You are on page 1of 6

ማካፈል

ለ3፣4፣5፣6፣7፣8፣ 9 ማካፈል

- ማካፈል ማለት ደጋግሞ መቀነስ ማለት ነው፡፡


- የማካፈል ውጤት ድርሻ ይባላል፡፡
- ከ3 እስከ 9 ያሉትን ብዜታቸውን ፈልገናል ስለዚህ ማካፈል እንችላለን ማለት ነው፡፡

ለ3 ማከፈል
እስኪ መጀመሪያ የሶስት ብዜቶችን እነተንትን

3፣6፣9፣12፣15፣18፣21፣24፣27፣30፣33፣36፣39… ይቀጥላል፡፡ እነዚህ ከላይ የተነንኳቸው


ሶስትብዜቶች በሙሉ ለ3 ይካፈላሉ፡፡

ምሳሌ

ሀ) 18÷3= ማከፈል በሁለት መንገድ እናካፍላለን፡፡

18÷3= 6 ደጋግሞ በመቀነስ

18-3=15

15-3=12

12-3=9 ስለዚህ 6×3=18 ማለት ነው፡፡

9-3=6

6-3=3

6×3=18

3-3=0

6×3= 18 18÷3= 6

አብዥዎች ናቸው ብዜት አካፋይ ተካፋይ ድርሻ


0 0 0

0 0 0

0 0 0 በመስተት

0 0 0 18÷3=6

0 0 0

0 0 0

ለ4 ማካፈል

የአራት ብዜቶች በሙሉ ለአራት ይካፈላሉ፡፡

4፣8፣12፣16፣20፣24፣28፣32፣36፣40፣44፣48 ወዘተ

ምሳሌ
ሀ) 124=3

12-4=8 3x4= 12

8-4 =4

4-4= 0

0 0 0 0

0 0 0 0

0 0 0 0
ለ5 ማካፈል

- የ5 ብዜቶች በሙሉ ለ5 ይካፈላሉ፡፡

የ5 ብዜቶችን 5፣10፣15፣20፣25፣30፣35፣40፣45፣50፣55…. ወዘተ

ምሳሌ
ሀ) 455=9

45-5= 40

40-5= 35 9x5= 45

35-5= 25

25-5= 20

20-5=15

15-5=10

10-5=5

5-5= 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 455= 9

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0

0 0 0 0 0
ለ6 ማካፈል

- የ6ብዜቶች በሙሉ ለ6 ይካፈላሉ፡፡


- የ6 ብዜቶችን 6፣12፣18፣24፣30፣36፣42፣48፣54፣60፣66… ወዘተ

ምሳሌ

ሀ) 246=4

24-6=18

18-6=12

12-6=6 4x6= 24

6-6= 0

0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0

ለ7 ማካፈል

- የ7 ብዜቶች በሙሉ ለ7 ይካፈላሉ፡፡


- የ7 ብዜቶች ተ፣14፣21፣28፣35፣42፣49፣56፣63… ወዘተ

ምሳሌ
ሀ) 357=5

35-7= 28 5×7=35

28-7=21

21-7=14

14-7=7

7-7= 0
0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0

ለ8 ማካፈል

- የ8 ብዜቶች በሙሉ ለ8 ይካፈላሉ፡፡

የ8 ብዜቶች 8፣16፣24፣32፣40፣48፣56፣64፣72፣80… ወዘተ

ምሳሌ

ሀ) 328=4

32-8=24

24-8=16 8x4=32

16-8= 8

8-8=0

0 0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0 0
ለ9 ማካፈል

- የ9 ብዜቶች በሙሉ ለ8 ካፈላሉ፡፡


የ9 ብዜቶች
9፣18፣27፣36፣45፣54፣63፣72፣81…ወዘተ

ምሳሌ

ሀ) 279=3

27-9=18

18-9=9 9×3=27

9-9=0

0 0 0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0 0 0

0 0 0 0 0 0 0 0 0

You might also like