You are on page 1of 5

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ-ክርስቲያን:-በሐዲስ ኪዳን 5.

ምሥጢረ ቀንዲል /ከሕሙማን ስለሚቀባ ቅዱስ


ብቻ የነበሩ /የተገኙ/ ሳይሆን አስቀድሞ በብሉይ ዘመን ቅብዓት የሚናገር ምሥጢር ነው/
የነበሩ አባቶቻችን ይገለገሉባቸውና ይጠቀሙባቸው ነበር፡፡ 6. ምሥጢረ ክህነት /ስለ ካህናት ሥልጣን ክብር
ለሐዲስ ኪዳን ምሳሌና ጥላ ነበሩ፡፡ጌታችንና መድኃኒታችን የሚናገር ምሥጢር ነው/  ምሥጢረ ሜሮን እነዚህ ምሥጢራት በምንፈፅምበት

ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ምሥጢራት በሐዲስ ኪዳን 7. ምሥጢረ ተክሊል /ስለሥርዓተ ጋብቻና ጊዜ አዲስ መንፈሳዊ ሕይወትን እናገኛለን፡፡

አማናዊ ድኅነትን የሚያስገኙ አድርጓቸዋል፡፡ ሰባቱ ስለሚገኘው በረከት የሚናገር ምሥጢር ነው/  ምሥጢረ ቁርባን

ምሥጢራተ ቤተ-ክርስቲያንም ከሥርዓተ ቤተ-ክርስቲያንና ምሥጢራቱ ለምን ሰባት ሆኑ ?


ከዶግማ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ምሥጢራት ናቸው፡፡ ለ/ የአገልግሎት አንደነተን ፀጋ የሚሰጡ
ሰባት በመሆናቸው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ
ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ-ክርስቲያን የሚባሉትም፡-  ምሥጢረ ክህነት በክህነት ከምእመናን ጋር
በእነዚህ ብቻ ይወሰናል ለማለት አይደለም ምሳሌ በነቢያት
1. ምሥጢረ ጥምቀት /በውኃና በመንፈስ ቅዱስ አንድነትን ይፈጥራል
ስለተነገረላቸው ነው እንጂ፡፡ ጠቢቡ ሰሎሞን በመፅሐፈ
ስለሚገኝ መንፈሳዊ ልደት የሚናገር ነው  ምሥጢረ ተክሊል ሁለት የሆነ አንድ
ምሳሌ 9፣1 ላይ ጥበብ ለራስዋ ቤቷን ሠራች ሰባቱንም
2. ምሥጢረ ሜሮን /ሃብተ መንፈስ ቅዱስን የሚሆኑበት ፀጋ የሚገኝበት ምሥጢር ነው፡፡
ምሰሶዎችዋን አቆመች ተብሎ ተናግሮላቸዋል፡፡ ቤት
ለማሳደር ስለሚቀባ ቅዱስ ቅብዓት የሚናገር በምሰሶ ፀንቶ እንደሚቆም ቀድስት ቤተ-ክርስቲያናችንም
ምሥጢር ነው/ ሐ/ የነፍስና የሥጋ ፈውስ የሚገኝባቸው
በእነዚህ ምሥጢራት አእማድነተ የተመሰረተች
3. ምሥጢረ ቁርባን/ስለ አምላካችን ቅዱስ ሥጋና  ምሥጢረ ንስሐ የ ኃጢአት ሥርየትና
ናት፡፡ሊቃውንተ ቤተ -ክርስቲያን በይዘታቸው
ክቡር ደም የሚናገር ምሥጢር ነው/ የሥጋና የነፍስ ፈውስ ይገኝባቸዋል
በአፈፃፀማቸውና በውጤታቸው በሦስት ይከፈላሉ፡፡
4. ምሥጢረ ንስሐ /በካህን ፊት ቀርቦ ኃጢአትን  ምሥጢረ ቀንዲል
ሀ/ አዲስ ሕይወት የሚያስገኙ ምሥጢራት
በመናዘዝ ስለሚገኝ ይቅርታ /ሥርዓት የሚናገር ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ-ክርስቲያን በአፈፃፀም ሥርዓታቸው
 ምሥጢረ ጥምቀት
ነው/ ስንመለከታቸው እንደሚከተለው ይሆናል

