Professional Documents
Culture Documents
Asay Grade 1 TB Final - Docx 1111
Asay Grade 1 TB Final - Docx 1111
የተማሪዉ መጽሐፍ
1ኛ ክፍል
አዘጋጆች፡- አሳየ ከበደ ከሌቦ
ያለምወርቅ አዳምጤ አንዷለም
አደም ጉዲና ሞሲሳ
ገምጋሚዎች፡- ተስፋዉ አየለ ይልማ
ዋጋዉ ደመቀ ሞገሰ
ማውጫ ገጽ
1. እስከ 20 ያሉ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ................................ 1
1.1. ከ1 እስከ 5 የሉ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ......................... 1
1.2 ከ6 እስከ 9 ያሉ መቁጠሪያ ቁጥሮች ............................ 9
1.3. ዜሮ ቁጥር (ባዶ) ......................................................... 13
1.4. እስከ 20 ያሉ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ............................ 15
1.5. እስከ 20 ያሉ መቁጠሪያ ቁጥሮችን ማንበብና መፃፍ 17
1.6. የቁጥሮች ትርጓሜ ..................................................... 19
ምዕራፍ ሁለት ...................................................................... 23
2.ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ማስቀመጥና ማወዳደር .......... 23
2.1 ሁለት ቁጥሮችን ማወዳደር ......................................... 23
2.2. ሶስት ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ............. 28
2.3. እስከ 20 ያሉ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ማስቀመጥ 30
2.4. ቁጥሮችን በአሥር መመደብ ....................................... 34
2.5. የቁጥር ቤት ዋጋ ሥርዓት ......................................... 36
ምዕራፍ ሦስት ...................................................................... 38
3. መደመር (+) .................................................................. 38
3.1. የመደመር ዓረፍተ ነገር ............................................. 38
3.2. መቁጠር እና እየዘለሉ ቁጥሮችን መቁጠር................ 41
3.3. ከ5 እስክ 10 ያሉ ቁጥሮችን መመስረት .................... 43
3.4. ቁጥሮችን ማጠናከር እና መነጣጠል.......................45
3.5. እጥፍ እና አቅራቢያ እጥፍ ....................................... 47
3.6 ባለ አንድ አሃዝ /ሆሄ/ ቁጥሮችን መደመር ............... 50
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ i
3.7. ባለሁለት አሃዝ /ሆሄ/ ቁጥሮች ላይ ባለ አንደ አሃዝ
/ሆሄ/ ቁጥሮች መደመር ..................................................... 52
ምዕራፍ አራት ...................................................................... 56
4. መቀነስ (-) ....................................................................... 56
4.1. ወደ ኋላ መቁጠር ...................................................... 56
4.2. የመቀነስ ዓረፍተ ነገር................................................ 58
4.3.ቁጥሮችን መለያየት /መነጣጠል/ ................................. 61
4.4.ባለአንድ አሃዝ ቁጥሮችን መቀነስ ............................... 62
4.5. ባለሁለት አሃዝ /ሆሄ/ ቁጥሮችን መቀነስ .................. 65
4.6. በመደመርና በመቀነስ መካከል ያለው ዝምድና........... 67
4.7. የቃላት ፕሮብሌሞችን መፍታት ................................. 69
5. እስከ 100 ያሉ ሙሉ ቁጥሮች ....................................... 73
5.1.የ10 ብዜቶች ................................................................ 73
5.2. እስከ 100 ያሉ ሙሉ ቁጥሮች ..............................78
5.3. የሙሉ ቁጥሮች ቅደም ተከተል ................................ 80
5.4. የቁጥር ቤት ዋጋ ሥርአት ........................................ 84
ምዕራፍ ስድስት .................................................................... 88
6.እስከ 100 ያሉ ሙሉ ቁጥሮችን መደመር እና መቀነስ ... 88
6.1.ባለሁለት እና ባለአንድ አሃዞችን መደመር .................. 88
6.2. ባለአንድ አሃዝ ከባለ ሁለት አሃዝ ቁጥር ላይ መቀነስ .......... 89
6.3. ባለሁለት አሃዝ ቁጥሮችን መደመር ........................... 91
6.4. ባለሁለት አሃዝ ቁጥሮችን መቀነስ ............................. 92
--------ጫማ --------ማንጎ
2 2
––ቦርሳዎች ––ድመቶች
2 ሁለት
ነጠብጣቦቹን በማያያዝ አድምቁ፡፡
2 –– –– –– ––
ቁጥር 3ን ማንበብና መፃፍ
ተግባር፡-3
በስብሰቡ የአባላት ብዛትን ቁጠሩ፡፡
–––––ውሻዎች ––––ኳሶች
––––ተማሪዎች ––––ጅቦች
4 አራት
ነጠብጣቦቹን በማያያዝ አድምቁ።
ምሳሌ፡-
5 አምስት
ነጠብጣቦቹን በማያያዝ አድምቁ፡፡
ተግባር፡-6
_________አፕሎች
–––– ቢራቢሮዎች
________ዶሮዎች
––––ኩባያዎች
7 ሰባት
ተግባር፡-7
ሀ/ በሳጥኑ ውስጥ ስንት ሙዞች ይገኛሉ?
