You are on page 1of 46

yh#lt¾ dr© TMHRT

S¬NÄRD

TMHRT ¸n!St&R
ግንቦት 2001 ›.M.

0
ርዕስ

ገጽ
1 መግቢያ .............................................................................................. 3
2 ዓሊማ .................................................................................................. 3
3 የሁሇተኛ ዯረጃ የትምህርት ሥርዓት መዋቅር ..................................... 4
3.1 የመጀመሪያ ሳይክሌ /9-10/ .......................................................... 4
3.2 የሁሇተኛ ሳይክሌ /11-12/ ............................................................ 4
4 የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት አዯረጃጀት...................................................... 5
4.1 የቦታ አመራረጥ መመዘኛዎች ...................................................... 5
4.2 የምዴረ ግቢው ገፅታ አዯረጃጀት .................................................. 6
4.3 የምዴረ ግቢው ስፊት ................................................................... 6
4.4 የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ህንፃ አዯረጃጀት /9-12/ ........................... 7
4.4.1 የመማሪያ ክፍልች ስፊት በሜትር ካሬ .............................. 7
4.4.2 የአስተዲዯር ህንፃ /ብልክ/ ስፊት በሜትር ካሬ ................... 8
4.4.3 የተማሪዎች መፀዲጃ ........................................................... 8
4.4.4 የቤት መፅሐፍት ህንፃ /ብልክ/........................................... 9
4.4.5 የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ቤተ ሙከራ ክፍሌ /ህንፃ ............... 10
4.4.5.1 የፉዚክስ፣ ሊቦራቶሪ ክፍሌ /ብልክ/ስፊት በሜትር
ካሬ ..................................................................... 10
4.4.5.2 የኬሚስትሪ ሊቦራቶሪ ክፍሌ /ብልክ/ ..................... 10
4.4.5.3 የባዬልጂ ሊቦራቶሪ ክፍሌ/ብልክ/ስፊት በሜትር
ካሬ ..................................................................... 10
4.4.5.4 የሂሣብ ክፍሌ ብልክ ስፊት በካሬ ሜትር ............. 10
4.4.5.5 ከሳይንስ ውጪ ሇሚሰጡ ትምህርቶች የሚገሇግለ
ቁሳቁሶች የሚቀመጡበት ክፍልች ............ 11
4.4.6 የመሰብሰቢያ አዲራሽ /ብልክ/ ............................................ 11
4.4.7 የትምህርት ማበሌፀጊያ ማዕከሌ .......................................... 11
4.5 ሇተሇያዩ ክፍልች አስፇሊጊ የሆኑ ፇርኒቸሮችና ቁሳቁሶች ............. 12
4.5.1 የመማሪያ ክፍሌ ................................................................ 12
4.5.2 የሊቦራቶሪ ክፍሌ ................................................................ 12
4.5.3 የሂሳብ ትምህርት ክፍሌ ..................................................... 13
4.5.4 የቢሮ ፇርኒቸሮችና ቁሳቁሶች ............................................. 13
4.5.5 ሇሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት የሚያስፇሌጉ የሰውነት ማጎሌመሻና
ስፖርት ትምህርት ቁሳቁስ............................................. 14
4.5.6 ሇመማር ማስተማር ሂዯት ዴጋፍ ሰጪ የሆኑ ሌዩ ሌዩ
አገሌግልት መስጪያ ክፍልች የሚስፇሌጉ ቁሳቁሶች 18
4.5.6.1 ቤተ መፅሐፍት ................................................. 18
4.5.7 ICT ማዕከሌ ....................................................................... 21