የሚደገሙ ምሥጢራት ለሁሉም የማይሰጡ ምሥጢራት

ምሥጢረ ንስሐ ምሥጢረ ክህነት በአንድ ቀን የሚፈፀሙ ምሥጢራት

ምሥጢረ ቁርባን ምሥጢረ ቀንዲል ምሥጢረ ጥምቀት

ምሥጢረ ቀንዲል ምሥጢረ ሜሮን

የማይደገሙ ምሥጢራት መንግሥተ ሰማያት ለመውረስ ግድ የሚያስፈልጉ ምሥጢራት ምሥጢረ ቁርባን

ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ጥምቀት

ምሥጢረ ሜሮን ምሥጢረ ሜሮን

ምሥጢረ ክህነት ምሥጢረ ቁርባን

ምሥጢረ ተክሊል ምሥጢረ ንስሐ

ለሁሉም የሚሰጡ ምሥጢራት መንግሥተ ሰማያት ለመውረስ ግድ የማያስፈልጉ ምሥጢራት

ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ክህነት

ምሥጢረ ሜሮን ምሥጢረ ቀንዲል

ምሥጢረ ቁርባን ምሥጢረ ተክሊል

ምሥጢረ ንስሐ

7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ጥምቀት አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) Page 1


ምሥጢረ ተክሊል በጠየቁት ጊዜ የመለሰላቸው መልስ “ ንስሐ ግቡ የታጠብንበትን የጌታ ደም በጥምቀት እናገኘዋለን፡፡ ሌላው
ለምን ምሥጢር ተባሉ ኃጢአታችሁ ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ግዝረት ከአንድ ጊዜ በላይ እንደማይፈፀም ሁሉ ጥምቀትም
1. ላመኑ ብቻ ስለሚነገሩ ስለሚፈፀሙ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ” በማለት በጥምቀት የኃጢአት ከአንድ ጊዜ በላይ መፈፀም አይቻልም፡፡ ቆላ 2.10-12
2. በዓይን የሚታየው የሚዳሰሰው ግዙፍ
ሥርዓት እንደሚገኝ አስተምሯል፡፡ ግብ. ሐዋ 2.38 ለ/ የእስራኤላውያን ባሕረ ኤርትራን ማቋረጥ፡- ወንድሞች
ነገር በመንፈስ ቅዱስ ግብር ሲለወጥ
ሠልስቱ ምእትም በፀሎት ሃይማኖት ድርሰታቸው ላይ ሆይ ይህን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ አባቶቻችን ሁሉ
አይታይምና
“ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ”ለሥርዓተ ኃጢአት” በደመና በታች ነበሩ ሁሉም በባሕር መካከል ተሻገሩ
3. ምእመናን በሚታየው ሥርዓት ፀጋ
“ኃጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን” ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ
መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ አይታይምና
ምሥጢር ተብለዋል፡፡ በማለት በጥምቀት የኃጢአት ሥርየት እንደሚገኝ 1ኛ.ቆሮ10.1-2 ባሕረ ኤርትራ የጥምቀት፣ ፈርዖን

ምስጢረ ጥምቀት የሐዋርያትን ትምህርት አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ ሐዋ የአጋንንት፣እስራኤላውያን የምእመናን ምሳሌ ናቸው፡፡

ጥምቀት፡-ማለት አጥመቀ ከሚለው የግዕዝ ግሥ 2.16 2ኛ.ቆሮ 6.11፣ ቲቶ 5.5 ይመለከቷል፡፡ እስራኤላውያን ባሕረ ኤርትራን ተሻግረው የተስፋይቱን

የወጣ ሲሆ ትርጉሙ ማጥመቅ መጠመቅ፣መንከር ፫. በጥምቀት በክርስቶስ ጋር አብረን እንሞታለን አብረን ምድር እንደወረሱ ከፈርኦን አገዛዝ ነፃ እንደወጡ እኛም

መዘፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት እንነሳለን በጥምቀት በዲያብሎስ አገዛዝ/ባርነት ነፃ እንደምንወጣ

ነው፡፡ጥምቀትን የጀመረው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቆላ 2.18 ላይ “በጥምቀትም በእርሱ ጋር ምሳሌ ነው፡፡

በሦስት ዓይነት መንገድ ነው፡፡ ተቀበራችሁ በጥምቀት ደግሞ ከሙታን ባስነሳው ሐ/ የኖኅ መርከብ፡- ነፍሳት በኖህ መርከብ ውስጥ በመሆን

ሀ/ በትምህርት ዮሐ 3.5 ለ/ በትዕዛዝ ማቴ 28.9 በእግዚአብሔር ሥራ በማመናቸሁ በእርሱ ጋ ተነሳችሁ” ከጥፋት እንደዳኑ እኛም በኖኅ መርከብ በተመሰለች

