You are on page 1of 1

ስነምዕላድ

ድምፆች በተናጠልትርጉም አልባናቸው፡


፡እነ
ዚህትርጉም አልባድምፆች ስርዓትባለው መን
ገድተቀናጅተው
ትርጉም ያለውንአሀድያስገኛሉ፡ ታየሚገኝትርጉም ያለው አሀድምዕላድይባላል፡
፡በዚህሁኔ ፡

ምዕላድሶስትባህሪያትአሉት፡
-ትርጉም አዘልነ
ው፡፡

ትርጉም አዘልወደሆኑን
ዑስክፍሎችሊከፈልአይችልም፡


ዑስየቋን
ቋአሀድነ
ው፡፡

ምዕላድነ
ፃእናጥገኛምዕላድበማለትበሁለትከፍሎ ማየትይቻላል፡


ፃምዕላድ፡
-እራሱንችሎ የሚቆምናአነ
ስተኛትርጉም አዘልየቋን
ቋአሀድነ
ው፡፡ምሳሌ/
ቤት/

ጥገኛምዕላድ፡
-በሌላአካልላይካልተለጠፈበስተቀርብቻውንሊቆም ወይም ሊነ
ገርየማይችልነ
ው፡፡ምሳሌ
/
-ኦች/

ጥገኛምዕላድከመገኛቦታቸው አን
ፃርበሶስትቦታላይይገኛሉ፡

- ቅድመ ቅጥያ፡
-በነ
ፃምዕላዱ መጀመሪያላይየሚገኝየቅጥያአይነ
ትነው፡
፡ምሳሌአስ-ገደለ

- ውስጠ ቅጥያ፡
-በነ
ፃምዕላዱ መካከልላይየሚገኝየቅጥያአይነ
ትነው፡
፡ምሳሌቅጠል-
ኣ-ቅጠል

- ድህረቅጥያ፡
-በነ
ፃምዕላዱ መጨ ረሻላይየሚገኝየቅጥያአይነ
ትነው፡
፡ምሳሌቤት-
ኦች

ጥገኛምዕላዶችከሚሰጡትግልጋሎትአኳያበሁለትይከፈላል፡

የእርባታምዕላድ፡
-በነ
ፃቃሉላይበመቀጠልየቃሉንትርጉም ያሰፋሉ

ምሳሌ፡
-ቤት-
ኤ፣ቤት-
ኡ፣ቤት-
ኣቸው-

የምስረታምዕላድ፡
-በነ
ፃቃልላይበመቀጠልየቃሉንመሰረታዊትርጉም ይለውጣሉ፡

ምሳሌ፡
-ክፉ-
ኧኛ-ክፉኛየቃልክፍሉቅፅልየነ
በረውን/
-ኧኛ-የሚልየመስራችጥገኛምዕላዩበመጨ መርወደ
ተውሳከግስተቀይሯል፡

You might also like