1
4.5.8 ትምህርት ማበሌፀጊያ ማዕከሌ ............................................ 21
4.5.8.1 የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪዎች ................................. 21
4.5.8.2 የእጅ መሳሪያዎች .............................................. 22
4.5.9 የመጀመሪያ ህክምና እርዲታ .............................................. 23
4.5.10 የመምህራንና ተማሪዎች መዝናኛ ክበብ ........................... 24
4.5.10.1 የመምህራንና የሠራተኛና ክበብ ....................... 24
4.5.10.2 የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ ............................ 24
4.5.11 የአዲራሽ አጠቃቀም ......................................................... 25
4.6 ሇየትምህርቱ ዓይነቱ የሚያስፇሌጉ መሳሪያዎች ............................ 25
4.6.1 ሌዩ ፍሊጎት ሊሊቸው ተማሪዎች .......................................... 26
4.7 የተማሪ መፅሐፍት ጥምርታ ......................................................... 27
4.8 የተማሪ ክፍሌ ጥምርታ ................................................................ 27
4.9 የሰው ኃይሌ ምዯባ ....................................................................... 27
4.9.1 የመምህራንና የሠራተኞች ተፇሊጊ የትም/ዯረጃ .................. 27
4.9.2 የሌዩ ትምህርት መምህራንና የሠራተናች ዴሌዴሌ ............ 29
5 የማስተማሪያ ዘዳ................................................................................ 30
6 የሁሇተኛ ዯረጃ መምህር ፕሮፊይሌ .................................................... 30
6.1 ከሁሇተኛ ዯረጃ መምህራን የሚጠበቁ ባህሪይ ............................. 31
7 የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪ ፕሮፊይሌ ........................................................ 32
8 የማስተማር መማር ሂዯት መመሪያዎች .............................................. 32
8.1 የትምህርት አመራርና አስተዲዯር መመሪያዎች ........................... 33
9 የሁሇተኛ ዯረጃ የትምህርት ፕሮግራም አዯረጃጀት ............................ 34
9.1 የትምህርት ዓይነቶች የክፍሇ ጊዜ ስርጭት ................................... 35
9.1.1 በመጀመሪያ ሳይክሌ /9-10/ የሚሰጡ የትም/ዓይነቶችና
የክፍሇ ጊዜ ብዛት ................................................. 35
9.1.2 በሁሇተኛ ሳይክሌ /11-12 /የሚሰጡ የትም/ዓይነቶችና
የክፍሇ ጊዜ ብዛት .......................................................... 36
10 የትምህርት ወቅት ............................................................................... 38
10.1የት/ቤት ሰዓት ............................................................................. 38
10.2 የተጓዲኝ ትምህርት .................................................................. 39
11 የመረጃ አያያዝና ፍሰት ...................................................................... 40
12 የትምህርት ዯረጃ ምዘናና ማጠናቀቂያ መረጃ ..................................... 41
13 በማረጋገጫ የውስጥ የትም/ማስረጃዎች .............................................. 42
14 የት/ቤት ፣የአካባቢ ማህበረሰብ /ኮሙኒቲ/ እና የወሊጅ ግንኙነት........... 42

2
1. መግቢያ

yxND xgR ሥሌጣኔና ዕዴገት ሉገነባ የሚችሇው አገሪቱ ባሊት የተማረ የሰው
ሀይሌ መሰረት መሆኑ ግሌፅ ነው፡፡ የመሌካም አስተዲዯርና ፇጣን የሌማት ስትራተጂን
ተግባራዊ የሚያዯርግ፣ የህዝብና የሀገር ችግሮችን ሇመፍታት የተዘጋጀና ሀሊፉነት
የሚሰማው ከተፇጥሮ ተጽዕኖ በተግባር ሇመሊቀቅ የተዘጋጀ የማምረትና የመመራመር
አቅሙ የዲበረ ዜጋ ሇማዘጋጀት የሚያስችሌ የአጠቃሊይ የትምሀርትና ሥሇጠና ፖሉሲ
ተቀርጿሌ፡፡ yTMHRT ±l!sውን መሰረት በማዴረግ bxg¶t$ WS_ l!ñR y¸gÆWN
yTMHRT XNQS”s@ XNÁT mµÿD XNÄlbT½ MN MN ›§¥ãC l!ñ„T
XNd¸gÆ bትምህርት ፖሉሲው ተካተዋሌ...