ሐ/ በተግባር ማቴ 3.83 ይላል፡፡ ይህ ጥቅስ ከክርስቶስ ጋር ከሞቱና ከትንሳኤው በቤተክርስቲያን ውስጥ በሚፈፀም ጥምቀት ከፍዳ ከጥፋት
ጋር በጥምቀት እንደምንተባበር ያስረዳናል፡፡ካህኑ መላ እንድናለን፡፡ ይህንንም ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ እንዲህ
የጥምቀት አስፈላጊነት /በጥምቀት ክብር/
አካላችንን ለመጠመቅ በተዘጋጀው ማይ/ውኃ ውስጥ ሲል ገልጦታል፡፡ “ጥቂቶች ማለትም ስምንት ነፍስ በውኃ
፩ . የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውርስ
ማጥለቃቸው ከጌታ ጋር መቀበራችንን ካህኑ እንደገና ወደ የዳኑበት መርከብ ሲዘጋጅ የእግዚአብሔር ትዕግስት በኖኅ
ጌታቸው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ላይ ማውጣታቸው ከትንሣኤው ጋር አብረን መነሣታችንን ዘመን በቆየ ጊዜ አልተዘዙመ ይህም ውኃ ደግሞ ማለትም
ኒቆዲሞስ ለተባለ የአይሁድ መምህር ሲያስተምረው
ያስረዳል፡፡ ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድናል፡፡ የሰውነትን ዕድፍ
እውነት እውነት እልሃለው ሰው ዳግመኛ ከውኃና
የጥምቀት ምሳሌ በብሉይ ኪዳን ማስወገድ አይደለም ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና
ከመንፈስ ካልተወለደ የእግዚአብሔን መንግስት ሊያይ
ሀ/ ግዝረት፡- በብሉይ ዘመን ያልተገዘረ ሰው የአብርሃም ነው እንጂ” በማለት የጥምቀት ምሳሌ መሆኑን
አይችልም በማለት ሰው ሁሉ መንግሥተ ሰማይ ይትረከብ
ልጅ አይባልም ነበር፡፡ ከሕዝቡም ተለይቶ እንዲጠፋ አስረድቷል፡፡ 1ኛ.ቆሮ 3፣20-21
በማይ መንግሥተ ሰማይ በውኃ /በመጠመቅ/ ይገኛል
እግዚአብሔር አዝዞ ነበር፡፡ ዘፍ 17.14 በሐዲሰ ኪዳንም መ/ የሶርያ ንጉሥ አለቃ የንዕማን በዮርዳኖስ ውኃ ከለምፅ
በማለት ያደርሳሉ፡፡ መዝ. ድን.ዘሠሉስ ከዚህ የምንረዳው
ያልተጠመቀ የእግዚአብሔር ልጅ አይባልም፡፡ ግዝረት መፈወስ 2ኛ.ነገ 5፣8-14 ንዕማን የምእመናን ዮርዳኖስ
መንግሥተ እግዚሐብሔርን ለመውረስ ከአብራከ መንፈስ
ማለት ከአካል ላይ ሥጋን ቆርጦ መጣል እንደሆነ ሁሉ የጥምቀት ምሳሌ ናቸው፡፡ ንዕማን በዮርዳኖስ ወንዝ
ቅዱስ ከማዕፀነ ዮርዳኖስ መወለድ ግድና አስፈላጊ ነው፡፡
በጥምቀትም የኃጢአትን ሰንኮፍ ከሕይወታችን ቆርጠን በመጠመቅ ከለምፁ ነፅቶ እንደ ትንሽ ብላቴና እንደሆነ
፪ .የኃጢአት ሥርዓት ለማግኘት
እንጥላለን፡፡ አንድም በግዝረት ጊዜ ደም እንደሚፈስ ሁሉ እኛም በጥምቀት ያረጀው ሕይወታችን ይታደሳል፡፡
በሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት የተመለሱ
በክርስቶስ ደም የተዋጀን ክርስቲያኖች ከኃጢአታችን
ሰዎች “ምንተ ንግበር /ምን እናድርግ/ ?” ብለው

7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ጥምቀት አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) Page 2


ሠ/ ሕዝቅኤልም መንፈስ ቅዱስ ገልጦለት፡-እንዲህ ብሏል ንዑሰ ክርስቲያን ከመጠመቁ በፊት ተምሮ ተመራምሮ 2. የሐዋ 16.15 ላይ ታሪኳ የተጠቀሰው ልድያ

