You are on page 1of 14

2 2

የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ


የ ስምንተኛ ክፍሌ የሥነ-ዜጋና ሥነምግባር ሞዳሌ ፈተና
2012/2020

የጥያቄዎች ብዛት: 60 የተሰጠውጊዜ: 60ዯቂቃ

1. ከሚከተለት መካከሌ የዱሞክራሲያዊ መንግስት መገሇጫ የሆነው የቱ ነው?

A. ስሌጣን በአንዴ ሰው እጅ ስር መግባት


B. ህዝቦች የስሌጣን ምንጭ መሆናቸው
C. የመንግስት ስሌጣን ያሌተገዯበ መሆን
D. ዜጎች የሚፈሌጉትን ካሇገዯብ ማዴረግ

2. በአንዴ ሀገር ውስጥ መቻቻሌ መኖሩን የሚገሌፀው ዏረፍተነገር የቱ ነው?

A. በመከባበርና በአብሮነት መኖር መቻሌ፡፡


B. ከሰሇም በፊት ሇእዴገት ትኩረት መስጠት፡፡
C. የራስ አመሇካከትን በሰዎች ሊይ መጫን፡፡
D. ሇሰሊም ያሇው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆን፡፡

3. ከሚከተለት ውስጥ በኢትዮጲያ የብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስታት ተግባር


የሆነው የትኛው ነው?

A. አሇም አቀፍ ስምምነቶችን ማፅዯቅ፡፡


B. የውጭ ግንኙነቶች በተመሇከተ መወሰን፡፡
C. የክሌለን ህገመንግስት ማውጣጥ፡፡
D. የፌዯራሌ ህገመንግስትን ማፅዯቅ፡፡

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 2 2
4. የኢትዮጰያ ሰሊም አስከበባሪ ሰራዊት በአፍሪካ የሰሊም ማስከበር ተሌዕኮ
በየትኛው ሃገር ተሰማርቶ ነበር?

A. ሉቢያ C. ዯቡብ አፍሪካ


B. ዩጋንዲ D. ኮንጎ

5. ከተማሪዎች የሚጠበቅ ሥነ-ምግባር የቱ ነው?

A. በትምህርት ቤት የእምነት አመሇካከትን ማራመዴ


B. የጓዯኞቻቸውን ሚስጥር ማውጣት
C የጋራ መገሌገያ ቁሳቁሶችን መንከባከብ
D የሚሰጣቸውን የቤት ስራ ጓዯኞቻቸው እንዱሰሩት መተው

6. ከሚከተለት መካከሌ የህግ የበሊይነት ተግባራዊ የሚሆነው በየትኛው


የመንግስት ሥርዓት ነው?

A. በአንባገነናዊ መንግስት C በኃይማኖታዊ መንግስት


B. በዘውዲዊ መንግስት D. ዴሞክራሲያዊ መንግስት

7. ከሚከተለት መካከሌ ሇሙስና መስፋፋት ምክንያት የሚሆነው የቱ ነው?

A. የራስ ወዲዴነት መኖር C. የኢኮኖሚ ውዴቀት


B. የቴክኖልጅ እዴገት D. የግጭት መስፋፋት

8. የአካሌ ጉዲተኞችን መብት ማክበር የሚኖረው ጥቅም ምንዴን ነው?

A. የተጎጂዎችን ቁጥር ይጨምራሌ


B. የገቢ ምንጫቸው ይጨምራሌ
C. ያሊቸውን አቅም ሇመጠቀም ያስችሊሌ
D. ጥገኝነት እንዱስፋፋ ያዯርጋሌ

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 3 2
9. በኢ.ፌ.ዱ.ሪ ሕገመንግስት መሠረት የቋንቋ እኩሌነት መከበር ምን ጠቀሜታ
ያስገኛሌ?

A. በፌዯራሌ የሥራ ቋንቋ መግባባት ያስችሊሌ፡፡


B. ቋንቋቸው ከላልች የበሊይ እንዱሆን ያዯርጋሌ፡፡
C. ቋንቋቸውንና ታሪካቸው እዱያሳዴጉ ሇማስቻሌ፡፡
D. የላልችን ባህሌና ወግ እንዱወርሱ ያዯርጋሌ፡፡

10. ከአዴሌኦ የፀዲ አሰራር ማሇት ምን ማሇት ነው?

