You are on page 1of 10

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ

በየካ ክፍሇ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት


ጥቅምት/2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሇ8ኛ ክፍሌ ተማሪዎች የተዘጋጀ
የአማርኛ ትምህርት ሞዳሌ ፈተና

መመሪያ፡-
 መሪያዎቹን በጥንቃቄ አንብቡ ፡፡ ስሇ ፈተናው ጥያቄዎች ካሊችሁ ፈተናው ከመጀመሩ

በፊት ፈታኙን/ ፈታኟን መጠየቅ ትችሊሊችሁ ፡፡ ፈተናው ከተጀመረ በኋሊ ምንም ዓይነት ጥያቄ መጠየቅ አይቻሌም ፡፡

 ይህ የአማርኛ ትምህርት ፈተና ነው ፡፡ የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ሲሆን ከአንዴ ሰዓት በሊይ

መስራት አይፈቀዴም ፡፡ ከተፈቀዯው ጊዜ ቀዴማችሁ ከጨረሳችሁ የሰራችሁትን ፈተና በዴጋሚ መፈተሸ ወይም
ማረጋገጥ ትችሊሊችሁ፡፡

 እያንዲንደ ጥያቄ አራት አማራጮች አለት ፡፡ ጥያቄዎቹንና ምርጫዎቹን በጥንቃቄ

ካነበባችሁ በኋሊ መሌሳችሁን በሚሰጣችሁ የመሌስ ወረቀት ሊይ አመሌክቱ ፡፡መሌሶቻችሁን ሇማመሌከት ከምርጫችሁ
ስር የሚገኘውን ሳጥን አጥቁሩ ወይም አቅሌሙ ፡፡

 ሇምሳላ ፡- መሌሳችሁ 3ኛ ምርጫ ከሆነ ከስሩ የሚገኘውን ክብ ውስጥ ከዚህ በታች በቀረበው

መሌኩ አጥቁሩ ፡፡

A B C D

0 0 0 0

 ፈተናውን ሇብቻችሁ መስራት ይኖርባችኋሌ ፡፡ በማንኛውም መንገዴ ሇማጭበርበር

ከሞከራችሁ ውጤታችሁ በሙለ ይሰረዝባችኋሌ ፡፡


መመሪያ አንዴ :- ከተራ ቁጥር 1 እስከ 10 ዴረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ
የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

