You are on page 1of 8

SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የአንደኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር --------

የፊደላቱን ቦታ በማቀያየር አስተካክላችሁ ፃፉ፡፡

1. ሐፍመፅ -------------------

2. ሳይስን -------------------

3. ትናጥ -------------------

4. ልፊደ -------------------

5. ስተዳር -------------------

6. ዳሰሌ -------------------

7. ብጭርቆ -------------------

8. ጠረዛጴ -------------------

9. ምጭላ -------------------

10. ሪማተ -------------------

መልካም ዕድል !
SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የሁለተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር --------

የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች በተስማሚው ቃል አሟሉ፡፡

ትሪ ጨመቀ ቆሻሻ ሽልማት ምክር


ማዳበሪያ ንፅህና ድልድይ ዠለጠ አዞ

1. ሀይለኛ ዝናብ ስለጣለ ደጅ ---------------፡፡

2. ለጎበዝ ተማሪዎች --------------- ተሰጠ፡፡

3. ወንዝ ለመሻገር --------- ያስፈልጋል፡፡

4. የትልቅ ሰው ------------- መስማት ያስፈልጋል፡፡

5. -------------- የኣየፈር ለምነት እንጨምር ያደርጋል፡፡

6. የግቢን ------------- መጠበቅ አስፈላጊ ነው፡፡

7. ሰውየው አህያውን በዱላ ------------፡፡

8. አከባቢ እንዳይቆሽሽ -------------- መቀበር አለበት፡፡

9. ------------- ተሣቢ እንስሳ ነው፡፡

10. እንጀራ በ-------------- ይቀርባል፡፡

መልካም ዕድል !

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

የሦሥተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር --------

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፡፡

1. ማንኛውም ነገር በጋራ የሚጠራበት ስም የወል ስም ይባላል፡፡ ---------------

2. ግስ/ማሳሪያ አንቀፅ በዐረፍተ ነገሮች መጨረሻ ላይ ይገኛል፡፡ -------------

3. ማንኛውም ነገር በግል ተለይቶ የሚጠራበት ወይም የሚታወቅበት የስም አይነት የተፀውኦ ስም ይባላል፡፡

-----------------

4. ድርብ ሰረዝ(፤) ድርብ ሀሳቦችን/ዐረፍተ ነገሮችን/ አጣምሮ ለማቅረብ ያገለግላል፡፡ ----------------

5. የጥቅል ስም ለመገልገያ እቃዎች መጠሪያነት ያገለግላል፡፡ ----------------

6. ትዕምርተ ጥቅስ(‹‹ ››) መገረምንና መደነቅን ለማመልከት ያገለግላል፡፡ -------------

7. መልካም ጉርብትና ያላቸው ሰዎች ደስ የሚል ማህበራዊ ህይወት የላቸውም፡፡ --------

8. ቆሻሻ በደረቅ ወይም በፈሳሽ መልኩ ሊወገድ ይችላል፡፡ ---------------

9. እቅድ ልናከናውናችው የሚገቡ ተግባራትን በጊዜ እንድንፈፅም ይረዳናል፡፡ -----------

10. ነጠላ ቁጥር የአንድን ነገር ብቸኛ ዌም ነጠላ መሆንን ለማመልከት የሚያገለግል ነው፡፡

---------------

መልካም ዕድል !

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የሁለተኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር -------


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሐሰት በማለት መልሱ፡፡

1. እውነትን መናገር እና ታማኝ መሆን ግብረ ገብነትን ያጎናፅፋል፡፡ -----------


2. ለአንድ ሰው የገባነውን ቃል በጠበቅ ያስፈልጋል፡፡ --------------
3. ታማኝነት በመስረቅ በመዋሸት እና በማታለል ይገለፃል፡፡ -------------
4. ራሳችንን ማክበር በራስ መተማመናችንን ያሳድጋል፡፡ ------------
5. ቃል ኪዳን መሀላ ነው ። -----------

ከታች ለቀረቡት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጡ ።

1. ከሚከተሉት አማራጮች ግብረገብነትን የማያሳየው የቱ ነው ?

ሀ . እውነት መናገር ሐ .ህጎችን ማክበር

ለ . ውሸት መናገር መ. ለሰው መልካም ማሰብ

2. ከሚከተሉት ታማኝነትን የሚያሳይ የቱ ነው ?

ሀ. ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ሐ . እውነትን መናገር

ለ . ስርቆትንና ማታለልን መጥላት መ . ሁሉም መልስ ነው

3. ቃልኪዳንን የሚጠብቅ ።

ሀ. እውነት የለውም ለ . ታማኝ ነው ሐ . አክብሮት የለውም

4. እውነተኛነት እና ታማኝነትን የማይገልፅ የቱ ነው ?

