣
ዱያሜትር፣ አውተር እና ቅስት እንዱ ሇዩ በማበረታታት ምራቸው/ሪያቸው፡፡
የትግበራ 5.6 መሌስ
1. ከተወሰነ ነጥብ ዏ እኩሌ ርቀት ሊይ የሚገኙ ሁለም ነጥቦች ማሇት
ነው፡፡
2.
ሸ. የክብ ቅስት
4. ሀ. ዏ በክቡ ሊይ ያለ ነጥቦች ሁለ እኩሌ የሚርቁበት የተወሰነ ነጥብ
ነው፡፡
ሇ. የክቡን መሀሌ እና ማንኛውንም በክቡ ሊይ ያሇ ነጥብን የሚያገናኝ
ውስን መስመር
81
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
የተማሪዎችን ግንዛቤ ሇመገምገም እንዯ እውነት ወይም ሏሰት፣ ምርጫ፣
ሰርተህ/ሽ አሳይ/ዪ እና የመሇማመጃ መሌመጃ፣ ፕሮጀክት ወይም የቡዴን
ሥራ ያለ ጥያቄዎችን መበስጠት ሥራቸውን አርምሊቸው/ሚሊቸው፡፡
82
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ይህ ክፍሌ የሚያተኩረው ተማሪዎቹን የማንኛውም ጏነ-ሦስት ውስጣዊ ዘዌ
ሥፍር ዴምር 1800 መሆኑን ማስገንዘብ ሊይ ነው፡፡ ይህ ክፍሌ በሦስት
ርዕሶች በመከፋፈሌ ይቀርባሌ፡፡ የመጀመሪያው ርዕስ ስሇ ጏነ-ሦስት ውስጣዊ
ዘዌ ሥፍር ዴምር ነው፡፡ በዚህ ርዕስ ሥር የጏነ-ሦስት ውስጣዊ ዘዌ ቴረምን
በመግሇጽ ታረጋግጣሇህ/ሽ፡፡ ሁሇተኛው ርዕስ ዯግሞ ስሇ ጏነ-ሦስት ውጫዊ
ዘዌ ነው፡፡ በዚህ ርዕስ ሥር ዯግሞ የጏነ-ሦስት ውጫዊ ዘዌ ቴረምን
በመግሇጽ ተማሪዎቹ እንዱያረጋግጡ ሁኔታዎችን ታመቻቻሇህ/ሽ፡፡ ሦስተኛው
ርዕስ ቀ-ጏን ያሇው እብጥ ጏነ-ብዙ ውስጣዊ ዘዌ ሥፍር ሊይ ያተኩራሌ፡፡
83
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
84
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
85
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
የተሇያዩ መሌመጃዎችን ከተማሪው መጽሏፍ እንዲ መሌመጃ 5.7 ያለትን
በመስጠት ሥራቸውን መመዘን ይቻሊሌ፡፡ እንዯዚሁም የቤት ሥራ፣ የክፍሌ
ሥራ እና የተሊያዩ ትግበራዎችን በመስጠት አፈጻጸማቸውን መከታተሌ
ትችሊሇህ/ሽ፡፡
የመሌመጃ 5.7 መሌስ
1. 280 2. 250 3. ሀ. ቀ=180 ሇ. ማዕዘናዊ ጏነ-ሦስት
4. 700 5. ሀ. 1000 ሇ.1300 ሏ.1500 መ. 157.50
6. ሀ. 200 ሇ.1000 ሏ.1400 መ. 900
86
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
በቡዴን ሥራ የተማሪዎችን ሀሳብ መገምገም፣ የተሇያዩ የቃሌ ጥያቄዎችን
በመጠየቅ አፈጻጻማቸውን መመዘን፡፡ መሌመጃ 5.8 መጠቀም ትችሊሇህ/ሽ፡፡
5.3. ሌኬት
የተሰጠ ክፍሇጊዜ፡ 17
አሊማ
ከዚህ ርዕስ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎቹ፤
የጏነ-ሦስት ሥፋት ፎርሙሊን ያገነኛለ፡፡
የጏነ-ሦስት ሥፋት ፎርሙሊን በመጠቀም የጏነ-ሦስት ሥፋትን
ይፈሌጋለ፡፡
የጏነ-ሦስት ሥፍር ፎርሙሊን በመጠቀም በዕሇት ኑሮአቸው ጋር
የሚገናኙ ፕሮብላሞችን ያሰሊለ፡፡
የትራፒዚየም ዙሪያ ይፈሌጋለ፡፡
የትራፒዚየም ስፋት ፎረሙሊ ይሇያለ፡፡
የትራፒዚየምን ስፋት ይፈሌጋለ፡፡
የፓራላልግራም ሥፋት ፎርሙሊን ያሳያለ፡፡
87
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ይህ ክፍሌ የሚያተኩረው ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት የተማሩትን ጽንሰ ሀሳብ ሊይ
በመመሰረት የተሇያዩ የጂኦሜትሪ ምስልች ዙሪያ፣ ስፋት እና ይዘት በብዛት
የአሌጄብራ ዘዳ በመጠቀም ማስሊትን ነው፡፡
ይህ ክፍሌ በሰባት ርዕሶች ተከፋፈል ይቀርባሌ፡፡ እነሱም የጏነ-ሦስት ሥፋት፣
የትራፒዚየም እና ፓራላልግራም ዙሪያ እና ሥፋት፣ የክብ ዙሮሽ፣ የክብ
ሥፋት፣ የፕሪዝሞች እና ሲሉንዯሮች ገፀ-ጏን ሥፋት እንዯዚሁም የፕሪዚም
88
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ዙሪያ
እስቲ የትራፒዚየም መሌክ ያሇው የእርሻ መሬት አሇህ/ሽ እንበሌ፡፡ ይህንን
የእርሻ መሬት እንስሳት እንዲይገቡ አጥር ሇማጠር የዚህን መሬት ርዝመት
በሁለም አቅጣጫ በማዞር የምትሰፍረው ሥፍር የዚህ መሬት ዙሪያ ሲባሌ፤
ምን ያህሌ አጥር እንዯምያስፈሇግ ሇማወቅ ይረዯሌ፡፡
ሇተሰጠው የመሬቱ ምስሌ ዙሪያ እንዱፈሌጉ ጠይቃቸው/ቂያቸው፡፡
ሥፋት
እስቲ ቀጥል የተሰጠ ምስሌ መሌክ ያሇው እርሻ መሬት አሇህ/ሽ እንበሌ፡፡
ሇዚህ መሬት የሚበቃ ማዲበሪያ ብትፈሌግ/ጊ በዚህ መሬት የተያዘውን ቦታ
ማወቅ አሇብህ(ሽ)፡፡ ይህ የቦታ ስፋት ይባሊሌ፡፡ የዚህ እርሻ መሬት ስፋት
ስንት ነው?