A. በእኩሌ ያሇ አዴል በቅንነት ማገሌገሌ ማሇት ነው።


B. ኃሊፊዎች ቅዴሚያ ሇቤተሰቦቻቸው መስጠት።
C. የአገሌግልት ጊዜን ሇማሳጠር የማግባቢያ ዴርጊቶችን መፈፀም።
D. ሀሊፊዎች ሇሰጡት አገሌግልትተጨማሪ ክፍያ መጠየቅ ማሇትነው።

11. በማሕበረሰቡ አባሊት መካከሌ ግጭት ሲከሰት ግጭቱን ሇመፍታት


የሚያስችሇው የፍትህ ተቋማት የትኛው ነው?

A. የፖሇቲካ ፓርቲዎች C. የሚኒስሮች ምክር ቤት


B. ፍርዴ ቤቶች D. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

12. በኢትዮጲያ ተዛብተው የተፃፉ ታሪኮችን የምናስተካክሌበት መንገዴ የትኛው


ነው?

A. ቀዴሞ የተሰሩትን ታሪኮች ማጥሊሊት


B. ቀዯምት ታሪኮችን በማጋነን እንዯገና መጻፍ
C. አሁን ሊለ መሪዎች ተገቢ ያሌሆነ ክብር መስጠት
D. ስህተቱን በማረም ትክክሇኛውን ታረክ መፃፍ

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 4 2
13. አሁን ያሇው የኢትዮጳያ ሰንዯቅ ዓሊማ ቀሇማት አቀማመጥ ከታች ወዯሊይ
ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?

A. አረንጓዳ፤ ቢጫ፤ ቀይ C. ቢጫ፤ቀይ፤ አረንጓዳ


B. ቀይ፤ ቢጫ፤ አረንጓዳ D. አረንጓዳ፤ቀይ፤ ቢጫ

14. ከሚከተለት ውስጥ ቃሌኪዲን የሚሇውን ቃሌ የሚገሌፀው ትርጉም የትኛው


ነው? ቃሌኪዲን፦

A. ግሊዊ ጥቅምን ሇማስከበር በጥንካሬ ሰርቶ ማግኝት።


B. በተሰማሩበት የሥራ መስክ ኑሮን ሇማሸነፍ ተግቶ መስራት።
C. የሰዎችን ስብእናና ክብር ሳይነኩ የግሌ ሥራን መስራት።
D. የተሰጠን ኃሊፊነት መወጣትና አዯራን ማክበር።

15. ታሪካዊ ቅርሶችን ሇመንከባከብ ከዜጎች የሚጠበቀው ግዯታ ምነዴን ነው?

A. ኃሊፊነቱ የመንግስት መሆኑን አውቆ ጣሌቃ አሇመግባት


B. የጋር ሃሊፊነት መሆኑን ተገንዝበው ተገቢውን ጥበቃ ማዯረግ
C. ቅርሶችን ሇሀገር በሚጠቅም መሌኩ ሇሽያጭ ማቅረብ
D. የፈራረሱ ቅርሶችን ይዘታቸውን ቀይሮ በዘመናዊ መሌክ መስራት

16. ከሚከተለት ውስጥ አንደ ኤች.አይ.ቪ/ኤዴስን በተመሇከት ትክክሌ ነው?

A. ዘርና ሐይማኖትን ሇይቶ ያጠቃሌ።


B. በበሽታው ካሇባቸው ሰዎች በመራቅ ራስን መከሊከሌ።
C. በሀገርና በግሇሰብ ሊይ ከፍተኛ ጉዲት ያዯርሳሌ።
D. በንክኪ ከሰው ወዯ ሰው መተሊሇፍ።

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 5 2
17. ’’ሁለም ኢትዮጲያዊ መተዲዯሪያውን እና ሙያውን የመምረጥ መብት
አሇው፡፡’’ ይህ የህገመንግስት ዴንጋጌ ከትኛው የመብት ዓይነት ይመዯባሌ?

