You are on page 1of 3

በፊደላትቃላትንመመስረት

ፊደላትተቀናጅተውትርጉምሲሰጡቃላትንይመሰርታሉ፡፡

ለምሳሌ- 1

ፊደል ቃል

ደ ደስታ፣ደረሰ፣ደረደረ
ዱ ዱባ፣ዱላ፣ዱልዱም
ሰ ሰዓት፣ሰው፣ስራ
ሲ ሲባጎ፣ሲኒ
ቀ ቀበሮ፣ቀበረ፣ቀነሰ
ቁ ቁራጭ፣ቁራ፣ቁስል

በፊደላትቃልስንመሰርትይህንንይመስላል፡፡

ምንጊዜምቃላትንስንመሰርትየምንጀምረውበፊደላትነው፡፡
እነዚህፊደላትንበስርዓትማቀናጀትያስፈልጋል፡፡

ምሳሌ-2

ፀ ብሎ ፀሐይ ይላል፡፡

ጀ ብሎ ጅራፍ ይላል፡፡

መ ብሎ መኪና ይላል፡፡

ቡ ብሎ ቡና ይላል፡፡

ህ ብሎ ህፃን ይላል፡፡
የቃላትፍቺአሰጣጥ

- የቃላትንትርጉምበተለያየመንገድሊሰጥይችላል፡፡
ከእነዚህምመካከልተመሳሳይናተቃራኒፍቺበመስጠት፣በማጥበቅናበማላላትበተጨማሪምበመ
ዝገበቃላትባላቸውትርጉምሊሆንይችላል፡፡

ተቃራኒናተመሳሳይፍቺ

ተቃራኒቃላትማለት፡- የተሰጠውወይምየቀረበውቃልተቃራኒወይምሀሳቡንየሚያፈርስማለትነው፡፡

ተመሳሳይቃላትፍቺ፡-
ማለትተቀራራቢትርጉምያለውሲሆንምንምአይነትየትርጉምለውጥየሌለውማለትነው፡፡

ለምሳሌ፡-

ቃላትተመሳሳይ ተቃራኒ

ሄደ ተጓዘ ተመለሰ

ከሳ ቀጠነ ወፈረ

ግዙፍ ትልቅ ትንሽ

ነፈገ ከለከለ ቸረ

ዘነጋ ረሳ አስታወሰ

ቆንጆ ውብ አስቀያሚ

ሐሰት ውሸት እውነት

ሠነፍ የማይገባው ጎበዝ

አበቃ ተፈፀመ ተጀመረ

በረታ ጠነከረ ሰነፈ

ሀሴት ደስታ ሀዘን

መለሎ ረጅም አጭር

ንፁህ የፀዳ ቆሻሻ


እነዚህተቃራኒናተመሳሳይቃላትወይምየቃላትፍቺአሰጣትበዐ.ነገርውስጥበምንጠቀምበትጊዜከላይበተ
ገለጸውመሰረትቃላቶችንእንደአገባቡመጠቀም/መረዳትያስፈልጋል፡፡

ምሳሌ-1

አየለ፡ ተጓዘ፡፡ምንምአይነትየትርጉምለውጥአያመጣም፡፡

አየለ፡ ሄደ፡፡

ምሳሌ-2

1. ተማሪው፡ ጎበዝነው፡፡ እነዚህዐ.ነገሮችበማንኛውአይንትበትርጉምአይገናኙም፡፡


2. ተማሪውሰነፍነው፡፡

You might also like