Professional Documents
Culture Documents
ስነ ግጥም
ስነ ግጥም
ግጥም ምንድነ
ው?
ጥልቀትያለው ሀሳብእጥርምጥንባሉቃላትየሚገለፅበትየስነ
ፅሁፍዘርፍነ
ው፡፡
ግጥም ተናጋሪስዕልነ
ው፡፡
ግጥም ሙዚቃዊሀሳብነ
ው፡፡
የግጥም ባህሪያት
ተጨ ባጭ ነ
ት፡-ገጠመኞችን
፣ስማቶችን
፣አስተያየቶችንወይም የገጣሚውንግን
ዛቤ የሚገልጠው
አን
ድየተወሰነተጨ ባጭ ሁኔ
ታንወይም ድርጊትንበማቅረብወይም በመሳልነ
ው፡፡
ምናባዊ አስተያየት፡
-በተፃ
ፈው ወይም በተነ
ገረው ቃል ሀይል አማካኝነ
ት አን
ባቢ በአይነህሊናው
የሚያየ
ውንስዕልበእዝነህሊናው የማሰማውንድምፅበመፍጠርነ
ው፡፡
እምቅናቁጥብ፡
-ዝርዝርሀሳብአይዝም አን
ድንሀሳብም ከየአቅጣጫ ው አይተነ
ትንም፡
፡
ሙ ዚቃዊ ሀሳብ፡
-የስነግጥም መሰረቱዝማሬናእን
ጉርጉሮ፣ፀሎተናምህላ፣ሽለላናፉከራ፣ለቅሶና
ተብሰልስሎትናቸው፡
፡
በስነ
ግጥም አፈፀጋጭ ነ
ት
ገፀፅሁፋዊ ማፈንገጥ፡
-ከፅሁፍአቀማመጥ ወይም ከአፃ
ፃፍስርዓትናከፅሁፍምልክቶች (
ስርዓተ
ነ
ጥቦች)ደን
ቦችናልማዶችአይገዛም፡
፡
አገባባዊማፈንገጥ፡
-የቋን
ቋው ስርዓትየሚያዛቸውንደን
ቦችናስምምነ
ቶችበመተላለፍበማይፈቅደው
መን
ገድሊሄድይችላል፡
፡
ስነ
ፍቻዊ ማፈንገጥ፡
-ቃላትበሚወቅሉዋቸው እሳቤዎች መካከል መኖርየሚገባቸውንውስጣዊና
ፍቻዊ ዝምድናዎች የሚወክል አዕምሯዊ መዋቅርነ
ው፡፡
ረቂቁንለማጉላት የማይታየውንለማሳየት
ይቻለው ዘን
ድየማይዋደድቃላትንበማቀናጀትትኩስናያልተሰሙ አገላለፆችንያበጃል፡
፡
ቃላዊማፈንገጥ፡
-ቃላትንበቋን
ቋው ከተለመደው ሙ ያቸው ለተለየሁኔ
ታሲያገለግሉነ
ው፡፡
የስነ
ግጥም ቅርፃዊመዋቅር
ስንኝ፡
-አን
ድየግጥም መስመርማለትነ
ው፡፡
ሀረግ፡
-በን
በትወቅትከፊልቆምታየምናደርግበትነ
ው፡፡
ቤት፡
-በግጥሙ መጨ ረሻላይየሚገኙሆሄዎች
ቤትመምቻ፡
-የመጀመሪያው ስን
ኝየመጨ ረሻቃልየመጨ ረሻሆሄ
ቤትመድፊያ፡
-የመጨ ረሻው ስን
ኝየመጨ ረሻቃልየመጨ ረሻሆሄ
መንቶ፡
-የሀሳብ፣የስሜትናየቅርፅ አን
ድነት ያላቸውናብቻቸውንሊቆሙ የሚችሉ ሁለት ስን
ኞች
ናቸው፡
፡
አንጓ፡
-ቅርፃ
ዊአቻነ
ትንመሰረትበማድረግየሚገነ
ባየስን
ኞችአደረጃጀትስልትነ
ው፡፡
በአቻወይም እኩልየስን
ኞችመጠን
በተመሳሳይየስን
ኝምጣኔስልት
በአን
ድአይነ
ትየቤትአመታትስልት
በተወሰነመዋቅራዊቅምጠትተመላልሶበሚመጣ አዝማች
ዜማ፣ምትናቤትአመታት
ዜማ፡
-ተለጣጣቂነ
ትያላቸው የቃላትቅን
ብሮችየሚያስገኙትስርዓታዊየድምፅአወራረድ(
ፍሰት)ነ
ው፡፡
ምት፡
-የአን
ድ ድምፃ
ዊ ምስል ወይም የአቻድምፃ
ዊ ምስሎች በተወሰኑየጊዜ ልዩነ
ቶች ተመላልሶ
ወይም ተደጋግሞ መምጣትነ
ው፡፡
ቤት አመታት፡
-በየስን
ኞች መጨ ረሻ ተደጋጋሚነ
ትናልዩነ
ት ያላቸው ድምፃ
ዊ ምስሎችናየድምፅ
ቅን
ብሮችየመገኘትሂደትነ
ው፡፡