You are on page 1of 17

ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.


የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል ሰውነት ማጎልመሻ የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 12 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 20 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል ያልሆነውን
ደግሞ “ሀሰት” በማለት መልሱ፡፡
________1. የሠውነት ማጎልመሻ ትምህርት የሠውን ልጅ በአካል በማህበራዊ በስነ ልቦና የተሻለ
ማድረግ ነው።
________2. ዘመናዊ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለአንድ አገር እድገት መሰረት ነው።
________3. ስፖርት ማለት በእለት ተዕለት የምናከናውነው የተግባር አይነት ነው።
________4. የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አራት አላማዎች አሉት።
________5. ኢትዮጵያ የብዙ ብርቅዬ አትሌቶች መፍለቅያ አገር ናት።
ለ. በ ሀ ስር የተዘረዘሩትን ከ ለ ስር ከተዘረዘሩት ጋር ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
______ 6. ስነ ምግባር ሀ. ሀላፊነት በተሞላበት መንገድ አንድን ተግባር መወጣት
_____ 7. ኦሎምፒክ ለ. የስፖርተኞችን ብቃት ለማሻሻል ሀይል እዲያገኙ የሚጠቀሙት
______ 8. አበረታች ቅመሞች ሐ. በአለማችን ካሉት የስፖርት ወድድሮች አንዱ
_______9. ገዛኸኝ አበራ መ. 1974 ዓ/ም
_______10. ቀነኒሳ በቀለ ሠ. 1970 ዓ/ም
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ
ላይ አስቀምጡ፡፡
_______11. ቀነኒሳ በቀለ ከሚታወቅባቸው የወድድር አይነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. 5000 ሜትር ለ. 100 ሜትር ሐ. 200 ሜትር መ. 800 ሜትር
_______12. የእጅ ኳስ ጨዋታ የምን ቅንጅት ተግባር ነው?
ሀ. የእጅና የእግር ሐ. የእግርና የአይን
ለ. የመላው አካላችን ተግባር መ. የእጅና የአይን
_______13. የጥልቅ አስተሳሰብ ተግባር የሆነው የቱ ነው?
ሀ. እርስ በእርስ መጫወት ሐ. ሠዓት ማክበር
ለ. ጠንካራና ደካማ አስተሳስብ መለየት መ. አለማስተዋል
_______14 ከጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አላማ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. አካልን ማዳበር ሐ. ማህበራዊ እድገት
ለ. አዕምሮዊ እድገት መ. አበረታች ቅመሞችን መጠቀም
_______15. ገዛኸኝ አበራ ከሚታወቅባቸው የስፖርት ወድድሮች ውስጥ የቱ ነው?
ሀ. የእግር ኳስ ውድድር ሐ. ከአትሌቴክስ ወድድር ውስጥ በሩጫ
ለ. የመረብ ኳስ ወድድር መ. የቅርጫት ኳስ ወድድር
መ. የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች በትክክለኛው ቃል ሙሉ።
16. አበረታች ቅመሞችን በ__________________ እና ___________________ ሊጠቀሙ ይችላል።
17. ለመጀመሪያ ጊዜ የኦሎምፒክ ወድድር የተጀመረው በ_______________ አመተ አለም ነበር።
ሠ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአጭሩ መልሱ።
18. ከጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አላማዎች ውስጥ ሶስቱን ዘርዝሩ።
_________________________ ____________________ ______________________
19. በኢትዮጵያ ታዋቂ ስፖርተኞች ከሆኑት ውስጥ ሶስቱን ጥቀሱ።
_________________________ ____________________ ______________________
20. የአካል ብቃት እቅስቃሴን ለመስራት ከምንጠቀማቸው የጥንቃቄ አይነቶች ውስጥ ሶስቱን ዘርዝሩ።
_________________________ ____________________ ______________________

ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.ም


የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል ሒሳብ የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 13 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 40 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን ________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል ያልሆነውን
ደግሞ “ሀሰት” በማለት መልሱ፡፡
________1. አስርዮሾችን በቁጥር መስመር ላይ ማመልከት አይቻልም፡፡
________2. ታህታቸው 10 የሆኑ ክፍልፋዮች አስርዮሽ ይባላሉ፡፡
9
________3. ህገ-ወጥ ክፍልፋይ ነው፡፡
7
6
________4. የ ኛ ዋጋ ከ 1 ያነሰ ነው፡፡
4
________5. 1 ሊትር = 1000 ሳ.ሜ 3 ነው፡፡
ለ. በ “ሀ” ስር ለተዘረዘሩት ክፍልፋዮች ከ “ለ” ስር ካሉት አስርዮሾች ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1
________6. ሀ. 0.3
10
5
________7. ለ. 0.01
10
1
________8. ሐ. 0.1
100
3
________9. መ. 0.5
5
ሠ. 0.6

