You are on page 1of 1

አማርኛ 4ኛ ክፍል

መደወላቡ

ተማሪዎች በአማርኛ መፅሐፋችሁ በገፅ 60 የቀረበውን ምንባብ እንብቡ፡፡

መልመጃ 1

ባነበባችሁት ምንባብ መሠረት ከታች ያሉትን ሀሳቦች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፡፡

1. መደወላቡ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ይገኛል፡፡


2. መደወላቡ በሁሉም አቅጣጫዎች በሀይቅ የተከበበ ነው፡፡
3. በቱሉ ደጋ ቱላ ተራራ ላይ የሚገኙ ብዙ ድንጋዮች ላይ የፈረስ ኮቴ የሚመስል ቅርፅ
ይገኝባቸዋል፡፡
4. ወላቡ ማለት አፈር ሰው የሆነበት ሀገር ማለት ነው፡፡

የመድረሻ ቅጥያ ‹‹ህ››

- ‹‹ -ህ›› ባለቤትነትን ወይም ባለንብረትነትን የሚያመለክት የመድረሻ ቅጥያ ሲሆን


ተባዕት ፆታን (የወንድ ፆታን) ያመለክታል፡፡ ይህም ‹‹ያንተ›› የሚል እና አብሮን
እየተነጋገረ ላለ በቀጥታ የምናወራውን ሰው ያመለክታል፡፡
ምሳሌ፡- መፅሐፍ + - ህ መፅሀፍህ
አባት + - ህ አባትህ

You might also like