You are on page 1of 2

ኤል ሆም ኦፍ ኪድስ አካዳሚ KG- Campus 0112760985/Darmar Campus {Grade 1-4} 0112781006/

TorhailochCampus{Grade 5-8}/0118685567 email- elhomeofkids2005@gmail.com

የአማርኛ ትምህርትና መልመጃ ሇ2ኛ ክፍል 2012 ዓ.ም


መልመጃ አንድ
ሀ/ በ"ሀ" ስር ሇተዘረዘሩት ቃላት ትርጉም የሚሆኑ ቃላትን ከ"ሇ"ስር ከተዘረዘሩት
እየመረጣችሁ አዛምዱ፡፡


1. ባሇድል ሀ. ታዋቂ
2. ገናና ሇ. አስተዋይ
3. ውድድር ሐ. አሸናፊ
4. ብልህ መ. የረጅም ሩጫ ውድድር
5. ማራቶን ሠ. ተከትሎ
6. ቀጥሎ ረ. ፋክክር
ሇ/ የኢትዬጲያ ቁጥሮች
ኢትዬጲያ የራሷ የሆነ ፊደል እንዳላት ሁለ የራሷ ቁጥርም አላት እነዚህን ቁጥሮች
ሇሂሳብ ትምህርት ባንገሇገልባቸውም በሌላ መንገድ እንጠቀምባቸዋሇን፡፡
በቀን መቁጠሪያ በመፅሐፍ ገፅ እንገሇገልባቸዋሇን ቁጥሮቹም የሚከተለት ናቸው፡፡
በፊደል አንድ ሁሇት ሶስት አራት አምስት ስድስት ሰባት ስምንት ዘጠኝ አሰር
በአማርኛ          
በአረብኛ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
ሀ. ማስታወሻውን መሰረት በማድረግ ከአንድ እስከ አስር ያለትን የአማርኛ ቁጥሮች
በደብተራችሁ ፃፉ፡፡
         

[Type text] Page 1


ሇ. ከአንድ እስከ አስር ያለትን ቁጥሮች በአማርኛ እና በአረብኛ አሟልታችሁ ፃፉ፡፡
በአማርኛ    

በአረብኛ 2 4 5 7 9 1

መልመጃ ሁሇት

ሀ. በምሳሌው መሰረት ዓ/ነገሮቹን አሟለ፡፡

ምሳሌ፡- አንበሳ በክርኑ ይደቁሳል

1. አዞ በጥርሱ
2. ጃርት በእሾሃ
3. አጋዘን በቀንዱ

ሇ. ቃላቱን ወደ ብዙ ቁጥሮች ሇውጡ

ምሳሌ፡- ወፍወፎች
ከብትከብቶች
1. ትል
2. ጠላት
3. እግር
4. ወቅት

መልዕክት ሇወላጆች
ሁለም መልመጃዎችና ኖቶች በመማሪያ ደብተር ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
ዳርማር ካምፓስ

You might also like