89
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ይዘት
ቀጥል ከተሰጡት ምስልች የትኛው ብዙ የመያዝ አቅም አሇው? ይዘት ማሇት
ምን ማሇት እንዯ ሆነ ጠይቅ/ቂ፡፡
90
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1
ረ. ሥ( ሠሇሀ) = 2 ቤካ
1
3. ሀ. ሥ( ሰሸቀ) = (10ሳ.ሜ)(8ሳ.ሜ)=40ሳ.ሜ2
2
1
ሥ( ሰቀበ) = (4ሳ.ሜ)(8ሳ.ሜ)=16ሳ.ሜ2
2
= 4000ሳ.ሜ2 +4000ሳ.ሜ2
= 8000ሳ.ሜ2
ሏ. 12000ሳ.ሜ2 − 8000ሳ.ሜ2 = 4000ሳ.ሜ2
መ. 12000ሳ.ሜ2 = 1.2ሜ2
1ሜ2 = 64 ብር ከሆነ
91
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1
= ከ(ቤ1 + ቤ2 )
2
የምዘና ዘዳዎች
በትራፒዚየም ዙሪያ እና ሥፋት ፎርሙሊ ሊይ የተሇያዩ መሌመጃዎችን
በመስጠት ስራቸውን መገምገም ትችሊሇህ/ሽ፡፡ ይህንን መሌመጃ 5.10 ወይም
ላሊ ተጠቅመህ/ሽ ማከናወን ትችሊሇህ/ሽ፡፡
የመሌመጃ 5.10 መሌስ
1. 1700ሳ. ሜ = 17ሜ
2. ዙሪየ = 280ሜ፣ ስፋት =3800ሜ2
3. ሀ. ዙሪየ = 27.6ሳ.ሜ፣ ስፋት= 45.5ሳ.ሜ2
ሇ. ዙሪየ= 41.2ሳ.ሜ፣ ስፋት =91ሳ.ሜ2
92
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
4. ሥ = ½ (ቤ1 +ቤ2)ከ
60ሳ.ሜ2= ½ (11ሳ.ሜ +ቤ2)6ሳ.ሜ
60ሳ.ሜ2= (11ሳ.ሜ +ቤ2)3ሳ.ሜ
60ሳ.ሜ2= 33ሳ.ሜ +3ቤ2ሳ.ሜ
27ሳ.ሜ= 3ቤ2ሳ.ሜ
ቤ2 = 9ሳ.ሜ
93
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
94
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
95
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
7. በአራት ይባዛሌ
96
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
97
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የምዘና ዘዳዎች
በፕሪዝሞች እና ሲሉንዯሮች ይዘት ሊይ የተሇያዩ መሌመጃዎችን እና
ትግበራዎችን በመስጠት የተማሪዎችን አፈጻጸም ተከታተሌ/ዪ፡፡ መሌመጃ
5.16 እንዯ የቤት ሥራ ወይም የክፍሌ ሥራ በመስጠት ሥራቸውን
በማስተካከሌ አስፈሊጊውን እርምት ስጥ/ጪ፡፡ በምዕራፉ መጨረሻ ሇተማሪዎች
ሙከራ መስጠት ትችሊሇህ/ሽ፡፡
የትግበራ 5.15 መሌስ
ሀ. አዎን
ሇ. ክብ ነው፡፡ የፕሪዝም ጏነ-ብዙ ነው፡፡
ሏ. ሁሇቱም ሁሇት ሁሇት አሊቸው፡፡
መ. ተገጣጣሚ ናቸው፡፡
ሠ. አዎን
የመሌመጃ 5.16 መሌስ
1. ሀ. ይዘት =864ሳ.ሜ3፣ ገጽ ስፋት= 552ሳ. ሜ ሇ.ይዘት = π3 ሳ.ሜ3፣
2
ገጽ ስፋት= 6π2ሳ.ሜ
3 2
ሏ. ይዘት= 108πሳ. ሜ ፣ ገጸ ስፋት = 90π ሳ. ሜ
3 2
መ. ይዘት= 15ሳ. ሜ ፣ ገጸ ስፋት = 63 ሳ. ሜ
2. ሀ. ይሀ = π ሬ2 ከ = π(22)(5)= 20𝜋ሳ. ሜ3
ይበ = ሬ2 ከ = (42)(1.25)= 20𝜋ሳ. ሜ2
2 2
ሇ. ጏን ስፋት (ሀ)= 28πሳ. ሜ እና ጏን ስፋት (በ)= 32πሳ. ሜ
12 0 15
3. ሀ. ከ = = ሳ. ሜ ሇ. ሥ = 158πሳ. ሜ2
64 8
4. ይ= 40ሳ. ሜ × 20ሳ. ሜ × ከ
24ሉትር= 40ሳ. ሜ × 20ሳ. ሜ × ከ
24000ሳ.ሜ3 = 800ሳ. ሜ2 × ከ
ከ= 30ሳ.ሜ
98
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
5. ይ= ቤሥ× ከ
300ሳ.መ3= ቤሥ × 6ሳ. ሜ
ቤሥ = 50ሳ. ሜ2
6. ይ= (25ሜ)(15ሜ) 2ሜ
ይ= 750ሜ3
ይ= 750,000ሉትር
7. ይዘትም እጥፍ ነው
የምዕራፍ አምስት የክሇሳ መሌመጃ መሌስ
1. 800፣ 800፣ 1000፣ 1000
2. 650፣ 1150
3. 700