“. . . በውኃም አጠቡሁሽ፣ ከደምሽም አጠራሁሽ፣ ከመፅሐፈ ኪዳን አንዱ ከሆነው እግዚአብሔር ዘብርሃናት ባመነችና በተጠመቀች ጊዜ ከነመላው ቤተሰብዋ

በዘይትም ቀባሁሽ፣ አንቺም ለእኔ ሆንሽ” ሕዝ.16.9 የሚለውን ክፍል እየደገሙ ያጠምቁታል፡፡ዘይት ይቀባል ነው፡፡ ከእነዚህ ቤተሰብ አባላት ውስጥ ሕፃናት
መኖራቸው የማይቀር ነው፡፡
ይላል፡፡ ይህ ጥቅስ መጀመሪያ የተነገረው በኃጢአት ሥርዓተ. ቅዳሴ ትርጓሜ
3. የእስራኤላውያን ባሕረ ኤርትራን ማቋረጥ የጥምቀት
ለተመላችው ለኢየሩሳሌም ይሁን እንጂ ፍፃሜው ግን ለጥምቀት የተወሰነ ዕድሜ
ምሳሌ ሆኖ ይቀርባል፡፡1ቆሮ10.2 እስራኤላውያን
በኃጢአት ለተበላሸው የሰው ልጅ የተነገረ ነው፡፡ ከሌላ እምነት የመጣ ዐዋቂ ሰው ካልሆነ
ይህን ባሕር ሲያቋርጡ አረጋውያንና ወጣቶች ብቻ
 በውኃም አጠብኩሽ ሲል፡- ከውኃና ከመንፈስ በስተቀር ወንዶቹ በ ፵ (40) ቀን ሴቶች ደግሞ በ ፹ (80)
ሳይሆኑ ሕፃናትም ጭምር ነበሩበት፡፡ ስለዚህ
ቅዱስ መወለድን ያስረዳል ቀን መጠመቅ አለባቸው፡፡ ይህም አዳም በተፈጠረ በ 40
የእስራኤላውያን ባሕርን ማቋረጥ እንደ ጥምቀት
 ከደምሽም አጠራሁሽ ሲል፡- በጥምቀት ቀኑ፣ ሔዋን ደግሞ በ 80 ቀኗ ወደ ገነት መግባታቸውን ከተቆጠረ ሕፃናትም አብረው መጠመቃቸውን ልብ
ከዘላለም የኃጢአት ባርነት መላቀቃችንን ምሳሌ በማድረግ ይፈፀማል፡፡ ኩፋ 4.9፣ዘሌ12 ነገር ግን ማለት ያስፈልጋል፡፡
ያስገነዝባል፡፡ ተጠማቂው ሕፃን የመጠመቂያው ቀን ከመድረሱ በፊት 4. ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ እስጢፋኖስን

 በዘይትም ቀባሁሽ ማለቱ፡- ጥምቀትበቅብዓ ለሞት የሚያበቃ በሽታ ከያዘው በሞግዚት መጥቶ ቤተሰብ እንዳጠመቀ ተናግሯል፡፡ ሐዋርያው

ሜሮን ማኅተምነት እንደሚፀና ያጠይቃል ሊጠመቅ ይችላል፡፡ ለመጠመቅ ደግሞ ቀኑ የደሰውን ሰው ቤተሰቡ አጥምቄአለሁ አለ እንጂ አዋቂዎችን ብቻ
አጠመቅሁ አላለም፡፡
 አንቺም የእኔ ሆነሽ ሲል፡- ደግሞ ለነገ ብሎ ቀጠሮ መስጠት የተለያየ ምክንያት እየደረደሩ
5. በብሉይ ዘመን ለጥምቀት ምሳ የነበረውን የግዝረት
ተጠማቂው በጥምቀት የክርስቶስ ቀኑን ማሳጠር ወይም ማስረዘም አይገባም፡፡ /ፍት.መን.አን
ሥርዓት ሲፈፀም ሕፃናት በስምንተኛው ቀን ነበር
እንደሚሆን በሀይማኖት መንፅርነት አይቶ 3/
ይገረዙ የነበረው ሕፃናቱ ሥርዓት ይፈፀምላቸው
ምስክርነቱ ሰጥቷል፡፡ ጥምቀት ዘሕፃናት
የነበረው ስለ መገረዛቸው ጥቅም አውቀው ወይም
በብሉይ ዘመን ሌሎች ነቢያት ስለ ጥምቀት ምሳሌነት በማርቆስ12.12 ላይ “ያመነ የተጠመቀ ይድናል ግዘሩን ብለው አልነበረም፡፡ ይገዘሩ የነበሩት
ትንቢት ተናግረዋል፡፡መዝ 87.22 ያላመነ ግን ይፈረድበታል” ይላል፡፡ ይህ ጥቅስ ገና ወንጌል በወላጆቻቸው እምነት ነበር እንጂ፡፡ ቤተ-
መዝ 28.3፣ 76፣16፣ 103፣5 ይመልከቷል፡፡ መሰበክ በተጀመረበት ጊዜ ወደ ክርስትና በመምጣት ላይ ክርስቲያናችንም የወላጆቻቸውን እምነት የልጆቹ