ምንባብ
‚ ስሇማርያም! ማርያም ትሇመናችሁ ጣዴቃኖቼ ! ‛ ፣ ሲለ አቶ ወንዴአፍራሽ ኪሳቸው ገቡና
መጀመሪያ እጃቸው የያዛትን ፍራንክ አወጡ --- ሃምሳ ሳንቲም ፡፡ ‚ እንኩ እማማ ‛
ዴንግጥ አለ አሮጊቷ ፡፡ የተዘከራቸው ሰው አብሯቸው የቆየ መሆኑ ተሰማቸው ፡፡ እጃቸው ሃምሳ
ሳንቲሙን አወቀው ፡፡ ዝም ብሇው ቆዩ ቆዩና ፡-
‚ ማን ነህ ? ‛ አለ በሇስሊሳ ዴምጻቸው ፡፡ ዝም አለ አቶ ወንዴአፍራሽ ፡፡ ‚ ማን ነህ ‘እንኩ
እማማ’ ብሇህ ሃምሳ ሳንቲም የሰጠኸኝ ? ‛
‚ እኔ ነኝ ፤ እዚህ ቆሜ ስሰማዎት ነበር ፡፡ ‛ ‚ ሰማኸኝ ?.... እህ‛ አለ ሇብቻቸው እንዯሚያሰሊስለ
ዓይነት፡፡
‚ እንዳት ነው እዚህ የዯረሱት ? ‛ አለ አቶ ወንዴአፍራሽ አሮጊቷ አጠገብ ዴንጋይ ሊይ እየተቀመጡ ፡፡
የጧት ፀሐይ ዯስ ይሊሌ ፡፡
‚ አዬ ሌጄ ! የኔማ ታሪክ እንዯ ተረት ነው ፡፡ ‛ ‚ ይንገሩኝ እስቲ፡፡‛
‚ የኸውሌህ ሰባት ወሇዴኩና ሰባቱም ሞቱ ፡፡ ስምንተኛ እንዯወሇዴኩ አዋቂ ቤት ሄዴኩ አዱስ አበባ
እሚለት አገር ሂጂ እዚያ ሞት የሇም አለኝ ፡፡ አንዴ ቀን ሳሌውሌ ፣ ስንቄን ጨርቄን ሳሌሌ ተነሳሁና
ወዯ አዱስ አበባ መንገዳን አቀናሁ ፡፡ ሞት እንዲይዯርስብኝ ፣ሌጄን እንዲይወስዴብኝ ስሄዴ ሰንብቼ
ስሄዴ ከርሜ ፣ ምግቤንም መጠጊያዬንም እየሇመንኩ ስሄዴ ከርሜ ሰኔ ሚካኤሌ ካገሬ የወጣሁ ሇህዲር
ተክሇሃይማኖት አዱስባ ገባሁ ፡፡
‚ እንዲለትም አዱሳባ ሞት የላሇበት አገር ሆነና ሌጄ አዯገሌኝ፡፡ እንጨት ከጫካ እያሇቀምኩ፣ ጠሊም
ከገብስ እየጠመቅኩ ፣ እንጀራም በጉሌት እየሸጥኩ አሳዯግሁት ፡፡ ሰው ሆነ ፡፡ ሇሰው ወግ ዯረሰ ፤
ሚስት አገባ ‛
‚ ከዘያስ ‛
‚ ዋ ሌጄ ! ከዚያማ ሚስት ሳትፈሌገኝ ቀረቻ ፡፡ ከንግዱህ ምን ሌረባ ሇራሴ አሮጊት ? ቤት ከማጣበብ፣
እንጀራ ከመፍጀት አሌፌ ምን ሌጠቅማት ? አሌፈጭሊት ፣ አሌጋግርሊት ፡፡ አንዴ ወሇዯችና ባሌ ሌጁን
መውዯደን እርግጠኛ ከሆነች በኋሊ እቺን አሮጊት ካሊስወጣህሌኝ ፍታኝ አሇችው፡፡‛
‚ እና አስወጣዎት ? ‛
‛እኔ ወጣሁሇት እንጂ ሇምን ሊስኮንነው? የሌጅ ፍቅር አይዯሌ አገሬን ፣ጎረቤቴን ጥዬ እንዴኮበሌሌ
ያዯረገኝ !እሱንም የሌጅ ፍቅር እናቱን እንዱያባርር ያዯርገዋሌ፡፡ አሌኩና የገዛ እናቱ ኃጢአት ኩነኔy
ከምሆን ብዬ ወጥቼ ጠፋሁበት‚፡፡