4. 600፣ 1200፣ 400፣ 1400
5. 300፣ 900፣ 600፣ 1800
6. ሀ. 16200 ሇ. 12600 ሏ. 50400
መ. 61200 ሠ.15,8400 ረ. 180,0000
7. ሀ. የሇም ሇ. 15 ሏ. የሇም መ. 22
8. ሀ. 21600 ሇ. 1440
9. ጠ = 360 ሀ. መ = 410 ፣ ሀ = 1200 ሏ= 1390
ጠ = 10 0 ሇ. ሀ = 500 ፣ ሇ = 500 ፣ ሏ= 1300 ፣ መ = 1300
10. ሀ.120 ሇ. 120 ሏ. 1680 መ. 1680
11. 420፣ 1380
12. ሀሇ = ሏመ = 12ምዴብ እና መሀ = ሇሏ = 8ምዴብ
13. 24 ምዴብ
14. በትግበራ ውስጥ የተሰጠን ሁኔታ በመከተሌ
15. ሀ. 200፣ 800፣ 1000፣ 1600
99
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሬ= 3ሳ. ሜ ከ = 22ሳ. ሜ
ስሇዚህ ይዘት= πሬ2 ከ
= π(3ሳ. ሜ)2 22ሳ. ሜ = 198πሳ. ሜ3
22. የተቀባው ክፍሌ ስፋት= ሥ ∆ሀሏሇ − ሥ ∆ሀመሇ
1 1
የተቀባው ከፍሌ ስፋተ = 2 ሀሇ ሏሠ − 2 ሀሇ መሠ
1
= ሀሇ ሏሠ − መሠ
2
1
= 2 × 10 8 − 5 = 15ሳ. ሜ2
23. ሥ =½ (ቤ1+ቤ2)ከ
2ሥ = (ቤ1+ቤ2)ከ
2ሥ 2ሥ 2ሥ−ቤ1 ከ
=ቤ1+ቤ2 ስሇዚህ ቤ1= −ቤ2 ወይም ቤ2=
ከ ከ ከ
ሬ = 12ሳ. ሜ
25.
102
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
መግቢያ
ባሇፉት ክፍልች ውስጥ የተገሇጹት ብዙ ርዕሶች እንዯ ሥላቶች በቁጥሮች ሊይ
ተሇዋዋጮች፣ የእኩሌነት እና ያሇእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች፣ ንጥጥር፣
ወዯረኛነት እና መቶኛ፣ ሥፍሮች፣ ጂኦሜትሪ እና የመረጃ አያያዝ በጥሌቀት
በ7ኛ ክፍሌ ውስጥ ይቀርባሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የ7ኛ ክፍሌ ተማሪዎች
አዱስ ጽንሰ ሀሳብ እንዯ የንብብር ቁጥሮች ስብስብ፣ የጭረት ቆጠራ ምሌክትን
በመጠቀም ቀሇሌ ያለ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ የተሇያዩ የግራፍ ዓይነቶችን
መሥራት እና ከአማካኝ፣ ዴግግሞሽ፣ መሃሌ ከፋይ እና ሬንጅ ትርጉም ጋር
ይተዋወቃለ፡፡ በዚህ ክፍሌ ዯረጃ የሚማሩት ትምህርት ሇፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣
ባዮልጂ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ(IT) እና ሇመሳሰለት የትምህርት ዓይነቶች
አስፈሊጊውን ቅዴመ ሁኔታዎች ማመቻቸት አሇበት፡፡ ከህዝብ ብዛት፣ ግብር፣
ቁጠባ፣ ፋይናንስ፣ ወሇዴ፣ እንቨስትመንት እና ከመሳሰለት ጉዲዮች ጋር
የሚያያዙ ምቹ በሆኑ ርዕሶች ሥር መታየት እና መጤን አሇባቸው፡፡ ከዕሇት
ኑሮ ጋር የተያያዙ ምሳላዎችን እንዯዚሁም የአፈጻጸም ፕሮብላሞች በተቻሇ
መጠን መፍታት መቻሌ አሇባቸው፡፡
ተማሪዎች ከዚህ ትምህርት ጋር የተያያዙ ብዙ ፕሮብላሞች ከወዯረኛነት
እውቀት ጋር የተያያዙትን ሇማስሊት የሚረዲቸውን እውቀት ሇማግኘት
በንጥጥር፣ ወዯር፣ እና መቶኛ ሊይ ያሊቸውን እውቀት በይበሌጥ ማሳዯግ
አሇባቸው፡፡ ከመቶኛ ጋር የተያያዙ የተሇያዩ ፕሮብላሞች እንዯዚሁም
የቅናሽ(Discount)፣ ወሇዴ፣ ግብር እና የመሳሰለትን ሇማስሊት ንጥጥር እና
ወዯርን ይጠቀማለ፡፡
ተማሪዎቹ ባሇ ሁሇት ገጽታ እና ባሇ ሦስት ገጽታ ምስልችን በጥቃቅን
ምስልች በማከፋፈሌ የገጸ ጏን ስፋት ይፈሌጋለ፡፡ እንዯዚሁም የገጸ ጏን
ስፋት ፎርሙሊ እና የፕሪዝሞች እና ሲሉንዯሮች ይዘት ፎርሙሊን በማግኘት
ያረጋግጣለ፡፡ ተማሪዎቹ ፕሪዝሞችን እና ሲሉንዯሮችን ቆራርጠው
103
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
አሊማዎች
በ7ኛ ክፍሌ ሒሳብ ትምህርት መጨረሻ ሊይ ተማሪዎቹ፤
የንብብር ቁጥሮችን ትርጉም ይሰጣለ፡፡ እንዯዚሁም በቁጥር
