Professional Documents
Culture Documents
i
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የሒሳብ ትምህርት
የተማሪው መጽሏፍ
7ኛ ክፍሌ
ኢዱተሮች፡ እሸቱ ቱፋ
ቀኖ ማቴዎስ
ፈዬራ ሇሜሳ
ሇገሠ ተረፈ
ግርማ ማሙዬ
ii
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
iii
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ማውጫ
አርዕስት ገጽ
ምዕራፍ 1
ንብብር ቁጥሮች......................................................................................1
1.1 የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሏሳብ .................................................................... 2
ምዕራፍ 2
መስመራዊ የእኩሌነት እና ያሇ እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች.......................44
2.1 መስመራዊ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስሊት ..................................... 45
ምዕራፍ 3
ንጥጥር ወዯር እና መቶኛ......................................................................70
3.1 ንጥጥር እና ወዯር.............................................................................. 71
3.2. መቶኛ .......................................................................................................... 81
ምዕራፍ 4
የመረጃ አያያዝ........................................................................................97
4.1. የጭረት ቆጠራን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ ...................................... 98
ምዕራፍ 5
የጂኦሜትር ምስልች እና ሥፍር............................................................121
5.1 ጎነ-አራት፣ ጎነ-ብዙ እና ክብ ..................................................................... 122
iv
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አቢይ ርዕሶች
1.1. የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሐሳብ
ንብብር ቁጥሮችን ማነጻጸር እና በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ
ስላቶች በንብብር ቁጥሮች ሊይ
አቢይ ቃሊቶች
የምዕራፉ ማጠቃሇያ
የማጠቃሇያ መሌመጃዎች
1
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መግቢያ
በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ባሇፉት ክፍልች የሒሳብ ትምህርት ውስጥ
የተማራችሁትን ስላቶች በመቁጠሪያ ቁጥሮች ሊይ፣ በሙለ ቁጥሮች እና ዴፍን
ቁጥሮች መካከሌ ያሇውን ግንኙነት በጥሌቀት ከተገነዘብክ/ሽ በኋሊ የንብብር
ቁጥሮችን ምንነት ታያሇህ/ሽ፡፡
ምስሌ 1. 2
3
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 1.3
በቁጥር መስመር ሊይ ከግራ በመነሳት ወዯቀኝ ስንሄዴ ቁጥሮች እየጨመሩ
ይሄዲለ፡፡
1 1
ሀ. 3.25 ሇ. 1 ሏ. -1.6 መ. 4 ሠ. 0.6
2 2
ሀ
2. ማንኛውንም ዴፍን ቁጥር በ መሌክ መግሇጽ ይቻሊሌን?
ለ
ምስሌ 1.4
ሀ. ከሊይ ከተሰጡት ጎነ-ሦስቶች መካከሌ የተቀባው ስንት እጅ ነው?
ሇ. ከሊይ ከተሰጡት ጎነ-ሦስቶች መካከሌ ያሌተቀባው ስንት እጅ ነው?
4
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1
ምሳላ2. ሀ =1፣ ሇ=5 ቢሆኑ የምናገኘው ክፍሌፋይ ሲሆን፤ ሀ=-3፣ ሇ=8
5
3
ሲሆን ዯግሞ የሚገኘው ክፍሌፋይ - ይሆናሌ፡፡ እንዯዚህ እያሇ
8
የሀ እና የሇ ዋጋ ሲቀያየር ክፍሌፋዩም እተቀያያረ ይሄዲሌ፡፡
ስሇዚህ እነዚህን ክፍሌፋዮች በአንዴ ስብስብ ውስጥ ስናስቀምጣቸው ይህ
ስብስብ የንብብር ቁጥሮች ስብስብ ይባሊሌ፡፡ይህን ስብስብ በ “ን” ፊዯሌ
እንተካሇን፡፡
ን={ለ፡ሀ፣ሇ ዴ እና ሇ 0 }
ሀ
ስሇዚህ
5
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 1.5
ውስን ቀጥታ መስመር ዏሀ‟ን እንዯሚከተሇው ከፋፍሌ/ዪ፡፡
ሀ. በሁሇት እኩሌ ቦታ ሇ. በሦስት እኩሌ ቦታ
ሏ. በአምስት እኩሌ ቦታ መ. በዘጠኝ እኩሌ ቦታ
2. የተከፋፈሇውን ውስን ቀጥታ መስመር በመጠቀም የሚከተሇውን ንብብር
ቁጥር አመሌክት/ቺ፡፡
1 1 2 2 3 15 1 5 8
ሀ. ሇ. ፣ ሏ. ፣ ፣ መ. ፣ ፣
2 3 3 5 5 5 9 9 9
3. ጥያቄ 1 እና 2 በመጠቀም የሚከተለትን አመሌክት/ቺ፡፡
1 3 7
ሀ. -1፣ ፣ 0 ሇ. -1፣ ፣ 0 ሏ. -1፣ ፣ 0
2 7 5
ሀ
4. የንብብር ቁጥሮችን ‟ን በምን ዘዳ በቁጥር መስመር ሊይ እንዯምታሳይ/ዪ
ሇ
ግሇጽ/ጪ፡፡
6
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
7
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መፍትሄ፤
ምስሌ 1.7
ማሳሰቢያ፤
ሀ
ለ
እና
ሐ
መ
ን ቢሆኑ እና
ሀ
ለ
ከ
ሐ
መ
የሚያንስ ከሆነ በቁጥር
ሀ ሐ
መስመር ሊይ ከ በስተግራ ይገኛሌ፡፡
ለ መ
መሌመጃ 1.1
1. በሁሇት ተከታታይ ሙለ ቁጥሮች መካከሌ ሁሌ ጊዜ ንብብር ቁጥር
ይገኛሌን? ዴፍን ቁጥርስ?
2. ከዚህ በታች ሇተዘረዘሩት ምሳላ ስጥ/ጪ፡፡
ሀ. ንብብር እና ዴፍን ቁጥር የሆነ ቁጥር፤
ሇ. ንብብር የሆነ ግን ዴፍን ያሌሆነ ቁጥር፤
ሏ. ዴፍን ቁጥር ግን ንብብር ቁጥር ያሌሆነ፤
መ. ንብብር ቁጥር የሆነ ግን ሙለ ቁጥር ያሌሆነ፤
3. የሚከተለትን ንብብር ቁጥሮች ከትንሸ ወዯ ትሌቅ በቅዯም ተከተሌ
አሰቀምጥ/ጪ፡፡
ሀ. -2፣ 0፣ 1፣ 2 ሇ. 0.5፣ 1፣ 0፣ -2፣ 5
1 2 7 1 1 1 1 1
ሏ. ፣ ፣ ፣ 1 መ. ፣ ፣ 1 ፣ 3 ፣
3 3 3 2 4 2 2 8
4. ሇሚከተለት ቁጥሮች ተቃራኒያቸውን ፈሌግ/ጊ፡፡
2
ሀ. -1.25 ሇ. 0.7 ሏ. -2 መ. 5
7
5. ከዚህ በታች የተሰጡት ንብብር ቁጥሮች በየትኞቹ የዴፍን ቁጥሮች
መካከሌ እንዯሚገኙ አብራራ/ሪ፡፡
8
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1 1
ሀ. ሇ. 1.8 ሏ. 3 መ. 0.25
5 4
6. የቬን ምስሌን በመጠቀም በ ሙ፣ ዴ እና ን መካከሌ ያሇውን ግንኙነት
አሳይ/ዪ፡፡
4 1
7. 0.25፣ 2፣ 1.8፣ 0፣ -5፣ ፣ -2፣ እና 15 ከነዚህ ከተዘረዘሩት
3 8
ቁጥሮች ውስጥ የትኞቹ፡
ሀ. መቁጠሪያ ቁጥሮች ናቸው?
ሇ. ዴፍን ቁጥሮች ናቸው?
ሏ. ንብብር ቁጥሮች ናቸው?
8. በአለታ ንብብር ቁጥሮች እና አዎንታ ንብብር ቁጥሮች መካከሌ
ያሇውን ሌዩነት ግሇጽ/ጪ፡፡
9. በሚከተለት ዓረፍተ-ነገሮች ውስጥ የ“ጠ”ን ዋጋ ፈሌግ/ጊ፡፡
4
ሀ. = ጠ ሇ. −ጠ = 1.25
5
ሏ. 3 <ጠ < 2 ፣ ጠ ዴ ከሆነ መ. −12ጠ < 0 ፣ ጠ ሙ ከሆነ
9
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 1.8
ምስሌ 1.9
ከሊይ ባሇው የቁጥር መስመር ሊይ አንዴ ሰው ከዏ በመነሳት ወዯ ቀኝ ሁሇት
እርምጃ ቢራመዴ ነጥብ ሇ ሊይ ያርፋሌ፡፡ ስሇዚህ ነጥብ ሇ እና ዏ መካከሌ
ያሇው ርቀት ሁሇት ምዴብ ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡ እንዯሁም ላሊ ሰው ከነጥብ
ዏ በመነሳት ሁሇት እርምጃ ወዯ ግራ ቢራመዴ ነጥብ መ ሊይ ያርፋሌ፡፡ ከዚህ
የሚንረዲው ከአቅጣጫቸው በስተቀር ነጥብ ሇ እና ነጥብ መ ከ ነጥብ ዏ እኩሌ
ርቀት ሊይ መሆናቸውን ነው፡፡ በአቅጣጫቸው ሊይ ሳናተኩር ርቀቱን ብቻ
ስንናገር ንጥረ ዋጋ ይባሊሌ፡፡ ንጥረ ዋጋን ሇመግሇጽ የምንጠቀምበት ምሌክት
“│ │” ይሆናሌ፡፡ ከሊይኛው የቁጥር መስመር ሊይ በነጥብ ዏ እና ሇ መካከሌ
ያሇው ርቀት ዏሇ ስሆን │ዏሇ│= 2 ይባሊሌ፡፡ እንዱሁም የአንዴ ቁጥር ንጥረ
ዋጋ በቁጥር መስመር እምብርት እና በተሰጠው ነጥብ መካከሌ ያሇው ርቀት
ነው፡፡ ከዚህ የምንረዲው ንጥረ ዋጋው የተሰጠ ቁጥር ከቁጥር መስመር
እምብርት ያሇው ርቀት አቅጣጫ ሊይ ሳይመሰረት መሆኑን ነው፡፡
10
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ትግበራ 1.4
ምስሌ 1.11
በቁጥር መስመር ሊይ 6 ከዜሮ በመነሳት 6 ምዴብ ወዯ ቀኝ ይርቃሌ ማሇት
ነው፡፡ ይህም ማሇት │6│= 6 ማሇት ነው፡፡
ሇ.
ምስሌ 1.12
11
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
4. የሚከተለትን ባድ ቦታ ሙሊ/ዪ፡፡
ሀ. │−20│=_______ ሇ. የ 8 ተቃራኒ ንጥረ ዋጋ________ ይሆናሌ፡፡
ሏ. የ -10 ተቃራኒ ንጥረ ዋጋ________ ይሆናሌ፡፡
5. ከዚህ በታች ከተሰጡት ቁጥሮች ትሌቁ የትኛው ነው?
ሀ. │−7│ ሇ. −│−7│ ሏ. −│4+3│ መ.│4−3│
12
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
13
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ረ. 12│ጠ││የ│፣ እና ጠ= −1 እና የ = −2
2. ሇሚከተለት ጥያቄዎች የጠን ዋጋ አግኝ/ኚ፡፡
1
ሀ. │ጠ│ = 24 ለ. │ጠ│ = 0.4 ሐ. │ጠ│ = መ. │ጠ│ = −12
5
3. በ “ጠ” እና “የ” ፈንታ ንብብር ቁጥሮችን በመተካት ከዚህ ቀጥል
የተሰጡትን ዓረፍተ ነገሮች እውነት መሆናቸውን አረጋግጥ/ጪ፡፡
14
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ይሆናሌ፡
ሏ. በቁጥር መስመር ሊይ ሁሌጊዜ ትንሹ ዴፍን ቁጥር ከትሌቁ ቁጥር
በስተግራ ይገኛሌ፡፡
መ. አዎንታ ንብብር ቁጥር ሁሌጊዜ ከዜሮ ያንሳሌ፡፡
ምሳላ፤ የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተለትን ንብብር ቁጥሮች
በማነጻጸር በቅዯም ተከተሌ አስቀምጥ/ጪ፡፡
3 1 1 1 1 3
− ፣ ፣ 0፣ ፣ ፣ ፣
2 2 4 2 4 2
መፍትሄ፤ መጀመሪያ የተሰጡትን ክፍሌፋዮች ታህታቸው እኩሌ ወዯ ሆነ
ወዯ ተመጣጠኝ ክፍሌፋዮች እንቀይራሇን፡፡
3 6 1 2 0 1 2 3 6
− = ፣ = ፣ 0 = ፣ = ፣ =
2 4 2 4 4 2 4 2 4
15
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
6 2 6 2
- ከ− በስተግራ ስሇሚገኝ − < −
4 4 4 4
2 1 2 1
− ከ− በስተግራ ስሇሚገኝ − < −
4 4 4 4
1 1
− ከ 0 በስተግራ ስሇሚገኝ − < 0
4 4
በዚህ መሌኩ ከሊይ የተዘረዘሩትን ክፍሌፋዮች ታህታቸው አንዴ ከመሆኑ
አንጻር የሚናወዲዴረው ሊዕሊቸውን ይሆናሌ፡፡
ይህም -6 < -2 < -1 < 0 <1 < 2 < 6
3 1 1 1 1 3
ስሇዚህ - < < < 0< < < ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡
2 2 4 4 2 2
ማሳሰቢያ፤ > እና < ምሌክቶች የንብብር ቁጥሮችን ሇማነጻጸር የሚያገሇግለን
ምሌክቶች ሲሆኑ ትርጉማቸውም በቅዯም ተከተሌ ይበሌጣሌ እና
ያንሳሌ የሚሇውን ይተካለ፡፡
በቁጥር መስመር ሊይ በስተቀኝ የሚገኘው ቁጥር ሁሌጊዜ በስተግራ
ከሚገኘው ቁጥር ይበሌጣሌ፡፡
ማንኛውም አዎንታ ንብብር ቁጥር ከዜሮ ይበሌጣሌ፡፡
ማንኛውም አለታ ንብብር ቁጥር ከዜሮ ያንሳሌ፡፡
አዎንታ ንብብር ቁጥር ከአለታ ንብብር ቁጥር ይበሌጣሌ፡፡
16
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1 1 1
1 3 0 1
2 = ፣ 2= 1 እና 2 = 3
2 4 2 4 2 4
3 1 1 3
ስሇዚህ -1< − 4 < − 2 < 0 < 4 < 4 < 1
3 1 1 1 3
ከዚህ የምንረዲው ፣ ፣ 0 ፣ ፣ እና በ -1 እና 1 መካከሌ
2 2 4 2 4
የሚገኙ ንብብር ቁጥሮች መሆናቸውን ነው፡፡
በአጠቃሊይ ማንኛውንም ንብብር ቁጥሮች ሀ እና ሇ ብንወስዴ እና ሀ < ሇ
3ሀ+ሇ ሀ+ሇ ሀ+3ሇ
ከሆነ ሀ < < < < ⋯ < ሇ ይሆናሌ፡፡
4 2 4
መሌመጃ 1.4
1. የ “<” ፣ “=” ወይም “>” ምሌክት በመጠቀም በባድ ቦታ ሊይ ሙሊ/ዪ፡፡
15
ሀ. −1.5_______0 ሇ. − 20_______10 ሏ. −10__________
2
2 3 1 1
መ. ________ ሠ. __________ ረ. 2.13__________2.1333
3 4 2 3
1 3
ሰ. − 0.5______ ሸ. ________ − 2 ቀ. − 0.9__________0.89
2 2
6 6
በ. │ │________
5 5
17
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
18
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 1.14
ከቀኝ ወዯ ግራ ስንሄዴ የሙቀት መጠን እየቀነሰ ይሄዲሌ፡፡ ከግራ ወዯ ቀኝ
ስንሄዴ ዯግሞ የሙቀት መጠን እየጨመረ ይሄዲሌ፡፡
ምሳላ 2፡ የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተለትን ዴምር ፈሌግ/ጊ፡፡
ሀ. 3 + (−5) ሇ. (−9) + 9 ሏ. −2 + (−3)
መፍትሄ፡ ሀ. የሚከተሇውን የቁጥር መስመር ተመሌከት/ቺ፡፡
19
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
20
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
12
= − = −4
3
ሇ. −0.5 + (−0.7) = − (│ − 0.5│ + │ − 0.7│) = − (0.5 + 0.7) = −1.2
22
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 1.5
1. የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተለትን ዴምሮች ፈሌግ/ጊ፡፡
ሀ. −4 + −7 ሇ. −28 + 12 ሏ. 12 + (−9)
23
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
3 3
መ. − + − ሠ. 11 + (−8) ረ. −14 + (−20)
2 4
2. የሚከተለትን ዴምሮች ፈሌግ/ጊ፡፡
43 25 29 17 73 119
ሀ. +(− ) ሇ. + (− ) ሏ. −
8 8 8 8 16 16
41 58
መ. 4 + −7 + −15 ሠ. − + − ረ. 0 + (−20)
10 10
ሰ. 7 + (−8) + (−9) + 10 ሸ. − 395 + 175 ቀ. 215 + (−117)
በ. − 13.2 + (−11.1) + 13.2 ተ. 3.74 + (−1.24)
1
ቸ. −3.7 + 5.8 + 0.7 + −0.8 ነ − 3.9 + 0.8 + 0.1 + (2)
ኘ. 57 + (−22) + (−18)
3. በሚከተሇው ሰንጠረዥ ሊይ ያሇውን ባድ ቦታ ሙሊ/ዪ፡፡
3 −4 8
−1.5 -2.7 3.2
3 5 −0.5
−
4 7
−7 −12 −8
24
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
25
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 1.6
1. የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተለትን ሌዩነቶች ፈሌግ/ጊ፡፡
18 12
ሀ. −6 + 12 ሇ. − 13 – (−8) ሏ. − (− ) መ. 13 − 7
20 20
2. የሚከተለትን ፈሌግ/ጊ፡፡
ሀ.−7 − (−9) ሇ. −4.2 – (−7.2) + 8 ሏ. −1.5 – 1.3 + (−1.8)
9 15
መ. −9 − (−5) − 7 ሠ. − − (− ) ረ. −10 − 8 − (−7)
4 4
13 7 1 1
ሰ. − (− ) ሸ. 3 − (2 )
4 4 4 5
3. የሚከተሇውን ሰንጠረዥ በመሌመጃ ዯብተራችሁ ሇይ በመገሌበጥ
ሙሊ/ዪ፡፡
ሀ ሇ መ ሀ−ሇ ሇ−ሀ (ሀ−ሇ)−መ ሇ−መ ሀ− (ሇ−መ)
8 −5 −10
1 − 1
2 −
3 1 4
1
4
1 −2.8 −1.5
−
2
6 6 6 6 6 24
4 × (− 5 ) = (− 5 ) + (− 5 ) + (− 5 ) + (− 5 ) = − 5
ትግበራ 1.7
1. የሚከተለትን ማባዛት ዯጋግሞ በመዯመር መሌክ ጻፍ/ፊ፡፡
3
ሀ. −8 × 6 ሇ. × 8 ሏ. −4 × 3
4
27
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሇ. (−4) × (−5) = │ − 4│ × │ − 5│ = 4 × 5 = 4 + 4 + 4 + 4 + 4 = 20
(−5) × (−4) = │ − 5│ × │ − 4│ = 5 × 4 = 5 + 5 + 5 + 5 = 20
ስሇዚህ (−4) × (−5) = (−5) × (−4)
28
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ1.17
አሰተውሌ/ዪ፡- የተከፋይ አጠማመር በማባዛት ውጤት ሊይ ሌዩነት
አያመጣም፡፡ ይህ ዓይነቱ ፀባይ የማባዛት የተጣማጅ ፀባይ ይባሊሌ፡፡
የማባዛት የተጣማጅ ፀባይ
ሀ መ ቀ ሀ መ ቀ ሀ መ ቀ
ሇማንኛውም ንብብር ቁጥሮች ፣ ሠ እና ረ ፤ ሇ × ( ሠ × ረ ) = (ሇ × ሠ ) ×
ሇ ረ
ይሆናሌ፡፡
ቁጥሮችን በ “0” እና በ “1” ስናባዛ የተሇየ ፀባይ አሇው፡፡ አንዴን ንብብር
ቁጥር በ “0” ስናባዛ ውጤቱ ምን ይሆናሌ?