Y, ytqrጸ W yTMHRTና ስልጠና ±l!s! W-@¬¥ XNÄ!çN dGä


yTMHRt$ XNQS”s@ _‰T bywQt$ mlµT mÒL xlbTÝÝ lz!h#M yx!T†ùÃ
ðd‰§êE Ä!äK‰s!ÃêE mNG|T yTMHRT ¸n!St&R ፖሉሲውን መሰረት በማዴረግ
b1987›.M. yTMHRT S¬NÄRD ሇyXRkn# xzUJè tGƉêE ¥Drg# y¸¬wS nWÝÝ
bz!H S¬NÄRD x¥µኝT TMHRT ¸n!St&R bxg¶t$ WS_ ÃlWN yTMHRT
XNQS”s@ _‰T ሇማስጠበቅ xSfላ ጊ ጥረት አዴርጓሌÝÝ bxh#n# wQTM Y,NN
yTMHRT S¬NÄRD xg¶t$ µlCbT kdrsCbT yx!÷ñ¸Â ¥Hb‰êE h#n@¬ãC
xNÉR ¥ššL xSf§g! bmçn# Y, yh#lt¾ dr© TMHRT S¬NÄRD tš>lÖ
qRÆ*LÝÝ
2 ›§¥
Y, yh#lt¾ dr© TMHRT S¬NÄርድ y¸ktl#T ê ê ›§¥ãC
Yñ„¬LÝÝ
 bt¥¶W §Y l¥MÈT ytflgWN ÆHRY bGL} l¥Sqm_ lmlµT
XNÄ!ÒL፣
 bTMHRT b@t$ mà§T y¸gÆcW q$úq$îCN Ís!l!tEãCN lmwsN፣
 የትምህርት ቤቱና የአካባቢ ህብረተሰብ ግን ኙነት ይበሌጥ ሇማጠናከር፣
 bTMHRT b@t$ l!ñR y¸gÆWN ysW `YL lmwsN፣

3
 yTMHRT b@t$ xµÆb!ÃêE h#n@¬ãC kTMHRt$ xNQS”s@ xmcEnT xNÉR
MN መምሰሌ እንዯ¸gÆcW bGL} l¥Sqm_ ነው፡፡

3 yh#lt¾ dr© yTMHRT |R›T mêQR

bTMHRTና ሥሌጠና ፖሉሲ መሰረት yh#lt¾ dr© TMHRT bh#lT úYKL


tkFlÖ y¸ሰጥ ሲሆን በmjm¶Ã úYKL TMHRT ከ9¾ 10¾ ክ ፍ ል በሁሇተኛ
ሳይክሌ ዯግሞ ከ11ኛ12ኛ ክፍሌ የሚሰጥ ነው፡፡

3.1 በ2ኛ ዯረጃ የመጀመሪያ ሳይክሌ እዴሜያቸው 15 ዓመትና ከዚያም በሊይ


ሇሆናቸው የአጠቃሊይ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን በሚከተለትን ነጥቦች ሊይ
ትኩረት ያዯርጋሌ፡፡

 በዚህ እርከን የሚሰጥ TMHRT ተ ማሪ ው በአግባቡ ትምህርቱን XNÄ!rÄው፣


ያሇውን የግሌ ተስጥኦውን ተረዴቶ የወዯፉቱን F§¯t$N XNÄ!gnzBÂ
lqȆ TMHRT y¸S¥¥WN yTMHRT mSK XNÄ!mR_
y¸ያzUjW nW ÝÝ

 በዚህ ሳይክሌ የሚሰጠው የአጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ


ነው፡፡
3.2 በ2ኛ ደረጃ h#lt¾ úYKL TMHRT እዴሜያቸው 17 ዓመትና ከዚያም በሊይ
ሇሆኑ kx-”§Y TMHRT UR t²Mì y¸s_ና ተማሪዎች በቂ ClÖ¬Â
KHlÖèC ገብይተው እንዱጨርሱና lkFt¾ TMHRT bB”T እንዱዘጋጁ
የሚያዯርግ nW።
yL† ፍሊጎት TMHRTም ymdb¾WN TMHRT mêQR y¸ktL ነው፡፡ ነገር
ግን bxµLÂ bxXMé ClÖ¬ ችግር MKNÃT lmdb¾ TMHRT ታስቦ
ywÈWN እርከን ከላልች ተማሪዎች በእኩሌ መዝሇቅ አይችለም፡፡ በላሊ በኩሌ
bÈM ym-ቀ$ ClÖ¬ çcW t¥¶ãC dGä ytly ClÖ¬ b¸Ãú†bT
TMHRT ›YnT XNÄ!gፉbT ሁኔታዎች ማመቻቸት ያስፇሌጋሌ፡፡
በመሆኑም በእነዚህ ሁሇት የተሇያዩ ባህሪያት ያሊቸው ወጣቶች ClÖ¬ ÃlW
mMHR tmDï t=¥¶ Xg² XNÄ!ÃdRG§cW YdrULÝÝ SlçnM btlÆ