መስመር ሊይ ያሳያለ፡፡
የንብብር ቁጥሮችን በንጥረ ዋጋ ይወስናለ፡፡
ንጥረ ዋጋን የያዙ ቀሊሌ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ያሰሊለ፡፡
ንብብር ቁጥሮችን ይዯምራለ፣ ይቀንሳለ፣ ያባዛለ፣ ያካፍሊለ፡፡
የተሇዋዋጫቸው ምጥን አዎንታ የሆኑ የእኩሌነት እና ያሇእኩሌነት
ዓረፍተ ነገሮችን የመቀየር ህግን በመጠቀም ያሰሊለ፡፡
ንጥጥር እና ወዯር የያዙ ቀሇሌ ያለ ፕሮብላሞችን ያሰሊለ፡፡
ከመቶኛ ጋር የተያያዙ ፕሮብላሞች፣ ከትርፍ፣ ኪሳራ እና ነጠሊ
ወሇዴ ጋር የተያየዙትን ፕሮብላሞችን ያሰሊለ፡፡
መረጃ ይሰበስባለ፤ ሇተሰጠ መረጃ የመስመር ግራፍ፣ ፓይ ግራፍ
ይሰራለ፡፡
ሇተሰጠ መረጃ አማካኝ፣ ዴግግሞሽ፣ መሀሌ ከፋይ እና ሬንጅ
ይፈሌጋለ፡፡
እንዯ ትራፒዚየም ያለ ጏነ-አራቶችን ይሰራለ፤ እንዯዚሁም
ፀባዮቻቸውን ይገሌጻለ፡፡
የእብጥ ጏነ-ብዙ የውስጣዊ ዘዌ ሥፍር ዴምር ይፈሌጋለ፡፡
104
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
105
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
106
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
107
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
108
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
109
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
የስርጭት ምሳላ −3 × −4 =
ፀባይ −3 × −4 = 3 × 4 = 12
110
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
−9 9
=− = −3
3 3
−8 8 8
አስተውሌ/ዪ፤ = −4 = − 4
4
2. የዴርሻ ዋጋ ሇመወሰን
የተካፋይን ንጥረ ዋጋ
ሇኣካፋይ ንጥረ ዋጋ አካፍሌ፡፡
ተማሪዎቹ ቁጥርን ሇዜሮ
111
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
112
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ምሳላ
3
ጠ−2=1 አፈጻጸማቸውን
4
3 መገምገም፡፡
ጠ = 3 (በሁሇቱም ጎን ሊይ
4
2 መዯመር) 3ጠ = 12
(በሁሇቱም ጎን ሊይ መዯመር)
ጠ=4
(ሁሇቱምን ጎን ሇ3 ማካፈሌ)
ወዯ 2.2 ምሳላዎችን በመጠቀም የተሇያዩ
ተመጣጣኝ ያሇእኩሌነት የያሇእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች ጥያቄዎችን
የመሇወጥ ዓረፍተ የመሇወጥ ህግን እንዱከሌሱ በቤት ሥራ እና
ህግን ነገሮችን ሁኔታን ማመቻቸት፡፡ ይህም በክፍሌ ሥራ
በመጠቀም ማስሊት(12 1. በያሇእኩሌነት ዓረፍተ መሌክ
የተሇዋዋጫቸ ክፍሇጊዜ) ነገሮች ሊይ በሁሇቱም በኩሌ በመስጠት
ው ምጥን የሆነ ቁጥር መዯመር /መቀነስ ሥራቸውን
አዎንታ ያሇ እኩሌነት ዓረፍተ ነገሩን መመዘን፡፡
የሆኑ አይቀይርም፡፡ የተወሰኑ
የያሇእኩሌነት 2. የያሇእኩሌነት ዓረፍተ ነገር ተማሪዎች
ዓረፍተ ሁሇቱንም በኩሌ በአዎንታ የያሇእኩሌነት
ነገሮችን ቁጥር ብናባዛ ወይም ብናካፍሌ ዓረፍተ
113
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
114
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
115
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሀ 30
=
600 100
ተማሪዎቹ የተሰጠውን
ነገር ብዛት መቶኛ
እንዱያስለ መርዲት፡፡
ምሳላ፡- አንዴ
አስተማሪ በአንዴ ወር
ውስጥ ሇትራንስፖርት
ብር 150 ቢጨርስ፡፡
116
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ዯመወዙ ብር3000
ከሆነ የትራንስፖርት
ወጪው ከመቶ ስንት
ነው?