–––– ሙዞች
ሐ/ አስመስላችሁ ፃፉ፡፡
7 ––– –––– –––––
––––ድመቶች ––––ጆኮች
9 ዘጠኝ
ተግባር፡-9
ሀ/ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ አራት ጊዜ በመደጋገም ዘጠኝ በሉ፡፡
––––-ባርኔጣዎች –––––እንቁራሪቶች
የሚከተሉትን አጥኑ፡፡
ሰባት 7
ስምንት 8
ዘጠኝ 9
መልመጃ፡-5
9 8 5 2 1
3. በክፈፎች ውስጥ እና ውጭ ያሉትን ነጠብጣቦች ብዛታቸውን ግለጹ፡፡
=_______
=________
0 0 0 0
ተግባር:-10
የቡድን ስራ፡-1
መልመጃ፡-6
2.የሚከተሉትን አጥኑ፡፡
2
4
6
8
10
የቡድን ሥራ፡- 2
1. በምሳሌው መሠረት በክፈፎች ውስጥ እና ውጭ ያሉትን
ነጠብጣቦች በመቁጠር ብዛታቸውን አስቀምጡ፡፡
ለምሳሌ፡-
=11
=––––––
ለ/
=–––––––
መልመጃ:-7
1. ቀጥለው የቀረቡትን ጥያቄዎች መልሱ፡፡
ሀ/ ከ6 ላይ 2 ሲጨመር ––––– ይሆናል፡፡
ከ6 ላይ 2 ሲነሳ ––––– ይሆናል፡፡
ለ/ ከ9 ላይ 2 ሲጨመር ––––– ይሆናል፡፡
ከ9 ላይ 2 ሲነሳ––––– ይሆናል፡፡
2. የጐደለውን ቁጥር ሙሉ፡፡
ሀ/ 5፣6፣–––––፣––––––፣9፣––––––፣11፡፡
ለ/ 12፣11፣–––––፣––––––፣––––––፣7፡፡
ሐ/ 2፣–––––፣––––––፣8፣10፡፡
3. ባዶውን ሣጥን ሙሉ፡:
ሀ/ 1 2 6 10
11 15 18 20
መልመጃ:-8
1. እያነበባችሁ ደጋግማችሁ ፃፉ፡፡
10 10
11 11
14 14
19 19
20 20
2. በአሃዝ የተሰጡትን በፊደል ፃፉ፡፡
ሀ/ 18 –––––––––– ሐ/ 7 ––––––––
ለ/ 16 –––––––––– መ/ 13 –––––––
15
20
12
የቡድን ሥራ፡-4
1.በአንድ አካባቢ የሚኖሩ እንስሳቶች የሩጫ ውድድር አካሄዱ፡፡
በዚህም መሠረት ውጤታቸውን ከግራፉ ተመልከቱ፡፡
ፈረስ
ውሻ
ግመል
ዝሆን
አህያ
ላም
ፍየል
በግ
ል አሳማ
ኤሊ
1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ 5ኛ 6ኛ 7ኛ 8ኛ 9ኛ 10ኛ
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 20
ግራፉን በመመልከት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጡ፡፡
ሀ/ ፈረሱ በስንተኛ ደረጃ ውድድሩን አጠናቀቀ?
ለ/ በአምስተኛ ደረጃ ውድድሩን ያጠናቀቀው እንስሳት ማነው?
ሐ/ በውድድሩ በመጨረሻነት ያጠናቀቀው እንስሳት ማነው?