ምሳላ 0 × 6 = 0 + 0 + 0 + 0 + 0 + 0 = 0
29
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
30
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
31
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
9 5
= = −7.2+3.6
2 2
95
= =−3.6
2
4
= = −2
2
3 1
ምሳላ14. አብዱ እና ቦንቱ (−2) × × (−12) × ( ) በዝቅተኛ ሒሳባዊ
4 3
ቃሌ እንዱያስቀምጡ ተጠየቁ፡፡
አብዱ ተከትል የሰራው
3 1
= −(2 × ) × (12) ( ) …….የብዜቱ ውጤት አለታ ስሇሆነ
4 3
3 1
= ( ×12)( )
2 3
1
= −18 ×
3
= −6
32
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
7 5 5 4
መ. × ሠ. × ረ. (−1.2) ×(1.2)
10 14 8 15
3 4 8 7
ሰ. × ሸ. − 21 × (− 4) ቀ. −0.5 ×(−4)
6 9
በ. (−0.5) × (−0.4)
33
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
3
መ. −7 (−2−3) ሠ. ((0.8+ (−16)) ረ. 5(1.8 + 2.2)
4
2 5 1
ሰ. × ( 12) ሸ. 5 (1.8 2.2)
3 4 4
5. የ “>”ወይም “<” ወይም “=” ምሌክት በመጠቀም በባድ ቦታ ሇይ
ሙሊ/ዪ፡፡
2 2 4
ሀ. _____ ሇ. -0.1× (-0.85) _____ -1
3 3 9
2 5 2 5 2
ሰ. − 3 × + −1 _____ − 3 × 6 − (− 3 × 1)
6
34
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1 1
ሸ. −2 × − 2 × 4 _____ 2 × × 4
2
6. ቀጥል ያሇውን ሰንጠረዥ በትክክሇኛ መሌስ ሙሊ/ዪ፡፡
ሀ ሇ መ ሀ×ሇ ሇ×ሀ (ሀ×ሇ)×መ ሀ× (ሇ×መ)
−2 8 −5
1 −2
3
4
−
2
−0.5 −0.25 1
−
5
3 −8 1
− −
4 2
ሀ. (5 + 3) ×4 እና 5 + 3 ×4 ሇ. (−6 + 3) × 2 እና −6 + 3 ×2
1 7 1
8. ጠ=− ፣ የ= እና ዘ= ቢሆኑ ቀጥል የተሰጡት እውነት
2 6 9
መሆናቸውን አረጋግጥ/ጭ/፡፡
ሀ. ጠ (የ + ዘ) = ጠየ + ጠዘ ሇ. ጠ(የ − ዘ) = ጠየ − ጠዘ
ሏ. (ጠየ)ዘ = ጠ(የዘ) መ. ጠየ = የጠ
35
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ትግበራ 1.8
1. አለታ ንብብር ቁጥርን ከአለታ ንብብር ቁጥር ማባዛት እና አለታ ንብብር
ቁጥር ከአዎንታ ንብብር ቁጥር ጋር ስናባዛ የየትኛው ብዜት ይበሌጣሌ?
2. በአንዴ ትምህርት ቤት መዝጊያ ሥነ-ስርዓት ሊይ አንዴ የዘፋኞች ቡዴን
ዘፈናቸውን ካቀረቡ በኋሊ 960 ብር ገቢ አገኙ፡፡ በሳምንቱ የቡዴኑ አባሊት
የተገኘውን ገቢ እኩሌ ሇመካፈሌ ተስማሙ፡፡ ዴርሻቸውንም ሇማወቅ
የኪቦርዴ ተጨዋች ወረቀት እና እርሳስ በመጠቀም 960ን ሇ8 ሲያካፍሌ
1
የጊታር ተጨዋች ዯግሞ በካሌኩላተረ 960ን በ አባዛ/ዢ፡፡
8
ሀ. ሁሇቱም ያሚያገኙት ውጤት እኩሌ ነበር?
ሇ. ከሁሇቱ አሰራር ምን አይነት ማጣቃሇያ መስጠት ይቻሊሌ?
3. አካፍለ
5 2
ሀ. −72 6 ሇ. −225 −25 ሏ. 0 −6 መ.
4 3
18
4. በ አገሊሇጽ ውስጥ የትኛው ተካፋይ የትኛው አካፋይ ነው?
6
5. የሚከተለትን ብዜቶች ፈሌግ/ጊ፡፡
ሇ. ሀ (ሀ )፣ ሀ ን እና ሀ 0
1 1
ሀ. 6×
6
፣ ሀ ን እና ሀ 0 ፣ ሀ ን እና ሀ 0
1 ሀ ለ
ሏ. ሀ× መ. × ሀ
ሀ ለ
36
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
10 42
ሏ. −4.2 (−0.6) = -4.2× 7
6 6
24 3 24 14
መ. × 16
7 14 7 3
ሀ 1
ማሳሰቢያ፡-1. ሀ እና ሇ፣ ሇ 0 ንብብር ቁጥሮች ከሆኑ =ሀ× ለ ይሆናሌ፡፡
ለ
ሀ መ ሀ መ ሀ
2. ሇማንኛውም ንብብር ቁጥሮች ለ
እና ሠ
0፣ ለ
× ሠ =1 ከሆነ ለ
መ
የ ተገሊቢጦሽ ይሆናሌ፡፡
ሠ
ይሆናሌ፡፡
2. ማንኛውንም ንብብር ቁጥር ሇዜሮ ማካፈሌ ትርጉም የሇውም፡፡
ሀ
ለ
0 ትርጉም የሇውም::
= ለ = -(ለ ) (ሀ፣ ሇ ዴ እና ሇ 0 )
ሀ −ሀ ሀ
አንደ የማብዛት ዯንብ ዯግሞ −ለ
ይሆናሌ፡፡
38
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 1.8
1. የሚከተለትን ጥያቄዎች ሳትጽፋቸው በቃሌ ገምት/ቺ፡፡
1
መ. −4.5 9 ሠ. 0.25 ÷ ረ. −0.81 (−0.9)
4
2. የሚከተለትን አካፍሌ/ዪ፡፡
50
ሀ. 1.5 (−3) ሇ.−20 (−2) ሏ.
25
7 14 7 14
መ.−45 (−9) ሠ. ረ.
9 3 10 25
5 5
ሰ. ሸ. 5.7 (-0.019)
8 16
3. አስሊ/ዪ
ሀ. (11 + 7) (−3) ሇ.
1
52 ሏ. 5 + 8 (−4)
2
መ. −6 2 – 82 ሠ. 18 (−9 + 3)
39
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አቢይ ቃሊቶች
-የተጣማጅ ፀባይ -የቅይይር ፀባይ - የሥርጭት ፀባይ
-ክፍሌፋይ -የማባዛት የአንዴ ፀባይ -በመዯመር የዜሮ ፀባይ
-ሙለ ቁጥር -ንጥረ ዋጋ - ዴፍን ቁጥሮች
-አዎንታ -ያንሳሌ -ተቃራኒ
-ከትሌቅ ወዯ ትንሽ -አለታ ንብብር ቁጥሮች -ከትንሹ ወዯ ትሌቁ ቁጥር
-እየቀነሰ መሄዴ -የተገሊቢጦሽ ስላት -እየጨመረ መሄዴ
-ይበሌጣሌ
የምዕራፉ ማጣቃሇያ
ሀ፣ ሇ ዴ እና ሇ 0} ይሆናሌ፡፡
ሀ
5. የንብብር ቁጥሮች ስብስብ ን={ ፡
ለ
40
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሀ ሇ =ሀ ×
1
i. ፤ (ሇ 0)
ሇ
1 1
ii. ሀ × (ሀ)=1፤ (ሀ 0) የ ሀ ተገሊቢጦሽ ይባሊሌ፡፡
ሀ
41
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የክሇሳ መሌመጃዎች
1
መ. 1.2 2.8 ሠ. 2 1 1.5
3
3. ቀጥል የተሰጡትን የ „ጠ‟ን ዋጋ በመጠቀም ፈሌግ/ጊ፡፡
1
ሀ. 4ጠ ጠ ፤ ጠ = − 5 ሇ. 2 ጠ-4 ጠ፤ ጠ = −
2
4. ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብብር ቁጥሮች ከትንሹ በመነሳት በቅዯም
ተከተሊቸው ጻፍ/ፊ፡፡
1 2
ሀ. −1፣ 2፣ −2፣ 3፣ 1,001፣ −0.001፣ − ፣
2 3
1 2 1 2
ሇ. − ፣ ፣ ፣ 0.75፣ −1.25፣ 0.125፣
2 3 4 3
5. የሚከተለትን ፈሌግ/ጊ፡፡
27 9 81 1
ሀ. ሇ. ሏ. −4.1 × (1.2 −0.8)
8 4 19 38
36 1 3
መ. −13.8 + (−1.11) + 8.9 ሠ. ( ) ረ. (−12+ (−2))
13 39 4
8
ሰ. (−0.8) × (0.7)×( ) ሸ. (−3) × (−8) × (1.2) × (−0.1)
5
42
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሏ.
38 2 መ. 10 ÷ 5 – 4 ÷ 2 + 15 ÷3 + 2.5
4 8 92 12
ሠ. 8 +(−3) +(−5) −9 ረ. 5.28 – 6.7 – (−4.35) +4
1 7
ሀ. 3 = ሇ. −7 −3 + 5 = −5
2 2
ሏ. −1 × (−0.5) × (−2) = 1 መ.
3
1.2 2.4 = 1.8+3.6
2
43
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
44
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መግብያ
በ6ኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት ምዕራፍ 5 ውስጥ ቀሇሌ ያለ የእኩሌነት እና
ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች ጽንሰ ሏሰብ ተምራችኋሌ፡፡ በዚህ ክፍሌ ውስጥ
ዯግሞ መስመራዊ የእኩሌነት እና ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን ወዯ
ተመጣጣኝ የእኩሌነት ወይም ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች የመሇወጥ ዯንብን
በመጠቀም እንዳት ማስሊት እንዯምትችሌ/ዪ ትማራሇህ/ሽ፡፡
ሀ. ጠ= 3 ሇ. ጠ−4= 6 ሏ. 4−ጠ>6
ሠ. ጠ−8 10
ጠ+2
መ. 3ጠ+4 2 ረ. = −3
3
ሰ. ጠ2−3ጠ =4 ሸ. │ጠ−1│=2
46
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ማሇት ነው፡፡
ትረጓሜ 2.4፡- የእኩሌነት ዓረፍተ ነገር መፍተሄ ነው የምንሇው በተሇዋዋጭ
ቦታ ገብቶ የተሰጠውን የእኩሌነት ዓረፍተ ነገር እውነት የሚያዯርግ ነው፡፡
48
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አረጋግጥ/ጪ፡፡
ሀ. ቀ + 5 = 11 ሇ. ቀ + 2 = 8 ሏ. ቀ − 8 = −2
መፍትሄ፡ 6 የቀ − 2 = 4 መፍትሄ መሆኑን ማሳየት እንችሊሇን፡፡
ሇቀ − 2 = 4፤ ቀ + 5 = 11፣ ቀ + 2 = 8 እና ቀ − 8 = −2ተመጣጣኝ
መሆናቸውን ሇማሳየት 6 ቁጥርን በእያንዲንደ ዓረፍተ ነገር ውስጥ
በተሇዋዋጭ ቦታ እናስገባሇን፡፡ይህም እንዯሚከተሇው ሰንጠረዥ
ይሆናሌ፡፡
የእኩሌነት ዓረፍተ የእኩሌነት ዓረፍተ የእኩሌነት ዓረፍተ
ነገር(ሀ) ነገር(ሇ) ነገር(ሏ)
ቀ + 5 = 11 ቀ+2=8 ቀ − 8 = −2
6 + 5 = 11(እውነት) 6 + 2 = 8(እውነት) 6 − 8 = −2(እውነት)
49
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ቀ= −በ
ቀ= −በ ነው፡፡
መፍትሄ፡- ቀ−2=0
51
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ይሆናሌ፡፡
መ መ
ሇ. የማካፈሌ ፀባይ፡- ሀ=ሇ ከሆነ መ ከዜሮ የተሇየ ቢሆን፤ = ይሆናሌ፡፡
ሀ ሇ
52
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
2
ቀ = 4 … … . የተሰጠው የእኩላታ ዓረፍተ ነገር
3
2ቀ = 12 … … … . . ግራና ቀኝን በ3 ማባዛት
ቀ= 6 ግራና ቀኝን ሇ2 ማካፈሌ
መ. ስ = {6} የመፍትሄ ስብስብ ስሇ ተጠየቅን በመፍትሄ ስብስብ ምሌክት
እናስቀምጣሇን፡፡
2ቀ−5= 7……..የተሰጠን
53
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
3
ምሳሌ 4፤ ቀ−2= 1 አስሊ/ዪ፡፡
4
3
መፍተሄ፤ ቀ= 3 ……ግራና ቀኝ ሊይ 2 መዯመር
4
3ቀ=12………ግራና ቀኝን በ4 ማባዛት
II. ሀቀ + ሇ = መ … … . (ሀ 0 )
ሀቀ = መ − ሇ ……….. ከሁሇቱም ሇ መቀነስ
መ−ሇ
ቀ= ………ሁሇቱንም በ „ሀ‟ ማካፈሌ
ሀ
መሌመጃ 2.1
ጥያቄ 1 እና 2ን ሳትጽፍ/ፊ በቃሌ መሌስ/ሽ፡፡
1. የሚከተለትን መስመራዊ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን እውነት
የሚያዯርገው የጠ ዋጋ ስንት ይሆናሌ?