ተማሪዎቹ የተሇያዩ
የቃሊት ፕሮብላሞች
ከምርት ፣ ግብር
ዋስትና፣ ህክምና፣
እንቬስትመንት እና
ከመሳሰለት ጋር
የተያያዙትን ማስሊት
እንዱሇማመደ
መርዲት፡፡
ተማሪዎቹ በትርፍ እና
ኪሳራ ጽንሰ ሀሳብ ሊይ
እንዱወያዩ
ማመቻቸት፡፡
የትርፍ 3.3. ሇተማሪዎቹ በትርፍ ሇተማሪዎች የተሇያዩ
እና ኪሳራ በስላቶች እና ኪሳራ ጽንሰ ሀሳብ ሥራ ሊይ የመዋሌ
ፕሮብላሞችን ውስጥ ሊይ እንዱወያዩ ሁኔታን ፕሮብላሞችን
ሇማስሊት የመቶኛ ማመቻቸት በመስጠት እና
የመቶኛን ሥራ ሊይ ተማሪዎቹ ቀሊሌ ሥራቸውን
ጽንሰ ሀሳብ መዋሌ ፎርሙሊዎችን ማስተካከሌ፡፡
ይጠቀማለ፡፡ (11ክፍሇ ትርፍ
እንዯ ትርፍ% = ግዥ ዋጋ × የተሇያዩ ትግበራዎችን
ከነጠሊ ጊዜ) ተማሪዎችን በማሳተፍ
100%
ወሇዴ ጋር 3.3.1 አፈጻጸማቸውን
117
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
118
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
119
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
120
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
121
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
122
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
2.ዘዌ ቀ እና ዘዌ ረ የዴግር
ሥፍራቸው በተሰጠው መሰረት
ሥራ
4. ሥ(ተሰሸ) = 700
በመስመር ተረ ሊይ ሥራ፡፡
ስሇዚህ ቀረሰሸ የተፈሇገው
ትራፒዚየም ይሆናሌ፡፡
123
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ተማሪዎቹ ትራፒዚየም
አንዴ ጥምዴ ተቃራኒ ጏኖቹ
ትይዩ የሆነ ሌዩ ጏነ-አራት
ነው የሚሇውን ማጠቃሉያ
ሀሳብ ሊይ እንዱዯርሱ
ማበረታታት
የፓራላልግራ ሇ. ተማሪዎቹ ፓራላልግራም በፓራላልግራ
ምን ጽንሰ የፓራላል የሚሇውን ቃሌ እንዱያብራሩ ም አሰራር እና
ሀሳብ ግራም ማበረታታት፡፡ ፀባዮቻቸው ሊይ
ይገሌጻለ፡፡ አመሠራረ ተማሪዎቹ ማስመሪያ፣ መሌመጃዎችን
ገጽታዎቹ ት እና ፕሮትራክተር እና ጥንዴ በመስጠት
ከተሰጡ ፀባዮቹ ኮምፓሶችን በመጠቀም ሥራቸውን
አንዱን የገጽታዎቹ ሥፍር የተሰጠን መመዘን፡፡
ፓራላልግራም ፓራላልግራም
ይሰራለ፡፡ እንዱስለ መርዲት
የፓራላልግራ ሇምሳላ፤ ፓራላልግራም
ምን ፀባዮች መሠረሸ፤ መሠ=6ሳ.ሜ፣
ይገሌጻለ፡፡ ረሠ=4ሳ.ሜ፣ . ሥ(መ) = 650
እና ሥ(ሠ) = 115 0 የሆነ
ሥራ፡፡
1.መስመር መሠ፣
መሠ=6ሳ.ሜ የሆነ ሥራ፡፡
2. ሥ መ = 650 እና
ሥ(ሠ) = 1150 ሥራ፡፡
124
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
3. ነጥብ ረ፣ ሠረ=4ሳ.ሜ
እንዱሆን ሥራ፡፡
4. ዘዌ ሠረሸ፣ ሥ(ሠረሸ) =
650
የሆነ ሥራ (ረ የመሸ እናሠሸ
የጋራ ነጥብ ነው) ስሇዚህ
መሠረሸ የተፈሇገው
ፓራላልግራም ነው፡፡
125
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
126
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ተማሪዎቹ
በፓራላልጋራም፣
ሮምበስ፣ ሬክታንግሌ እና ካሬ
መካከሌ ያሇውን ሌዩነት
ሇይተው እንዱያብራሩ መርዲት
ጏነ-ብዙን 2.1.2 ቀሇሌ ያለ ምሳላዎች እንዯ በጏነ-ብዙ
ይተረጉማለ፡፡ ጏነ- ጏነ-ሦስት፣ ጏነ-አራት ያለትን ምንነት ሊይ