የሚከተሉትን ክፈፎች አጥኑ፡፡
ሀ/ ለ/
2<4
ሀ/
4–––7
ለ/
9–––13
ቁጥሮችን /አሃዞችን/ ማወዳደር
ሐ/ 4–––5
መ/ 7–––8
ሠ/ 6–––9
ምሳሌ፡-
5>2
መልመጃ:-2
ሀ/
2 –––1
ለ/
6–––4
ለ/ 7––6 ሠ/ 20––15
ሐ/ 16––11
3. እኩል
አስተውሉ ይህ "=" የእኩል ይሆናል ምልክት ነው፡፡
ምሳሌ፡-
2 = 2
መልመጃ:-3
1. በምሳሌው መሠረት ሥሩ፡፡
ሀ/
8––––8
ለ/
16––––16
1 < 3
ሀ/
4 > 2
ለ/
4––––4
ሐ/
18––––15
ሀ/ ለ/ ሐ/
ምሳሌ፡-
2<3
ሀ/
6 ––– 8
ለ/
15 –––– 12
መልመጃ:-5
ለ/ 11 ፣ ፣9 መ/ ፣18፣17
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15
1
1
የቡድን
2 ሥራ፡-4
መልመጃ:-6
1. የሚከተሉትን ቁጥሮች ከትንሹ ወደ ትልቁ በቅደም ተከተል
አስቀምጡ፡፡
ሀ/ 5፣2፣1፣6 = –––––––––
ለ/ 9፣3፣8፣4 = –––––––––
2. የሚከተሉትን ቁጥሮች ከትልቁ ወደ ትንሹ በቅደም ተከተል
አስቀምጡ፡፡
ሀ/ 1፣3፣6፣9፣7 = –––––––––
ለ/ 11፣16፣19፣18፣12 = –––––––––
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 30
3.የቁጥር ጨረሩን በመጠቀም በትክክለኛ ቁጥር ባዶ ሳጥኑን ሙሉ፡፡
ሀ/ 1 2 7 10
ለ/
8 6 4
ቀዳማይና ተከታይ
ቀዳማይ ቁጥር
ቀዳማይ ቁጥር ማለት ከተሰጠው ቁጥር በ1 የሚያንስ ቁጥር ማለት ነው፡፡
1 2 3
የቁጥር ሁለት መኪና ቀዳሚ ቁጥር 1 መኪና ነው፡፡
የቁጥር ሦስት መኪና ቀዳሚ ቁጥር 2 መኪና ነው፡፡
ተከታይ ቁጥር
ተከታይ ቁጥር ማለት ከተሰጠው ቁጥር ቀጥሎ የሚገኝ ቁጥር ማለት ነው፡፡
ወይም ተከታይ ቁጥር ማለት ከተሰጠው ቁጥር በአንደ የሚበልጥ ቁጥር ማለት
ነው፡፡
1 2 3
የቁጥር 1 መኪና ተከታይ ቁጥር 2 ነው፡፡
የቁጥር ሁለት መኪና ተከታይ ቁጥር 3 ነው፡፡
የቡድን ሥራ:-6
1. በምሳሌው መሠረት ቀጥሎ የተሰጡትን የመቁጠሪያ ቁጥሮች ተከታይ ቁጥር
ፃፉ። ምሳሌ፡- የ5 ተከታይ ቁጥር 6 ነው፡፡
ሀ/ የ4 ተከታይ –––––––ነው።
ለ/ የ14 ተከታይ –––––––ነው።
መልመጃ:-7
1. ባዶ ቦታዎችን ሙሉ።
ሀ/ የ6 ቀዳማይ ––––– ነው፡፡
ለ/ የ20 ቀዳማይ ––––– ነው፡፡
2. በምሳሌው መሠረት ሰንጠረዡን ሙሉ፡፡
ቀዳማይ ቁጥር ተከታይ
12 13 14
5
15
8
ምሳሌ፡-
ሀ/
ለ/
ሀ/
= እና
ለ/
መልመጃ:-8
ለ/
10+5=15
አስተውሉ፡-
15 = አንድ አሥር እና አምስት አንዶች አሉት።
የቡድን ሥራ፡-8
የተሰጠውን ምሳሌ በማጥናት ሠንጠረዡን ሙሉ፡፡
የተሰጠው ቁጥር የአሥር ቤት ዋጋ የአንድ ቤት ዋጋ
16 1 6
10
20
18
ምሳሌ፡-ሀ/ 14
የአንድ ቤት ዋጋ
የአሥር ቤት ዋጋ
አስታውሱ፡- ሀ/ 14=10 እና 4=1 አሥር እና 4 አንዶች
ለ/ 20=20 እና 0=2 አሥር እና 0 አንድ
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 36
መልመጃ:-9
1.በምሳሌው መሠረት መልስ ስጡ፡፡
ምሳሌ፡- 13 = 1 አሥር እና 3 አንዶች አሉት፡፡
ሀ/ 15 =––– አሥር እና –––– አንዶች አሉት፡፡
ለ/ 18 =––– አሥር እና –––– አንዶች አሉት፡፡
2. የሚከተሉትን በአሃዝ ፃፏቸው፡፡
ምሳሌ፡- 1 አሥር እና 3 አንዶች =10 እና 3= 13
ሀ/ 1 አሥር እና 6 አንዶች =___ እና ___ = ___
ለ/ 1 አሥር እና 8 አንዶች =___ እና ___ = –––
የማጠቃለያ መልመጃ
1. ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሀሰት በማለት መልሱ፡፡
ሀ/ ትልቁ ባለ አንድ አሃዝ ቁጥር 0 ነው፡፡
ለ/ ዜሮ ቀዳማይ ቁጥር የለውም፡፡
ሐ/ ትንሹ ባለአንድ አሃዝ ቁጥር 1 ነው፡፡
2. ባዶውን ሳጥን በትክክለኛው ቁጥር ሙሉ ፡፡
ሀ/
1 7 9
ሀ ለ
በቁጥር (በአሃዝ) በፊደል በፊደል በቁጥር (በአሃዝ)
1 አሥራ አምስት
3 ሀያ
5 አምስት አሥራ ሁለት
7 አሥራ ሰባት 17
የቡድን ሥራ፡- 1
ለ/
–– እና –– = –– ይሆናሉ፡፡
የቡድን ሥራ:-2
ሀ/ አግድም መደመር
ለ/ ቁልቁል መደመር
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 39
እነዚህን ምልክቶች በሚከተለው ሁኔታ እናነባለን፡፡
ምሳሌ፡- ሀ/ 2+2=4 ሁለት ሲደመር ሁለት እኩል ይሆናል አራት
የቡድን ሥራ:-3
የሚከተሉትን ምስሎች ብዛት መደመር ምልክት በመጠቀም ግለፁ።
ሀ/
–– + –– = ––
ለ/
–– + –– = ––
መልመጃ:-1
1. የሚከተሉትን ምስሎችን በመቁጠር ደምሩ፡፡
ሀ/
–– + –– = ––
ለ/
–– + –– = ––
ሐ/ 7 ሙዞች ነበሩኝ አራት ተጨመሩልኝ፡፡ አሁን ስንት ሙዞች አሉኝ?
