Professional Documents
Culture Documents
የትምህርቱ አሊማዎች፡- ተማሪዎች የቅኔን ምንነት በሚገባ በመረዳትና የቅኔ አፈታት ዘዴዎችን በማወቅ
ቅኔ
የአማርኛ ቅኔ ልደቱና እድገቱ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጥንታዊ ት/ቤት ውስጥ ነው፡፡
የክርስትና እምነት ተከታይ የሆኑ መምህራንና ደቀመዛሙርቱ በመንፈሳዊ ሀይል ሲመሰጡ ፈጣሪያቸውንና
ድንቅ ስራውን ያመሰግናለ፡፡ ቅኔ በስድ ንባብና በግጥም ሉቀርብ ይችሊል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በግጥም ይቀርባል፡፡
የቅኔ መልዕክት ሁል ጊዜ ቢያንስ ቢያንስ ሁሇት ትርጉም አሇው፡፡ ከሁሇቱ አንደኛው ሇማንም ሰው ግልፅ ሲሆን
ይህም ትርጉም ስም ይባሊል፡፡ ሇአእምሮኣችን ፈጥኖ የሚደርስ ያልተሸፈነና ያልተሰወረ ሃሳብ (ትርጉም) ነው፡፡
ሁሇተኛው ደግሞ ወርቅ ነው፡፡ ይህ ደግም ወርቁ በሰሙ ተሸፍኖ ስሇሚቀርብ የሚደረስበት በጥረትና በምርምር ነው፡፡
ማስታወሻ
________________________________________________________________________________________