በእብጥ ጏነ- ብዙ በመስጠት ከጏነ-ብዙ ጽንሰ ጥያቄ መጠየቅ
ብዙ እና ሀሳብ ጋር ማስተዋወቅ፡፡ በጏነ-ብዙ
ስርጉዴ ጏነ- እንዯዚሁም ተማሪዎቹ ጏነ- ዓይነቶች እና
ብዙ መካከሌ ብዙዎችን እንዱተረጉሙ ቅርጻቸው ሊይ
ያሇውን ሌዩነት ማዴረግ(ጏነ-ብዙ ከውስን የተሇያዩ
ይሇያለ፡፡ ቀጥታ መስመሮች የተገነባ ትግበራዎችን
በጏናቸው ዝግ ነጠሊ ምስሌ ነው፡፡) በመስጠት
ብዛት የተሇያዩ የእብጥ እና ስርጉዴ ሥራቸውን
ተመስርተው ጏነ-ብዙ ሞዳልችን መከታተሌ፡፡
እስከ አስር በመጠቀም ተማሪዎች በእብጥ
ጏን ያሊቸውን ጏነ-ብዙ ስርጉዴ ጏነ--ብዙ
ጏነ-ብዙዎች መካከሌ ያሇውን ሌዩነት
ይናገራለ፡፡ እንዱሇዩ ማዴረግ፡፡
ተማሪዎቹ ጏነ-ብዙዎችን
በጏናቸው ብዛት መሰረት
እንዱመዴቡ መርዲት፡፡
ምሳላ፡-
ጏነ-ሦስት…ሦስት
ጏኖች
127
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ጏነ-አራት….አራት
ጏኖች
ጏነ-አምስት…አምስት
ጏኖች
ጏነ-አስር…አስር ጏኖች
እና የመሳሰለት
የክብን 5.1.3 ክብ ተማሪዎቹ የክብን ትርጉም የክብ አሳሳሌ
ትርጉም እንዱሰጡ እና እንዱረደ ሊይ የተሇያዩ
ይሰጣለ፡፡ ማገዝ፡፡ይህም ክብ ከተሰጠ ትግበራዎችን
ሇተሰጠ ክብ ነጥብ እኩሌ ርቀት ሊይ መስጠት
መሃሌ፣ የሚገኙ የሁለም ነጥቦች በሬዴስ፣
ሬዴየስ፣ ስብስብ ነው፡፡ይህ የተሰጠ ዱያሜትር እና
ዱያሜትር፣ ነጥብ የክብ መሃሌ ይባሊሌ፡፡ አውታር መካከሌ
አውታር እና ተማሪዎቹ ምስሌ በማየት ያሇው ግንኙነት
የክብ ቅስት ከሊይ የተሰጠውን ትርጓሜ ሊይ የተሇያዩ
ይሇያለ፡፡ መስጠት መቻሌ መሌመጃዎችን
በሬዴየስ፣ እንዱሇማመደ ማበረታታት በመስጠት
ዱያሜትር እና ነው፡፡ ሥራቸውን
አውታር ተማሪዎቹ ክብ እንዱሰሩ እና መመዘን፡፤
መካከሌ የክብ መሃሌ፣ ሬዴየስ፣ ከተሰጠ ክብ
ያሇውን ዱያሜትር፣ አውታር እና የክብ መሀሌ፣ ሬዴየስ፣
ግንኙነት ቅስት እንዱያሳዩ ማመቻቸት፡፡ ዱያሜትር እና
ያብራራለ፡፡ ተማሪዎች ቀጥል ያሇውን የክብ አውታር
ማጠቃሊያ ሀሳብ ሊይ እንዱያሳዩ
እንዱዯርሱ መምራት፡ መጠየቅ፡፡
ዱ= 2ሬ
128
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ዱያሜትር ከሁለም
አውታሮች የሚረዝም ነው፡፡
ስሇ ጏነ- 5.2 የጏነ- ተማሪዎቹ በቡዴን ሆነው ተማሪዎቹ
ሦስት ሦስቶች ማንኛውንም ጏነ-ሶስት በቡዴን
ውስጣዊ ዘዌ ቴረሞች(11 በወረቀት ሊይ እንዱያነሱና ሆነው የጏነ-ሦስት
ቴረም ክፍሇ ጊዜ) በጥንቃቄ ቆርጠው ዘዌ ሥፍር ዴምር
ይናገራለ፡፡ 1. የአንዴ እንዱያወጡ፣ ነቁጦቹን ሇየብቻ ቴረም
የጏነ-ሦስት ጏነ-ሦስት ቆርጠው እንዱያወጡ እና እንዱያረጋግጡ
ውስጣዊ ዘዌ ውስ ጣዊ እንዱያገናኙ መምራት፡፡ በዚህ በማዴረግ
ሥፍር ዴምር ዘዌ ሥፍር ውጤት ሊይ በመመስረት ሥራቸውን
1800 መሆኑን ዴምር የጏነ-ሦስት ውስጣዊ ዘዌ ማስተካከሌና
ያረጋግጣለ፡፡ 1800 ሥፍር ዴምር 1800 መሆኑን መገምገም፡፡
የጏነ-ሦስት ነው፡፡ የሚረደበት ሁኔታን
ውስጣዊ ዘዌ ማመቻቸት፡፡
ቴረምን
በመጠቀም
ከዚህ ቴረም
ጋር የተያያዙ
ፕሮብላሞችን
ያሰሊለ፡፡
በጏነ-ሦስት
ውጫዊ ዘዌ
እና ሁሇቱ
ውስጣዊ
ዘዌዎች
መካከሌ
129
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ያሇውን
ግንኙነት
ይገሌጻለ፡፡
የተሰጠ ጏነ- 2.በአንዴ የፍርቅ ውስጣዊ ዘዌዎች የተሇያዩ
ሦስት ውጫዊ ጏነ-ሦስት ጽንሰ ሀሳብ ተማሪዎች መሌመጃዎችን
ዘዌ የሁሇት ውስጥ የዚህ እንዱከሌሱ ማነቃቅያ እና በመስጠት
