You are on page 1of 1

አማርኛ 3ኛ ክፍል

አዝዕራትና ወቅቶቻቸው

ተማሪዎች በገፅ 83 ላይ ያለውን ምንባብ አንብቡ፡፡ (የአማርኛ ቋንቋ የተማሪው መፅሐፍ)

መልመጃ 1

በምንባቡ መሠረት ለሚከተሉት ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ

1. በሀገራችን ወቅቶች በ4 ይከፈላሉ፡፡


2. አርሶ አደሮች የማሳ ዝግጅት የሚያደርጉበት ወቅት በጋ ይባላል፡፡
3. የምርት ማሳደጊያ ግብአቶች ከምንላቸው መሀከል ማዳበሪያና ፀረ-አረም ይጠቀሳሉ፡፡
4. ለምግብ ፍጆታ ለዘር የሚውለው ምርት ከተቀመጠ በኃላ የተቀረው ምርት ይጣላል፡፡

የቃላት አውዳዊ ፍቺ

 አወዳዊ ፍቺ ቃላት በምንባቡ ውስጥ ወይም በዐረፍተ ነገር ውስጥ ያላቸውን አገባብ
ተመልክተን የምንሠጠው ትርጉም ነው፡፡

ምሳሌ፡- ማሳው ለእርሻው ተዘጋጀ የተሠመረበት ቃል ማሳው የሚል ሲሆን ፍቺውም


የእርሻ መሬት የሚል ይሆናል፡፡

You might also like