A. በባህሊዊ C. በፖሇቲካ
B. በማህበራዊ D. በኢኮኖሚያዊ

18. በየትኛውም የእዴሜ ዯረጃ ሊይ ያሇ ሰው በአቅሙ መስራት የሚችሇውን እና


ሇራሱ የሚየያስፈሌጉትን ነገሮች ላልች እንዱሰሩሇት መፈሇግምን ይባሊሌ?

A. ራስን መቻሌ C. የጥገኝነት ስሜት


B. የበሊይነት ስሜት D. በራስ መተማመን

19. የውጤታማ ሰው መገሇጫ የሆነው የቱ ነው?

A. በራሱ ተነሳሽነት ስራዎችን በአግባቡ የሚሰራ ነው።


B. በሁለም ሙያዎች የመጀመሪያና ከዚያ በሊይ ዴግሪ ያሇው ነው።
C. በህጋዊም ሆነ በህገወጥ መንገዴ ኃብታም የሆነ ።
D. በራሱ የሚመራ ነገር ግን ከላልች መማር ዝግጁ ያሌሆነ።

20. ከሚከተለት መካከሌ ስሇቁጠባ ትክክሌ የሆነውን ሇዩ፦

A. ባህሇዊ የቁጠባ ዘዳ የቁጠባ ባህሌን ሇማሳዯግ አስተዋፅኦ የ ለውም።


B. ያሇዘመናዊ የቁጠባ ተቋም መቆጠብ አይቻሌም።
C. ሰዎች የሚቆጥቡት በሰዎች ዘንዴ ክብር ሇማግኝት ነው።
D. ዜጎች ህይወታቸውን በትክክሌ ሇመምራት ያግዛቸዋሌ።

21. የቁጠባ ባህሌ መዲበር አስፈሊጊነቱ ምንዴን ነው?

A. ከፍተኛ በሆነ ወጭ ሰርግ ሇማስረግ


B. የብዴር ምንጮችን ሇማስፋት
C. የተረጋጋና ሰሊማዊ ኑሮ ሇመኖር
D. በዜጎች መካከሌ ተመሳሳይ የኑሮ ዯረጃ ሇመፍጠር

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 6 2
22. ሰዎች በእቅዴ እንዱመሩ የሚያዯርጋቸው ምክንያት ምንዴን ነው?

A. በኢኮኖሚ ያዯጉ መሆናቸው


B. በአቅም ሌክ ሇመኖር
C. ዘመናዊ የአኗኗር ዘዳ የሚከተለ መሆናቸው
D. የከተማ ነዋሪ መሆናቸው

23. መንግስታዊ ያሌሆነ ተቋም በተሇያዩ በጎፍቃዯኞች የሚቋቋም ዴርጅት


ምን ይባሊሌ?

A. የፖሇቲካ ፓረቲ C. የአክሲዎን ማህበር


B. የኃይማኖት ተቋማት D. የሲቪክ ማህበራት

24. ስሇ መረጃ ትክክሌ የሆነው ዏረፍተ ነገር የትኛው ነው?

A. ሰዎች በተፈጥሮ የሚኖራቸው መንፈሳዊ ሃብት ነው


B. እውቀት የማግኛና ማስፋፊያ ዘዳ ነው
C. መሰረታዊ የዴሞክራሲ መርህ ነው
D. አፍራሽ ሌምድች እንዱስፋፉ የማዴረጊያ ዘዳ ነው።

25. ከሚከተለት መካከሌ የንበብ ጥቅም የሆነው የትኛው ነው?

A. ሰዎችን በዕውቀት ሊይ የተገነባ መሌካም ባህሪ ማሊበስ።


B. ሰዎች ክፉም ሆን ዯግ ያነበቡትን ተግባራዊ እንዱያዯርጉ ማገዝ።
C. ዜጎች ተመሳሳይ የኢኮኖሚ ዯረጃ እንዱኖራቸው የስችሊሌ።
D. በዜጎች ተመሳሳይ አመሇካከት እንዴኖራቸው ያግዛሌ።

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 7 2
26. ተማሪዎች በሚያነቡበት ወቅት መከተሌ የሚገባቸው የንባብ ዘዳ የትኛው
ነው?