ሀ. ጠ + 12 = −4 ሇ. 2ጠ + 6 = 16 ሏ. 3ጠ − 6 = 3
መ. 4ጠ − 20 = 4 ሠ. 12ጠ + 20 = 104 ረ. 11ጠ + 110 = −11
ሰ. 23ጠ + (ጠ + 4) = 28 ሸ. 100ጠ + 100 = 100
2. 3ጠ + 4 = −5 ከሆነ 4ጠ − 2 ስንት ይሆናሌ?
3. 8ጠ − 7 = 1 ከሆነ 3ጠ + 1 ስንት ይሆናሌ?
4. የሚከተለትን መስመራዊ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገሮችን አስሊ/ዪ፡፡
ሀ. ጠ + 24 = −13 ሇ. ጠ − 8 = 30 ሏ. 6ጠ = 18
መ. 3ጠ = 15 ሠ. 24 + የ = −24 ረ. 3ሀ = −4
ሰ. 2ጠ + 5 = 29 ሸ. 7ጠ − 3 = 4 ቀ. 3የ − 6 = 9
54
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
4ጠ−2
በ. 4 ጠ − 8 = 26 ተ. − ጠ = 12 ቸ. 10የ + 11 = 41
3
ነ. 3ሇ + 2 = −7 ኘ. 4(የ − 5) + 2የ = −26 አ. 8መ − 10 = 14
55
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
56
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
57
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
58
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሇይ/ዪ፡፡
ሀ. ጠ + 2 > 4 ሇ. ጠ − 6 < 5 ሏ. 2ጠ + 4 = 6
60
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የያሇ-እኩሌነት በሕርይ
የተሰጠውን የያሇ-እኩሌነት ምሌክት ሳትቀይር/ሪ፤
1. በሁሇቱም በኩሌ የያሇ-የእኩሌነት ዓረፍተ ነገር ሊይ እኩሌ የሆነ ቁጥር
መዯመር ወይም መቀነስ የያሇ-እኩሌነት ምሌክትን አይቀይርም፡፡ ይህ
በሒሳባዊ አገሊሇጽ፤
61
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
62
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
4ቀ 3ቀ+14………. በማቃሇሌ
4ቀ−3ቀ 3ቀ-3ቀ+14…… ከሁሇቱም በኩሌ 3ቀ ን መቀነስ
ቀ 14…….በማቃሊሌ
በቁጥር መስመር ሊይ ስናሳይ
1
ምሳላ 4. (7ቀ+3) 6 አስሊ/ዪ፡፡
4
1
መፍትሄ፤ (7ቀ+3) 6………የተሰጠ
4
1
4( (7ቀ+3)) 6(4)………….ሁሇቱንም በ 4 ማባዛት
4
7ቀ+3 24 ……….በማቃሊሌ
7ቀ+3−3 24−3 ….በሁሇቱም በኩሌ 3 መቀነስ
7ቀ 21 …. በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃሌ
ቀ3 …..በማቃሊሌ
የመፍትሄውን ስብስብ ={ቀ ን፡ ቀ 3} ይሆናሌ፡፡ ይህ መፍትሄ ስብስብ
በቁጥር መስመር እንዯሚከተሇው ይቀርባሌ፡፡
63
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 2.4
ምሳላ 5፤ ከመሰሪያ ክሌሌ ስብስብ ={ 1፣ 2፣ 3፣ 4 } ውስጥ ሇ 8ቀ−12>9
መፍትሄ ሉሆን የሚችሇውን ሇይ/ዪ፡፡
መፍትሄ፡ በ ቀ ፈንታ የተሰጡትን ቁጥሮች በመተካት የተሰጠውን ያሇ-
እኩሌነት ዓረፍተ ነገርን እውነት የሚያዯርግ ከሆነ የዕውን ስብስብ
አባሌ መሆን የሚችለትን ሇይ/ዪ፡፡
8(1) −12>9 ……..በ ቀ ፋንታ 1 በመተካት
−4>9………..ውሸት ስሇሆነ መፍትሄ ሉሆን አይችሌም
8(2) −12>9……… በ ቀ ቦታ 2ን መተካት
4>9………..ውሸት ስሇሆነ መፍትሄ ሉሆን አይችሌም
8(3) −12>9……በ ቀ ቦታ 3ን መተካት
12>9…….. እውነት ስሇሆነ 3 መፍትሄ ይሆናሌ፡፡
8(4) −12>9 …በ ቀ ቦታ 4ን መተካት
20>9…..እውነት ስሇሆነ 4 መፍትሄ ይሆናሌ፡፡
ስሇዚህ የመፍትሄ ስብስቡ= {3፣ 4} ይሆናሌ፡፡
መሌመጃ 2.3
1. የሚከተለትን ያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ ነገሮች አስሊ/ዪ፡፡
ሀ. ጠ+5>13 ሇ. ጠ −8<4 ሏ. የ+12 24
መ. 6ጠ −8>16 ሠ. 7ጠ −2< −16 ረ. 10ጠ+15 −25
ሰ. 2ጠ+12>10 ሸ. 3ጠ+14<5 ቀ. 6ጠ+5 −19
በ. 3+4ጠ >15 ተ. 6የ−12< −12 ቸ. 3የ+27>21
2. ያሇ-እኩሌነት ዏረፍተ ነገር 4ጠ−8 24 ቢሰጠህ/ሽ
I. ሇሚከተለት እርምጃዎች ምክንያት ስጥ/ጪ፡፡
4ጠ −8 24
64
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
4ጠ −8+8 24+8
4ጠ 32
ጠ8
II. ጠ 8 በቁጥር መስመር ሊይ አምሌክት
3. ከመሰሪያ ክሌሌ ስብስብ ={ -3፣ -2፣ 0፣ 1 } ውስጥ ሇያሇ-እኩሌነት ዓረፍተ
ነገር 2ጠ + 4 ≤ ጠ + 3 መፍትሄ ሉሆኑ የሚችለትን ሇይ/ዪ፡፡
የቡዴን ሥራ 2.1
1. ሇሚከተለት የመፍትሄ ስብስባቸውን በቁጥር መስመር ሊይ
አመሌክቱ፡፡
ሀ. 2ጠ+23>46 ሇ. (4የ−6) −86
ሏ. 2.5ጠ −4.5>8.5ጠ+7.5 መ. 4(2ጠ+3) >3
2. አራት ቁጥር ተዯምሮበት ከ6 የሚያንስ ከሆነ
ሀ. የዚህን ፕሮብላም ያሇ-እኩሌነት ዏረፍተ ነገር ፃፍ/ፊ፡፡
ሇ. በ ሀ ሊይ ሇጻፋችሁት ያሇ-እኩሌነት ዏረፍተ ነገር መፍትሄ
ፈሌግ/ጊ፡፡
3. በእጥፍ የጨመረ ቁጥር ሊይ ሁሇት ብንዯምርበት ከ8 ይበሌጣሌ፡፡
ሀ. የዚህን መስመረዊ ያሇ-እኩሌነት ዏረፍተ ነገር አባባሌ በሒሳባዊ
አገሊሇጽ ግሇጹ፡፡
ሇ. በ ሀ ሊይ የተሰጠውን ፕሮብሇም አስሊ/ዪ፡፡
አንዲንዴ ከዕሇት ኑሮአችን ጋር የተያየዙ ፕሮብላሞችን ወዯ መስመራዊ ያሇ-
እኩሌነት ዏረፍተ ነገሮች መሇወጥ ይቻሊሌ፡፡
ምሳላ 1. ሇእንቨስትመንት ሌማት የወጣ 1,000 ብር በ2 ዓመት ውስጥ ከ
1,500 ብር በሊይ ሇመሆን አመታዊ የወሇዴ ምጣኔው ስንት መሆን አሇበት?
ጥ =ዋ(1+ምጊ) ጥ =ጥቅሌ ገንዘብ ዋ =ዋና
ም = የወሇዴ ምጣኔ ጊ = የወሇዴ ጊዜ
መፍትሄ፤ ዋ =1,000 ጊ =2 አመት ተፈሊጊ= ም፣ ጥ> 1,500 ሇመሆን
ያሇ-እኩላታ ዓረፍተ ነገሩ፡- ዋ(1+ምጊ)>1,500
65
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1,000(1+2ም)>1,500…..ዋ =1000 ጊ =2
1,000+2,000ም>1,500 ……የስርጭት ጠባይ
2000ም>500 ……በሁሇቱም በኩሌ 1,000 መቀነስ
500
ም> 1000 ,……..ሁሇቱንም ሇ 2000 ማካፈሌ
1
ም> ……..በማቃሊሌ
4
ስሇዚህ ሇእንቨስትመንት ሌማት የወጣው 1,000ብር በሁሇት ዓመት ውስጥ
ከ1,500 ብር በሊይ እንዱሆን የአመታዊ ምጣኔው ከ0.25 በሊይ መሆን
አሇበት፡፡
ምሰላ 2. „ቀ‟ ምዴብ ምርት በመሸጥ የሚገኘው ገቢ በ=125ቀ ነው፡፡ ቀ
ምዴብ ምርት ሇማምረት የሚውሇው ወጪ ወ=25ቀ+1000 ነው፡፡ ትርፍ
ሇማግኘት ምርቱን ሇመሸጥ የሚገኝ ዋጋ ከወጣው ወጪ መብሇጥ አሇበት፡፡
ስሇዚህ ትርፍ ሇማግኘት የ ቀ ዋጋ ስንት መሆን አሇበት፡፡
መፍትሄ፡ 125ቀ>25ቀ+1000
125ቀ-25ቀ>25ቀ-25ቀ+1000…… ከሁሇቱም 25ቀ መቀነስ
100ቀ>1000 …….ማቃሊሌ
ቀ>10……..ሁሇቱንም ሇ100 ማካፈሌ
ስሇዚህ ትርፍ ሇማግኘት ቀ>10 መሆን አሇበት፡፡
መሌመጀ 2.4
1. ጂራታ ባሇው 8 ብር ባሇ ሁሇት ሁሇት ብር ዲቦ መግዛት ይፈሌጋሌ፡፡
ባሇው ብር ስንት ዲቦ መግዛት ይችሊሌ?
2. መርጋ 500 ብር ከባንክ ነበረው፡፡ በመጨረሻ አመት ሊይ ቢያንስ 200
ብር ማስቀረት ፈሌጎ በየሳምንቱ 25 ብር ወጪ ያዯርግ ነበር፡፡
ሀ. የመርጋን ሒሳብ የሚገሌጽ ያሇ እኩሌነት ዓረፍተ ነገር ጻፍ፡፡
ሇ. መርጋ ብሩን ከባንክ ወጪ ማዴረግ የሚችሇው ሇስንት ሳምንታት ነው?
ሇመሌስህ/ሽ ማብራሪያ ስጥ/ጪ፡፡
66
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አብይ ቃልች
-ትርፍ - ወዯ ተመጣጣኝ መሇወጥ - ምርቱን ከመሸጥ የሚገኝ ገቢ
-የምርት ዋጋ -መስመራዊ ያሇ እኩሌነት -መስመራዊ እኩሌነት
ዏረፍተ ነገር ዏረፍተ ነገር
-ይበሌጣሌ -ያንሳሌ -ዕውን ስብስብ/መፍትሄ ስብስብ
የምዕራፉ ማጣቃሇያ
i. በሇ አንዴ ተሇዋዋጭ መስመራዊ የእኩሌነት ዏረፍተ ነገር በ ሀቀ+ሇ=0
መሌክ የሚፃፍ ነው፡፡ ሀ እና ሇ ንብብር ቁጥሮች እና ሀ 0
2. በተሇዋዋጭ ቦታ ገብቶ የተሰጠውን የእኩሌነት ዏረፍተ ነገር እውን
የሚያዯርግ ቁጥር መፍተሄ ይባሊሌ፡፡
3. መስመራዊ የእኩሌነት ዏረፍተ ነገሮች መፍትሄ (ዕውን) ስብስብ ማሇት፤
አባሊቶቹ ሇመስመራዊ የእኩሌነት ዏረፍተ ነገር መፍትሄ የሆኑት ስብስብ
ነው፡፡
4. ሀ፣ ሇ እና መ የተሰጡን ንብብር ቁጥሮች ሆኖ ሀ=ሇ ከሆነ
ሀ+መ = ሇ+መ
ሀ−መ = ሇ−መ
ሀመ = ሇመ
ሀ ለ
=መ (መ 0 )
መ
67
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሏ. 2ጠ+3= 13 ={ 6፣ 5፣ 4 }
መ. 4ጠ −10= 2 ={ 1፣ 2፣ 3፣ 4}
68
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
69
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
70
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መግቢያ
በሒሳብ ውስጥ የንጥጥር፣ ወዯር እና መቶኛ ጽንሰ ሏሳብ በጣም ይቀራረባለ፡፡
ይህ ምዕራፍ በንጥጥር፣ ወዯርኛ እና መቶኛ አስፈሊጊነት ሊይ ያተኩራሌ፡፡
ይህንን አሊማ ሇማሳካት በዚህ ምዕረፍ ውስጥ፤
ንጥጥርን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃሌ መጻፍ ትማራሇህ/ሽ፡፡
ስሇ ርቱዕ እና ኢ-ርቱዕ ወዯረኛነት ታያሇህ/ሽ፡፡
ስሇ ወዯር እና የወዯር ጥቅም በዕሇት ኑሮዋችን ውስጥ ትማራሇህ/ሽ፡፡
እንዯዚሁም የመቶኛ ጽንሰ ሏሳብ እና የመቶኛ ጥቅም በስላት ውስጥ
የሚሇውን ትማራሇህ/ሽ፡፡
3.1.1 ንጥጥር
71
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
72
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሀ
ትረጓሜ 3.1. ሀ እና ሇ ሁሇት ነገሮች ከሆኑ አገሊሇጽ የ ሀ እና ሇ ንጥጥር
ለ
73
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 3.1
ሀ. ይህ ሕንፃ በፕሊኑ ሊይ ምን ያህሌ እንዯሚረዝም ፈሌግ/ጊ፡፡
ሇ. የተሰራው ሕንፃ በመሬት ሊይ 1.2ሜ ከሆነ በፕሊኑ ሊይ ምን ያህሌ
ይሆናሌ?
74
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
3.1.2 ወዯር
ወዯ ትርጓሜ ከማሇፋችን በፊት የወዯረኝነትን ጽንሰ ሏሳብ የሚከተሇውን
ትግበራ በመጠቀም እናስተውስ፡፡
ትግበራ 3.2
1. በ9 ብር 6 እርሳሶች ቢገዛ
ሀ. 8፣ 12 እና 4 እርሳሶች በስንት ብር ይገዛለ?
75
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
76
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የተሇዩ ሲሆኑ
9. አንዱት ዯራሲ በአምስት ቀናት ውስጥ 70 ገጽ ጽሁፍ ትጽፋሇች፡፡ በ7
ቀናት ውስጥ ስንት ገጽ ትጽፋሇች?
10. አራት ሰዎች በሦስት ቀናት ውስጥ የተሰጠውን ሥራ መጨረስ ይችሊለ፡፡
ይህንኑ ሥራ 6 ሰዎች በስንት ቀናት ሉጨርሱ ይችሊለ?
ሀ 0 ሲሆን ብቻ ነው፡፡
አንዴን የተሰጠ ንጥጥር ሁሇት ተርሞቹን ከዜሮ በተሇየ ቁጥር ማባዛት ወይም
ማካፋሌ ንጥጥሩን አይቀይርም፡፡ ምሳላ 18፡24 ከ 6 ፡8 እና 3፡4 ጋር እኩሌ
77
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
36(ቀ)=18(50)
18(50)
ቀ= ቀ=25
36
ከዕሇት ተዕሇት ኑሮአችን ጋር የተያያዙትን ፕሮብላሞችን የወዯረኝነትን ሕግ
በመጠቀም ማስሊት ይቻሊሌ፡፡
ምሳላ 6፡ 630,000ሜ2 ስፋት ባሇው መሬት ሊይ 700 ችግኞች ቢተከሌ
0.18ኪ.ሜ2 መሬት ሊይ ስንት ችግኞችን መትከሌ ይቻሊሌ?
