You are on page 1of 2

ዝክረ ቴዎፍሎስ አካዳሚ

Zikre Theophilos Academy


የ 2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን 2 ኛ ሴሚስተር ሒሳብ የመጀመሪያ ፈተና ለአምስተኛ ክፍል
ስም _____________________________ ቁጥር _______ ክፍል _________

የጥያቄዎች ብዛት፦ 20 የተሰጠ ጊዜ፦ 50 ደቂቃ


ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን እውነት ወይም ያልሆነውን ደግሞ ሐሰት በማለት መልሱ።
__________1. አንድን ያልታወቀ ዋጋን ለመወከል የምንጠቀምበት ፊደል ወይም ምልክት ተለዋዋጭ ይባላል።
__________2. የአንድ ያልታወቀ ቁጥር እና የ 7 ድምር በአልጀብራዊ መግለጫ ሲገለፅ 1 + 7 ተብሎ ነው።
__________3. ተለዋዋጭ የያዘን አልጀብራዊ መግለጫ ዋጋውን ለማግኘት የግዴታ የተለዋዋጩ ዋጋ መታወቅ አለበት።
__________4. 5 ጠ + 6 በ + 3 ጠ ሁለታዊ አልጀብራዊ መግለጫ ይሆናል።
__________5. የፊደል አብዢዎቻቸው ተመሣሣይ ያልሆኑ ቁሞች ተመሣሣይ ቁሞች ይባላሉ።
ለ. በ “ሀ” ስር የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች በ “ለ” ስር ከተዘረዘሩት ትክክለኛ መልሶቻቸው ጋር አዛምዱ።
ሀ ለ

__________6. 16 ሀመ 2 እና 21 ሀመ 2 ሀ. 16 + 11 ሸ
__________7. የሆነ ቁጥር ላይ 8 ሲጨመር
__________8. 3 ሸ + 16 + 8 ሸ ሲቃለል ለ. 7
7 7
__________9. የ ወ 3 ቀ 4 ፈ 6 ያዊት ቁጥር ሐ.
2 2
__________10. ከሆነ ሰው እድሜ በ 10 የሚበልጥ
መ. ተመሣሣይ ቁሞች
ሠ. ከ + 8
ረ. አ + 10

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ምረጡ።


__________11. አልጀብራዊ መግለጫ 3 ሸ + 10 ቀ + 8 ሸ - 4 ቀ ሲቃለል ከሚከተሉት ውስጥ የቱን ይሰጣል?
ሀ. 17 ቀ ለ. 17 ሸ ሐ. 11 ሸ + 6 ቀ መ. 11 ሸ - 6 ቀ
__________12. ተመሣሣይ ቁሞች ሊለያዩ የሚችሉት በምናቸው ብቻ ነው?
ሀ. በመጣኝ ቁጥራቸው ሐ. በተለዋዋጭ አርቢዎቻቸው
ለ. በተለዋዋጫቸው መ. ሊለያዩ አይችሉም
__________13. ፈ = 6 እና ቀ = 3 ቢሆን የአልጀብራዊ መግለጫ 2 ፈ + 6 ቀ - 13 ዋጋ ስንት ይሆናል?
ሀ. 30 ለ. 17 ሐ. 18 መ. 3
__________14. ከሚከተሉት አረፍተ ነገሮች ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. 2 ወ + 6 ዘ + 4 ወ = 6 ወ + 6 ዘ ሐ. 2 + 3 ከ + 6 ሸ + 2 ከ = 5 ከ + 6 ሸ + 2
ለ. 8 ሸ - 7 ቀ + 10 ቀ = 8 ሸ + 3 ቀ መ. ቀ + 2 ከ - ቀ = 2 ከ + 2 ቀ
__________15. ከሚከተሉት ውስጥ የተመሣሣይ ቁሞችን ጥንድ የያዘው የቱ ነው?
9 2 3
ሀ. 4 ወ እና 7 ወ 2 ሐ. ፈ እና ፈ 2
2 22
ለ. 5 ቀ እና 5 ሸ መ. 0.7 ከ እና 0.5 ቀ
መ. ባዶ ቦታውን በትክክለኛ መልስ አሟሉ።
1. አንድ ቁም ብቻ ያለው አልጀብራዊ መግለጫ _____________________________ ይባላል።
2. ሁለት አልጀብራዊ መግለጫዎችን በ “ = “ ምልክት ስናያይዝ የሚፈጠረው ሒሳባዊ አረፍተ
ነገር _____________________________ ይባላል።
2
2 ፈ+ሸ
3. ፈ = 8 እና ሸ = 3 ቢሆን የ ዋጋ _____________________ ነው።
25
4. “የአንድ ያልታወቀ ቁጥር እጥፍ በ 3 ሲቀንስ” የሚለው አባባል ወደ በአልጀብራዊ መግለጫ
ሲገለፅ ___________________ ተብሎ ነው።
5. የ ሸ + 14 = 8 መፍትሔ _____________________ ነው።

You might also like