4
zRæC §Y y¸gß#T L† TMHRT l¸ÃsfLUcW ተማሪዎች bxB²¾W
b¸ktl#T yTMHRT XRkñC l!útû YC§l#ÝÝ

የልዩ ፍሊጏት ትምህርት yTMHRT XRkN


ወጣቶች 910 1112

1 ማyT የተሳናቸው YútÍl# ይሳተፊለ


2 yS»T mrb> ÃlÆcW እንደሁኔታው እንደሁኔታው
3 mÂgR የተሳናቸው YútÍl# YútÍl#
4 yxµL g#ዳT ÃlÆcW YútÍl# YútÍl#
5 td‰‰b! g#ዳT ÃlÆcW XNd h#n@¬W እንደሁኔታው
6 የጎዳና §Y tÄĶ YútÍl# ይሳተፊለ
7 L† ts_å çcW YútÍl# YútÍl#
8 mSማት ytሳናcW YútÍl# YútÍl#

4. yh#lt¾ dr© T¼b@T xdr©jT


4.1 yï¬ xm‰r_ mmz¾ãC
ጥራት ያሇው የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ሇማስፊፊት ት/ቤቶቹ ሇመማር ማስተማር
ሂዯት ምቹ መሆን አሇባቸው፡፡ከዚህ አንፃር አንዴ ት/ቤት የሚከተለትን
መሰፇርቶች ማሟሊት አሇበት፡፡

 t¥¶ãC tm§LsW l!¥„ y¸Cl#bT ሆኖ kt¥¶ãC mñ¶Ã KLL


x¥µY RqT k35 k!lÖ »TR ÃLbl-፣ /እንዯየ ክሌለ ተጨባጭ ሁኔታ
ሉሇያይ ይችሊሌ/
 ymk! mNgD፣ mg¾ ÃlW wYንM kmg¾ mNgD QRbT ÃlW፣
 የxµÆb!Wን [_¬ k¸ÃWk# kT‰ðK m=ÂnQ¿ km-_ b@èC¿ ከገበያ
፣ከወንዝ፣ ከጫት መቃሚያ ቤቶች፣ ከሙዚቃ ቤቶች የራቀ፣
 የት/ቤቱ ግቢ wÈ gÆ ÃሌbዛbT wYM ሜዲማ የሆነ ቦታ ያሇው፣
 lTMHRT ßéG‰M ¥Sf[¸Ã y¸çN bqE tS¥¸ yXS±RT yÙé
xTKLT ï¬ ÃlW ¿
 ymÊቱ xq¥m_ l¯RF ¿ lFú> lkÆD NÍSÂ lxÆ*‰ ÃLtUl-¿

5
 yW` ymB‰TÂ SLK xgLGlÖT ÃlW¿

4.2 yMDረ Gb!W g{¬ xdr©jT


የሚቋቋሙ ት/ቤቶች በተማሪዎች የመማርና የማስተማር ውጤቶች ሊይ
ተፅዕኖ ከሚያስከተለ ነገሮች ነፃ መሆን አሇባቸው፡፡ አንዴ ት/ቤት
የሚከተለት ገጽታና አዯረጃጀት ይኖሩታሌ፡፡
 ሇመማሪያና ሇተሇያዩ አገሌግሌቶች የሚውለ BlÖ÷CÂ KFlÖC XNd
|‰ QRb¬cWÂ xgLGlÖ¬cW yts„¿
 የህንፃዎች አዯረጃጀት የምዴረ ግቢውን ውበት አጠባበቅ ግምት ውስጥ
ያስገባ ሆኖ የመኪና ማቆሚያና የእግር mNgìC XNd
xSf§g!nt$ yt\‰lT ½
 ymZ¾ mÅãÒ ï¬ãC ¼ »ÄãC¼ Ãl#T
 bxጥR ytkll ytkbr¿
 kKFL W+ ለ ¸s-# TMHRèC ¼XRš ¿ XS±RT . . .¼ tmÈÈኝ
ï¬ bGb!W WS_ Ãl#T ½
 bx-”§Y የህንፃዎች አዯረጃጀትና የመንገድች አቀማm_ lTMHRT
xsÈ_ xmcE mS^B ÃlW YçÂለ፡፡
4.3 yMDr Gb!W SÍT
xND yh#lt¾ dr© TMHRT b@T ሉኖረው የሚገባው የምዴረ ግቢው
ስፊትና መጠን xNdt¥¶ãC yዕDgT dr©Â yXNQስ”s@ h#n@¬ ytlÆ
TMHRT ßéG‰äC l!ÃQF Sl¸CL k30,000  60,000 »TR µÊ
SÍT ÃlW ï¬ YñrêLÝÝ ሆኖም በከተማና በገጠር እንደየሁኔታው ሉሇያይ
የሚችል ሲሆን በገጠር የትምህርት ቤቶችን የውስጥ ገቢ ሇማጠናከር እንዲቻል
የተቀመጠው አሐዝ ባሇበት የሚቀጥል ይሆናል። ነገር ግን በከተማ ካሇው
የቦታ ጥበት አኳያ የት/ቤቶች ህንፃዎች ፎቆች ሉሆኑ እንደሚችለ እና
እንዲሁም የእስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች ከአንድ አገልግሎት በሊይ
እንዲሰጡ ተደርገው ይሠራለ።