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ

ላይ አስቀምጡ፡፡
16
________10. ወደ ድብልቅ ቁጥር ሲለወጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
3
1 1 3 1
ሀ. 5 ለ. 3 ሐ. 1 መ. 6
3 5 5 3
________11. ርዝመቱ 5 ምድብ የሆነ ካሬ ስፋቱ ስንት ነው?
ሀ. 20 ምድብ ካሬ ለ. 25 ምድብ ካሬ ሐ. 30 ምድብ ካሬ መ. 10 ምድብ ካሬ
________12. ዳዊት 8 ሜትር በ 6 ሜትር የሆነ የቤት መስሪያ ቦታ አለው፡፡ የዚህ የቤት መስሪያ ቦታ
ስፋት በሜትር ካሬ ስንት ነው?
ሀ. 14 ለ. 48 ሐ. 36 መ. 64
________13. ሁለት ሊትር ዘይት ወደ ሚሊ ሊትር ሲቀየር ስንት ነው?
ሀ. 0.002 ለ. 0.0002 ሐ. 2000 መ. 20000
________14. ከሚከተሉት አማራጮች መካከል ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. 1 ኪ.ሜ = 1000 ሜ ሐ. 1 ሜ = 1000 ሚ.ሜ
ለ. 1 ሜ= 100 ሳ.ሜ መ. 1 ሚ.ሜ = 10 ሳ.ሜ
________15. ታህቱ ከላዕሉ የበለጠ ክፍልፋይ ________ ይባላል፡፡
ሀ. ህገኛ ክፍልፋይ ለ. ህገ-ወጥ ክፍልፋይ ሐ. ድብልቅ ክፍልፋይ መ. አቻ ክፍልፋይ
________16. ከሚከተሉት ክፍልፋዮች ውስጥ በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ያልተገለፀው ክፍልፋይ የትኛው ነው?
3 9 5 8
ሀ. ለ. ሐ. መ.
4 27 9 9
________17. ከሚከተሉት ክፍልፋዮች ውስጥ ህገኛ ክፍልፋይ የሆነው የቱ ነው?
4 9 5 8
ሀ. ለ. ሐ. 2 መ.
4 7 9 9
2
________18. 3 ወደ ህገ-ወጥ ክፍልፋይ ሲለወጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
5
17 5 11 5
ሀ. ለ. ሐ. መ.
5 17 5 11
2 1
________19. 4 X 1 = ________
3 2
2 2
ሀ. 14 ለ. 7 ሐ. 4 መ.
6 6
1 1 1
________20. ÷ ÷
2 2 2
1 1
ሀ. 2 ለ. 4 ሐ. መ.
4 2
3 2
________21. - = ________
8 8
1 5
ሀ. ለ. 1 ሐ. መ. 2
8 8
2 4 3
________22. + - = ________
5 5 4
9 3 3 6
ሀ. ለ. ሐ. መ.
20 20 6 10
________23. ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ አስረኛ ክፍልፋይ የሆነው የቱ ነው?
10 15 5 10
ሀ. ለ. ሐ. መ.
15 100 10 25
________24. 75 + 25.02 = ________
ሀ. 25.79 ለ. 100.2 ሐ. 100.02 መ. 50.02
________25. 28 - 0.79 = ________
ሀ. 51.21 ለ. 27.21 ሐ. 28.79 መ. 51.79
________26. በ 12.49 አስርዮሽ ቁጥር ውስጥ ስንት አንድ አስረኛዎች አሉት?
ሀ. 1 ለ. 4 ሐ. 2 መ. 9
1
________27. ለ አቻ ክፍልፋይ የሆነው የቱ ነው?
2
5 3 6 16
ሀ. ለ. ሐ. መ.
2 12 12 8
መ. የሚከተሉትን አስርዮሽ ቁጥሮች <፣ > ወይም = በመጠቀም አወዳድሩ፡፡
ሀ. 0.8 ________ 0.6
ለ. 0.3 ________ 1.3
ሐ. 0.5 ________ 0.50

ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.ም


የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል ግብረገብ ትምህርት የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 14 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 30 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን ________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል ያልሆነውን
ደግሞ “ሀሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. በመንገድ ላይ ስንሄድ ቀኛችንን ይዘን መሄድ አለብን፡፡
2. ግብር በወቅቱ መክፈል አገራዊ ሀላፊነት ነው፡፡
3. የሁሉም ሰዎች የሀላፊነት ደረጃ እኩል ነው፡፡
4. ሰዎች ሀላፊነታቸውን በአግባቡ ባይወጡ ምንም አይጎዱም፡፡
5. ቃልኪዳን የሚገባ ሰው አስቀድሞ አቅሙን ማወቅ አለበት፡፡
6. በንቁ የማህበረሰብ ተሳትፎ መሳተፍ ያለባቸው ሁሉም ሰዎች ናቸው፡፡
7. ሁሉም ሰው የሚከፍለው የግብር መጠን እኩል ነው፡፡
8. ሀገራዊ ሀላፊነትን መወጣት የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫ ነው፡፡
9. የአካባቢን ሰላምና ደህንነትን ማስጠበቅ የንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ መገለጫ ነው፡፡
10. ከግብር የሚሰበሰበው ገንዘብ ሆቴል ለመገንባት ይውላል፡፡
ለ. በ‹‹ሀ›› ስር ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች ከ‹‹ለ››ስር ተስማሚያቸውን በመፈለግ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን
ፊደል በመምረጥ አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
11. ግብረገብ ሀ. ለመሰረተ ልማት ግንባታ
12. ቀይ መብራት ለ. ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ ለመንግስት የሚከፍሉት
13. አረንጓዴ መብራት ሐ. ጥሩ ተግባር
14. ግብር መ. ለአሽከርካሪ ቁሙ
15. ዜብራ ሠ. ለእግረኛ ማቋረጫ
16. የግብር ጥቅም ረ. ለአሽከርካሪ ሂዱ
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ

ላይ አስቀምጡ፡፡

17. አንድ ሰው ቃል ገብቶ የገባውን ቃል ካላከበረ ይባላል፡፡


ሀ. እውነተኛ ለ. ክፉ ሐ. ቃል አባይ መ. ታማኝ
18. የመማሪያ ክፍልን ማፅዳት የ ሀላፊነት ነው፡፡
ሀ. የቡድን መሪ ለ. የክፍሉ ተማሪዎች ሐ. የወላጆች መ. የአለቆች
19. ሰዎች በሚኖሩባቸው ዙሪያዎች ያሉ ማናቸውም ነገሮች ይባላሉ፡፡
ሀ. ሐገር ለ. ቤተሰብ ሐ. አካባቢ መ. የተፈጥሮ ሀብት

20. ሀላፊነቱን በአግባቡ የማይወጣ አሽከርካሪ ፡፡


ሀ. ቀይ ሲበራ ያሽከረክራል ሐ. ፍጥነቱን ጠብቆ ይነዳል
ለ. ለእግረኛ ቅድሚያ ይሰጣል መ. የትራፊክ ህጎችን ያከብራል
21. ንቁ የማህበረሰብ ተሳትፎ ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የተቸገረን መርዳት ሐ. የመተጋገዝ ባህልን ለመቀነስ
ለ. አካባቢን ለማፅዳት መ. የክበባት ተሳትፎን ለማሳደግ
22. ከሚከተሉት ውስጥ የተፈጥሮ ሀብት ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. መሬት ለ. ገንዘብ ሐ. ሰዎች መ. ጊዜ
23. ከሚከተሉት ውስጥ የአካባቢ እንክብካቤ ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. አካባቢን ማፅዳት ሐ. የአካባቢን ደህንነት ማስጠበቅ
ለ. አካባቢን ማልማት መ. እርስ በእርስ አለመስማማት
24. ከሚከተሉት ውስጥ ግብረገብነትን የማይገልፀው የቱ ነው?
ሀ.ታዛዥ ለ. ሰው አክባሪ ሐ. ውሸት መ. ቅንነት
25. ሰዎች በእናንተ ላይ እንዲተማመኑ አለባችሁ፡፡
ሀ. ግዴታን አለመወጣት ሐ. ቃልን አለመጠበቅ
ለ. አንድን ነገር በአቅም ልክ መስራት መ. ለራስ ባህሪ ተጠያቂ አለመሆን
መ. የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች በተገቢው ቃል ወይም ሀረግ ሙሉ፡፡