መፍትሄ፤ የመሬቱ ስፋት እየጨመረ ስሄዴ የሚተከሇው የችግኞች ብዛትም
እየጨመረ ይሄዲሌ፡፡
የችግኝ ብዛት የመሬት ስፋት
700 63,000ሜ2
ቀ 0.18ኪ፣ሜ2 =180,000ሜ2
ሁሇቱን ንጥጥሮች እኩሌ በማዴረግ የሚገኘው
78
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
63,000፡180,000 =700፡ቀ
63,000 700
=
180,000 ቀ
180,000×700
ቀ= =2,000
63,000
80
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
3.2. መቶኛ
በእሇት ኑሮ ውስጥ “መቶኛ” የሚባሇው ቃሌ ሳያጋጥማችሁ አይቀርም፡፡
ሇምሳላ የ“ቡና ዋጋ በ50% ቀነሰ” የሚሇውን ማየት እንችሊሇን፡፡
በዚህ ርዕስ ስር የቤዝ፣ የምጣኔ እና መቶኛ አሰሊሌ ስናጤን የወዴርኝነትን
ጽንሰ ሏሳብ ማሰብ ይኖርብናሌ፡፡
81
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1
መ =ም% × ቤ = (ምቤ) ይሆናሌ፡፡
100
በዚህ ወዯረኝነት የተሇያዩ ፕሮብላሞችን ማስሊት እንችሊሇን፡፡
ምሳላ፡ ከ140 ውሰጥ 35%ን ፈሌግ/ጊ፡፡
1
መ= (ምቤ) ቤ =140 ም = 35
100
100መ =ምቤ
1
መ= (ምቤ)
100
35
= ×140 = 49
100
ስሇዚህ 35% ከ140 ማሇት 49 ይሆናሌ፡፡
አስተውሌ/ዪ፤1. ቤዝ በመቶኛ የሚሰሊበት መሠረታዊ ዋጋ ነው፡፡
2. መቶኛ የቤዝ ገሚስ ነው፡፡
ምሳላ 1. የሚከተለትን መቶኛ ፈሌግ/ጊ፡፡
1
ሀ. የ1500ብር 7.25% ሇ. የ2400፤ 15 %
2
7.25 1
መፍትሄ፡ ሀ. የሚፈሇገው ከ ጋር ወዯር የሚሆን (መ) ንጥጥር
100 1500
7.25 1
ነው፡፡ ይህ ማሇት = (መ) ማስሊት ማሇት ነው፡፡
100 1500
1500 × 7.25
መ= =108.75 ነው፡፡
100
ስሇዚህ 108.75 ብር ሇ 1500ብር 35% ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡
ቤዙ 1500 ሲሆን በመቶኛ ዯግሞ 108.75 ነው፡፡
1
ሇ. መጀመሪያ 15 % ማሇት 15.5% ማሇት ነው፡፡
2
83
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
1 15.5
በመቀጠሌ በንጥጥሮች (መ) እና ወዯርን በመፍጠር የ„መ‟
2400 100
ዋጋ መፈሇግ፡፡
1 15.5
(መ) =
2400 100
15.5 × 2400
መ = =372
100
ስሇዚህ 372 ሇ 2400፤ 35% ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡
ምሳላ 2. አንዴ ፋብሪካ በሳምንት 6400 ሸሚዞችን ያመርታሌ፡፡ ከነዚህም
ሸሚዞች ውስጥ 45% አረንጓዳ ቢሆኑ አረንጓዳ ያሌሆኑት ሸሚዞች
ስንት ናቸው?
መፍትሄ፤ መጀመሪያ አረንጓዳ ያሌሆኑትን በመቶኛ እንፈሌጋሇን፡፡
ይህም 100%−45% =55% ይሆናሌ፡፡
ስሇዚህ ም= 55 ቤ= 6400
1
መ = (ምቤ)
100
55 × 6400
መ = =3520
100
ስሇዚህ 3520 ሸሚዞች አረንጓዳ አይዯለም፡፡
ቤ
2. የቤዝ ዋጋ (ቤ) እና መቶኛ መ ከተሰጠን ምጣኔ(ም) = × 100%
መ
ይሆናሌ፡፡
ምሳላ 3. መምህር ገመዲ ሇቤት ኪራይ በወር 750ብር ያወጣሌ፡፡ ዯሞዎዙ
ዯግሞ 4000 ብር ቢሆን ሇቤት ኪራይ ወጪ የሚያውሇው ብር
በመቶኛ ስንት ነው?
መፍትሄ፡ መ =750 ቤ=4000 ም=?
ቤ 750
ስሇዚህ ም=(መ) ×100% = ×100% =18.75%
4000
84
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መ 12.8
ስሇዚህ ቤ =( ም )×100 = ×100 =320
4
የጫማው ዋጋ 320 ብር ነው ማሇት ነው፡፡
ምሳላ 5. ከዛሬ አራት አመት በፊት ከኦሮሚያ ክሌሌ ውስጥ በወባ በሽታ
ታመው የተመዘገቡት ሰዎች 12000 ነበሩ፡፡ በዚህ አመት ዯግሞ
የተመዘገቡት 9000 ናቸው፡፡ የቀነሰው ከመቶ ስንት ይሆናሌ?
1 የተቀነሰ ወይም የተጨመረ
መፍትሄ፤ (ምጣኔ) =
100 መጀመሪያ የታወቀ ብዛት
1
ሇ. 25 %ቱ 3000 የሚሆን ቁጥር ፈሌግ/ጊ፡፡
2
ሏ. የ400 ስንት መቶኛው ነው 63 የሚሆነው?
መ. 1,800 ሇስንት ነው 7.25% የሚሆነው?
ሠ. 188.8 የሚሆነው ሇየትኛው ቁጥር 23.6%ነው፡፡
ረ. የ600፣ 80% ስንት ነው?
ሰ. 270 በስንት ምጣኔ 117 መቶኛ ይሆናሌ?
ሸ. 42.5% ቱ 276.25 የሚሆነው ቁጥር ፈሌግ/ጊ፡፡
ቀ. 32,000 ሇስንት ነው 6.75% የሚሆነው?
ተ. ሇ240 ሇስንት መቶኛው ነው 300 የሚሆነው?
3. በአንዴ ትምህርት ቤት ውስጥ ከሚገኙት ተማሪዎች ውስጥ 35% ሴቶች
ናቸው፡፡ የዚህ ትምህርት ቤት ጠቅሊሊ ተማሪዎች ብዛት 1240 ቢሆኑ
የወንድች ብዛት ስንት ይሆናሌ?
4. በአንዴ ከተማ ውስጥ ካሇው ትምህርት ቤት 40% የሚሆኑ ተማሪዎች
በከተማዋ የሚኖሩ ናቸው፡፡የዚህ ትምህርት ቤት ጠቅሊሊ ተማሪዎች ብዛት
1050 ናቸው፡፡ ከከተማ ውጭ ተመሊሌሰው የሚማሩ ተማሪዎች ብዛት
ስንት ናቸው?
5. ዯሚቱ በወር 2,500 ብር ታገኛሇች፡፡ ከምታገኘው ገቢ 45% ሇቤት ውስጥ
ወጪ፣ 15% ሇጌጣጌጥ፣ 25% ሇሌጆች ወጪ እና የቀረውን ሇመቆጠብ
ብታቅዴ በወር ስንት ብር ትቆጥባሇች?
6. በ45 ዯቂቃ ውስጥ ትምህርት ቤት ሇመዴረስ 60% በመኪና መጓዝ
አሇብኝ፡፡ በመኪና የተጓዝኩት ሇምን ያህሌ ዯቂቃ ነው?
7. በተከሄዯው አገራዊ ምርጫ ሊይ ሇመሳተፍ ከአንዴ ከተማ 85% ህዝብ
ተሳትፈሌ፡፡ ዴምጻቸውን የተሰጡ ሰዎች ብዛት 85,000 ከሆነ የዚህ ከተማ
ህዝብ ብዛት ስንት ነው?
8. ከአምስት አመት በፊት 1ኪ.ግ ስኳር 7.5 ብር የነበረው ከሦስት ዓመት
በኋሊ 13.5 ብር ቢሆን በስንት መቶኛ ጨመረ?
86
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
87
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ኪሳራ
ኪሳራ% =ግዥዋጋ(ግ.ዋ) × 100 ……………(2)
ከፎርሙሊ (1)
ትርፍ % (ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ))
ትርፍ = ይህንን ከ(1) ጋር በማያያዝ
100
ትርፍ%×ግዥ ዋጋ ግ.ዋ
የሽያጭ ዋጋ−ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) = 100
ትርፍ%×ግዥ ዋጋ ግ.ዋ
ሽያጭ ዋጋ (ሽ.ዋ)=ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) +
100
100 +ትርፍ%
ሽያጭ ዋጋ (ሽ.ዋ)=ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) × …………(3)
100
ግዥ ዋጋ ግ.ዋ
ፎርሙሊ(1) በመጠቀም ትርፍ% = ×100%
ትርፍ
120
= 320 × 100% = 37.5%
88
220 =ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ)×
100
220
ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) = ×100=250 ብር
88
ስሇዚህ የጫማው ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) 250 ብር ነበር፡፡
ምሳላ 3፣ አንዴ ነጋዳ 15% በመክሰር በ3,400 ብር ቴላቨዥን ሸጠ፡፡ 15%
ትርፍ ሇማግኘት አስቦ የነበረ ቢሆንም የመሽጫ ዋጋ ስንት መሆን
አሇበት?
መፍትሄ፤ መጀመርያ እርምጃ
ሽያጭ ዋጋ (ሽ.ዋ)= 3,400ብር ኪሳራ%=15
ፎርሙሊ (4) በመጠቀም
ሽያጭ ዋጋ
ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ) = ×100
100 −ኪሳራ%
3,400 ×100
= 4000 ብር
100 15
ሁሇተኛ እርምጃ
የግዥ ዋጋ =4,000 ብር ትርፍ%= 15
ፎርሙሊ (3) በመጠቀም
90
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
100 + ትርፍ%
ሽያጭ ዋጋ (ሽ.ዋ)=ግዥ ዋጋ(ግ.ዋ)× 100
(100 15)
= × 400 4,600 ብር
100
የቡዴን ስራ 3.2
1. የ15 እርሳሶች መግዣ ዋጋ እና 12 እስክብሪቶዎች መሽጫ ዋጋ እኩሌ
ከሆነ በዚህ ገበያ ሌውውጥ ውስጥ ትርፍ ወይም ኪሳራን በመቶኛ
ፈሌግ/ጊ፡፡
2. አንዱት ነጋዳ 95 ብርቱኳኖችን 20% በመክሰር በ160 ብር ሸጠች፡፡
ከጠቅሊሊው ሊይ 20% ትርፍ ሇማግኘት ስንት ብርቱኳን በ112 ብር
መሸጥ አሇባት?
91
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ወ 1,200
ስሇዚህ ም = ዋጊ= 5,000 ብር
0.03(8)
ስሇዚህ 5,000 ብር ማጠራቀም አሇብን፡፡
ምሳላ 6. በስንት ነጠሊ ወሇዴ ምጣኔ 3000 ብር በ4 አመት ውስጥ 4,920 ብር
ይሆናሌ?
መፍትሄ፤ ዋ = 3,000 ብር ጊ = 4አመት ም =?
ወ= ጥ−ዋ = 4,920−3,000 = 1,920ብር
ወ= ዋ×ም×ጊ
ወ 1,920 16
ም = ዋጊ = 16%
3,000(4) 100
ስሇዚህ 3,000ብር በ16 ነጠሊ ወሇዴ ምጣኔ በ4 አመት ውስጥ 4,920 ብር
ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡
መሌመጃ 3.3
1. ልሚ በ450 ብር ሬዴዮ ገዝታ በ30 ብር ዯግሞ ዯንነቱን ሇማስፈተሸ
ከፈሇች፡፡ ይህንን ሬዴዮ በ540 ብር ብትሸጠው ያገኘችው ትርፍ
በመቶኛ ስንት ነው?
2. አንዴ ነጋዳ ሁሇት ማሽኖችን እያንዲንደን በ24,000 ብር ሸጠ፡፡
ከአንዯኛው ማሽን 20% አተረፈ፡፡ ከሁሇተኛው 20% ከሰረ፡፡ የዚህን
ነጋዳ ትርፍ ወይም ኪሳራ በመቶኛ ፈሌግ/ጊ፡፡
3. አንዴ ሰውዬ 90 እስክርቢቶዎችን በ135 ሲሸጥ 20% ከሰረ፡፡ 20%
ትርፍ ሇማግኘት ስንት እስክርቢቶዎችን በ120 ብር መሸጥ አሇበት?
4. አንዴ ማተሚያ ቤት አንዴ የሆነ መጽሏፍ በ84 ብር በመሸጥ 20%
ትርፍ አገኘ፡፡ ይህ ማተሚያ ቤት 30% ትርፍ ሇማግኘት መጽሏፉን
በስንት ብር መሸጥ ይኖርበታሌ?
93
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አብይ ቃሊቶች
-መሰቀሇኛ ብዜት -ትርፍ -የወዯረኛነት የዊት
-ነጠሊ ወሇዴ -መቶኛ -ከመቶ
-ጫፍ -ግዥ ዋጋ -የሽያጭ ዋጋ
-መሃሌ -ዋና -ቤዝ
-ኪሳራ -ወዯር -ኢ-ርቱዕ ወዯረኛ
-ርቱዕ ወዯረኛ -ንጥጥር -ወሇዴ ምጣኔ
94
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የምዕራፉ ማጠቃሇያ
ሀ
1. ሀ እና ሇ ሁሇት ነገሮች ከሆኑ አገሊሇጽ ከ ሀ ወዯ ሇ ንጥጥር
ለ
95
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
96
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ዋና ዋና ርዕሶች
4.1. የጭረት ቆጠራን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ
4.2. የመስመር ግራፍ እና የክብ ግራፍ መስራትና መተርጎም
4.3. አማካኝ፣ መሃሌ ከፋይ፣ ዴግግሞሽ እና ሬንጅ
አንኳር ቃሊቶች
የምዕራፍ ማጠቃሇያ
የክሇሳ መሌመጃዎች
97
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መግቢያ
በስሌጣኔ ወዯፊት በፍጥነት እየተራመዯች ባሇቺው ዓሇም ውስጥ ዘመናዊ ኑሮ
ሇመኖር መረጃ በጠም አስፈሊጊ ነው፡፡አንዴ ውሳኔ ሌንሰጥ የምንችሇው
በአግባብ የተሰበሰበ መረጃ እና የተቀናጀ መረጃ ካሇ ነው፡፡ ስሇዚህ የመረጃ
አሰባሰብ፣ አቀነጃጀት፣ ትንተና እና እንዳት አንዯምናሳይ ማወቅ በጣም
አሰፈሊጊ ነው፡፡
በዚህ ምዕራፍ ጭረትን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ፣ የመስመርና የክብ
ግራፍ(ፓይ ግራፍ) መስራት እና መተርጎም፣ አማካኝ፣ ዴግግሞሽ፣ መሃሌ
ከፋይ እና ሬንጅ አፈሊሇግ አንማራሇን፡፡
99
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የጭረት ቆጠራ
የቤተሰብ አባሊት ብዛት የሰጡ
ተማሪዎች ቁጥር
የትምህርት ዓይነት
ጭረት ቆጠራ
የተሰጠውን የትምህርት
ዓይነት የመረጡ
የተማሪዎች ብዛት
100
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
101
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የመስመር ግራፍ
የመስመር ግራፍን ትረደ ዘንዴ ቀጥል ያሇውን ትግበራ 4.2 ሥራ/ሩ፡፡
ትግበራ 4.2
1. የሚከተለትን ነጥቦች በቁጥር ጠሇሌ ሊይ በማሳየት በውስን መስመር አገናኙ፡፡
ሀ. (2፣ 3) ፣ (4፣ 5)፣ (3፣ 6)፣ (1፣ 2)፣ (5፣ 10)
ሇ. (2፣ 4)፣ (4፣ 8)፣ (3፣ 6)፣ (1፣ 2)፣ (5፣ 10)
ሏ. (2፣ 10)፣ (4፣ 8)፣ (6፣ 3)፣ (10፣ 2)፣ (3፣ 7)
2. ሇ7 ቀናት የአንዴ ከተማ ሙቀት መጠን እንዯሚከተሇው ተሰብስቧሌ፡፡
ቀን 1 2 3 4 5 6 7
የሙቀት መጠን(0ፈ) 43 53 50 57 43 43 43
102
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
103
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
104
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ፓይ ግረፍ ( -CHART)
ፓይ ግራፍ አንዲንዴ ጊዜ የክብ ግራፍ ይባሊሌ፡፡ ይህ ግራፍ ከመስመር ግራፍ
በጣም የተሇየ ነው፡፡ ይህንን ግራፍ ሇመረዲት የሚከተሇውን ትግበራ ስራ/ሪ፡፡
ትግበራ 4.3
1. ቀጥል የተሰጡትን መረጃ በመጠቀም የተሰጡትን ክቦች ከፊለን በማጥቆር
ከፊለን በመተው በመቶኛ አሇያይተህ/ሽ አሰቀምጥ/ጪ፡፡
ሀ. ክቡን በሁሇት እኩሌ ቦታ በመክፈሌ ገሚሱን ማጥቆር
ሇ. ክቡን በአራት እኩሌ ቦታ በመክፈሌ ሦስት እጅ ማጥቆር
ሐ. ክቡን በ6 እኩሌ ቦታ በመክፈሌ አራት እጅ ማጥቆር
105
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
106
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምሰሌ 4.3
107
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 4.2
1. ከ1991-1997 ባሇው ጊዜ ውስጥ የአንዴ ተማሪ ክብዯት መጠን
በሚከተሇው ሰንጠረዥ ቀርቧሌ፡፡
ዓመተ 1991 1992 1993 1994 1995 1996 1997
ምህረት
ክብዯት 48 50 54 54 53 52 50
በኪ.ግ
108
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
109
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የቡዴን ሥራ 4.2
1. በክፍሊችሁ ውሰጥ የበሇጠ ተዯጋግሞ የሚታየው ዕዴሜ ስንት ነው?