ሀ . አለመዋሸት ሐ . ቃልኪዳንን ማክበር

ለ . ማጭበርበር መ . ከሌብነት መራቅ

5 . ፍትሀዊነት ሁሉንም ሰው እኩል ማገልገል ነው ።

ሀ . እውነት ለ ሐሰት

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የአንደኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር -------


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ ።

1. ልጆችን በፍቅር ማሳደግ የቤተሰብ ሀላፊነት ነው። --------------

2. ፈጣሪ እውነትን የሚናገር ሰው ይወዳል። --------------

3. ቤተሰቡን የሚያከብር ልጅ ጥሩ ስነ ምግባር አለው። --------------

4. በመኪና መንገድ ላይ መጫወት ለአደጋ ያጋልጣል። --------------

5. መዋሸት የስነ ምግባር ጉድለት ነው። --------------

6. ጥሩ ያልሆነ ስነ ምግባር ተወዳጅ ያደርጋል። --------------

7. ታማኝ ልጆች ወድቆ ያገኙትን ነገር ለባለቤቱ ይመልሳሉ። --------------

8. ልጆች በቤተሰባቸው ውስጥ የስራ ድርሻ የላቸውም። --------------

9. መልካም ጉረቤት ይረዳዳል። --------------

10. መከባበር ከቤተሰብ እሴት አንዱ ነው። --------------

መልካም ዕድል !

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የሦሥተኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር -------

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ ።


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

1. ተማሪዎች የማህበረሰቡን ባህል እና እሴት ጠብቀው ማደግ አለባቸው።------------


2. ቤተሰብ ማለት በአድ አካባቢ አብረው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው። ------------
3. ጎረቤትን ማክበር መልካም ግንኙነት እንዲኖር ያደርጋል። --------------
4. ሁሉም የክፍል ውስጥ ተማሪዎች እኩል ጓደኛሞች ናቸው። ------------
5. ሰዎችን አለማክበር ምንም አይነት ችግር ሊያመጣ አይችልም። -----------
ቀጥሎ ለቀረቡት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1. ካለመከባበር ሊመጣ የሚችለው የቱ ነው ?
ሀ . በሰላም አብሮ መኖር አለመቻል ሐ . በጋራ መጎዳት
ለ . ጠላትን ማብዛት መ . ሁሉም መልስ ነው
2. ቋንቋን በተመለከተ እውነት የሆነው የቱ ነው ?
ሀ . የቋንቋን እኩልነት አለማክበር ችግር የለውም
ለ. ሁሉም ቋንቋዎች እኩል ናቸው
ሐ . አንዳንድ ቋንቋዎች ከሌሎች ቋንቋዎች ይበልጣሉ
መ . ሌላ ቋንቋ መማር ጥቅመ የለውም
3. የባህል ልዩነቶች ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ጎብኚዎችን ይስባል
ለ . የአንድ ማህበረሰብ ማንነት ምልክት ነው
ሐ . የባህል ልዩነቶች ውበት ነው
መ . ግጭትና ጦርነት ማስነሳት
4. ከሚከተሉት ውስጥ የህዝብን ባህል የሚያመለክተው የቱ ነው ?
ሀ . ሀዘንና ደስታን መግለፅ ሐ . ባህላዊ ምግብ
ለ . የባህል ልብስ መ . ሁሉም መልስ ነው
5. ከሚከተሉት ውስጥ የተማሪዎችን እኩልነት የማያሳየው የቱ ነው ?
ሀ . ጥያቄ መጠየቅ
ለ . የራስን ሀሳብ በሌልች ላይ መጫን
ሐ . በክባት ውስጥ መሳተፍ
መ . ለሌሎች ሐይማኖቶች ክብር መስጠት

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የሁለተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር -------

I. የሚከተሉትን ቁጥሮች በመቀነስ ባዶ ቦታውን ሙሉ፡፡


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

1. 347 – 26 =-------
2. 460 + 54 = ------
3. 79 – 45 = ------
4. 68 – 53 = ------
5. 400 – 200 = ------
II. በተሰጠው ባዶ ቦታ ላይ ትክክለኛውን መልስ ሙሉ፡፡
6. 2× ----=20
7. 10×3= ----
8. 2×40=----
9. 6×10= ----
10. 10× ----=40

መልካም ዕድል !

የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት

የሦሥተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት ሚድ ፈተና

ስም ----------------------------------- ክፍል ---------- ቁጥር -------

I. ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማላት ፃፉ፡፡


SLU Model Community School M/B/Moodeelii Kominiitii Y/Salaalee

1. 3×1000 እስከ 1000 ካሉ የ 100 ብዜቶች አንዱ ነው፡፡ ----------


2. እስከ 100 ካሉ ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ አንዱ 0(ዜሮ) ነው፡፡ ---------
3. 5674 ባለ ሶስት ዲጅት ቁጥር ነው፡፡ ---------
4. 1020 < 1120 ነው፡፡ --------
5. 246 > 247 ነው፡፡ -------
II. አስሉ!
1. 7304 3. 4528 4. 6045
- 5294 - 2316 - 1212

------------ ----------- ------------

2. 846 5. 45

+162 ×9

------- -------

መልካም ዕድል !

You might also like