ከመጠመቅ በፊት የሚያስፈልጉ ነገሮች ላሉት ሰዎች የተነገረ ሲሆነ እነዚህ ሰዎች ለመጠመቅ እምነት አድርጋ ታጠምቃለች፡፡ ዘፍ 16፣17፣12

1. ትምህርት እምነታቸውን ማፅናት፣ ከክህደታቸውና ከጥርጥራቸው 6. ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በሰበከው ከ 3ሺህ ያላነሱ

2. እምነት መመለስ እንዳለባቸው የተነገረ ነው፡፡ ቅድስት ቤተ- ሰዎች አምነው ተጠምቀው የተጠመቁት ዐዋቂዎች
ብቻ ናቸው የሚል ንባብ የለም በወቅቱ የነበሩት
ተጠማቂው በዕድሜ ከፍ ያለ ከሆነ የክርስትናን ክርስቲያናችንም መፅሐፍ ቅዱስን መሠረት አድርጋ በ40
ሰዎች መሐል ሕፃናትም መኖራቸው የማይቀር
ትምህረት የተማረ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና እና በ80 ቀን ታጠምቃለች፡፡ ይኽንንም እንደሚከተለው
ነው፡፡ ሐዋ 2
መድኃኒትነት ያመነ መሆን አለበት፡፡ ማር 16፣16 እንመለከተዋልን፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ በአንድም ቦታ ላይ ሕፃናት ወደ
እምነቱን መግለፅ የማይችል ሕፃን ከሆነ ግን በወላጆቹና 1. በሐዋ 16.33 ላይ ጳውሎስና ሲላስ የወኃኒ ቤቱ ቤተ- ክርስቲያን ሄደው መጠመቅ እንደሌለባቸው የሚገልፅ ኃይለ-
በክርስተና አባት ወይም እናት ኃላፊነት ይጠመቃል፡፡ ካደገ ጠባቂ ካስተማሩት በኋላ ከነቤተሰቡ ተጠምቋል፡፡ ቃል የለም፡፡ ጌታችንም በመዋዕለ ሥጋዌው ሲያተምር “ሕፃናትን
በኋላ ሃይማኖትን ያስተምሩታል፡፡ እንግዲህ በወኅኒ ጠባቂው እምነት መላው ቤተሰቡ ተውአቸው ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው” ብሏል፡፡ ማቴ
ሕፃናትን ጨምሮ ሁሉም ተጠምቀዋል፡፡ 19.14 ታዲያ ራሱ ባለቤቱ አምላካችን ይምጡ ያለውን ሰው

7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ጥምቀት አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) Page 3


ይከለከል ዘንድ እንዴት ይችላል? ደግሞስ በዮሐ 3፣5 ላይ ካህኑ ካጠመቀው በኋላ የተጠማቂውን እጅ ይዞ ተጎናፅፈን ብርሃን ለብሰን ከእግዚአብሔር የምንወሊድ
እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ከውሃ ከመንፈስ ወደ ምሥራቅ ይመልሰዋል፡፡ ተጠማቂው ትልቅ /ዐዋቂ/ በመሆኑ ተጠማቂው መላ አካሉ ውኃ ውስጥ ገብቶ
ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም
ከሆነ መዝሙር 50 መድገም አለበት፡፡ ሕፃናት ከሆኑ መውጣት ይኖርበታል፡፡
ይላል፡፡
ደግሞ የክረስትና እናታቸው ወይም አባታቸው ካህኑ የተጠማቂውን ጥምቀት ስሙ ሳይለወጥ
ቃሉ የሚለው ሰው ሁሉ ነው ሰው የሚባለው ደግሞ ከሕፃናት
ይደግማሉ፡፡ ሦስት ጊዜ መጥራ የሥላሴን ሦስትነት ያስረዳል፡፡ ስሙ
እስከ አእሩግ አይደለምን? በእነዚህ ሁሉ መሠረት ቤተ-
በመቀጠል ካህኑ በተጠማቂው ላይ “ ንሣዕ መንፈስ አለመለወጡ አንድነታቸውን ያስረዳል፡፡ ተጠማቂው ወደ
ክርስቲያናችን በ40 እና በ80 ቀን ጥምቀትን ለሕፃናት
ትፈፅማለች፡፡ ቅዱስ …” መንፈስ ቅዱስን ተቀበል\ ” እያለ እፍ ብሎበት ምዕራብ መዞሩ ዲያቢሎስን መካዱ ያመለክታል