26. በአካባቢው፣በማህበረሰቡ እና በሀገር ደረጃ ተሳትፎ የሚያደርግ ሰው ነው፡፡

27. መንከባከብ የሁሉም ሰው ግዴታ ነው፡፡

28. ግለሰብ ወይም ዜጎች ለሀገራቸው የሚከፍሉት የውዴታ ግዴታ የገንዘብ ልክ ነው፡፡

ሠ. ለሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ፃፉ፡፡

29. ቃል የመግባት ሀላፊነትን ለመለማመድ የሚጠቅሙ መንገዶች ምን ምን ናቸው?

_______________________ _________________________

30. የግለሰብ ሀላፊነቶች ምን ምን ናቸው?

_______________________ _________________________

ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.ም


የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል ክወናና እይታ ጥበብ የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 14 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 30 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን ________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል ያልሆነውን
ደግሞ “ሀሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. የመካከለኛ እይታ ቀረፃ የቦታን፣የጊዜን እና የገፀ-ባህሪን የጥምረታ ክንውን ያሳያል፡፡
2. ባለሦስት አውታር መጠን ፊት ለፊት ከጎንና ከጎን ከላይ በኩል የሚታይ ነው፡፡
3. መሠረታዊ መስመሮችን ለመሳል እርሳስ እና ላጲስ ያስፈልጋሉ፡፡
4. መስመር በእንቅስቃሴ የሚፈጠር አይደለም፡፡
5. ተደራሲያን በመድረክ ላይ ገፀ-ባህሪያትን ወክለው ይከውናሉ፡፡
6. ሙሉ ኖታ ሁለት ምት አለው፡፡
7. ቤዝ በተለምዶ ጎርናና ድምፅ(ወፍራም የወንድ) ድምፅ ነው፡፡
8. ውዝዋዜ ስሜታዊና ስፖርታዊ ክዋኔ የላቸውም፡፡
9. በውዝዋዜ እውቀት ማስተላለፍ አይቻልም፡፡
ለ. በ‹‹ሀ››ስር ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች ከ‹‹ለ››ስር ተስማሚያቸውን በመፈለግ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን
ፊደል በመምረጥ አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
10. ሠያፍ መስመር ሀ.
11. አግድም መስመር ለ.
12. ጥቅል መስመር ሐ.
13. ተጣጣፊ መስመር መ.
14. ቋሚ መስመር ሠ.
15. ማዕከላዊ መስመር ረ.
16. ጠመዝማዛ ሰ.
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ

ላይ አስቀምጡ፡፡

17. የድርሰቱ አለም ፍጡራን እና አሳማኝ በሆነ መንገድ ታሪካቸውን በመድረክ ላይ የሚያቀርብ
ሀ. ከዋኞች ለ. አዘጋጅ ሐ. ታዳሚዎች መ. የመከወኛ ቦታ
18. የመስመር አይነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ታዳሚዎች ለ. ሠያፍ ሐ. ጥበባዊ ግብአቶች መ. አዘጋጅ
19. የእሩብ ኖታ የእረፍት ምልክት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ለ. ሐ. መ.
20. ከአንገት በላይ ያሉ እይታዎችን በመምረጥ የተዋንያንን አትኩሮታዊ እንቅስቃሴ ለማሳየት
የሚጠቅም የቱ ነው?
ሀ. የቅርብ ዕይታ ቅርፃ ቅርፅ ሐ. የሩቅ እይታ
ለ. የመካከለኛ እይታ ቅርፅ መ. አጠቃላይ እይታ ቀረፃ
21. አንደኛ ደረጃ ቀለም የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ብርቱካናማ ለ. ወይንጠጅ ሐ. ቀይ መ. አረንጓዴ
22. ሦስተኛ ደረጃ ቀለም የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አረንጓዴ ለ. ቢጫ ሐ. ቀያማ ብርቱካን መ. ሠማያዊ
23. ከሚከተሉት ውስጥ የቀለማትን ብርሀናማነት እና ጥቁረት የምንገልፅበት ዘዴ የቱ ነው?
ሀ. መጠን ለ. ታዳሚ ሐ. ወይንጠጅ መ. ንጣትና ጥቁረት
24. ሁለተኛ ደረጃ ቀለም የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አረንጓዴ ለ. ቀይ ሐ. ቢጫ መ. ሰማያዊ
25. ከፊል የሰውነት ክፍል እና ከወገብ በላይ ገለፃ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አጠቃላይ የዕይታ ቀረፃ ሐ. መካከለኛ ዕይታ
ለ. የቅርብ ዕይታ ቀረፃ መ. የእሩቅ እይታ ቀረፃ
መ. የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎችን በተገቢው ቃል ወይም ሀረግ ሙሉ፡፡
26. ፊት ለፊት ከጎንና ከጎን ከላይ(እያዟዟርን) የምንመለከተው የማሳያ ዘዴ ይባላል፡፡
27. ማለት ርዝመት ፣ውፍረት ቅጥነት(አቅጣጫ) አለው፡፡
ሠ. ለሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ፃፉ፡፡
28. ባለ ሁለት አውታር መጠን የመስመሮች መዋቅር ከሚባሉት ቢያንስ ሁለቱን ጥቀሱ፡፡

