You are on page 1of 4

መስፈሪያዎች (ርዝመት፣ግዝፈትእና ይዘት)

4.1. የርዝመት መስፈሪያዎች

4.1.1. ዘመናዊዊ የርዝመት መስፈሪያ አሃዶች

አስተውል/ይ፡- ዘመናዊ የርዝመት መስፈሪያ አሃዶች የነገሮችን ርዝመት ለማወቅ ይረዱናል፡፡


እነርሱም፡-

ማይል፣ኪ.ሜ.ሄ.ሜ.ዴ.ካ.ሜ.ሜ.ዴሲ.ሜ፣ሴሜ፣ሚሜ. ማይ.ሜ ናቸው፡፡

የርዝመት መስፈሪያ አሃዶች ተዛምዶ

ከትልቅ ወደ ትንሽ
ከትንሽ ወደ ትልቅ
1ማይ= ኪ. ሜ
1ማይ.ሜ = ሚ.ሜ
1ኪ.ሜ = 10ዴካ.ሜ
1ሚ.ሜ = ሴ.ሜ
1ዴካ.ሜ = 10ሜ
1ሴ.ሜ= ዴሲ.ሜ
1ሜ=10ዴሲ.ሜ
1ዴሲ.ሜ= ሜ
1ሴ.ሜ =10ሚ.ሜ
1ሜ= ዴካ.ሜ
1ሚ.ሜ =10 ማይ.ሜ
1ዴካ.ሜ = ሄ.ሜ

1ሄ.ሜ = ኪ.ሜ

1ኪ.ሜ = ማይል
የርዝመት መስፈሪያአሃዶችን ከአንዱ ወደ ሌላው መቀየር(መለወጥ)

ሀ. ከትልቅ አሃድ ወደ ትንሽ አሃድ መለወጥ

ምሳሌ፡-

ሀ. 98ኪ.ሜ =________ሴ.ሜ ለ.25ሜ________ሚ.ሜ

98×1ኪ.ሜ 25×1ሜ

95×100.000ሴ.ሜ 25×1000ሚ.ሜ= 25000ሚ.ሜ

= 9800,000 ሴ.ሜ

ሐ. 23ሄ.ሜ ከ4ሚ.ሜ _______ሚ.ሜ

23ሄ.ሜ +4ሚ.ሜ

25×1000,000ሚ.ሜ +4ሚ.ሜ

2500,000ሚ.ሜ +4ሚ.ሜ

2500,004ሚ.ሜ

ለ. የርዝመት መስፈሪያ አሃዶችን ከትንሽ ወደ ትልቅ መለዋወጥ

ለምሳሌ፡-

ሀ. 4200,000ሚ.ሜ = __________ኪ.ሜ ለ. 32000ሚ.ሜ = _______ኪ.ሜ

4200,000×1ሚ.ሜ 32000×1ሚ.ሜ

4200,000× ኪ.ሜ 32000× ሜ=32ሜ


,

ኪ.ሜ=4.2ኪ.ሜ
የርዝመት አሃዶችን መደመር፣መቀነስና ማወዳደር

አስተውል/ይ፡- የርዝመት መስፈሪያ አሃዶችን ለመደመር፣ለመቀነስና ለማወዳደር አሃዶቻቸው


ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡ ካልሆነ ግን ወደ ተመሳሳይ አሃድ ቀይረን መደመር፣መቀነስና
ማወዳደር እንችላለን፡፡

ሀ) መደመር

ምሳሌ

ሀ. 24ኪ.ሜ +32ሜ = _______ሜ ለ. 3ሄ.ሜ ከ3ሜ+5ሄ.ሜ ከ97ሜ

24×1ኪ.ሜ +32ሜ 3ሄ.ሜ ከ3ሜ

24×1000ሜ +32ሜ + 5ሄ.ሜ ከ97ሜ

24000ሜ +32ሜ 8ሄ.ሜ ከ100ሜ 100ሜ=1ሄ.ሜ

24032ሜ 8ሄ.ሜ +1ሄ.ሜ

9ሄ.ሜ

ለ) መቀነስ

ምሳሌ፡-

ሀ. 32ዴካ.ሜ -32ሜ ለ. 32ኪ.ሜ ከ562ሜ -23ኪ.ሜ ከ726ሜ

32×10ሜ -32ሜ 31 +1000ሜ

320ሜ -32ሜ 32ኪ.ሜ ከ 562ሜ

288ሜ - 21 ኪ.ሜ ከ 726 ሜ

32ኪ.ሜ ከ 1562ሜ

- 21ኪ.ሜ ከ726ሜ

11ኪ.ሜ ከ 536 ሜ
ሐ) ማወዳደር

ምሳሌ

ሀ. 45ኪ.ሜ __________4600ሜ ለ. 200,000ሳ.ሜ ______25ኪ.ሜ

45×1ኪ.ሜ __________4600ሜ 200,000ሳ.ሜ ______2.5×100,000ሳ.ሜ

45×1000ሜ __________4600ሜ 200,000ሳ.ሜ ≤ 250000ሳ.ሜ

45000ሜ ≥4600ሜ ስለዚህ 200,000ሳሜ ≤25 ኪ.ሜ ይሆናል፡፡

ስለዚህ 45ኪ.ሜ ≥4600ሜ

You might also like