ምንጭ፡- ጭጋግና ጠሌ እና ላልችም


1 . በሁሇተኛው አንቀጽ ሊይ ‚ የተዘከራቸውን ‛ የሚሌው ሀሳብ አውዲዊ ፍቺ ምን ሉሆን ይችሊሌ?
ሀ . የጦሯቸውን ሇ . የመጸወቷቸውን
ሐ . የተሇማመጧቸውን መ . የተንከባከቧቸውን
2 . ‛የተዘከራቸውን’ የሚሇው በምዕሊዴ ተነጣጥል ሲጻፍ የትኛው ትክክሇኛ ይሆናሌ?
ሀ . የተ- ዘከረ - ቸውን ሇ . የ - ተ - ዘከረ - ቸው - ን
ሐ . የ - ተ - ዘከረ - ኣቸው - ን መ . የተ - ዘከረ - ኣቸውን
3 . ’ ጣዴቃኖቼ ‛ የሚሇውን አባባሌ ከሚከተለት ውስጥ የትኛው ሀሳብ ተቃራኒ ሀሳብ
ሉሆነው ይችሊሌ?
ሀ . መሌካም አሳቢዎች የሆኑ ሰዎችን ሇ . ጥሩ ስነ-ምግባር ያሊቸው ሰዎችን
ሐ . ሇሰው ጥሩ የሚያስቡ ሰዎችን መ . እኩይ ምግባር ያሊቸው ሰዎችን
4 . ‛ የኔማ ታሪክ እንዯተረት ነው‚፡፡ የሚሇው አገሊሇጽ ከየትኛው የዘይቤ አጠቃቀመወ ጋር
ይመሳሰሊሌ?
ሀ . ከተነጻጻሪ ዘይቤ ሇ . ከተሇዋጭ ዘይቤ
ሐ . ከምጸት ዘይቤ መ . ከግነት ዘይቤ
5 . ባሇታሪኳ አዋቂ ቤት ሄዴኩ ሲለ ምን ሇማሇት ፈሌገው ነው?
ሀ . በእዴሜ ከኔ የሚበሌጡ ሰዎችን ጠየኩ
ሇ . በሀብታቸው ከፍተኛ ዯረጃ ሊይ የዯረሱ ሰዎችን ጠየኩ
ሐ . በማህበረሰቡ ውስጥ የወዯፊቱን ያውቃለ ይተነብያለ የተባለ ስዎችን ጠየኩ
መ . ሌጆች ያዯጉሊቸውን ሰዎች ጠየኩ
6 . ‚ ስንቄን ጨርቄን ሳሌሌ ‛ ሲሌ ምን ሇማሇት ተፈሌጎ ነው?
ሀ . ምንም ነገር ሳሌይዝ ሳሌዘጋጅ ማሇታቸው ነው፡፡ ሇ . ሌጆቼን ሳሌይዝ ማሇታቸው ነው፡፡
ሐ . አስፈሊጊ መረጃ ሳይኖረኝ ማሇታቸው ነው፡፡ መ . መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
7 . አሮጊቷ ሴትዮ አዱስ አበባ ከመጡ በኋሊ ኑሯቸው ምን አይነት ነበር?
ሀ . ቀዴሞ ከነበሩበት የተሻሇ ነበር፡፡ ሇ . የተንዯሊቀቀ ነበር፡፡
ሐ . የችግር የሌፋት ነበር፡፡ መ . ሌጃቸው ኑሯቸውን ከቀዴሞ የተሻሇ አዴርጎሊቸዋሌ፡፡
8 . ‛ እንጀራ መፍጀት ‚ የሚሇው ሐረግ በምንባቡ መሰረት ምን ሇማሇት ፈሌጎ ነው?
ሀ . ምንም ጥቅም የሇኝም ፡፡ ሇ . ከፍተኛ ጥቅም እሰጣሇሁ፡፡
ሐ . እንጀራ ማግኘት በጣም ከብድኝሌ፡፡ መ . ብዙ እንጀራ እበሊሇሁ፡፡
9 . ከሚከተለት ውስጥ የምንባቡ ርዕስ ቢሆን የሚመረጠው የትኛው ነው?
ሀ . ኋጢአት ሇ . ፍቅር ሐ . ጥሊቻ መ . የሌጅ ፍቅር
10 . ከሚከተለት ውስጥ ስማዊ ሀረግ ያሌሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ሰባቱም ሞቱ ሇ. ሃምሳ ሳንቲም ሐ. ስንቄን ጨርቄን መ . ሰኔ ሚካኤሌ
ትዕዛዝ ሁሇት ፡- ከዚህ በታች የቀረቡት የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇጥያቄዎቹ አራት አራት
አማራጭ መሌሶች ተሰጥተዋሌ፡፡ ይበሌጥ ትክክሇኛ መሌስ የያዘውን ፊዯሌ በመሌስ
መስጫው ሊይ አስፍሩ፡፡
