Professional Documents
Culture Documents
ዓረፍተነገር ማሇት በስርዓት ተቀነባብሮ ሙለ ስሜትን ሉሰጥ የሚችሌ የቃሊት ወይም የሀረጎች ስብስብ ነው፡፡
ዓ.ነገሮች ተራ ወይም ውስብስብ ተብሇው በአይነታቸው ይከፈሊለ፡፡
ተራ ዓ.ነገሮች አንድ ነጠሊ ሀሳብ ብቻ የያዘ ዓ.ነገር ሲሆን ውስብስብ ዓ.ነገሮች ደግሞ ከአንድ በሊይ ግስ የያዘ መዋቅር
ነው፡፡ እንዲሁም ዓ.ነገር በአገሌግልቱ በአራት ይከፈሊሌ፡፡ እነሱም ሀተታዊ ጥያቄያዊ ትዕዛዛዊና አገናኝ ዓ.ነገሮች
ናቸው፡፡
ምዕሊድ ትርጉም አዘሌ የሆነ ወደ ላልች ትርጉም ያሊቸው አሀዶች ሉከፋፈሌ የሚይችሌ የመጨረሻ ክፍሌ ነው፡፡
ምዕሊድ በሁሇት ይከፈሊሌ፡፡
________________________________________________________________________________________
በቴሌግራም የሚላክ የክፍልና የቤት ሥራ