7 + 4 = –– ሙዞች
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 40
3.2. መቁጠር እና እየዘለሉ ቁጥሮችን መቁጠር
1. የሚከተሉትን ምስሎች አጥኑ።
2
10
2. በ2 እየጨመሩ መቁጠር
2+2 = 4
4+2 = 6
የቡድን ሥራ፡-4
1. በ3 እየጨመራችሁ ደምሩ
3+3 = 6 9+3 = –– 15+3=____
6+3 = –– 12+3 = –– 18+3=____
0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14
ለ/ * * * * * * ––––
ሐ/ * * * * * * * * * ––––
––እና 6 = –––––
አንድ ሲደመር ስድስት እኩል ይሆናል –––––––
2.
–– እና 6 = –––––
1 እና ––– = ––––
አንድ ሲደመር–––––– እኩል ይሆናል–––––––
3.
––እና 5 = ––––
–––– ሲደመር አምስት እኩል ይሆናል ––––
3 እና –– = ––––
ሶስት ሲደመር ––––– እኩል ይሆናል ––––––
4.
3 እና____ = ––––
–––––ሲደመር ሰባት እኩል ይሆናል ––––––
1+5 5
1+9 9
1+7 7
1+6 10
1+4 6
2. ለመደመር 10ን ቁጥር መስርቱ፡፡
ለምሳሌ፡- 8+4=12 ሀ/ 6+5= –– ለ/ 7+6= ––
10+2=12 10+1= –– 10+3= ––
3.4. ቁጥሮችን ማጠናከር እና መነጣጠል
የሚከተሉትን አጥኑ፡፡
ሀ/ + =
ለ/ = +
ሐ/ = +
+ 6 ወይም 1+5= 6
1
ለ/ 9 + ወይም 9=4+5
5
ሐ/ + ወይም 5+ =7
7
መ/ 6
10
+ ወይም 10=4+
2. ሀ/
+ =
5 ሙዞች 5 ሙዞች 10 ሙዞች
5 + 10 = –––––
2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች እጥፍና አቅራቢያ እጥፋቸውን በማስላት አስቀምጡ፡፡
ሀ/ 5+5= ––– ለ/ 5+6= –––
3+3 = ––– 3+4 = –––
7+7 = ––– 7+8 = –––
3.ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሐሰት በማለት መልሱ፡፡
ሀ/ 8 የ4 እጥፍ ነው፡፡
ለ/ 10 የ3 እጥፍ ነው፡፡
ሐ/ 7 የ6 አቅራቢያ እጥፍ ነው፡፡
መ/ 3 የ1 እጥፍ ነው፡፡
0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
ተግባር፦1
በምሳሌው መሠረት ሰረዙን በመጠቀም ደምሩ፡፡
ምሳሌ፡- 3+2=5 + =
ሀ/ 5+1= –––
ለ/ 2+6 =–––
የቡድን ሥራ፡-9
1. ክፍት ቦታውን ሙሉ፡፡
ሀ/ 8+9 = ––– ሐ/ 5+2 = –––
ለ/ 6+6 = ––– መ/ 3+6 = –––
ቁጥሮች መደመር
የቡድን ሥራ፡- 10
1. የሚከተሉትን ደምሩ፡፡
ሀ/ 13+4=––– ሐ/ 15+4=–––
ለ/ 16+2=––– መ/ 18+1=–––
የክፍል ሥራ፡- 2
1. ሁለት ቁጥሮች ተደምረው 16 የሚሰጡ በመፈለግ ባዶ ሳጥኑን ሙሉ፡፡
8+8
16
3+–=2+5 12=4+– + 11 12 13 14 15 16
ሀ/
9=4+–– 10=6+– ለ/ 2 13
3. የሚከተሉትን ቁጥሮች ቅደም ተከተል ሥርዓትን በመገንዘብ
ትክክለኛውን መልስ በባዶው ቦታው ሙሉ፡፡
ሀ/ 1፣––፣––፣––፣––፣––፣––፣––፣––፣10
ለ/ 3፣6፣––፣––፣––፣18
ሐ/ 5፣10፣––፣20
4. ለሚከተሉት መልስ ስጡ፡፡
ሀ/ ተማሪ ሀያት 2 እስክርቢቶ ነበራት ወንድሟ 2 እስክርቢቶዎች
ቢጨምርላት ስንት እስክርቢቶዎች ይሆንላታል?