11 . ከሚከተለት ውስጥ ስሇገሊጭ የአጻጻፍ ስሌት የትኛው ትክክሇኛ ሀሳብ ነው?
ሀ . ከጊዜ ቅዯም ተከተሌ ይተርካሌ ፤ታሪክ ይነግራሌ፡፡
ሇ . ምናባዊ ስዕሌ ይፈጥራሌ፡፡
ሐ . ስሇማናውቀው ነገር ይዘረዝራሌ፤ ይገሌጻሌ፡፡
መ . ከ ‚ ሐ ‛ በስተቀር ሁለም መሌስ ይሆናሌ፡፡
12 . በአንዴ አንቀጽ ውስጥ ስንት ዋና ሀሳብ ይኖራሌ?
ሀ . አንዴ ሇ . ሁሇት ሐ . ሶስት መ . አራት
13 . የቅዲሜ ገበያ ሲዯራ ወዯገበያ መሄዴ ጥሩ ነው፡፡ ሲዯራ የሚሇው ቃሌ አውዲዊ ፍቺ የሚሆነው
የቱ ነው?
ሀ . ሲያበቃ ሇ . ሲጀምር ሐ . ሲበተን መ . ሲሞቅ
14 . ከሚከተለት ውስጥ በትክክሇኛው ስርአተ ነጥብ የተጻፈው (የቀረበው) ሀሳብ የትኛው ነው?
ሀ . ሰው ተሰብስቧሌ ፣ ውይይቱ ግን ገና አሌተጀመረም፡፡
ሇ . ሰው ተሰብስቧሌ ፤ ውይይቱ ግን ገና አሌተጀመረም፡፡
ሐ . ሰው ተሰብስቧሌ፡፡ ውይይቱ ግን ገና አሌተጀመረም፡፡
መ . ሰው ተሰብስቧሌ ውይይቱ ግን ገና አሌተጀመረም፡፡
15 . አንቺስ አስካሇ አሇከበዯ፡፡ የሚሇው አረፍተ ነገር በትክክሇኛ የስርአተ ነጥብ አጻጻፍ ሲቀመጥ ፡-
ሀ . ‛ አንቺስ አስካሇ አሇ ከበዯ ‛ ፡፡ ሇ . ‛ አንቺስ ? አስካሇ ‚ አሇ ከበዯ
ሐ . ‚ አንቺስ ? አስካሇ ! ‛ አሇ ከበዯ መ . ‛ አንቺስ አስካሇ ? ‚ አሇ ከበዯ
16 . ከሚከተለት ውስጥ ጥገኛ ሐረግ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ . ተማሪዎች ትምህርት ሲጀመር ሇ . ጎበዝ ተማሪ በርትቶ ያጠናሌ፡፡
ሐ . የኮሮና ቫይረስ አዯገኛ ቫይረስ ነው፡፡ መ . ተማሪዎች ትምህርት ሲጀመር ይዯሰታለ፡፡
17 . ውይይት በምናካሄዴበት ጊዜ አቀራረባችን መሆን ያሇበት ከሚከተለት ውስጥ የትኛው ትክክሇኛ
ነው? ሀ . መረጃ መሰብሰብ ሇ . ርዕሱን መገንዘብ
ሐ . ዲኞችን መሰየም መ . ‚ ሀ ‛ እና ‛ ሇ ‚ መሌስ ይሆናሌ፡፡
18 . እነዚያ ሰዎች የስራ ሰዎች ናቸው፡፡ በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ በመሙያነት የገባው ሐረግ
የትኛው ነው?
ሀ . የስራ ሰዎች ሇ . እነዚያ ሐ . ሰዎች መ . ናቸው
19 . በተራ ቁጥር አስራ ስምንት በቀረበው አረፍተ ነገር ውስጥ ጠቋሚ መስተኣምር ሆኖ የገባው
የትኛው ነው?
ሀ . የስራ ሰዎች ሇ . እነዚያ ሐ . ሰዎች መ . ናቸው
20 . ከሚከተለት አረፍተ ነገሮች ውስጥ በአዎንታ የቀረበው አረፍተ ነገር የትኛው ነው?
ሀ . አሌማዝ ወዯ ትምህርት ቤት አሌመጣችም፡፡ ሇ . ሌጁ ምሳውን አሌበሊም፡፡
ሐ . ህጻኑ አሊሇቀሰም፡፡ መ . ሌጁ ከፎቅ ሊይ ወዯቀ፡፡
21 . ከሚከተለት ውስጥ በአለታ የቀረበው አረፍተ ነገር የትኛው ነው?
ሀ . ጽጌ ሇዘመድቿ ዯብዲቤ ጻፈች፡፡ ሇ . አሇማየሁ ስራውን በወቅቱ አሊጠናቀቀም፡፡
ሐ . ተማሪዋ የቤት ስራዋን ሰራች፡፡ መ . ሌጆቹ የተሰጣቸውን ምግብ ተመገቡ፡፡
22 . ከሚተለት ውስጥ ጠቋሚ መስተኣምር የሆነው የትኛው ነው?