A. ቃሊቶችን ነጥል ማንበብ


B. ሁለንም በቃሌ ሇመያዝ ማንበብ
C. በፍጥነት በገረፍ ገረፍ ማንበብ
D. ዯረጃ በዯረጃ በጥሌቀት ማንበብ

27. ከሚከተለት የዴሞክራሲ መርሆች መካከሌ ኃሊፊዎች የሚያከናውኑትን


ተግባር ሇህዝቡ ማሳወቅ እንዲሇባቸው የሚያስገዴዯው መርህ የቱ ነው?

A. ተጠያቂነት C. ፍታሃዊነት
B. ግሌፀኝነት D. ታማኝነት

28. ዱሞክራሲያዊ መብቶች ከሰብአዊ መብቶች በምን ይሇያለ?

A. በተፈጥሮ የምናገኛቸው መብቶች ናቸው።


B. ሇአዯጉ ሀገራት ብቻ የተፈቀደ መብቶች ናቸው።
C. በዱሞክራሲያዊ ስራዓት የሚገኙ መብቶች ናቸው።
D. ሇህፃናትና ሇጎሌማሶች የሚሰጡ መብቶች ናቸው።

29. ከሚከተለት መካከሌ ስሇ ፌዯራሌና የክሌሌ መንግሥታት ዏወቃቀር ትክክሌ


የሆነው የትኛው ነው?

A. ሁሇቱም የፌዯራለን ህገመንግሰት በጋራ የመጠበቅ ግዯታ አሇባቸው።


B. ሁሇቱም ተመሳሳይ የስሌጣን አወቃቀር የሊቸውም።
C. የፌዳራሌ መንግስት በከተማ አስተዲዯሮች የተዋቀረ ነው።
D. ክሌልች የፌዳሬሽን ምክር ቤት በማዋቀር ተግባራቸውን ያከናውናለ

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 8 2
30. የኢትዮጲያ የውጭ ግንኙነት ፖሉሲ አሊማ የሆነው የቱ ነው?

A. ግዙፍ ወታዯራዊ ኃይሌ ማዯራጀት።


B. ዴሞክራሲያዊ ስራዓትን ማጠናከር።
C. ላልች ሀገራት ሊይ ፖሇቲካዊ ተፅኖ ማዴረግ።
D. ጎረቤት ሃገሮች አብዮታዊ ዴሞክራሲን እንዱቀበለ ማዴረግ።

31. የክሌሌ ህገመንግስትን በተመሇከተ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?

A. በሁለም የሀገሪቱ ክፍልች አገሌግልት ይሰጣሌ።


B. የፌዯራሌ ህገመንግሥትን የሚቃረን ነው።
C. በፌዯራሌ ምክር ቤት የፀዯቀ ህገመንግስት ነው።
D. በክሌሌ ዯረጃ የሚተገበሩ ህጎች የበሊይ ህግ ነው።

32. ሚስጥርን በተገቢው ሁኔታ ሇመጠበቅ ከሚወሰደ የጥንቃቄ እርምጃዎች


መካከሌ ትክክሌ የሆነው የትኛው ነው?

A. የመንግስትን ጉዴሇቶች በጥንቃቄ መያዝ


B. ወታዯራዊ የሆኑ ሚስጥሮችን በጥንቃቄ መያዝ
C. ሚስጥራዊ ፋይልችን ሇዴፕልማቶች ብቻ ማሳወቅ
D. ዜጎች የሃገራቸውን ሚስጥር እንዱያውቁ ማዴረግ

33. ሙስናን ሇመከሊከሌ ኃሊፊነት የተሰጠው የፍትህ ተቋማት የቱ ነው?


A. የሲቪክ ማህበር C. አቃቤ ህግ
B. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት D. የሙያ ማህበር
34. ሇብሔር፤ብሔረሰቦች አካባቢያቸውን የማስተዲዯር መብት መሰጠቱ
የሚኖረው ጥቅም ምንዴን ነው?