29. መሰረታዊ መስመሮችን ለመሳል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ዘርዝሩ፡፡

30. አንደኛ ደረጃ ቀለም የሚባሉትን ዘርዝሩ፡፡


ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.ም
የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 13 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 30 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን ________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል ያልሆነውን
ደግሞ “ሀሰት” በማለት መልሱ፡፡
1.አንፃራዊ መገኛ በአካባቢ ከሚገኙ ሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ነገሮች ጋር በማነፃፀር መግለፅ ይቻላል፡፡
2. ጉሮሮ አፍንና ጨጓራን የሚያገናኝ የምግብ መተላለፊያ ቱቦ ነው፡፡

3. ኢንዛይሞች የምግብ ልመት እንዲፋጠን ያደርጋል፡፡


4. ትልቁ አንጀት ውስጥ ስርዓተ ልመት ይጠናቀቃል፡፡
5. ማንኛውም ቦታ የሚይዝና መጠነ ቁስ ያለው ነገር ሁሉ ቁስ አካል በመባል ይታወቃል፡፡
6. ውህድ ሁለትና ከሁለት በላይ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች በኬሚካዊ መስተጋብር የሚፈጠር ልዩ
ቁስ ነው፡፡
7. ንጥረ ነገር ከአንድ አይነት አቶም የተሰራ ልዩ ቁስ ሲሆን ወደ አነስተኛ ልዩ ቁሶች ሊከፋፈል
አይችልም፡፡
8. በጨጓራችን ውስጥ ያለው ሀይድሮ ክሎሪክ አሲድ ዝልግልግ ፈሳሽ ነው፡፡
ለ. በ‹‹ሀ››ስር ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች ከ‹‹ለ››ስር ተስማሚያቸውን በመፈለግ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን
ፊደል በመምረጥ አዛምዱ፡፡
ሀ. ለ.
9. ሜትር ሀ. 1 አመት
10. ሊትር ለ. የመጠነ ቁስ መለኪያ አሃድ
11. ኪሎ ግራም ሐ. የርዝመት መለኪያ አሃድ
12. ካሬ ሜትር /ሜ 2/ መ. የፈሳሽ መለኪያ አሃድ
13. 365 /366/ ቀናት ሠ. የሙቀት መለኪያ አሃድ
14. ቴርሞ ሜትር ረ. የስፋት መለኪያ አሃድ
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ

ላይ አስቀምጡ፡፡

15. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ድብልቅ ያልሆነ ልዩ ቁስ ነው፡፡


ሀ. ወርቅ ለ. ሜትር ሐ. የካርታ መተግበሪያ መ. ጨጓራ
16. ከሚከተሉት ውስጥ ጨው የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አሲድ ለ. ካርቦን ሐ. ሶድየም ክሎራይድ መ. አሞንያ ጋዝ
17. ቁስ አካል አይደለም፡፡
ሀ. ድንጋይ ለ. ብርሀን ሐ. ጨው መ. ውሃ