ለ/ በሰላምበር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ 10 ወንዶች እና 5 ሴት ተማሪዎች
በስፖርት ክበብ አባላት ተመዝግበዋል፡፡ በአጠቃላይ የአባላቱ ብዛት ስንት
ናቸው?
10 8 6 4 2
-----------15
------------12
-------------9
-------------6
------------------3
ሐ/ -------20
--------15
---------10
ሐ/
18 12 6
ሀ/ ለ/ ሐ/
-በ ”ሀ” ምስል አምስት ወፎች በዛፍ ላይ አርፈው ይታያሉ፡፡
-በ ”ለ” ምስል ከአምስቱ ወፎች ሁለቱ ተነስተው ሲበሩ ይታያሉ፡፡
-በ ”ሐ” ምስል ከአምስቱ ላይ ሁለት ቢቀነስ ሶስት እንደሚቀር
ያሳያል፡፡
_ =
ሐ/ 8 12 መ/ 8 16
12 6 16 10
ለ/ 8= 2+–+– ሠ/ 5=1+3+–
ሐ/ 4=2+1+–
መልመጃ፡-5
1. የቁጥር ጨረሩን በማስተዋል ቁጥሮችን ቀንሱ፡፡
ሀ/ 8- =4
1 2 3 4 5 6 7 8 9
2. ባዶ ሳጥኑን ሙሉ።
- 9 8 7 6 5 4 3 2
1 5
2
3. ቀንሱ
4-0=–– 7-0=––
5-0=–– 8-0=––
6-0=–– 9-0=––
ሀ/
2 + 3 = 5
ለ/
3 + 2 =5
ምስል ሀናለ የምናየው የቦታ ቅይይር ነው፡፡
የክፍል ሥራ፡-3
በምሳሌው መሠረት የሚከተሉትን ጥያቄወች መልስ ስጡ፡፡
ምሳሌ፡-ሀ/5+6=6+5 ሐ/ 9+5=5+– ሠ/ 8+–=12+–
ለ/ 7+3=3+– መ/ (3+1)+5= –+(1+5)
መልመጃ:-7
1. ባዶ ባታውን በትክክለኛው ቁጥር ሙሉ፡፡
9-3=2+–––– 7-2=3+––––
15-5=4+–––– 10-3=2+–––
10
10+10
10+10+10
10+10+10+10
10+10+10+10+10
የቡድን ሥራ፡-1
1. አንብቡ
10 20 30 40 50 60 70 80 90 100
አሥር ሃያ ሠላሳ አርባ ሃምሳ ስልሳ ሰባ ሰማንያ ዘጠና መቶ
አስተውሉ፡-10፣20፣30፣40፣50፣60፣70፣80፣90፣100
የአስር ብዜቶች ናቸው።
መልመጃ፡-1
1. በምሳሌው መሠረት ባዶ ቦታውን ሙሉ፡፡
ሀ/ 10=1ጊዜ 10= 1×10 60=6 ጊዜ 10=6×10
20=–––––– –––=7 ጊዜ 10=7×10
30= –––––– –––= 8 ጊዜ 10=8×10
40= –––––– –––=9 ጊዜ 10=9×10
5. በፊደል ፃፉ፡፡
20 ሀያ
40
50
70
80
100
0
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
11 12 13 14 15 16 17 18 19 20
21 22 23 24 25 26 27 28 29 30
31 32 33 34 35 36 37 38 39 40
41 42 43 44 45 46 47 48 49 50
51 52 53 54 55 56 57 58 59 60
61 62 63 64 65 66 67 68 69 70
71 72 73 74 75 76 77 78 79 80
81 82 83 84 85 86 87 88 89 90
91 92 93 94 95 96 97 98 99 100
ምሳሌ፡-
1 አሥር እና 4 አንዶች
–አሥሮች እና –አንዶች
– አሥሮች እና –አንዶች
ሀ/
ለ/
------አስሮች እና -----አንዶች
------አስሮች እና -----አንዶች
ምሳሌ፡-ሀ/ 76
የአንድ ቤት ዋጋ
የአስር ቤት ዋጋ
የሌሎችንም ቁጥሮች የቤት ዋጋ በዚሁ አይነት መግለፅ ይቻላል፡፡
ምሳሌ፡-
የተሰጠው ቁጥር የአሥር ቤት ዋጋ የአንድ ቤት ዋጋ
52 5 2
48 4 8
11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24
14+––=19
4. አንድ ተማሪ ከአባቱ 10 ብር እና ከእናቱ 7 ብር ለደብተር እና ለእርሳስ
መግዣ ተሰጠው፡፡ በአጠቃላይ ተማሪው ከቤተሰቡ ስንት ብር ተሰጠው?