(የክፍሊችሁን ተማሪዎች እዴሜ መረጃ በመሰብሰብ መሌሱ፡፡) የዚህን
ክፍሌ አማካኝ ዕዴሜንም ፈሌግ/ጊ፡፡
2. ይበሌጥ የተዯጋገመው የክፍሌ ተማሪዎችህ/ሽ የትውሌዴ ወር የትኛው
ነው? የክፍሌ ተማሪዎችህ/ሽ የተወሇደበትን ወር የሚገሌጽ መረጃ
በመሰብሰብ መሌስ/ሺ፡፡
ከትግበራ 4.4 እና ከቡዴን ሥራ 4.2 የመሃሌ ሌከት ምን እንዯ ሆነ
ተረዴታችኋሌ? ስሇዚህ የሚከተሇውን የማጠቃሇያ ሀሳብ አስተውሌ/ዪ፡፡
አማካኝ፡
አማካኝ ከመሀሌ ዋጋ ሌከት ውስጥ አንደ ሆኖ የሚገኘውም የተዘረዘሩትን
ቁጥሮች በመዯመር ሇቁጥሮቹ ብዛት በማካፈሌ ነው፡፡
የተዘረዘሩትን ቁጥሮች ዴምር
ይህም አማካኝ =
የተዘረዘሩት ቁጥሮች ብዛት
111
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሃሌ ከፋይ
መሃሌ ከፋይ በቅዯም ተከተሌ በማቀናጀት በተሰጠ መረጃ ውስጥ በመሃሌ ሊይ
የሚገኘው ቁጥር ነው፡፡ የመረጃው አባሊት ብዛት ኢ-ተጋማሽ ቁጥር ከሆነ
በመሃሌ ሊይ የሚገኘው አንደ ቁጥር መሃሌ ከፋይ ይሆናሌ፡፡ ነገር ግን
የመረጃዎቹ ብዛት ተጋማሽ ከሆነ በመሃሌ ሊይ የሚገኙት የሁሇቱ አማካኝ
መሃሌ ከፋይ ይሆናሌ፡፡
አሰተውሌ/ዪ፡ ሁሌጊዜ በቅዯም ተከተሌ በተሰጠው መረጃ ውስጥ ከመሃሌ
ከፋይ በፊትና በኋሊ የሚገኙ ቁጥሮች ብዛት እኩሌ ናቸው፡፡
ምሳላ 4. በአንዴ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የ7 እንጨቶች ርዝመት በሜትር
እንዯሚከተሇው ተሰቷሌ፡፡ 41፣ 60፣ 47፣ 42፣ 44፣ 42 እና 47 ቢሆኑ
ከነዚህ ርዝመቶች መሃሌ ከፋይ ፈሌግ/ጊ፡፡
112
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
113
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ዴግግሞሽ
ዴግግሞሽ በአንዴ መረጃ ስብስብ ውስጥ ከላልቹ በይበሌጥ ብዙ ጊዜ
ተዯጋግሞ የታየ መረጃ ነው፡፡ ዴግግሞሽ ከመሃሌ ዋጋ ሌከት ውስጥ አንደ
ነው፡፡አንዴ የተሰጠ መረጃ ከአንዴ በሊይ ዴግግሞሽ ሉኖረው ይችሊሌ፡፡
ምሳላ የትኛውን ትምህርት ዓይነት በይበሌጥ ትወዲሇህ/ጂያሇሽ ብሊችሁ
የክፍሌ ጓዯኞቻችውን ብትጠይቁ ዴግግሞሹ ብዙ ተማረዎች የመረጡት
የትምህርት ዓይነት ይሆናሌ፡፡
ምሳላ 7. አንዴ ክፍሌ ውስጥ ከሚገኙት ተማሪዎች የጫማ ቁጥራቸው 35፣
36፣ 37፣ 40፣ 30፣ 39፣ 37፣ 36፣ 37፣ 38፣ 39 ቢሆን ዴግግሞሹን ፈሌግ/ጊ፡፡
መፍትሄ፤ መጀመሪያ ቁጥሮቹን በቅዯም ተከተሊቸው አስቀምጥ/ጪ
30፣ 35፣ 36፣ 36፣ 37፣ 37፣ 37፣ 38፣ 39፣ 39፣ 40 ከነዚህ ቅዯም
ተከተሌ የትኛው ቁጥር ይበሌጥ እንዯተዯጋገመ በቀሊለ ማግኘት
ይቻሊሌ፡፡ ስሇዚህ የጫማ ቁጥር ዴግግሞሽ 37 ይሆናሌ፡፡
ሬንጅ ይባሊሌ፡፡
ምሳላ 8. ቀጥል ሊለት ቁጥሮች ሬንጅ ፈሌግ/ጊ፡፡ 16፣ 14፣ 16፣ 15 እና 13
መፍተሄ፤ የተሰጡትን ቁጥሮች በቅዯም ተከተሊቸው አስቀምጡ
13፣ 14፣ 15፣ 16፣ 16
ትንሹ ቁጥር=13 ትሌቁ ቁጥር =16
ስሇዚህ ሬንጅ= ትሌቁ ቁጥር−ትንሹ ቁጥር= 16−13=3
ምሳላ 9. የሁሇት ከተሞች ሀ እና ሇ የሰኔ ወር ሙቀት መጠን ሇአንዴ
ሣምንት በየቀኑ የተመዘገበው በሚከተሇው ሰንጠረዥ በ0ሰ ቀርቧሌ፡፡
የነዚህን ከተሞች ሙቀት መጠን ሬንጅ አነፃፅር/ሪ፡፡
114
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
115
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አብይ-ቃሊቶች
-ፓይ ግረፍ -መረጃ -የጭረት ሰንጠረዥ
-አማካኝ -መስመር ግራፍ - የጭረት ቆጠራ
-መሃሌ ከፋይ - ዴግግሞሽ -ሬንጅ
የምዕራፉ ማጠቃሇያ
1. ብዙውን ጊዜ በቁጥር የሚሰጡ የነገሮች ስብስብ መረጃ(ዲታ) ይባሊለ፡፡
ከትንሽ ወዯ ትሌቅ ወይንም ከትሌቅ ወዯ ትንሽ በማስቀመጥ መረጃን
እናቀናጃሇን፡፡
2. የጭረት ቆጠራ ነገሮችን ሇመቁጠር ያገሇግሊሌ፡፡
3. የጭረት ሰንጠረዥ በሰንጠረዥ መሌክ የሚቀርብ መረጃ ነው፡፡ መረጃን
ቀሇሌ ባሇ መሌኩ ሇማቅረብ ይረዲናሌ፡፡
4. የመስመር ግራፍ መስመሮችን በመጠቀም መረጃን በሥዕሌ መሌክ
ሇማግሇጽ ያገሇግሊሌ፡፡ የመስመር ግራፍ በሁሇት መረጃዎች መሀከሌ
ያሇውን ግንኙነት እና ሌዩነት ቀሊሌ በሆነ መንገዴ ሇማሳየት ይረዲሌ፡፡
መስመር ግረፍ አንዯንዴ ጊዜ ቀጠይነት ያሇውን መረጃ በውስን ጊዜ
ውስጥ መሇዋወጡን ሇማሳየት ይረዲናሌ፡፡ ይህ ግራፍ ፓተረን ሇመፈሇግ
ይረዯናሌ፡፡ይህም በመረጀዎች መሀከሌ ያሇውን ፓተረን ሇመፈሇግ
ይረዲነሌ ማሇት ነው፡፡ ይህም አንዯ ሙቀት መጠን፣ ሽያጭ፣ ዯመዎዝ፣
117
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
12፣ 13፣ 15፣ 14፣ 15፣ 15፣ 12፣ 13፣ 15፣ 12፣ 11፣ 12፣ 11፣ 12፣ 14፣ 5፣ 12፣ 13፣ 5፣
12፣ 15፣ 15፣ 15፣ 11፣ 13፣ 14፣ 13፣ 15፣13፣ 12.
118
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
20፣ 25፣ 25፣ 30፣ 20፣ 25፣ 25፣ 35፣ 40፣, 30፣ 20፣ 40፣ 35፣ 25፣ 35፣ 30፣ 40፣ 25፣
35፣30.
የወንድች ቁመት፤150፣ 160፣ 165፣ 155፣ 160፣ 170፣ 165፣ 155፣ 156፣ 168
የሴቶች ቁመት፤150፣ 140፣ 132፣ 145፣ 148፣ 145፣ 150፣ 135፣ 130፣ 155
119
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሀ. 74፣ 72፣ 70፣ 65፣ 63፣ 61፣ 56፣ 51፣ 42፣40፣ 37፣ 33
ሇ. 85፣ 86፣ 85፣ 80፣ 80፣ 77፣ 75፣ 71፣ 65፣ 60፣ 58
ሏ. 27፣ 27፣ 25፣ 24፣ 20፣ 18፣ 16፣ 16፣ 14፣ 12፣ 10፣ 7
120
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ዋና ዋና ርዕሶች
5.1. ጎነ- አራት፣ ጎነ- ብዙ እና ክብ
5.2. የጎነ-ሦስት ቴሬሞች
5.3. ሥፋት
አቢይ ቃሊቶች
የምዕራፉ ማጠቃሇያ
የማጠቃሇያ መሌመጃዎች
121
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መግቢያ
በ6ኛ ክፍሌ የሒሳብ ትምህርት ውስጥ የተሇያዩ የጂኦሜትሪ ምስልችን እና
ፀባዮቻቸውን ተምረሃሌ/ሻሌ፡፡ እንዱሁም መሠረታዊ የጂኦሜትሪ ምስልች
አሰራር እና ሥፍራቸውን ተምረሃሌ/ሻሌ፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ዯግሞ
ከዚህ በፊት ያሇህን/ሽን የጂኦሜትሪ ጽንሰ ሀሳብ ወዯ ሊቀ ችልታ
ታሳዴጋሇህ/ሽ፡፡ የጂኦሜትሪ ምስልች እንዯነ ጎነ-አራት፣ ጎነ-ብዙ እና ክብ
እንዳት እንዯሚሰሩና ፀባዮቻቸውን እንዱሁም እንዳት እንዯሚሰፈሩ
ትማራሇህ/ሽ፡፡
122
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.2
123
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ትግበራ 5.2
ይህንን ትግበራ ሇመስራት የሚያገሇግለን መሣሪያዎች፡-
ማስመሪያ፣ ፕሮትራክተር እና ጥንዴ ኮምፓሶች ናቸው፡፡
1. ሀ. ውስን ቀጥታ መስመር ሀሇ=8ሳ.ሜ እና መሠ = 5ሳ.ሜ ሀለ // መሠ
የሆነ ስራ/ሪ፡፡
ሇ. ሀ እና መ ን እንዯዚሁም ሇ እና ሠን
አገናኝ/ኚ፡፡
ሏ .የተሰራውን ጎነ-አራት አብራራ/ሪ፡፡ ምስሌ5.3
2. ትራፒዚየም ቀረሰሸ ሰሸ // ቀረ እና ረሰ=2ሳ.ሜ፣ ሥ(ቀ)=450 ,
ሥ(<ረ)=700 የሆነ ቀጥል የተሰጡትን እርምጃዎች በመከተሌ ሥራ/ሪ፡፡
ሀ. ውስን መስመር ቀረ=4ሳ.ሜ ሥራ/ሪ፡፡
ሇ. ዘዌ ቀ እና ረን በተሰጠው ዱግር ሥፍር ሥራ/ሪ፡፡
ሏ. ነጥብ ሰ ን ረሰ=2ሳ.ሜ እንዱሆን አዴርገህ/ሽ አሳይ/ዪ፡፡
መ. ሥ(ሸሰተ)=700 በ ሰረ መስመር ሊይ ሥራ/ሪ፡፡
ሠ. ነጥብ ሸ እና ቀ እንዱሁም ሸ እና ሰ ን አገናኝ/ኚ፡፡
ረ. የተፈሇገውን ትራፒዚየም ቀረሰሸ አገኘህ/ሽ?
3. ከሊይ በ1ኛ እና 2ኛ ጥያቄ ሊይ የሰራሀውን/ሽውን ትራፒዚየም ገጾች
አብራራ/ሪ፡፡
ከሊይ የሰራሀው/ሽው ጎና-አራት ትራፒዚየም ይባሊሌ፡፡ በአጠቃሊይ
ትራፒዚየም እንዯሚከተሇው ይተረጎማሌ፡፡
ትሪጓሜ 5.1. ከተቃራኒ ጥንዴ ጎኖች ውስጥ አንደ ብቻ ትይዩ የሆነ ጎነ-
አራት ትራፒዚየም ይባሊሌ፡፡
ምስሌ 5.4
124
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
126
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.5
የፓራላልግራም ፀባዮች
1. የፓራላልግራም ጥንዴ ተቃራኒ ጎኖች ግጥምጥም ናቸው፡፡
2. የፓራላልግራም ጥንዴ ተቃራኒ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው፡፡
3. ተቃራኒ ያሌሆኑ የፓራላልግራም ዘዌዎች ጉርብታም ዘዌዎች
ይባሊለ፡፡
4. የፓራላልግራም ሰያፎች እኩሌ ቦታ የሚከፍሊቸው የጋራ ነጥብ ሊይ
ይቋረጣለ፡፡
መሌመጃ 5.2
1. የፓራላልግራም ዘዌዎች ውስጥ የአንደ ሥፍር 650 ከሆነ የተቀሩትን
ዘዌዎች ሥፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ5.6
2. ከሊይ የተሰጠ ምስሌ „ሀሇመሠ‟ ፓራላልግራም ነው፡፡ ስያፎቹ መሀ እና
ለሠ በነጥብ ረ ሊይ ቢቋረጡ እና ሠረ=6ሳ.ሜ ከሆነ የለረ ርዝመት ስንት
ነው? (ከምስሌ5.6)
3. ቀጥል ያሇው ምስሌ ሀሇመሠ እና ሀመረሇ ፓራላልግራም ናቸው፡፡
127
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.7
4. ፓራላልግራም ሀሇመሠ ውስጥ የዘዌ ሀ ሥፍር ጠ0 እና የዘዌ ሇ
ሥፍር ዯግሞ (2ጠ0-300)ነው፡፡የዘዌ ሇ‟ን ሥፍር በቁጥር ግሇጽ/ጪ፡፡
5. በአንዴ የተሰጠ ፓራላልግራም ሀሇሏመ ውስጥ ሥ(ሀሇመ)=3ጠ0-120
እና ሥ(ሏመሀ)=ጠ0+400 ሥ(ሀሇሏ)፣ ሥ(ሏመሀ)፣ ሥ(ሇሏመ)
በቁጥር ፈሌግ/ጊ፡፡
6. ፓራላልግራም ሀሇመሏ ውስጥ ሀሇ=7ጠ-4 እና ሏመ=2ጠ+21 ከሆነ የ ሀለ
እና ሐመ ርዝመት በቁጥር ስንት ነው?
7. ሀሇ=8ሳ.ሜ፣ ሀመ=5ሳ.ሜ እና ሥ(ሀ)=700 የሆነ ፓራላልግራም
ሀሇሏመ ሥራ/ሪ፡፡
8. ሀሇ=7ሳ.ሜ፣ ሇሏ=4ሳ.ሜ እና ሥ(ሇ)=1100 የሆነ ፓራላልግራም
ሀሇሏመ ሥራ/ሪ፡፡
128
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.8
129
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የሬክታንግሌ ባህሪያት
1. የሬክታንግሌ ተቃራኒ ጎኖች ትይዩ እና ግጥምጥም ናቸው፡፡
2. የሬክታንግሌ ስያፎችን የሚከፍሊቸው የጋራ ነጥብ ሰያፎቹን በሁሇት
እኩሌ ቦታ ይከፍሊቸዋሌ፡፡
3. የሬክታንግሌ ዘዌዎች ሁለ ማዕዘናዊ ዘዌዎች ናቸው፡፡
4. የሬክታንግሌ ሰያፎች ግጥምጥም ናቸው፡፡
ሮምበስ
ትረጓሜ 5.4፤ ሮምበስ ሁሇት ጉርብታም ጎኖቹ ግጥምጥም የሆኑ
ፓራላልግራም ነው፡፡
ቀጥል የተሰው ምስሌ 5.9 ፓራላልግራም ሀሇሏመ፤ ሀለ ≡ ለሐ ነው፡፡ ስሇዚህ
ሀሇሏመ ሮምበስ ነው፡፡
ምስሌ 5.9
የሮምበስ ፀባይ
1. የሮምበስ ተቃራኒ ጎኖች ትይዩ እና ግጥምጥም ናቸው፡፡
2. የሮምበስ ሰያፎች አንደ ላሊውን በሁሇት እኩሌ ቦታ ይከፍሊቸዋሌ፡፡
3. የሮምበስ ጎኖች ግጥምጥም ናቸው፡፡
4. የሮምበስ ሰያፎች አንዯኛው ሇላሊው ቀጤ ነክ ነው፡፡
5. የሮምበስ ሰያፎች የሚከፍለትን ዘዌዎች እኩሌ ቦታ ይከፍሊለ፡፡
ካሬ
ትርጓሜ 5.5፤ ካሬ አንደ ዘዌ ማዕዘናዊ የሆነ ሮምበስ ወይም ሁሇቱ
ጉርብታም ጎኖቹ ግጥምጥም የሆነ ሬክታንግሌ ነው፡፡
የካሬ ፀባይ
1. ካሬ ፓራላልግራም ነው፡፡ ስሇዚህ
ሀ. ተቃራኒ ጎኖቹ ትይዩ እና ግጥምጥም ናቸው፡፡
ሇ. ተቃራኒ ዘዌዎቹ ግጥምጥም ናቸው፡፡
ሏ. ሰያፎቹ አንደ ላሊውን ሁሇት እኩሌ ቦታ ይከፍሊሌ፡፡
130
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
5.1.2 ጎነ-ብዙ
ባሇፉት ርዕሶች ስር ሦስት ጎን ያሇውን ዝግ ነጠሊ ምስሌ ጎነ-ሦስት አራት ጎን
ያሇውን ዝግ ነጠሊ ምስሌ ዯግሞ ጎነ-አራት በማሇት አይተሃሌ/ሻሌ፡፡
በተመሳሳይ መሌኩ አምስት፣ ስዴስት እና የመሳሰለት ጎኖች ያሊቸውን ዝግ
ነጠሊ ምስልች በአጠቃሊይ ጎነ-ብዙ ይባሊለ፡፡
ትግበራ 5.5
1. የራስህ/ሽን ቃሊት በመጠቀም ሇጎነ-ብዙ ትርጓሜ ስጥ/ጪ፡፡
2. ከሦስት ወይም ከሦስት ጎኖች በሊይ የተሰራ ዝግ ነጠሊ ምስሌን ምን
ብሇህ/ሽ ትጠራሇህ/ሽ?