የጥምቀትን ሥርዓት የሚፈፅመው /የሚያጠምቀው/ ቅብዓ ሜሮን ይቀባዋል፡፡ ካህኑ ቅብዓ ሜሮን ሲቀባ የዲያቢሎስ ቦታ በምዕራብ ነውና፡፡አንድም አዳም ወደ

ማን ነው? የተጠማቂውን ሠላሳ ስድስት ሕዋሳቱን ሲኦል መውረዱን ለማሰብ ነው፡፡ ሲኦል በምዕራብ ናትና፡፡

የጥምቀትን ሥርዓት መፈፀም ያለባቸው ወይም ይቀባል፡፡ተጠማቂዋ ያደገች ሴት ከሆነች ከአንገቷ በላይ በውኃው አንፃር መቆሙ አዳም የድኅነቱን ነገር መስማቱን

ማጥመቅ ያለባቸው ስልጣነ ክህነት ያላቸው ካህናት ያሉትን አካላቷን ይቀባል፡፡ ከአንገቷ በታች ያሉትን ለማዘከር ነው፡፡

ናቸው፡፡ ክህነት በሌላቸው ሰዎች የተፈፀመ ሥርዓተ አካላቷን ዲያቆናዊት ሴት የካህኑን እጅ ይዛ ታስቀባለች፡፡ ተጠማቂው ከተጠመቀ በኋላ ወደ ምስራቅ መዞሩ

ጥምቀት የመንፈስ ቅዱሰን ልጅነት አያሰጥም፡፡አጥማቂው መጨረሻ ካህኑ በቢጫ፣ በቀይ፣ በነጭ የተገመደ የአንገት አዳም ወደ ገነት መግባቱ፣ አንድም ከጨለማ ወደ ብርሃን

ቄስ ወይም ኤጲስቆጶስ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ኢያጥምቅ ማዕተብ አስሮለት ለክርስትና አባቱ ይሰጠዋል፡፡ እርሱም ከሞት ወደ ሕይወት መመለሳችንን ያጠይቃል፡፡ መፅ:

ዘአንበለ ኤጴስቆጶስ አው ቀሲስ ከኤጲስቆጶስ ወይም ከቄስ ተቀብሎ አዲስ ልብስ ያለብሰዋል፡፡ ኪዳን 2ኛ ክፍል / የዳዊት መዝሙር ዳዊት ከኃጢአቱ

በስተቀር አያጥምቅ ይላል /ፍት.መን.አን 3/ ምሳሌው፡- በመጀመሪያ ጥምቀት በሚያጠልቅ ውኃ በጥምቀት እንደታጠበ እኛንም ከኃጢአታችን እንዲያነፃን

ሴቶችም ማጥመቅ አይገባቸው /ፍት.መን.አን.3 የሆነበት ምክንያት ምሳሌውን ለመጠበቅ ነው፡፡ በጥምቀት መለመን ነው፡፡

ድስቅ 20/ ኤጲስሰቆጶስም ሆነ ቄስ ዋጋ ተቀብሎ ማጥመቅ ከክርስቶስ ጋር አብረን እንደምንቀበርና አብረን እንደምንነሳ ካህኑ መንፈስ ቅዱሰን ተቀበል ብለው ሰላሳ

አይገባውም፡፡ /ፍት. ነገ. አን. 3/ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 6÷4 ላይ ስድስት ሕዋሳቱ መቀባታቸው ተጠማቂው ከአብራክ

የጥምቀት የአፈፃፀም ሥርዓትና ምሳሌው አስገንዝቦናል፡፡ መቃብር ደግሞ ሙሉ ሰውነትን የሚውጥ መንፈስ ቅዱስ መወለዱን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ

በመጀመሪያ ለማጥመቂያ የሚሆን መላ ሰውነትን ነው እንጂ ግማሽ ሰውነት የሚውጥ ስላልሆነ ምሥጢሩን እንዳደረበት ለመጠየቅ ነው፡፡ በሰላሳ ስድስት ሕዋሳቱ

የሚያጠልቅ ውኃ ያዘጋጃል፡፡ ካህኑም ለማጥመቂያ ለመጠበቅ ነው፡፡ ስለሆነም አጥማቂው ካህን ወደታች መቀባቱ እነዚህ ሕዋሳቱ ከዚህ በኃላ ቤተ- መቀደስ ስለሆኑ

በተዘጋጀው ውኃ ላይ መፅሐፈ ክርስትና /ፀሎተ ጥምቀት/ ተጠማቂውን መዝፈቃቸው ከክርስቶስ ጋር መቀበርን፣ ኃጢአትን መሰራት እንደሌለበት አንድም ኃጢአትን

ከመስተበቁዕ በእንተዱያን እስከ በእንተ ሰላም ማውጣታቸው ደግሞ ከክርስቶስ ጋር መነሳትን ያሳያል፡፡ ከመስማት ከመናገር፣ከማየት፣ወደ ኃጢአት ቦታ ከመሄድ

ይፀልያል፡፡ቀጥሎም የተጠማቂውን የክርስትና ስም ካህኑም ፀሎት ማድረሳቸውን ውኃውን ለመለወጥ አንድም እንዲከለከል ለማድረግና ለመጠበቅ ነው፡፡

ሲሰይም እጂን በትእምርተ መስቀል በተጠማቂው ላይ ተጠማቂውን ለመባረክ አድጎ ቤተ-ክርስቲያንን የሚጠቅም ተጠማቂው ቢጫ፣ ቀይ፣ ነጭ የአንገት ማተብ

አኑሮ “ይኩን ስምከ አገሌ ” እያለ ስመ ጥምቀቱን ወገኖቹን የሚረዳ ሀገሩን ተረካቢ መልካም ዜጋ እንዲሆን ማሰሩ ቢጫ፣ የተሰፋ /የአብ/፣ ቀይ /የወልድ/ በክርስቶስ

እየደጋገመ ሦስት ጊዜ ይጠራል፡፡ ተጠማቂው ፊቱ ወደ ነው፡፡አንድም ውኃው የሚያጠልቅ መሆኑ ሰው ሲወለድ ደም የመገዛታችን ነጭ /የመንፈስ ቅዱስ/ በነጭ ርግብ

ምዕራብ አዙሮ በውኃው አንፃር ይቆማል፡፡ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከጠባብ ወደ ሰፊ ዓለም መምጣቱ አምሳል መውረዱን ለማሳየት ነው፡፡በስተመጨረሻም
እንደሆነ ሁሉ በጥምቀትም ፀጋ መንፈስ ቅዱስን

7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ጥምቀት አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) Page 4