ውስጣዊ ጏነ-ሦስት እርዲታ ከተዯረገሊቸው በኋሊ ሥራቸውን
ዘዌዎች ዴምር ውጫዊ ዘዌ የዝርግ ዘዌ ሥፍር 1800 መገምገም
መሆኑን ሇዚህ ጏነ- መሆኑን ማስተወስ፡፡ የቤት ሥራ፣
ያረጋግጣለ፡፡ ሦስት ተማሪዎቹ በፍርቅ ውስጣዊ የክፍሌ ሥራ እና
የጏነ ሦስት አንደ ዘዌ እና በዝርግ ዘዌ ሥፍር የተሇያዩ
ውጫዊ ዘዌ ውስጣዊ ሊይ ያሊቸውን እውቀት ትግበራዎችን
ቴረምን ዘዌ መሰረት በማዴረግ የጏነ- በመስጠት
በመጠቀም ጉርብታም ሦስት ውስጣዊ ዘዌ ሥፍር ሥራቸውን
ከዚህ ቴረም የሆነ ዴምር1800 መሆኑን መከታተሌ፡፡
ጋር የተያያዙ የተቀሩት እንዱያሳዩ ማዴረግ በቡዴን ሥራ
ፕሮብላሞችን ሁሇቱ ተማሪዎቹ በጏነ-ሦስት ዘዌ ውሰጥ
ያስሊለ፡፡ ውስጣዊ ዴምር ቴረም እውቀት እና የተማሪዎችን
ቀ ጏን ዘዌዎች የዝርግ ዘዌ ሥፍርን ሀሳብ መመዘን፣
ሊሇው እብጥ ዴምር ተጠቅመው የጏነ-ሦስት የተሇያዩ የቃሌ
ጏነ-ብዙ ይሆናሌ፡፡ ውጫዊ ዘዌ ቴረምን ጥያቄዎችን
ውስጣዊ ዘዌ 3. ቀ ጏን እንዱያረጋግጡ ማበረታታት፡፡ በመጠየቅ
ፎርሙሊን ያሇው ተማሪዎች በጏነ-ሦስት ሥራቸውን
በመጠቀም እብጥ ውጫዊ ዘዌ ዴምር ቴረም መመዘን፡፡
የተያያዙ ጏነ-ብዙ ተጠቅመው ያሌተሠጠውን
ፕሮብላሞችን ውስጣዊ የጏነ-ሦስት ውስጣዊ ወይም
130
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
131
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
በመውሰዴ ተማሪዎቹ
የመግባቢያ ሀሳብ ማንኛውም
ቀ ጏን ያሇው እብጥ ጏነ-ብዙ
ውስጣዊ ዘዌ ዴምር
ቀ − 2 × 1800 መሆኑን
እንዱዯርሱበት መምራት፡፡
ተማሪዎቹ ቀ − 2 × 180o
የሚሇውን ፎርሙሊ
ተጠቅመው ተያያዥ የሆኑ
ፕሮብላሞችን እንዱያስለ
መርዲት፡፡
የጏነ-ሦስት 5.3 ሥፍር ተማሪዎቹ የማዕዘናዊ ጏነ- የማዕዘናዊ ጏነ-
ሥፋት (17 ክፍሇ ሦስት፣ የሬክታንግሌ እና ሦስት ስፋት
ፎርሙሊን ጊዜ) የካሬን ስፋት ጽንሰ ሀሳብ፣ መፈሇግ ሊይ
ያገኛለ፡፡ 5.3.1 እንዱከሌሱ ማዴረግ፡፡ የተሇያዩ
የጏነ-ሦስት የጏነ-ሦስት ተማሪዎቹ የሬክታንግሌ ትግበራዎችን
ሥፋት ሥፋት ሥፋት ፎርሙሊን መስጠት፡፡
ፎርሙሊን ተጠቅመው የማዕዘናዊ ጏነ- ማዕዘናዊ ጏነ-
ይገሌጻለ፡፡ ሦስት ሥፋት ፎርሙሊ ሦስት ስፋት
የጏነ-ሦስት እንዱያገኙ እና ሇላልች ፎርሙሊን ሥራ
ሥፋት ጏነ-ሦስቶች እንዱጠቀሙበት ሊይ ማዋሌን
ፎርሊሙን መምራት፡፡ አስመሌክቶ
ተጠቅመው የተሇያዩ
የጏነ-ሦስት መሌመጃዎችን
ሥፋትን ከዚህ በሊይ ካለት ምስልች እና
ይፈሌጋለ፡፡ ውስጥ 3ኛውን በመውሰዴ ፕሮብላሞችን
132
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ሠረ= ሇሏ አዘጋጅተው
1
ስ(∆ሀሇሠ) = 2 (ሇሏ)(ሀሇ) በማሰራት
የተማሪዎችን
ስሇዚህ ስ(∆ሀሇሠ) =
1 ሥራ
(ሀሇሏመ) (የጎነ ሦስትሥፋት
2
መገምገም፡፡
ቤዝ×ከፍታ
= )
2
ቤ×ከ
ስ = ቤ=የቤዝ ርዝመት
2
133
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
በአከባቢያችን ያሇውን
ተጨባጭ ሁኔታ የጏነ-ሦስት
ስፋት ፎርሙሊን ተጠቅመው
ማስሊት እንዱሇማመደ
መርዲት፡፡ሇምሳላ ቀጥል
ባሇው ምስሌ ሊይ ሇተቀባው
ክፍሌ ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
134
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
135