A. የራስን ዕዴሌ በራስ ሇመወሰን


B. ስሌጣን ሇሁለም ሇማዲረስ
C. አመራሮችን ባሇፀጋ ሇማዴረግ
D. የላልችን ሰሊም ሇማወክ

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 9 2
35. ሁለም ዜጎች በሀገራቸው እኩሌ ተጠቃሚ እንዱሆኑ የሚያስችሇው የትኛው
ነው?

A. የመንግስት መስሪያ ቤት ቁጥርን መጨመር


B. የመሌካም አስተዲዯር መጓዯሌ
C. የህዝብ ተወካዮችን ቁጥር መጨመር
D. ዱሞክራሲያዊ ሥራዏትን መዘርጋት

36. “ያሇሴቶች ተሳትፎ የሚካሄዴ የሌማት እንቅስቃሴ በአንዴ እጅ እንዯ


ማጨብጨብ ነው።” ይህን አባባሌ በትክክሌ የሚገሌፀው የቱ ነው?

A. ሴቶች በብቸኝነት ሌማትን መምራት አሇባቸው ማሇት ነው።


B. ሴቶችን ያሊሳተፈ የሌማት እንቅስቃሴ የተሟሊ አይዯሇም
C. ያሇሴቶች ተሳትፎ ሌማትን ማረጋገጥ ይቻሊሌ ማሇት ነው።
D. ሴቶች በሌማት ያሊቸው ሚና የጎሊ አይዯሇም ማሇት ነው።

37. በአንዴ ሀገር ውስጥ ፍትህ መጓዯሌ ውጤት የሆነው የትኛው ነው?

A. የባዕዴ ባህልች መስፋፋት


B. የዜጎች አመሇካከት መሇያየት
C. ሀገራዊ አንዱነት መሊሊት
D. የዜጎች የኢኮኖሚ ዯረጃ መሇያየት

38. ትክክሇኛ የዲኝነት ስርዓት እንዱኖር የዜጎች ሚና ምንዱን ነው?

A. ዜጎች ህግን በማወቅ ሇተግባራዊነቱ መታገሌ።


B. ህብረተሰቡ በአካባቢው በጋራ እንዱዲኝ ማዴረግ።
C. ሇፍትህ አካሊት የገንዘብ ጉርሻ መስጠት።
D. ዜጎች መብታቸውን በማንኛውም መንገዴ ማስከበር።

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 10 2
39. ከሚከተለት መካከሌ በክሌሌ ዯረጃ ጊዜያዊ አዋጅን የማፅዯቅ ስሌጣሌ
ያሇው ማን ነው?

A. የፌዯሬሽን ምክር ቤት
B. የክሌሌ ምክር ቤት
C. የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት
D. የክሌለ ፍርዴቤት

40. የህዝብን ሰሊምና ዯህንነት ከስጋት ሇመጠበቅ ከተማሪዎች ምን ይጠበቃሌ?

A. ሰሊምን የሚያውኩ ሰዎች ሲያጋጥሙ በኃይሌ ማስቆም


B. በጥፋት ከተሰማሩት ቡዴኖችጋር በመተባበር ችግሩን መፍታት
C. አፍራሽ ተሌዕኮ ያሊቸውን ግሇሰቦች ሇሚመሇከተው አካሊት ማሳወቅ
D. የአካባቢያቸውን ሰሊምና ዯህንነት በመዯራጀት በኃይሌ መመከት

41. ዴህነትን ሇማስወገዴ ከመንግስት የሚጠበቀው ተግባር የትኛው ነው?

A. እርዲታ በማምጣት ሇዜጎች ማከፋፈሌ


B. ሇዜጎች በአመራር ሙያ የውጭ ትምህርት እዴሌ መስጠት
C. ዜጎች የቁጠባ ተቋማትን እንዱጠቀሙ ማስጠንቀቂያ መስጠት
D. የሙያ ማሰሌጠኛ ተቋማትን ከኢኮኖሚ ጋር አጣጥሞ ማስፋፋት

42. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ኃሊፊነትን በብቃት መወጣት ማሇት ምን ማሇት


ነው?