ሀ . ወይም ሇ . እና ሐ . እነዚያ መ . እኛ
23 . ከሚከተለት ውስጥ ወዯረኛ መስተጻምር የሆነው የቱ ነው?
ሀ . ይህ ሇ . ነው ሐ . ናቸው መ . ስሇዚህ
24 . ቀጥል ከቀረቡት ውስጥ በሁሇተኛ መዯብ በብዙ ቁጥር የቀረበው የትኛው ነው?
ሀ . ተጠቀማችሁ ሇ . እንጠቀማሇን ሐ . ትጠቀማሊችሁ መ . ሀ እና ሐ መሌስ ይሆናሌ
25 . ‛ የእውቀታቸውን ‛ የሚሇው ቃሌ በትክክሇኛው መንገዴ ተነጣጥል ሲጻፍ፡-
ሀ . የእውቀት - ኣቸውን ሇ . የ - እውቀት - ኣችው - ን
ሐ . የ - እውቀት - ኣቸውን መ . የእውቀት - ኣቸው - ን
26 . እነሱ ትናንት መጡ፡፡ተውሊጠ ስም የሆነው የትኛው ነው?
ሀ . መጡ ሇ . ትናንት ሐ . እነሱ መ . መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
27 . ከሚከተለት ውስጥ የጥገኛ ሐረግን ሇመመስረት የሚያስችሇው የትኛው ነው?
ሀ . አህመዴ ከትምህርት ቤት መጣ፡፡ ሇ . አየሇ ስራውን ሰራ፡፡
ሐ . አህመዴ ከትምህርት ቤት እንዯመጣ መ . ጋሻው በሰአቱ
28 . ወፍ እንዯሀገሯ ትጮኸሇች አለ የዴሮ ሰዎች የሚሇው ሀሳብ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መግባት
ያሇበት ሀሳብ የትኛው ነው?
ሀ . ወፍ እንዯሀገሯ ትጮኸሇች ሇ . ወፍ እንዯሀገሯ ትጮኸሇች አለ
ሐ . ወፍ እንዯሀገሯ መ . እንዯሀገሯ
29 . ከሚከተለት ውስጥ ዴርብ አረፍተ ነገር ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ . የፊዚክስ ትምህርት እወዲሇሁ፤ ነገር ግን ጥሩ ውጤት አሊመጣም፡፡
ሇ . አሌማዝ ወዯገበያ እንዯሄዯች በፍጥነት ተመሇሰች፡፡
ሐ . አየሇች ጥናት ስሇጨረሰት ወዯ ጨዋታ ሄዯች፡፡
መ . ተማሪዎቹ ሇፈተና ተዘገጁ፡፡
30 . አሌማዝ ወዯገበያ እንዯሄዯች በፍጥነት ተመሇሰች፡፡ በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ የባሇቤት ከፍለ
የትኛው ነው?
ሀ . እንዯሄዯች ሇ . በፍጥነት ሐ . ተመሇሰች መ . አሌማዝ
31. ከአንዴ ዴርጊት ተፈፅሞ ያሇቀ መሆኑን የሚያመሇክተው የትኛው ነው ?
ሀ. የአሁኑ ጊዜ ሇ. የትንቢት ጊዜ ሐ. የኃሊፊ ጊዜ መ. የወዯፊት ጊዜ
32. ከሚከተለት ውሰጥ የኃሊፊ ጊዜ ፣ ሶስተኛ መዯብ ፣ ነጠሊ ቁጥር አመሌካች የሆነው ቃሌ የትኛው
ነው ፡፡ ሀ. አዘነ ሇ. አዘናችሁ ሐ. አዘንን መ. አዘኑ
33. መምህሩ ሇአንዴ ተማሪ ርዕስ በመስጠት በርዕሱ ዙርያ በሶስት አንቀፅ ዴርሰት እንዱጽፍና
እንዱያመጣ ቢያዙት የበሇጠ የሚያዲብረው ክህልት የትኛው ነው ?
ሀ. የማንበብ ሇ. የማዲመጥ ሐ. የመጻፍ መ. የመናገር
34. ከሚከተለት ውስጥ ስማዊ ሐረግ የሆነው የሀረግ ዓይነት የትኛው ነው ?
ሀ. ሌጁ በጣም አጭር ሇ. እኔ መምህር ነኝ ሐ. የአዯባባይ ሰው መ. ከት/ቤት እንዯመጣ
35. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ የተሻሇው አባባሌ የትኛው ነው ?
ሀ. ብዘረዝርሊችሁ ታሪኩ ረጅም ስሇሆነ አያሌቅም፡፡
ሇ. ታሪኩ ረጅም ስሇሆነ ታሪኩን ብዘረዝርሊችሁ አያሌቅም ፡፡
ሐ. ረጅም ታሪክ ስሇሆነ ታሪኩን ብዘረዝርሊችሁ አያሌቅም
መ. ረጅም ስሇሆነ ታሪኩ ብዘረዝርሊችሁ አያሌቅም ፡፡
36. ተማሪዎቹ ከት/ቤት እንዯተሇቀቁ ወዯ ቤት ሄዯ ፡፡ በሚሇው ዓ.ነገር ውስጥ የሚታየው የሰዋሰው
ስህተት ________________ ነው ፡፡
ሀ. የባሇቤትና የግስ አሇመስማማት ሇ. የጾታ አሇመስማማት
ሐ. የባሇቤትና የግስ በቁጥር መስማማት መ. ከ ‚ ሇ ‛ በስተቀር ሁለም መሌስ ነው
37. ‚ ተነጋግራችኃሌ ፡፡ ‛ የሚሇው ቃሌ መዯቡ፣ ቁጥሩና ጾታው _____________ ፣ _____________ እና
_____________ ነው ፡፡
ሀ. ሶስተኛ ፣ ነጠሊ ፣ ተባዕት ሇ. ሶስተኛ፣ ብዙ፣ እንስት
ሐ. ሁሇተኛ ፣ ነጠሊ ፣ አይታወቅም መ. ሁሇተኛ ፣ ብዙ ፣ ኤታወቅም
38. አሇሙ የአሌማዝ ሌጅ ጎበዝ ተማሪ ነው ፡፡ የተሰመረበት የሀረግ ዓይነት ______________ ነው ፡፡
ሀ. ስማዊ ሀረግ ሇ. ቅጽሊዊ ሀረግ ሐ. ግሳዊ ሀረግ መ. ተውሳከግሳዊ ሀረግ
39. ከሚከተለት ውስጥ ዋና ቃሌ ( ነፃ ምዕሊዴ ) የሆነው የትኛው ነው ?
ሀ. ተራራ ሇ. መጽሐፉን ሐ. ሀሳቦች መ. በለ
40. ከሚከተለት ውስጥ ወዯረኛ መስተፃምር የሆኑት የትኞቹ ናቸው ?
ሀ. እነዚህ ፣ እነዚያ ፣ ያ ሇ. ስሇ ፣ እንዯ ፣ ወዯ
ሐ. ትሌቅ ፣ ትንሽ ፣ አጭር መ. ክፉኛ ፣ ግምኛ ፣ ቶል
41 . ከሚከተለት ውስጥ በራብዕ የጨረሰው የትኛው ቃሌ ነው?
ሀ . አሌም ሇ . አሇመ ሐ . አሊማ መ . አሇሙ
42 . መታ ብል መቺ ፣ ምት ፣ አመታት ካሇ ከመረ ብል ----------- ----------- ---------ይሊሌ፡፡
ሀ . ክምር ፣ ከማሪ ፣ መከመር ሇ . መከመር ፣ ከማሪ ፣ ክምር
ሐ . ከማሪ ፣ አከማመር ፣ ክምር መ . ከማሪ ፣ ክምር ፣ አከማመር
43 . ---------------------- መሌካም እንዴታገኝ፡፡አባባለን የተሟሊ የሚያዯርገው የትኛው ነው?
ሀ . መሌካም ተመኝ ሇ . አታስቀይመኝ ሐ . አታሰቃየኝ መ . ጡረኝ
44 . ከሚከተለት ምሳላያዊ አነጋገሮች ውስጥ እንዯነገሩ የተሰራ ስራ ውጤቱ አያምርም የሚሌ ሀሳብ
የያዘው ሀሳብ የትኛው ነው?
ሀ . ስራ ሇሰሪው እሾህ ሊጣሪው ሇ . የትም ፍጭው ደቄቱን አምጭው
ሐ . አዴሮ ቃሪያ መ . አሇባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመሇሱ
45 . ‚ ትምክህተኝ ‛ ሇሚሇው ቃሌ ተቃራኒ ሉሆን የሚችሇው የትኛው ነው?
ሀ . አይነ አፋር ሇ . ትሁት ሐ . ቅሌስሌስ መ . ጨዋ
46 . ሌጁ ኳስ ሲጫወት ክፉኛ ወዯቀ፡፡ በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ ተውሳከ ግስ የሆነው ቃሌ የቱ ነው?