18. የሬብ አገልግሎት ነው፡፡


ሀ. የምግብ መፈጨት ሐ. ያልተፈጨ ምግብን ማጠራቀም
ለ. ውሃ መምጠጥና ማስረግ መ. ቪላን
19. ምግብ መፈጨት የሚጀምርበት የሥርዓተ ልመት አካል ነው፡፡
ሀ. ጨጓራ ለ. ኢንዛይሞች ሐ. ጉሮሮ መ. አፍ
20. ትክክለኛው የመጠነ ቁስ መለኪያ መሳሪያ ምን በመባል ይታወቃል?
ሀ. ስንዝር ለ. ሚዛን ሐ. ሜትር መ. ቶን
21. 1 ሜ 3 ፈሳሽ ስንት ሊትር ፈሳሽ ይሆናል?
ሀ. 10 ሳ.ሜ ለ. 1000 ሊትር ሐ. 10000 ሚ.ሊ መ. 100 ሊትር
22. የቦታ እና የአቅጣጫ ማሳያ መሳሪያ ምን ይባላል?
ሀ. ጎግል ካርታ ለ. ጎግል ኸርዝ ሐ. GPS መ. ፍፁማዊ መገኛ
23. የጊዜ መለኪያ አሃድ ምን ይባላል?
ሀ. ደቂቃ ለ. ሰዓት ሐ. ሴኮንድ መ. 24 ሰዓት
24. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ አሲድ ነው፡፡
ሀ. ላክቲክ አሲድ ለ. ካርቦንዳይኦክሳይድ ሐ. ካልሲየም መ. ሃይድሮ ኦክሳይድ
25. ስንዝርና ክንድ ምን አይነት መለኪያዎች ናቸው?
ሀ. ዘመናዊ ለ. ባህላዊ መለኪያ ሐ. የፈሳሽ መለኪያ መ. የስፋት መለኪያ
መ. የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች በተገቢው ቃል ወይም ሀረግ ሙሉ፡፡

26. 1 ኪ.ግ ግራም ነው፡፡

27. 1 ኩንታል ኪ.ግራም ነው፡፡

28. 1 ኪሎ ሜትር ሜትር ነው፡፡

ሠ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ወደ ተፈለገው አሃድ ቀይሩ፡፡


29. 3 ኪ.ግ ወደ ግራም ቀይሩ፡፡

30. 2000 ሜትር ስንት ኪሎ ሜትር ነው?

ሳላይሽ ቅድመ-አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2016 ዓ.ም


የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ 5 ኛ ክፍል አማርኛ የአጋማሽ ፈተና (20%)
ቀን፡- ህዳር 12 /2016 ዓ.ም የተፈቀደው ሰዓት ፡- 40 ደቂቃ ፆታ ________
ስም ____________________________________ ተ.ቁ _______ ክፍልና ሴክሽን ________
ምንባብ
ደኖች ለሰው ልጆች በርካታ ጠቀሜታ አሏቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ የአየር ንብረትን ይጠብቃሉ፣ለዝናብ
መዝነብ ፣የከርስ ምድር ውሃን ጠብቆ ለማቆየት፣ የአፈርን መሸርሸር ለመከላከል፣ቅጠሎቻቸው ለማዳበሪያነት
ይጥቅማሉ፡፡ የፀሐይን ሙቀት ይከላከላኩ፡፡ሌሎችም በርካታ ጠቀሜታዎች አሏቸው፡፡

ይሁን እንጂ ጠቀሜታቸውን በውል ያለተገነዘቡና ኃላፊነት በማይሰማቸው ግለሰቦች ደኖችን


ይጨፈጭፋሉ ፣ያቃጥላሉ፣ ይመነጥራሉ፡፡ በህግ የማይፈቅድላቸውን ህገ ወጥ ስራዎችን ፣ግንባታዎችን
በራሳቸው ፍላጎት ይሰራሉ፡፡ የመነጠሩትን መሬት ቁልቁል በማረስ አፈሩ በጎርፍ ታጥቦ እንድሄድ ያደርጋሉ፡፡
እነዚህን አሉታዊ ተግባራት ለምግብ እህል ምርት እጥረት ወይም መቀነስ ያጋልጣሉ፡፡ ከነአካቴው እህል
እንዳይበቅል ያደርጋሉ፡፡ እነዚህ ጎጅ ተግባራት አካባቢን ወደ በርሀማነት ይቀይራሉ፡፡
ከብቶችን በደኖች አካባቢ ለግጦሽ ማሰማራት ሌላው ችግር ነው፡፡ ከብቶች በደኖች አካባቢ ሲሰማሩ ለጋ
ተክሎችን ይሰበራሉ፣ የዛፎችን ቅጠሎች ያረግፋሉ፡፡ በዚህም የተነሳ የደን ሀብት ይመነምናል፡፡ ስለዚህ
“ሳይቃጠል በቅጠል” እንደሚባልው ድርጊቱን ከወዲሁ ሁሉም ዜጋ ሀላፊነቱን ወስዶ መከላከል አለበት፡፡