6
4.4 የሁሇተኛ ዯረጃ T¼b@T ?NÉ xdr©jT ( k912 KFL)

 yh#lt¾ dr© TMHRT b@T ?NÉ እንዯየባህሪያቸው ተሇያይተው


የተሰሩና ሇጤናማ የመማር ማስተማር ሂዯት b:QD፣ bxQMÂ lBz#
xµÆb!ãC b¥ዕከሌነት tsÆSbW y¸glgl#bT Sl¸çN kBሎk@T፣
k¹K§ wYM kDNUY XNd xµÆb!W yxyR NBrT y¥t&¶ÃL
xQRïT Xy¬y l!s‰ YC§LÝÝ
 የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ህንጻዎች ሌዩ ፍሊጎት ሊሊቸውና ሇአካሌ ጉዲተኞች
ምቹ ይሆናለ፡፡
 y?NÉW xdr©jTM btmlkt xND w_ bmçn# k912 wYM
btÂ-L k910 XÂ k1112 tBlÖ XNdyXDgT dr©W l!êqR
YC§LÝÝ
የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤቶች (9-12) የህንጻዎች አዯረጃጀት እንዯየፕሮግራሙ ሁኔታ ተፇሊጊ
የሆኑ የሚከተለት ህንፃዎች ይኖሩታሌ፡፡

4.4.1. የመማሪያ ክፍልች ስፊት በሜትር ካሬ

 XND ym¥¶Ã KFL ሇ40 ተማሪዎች የሚበቃ ሆኖ m-n# 7.206.4046.08


ካ.ሜ ይሆናሌ፡፡
 በጥቅለ ባሇ አራት የመማሪያ ክፍሌ የብልኩ መጠን 7.1029.80211.58
ይሆናሌ፡፡
 የመማሪያ ክፍልችና ብልኮች ትምህርት ቤቱ በሚኖረው የተማሪ ብዛት እና
በአካባቢው የአየር ፀባይ መሰረት የሚወሰን ሲሆን የትምህርቱን ሥራ በአግባቡ
ሇመምራትና ውጤታማ የማስተማርና መማር ሂዯት ሇማካሄዴ እንዱቻሌ የቤቱ
ቁመትና የመስኮቶቹ ስፊት ግንዛቤ ውስጥ መግባት አሇበት። አንዴ ትምህርት
ቤት ከ3000 ተማሪዎች በሊይ ማስተናገዴ የሇበትም፡፡

7
4.4.2 yxStÄdR ?NÉ ¼BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ

ተ.ቁ ክፍሌ/ቢሮ መጠን/ስፊት


1 yR:s mMHR b!é 3553.5312.53
2 M¼ R:s mMHRT b!é 3.553.5312.53
3 yxStÄdR b!é 3.553.5312.53
4 ymzKR KFል . 3.553.53 =12.53
5 yiሐð b!ሮ 3.003.5310.59
6 የመምህራን ማረፉያ 3.707.6028.12
7 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ክፍል 3.534.2014.83
8 ymöÃ ï¬ 1.802.304.14
9 NBrT ክፍሌ 5556.7037.19
10 ዕዲት \ራተኛ ክፍሌ 14.851.217.82
11 m[Ä© b@T 2.152.856.13
12 2 የጥበቃ b@T (እንዯየ ት/ቤቱ 2.452.456.00
ሁኔታ ይወሰናሌ)
13 y»YNÄ!S¶b!†>N ¼ yx@l@KT¶K 1.001.481.48
ê ¥kÍፈà ¼ ÃlbT KFL
Æ-”§Y yBlÖK m-N 22.407.10159.04