5. የ4፣የ3 እና የ2 ድምር ስንት ነው?
ሐ/ 38+26=––– መ/ 60+–––=100
40+–––=64 72+–––=100
–––+27=100
2. የሚከተሉትን አስሉ፡፡
ሀ/ 13+24=–– ሠ/ 24 ረ/ 46
ለ/ 41+27=––– +11 +31
ሐ/ 15+16=–– ሰ/ 67 ሸ/ 29
መ/ 44+29=–– +23 +10
30 - 20 = ______
10
ለ/
13
28 - = 15
80 70
ሐ/
86 13 73
- =
3
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 93
3. የሚከተሉትን አስሉ፡፡
ሀ/ 21 ለ/ 42 ሐ/ 53 መ/ 22
-10 -11 -20 -18
ሠ/ 92 ረ/ 40 ሰ/ 53 ሸ/ 70
-74 -30 -30 -39
መ/ ሠ/ ረ/
መ/ ሠ/ ረ/
ሰ/ ሸ/ ቀ/
መ/ ሠ/ ረ/
ሰ/ ሸ/
ሠ/ ረ/ ሰ/
ሸ/ ቀ/ በ/
ሐ/ ----------ጐኖች አሉት፡፡
ጎነ ሶስት ----------መገናኛ ነጥቦች አሉት
2. የሚከተሉትን ምስሎች በማየት
ሀ/ ጎነ ሶስቱን ቢጫ ቀለም ቀቡ፣
ለ/ ጎነ አራቱን ቀይ ቀለም ቀቡ፣
ሐ/ ክቡን ሰማያዊ ቀለም ቀቡ፣
መ/ ጎነ አምስቱን አረጓዴ ቀለም ቀቡ፣
ግማሽ ክብ
ጎነ አራት
ጎነ ሶስት
ጎነ ስድስት
ክብ
መልመጃ፡-1
1. በምሳሌው መሠረት የሚከተሉትን ምስሎች አቀማመጥ በማጥናት ቀጥለው
የሚመጣውን ምስል ሰርታችው አሳዩ፡፡
ምሳሌ፡-
–––––––
ሀ/ –––––––
ለ/ –––––––
ሐ/ –––––––
መ/ –––––––
ለ/ 2 4 6 8
ሐ/ 6 8 10 12
መ/ 0 5 10 15
ሠ/
12 15 18 21
ረ/
0 10 20 30
ለ/ –– –– ––
ሐ/ –– –– ––
መ/ –– –– ––
ሠ/ –– –– ––
2.ቀጥሎ መቀባት ያለባቸውን ድርድሮች የተቀቡትን አቀማመጥ በማጥናት ቀቡ።
ሀ/
ሐ/ ––– –––
2. የሚከተሉትን የቁጥር ድርድር አሟሉ፡፡
ሀ/ 2፣4፣–––፣ –––፣10፣ 12፣–––፣ 16፡፡
ለ/ 0፣4፣8፣–––፣–––፣20፣24፣–––፣32፡፡
ሐ/ 0፣3፣6፣9፣–––፣–––፣–––፣ 21፡፡
መ/ 0፣5፣10፣–––፣–––፣–––፣30፡፡
ሠ/ 2፣1፣3፣2፣1፣3፣–––፣–––፣–––፣2፣1፣3
መልመጃ፡-3
1. የቅርፃ ቅርጾችን ቀላል ድርድር እንደአጀማመራቸው በመመልከት እና
በማጤን ክፍት ቦታውን ሙሉ፡፡
ሀ/
–––
ለ/
–– ––
የማጠቃለያ መልመጃ
1. የሚተሉትን የቅርፃቅርጽ እና የቁጥር ድርድር አሟሉ፡፡
ሀ/
––– ––– –––
ለ/ ____ ____ ____ ____
መ/ = 20፣22፣––––፣––––፣––––፣30
20
24 28 30
22 26
1 2
3 4
የክፍል ሥራ፡-1
ሀ/ በተራ ቁጥር 1 ላይ የሚታየው ስዕል ምንን ያመላክታል?
ለ/ በተራ ቁጥር 2 ላይ የሚታየው ስዕል ምንን ያመላክታል?
ሐ/ በተራ ቁጥር 3 ላይ የሚታየው ስዕል ምንን ያመለክታል?
መ/ በተራ ቁጥር 4 ላይ የሚታየው ስዕል ምንን ያመለክታል?