ሀ. ከዚህ በታች ለቀረቡት ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካሆነ ደግሞ
ሀሰት
በማለት መልሱ፡፡
1. ምንባቡ አራት አንቀፆች አሉት፡፡

2. ለምንባቡ ርዕስ ሊሆን የሚችለው የደኖች ጥቅም ነው፡፡

3. ይመናመናል ሲል ትክክለኛ አውዳዊ ፍቺው ይበዛል ነው፡፡

4. ሳይቃጠል በቅጠል የሚል ምሳሌዊ አነጋገር ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት ያሳያል፡፡

5. ከነአካቴው የሚለው ቃል ትርጉሙ እስከ መጨረሻው ማለት ነው፡፡

6. ደኖች ለዝናብ መዝነብ ምክንያት ይሆናሉ፡፡

ለ. በ “ሀ” ስር ለተዘረዘሩት ከ “ለ” ረድፍ ከተዘረዘሩት ምሳሌዎቻቸው ጋር አዛምዱ፡፡


ሀ ለ
7. የተፀውዖ ስም ሀ. ወንዝ

8. የረቂቅ ስም ለ. ወንበር

9. የጥቅል ስም ሐ. ህልም

10. የወል ስም መ. ሰብለ

11. የቁሳቁስ ስም ሠ. መንጋ

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ


ላይ አስቀምጡ፡፡

12. ለአንድ ዓረፍተ ነገር መቋጫ ወይም መደምደሚያ የሚያገለግለው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

ሀ. ነጠላ ሰረዝ ለ. አራት ነጥብ ሐ. ሁለት ነጥብ መ. ይዘት


13. አንድ አንቀጽ ውስጥ ስንት ተዋቃሪ አካላት አሉ?

ሀ. ሶስት ለ. አራት ሐ. ሁለት መ. አንድ


14. ግዳይ ለሚለው ቃል ተመሳሳይ የሚሆነው ቃል የቱ ነው

ሀ. እሬሳ ለ. ህይወት ያለው ሐ. ታዳጊ መ. ያረጀ


15. ተማሪው ፈተና ለመኮረጅ በዓይኑ አማተረ ፡፡ ለተሰመረበት ቃል ፍቺ የሚሆነው የቱ ነው?

ሀ. አነበበ ለ. አየ ሐ. ፃፈ መ. ዝም አለ
16. በአይን የማይታዩና በእጅ የማይዳሰሱ ነገሮች መጠሪያ ስም ምን ይባላል?

ሀ. የወል ስም ለ. የጥቅል ስም ሐ. የረቂቅ ስም መ. የቁሳቁስ ስም


17. በራሱ ትርጉም የሚሰጥና ራሱን ችሎ የሚቆም የምዕላድ አይነት የቱ ነው?

ሀ. ጥገኛ ምዕላድ ለ. ሀረግ ሐ. ቃል መ. ነፃ ምዕላድ


18. አንድን ጽሁፍ ከመፃፋችን በፊት በጽሁፉ ውስጥ መካተት ያለባቸውን ሃሳቦች በዝርዝር

የምናስቀምጥበት ንድፍ ምን ይባላል?

ሀ. አንቀጽ ለ. ቢጋር ሐ. ነጻ ምዕላድ መ. ምዕላድ


19. ታማኝነት የመልካም ግንኙነት ነው፡፡

ሀ. ጠላት ለ. እንቅፋት ሐ. መሰረት መ. ጠንቅ


20. በዓረፍት ነገር ውስጥ በባለቤትና ተሳቢነት የሚያገለግለው የቃል ክፍል የቱ ነው?

ሀ. ስም ለ. ግስ ሐ. መስተዋድድ መ. ቅጽል
21. ለአንድ ግለሰብ ብቻ መጠሪያነት የሚያገለግል የስም አይነት የቱ ነው?