4.4.3 የተማሪዎች.መጸዲጃ

የወንዴና የሴት መፀዲጃ ቤቶች ፉትና ጀርባ ሆነው የሚሠሩ ሲሆን፣

4.4.3.1 የwNìC drQ mÄ© b@T ¼ BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ


 Æl 8 qÄÄ drQ >NT b@T yxNÇ >NT b@T m-N 0.901.2
ሲሆን በጥቅለ የብልኩ መጠን 5.304.222.26 መሆን አሇበት፡፡
 የእጅ መታጠቢያ ቧንቧ ይኖረዋል።
4.4.3.2 ys@èC drQ m[Ä© b@T ¼ BlÖK/
 k§Y bt‰ q$_R 4.4.3.1 xNdt-qsW m-n# Xk#L nW

8
 የእጅ መታጠቢያ ቧንቧ ይኖረዋሌ።
4.4.4 yb@t mÚ?FT ?NÉ ¼ BlÖK/
 የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የቤተመፃህፍት ህንፃ ስፊት የሚወሰነው በዓመቱ ውስጥ
ከሚመዘገቡት የተማሪዎች ቁጥር ከ5-10 በመቶ በአንዴ ጊዜ ሉያስተናግዴ
በሚችሌ ሆኖ።
መጻሕፍት በሚመዯቡበት ወቅት 10 በመቶ ሌብወሇዴና 90 በመቶ ዯግሞ
ማጣቀሻ መጻሕፍት ይመዯባለ።
በአጠቃሊይ ሇሁለም ት/ቤቶች ሇአንዴ ተማሪ በአማካኝ ከ4 እስከ 5 መፃህፍት
እንዱዯርሳቸው ታስቦ ቤተ መፅሕፍቱ መዯራጀት አሇበት።
በሁሇተኛ ዯረጃ የሚቋቋም ቤተመጻሕፍት የሚከተለትን የሥራ ክፍልች ሉኖሩት
ይገባሌ፡፡
 የተማሪዎች የማንበቢያ ክፍሌ 10 ሜትር x 20 ሜትር = 200 ካሬ ሜትር፣
 የመጻሕፍት ማዋሻና መቀበያ ስፍራ 30 ካሬ ሜትር፣
 የአዲዱስ መጻሕፍትና መፅሔቶች ማስተዋወቂያ ስፍራ 9 ካሬ ሜትር
 የመምህራና ሠራተኛ ማንበቢያ ክፍሌ 20 ካሬ ሜትር ይኖሩታሌ፣
የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ቤተመጻሕፍት ህንፃ ፣ የሠራተኞች ክፍልችን፣ ማንበቢያ፣
መጻሕፍት ማስቀመጫ ክፍለች እንዱሁም የት/ቤቱ ተማሪዎች በአግባቡ ማስተናገዴ
የሚችሌ ሆኖ መዯራጀት አሇበት።
ቤተመፃህፍቱ ውስጥ
የቤተመፃህፍት የቤተመፃህፍቱ ማንበቢያ ክፍሌ ሉኖሩ የሚገቡ
የተማሪዎች ሠራተኞች ብዛት የመጻሕፍት ብዛት
ብዛት የሠሇጠነ ረዲት የወሇለ በአነስተኛ ግምት የንባብ ዓይነት ብዛት
ባሇሙያ ሠራተኛ ስፊት መቀመጫዎች ክፍልች
በአንዴ
አካባቢ
200-400 1 1 1ካሜ 50 1 500 1,000
401-500 1 1 1ካሜ 60 1 1,200 2,500
501-1200 1 1 1ካሜ 75 1 2,500 5,000
1201-2500 1 1 1ካሜ 100 1 5,000 10,000

