You are on page 1of 3

2 ኛ ክፍል ግብረ ገብ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ

__________1. ፍትሀዊነት ሁሉንም ሰው እኩል ማገልገል ነው፡፡

__________2.. የሰው የሆነዉን ነገር ለባለቤቱ መመለስ ፍትህ አይደለም፡፡

__________3. ለፍትህ የሚቆም ሰው ሊበረታታ ይገባል፡፡

__________4. ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው ሰዎች የሌሎችን ችግር ይረዳሉ፡፡

__________5. ከሰዎች ክብርን ለማግኘት ለሌሎች ክብር መስጠት አያስፈልግም፡፡

ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ምረጡ

______1. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው

ሀ. ከመስረቅና ከማታለል መራቅ አለብን ለ. ሰዉን የሚያታልል ሰው አይታመንም

ሐ. መስረቅና ማታለል ታማኝነትን ያሳጣል መ. ሁሉም መልስ ናቸው

______2. አውነት የሚናገር ሰው ምን ያገኛል

ሀ. በፈጣሪ ይወደዳል ለ. በሰዎች ዘንድ ይወደዳል

ሐ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው መ. መልስ አልተሰጠም

______3. የመልካም ሰው ባህሪ የሆነው የቱ ነው

ሀ. የተቸገሩትን ይረዳል ለ. ሰዎችን አያከብርም

ሐ. ለሌሎች ቅድሚያ አይሰጥም መ. መልስ አልተሰጠም

______4. ግብረ ገብነትን የሚያሳየው የቱ ነው

ሀ. እውነት መናገር ለ. ለሰው መልካም ማሰብ

ሐ. ሰዎችን ማክበር መ. ሁሉም መልስ ናቸው

______5. የመልካም ሰው ባህሪ የሆነው የቱ ነው

ሀ. የሌሎችን አስተያየት አይቀበልም ለ. ሁሉንም ሰው ይወዳል

ሐ. ሰዎችን አያከብርም መ. ስርቆትና ማታለል ይወዳል

3 ኛ ክፍል ግብረ ገብ

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሙሉ
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ምረጡ

______1. ስለ ሀይማኖት ትክክል የሆነው የቱ ነው

ሀ. የትኛዉም ሀይማኖት ከሌላው ሀይማኖት እኩል ነው

ለ. ሀይማኖት የአምልኮ ስርዓት አይደለም

ሐ. የሌሎችን ሀይማኖት መናቅ አለብን

መ. ሁሉም መልስ ናቸው

______2. ዜጎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ለምን መጠቀም መብት አላቸው

ሀ. ለሥነ-ፅሑፍ ለ. ለመግባቢያ ሐ. ለፍርድ ቤት መ. ሁሉም መልስ ናቸው

______3. የተማሪ መብት የሆነው የቱ ነው

ሀ. ያልገባዉን መጠየቅ ለ. የት/ቤቱን ንብረት መጠበቅ

ሐ. የቤት ስራ አለመስራት መ. መልስ አልተሰጠም

______4. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የተከበሩ ሰዎች የሚታወቁባቸው ባህሪያት ነው

ሀ. ሥነ-ምግባር የላቸዉም ለ. ታማኝ አይደሉም

ሐ. ሁሉንም ሰው የሚወዱ ናቸው መ. የተጣሉ ሰዎችን አያስታርቁም

______5. ከሚከተሉት ውስጥ ሰዎችን ባለማክበር የሚከሰቱ ጫና የሆነው የቱ ነው

ሀ. የሰዎችን ክብር ይጎዳል ለ. የጓደኝነትን ስሜት ያጠፋል

ሐ. አንድነት እንዳይኖር ያደርጋል መ. ሁሉም መልስ ናቸው

የሚከተለዉን ጥያቄ በጥያቄው መሰረት መልሱ

1. የክፍል ጓደኞችን ከበሬታ ከምናሳይባቸው መንገዶች መካከል አምስቱን ፃፉ

ሀ. ______________________________

ለ. ______________________________

ሐ. ______________________________

መ. ______________________________

ሠ. ______________________________

8 ኛ ክፍል ሒሳብ

__________1. ስርዓተ ጠለል ውቅር አምስት ሩቤ (ኳድራንት) አሉት፡፡

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሙሉ
__________2.. ሁለት ጎነ-ሦስቶች ምስስል የሚሆኑት ተጓዳኝ ጎኖች ወደረኛ እና ተጓዳኝ ዘዌዎቻቸው ግጥምጥም ከሆኑ
ነው፡፡

__________3. (-3,0) ነጥብ በስርዓተ ውቅር ላይ የ ፈርጅ ላይ ይውላል፡፡

__________4. 2 ጠ+5>9 መፍትሄ 2 እና ከ 2 በላይ ያሉ ንብብር ቁጥሮች ነው፡፡

__________5. ሁለት ጎነ-ሦስቶች ሦስቱም ጎኖች ወደረኛ ከሆኑ ምስስል መሆን ይችላሉ፡፡

ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ፊደል ብቻ ምረጥ/ጭ

_______6. መነአ ቀሰተ ከሆነ እና የ መነአ ስፋት = 120 cm2 የ ቀሰተ ስፋት =
2
60 cm እና ቀሰ = 5cm ከሆነ ፤ የ መነ ርዝመት ስንት ነው

ሀ. 3 cm ለ. 4 cm ሐ. 5 cm መ. 6 cm

_______7. ሁለት ጎነ-ሦስቶች ምስስል ሊሆኑ የሚችሉት፡

ሀ. ሁለቱ ዘዌዎቻቸው ግጥምጥም ከሆኑ

ለ. ሦስቱ ጎኖቻቸው ወደረኛ ከሆኑ

ሐ. ሁለቱ ጎኖቻቸው ወደረኛ ከሆኑ እና አንደኛው ዘዌ ግጥምጥም ከሆነ

መ. ሁሉም መልስ ናቸው

_______8. ሀለሐ መሠረ፤ ሀሐ = 4cm፤ መረ=5cm እና የ መሠረ ዙሪያ 20cm፤ የ መሠረ


ስፋት =30cm2 ከሆነ የ ሀለሐ ዙሪያ ስንት ነው

ሀ. 16 cm ለ. 15 cm ሐ. 10 cm መ. 20 cm

_______9. ፐቀረ ሰነየ፤ ፐቀ = 4cm፤ ቀረ= 2cm፤ ሰነ= 6cm ነየ= 3cm እና ሰየ= 5cm ከሆነ ፐረ ዋጋ ስንት ነው

ሀ. 3.3 cm ለ. 5 cm ሐ. 4 cm መ. 10 cm

_______10. ጠ+4>2 ጠ-1 መፍትሄ

ሀ. ጠ > 5 ለ. ጠ < 5 ሐ. ጠ > -5 መ. ጠ < -5

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሙሉ

You might also like