You are on page 1of 1

መሠረተ ሃይማኖት የቤት ሥራ

፩. የአኀት ቤተክርስቲያናት ስማቸውን ዘርዝራችሁ ጻፉ፡፡

፪.በአኀት ቤተክርስቲያናት ያሉ ሕዝበ ክርስቲያን ቁጥር ጻፉ፡፡

፫. በአኀት ቤተክርስቲያናት ያሉ ካህናትን ቁጥር ጻፉ፡፡

፬. የአኀት ቤተክርስቲያናት መሠረተ እምነት (ዶግማ) ምንድን ነው?

፭. የምስራቅ አብያተ ክርስቲያናት እነማን ናቸው? ከአኀት ቤተክርስቲያናት በምን ይመሳሰላሉ? ልዩነታቸውስ?

፮. ምስጠረ ሥላሴን እና ክርስቶስ በተዋሕዶን በሚመለከት የሌሎች ቤተእምነቶች አሳብ ምንድን ነው?

ቡድን 6
1) በረከት ፀጋሁን 9) ፍቅርተ አዳሙ

2) ታምራት 10) ተገኑ አበበ

3) ዳንኤል ሰለሞን 11) ፍራኦል ፈይራ

4) ቴውድሮስ 12) ፌቨን ፀሀዬ

5) ዳንኤል አለቃ 13) አፀደ አቢሹ

6) ርብቃ 14) አሽቄ ዝናብ

7) ጌታቸው ደጀን 15) ንግስት ደምሴ

8) ሐመረ

You might also like