3. ጎነ-ብዙ ያሌሆኑ ዝግ ነጠሊ ምስሌ ምሳላ ስጥ/ጪ፡፡
4. በተሰጠ ጎነ-ብዙ ውስጥ የሚገኙ ሁሇት ነጥብ ሀ እና ሇ ውሰዴ/ጂ፡፡
እነዚህን ሁሇቱን ነጥቦች በውስን መስመር ስናገናኝ ይህ ውስን
መስመር ሀለ ሙለ በሙለ በዚህ ጎነ ብዙ ውስጥ ይገኛሌ፡፡
ሀ. ከሊይ የተሰጠውን ዏረፍተ ነገር እውን የሚያዯርግ ሦስት የተሇያዩ
ጎነ-ብዙዎችን ሥራ/ሪ፡፡
ሇ. የገነባኸውን/ሽውን ጎነ-ብዙ ስም ጻፍ/ፊ፡፡
5. እስቲ ሁሇት ነጥቦች መ እና ሠ በተሰጠ ጎነ-ብዙ ውስጥ ይገኛለ
እንበሌ፡፡ እነዚህን ነጥቦች በውስን መስመር ስናገናኝ ከውስን መስመር
መሠ የተወሰነ ክፍለ ከተጠቀሰ ጎነ-ብዙ ውጭ ይገኛሌ፡፡
132
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.10
አስተውሌ/ዪ፡ ሀ. የአንዴ ጎነ-ብዙ የሁለም የውስጥ ዘዌዎች ሥፍር ከ 1800
በታች ከሆነ እብጥ ጎነ-ብዙ ይባሊሌ፡፡
ሇ. ብያንስ አንዴ የውስጥ ዘዌ ሥፍር ከ 1800 በሊይ ከሆነ ዯግሞ
ስርጉዴ ጎነ-ብዙ ይባሊሌ፡፡
133
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.4
1. በጣም ቀሊሌ የሆነ ጎነ ብዙ የትኛው ነው?
2. የሚከተለትን ጎነ-ብዙዎች ስርጉዴ ጎነ-ብዙ ወይም እብጥ ጎነ-ብዙ
በማሇት ሇይ/ዪ፡፡
ምስሌ 5.13
134
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
5.1.3 ክብ
ከዚህ በፊት ባሇው ትምህርት ውሰጥ የተሇያዩ ጎነ-ብዙ ምስልችን
ተምረሃሌ/ሻሌ፡፡ በዚህ ርዕስ ስር ዯግሞ የጠሇሌ ምስሌ በሆነ በክብ ሊይ
ጽንሰ ሀሳብ ታገኛሇህ/ሽ፡፡ ሇዚህም ይረዲህ/ሽ ዘንዴ የሚከተሇውን ትግበራ
በትኩረት ሥራ/ሪ፡፡
ትግበራ 5.6
1. ከአንዴ ከተሰጠ ነጥብ በእኩሌ ርቀት ሊይ የሚገኙ ነጥቦች ስንሌ ምን
ማሇታችን ነው?
2. ሬዴየሱ 4 ሳ.ሜ የሆነ ክብ በመሥራት እምብርቱን አሳይ/ዪ፡፡
3. ኮምፓስ በመጠቀም ክብ ከሰራህ/ሽ በኋሊ ቀጥል የተሰጡትን ጥያቄዎች
መሌስ/ሽ፡፡
ሀ. እምብርቱን በ „ዏ‟ ከሰየምክ/ሽ በኋሊ ሀ፣ ሇ፣ ቀ፣ በ እና ሰ ነጥቦች
በክቡ ሊይ አኑር/ሪ፡፡
ሇ. እነዚህ ነጥቦች ከ „ዏ‟ ምን ያህሌ ይርቃለ?
ሏ. የውስን መስመር ዏሀ ወይም ዏሇ ወይም ዏበ ወይም ዏሰ ወይም ዏቀ
ምን ትሊሇህ/ያሇሽ?
መ. ሀ እና ሇ፣ ሇ እና ቀ፣ ሀ እና በ ነጥቦችን አገናኝ/ኚ፡፡
ሠ. የውስን ቀጥታ መስመሮች ሀሇ ፣ ሇቀ እና በሀ ምን ይባሊለ?
ረ. ውስን ቀጥታ መስመር በሀ እምብርቱን አቋርጦ ከሇፈ ውስን
መስመር በሀ ምን ይባሊሌ?
ሰ. ውስን መስመር በሀ ከ ዏሀ ጋር ምን አይነት ግንኙነት አሊቸው?
135
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
136
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.15
ከዚህ በኋሊ የጠቆረውን ክፍሌ በጥንቃቄ በመቁረጥ አሇያይተህ/ሽ
አሰቀምጥ/ጪ፡፡
137
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.16
ምስሌ 5.16
138
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
139
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.6
1. በአንዴ ጎነ-ሦስት ውስጥ የአንዴ ዘዌ ሥፍር 750 እና የሁሇተኛው ዘዌ
ሥፍር የሦስተኛውን ዘዌ 4 እጅ ይሆናሌ፡፡ የዚህን ጎነ-ሦስት ዘዌዎች
ሥፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
2. የጎነ-ሦስት ዘዌዎች ስፍር 2ቀ0 ፣ 3ቀ0 እና 4ቀ0 ቢሆኑ የዚህን ጎነ-ሦስት
ዘዌዎች ሥፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
3. የአንዴ ጎነ-ሦስት ውስጣዊ ዘዌዎች ሥፍር በ4፡5፡9 ወዯር ቢሰጥ ይህ ጎነ
ሦስት ምን ይባሊሌ?
4. ቀጥል የተሰጡ የጎነ-ሶስት ምስልችን በመጠቀም የ„ቀ‟ን ዋጋ ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.17
5. የጎነ-ሦስት ዘዌዎች ስፍር ሸ፣ ቀ እና ተ፤ ሸ+ቀ=1000 እና ሸ+ተ=1200
ቢሆኑ የ ሸ፣ ቀ እና ተ ዘዌዎችን ሥፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
6. አንዴ ማዕዘናዊ ጎነ-ሦስት የአንደ ሹሌ ዘዌ ሥፍር የላሇውን ሹሌ ዘዌ
ሥፍር 4 እጅ ነው፡፡ የዚህን ጎነ-ሦስት ዘዌዎች ሥፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
7. የሁሇት ጎነ እኩሌ ጎነ-ሦስት ነቁጥ ዘዌ የቤዝ ዘዌዎቹን በ300 የሚበሌጥ
ከሆነ የዚህን ጎነ-ሦስት ዘዌ ሥፍሮች ፈሌግ/ጊ፡፡
8. የጎነ-ሦሰት ሀሇመ ዘዌዎች ሥፍር በ 2ቀ፣ ቀ+100 እና 2ቀ-300 ቢገሇጹ
ሀ. የዚህን ጎነ-ሦስት ዘዌ ዴምር ቀ‟ን በያዘ ሒሳባዊ ቃሌ ፈሌግ/ጊ፡፡
ሇ. የ ቀ‟ን ዋጋ ፈሌግ/ጊ፡፡
ሏ. ይህ ጎነ-ሦስት ምን ይባሊሌ?
140
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.18
2. እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌሱ
ሀ. ሥ(ተ)+ሥ(ነ)=ሥ(ፈ)
ሇ. ሥ(ተ)+ሥ(ከ)=ሥ(በ)
ሏ. ሥ(ነ)+ሥ(ከ)=ሥ(ዯ)
መ. ሥ(ነ)+ሥ(ከ)=ሥ(በ)
3. ሇሚከተለት እንዳት ውጫዊ ዘዌ ትፈሌጋሇህ/ሽ?
ሀ. ጎነ-ሦሰት ሇ. ሇማንኘውም ጎነ- ብዙ
አስተውሌ/ዪ፤1. አንዴ የጎነ-ሦሰት ጎን ከነቁጡ ቢራዘም በተራዘመው ጎን እና
ጉርብት ጎን በሆነው የጎነ-ሦስት ጎን መካከሌ የሚፈጠረው ዘዌ
የጎነ-ሦስት ውጫዊ ዘዌ ነው፡፡
141
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.19
142
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.20
መፍትሄ፡ በጎነ-ሦሰት ውጫዊ ዘዌ ቴረም
ዯ+ጠ =ሠ
ጠ+700= 1200
ጠ =1200−700 ጠ=500
መሌመጃ 5.7
1. በምስሌ 5.21 ሊይ ያሇው ሀሇሏ ሊይ ሇሀ ≡ ሇሏ ነው፡፡ በነቁጥ ሏ
ሊይ ያሇው የውጫዊ ዘዌ ሥፍር 5ጠ+100 ነው፡፡ ሥ(ሀ)=300 ከሆነ የ
ጠ ዋጋ ስንት ነው?
ምስሌ 5.21
2. በ ሀሇሏ ውስጥ ሥ(ሇ)=4ሥ(<ሀ) ይሆናሌ፡፡ በነቁጥ ሏ ሊይ ውጫዊ
ዘዌ ሥፍር 1250 ነው፡፡ ሥ(ሀ) ፈሌግ/ጊ፡፡
3. በ መሠረ፤ ሥ(<መ)= 2ቀ+40 ፣ሥ(ሠ)= 6ቀ-580 አሇው፡፡ በነቁጥ ረ
ሊይ ውጫዊ ዘዌ ሥፍር 5ቀ ከሆነ
ሀ. የ ቀ‟ን ዋጋ ፈሌግ/ጊ፡፡
ሇ. ይህ ጎነ-ሦሰት ምን ዓይነት ጎነ-ሦስት ነው?
4. በ ሀሇሏ ውስጥ ሥ(ሀ)= 350 እና በነቁጥ ሏ ሊይ ውጫዊ ዘዌ ሥፍር
ዯግሞ1050 ከሆነ ሥ(ሇ) ፈሌግ/ጊ፡፡
143
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
144
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
145
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምሳላ2. የአንዴ እብጥ ጎነ-ብዙ የውስጣዊ ዘዌዎች ዴምር 16200 ከሆነ የዚህ
ጎነ-ብዙ ጎኖች ብዛት ስንት ነው?
መፍትሄ፤ የጎነ ብዙ ውስጣዊ ዘዌዎች ዴምር=(ቀ-2) ×1800
16200=(ቀ-2) ×1800
16200=1800ቀ-3600
16200+3600 =1800ቀ
1980 0
ቀ= =11
180 0
ስሇዚህ ቀ=11
አስተውለ፤ የመዯበኛ ጎነ-ብዙ ውስጣዊ ዘዌዎች ሁለም እኩሌ ስሇሆኑ ቀ ጎን
ሊሇው መዯበኛ ጎነ ብዙ የእያንዲንደ ውሰጣዊ ዘዌ ሥፍር
ቀ−2 ×180 0
ይሆናሌ፡፡
ቀ
( 6 2) 0
= 180 1200 ይሆናሌ፡፡
6
መሌመጃ 5.8
1. የጎናቸው ብዛት እንዯሚከተሇው ሇተሰጠ ጎነ-ብዙዎች የውስጥ ዘዌ
ሥፍሩ ዴምር ፈሌግ/ጊ፡፡
ሀ. 8 ሇ. 13 ሏ. 15 መ. 20
2. የጎነ-ስዴስት አምስቱ ውስጣዊ ዘዌዎች ሥፍሩ ዴምር 6000 ከሆነ
የስዴስተኛው ዘዌ ሥፍር ስንት ይሆናሌ?
3. የአንዴ ጎነ-ብዙ የውስጥ ዘዌዎች ሥፍረ ዴምር እንዯሚከተሇው ከሆነ
የዚህን ጎነ-ብዙ ጎኖች ብዛት ፈሌግ/ጊ፡፡
ሀ. 8(1800) ሇ. 39600 ሏ. 18000 መ. 27000
146
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
5.3. ሌኬት
የሌኬት ጽንሰ ሀሳብ በጂኦሜትሪ ሥር ከሚካተቱት ክፍልች ውስጥ አንደ
ነው፡፡ በዚህ ክፍሌ ውስጥ ከዚህ በፊት በተማርከው/ሺው አንዲንዴ ጽንሰ
ሀሳቦች ሊይ በመመርከዝ ሇተሇያዩ ምስልች ዙሪያ፣ ሥፋት እና ይዘትን
በብዛት የአሌጀብራ ዘዳ በመጠቀም አፈሊሇጉን ትማራሇህ/ሽ፡፡
147
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.22
በ6ኛ ክፍሌ ሒሳብ ትምህርት ውስጥ እንዳት የሬክታንግሌን እና የመዕዘናዊ
ዘዌ ጎነ-ሦስት ሥፋት መፈሇግ እንዯሚቻሌ ተምረሃሌ/ሻሌ፡፡ አሁን ዯግሞ
የሚከተሇውን ትግበራ በመስራት እንዳት የላለችን ጎነ-ሦስቶችን ሥፋት
መፈሇግ እንዯሚቻሌ ትዯርስበታሇህ/ሽ፡፡
ትግበራ 5.10
1. ሬክታንግሌ ሀሇሏመ በሁሇት ማዕዘናዊ ዘዌ ጎነ-ሦስት ተከፍሎሌ፡፡
ሀ. የነዚህን ጎነ-ሦስቶች ሥፋት እንዳት ትፈሌጋሇህ/ሽ?
ሇ. የተቀባውን ምስሌ ሥፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
ሏ. የማዕዘናዊ ጎነ-ሦስት ሥፋትን የምንፈሌግበትን አጠቃሊይ
ቀመር(ፎርሙሊ) መስጠት ትችሊሇህ/ያሇሽ?
ምስሌ 5.23
148
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.24
ምስሌ 5.25
149
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.26
ምሳላ 1. አቶ ዱንቄሳ ማሳዯስ የፈሇጉትን ትምህርት ቤት የጎነ-ሥስት ምስሌ
የያዘው ክፍሌ ሥፋት ስንት ነው?
1 1
መፍትሄ፤ ሥ = (ቤ)(ከ) = (12)(3) =18ሳ.ሜ2
2 2
ምሳላ 2. የሚከተለትን ምስሌ በመጠቀም ሇተቀባው ክፍሌ ሥፋት ፈሌግ፡፡
የተቀባው ሥፋት= የ ሀሏመ ስፋት− የ ሀሇሠ ስፋት ነው፡፡
1 1
= 6ሳ.ሜ (8ሳ.ሜ)− 4ሳ.ሜ (5ሳ.ሜ)
2 2
= 24ሳ.ሜ2 −10ሳ.ሜ2
= 14ሳ.ሜ2
ስሇዚህ የተቀባው ምስሌ 14ሳ.ሜ2 ነው፡፡
150
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.27
ምሳላ 3. የቤርሙዲ ጎነ-ሦስት በመባሌ የሚታወቀው ጎነ-ሦስት ከሞያም
አከባቢ ወዯ ቤርሙዲ፣ ከቤርሙዲ ወዯ ፑዌርቶሪካ እና ከፑዌርቶ
ሪካ ወዯ ሞያም ከሚመሇሰ የሃሳብ መሰመር የተሰራ ጎነ ሶስት ነው፡፡
ሇሚያስፋሌጋቸው መረጃ ምስሌ 5.28 በመጠቀም በጎነ-ሦስት
ቤርሙዲ የተሸፈነውን ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.28
1 1
መፍትሄ፤ ሥ= (ቤ)(ከ)= (1851ኪ.ሜ)(1217ኪ.ሜ)
2 2
=1,126,333.5ኪ.ሜ2
መሌመጃ 5.9
1. ሇሚከተለት ጎነ-ሦስቶች ሥፋታቸውን ፈሌግ/ጊ፡፡
151
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.29
2. የአንዴ ጎነ-ሦስት ሥፋቱ 40ሳ.ሜ2 እና የቤዙ ርዝመት 8ሳ.ሜ ከሆነ
ከፍታው ስንት ይሆናሌ?