ሀ. ኳስ ሇ. ክፉኛ ሐ. ወዯቀ መ. ሌጁ

47 . አንዴ ሌጅ ሌብሱን እየቀዯዯ እናቱ ቅዯዯው ይገዛሌሀሌ፡፡ ብትሇው ሇየትኛው የዘይቤ አይነት
የበሇጠ ጥሩ ምሳላ ሉሆን ይችሊሌ፡፡
ሀ . ሇሰውኛ ሇ . ሇአያዎ ሐ . ሇምጸት መ . ሇተምሳላት
48 . እፍ! ቢለት እዛ ማድ የሚዯርስ እንጀራ በሊሁ፡፡የሚሇው አባባሌ ሇየትኛው ዘይቤ ምሳላ ሉሆን
ይችሊሌ፡፡
ሀ . ሇተነጻጻሪ ሇ . ሇተሇዋጭ ሐ . ሇተምሳላት መ . ሇግነት
49 . ከሚከተለት ውስጥ የራስ የህይወት ታሪክ ወይም የግሇሰብ የህይወት ታሪክ ጽሁፍ ከየትኛው
ይመዯባሌ?
ሇ . በሌቦሇዴ ሇ . በኢ-ሌቦሇዴ ሐ . ዘይቤ መ . ስነ-ግጥም
50 . ከሚከተለት ውስጥ በጊዜ ቅዯም ተከተሌ የሚጻፍ የጽሁፍ ስሌት የትኛው ነው?
ሀ . ስዕሊዊ ሇ . ገሊጭ ሐ . አወዲዲሪ መ . ተራኪ
51 . ኮቪዴ 19 ( ኮሮና ቫይረስ ) የሰውን ሌጅ ክፉኛ ያጠቃሌ፡፡በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ ተውሳከ
ግስ የሆነው ቃሌ የትኛው ነው?
ሀ . የኮረና ቫይረስ ሇ . ክፉኛ ሐ . ያጠቃሌ መ . የስውን ሌጅ
52 . በኮረና ቫይረስ መጠቃት ሇሞት ሉያዯርስ ያስችሊሌ፡፡በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ በምክንያትነት
የተጠቀሰው ሀሳብ የትኛው ነው?
ሀ . የኮረና ቫይረስ ሇ . ሇሞት መዲረግ
ሐ . በኮረነ ቫይረስ መጠቃት መ . መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
53 . ከሚከተለት ውስጥ የስነ-ቃሌ ዘርፍ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ . ተረት ሇ . ምሳላያዊ አነጋገር ሐ . ሌቦሇዴ መ . ቅኔ
54 . ከሚከተለት ውስጥ የስነ-ቃሌ መገሇጫ የማይሆነው የቱ ነው?
ሀ . ከትውሌዴ ወዯ ትውሌዴ ይተሊሇፋሌ፡፡ ሇ . ዯራሲያቸው አይታወቅም፡፡
ሐ . የህብረተሰብ ሀብት ናቸው፡፡ መ . የፈጠራ ጥበብ መሆናቸው፡፡
55 . በግዕዝ የአረባብ ስሌት መሰረት ስሞች ከነጠሊ ቁጥር ወዯ ብዙ የሚቀይር ቅጥያ ምዕሊዴ የቱ