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
136
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
∆ሀጠመ ከፓራላልግራም
ሀሇሏመ ውስጥ ተቆርጦ
ቢወጣ እና ከ∆ሇየመ ጋር
ቢገናኝ ሬክታንግሌ ሀሇየጠ
ይፈጥራሌ፡፡
የሬክታንግሌ ሀሇየጠ ስፋት
=የፓራላልግራም ሀሇሏመ
ስፋት ነው፡፡
ስ(ሀሇየጠ)= ርከ ስሇዚህ
ስ(ሀሇሏመ)= ርከ
ስ(ሀሇሏመ)= በከ ⟹
የፓራላልግራም ስፋት=
(የቤዝ ርዝመት) ከፍታ
ስ= በ(ከ)
ተማሪዎች የተሇያዩ
ፕሮብላሞችን ሇመስራት
በዚህ ፎርሙሊ እንዱጠቀሙ
መርዲት፡፡
ሇተሰጠ ክብ 5.3.4 ተማሪዎቹ ስሇ ክብ መሃሌ፣
ዙሮሽ የክብ ሬዴየስ እና ዱያሜትር
137
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ቦታ በመወሰን ፈሌግ፡፡
22ሳ.ሜ 11ሳ.ሜ 44ሳ.ሜ 33ሳ.ሜ
ዙ
7ሳ.ሜ 3.5ሳ.ሜ 14ሳ.ሜ 1
ዱ 10 ሳ.ሜ
2
ዙ
ዲ
ተማሪዎች ዙሮሽ(ዙ)፣
ዱያሜትር(ዱ) እና ሬዴየስ(ሬ)
ዙ = 𝜋ዲ = 𝜋 2ሬ = 2𝜋ሬ
ፎርሙሊ በመጠቀም
እንዱፈሌጉ ማገዝ፡፡
የክብ ሥፋት 5.3.5 የክብ ተማሪዎቹ በቡዴን ሆነው ተማሪዎቹ
ፎረሙሊን ሥፋት ሬዴየስ 10ሳ.ሜ የሆነ ክብ የክብ ስፋት
138
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
እነዚህን ቁርጥራጮች
በመሇያየት አስተካክሇህ/ሽ
በሬክታንግሌ መሌክ
አስቀምጥ/ጪ፡፡
አንደን ገሚስ እኩሌ ቦታ
ቁረጥ፡፡
በዚህን ጊዜ የሊይኛው እና
የታችኛው የክብ ዙሪያ
በሬክታንግሌ ተከፋፍሇው
ይገኛለ፡፡ስሇዚህ
1
የሬክታንግሌ ርዝመት= ዙ
2
የሬክታንግሌ ወርዴ= ሬ
የሬክታንግሌ ስፋት=
(ርዝመት)(ወርዴ)
1
= ዙ. ሬ
2
139
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
1
= 2πሬ ሬ
2
ስ = πሬ2
ተማሪዎቹ በዚህ ፎርሙሊ
መስራት እንዱሇማመደ
ማገዝ፡፡
የፕሪዝም ገፀ- 5.3.6 ተማሪዎች የፕሪዝሞች የፕሪዝም ገፀ-
ጏን የፕሪዝሞች መረብ በመጠቀም የማዕዘናዊ ጏን ስፋት
ስፋት እና ፕሪዝም ገፀ ስፋት ፎርሙሊ ፎርሙሊ
ፎርሙሊን የሲሉንዯሮ ማግኘት እንዱሇማመደ እንዱያገኙ
ይናገረለ፡፡ ች ገፀ- በማስተካከሌ እገዛ ማዴረግ ትግበራ መስጠት
ፎርሙሊን ስፋት ምሳላ ሬክታንግሊዊ ፕሪዝም የፕሪዝሞች
በመጠቀም እና
የፕሪዝምን የሲሉንዯሮች
ገፀ-ጏን ገፀ-ጏን ስፋት
ሥፋት ከሊይኛው ምስሌ መረዲት አፈሊሇግ ሊይ
ይፈሌጋለ፡፡ እንዯሚቻሇው የሬክታንግሊዊ የተሇያዩ
የሲሉንዯር ፕሪዝም መረብ ስዴስት መሌመጃዎችን
ገፀ-ጏን ስፋት ሬክታንግልችን ይዟሌ፡፡ በመስጠት
ፎርሙሊ የፊት ሇፊት እና ኋሊ ገጾች፣ ሥራቸውን
ይናገረለ፡፡ ግራ እና ቀኝ እንዯዚሁም በማስተካከሌ
ፎርሙሊን ሊይ እና ታች ተገጣጣሚዎች መመዘን
በመጠቀም ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሳት በፕሪዝሞች
የሲሉንዯር የፕሪዝም ገፀ ስፋት ማግኘት እና
ገፀ-ጏን ይቻሊሌ፡፡ ሲሉንዯሮች
ሥፋት ተማሪዎቹ የፕሪዝም ስፋት ገፀ-ጏን ስፋት
140
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
141
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
142
የሰባተኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ
ተማሪዎቹ የፕሪዝሞችን
ይዘት መፈሇግ ሊይ
ፎርሙሊን እንዱጠቀሙ
መርዲት
143