A. ያሇ ጥራት ስራን በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ ነው።


B. እራስንና ቤተሰብን በሃሊፊነት መጥቅምና ማስተዲዯር።
C. ስራን በጥራት በመስራት ሀገርን መጥቀም ማሇት ነው።
D. ከላልች ይሌቅ ሇራስ ዯህንነት ጥንቃቄ ማዴረግ።

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 11 2
43. የመንግሥት ተቋማት ሊዯረጉት ዴርጊት ኃሊፊነት መውሰዲቸው የሚኖረው
ጥቅም፦

A. ዜጎች በመንግስት ሊይ እምነት እንዱያሳዴሩ ያስችሊቸዋሌ።


B. ያሊቸውን አቅም እንዲይጠቀሙበት ያዯርጋቸዋሌ።
C. ዜጎች የመንግሥትን ኃሊፊዎች ሇመተቸት ይረዲቸዋሌ።
D. ሰራተኞች በመንግስት ምስጋና እንዱያገኙ ይረዲቸዋሌ።
44. የተፈጥሮ ሀብቶችን በተመሇከተ ትክክሌ የሆነውየትናው ነው?የተፍጥሮ
ሃብቶች፡-
A. ሉታዯሱ የማይችለ ከሆኑ ያሇገዯብ መጠቀም ይቻሊሌ።
B. የመጠበቅ ኃሊፊነት ያሇበት መንግስት ብቻ ነው።
C. መጠበቅና መንከባከብ ሃሊፊነትና ግዯታው የግሌ ባሇሃብቶች ነው።
D. የተፈጥሮ ሀብቶች የቱሪዝም ፍሰትን ይጨምራለ።

45. ከሚከተለት ውስጥ የጊዜ ጠቀሜታ በተመሇከተ ትክክሌ የሆነው የትኛው


ነው?
A. ጊዜ በስራ ሊይ ጥገኛ ነው።
B. ሇሁለም ሰው እኩሌ ጥቅም ይሰጣሌ።
C. ውጤታማ ስራ ሇመስራት ቁሌፍ መሳሪያ ነው።
D. ጊዜ ውስን ሇሆኑ ሰዎች በትርፍ የተሰጠ ነው።

46. ጥሩ የሙያ ሥነምግባር መኖር ሇጠንካራ የሥራ ባህሌ መዲበር ምን


አስተዋፅኦ ያዯርጋሌ?

A. ባህሊዊ አስተሳሰብን ያጎሇብታሌ


B. የስራ ተነሳሽነትን ይጨምራሌ
C. ያሇእውቀት ስራ ሇመስራት ያስችሊሌ
D. አካሊዊ ጥንካሬን በማጎሌበት ዴካም ይቀንሳሌ

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 12 2
47. ከሚከተለት መካከሌ አንደ የጥገኝነት አስከፊ ገፅታ ነው?

A. ከሰዎች ጋር አብሮ መኖርን እዴንሇምዴ ያዯርጋሌ


B. ውጤት ተኮር ሥራ ሇማከናወን
C. የምንፈሌገውን ሁለ ከሰዎች እንዱንጠብቅ ያዯርጋሌ
D. ከስዎች ጋር ተካፍል መብሊትን ያበረታታሌ
48. በራስ መተማመንን ሇማጎሌበት የሚያስችሇው የትኛው ነው?

A. ዯካማጎንን ጠንቅቆ በማወቅ ማሻሻሌ


B. ሇራስ የሚመቹ ሀሳቦችን ሇይቶ ሇመቅሰም
C. የሰዎችን ዴክመት በመፈሇግ መንቀፍ
D. መፅሃፍትን በማንበብ እውቀትን ማሳየት

49. የቁጠባ ባህሌ እንዲያዴግ ምክንያት ሉሆን የሚችሇው የትኛው ነው?

A. ዘመናዊ የኗኗር ዘዳ መስፋፍት


B. የተጋነነ ወጭ የማውጣት ሌምዴ
C. የተመጠነ የቤተሰብ ቁጥር መኖር
D. በመጠነኛ ወጪ የሰርግ ስነስራዓትን ማክበር

50. ሇአንዴ ሀገር የቁጠባ ባህሌ መዲበር ጥቅሙ ምንዱን ነው?