የክረስትና አባቱ አዲስ ልብስ ማልበሱ አበሳችን ንፅሕ ወትነፅሑ እምርኩስክሙ” “ጥሩ ውኃንም ጥምቀተ ወሕይወተ ” “ቀኝ እጄን ሰጠኋቸው /አሳየኋቸው/
እንደተወገደልንና መታደስን እንዳገኘን ለማሳየት ነው፡፡ እረጫችኋለሁ ከርኩሰታችሁም ትነፃላችሁ” ጥምቀትና ሕይወትም ሆናቸው“ በማለት በዕለተ ዓርብ
ጥምቀት አይደገምም ሕዝ.36÷25 ያለው ነው፡፡ ምሳሌውም ደግሞ እንደተጠመቁ ያስረዳል” መፅ.ኪዳን 2ኛ ክፍል፡፡
ጥምቀት አይደገምም የማይደገምበትም ምክንያት “ለታውፅእ ባሕር ኩሉ ዘይት ሐወስ ዘቦ መንፈስ
በተፈጥሮ ሕግ ሰው ከእናቱ ማኅፀን ደግሞ መወለድ ሕይወት” ባሕር /ውኃ/ ሕይወት ያላቸውን ነገር
እንደማይችል ሁሉ ከእግዚአብሔርም በጥምቀት እንዳስገኘ ሁሉ ጥምቀትም አዲስ ሕይወትን
የምንወለደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ያስገኛልና ጥምቀት በውኃ ሆኗል፡፡
ለጥምቀት ምሳሌ የሆነው ግዝረት ከአንድ ጊዜ በላይ  በውኃ መልክን ያሳያል መልክን ያለመልማል
መፈፀም እንደማይቻል ሁሉ ጥምቀትንም ከአንድ ጊዜ ጥምቀትም መልከአ ነፍስ ያሳያል መልክአ ነፍስ
በላይ መፈፀም አንችልም፡፡ አንድም በኤፌ 4÷5 ላይ ያለመልማልና፡፡
አንዲት ጥምቀት ብቻ እንዳለች ሐዋርያው አስገንዝቦናል፡፡  እግዚአብሔር በውኃ ሰብአ ትካን ኋላም
ሠለስቱ ምእትም “ ወነአምን በአሐቲ ግብፃውያንን ካጠፋበት በኋላ ለመዓት እንጂ
ጥምቀት…..” በአንዲት ጥምቀት እናምናለን” በማለት ለምህረት አልተፈጠረም ብለው ስለሚያምኑ
የጥምቀትን አንዲትነት አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ ጥምቀትን በውሃ አድረገው፡፡ ‹‹አነሣሥቶ ላስጀመረን አስጀምሮ
ጥምቀት ለክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ምሳሌ ነው፡፡  ሽክላ ሰሪ ሰርታ ስትጨርስ የነቃባት እንደሆነ ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ለእናቱ
ክርስቶስ ደግሞ ሞቶ የተነሣው አንድ ጊዜ ብቻ እንደሆነ እንደገና ከሰክሳ በውኃ ለውሳ ታድሰዋለች ለድንግል ማርያም እንዲሁም ለአባታችን
ሁሉ እኛም ጥምቀትን ባለመከለስ አንድ ጊዜ ብቻ በጥምቀትም ተሐድሶ ይገኛልና ጥምቀትን በውኃ አቡነ ተክለሃይማኖት እንዲሁም የአቡነ
እንጠመቃለን፡፡ መፈፀም አስፈልጓል፡፡ አረጋዊ የታላቁ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ
ከተጠመቀ በኋላ ወደ ሌላ እምነት ሄዶ የተመለሰ  ራሱ የጥምቀቱ መሥራች ጌታችን መድኃኒታችን
ሚካኤል ክብርና ምስጋና ለቅዱሳን
በአንደንት ይሁን ››
ሰው መፅሐፍ ቄደር /መፅሐፍ ንሰሐ/ ይደገምለታል፡፡ በውኃ እንድንጠመቅ ስላዘዘን ዮሐ 3÷5 ውኃ
ጥምቀት በሦስት ዓይነት መንገድ ይፈፀማል ከንጉሥ ቤት እስከ ተራ ደሀ ሰው ቤት ሳይቀር
፩፣ በውኃና በመንፈስ ቅዱስ ዮሐ 3÷3-5 ይገኛል፡፡ ጥምቀትም ለሁሉም እንደሆነ አዘጋጅ በለጠ ከበደ (ጣፈጡ )ልጅ
፪፣ በእንባ ለማጠየቅ በውኃ እንድንጠመቅ ሆኗል፡፡
፫፣ በደም 1ኛ.ዮሐ 5÷6 በሲዖል ያሉ ነፍሳት መቼ ተጠመቁ ተፈጸመ በረድኤተ እግዚአብሔር
ለምን በውኃ እንጠመቃለን መንግሥተ ሰማያትን ለመውረስ ጥምቀት ግዴታ
 ውኃ ከእድፍ ያነፃል፣ጥምቀት ደግሞ ከኃጢአት ከሆነ በሲዖል ያሉ ነፍሳት ታዲያ መቼ ተጠመቁ? ቢባል
ያነፃል፡፡ “እለ ውስተ ሲኦል ፃኢ ወእለ ውስተ ፅልመት ተከሠቱ..
 ውኃ ለወሰደው ፍለጋ የለውም በጥምቀትም በሲዖል ያላችሁ ውጡ በጨለማ ያላችሁ ተገለጡ ” እያለ
የተሰረየ ኃጢአት ፍዳ የለበትም፡፡ ትንቢትና በችንካር የተቸነከረውን እጁን አሳያቸውና ጥምቀት
ምሳሌ ስላለው ትንቢቱ “ወእነዝኃከሙ በማይ ሆነላቸው ይላል “ወወሀብከዎሙ እዴየ ዘየማን ወኮነቶሙ

7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ጥምቀት አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) Page 5

You might also like