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 109
ባህላዊ የርዝመት መለኪያ የምንላቸው፡-
- ስንዝር - ጫማ እና
- እርምጃ - ክንድ የመሳሰሉት ናቸው፡፡
ዘመናዊ የርዝመት መለኪያ የምንላቸው፦
ሜትር እና ሳንቲ ሜትር የመሳሰሉት ናቸው፡፡
አስተውሉ፡- አንድ የተሰጠንን ነገር ክንድ ካልሞላ
በስንዝር እና በጣት መለካት ይቻላል፡፡
አንድ የተሰጠንን ነገር እርምጃ ካልሞላ በጫማ
መለካት ይቻላል፡፡
ሜትር እና ሣንቲ ሜትር ርዝመትን ለመለካት የምንጠቀምባቸው ምድቦች
ሲሆኑ በአጭር አፃፃፈ ሜትር=ሜ ፤ ሣንቲ ሜትር= ሣ.ሜ ተብለው ይፃፋሉ፡፡
የክፍል ሥራ፡-2
1. የሒሳብ መጽሐፋችሁ ጎን ––––––ሳ.ሜ ነው።
2. የደብተራችሁ ጎን ––––––ሳ.ሜ ነው።
3. የዴስካችሁ ቁመት ––––––ሳ.ሜ ነው።
መልመጃ፦1
1. ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጡ፡፡
ሀ/ የእስክርቢቶቻችሁን ርዝመት በስንዝር ለኩ?
ለ/ የክፍላችሁን ርዝመት በክንዳችሁ ለኩ?
ሐ/ የጥቁር ሰሌዳውን ርዝመት ለኩ?
1. ሀ/ ሀ/
ለ/ ለ/
2. ሀ/ ለ/ ሀ/
ለ/
ለ/
ሀ/ ለ/
4.
ሀ/ ለ/
ሠ/ ረ/
መ/
ሰ/ ሸ/ ቀ/
የቡድን ሥራ፡-3
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከተወያያችሁባቸው በኋላ የተስማማችሁበትን መልሱ፡፡
1. ተማሪዎች በአከባቢያችሁ ባህላዊ የክብደት መለኪያ የሚባሉትን በመዘርዘር
ተወያዩ?
2. ዘመናዊ የክብደት መለኪያ የሚባሉት እነማን ናቸው?
3. የራሳችሁን ክብደት ታውቃላችሁ? ስንት ነው?
4. ከአከባቢያችሁ መኮሮኒ በምን አስለክታችሁ ትገዛላችሁ?
5. ተማሪዎች እስኪወላጆቻችሁን በመጠየቅ የአንገት ወርቅ (ሀብል) በምን የክብደት
መለኪያ ምድብ እንደሚለካ ጠይቃችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አብራሩ?
–––– ––––––
–––– ––––
ሀ ለ ሀ ለ
ሐ መ
የቡድን ሥራ፡-5
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከተወያያችሁባቸው በኋላ የተስማማችሁበትን መልሱ፡፡
1. በ9.5 ከተመለከቱ የይዘት ልኬት ምሥሎች መካከል የምታውቋቸውን
በየስማቸው ዘርዝሩ፡፡ የምን የምን መያዣዎች ወይም መለኪያዎች እንደሆኑ
ተወያዩባቸው፡፡
2. ውሃ በምን እንደሚለካ ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ፡፡ ያገኛችሁትን መልስ
ለየቡድናችሁ አቅርባችሁ ተወያዩባቸው፡፡
3. ውሃ በምን ይጠጣል? ቡናስ በምን ይጠጣል?
4. ይዘትን ለመለካት የምትገለገሉበት ባህላዊ መለኪያዎች ዘርዝሩ፡፡
5. ይዘትን ለመለካት የምትጠቀሙበት ዘመናዊ የመለኪያ ምድቦችስ ምን ምን
ናቸው?
- ባህላዊ የይዘት መለኪያ የምንላቸው፡-
ቁና
ኩባያ እና
አቁማዳ የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ 116
- የፈሳሽ ነገሮች ይዘትን ለመለካት የምንጠቀምባቸው ምድቦች
ሊትር እና ሚሊ ሊትር ናቸው፡፡
- ሊትር በአጭሩ ሲፃፍ ሊ ነው፡፡
- ሚሊ ሊትር በአጭሩ ሲፃፍ ሚ.ሊ ነው፡፡
መልመጃ:-5
1. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ፡፡
ሀ/ ባህላዊ የይዘት መለኪያ የሚባሉትን ዘርዝሩ፡፡
ለ/ ዘመናዊ የፈሳሽ ይዘት መለኪያ የሚባሉትን ዘርዝሩ፡፡
ሐ/ ሉባባ የዘይት ነጋዴ ናት ፡፡ ማክሰኞ 10 ሊትር ዘይት እና ረቡዕ 15
ሊትር ዘይት ብትሸጥ ሉባባ በሁለቱ ቀናት በጠቅላላ ስንት ሊትር ዘይት
ሸጠች?