A. እራስን ከማህበራዊ ግኑኝነት ሇማቀብ።


B. የመንግስትን ገቢ ሇመቆጣጠር።
C. የዜጎችን የኑሮ ዯረጃ እኩሌ ሇማዴረግ።
D. የዜጎች የኑሮ ዯረጃ ከፍ እንዱሌ ሇማዴረግ።

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 13 2
51. ሇዱሞክራሲያዊ ሥራዓት ግንባታ አስፈሊጊ ያሌሆነው የትኛው ነው?

A. የመሌካም አሥተዲዯር መኖር


B. የግሇሰብ የበሊይነት
C. የህግ የበሊይነት
D. ንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ

52. የሲቪክ ማህበራት ማሇት ምን ማሇት ነው?

A. ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መኖር ማሇት ነው።


B. የፖሇቲካ ሥሌጣን ሇማግኝት የሚያዯረግ ተግባርነው።
C. ትርፋ ሇማግኝት የሚሰራ ተግባር ነው።
D. ማህበረሰቡን ካሇክፍያ ማገሌገሌ ማሇት ነው።

53. ሰዎች ሳይንሳዊ እውቀታቸውን ሇማዲበር ከሚጠቀሙበት መንገዴ ውስጥ


የማይካተተው የቱ ነው?

A. መገናኛ ብዙሀን C. ባህሇዊ የጥንቆሊ ዘዳ


B. መዯበኛ ያሌሆነ ትምህርት D. መዯበኛ ትምህርት

54. ከሚከተለት የመረጃ ማግኛ ዘዳዎች አንደ ከላልች የተሇየ ነው?


A. ጋዜጣ C. መፅሔት
B. ቴላቨዥን D. በራሪ ወረቀቶች

56 ኋሊቀር አመሇካከቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ሉፈጠሩ የሚችሇው እንዯትነው?

A. ዘመናዊ የአኗኗር ዘዳ መስፋፋት


B. ሳይንሳዊ አስተሳሰብ መስፋፋት
C. የኋሊቀር አስተሳሰብ በስፋት መኖር
D. ህብረተሰቡ ሇሁለም ስራዎች እኩሌ ክብር መስጠት

አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር


2 14 2
57. ከሚከተለት መካከሌ የሴቶችን በተመሇከተ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?

A. በምርጫ ውዴዴር ከወንድች የተሇየ መብት ማግኝት።


B. ገቢ በሚያስገኙ ስራዎችን የመስራት መብት አሊቸው።
C. በኮታ የፖሇቲካ ስሌጣን የመያዝ መብት አሊቸው።
D. በፍርዴ ሂዴት ከወንድች የተሇየ ሌዩ ጥቅም ማግኝት።

58. ሳይሰሩ መኖር በሰዎች ሊይ ሉያስከትሌ የሚችሇው ጉዲት ምንዴን ነው?

A. ከሰዎች ጋር ያሊቸው መስተጋብር ይጨምራሌ


B. በቂ እረፍት እንዱያገኙና ጤናማ እንዴሆኑ ያርጋቸዋሌ።
C. በራስ መተማመናቸው እንዱጨምር ያዯርሌ።
D. የበታችነት ስሜት እንዲዴርባቸው ያዯርጋሌ።

59. የቦላ አካባቢ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው የሚታዩ ህገወጥ ተግባራትን ሇፍትህ


አካሊት በማሳወቅ እርምጃ እንዱወሰዴ አዯረጉ፡፡የነዋሪዎቹ ተግባር ምን
ያመሇክታሌ?

A. የህግ የበሊይነት መከበርን C. የፍትህ መዛባትን


B. የሚስጥር መባከን D. የሰዎች መጎዲትን

60. ተማሪዎች የብሔር ብሔረሰቦችን በዓሌ በየዓመቱ ህዲር 29 በዯማቅ ሁኔታ


ያከብራለ ። ይህ ሁኔታ የሚኖረው ጥቅም ምንዱን ነው?

A. ፍታኃዊ ምርጫ እንዱኖር


B. የውጭ ግንኙነት እንዱጠናከር
C. የዜጎች ግንኙነት እንዱጠናከር
D. ተፎካካሪ ፓርቲዊች ወዯስሌጣን እንዱመጡ

የመጨረሻው ገፅ
አ/አ/ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 ሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር

You might also like