ነው? ሀ. - ኦች ሇ. - ኣት ሐ. - ኣሌ መ. - ዎች

መመሪያ ሶስት፡- ከጥያቄ ቁጥር 56 እስከ 60 ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ግጥም ሊይ
የተመሰረተ ናቸው፡፡ ግጥሙን በትኩረት ካነበባችሁ በኋሊ በእያንዲንደ ጥያቄ ከቀረቡት አማራጮች
መካከሌ ተገቢውን መሌስ ምረጡ፡፡

ቶል ሇመሰሌጠን

ንገሪኝ እንግሉዝ አንቺ ትንሽ ሀገር፣

ሇዓሇም የከፈትሽው የኢንደስትሪን በር ፡፡

ንገሪኝ አውሮፓ በእግዜር ተማጠንኩሽ ፣

አንዴ ሳትዯብቂ እንዯምን ሰሇጠንሽ ?

አሜሪካም አምጪ ምንዴን ነው ሚስጥሩ ፣

እንዳት ተሰሌጥኖ እንዯሚገኝ ብሩ ፡፡

በቪየትናም በአፍሪካ በእስያ ምትነዥየው ፣

እንዯምን ሰሌጥነሽ ብሩን አገኘሽው ?

በአፍንጫዬ ይውጣ አሌፍሌግም ብሩን ፣


ንግሪኝ ንገሪኝ ሚስጢረ ጥበቡን ፡፡

ጃፓንም ንገሪኝ የሩቅ ምስራቅ አገር፣

ቶል ሇመሰሌጠን ምን ሊዴርግ ምን ሇሌፍጠር፡፡

አስጠንቁሇሽ ነወይ ድሮ አርዯሽ ወሰራ

ሇአዴባርሽ ሇአውጋርሽ ሇፉጂ ተራራ ?

ወይስ ነው ሇእየሱስ ሇቡዴሃ ፀሌየሽ

እባክሽ ንገሪኝ እንዯምን ሰሇጠንሽ ፡፡

56. ከሊይ የቀረበው ግጥም ባሇስንት አንጓ ነው?

ሀ . ባሇአራት ሇ . ባሇሶስት ሐ . ባሇአንዴ መ . ባሇሁሇት

57 . ግጥሙ ስንት ስንኞች አለት?

ሀ .አስራ አንዴ ሇ .አስራ ስዴስት ሐ .አስራ ሶስት መ . አስር

58 . የዘጠነኛው ስንኝ መዴረሻ ሐረግ የሚሆነው የትኛው ነው?

ሀ . አሌፈሌግም ብሩን ሇ . በአፍንጫዬ ይውጣ

ሐ . ንገሪኝ ንገሪኝ መ . ምስጢረ ጥበቡን

59 . የአራተኛው ስንኝ የመነሻ ሐረግ የሆነው የትኛው ነው?

ሀ . እንዯምን ሰሇጠንሽ ሇ . አንዴ ሳትዯብቂ

ሐ . አሜሪካም አምጭ መ . ምንዴን ነው ሚስጢሩ

60 . ከሊይ የቀረበው ግጥም ጠቅሊሊ ባሇስንት ሐረግ ነው?

ሀ . ባሇአስራ ስዴስት ሇ . ባሇሰሊሳ ሐ . ባሇሰሊሳ ሁሇት መ . ባሇሀያ

You might also like