3. የአንዴ ጎነ-ሦስት ስፋት እና ከፍታ በቅዯም ተከተሌ 120ሜ2 እና 10ሜ
ከሆነ የቤዙን ርዝመት ፈሌግ/ጊ፡፡
4. ቀጥል ሊለት ምስልች ሉኖራቸው የሚችሇውን ጠቅሊሊ ሥፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ5.30
5. የአንዴ አገር ባንዱራ ቀጥል ያሇውን ምስሌ ይመስሊሌ፡፡ ከምስለ
እንዯሚታየው ሇቀ =ፐሏ= 100ሳ.ሜ ነው፡፡
ሀ. የባንዱራው ስፋት ስንት ነው?
ሇ. የ∆ሀሏፐ እና የ∆ቀሇመ ስፋት
ዴምር ስንት ነው? ምስሌ 5.31
ሏ. በባንዱራው ሊይ ጥቁር ቀሇም የተቀባው ስፋት ስንት ነው?
መ. ባንዱራው የተሰራበት ጨርቅ 1መ2፡ ብር 64 ያወጣሌ፡፡ ባንዱራውን
ሇመስራት የሚያስገፈሌግ ጨርቅ ስንት ብር ይፈጃሌ?
152
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.32
ይከፍሇዋሌ፡፡
ሀ. መሏ‟ን እንዯ ቤዝ ብንወስዴ የ ሇመሏ ከፍታ ምን ይሆናሌ?
ሇ. ሀሇ’ን እንዯ ቤዝ ብንወስዴ የ ሀሇመ ከፍታ ምን ይሆናሌ?
ሏ. የ ሀሇመ እና ሇመሏ ከፍታ ሇምን እኩሌ ሆነ?
መ. የ ሀሇመ እና ሇመሏ ን ስፋት ሇመፈሇግ መጠቀም
የሚያስችሌህን/ሽን ፎርሙሊ ጻፍ/ፊ፡፡
153
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.33
ዙሪያ
የጎነ-ብዙ ዙሪያ የሁለም ጎኖች ስፍር ዴምር ነው፡፡
ትራፒዚየም ሀሇሏመ በሚቀጥሇው መሌክ ቢሰጥህ/ሽ፤
ዙሪያ(ዙ)= ቀ+በ+ተ+ነ
ምስሌ5.34
የትራፒዚየም ስፋት ፎርሙሊ የትራፒዚየም ስፋት የቤዞቹ ዴምር ግማሽ
እና የከፍታ ብዜት ነው፡፡
1
ይህም ስ = (ቤ1 +ቤ2)ከ
2
ምስሌ 5.35
154
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.36
ምሳላ 2. የአንዴ ትራፒዚየም ስፋት 110ሳ.ሜ2 ነው፡፡ የዚህ ትራፒዚየም
ትይዩ ጎኖች ርዝመት 13ሳ.ሜ እና 7ሳ.ሜ ነው፡፡ የዚህን
ትራፒዚይም ከፍታ ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.37
1
መፍትሄ፤ ስፋት(ስ)= (ቤ1 +ቤ2)ከ
2
1
110ሳ.ሜ2 = (7ሳ.ሜ +13ሳ.ሜ)ከ
2
11ሳ.ሜ = ከ ስሇዚህ ከፍታው 11ሳ.ሜ ነው፡፡
መሌመጃ 5.10
1. አቶ መገርሳ በምስሌ 5.38 ሊይ የተሰጠ የሚመስሌ የእርሻ መሬት
አሇው፡፡ ይህንን የእርሻ መሬቱን እንስሳት እነዯይገቡ ሇማዴረግ አጥር
መጠቀም ቢፈሌግ ስንት ሜትር ያስፈሌገዋሌ?
ምስሌ 5.38
2. አቶ ሇታ የትራፒዚየም መሌክ ያሇውን የግጦሽ መሬታቸውን ስፋት
እና ዙሪያ ማወቅ ፈሇጉ፡፡ የዚህ ትራፒዚየም አክናድች ርዝመት 40ሜ፣
155
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.39
4. የአንዴ ትራፒዚየም ስፋት 60ሳ.ሜ2 ነው፡፡ የከፍታውና የአንዴ ቤዙ
ርዝመት በቅዯም ተከተሌ 6ሳ.ሜ እና 11ሳ.ሜ ቢሆን የላሇኛውን ቤዝ
ርዝመት ፈሌግ/ጊ፡፡
ዙሪያ
የፓራላልግራም ዙሪያ የጎኖቹን ርዝመት በመዯመር እናገኛሇን ወይንም
ዯግሞ የጉርብታም ጎኖቹን ርዝመት አንዴ ሊይ በመዯመር በሁሇት በማባዛት
እናገኛሇን፡፡
156
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሥፋት
የቡዴን ሥራ 5.3
ሁሇት ሁሇት ሆናችሁ ስሩ፡፡
የሚያስፈሌጉ መሳሪያዎች፤ ካሬ ወረቀት፣ እርሳስ እና ምሊጭ
አሊማ፤ የፓራላልግራም ስፋት ሇመፈሇግ የሚያስችሌ ፎርሙሊ ሇማግኘት
የትግበራ እርምጃች
1. በካሬ ወረቀት ሊይ በፈሇጋችሁት ጎኖች ርዝመት ፓራላልግራም ሥሩ፡፡
2. ይህንን ፓራላልግራም በጥንቃቄ ቆርጣችሁ አውጡ፡፡
3. የፓራላልግራም ከፍታ መሆን የሚችሌ መስመር በማስመር ይህንን
መስመር(ከፍታ) በመከተሌ ቁረጡ፡፡
4. የቆረጣችሁትን በማገናኘት ሬክታንግሌ ሥሩ፡፡
ምስሌ 5.42
157
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የመወያያ ነጥብ
ሀ. የተሰራውን ሬክታንግሌ ስፋት እና የመጀመሪያውን ፓራላልግራም ስፋት
አመዛዚኑ፡፡
ሇ. የፓራላልግራሙ ከፍታ ከሬክታነግለ ቤዝ ጋር እኩሌ ነው?
ሏ. በራሳችሁ ቃሌ የፓራላልግራምን ስፋት ሇመፈሇግ የሚያስችሌ ፎርሙሊ
ስጡ፡፡
158
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.11
1. ሇሚከተለት ፓራላልግራሞች ዙሪያ እና ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.44
2. የፓራላልግራም ስፋት 84ሳ.ሜ2 ነው፡፡ ከፍታው 21ሳ.ሜ ቢሆን ቤዙን
ፈሌግ/ጊ፡፡
3. የፓራላልግራም ስፋት እና የቤዝ ርዝመት በቅዯም ተከተሌ 56ሜ2 እና
8ሜ ቢሆኑ የከፍታውን ርዝመት ፈሌግ/ጊ፡፡
4. ቤዙ እና ከፍታው በቅዯም ተከተሌ 12ሳ.ሜ እና 3ሳ.ሜ የሆነ
ፓራላልግራም ከአንዴ ካሬ ጋር እኩሌ ስፋት ቢኖረው የዚህን ካሬ ጎን
ርዝመት ፈሌግ/ጊ፡፡
5. ቀጥል የተሰጠውን ፓራላልግራም ፐቀረሰ በመጠቀም የ ፐቀረሰ‟ን ስፋት
እና የ „ጠ‟ን ዋጋ ፈሌግ/ጊ፡፡
ምሳሌ 5.45
ምስሌ 5.46
7. ሀ. የሁሇት ፓራላልግራም ዙሪያ እኩሌ ቢሆን ስፋታቸው እኩሌ ይሆናሌ?
ሇ. ትሌቅ ዙሪያ ያሇው ሁሌጊዜ ትሌቅ ስፋት ይሰጣሌ?
159
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የቡዴን ሥራ 5.4
በቡዴን ስሩ
የሚያስፈሌጉ መሰሪያዎች፤ ምሊጭ፣ እርሳስ፣ ኮምፓስ፣ ካሬ ወረቀት
አሊማ፤ የአንዴ ክብ ዙሮሽ እና ዱያሜትሩ መካከሌ ያሇውን ግንኙነት
ሇመፈሇግ
160
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
እርምጃዎች፡
1. ኮምፓስ በመጠቀም ሬዴሱ 11ሳ.ሜ የሆነ ክብ ሥሩ፡፡
የሰራችሁን ክብ ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋሊ ከጫፍ አንዴ
ቦታ ሊይ በእርሳስ ምሌክት አዴረጉ፡፡
ምስሌ 5.48
2. ያዘጋጃችሁትን ካሬ ወረቀት በመውሰዴ በአንዴ መስመር ሊይ በእርሳስ
ምሌክት ካዯረጋችሁ በኋሊ ምሌክት ያዯረጋችሁበት ክብ ጋር አገናኙ፡፡
4. በእርሳስ ምሌክት ያዯረጋችሁትን መስመር ሳትሇቁ ክቡን በክቡ ሊይ
ያሇው ምሌክት ተመሌሶ ይህንን መስመር እስክነካ ዴረስ አሽከርክሩት፡፡
በክቡ ሊይ ያሇው ምሌክት ላሊ ቦታ የነካውን መስመር ምሌክት
አዴረጉ፡፡
ምስሌ 5.49
ከዚህ በኋሊ የሚከተለትን ጥያቄዎች በመወያየት መሌሱ፡፡
ሀ. በሁሇቱም ምሌክቶች መካከሌ ያሇው ርቀት ስንት ነው?
ሇ. የዱያሜትር ርዝመት ስንት ነው?
ሏ. በሁሇቱም ምሌክቶች መካከሌ ያሇውን ርቀት እና ዱያሜትርን
እንዳት ታወዲዴራሊችሁ? ንጥጥራቸውን እዩ፡፡
5. ከሊይ ያሇውን እርምጃ ሬዴየሱ 22ሳ.ሜ፣ 33ሳ.ሜ እና 44ሳ፣ሜ የሆነ ክቦች
በመሳሌ እንዯገና ሥሩ፡፡
6. የአንዴ ክብ ዙሮሽ እና ዱያሜትር ምን ዓይነት ግንኙነት አሊቸው?
161
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ዙ 222.94 ሳ.ሜ
ስሇዚህ ጠቅሊሊ ርቀት= 10(222.94)ሳ.ሜ = 2229.4ሳ.ሜ
162
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.12
1. ሇሚከተለት ምስልች ዙሪያቸውን ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.51
2. የአንዴ ክብ ዙሮሽ 628ሳ.ሜ ቢሆን ሬዱየሱን ፈሌግ/ጊ፡፡
3. አንዴ የውሃ ማጠራቀሚያ የክብ መሌክ ያሇው ሲሆን ዙሮሹ 12.56ሜ
ነው፡፡ የዚህን ውሃ ማጠራቀሚያ ዱያሜትር ፈሌግ/ጊ፡፡
4. የአንዴ ጎማ ዱያሜትር 100ሳ.ሜ ነው፡፡ ዙሪያው ምን ያህሌ ይረዝማሌ?
5. የትሌቁ ክብ ሬዴየስ የትንሹን ክብ ሬዴየስ እጥፍ ከሆነ፤ የነዚህን ክቦች
ዙሮሽ አወዲዴር/ሪ፡፡
163
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የመወያያ ሏሳብ
1. የዚህ ፓራላልግራም ከፍታ ምን ይሆናሌ?
2. ቤዙስ? የዚህ ፓራላልግራም ስም ምን ይባሊሌ?
3. የዚህ ፓራላልግራም ስፋት ምን ያህሌ ይሆናሌ?
4. ይህንን ርዝመት እንዳት ከሰራችሁት ክብ ስፋት ጋር ታገናኛሊችሁ?
164
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ስ= ሬ2
ስ= (10ሳ.ሜ)2
= (100)ሰ.ሜ2≈ 314ሳ.ሜ2
ምስሌ 5.53
ምሳላ2. በሬክታንግሌ መሌክ ያሇው ብረት ቀጥል በሇው ምስሌ ተተከ፡፡ ክብ
መሌክ ያሊቸው አራት ቀዲዲዎች እያንዲንዲቸው 10ሚ.ሜ ዱያሜትር
የሇቸው ከዚህ ብረት ሊይ ወጥቷሌ፡፡ የቀረውን ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
165
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስላ 5.56
6. አንዴ እስታዴየም በሬክታንግሌ መሌክ እና ሁሇት ግማሽ ክብ እንዴይዝ
ተዯርጎ ከዚህ በታች በምስለ ሊይ እንዯሚታየው መሌክ ተሰርቷሌ፡፡ የዚህን
እስታዴየም ዙሪያ እና ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
166
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ትግበራ 5.14
1. ቀጥል የተሰጡትን ምንነታቸውን የምታስታውሰውን/ሽውን ያህሌ
ዘርዝር/ሪ፡፡
ሀ. ኘሪዝሞች ሇ. መዯበኛ ኘሪዝም
ሏ. ማዕዘናዊ ኘሪዝሞች መ. ማዕዘናዊ ያሌሆኑ ኘሪዝሞች
2. በአከባቢህ/ሽ ከሚገኙት ነገሮች ውስጥ የሬክታንግሊዊ ኘሪዝም ምስሌ
ሉሆን የሚችለትን ስጥ/ጪ፡፡
3. አንዴ ሬክታንግሊዊ ኘሪዝም ስንት ገጾች አለት? የነቁጦቹ ብዛት
ስንት ናቸው?
4. በሬክታንግሊዊ ኘሪዝም ውስጥ የሚከተለት ምን አንዯሆኑ ግሇጽ/ጪ፡፡
መሰረት፣ ገፀ ጎን፣ የገፀ ጎን ስፋት እና የገጽ ስፋት
5. አሁን ዯግሞ የሚከተሇውን ክንዋኔ በቡዴን በማከናወን የሬክታንግሊዊ
ኘሪዝርም ገጽ ስፋት ሇመፈሇግ የሚያስችሊችሁ ፎርሙሊ ሊይ
ዴረሱበት፡፡
የቡዴን ሥራ 5.6
የሚያስፈሌጉ መሳሪያዎች፤ ካሬ ወረቀት፣ እርሳስ፣ ማስመሪያ፣ መቀስ
መከወን ያሇበት ትግባራ
1. በካሬ ወረቀት ሊይ የተዘረጋ
መረብ ሌክ ቀጥል እንዲሇ
መሌክ ስራ/ሪ፡፡
167
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.58
ከሊይ ባሇው ምስሌ መሰረት ሬክታንግሊዊ ኘሪዝም ስዴስት ሬክታንግልችን
ይዟሌ፡፡ የፊትና የኋሊ ገጾች፣ የግራና ቀኝ ገጾች እንዱሁም የሊይኛውና
የታችኛው ገጾች ግጥምጥም ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሳት የፕሪዝም የገጽ ጎን
ስፋት ማግኘት ይቻሊሌ፡፡
ይህም የፊት ገጽ ስፋት =የኋሊ ገጽ ስፋት= ር×ከ
የሊይኛው ገጽ ስፋት= የታችኛው ገጽ ስፋት= ር×ወ
የገፀ ጎን ስፋት የገጾቹ ስፋት ዴምር የሊይኛውና የታችኛውን ገጾች
ሳይጨምር ስሇሆነ የገፀ ጎን ስፋት= የፊት ገጽ ስፋት+የኋሊ ገጽ ስፋት +
የግራ ገጽ ስፋት+ የቀኝ ገጽ ስፋት
የገፀ ጎን ስፋት= ርከ +ርከ+ወከ+ወከ
የገፀ ጎን ስፋት= 2ርከ +2ወከ
የገፀ ጎን ስፋት= 2ከ(ር+ወ)
168
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.59
መፍትሄ ሀ. የገፀ ጎን ስፋት= ከዙ፣ ከ-ከፍታ ዙ -መሰረት ዙሪያ
የገፀ ጎን ስፋት= 2(6+4)5
= 2×10×5=100ሳ.ሜ2
የገጽ ስፋት= የገፀ ጎን ስፋት+ 2(የቤዝ ስፋት)
=100ሳ.ሜ2 +2 × 6ሳ.ሜ ×4ሳ.ሜ
=100ሳ.ሜ2 +48ሳ.ሜ2
=148ሳ.ሜ2
ሇ. ይህ ፕሪዝም ጎነ-ሦስት ፕሪዝም ነው፡፡
ስሇዚህ የገፀ ጎን ስፋት= ከዙ
169
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.60
2. አንዴ ክዩብ 54ሳ.ሜ2 የገጽ ስፋት አሇው፡፡ የአንደ ገጸ ስፋት ስንት
ነው? የዚህ ክዩብ ወርደ ምን ያህሌ ይረዝማሌ?
3. የአንዴ ክዩቦይዴ ገጽታዎች (ወ፣ ር እና ከ) 6ሳ.ሜ፣ 8ሳ.ሜ እና
11ሳ.ሜ ቢሆን የዚህ ክዩቦይዴ የገጽ ስፋት ስንት ነው?