ሀ. የወል ለ. የጥቅል ሐ. የቁሳቁስ መ. የተፀውዖ


22. ከሚከተሉት የሴት ፆታ አመልካች ቅጥያ ያለው ቃል የቱ ነው?

ሀ. ዛፍ ለ. ብልጢት ሐ. ሞኝ መ. ብልጥ
23. በቅሎዎች ከሚለው ቃል ቅጥያው የቱ ነው?

ሀ. -ኦች ለ. -ሎች ሐ. -ዎች መ. -ሎዎች


24. ከሚከተሉት ውስጥ የወል ስም የሆነው የቱ ነው?

ሀ. ወንዝ ለ. ወንበር ሐ. ህዝብ መ. ደብተር


መ. ቀጥለው ከተሰጡት ቃላት በመምረጥ በተስማው ቃል ክፍት ቦታውነ አሟሉ፡፡

ታዳሚዎች ምስል አትኩሮት ኮምፒውተር መረጃ

25. የስበሰባው ጠቃሚ አስተያየት ሰጡ፡፡


26. ታሪክን ለመጻፍ ተጨባጭ ሊኖር ይገባል፡፡
27. ዘመናዊ የመጻፍያ መሳሪያ ነው፡፡
28. የአድማጭን የሚስብ ንግግር አደረገች፡፡
29. ትምህርትን በድምጽና በ አስደገፎ ማቅረብ ጥሩ ነው፡፡
ሠ. የሚከተሉትን ምዕላዶች ነጣጥላችሁ ጻፉ፡፡
30. ልማዳችን ________________________
31. ጤናን _________________________
Salayish KG & Primary School 2016 Academic Year
First Semester Grade 5 English Mid Exam (20%)
Date: November 12/2016 Time Allotted: 30 Minutes Sex
________
Name ___________________________________ Grade & Section ________
Roll No_______ Reading
The importance of Vegetables
The importance of vegetables are something we sometimes take for granted but
they are a real natural medicine! Vegetables are considered essential for a
balanced diet because they provide vitamins, minerals, and dietary fibre. In the
daily diet, vegetables are associated with mental health. It would help if you ate
a wide variety of vegetables to ensure a healthy lifestyle and get all the health
benefits.
I. Write"True"if the given statement is correct and "False"if the given
statement is
incorrect according to the above passage.
_________1. If we eat vegetables, we get all healthy benefits.
_________2. Vegetables do not give vitamins for us.
_________3. Vegetables are associated with our mental health.
_________4. Vegetables are a real natural medicine.
_________5. The above passage talks about the importance of soil.
II. Match the following positive adjectives under column"A"with their
comparative
degree under column "B".
A B
________6. happy A. more expensive
________7. large B. happier
________8. short C. shorter
________9. fat D. fatter
_______10. expensive E. larger
III. Choose the correct answer from the given alternatives and write your
anwer in
the space provided.
________11. Tola is _________than Chala.
A. tallest B. shorter C. shortier D. shortest
________12. The expanded form of "won't "is ________ .
A. I'm B. she's C. will not D.
she'll
________13. ________ tense expresses the action which is on the progress form.
A. Simple present B. Past perfect C. Present continuous D.
Tense

________14. ________ is a type of tense that expresses fact or general truth.


A. Tense B. Simple present C. Simple past D.
Simple future
________15. Bontu usually ________ her face every morning.
A. wash B. washes C. do D.
washing
________16. ________ we go to school every Sunday?
A. Do B. Does C. Doing D. Am
________17. I am __________ now.
A. teach B. taught C. teaches D.
teaching
________18. ____________you playing with our friends now?
A. Am B. Is C. Are D. does
________19. Which of the following is the expression of formal greeting ?
A. Morning B. Afternoon C. Hi D. Good
evening
________20. Kenbon is the _______________boy in our class.
A. fat B. fattest C. fatest D. taller
________21. I___________banana.
A. like B. likes C. liking D. does
________22. Meron ____________ fighting with her friends.
A. like B. dislikes C. play D. go
IV. Fill in the blank space according to the given below and write the
appropriate
answer in the space provided.
23. I _______________a student.
24. ____________name is Kebede.
25. I am _______________ Addis Ababa.
26. I am in grade _________________.
27. I want to be a ____________________________.
V. Write the following sentence into Positive, Negative and interrogative.
She is a student.
28. ____________________________________________________.(Negative)
29. _____________________________________________________(Interrogative)
30. _____________________________________________________.(Positive)

You might also like