መ/ በአንድ ባልዲ ውስጥ 20 ሊትር ውሃ ነበር፡፡ ከባልዲው ውሃ ውስጥ
በ10 ሊትሩ ውሃ ዕቃ ቢታጠብበት በባልዲው ውስጥ ስንት ሊትር ውሃ
ይቀራል?
ሐ መ
መልሱ፡፡
ሀ/ ከላይ ከተዘረዘሩት ምስሎች ትልቁ የፈሳሽ መያዣ የትኛው ነው? ከሁሉም
ትንሹስ የትኛው ነው?
ለ/ ከ”ሀ” እና “መ” ላይ ከተሰጡት ምስሎች ትልቁ የትኛው ነው የቡና ሰኒ
ወይም ባልዲው ነው?
ሐ/ አንዳችሁ አንድ የቡና መጠጫ ሲኒ፣ አንዳችሁም አንድ የሻይ መጠጫ
ብርጭቆ፣ አንዳችሁ ደግሞ አንድ የለስላሳ መጠጥ ጠርሙስ ውሃ ሞልታችሁ
አምጡ፡፡ ስንት የቡና ሲኒ ውሃ የለስላሳ ጠርሙሱን እንደሚሞላ ለኩ፡፡ ከነዚህ
የፈሳሽ መያዣዎች መካከል ትልቁ የትኛው ነው?
መ/ በመኖሪያ ቤታችሁ ካሉት የፈሳሽ መያዥዎች ሁሉ ትልቁ ምን ተብሎ
እንደሚጠራ ጠይቃችሁ በመምጣት ለቡድናችሁ አባላት ተራ በተራ ግለፁ፡፡
መልመጃ፡-6
1. የሚከተሉትን ምስሎች በመመልከት የ“<”፣የ“>” እና “=” ይሆናል
ምልክቶችን በመጠቀም አወዳድሩ፡፡
ሀ/ ለ/
–––– ––––
ሐ መ
–––– ––––
የማጠቃለያ መልመጃ
1. ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጡ።
ሀ/ ከአንድ ስንዝር እና ክንድ የቱ ይረዝማል?
ለ/ ከአንድ ክንድ እና እርምጃ የቱ ያጥራል?
ሐ/ ዘመናዊ የክብደት መለኪያ ምድቦችን ዘርዝሩ?
መ/ ከሒሳብ እና ከአካባቢሳይንስ መጽሐፋችሁ የትኛው የበለጠ ይከብዳል?
ሠ/ ሂሩት 25 ኪ.ግ ጤፍና 15 ኪ.ግ ስንዴ ከገበያ ገዛች፡፡ ሂሩት በጠቅላላ
ስንት ኪ.ግ እህል ገዛች?
2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ እዉነት ስህተት ከሆኑ ደግመ ሐሰት
በማለት መልሱ፡፡
ሀ/ እርምጃ ዘመናዊ የርዝመት መለኪያ መሳሪያ ነው፡፡
ለ/ ሜትር ዘመናዊ የክብደት መለኪያ ምድብ ነው፡፡
ሐ/ ኪሎ ግራም በአጭር ሲፃፍ ኪ.ግ ነው፡፡
25 ሣንቲም
10 ሣንቲም
5 ሣንቲም
የአምስት ብር ኖት
የአሥር ብር ኖት
የአምሳ ብር ኖት
የመቶ ብር ኖት
የሁለት መቶ ብር ኖት
መልመጃ:-2
1. ለሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ስጡ።
ሀ/ አንድ ባለ 5 ብር ኖት በስንት የአንድ ብር ኖት ይመነዘራል?
ለ/ አንድ ባለ 50 ብር ኖት በስንት የ10 ብር ኖት ይመነዘራል?
ሐ/ አንድ ባለ 100 ብር ኖት በስንት የ10 ብር ኖት ይመነዘራል?
መ/ አንድ ባለ 200 ብር ኖት በስንት የ50 ብር ኖት ይመነዘራል?
2. ሠንጠረዡን በምሳሌው መሠረት ሙሉ፡፡
የተሰጠው ምንዛሪ
የብር ኖት ባለ 1 ብር በባለ 5 በባለ 10 በባለ 50 በባለ 100 ብር
ኖት ብር ኖት ብር ኖት ብር ኖት ኖት
ባለ 200 ብር 200 40 20 4 2
ባለ 100 ብር
ባለ 50 ብር
ባለ 10 ብር
ባለ 5 ብር
ሰዓት ሰዓት
ሰዓት ሰዓት
መልመጃ:-1
1. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ስጡ፡፡
ሀ. በስንት ሰዓት ቁርሳችሁን ትበላላችሁ?
ለ. በስንት ሰዓት ወደ ትምህርት ቤት ትሄዳላችሁ?
ሐ. በስንት ሰዓት ምሳችሁን ትበላላችሁ?
መ. በስንት ሰዓት ከትምህርት ቤት ወደ ቤት ትመለሳላችሁ?