4. አንዴ ክፍሌ ርዝመቱ 4ሜ፣ ወርደ 3ሜ እና ከፍታው 2ሜ ቢሆን
የዚህን ክፍሌ የገፀ ጎን ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
5. የአንዴ ክፍሌ ርዝመት እና ወርደ በቅዯም ተከተሌ 4ሜ እና 7ሜ
ናቸው፡፡ የዚህ ክፍሌ ከፍታ ዯግሞ 3ሜ ነው፡፡ አንዴ ሉትር ቀሇም
20ሜ2 ሇመቀባት የሚበቃ ከሆነ ይህንን ክፍሌ ስንት ሉትር ቀሇም
ይበቀዋሌ፡፡(መሬት ሳይጨምር)
170
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ሲሉንዯር
ቡዴን ስራ 5.7
ይህ የቡዴን ሥራ ሲሉንዯርን በመስራት የሙለ ገጽታ ስፋት ሇመፈሇግ
የሚያስችሌ ፎርሙሊ መፈሇግ ሊይ ያተኩራሌ፡፡
የሚያስፈሌጉ መሳሪያዎች፤ ካሬ ወረቀት፣ ምሊጭ፤ ማስመሪያ፣ ኘሊስተር
ማከናወን ያሇባቸው ተግበራት በቅዯም ተከተሌ
1. በካሬ ወርቀት ሊይ ሬዴየሳቸው 5ሳ.ሜ የሆነ ሁሇት ክቦችን ስሩ፡፡
2. ክቦችን ቆርጠታችሁ አውጡት፡፡
3. ወርደ 12ሳ.ሜ እና ከፍታው 33ሳ.ሜ የሆኑ ሬክታንግሌ ካሰራችሁ በኋሊ
ቆርታችሁ አውጡ፡፡
4. ይህንን ሬክታንግሌ የሲሉንዯር መሌክ እንዱይዝ አዴርጋችሁ
በመጠቅሇሌ ሁሇቱን ክቦች ዯግሞ ከሊይ እና ከታች በማዴረግ
አያይዙት፡፡ በዚህን ጊዜ ክቦቹ መታጠፍ የሇባቸውም፡፡
ማስታዋሌ ያሇባችሁ፡-
1. የዚህ ሲሉንዯር ጫፍ ምን ይመስሊሌ?
2. የጫፎቹን ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
3. የገፀ ጎን ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡ ከመጠቅሇሌህ/ሽ በፊት ምን ዓይነት ቅርጽ
ነበረው?
4. የዚህ ሲሉንዯር የገጸ ስፋት ስንት ነው? እንዳት ነው የሚገኘው?
5. የሲሉንዯር የገጸ ስፋት ፎርሙሊ ጻፍ/ፊ፡፡
ጠቅሊሊ ማብራሪያ
ግጥምጥም ክቦች የሆኑ የሊይኛው እና የታችኛው የሲሉንዯር
አካሌ የስሉንዯሩ መሰረቶች ይባሊለ፡፡
ጎኑን ቀዯን ብንዘረጋው ወርደ 2 ሬ የሆነ እና ከፍታው ከ
የሆነ ሬክታንግሌ እናገኛሇን፡፡
171
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ5.61
ወርደ የክብ ዙሮሽ ስሇሆነ የመሰረቱ ዙሮሽ 2 ሬ ይሆናሌ፡፡
የገፀ ጎን ስፋት = የሬክታንግለ ስፋት = 2 ሬከ
የመሰረቱ ስፋት = ሬ2
የገጽ ስፋት= የገፀ ጎን ስፋት + 2(የመሰረት ሥፋት)
= 2 ሬከ +2 ሬ2
=2ሬ (ሬ+ከ)
ስሇዚህ ሬዴየሱ ሬ እና ከፍታው ከ የሆነ ክብ ሲሉንዯር የገጽ ስፋት
2ሬ (ሬ+ከ) ይሆናሌ፡፡
የሲሉንዯር መሰረት ስፋት በ “መ”፣ የገፀ ጎን ስፋትን በ“ገ” እንዴሁም የገጽ
ስፋትን በ“ሀ” ብንተካ ከዚህ በታች ያሇውን የእኩሌነት ዓረፍተ ነገር
እናገኛሇን፡፡
ሀ = መ + መ + ገ = 2መ + ገ
ምሳላ1. ቀጥል በምስሌ ሇተገሇጸው ሲሉንዯር መ፤ ገ እና ሀ ፈሌግ/ጊ፡፡
(አስተውሌ/ዪ፤ መ- የመሰረት ስፋት ገ- የገፀ ጎን ስፋት ሀ- የገጽ ስፋት)
መፍትሄ፤ መ= ሬ2 = (5ሳ.ሜ)2 = 25 ሳ.ሜ2
ገ= 2 ሬከ
= 2 5ሳ.ሜ (6ሳ.ሜ)
= 60 ሳ.ሜ2
ሀ =2መ+ገ
ሀ = 60 ሳ.ሜ2 +2×25 ሳ.ሜ2= 110 ሳ.ሜ2
172
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.15
1. ቀጥል በስዕሌ ሇተገሇጹት ሲሉንዯሮች የገፀ ጎን ስፋት እና ገጽ ስፋት
ፈሌግ/ጊ፡፡
173
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.65
መፍትሄ፡ ሀ. ይ= መ(ከ)
ይ= 5ሳ.ሜ(3ሳ.ሜ)(4ሳ.ሜ)= 60ሳ.ሜ3
ሇ. ይ= መ(ከ)
1
ይ= ×4ሳ.ሜ(3ሳ.ሜ)(7ሳ.ሜ)= 42ሳ.ሜ3
2
ሏ. ይ= መ(ከ)
1
ይ= (2ሳ.ሜ+5ሳ.ሜ)× (4ሳ.ሜ)×10ሳ.ሜ= 140ሳ.ሜ3
2
ሲሉንዯር
ትግበራ 5.15
ቀጥል በተሰጡት ባሕሪያት ሊይ በመመሰረት ኘሪዚሞችን እና ሲሉንዯሮችን
አመዛዝን/ኚ፡፡
ሀ. ሁሇቱም ባሇ ሦስት ገጽታዎች ናቸው?
ሇ. የሲሉንዯር መሰረት ምንዴነው? የፕሪዚምስ?
ሏ. ሲሉንዯር ስንት መሰረት አለዋቸው? ፕሪዚምስ?
መ. ሁሇቱም በየትኛውም ቦታ እኩሌ ስፋት ያሇው ገጽ አሊቸው?
ከሊይ የተሰጠውን ትግበራ ከጨረስክ/ሽ በኋሇ ቀጥል ያሇው ሀሳብ ሊይ
ትዯርሳሊህ/ሽ፡፡
174
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መፍትሄ፤ ሀ. ይስ = ሬ2 ከ
ይስ = (7ሳ.ሜ)2 10ሳ.ሜ
ይስ =490 ሳ.ሜ3
ሇ. ይስ = ሬ2 ከ
ይስ = (11ሳ.ሜ)2 2ሳ.ሜ
ይስ =242 ሳ.ሜ3
ምሳላ2. ቀጥል የተሰጠው የባቄሊ ጣሳ ሬዴየሱ 4ሰ.ሜ ነው፡፡ የዚህ ጣሳ ይዘት
80 ሳ.ሜ3 ቢሆን ከፍታውን ፈሌግ/ጊ፡፡
መፍተሄ፤ ይስ = ሬ2 ከ
80 ሳ.ሜ3= (4ሳ.ሜ)2 ከ
80ሳ.ሜ3=16ሳ.ሜ (ከ) ምስሌ5.67
5ሳ.ሜ= ከ
175
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
መሌመጃ 5.16
1. ቀጥል ሇተሰጡት ጥጥር ምስልች የገጽ ስፈት እና ይዘታቸውን
ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ5.68
2. ቀጥል ያለት ምስልች ሁሇት ሲሉንዯሮች ሀ እና ሇ‟ን ያሳያሌ፡፡
ሀ. ሁሇቱም ሲሉነዯሮች እኩሌ ይዘት እንዲሊቸው አሳይ/ዪ፡፡
ሇ. የነዚህን ሲሉዯሮች የገጽ ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
176
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
አብይ ቃሊቶች
-ስፋት -የገጽ ስፋት -የገፀ ጎንስፋት
-ዱያሜትር - ጥንድች -መንገዴ
-መሃሌ -በቅዯም ተከተሌ - ቅስት
- ውጫዊ ዘዌ - ውስጣዊ ዘዌ -ፍርቅ ውስጣዊ ዘዌዎች
-ማዕዘናዊ ዘዌ - መሰረቶች -ካሬ
-አውታር -አሟይ ዘዌዎች -ዝርግ አሟይ
-ዙሪያ - ዙሮሽ - አክናድች
-ፓራላልግራም -ከፍታ -ክብ ፕሪዝም
-ሬክታንግሊዊ ፕሪዝም -ፕሪዝም -ይዘት
-ሬዴየስ -ማዕዘናዊ ፕሪዝም -እብጥ ጎነ-ብዙ
-ጎነ-አራት -ሬክታንግሌ -ተቃራኒ ጎኖች
-መዯበኛ ጎነ-ብዙ -ሮምበስ -ስያፍ
-ነጠሊ ዝግ ፈሇግ - ትራፒዚየም -ቆራጭ መስመር
-ሲሉንዯር -ግጥምጥም - ነቁጥ
-እኩሌ ርቀት -ፓይ(𝜋)
177
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
የምዕራፉ ማጠቃሇያ
1. ጎነ- አራት ማሇት አራት ጎን ያሇው ዝግ ምስሌ ማሇት ነው፡፡
ሀ. የጎነ-አራት ጉርብታም ጎኖች አንዴ ነቁጥ በጋራ ያሊቸው ጎኖች ናቸው፡፡
ሇ. የጎነ-አራት ተቃራኒ ጎኖች አንዴ ነቁጥ በጋራ የላሊቸው ጎኖች
ናቸው፡፡
ሏ. የጎነ-አራት ውስጣዊ ዘዌዎች በጎነ-አራት ጎኖች የተፈጠሩ ዘዌዎች
ናቸው፡፡
መ. የጎነ-አራት ስያፍ ጉርብታም ያሌሆኑትን ነቁጦችን የሚያገናኝ ውስን
መስመር ነው፡፡
2. ትራፒዚየም አንዴ ተቃራኒ ጥንዴ ጎን ብቻ ትይዩ የሆነ ጎነ-አራት ምስሌ
ነው፡፡
ሀ. ትይዩ ጎኖች ቤዞች ይባሊለ፡፡
ሇ. ትይዩ ያሌሆኑ ጎኖች አክናድች ይባሊለ፡፡
ሏ. በመሠረቶች መካከሌ ያሇው ማዕዘናዊ ርቀት የትራፒዚየሙ ከፍታ
ይባሊሌ፡፡
መ. የአክናድችን አማካኝ ነጥቦች የሚያገናኝ ውስን መስመር የትራፕዚየሙ
መሃሌ ከፋይ(ምዱያን) ይባሊሌ፡፡
3. ትይዩ ያሌሆኑ ጎኖች ግጥምጥም የሆነ ትራፒዚየም ሁሇት ጎነ እኩሌ
ትራፒዚየም ይባሊሌ፡፡
4. ሁሇቱ ጥንዴ ተቃራኒ ጎኖች ትይዩ የሆኑ ጎነ-አራት ፓራላልግራም
ይባሊሌ፡፡
ሇፓራላልግራም፤
ተቃራኒ ጥንዴ ጎኖች ግጥምጥም ናቸው፡፡
ተቃራኒ ጥንዴ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው፡፡
ሥያፎቹ እርስ በራሳቸው አጋማሽ ነጥብ ሊይ ይቋረጣለ፡፡
ጉርብታም ዘዌዎች ዝርግ-አማይ ናቸው፡፡
178
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
14. ስፋት
1 1
ሀ. የጎነ-ሥስት(ስ) = ቤዝ(ከፍታ) = ቤ(ከ)
2 2
ሇ. ትይዩ ጎኖች ቤ1 እና ቤ2 እና ከፍታ ከ ያሇው ትራፕዚይም
1
(ቤ1+ቤ2)ከ ይሆናሌ፡፡
2
1
ስ = (ቤ1+ቤ2)ከ
2
ሏ. የፓራላልግራም ስፋት(ሥ) = የቤዝ ርዝመት(ር) ከፍታ(ከ) ይሆናሌ፡፡
ሥ=ርከ
መ. ሬዴየሱ ሬ የሆነ ክብ ስፋቱ ሬ2 ይሆናሌ፡፡
ስ= ሬ2
ሠ. የማዕዘናዊ ፕሪዚም ገፀ ጎን ስፋት(ገ) የመሰረት ዙሪያ (ዙ) እና
የፕሪዝሙ ከፍታ(ከ) ብዜት ነው፡፡
ገ = ዙከ
ረ. የሬክታንግሊዊ ፕሪዝም የጎን ስፋት ገጽታዎቹ ር፣ ወ እና ከ የሆነ
ሬክታንግሊዊ ፕሪዝም የጎን ስፋት 2(ርከ +ርወ+ወከ) ይሆናሌ፡፡
ሰ. የሲሉንዯር የገፀ ጎን ስፈት(ገ)=2 ሬከ ይሆናሌ፡፡
180
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
181
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
182
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
14. ግንባታ
ሀ. ሀለ // ሐመ እና ሀሇ= 5ሳ.ሜ፣ ሇሏ= 6ሳ.ሜ፣ ሏመ= 8ሳ.ሜ እና
ሥ(ሀሇሏ)= 1150 የሆነ ትራፒዚየም ሀሇሏመ ሥራ/ሪ፡፡
ሇ. ሀሇ= 8ሳ.ሜ እና ሥ(ሀሇሏ)= 850 የሆነ ሮምበስ ሥራ/ሪ፡፡
ሏ. ሀሇ= 7ሳ.ሜ፣ ሥ(ሀ)= 600 እና ሀመ= 4ሳ.ሜ የሆነ ፓራላልግራም
ሥራ/ሪ፡፡
መ. ጎኑ 10ሳ.ሜ የሆነ ካሬ ሥራ/ሪ፡፡
15. የአንዴ ጎነ-አራት ዘዌዎች 1፡4፡5፡8 ንጥጥር ይሆናሌ፡፡
ሀ. የዚህን ጎነ-አራት ዘዌዎች ስፍር ፈሌግ/ጊ፡፡
ሇ. ይህ ጎነ-አራት ትራፒዚየም ይሆናሌ? ሇምን?
ሏ. ፓራላልግራምስ? ሇምን?
16. የአንዴ ትራፒዚየም ዙሪያ 35ሳ.ሜ ነው፡፡ የአክናድቹ ርዝመት 7ሳ.ሜ
እና 8ሳ.ሜ እንዯዚሁም ከፍታው 5ሳ.ሜ ከሆነ የዚህን ትራፒዚየም ስፋት
ፈሌግ/ጊ፡፡
17. አንዴ ፓራላልግራም የሁሇቱ ከፍታዎች ርዝመት 2ሳ.ሜ እና 4ሳ.ሜ
እንዯዚሁም የፓራላልገራሙ ዙሪያ 24ሳ.ሜ ከሆነ ስፋቱን ፈሌግ/ጊ፡፡
18. የአንዴ አይሶስሇስ ትራፒዚየም አክናድች 11ሳ.ሜ እና 21ሳ.ሜ
እንዯዚሁም ስፋቱ 192ሳ.ሜ2 ከሆነ የዚህ ትራፒዚየም ዙሪያ ስንት ነው?
19. የሲሉንዯር ገፀ ጎን ስፋት 156ሳ.ሜ2 ነው፡፡ የመሰረቱ ዙሮሽ 13ሳ.ሜ
ከሆነ ከፍታውን ፈሌግ/ጊ፡፡
20. የክብ ሲሉንዴር ገፀ ጎን ስፈት 144ሳ.ሜ2 እና የመስረቱ ሬዴየስ ዯግሞ
4ሳ.ሜ ነው፡፡ የዚህን ሲሉንዯር ከፍታ ፈሌግ/ጊ፡፡
21. የአንዴ ክብ ፕሪዝም ገፀ ጎን ስፋት 132ሳ.ሜ2 ነው፡፡ የመሰረቱ ዙሮሽ 6
ሳ.ሜ ከሆነ የዚህን ክብ ፕሪዝም ይዘት ፈሌግ/ጊ፡፡
183
የ7ኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ
ምስሌ 5.72
23. የአንዴ ትራፒዚየም ቤዝ ቤ1 ከሆነ ሁሇተኛውን ቤዝ ቤ2ን ከፍታ እና
ስፋት በመጠቀም አሳይ/ዪ፡፡
24. የአንዴ ክብ ዙሮሽ 24 ሳ.ሜ ነው፡፡ የዚህ ክብ ስፋት ስንት ይሆናሌ?
25. ቀጥል ከተሰጠው ምስሌ ሇተቀባው ክፍሌ ዙሪያ እና ስፋት ፈሌግ/ጊ፡፡
ምስሌ 5.73
184