9
2501-3000 2 1 1ካሜ 100 2 7,500 15,000
3000 በሊይ 3 2 1ካሜ 100 2 10,000 20,000

4.4.5. yh#lt¾ drj T¼ቤት ቤተ ሙከራ ክፍሌ /ህንፃ/

ሇፉዚክስ፣ ሇኬሚስትሪና ሇባዮልጂ የሳይንስ ትምህርቶች ሌዩ ሌዩ ኬሚካልች፣


አፓራተስና ኢኩፕመንት የሚያገሇግለ ዕቃዎች የሚቀመጡበት ስቶርና መምህሩ
ትምህርቱን ከማቅረቡ በፉት ሌምምዴ የሚያዯርግበት የዝግጅት ክፍሌ እንዱሁም
ተማሪዎች የሚሇማመደበት የዱሞኔስትሬሽን ክፍሌ ያስፇሌጋሌ፡፡

4.4.5.1 yðz!KS §B‰è¶ ክፍሌ¼ BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ

ተ.ቁ ክፍሌ መጠን መግሇጫ


1 ዳäNSTÊ>N KFL 17.705.85102.55
2 ZGJT KFL 2.405.8013.92
3 SèR 3.305.8019.14
4 bx-”§Y yBlÖk# m-N 24.446.25152.75

4.4.5.2 yk@¸ST¶ §B‰è¶ ክፍሌ¼ BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ

ተ.ቁ ክፍሌ መጠን መግሇጫ


1 ዳäNSTÊ>N KFL 17.705.85102.55
2 ZGJT KFL 2.405.8013.92
3 SèR 3.305.8019.14
4 bx-”§Y yBlÖk# m-N 24.446.25152.75

4.4.5.3 yÆዮlÖJ §Æ‰è¶ ክፍሌ BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ

ተ.ቁ ክፍሌ መጠን በሜትር መግሇጫ


1 ዳäNSTÊ>N KFL 15.5.5587.75
ZGJT KFL 2.42.866.86

10
SèR 3.3.302.859.4
x-”§Y yBlÖK m-N 618108

4.4.5.4 የሂሳብ ክፍሌ BlÖK¼ SÍT b»TR µÊ


ሂሳብ ክፍሌ
1 ክፍሌ 6.927.2650.24

4.4.5.5 ከሳይንስ ውጪ ሇሚሰጡ ትምህርቶች የሚያገሇግለ ቁሳቁሶች


የሚቀመጡበት ክፍልች
ከሳይንስ ውጪ ሇሆኑ የሶሻሌ ሳይንስ ትምህርቶች እንዯ ታሪክ፣ ጂኦግራፉ፣
ኢከኖሚክስ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ፣የቴክኒካሌ ዴሮዊንግም ትኩረት ስሇሚሰጣቸው
ሇእነዚህ ትምህርቶች የሚያገሇግለ ቁሳቁሶች የሚቀመጡበት የየራሳቸው ክፍሌ
እንዱኖራቸው ይዯረጋሌ፡፡
ተ ቁ ክፍሌ መጠን በሜትር መግሇጫ
1 አይሲቲ 87= 56 ከ9ኛ - 12ኛ
2 የሳትሊይት 44=16 ከ9ኛ - 12ኛ
3 አይቲ 87 =56 ሇመሰናድ ብቻ
4 የቴክኒካሌ ዴሮዊንግ 8x7=56 ሇመሰናዯ ብቻ

ማሳሰቢያ፣
1/ ከሊይ ከ1 እስከ 4 የተጠቀሱት ክፍሎች ብዛት እንደ ተማሪዎች ብዛት ይወሰናል።
2/ በአይሲቲ ክፍሌ ውስጥ መኖር የሚገባው የኮምፒውተር ብዛት እንዯ ተማሪው
ብዛት የሚወሰን ይሆናሌ።

4.4.6 ymsBsb!à xĉ> ¼BlÖK¼

አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ሇመምህራንና ሇተማሪዎች መሰብሰቢያ የሚያገሇግሌ


መጠኑ 16.2526.20425.75 ካሬ ሜትር ስፊት የሆነ አዲራሽ ሉኖረው ይገባሌ፡፡
አዲራሹ የተሟሊ ፊሲሉቲ ይኖረዋሌ።

11
4.4.7 yTMHRT ¥bL[g!Ã ¥:kL

አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችልታቸውንና ዝንባላያቸውን የሚፇትሹበት


አንዴ ወርክሾፕ 12 ሜ  ሜ 8»96 ሜ .ካ እና ስቶር 11 ሜ X 9 ሜ»99».ካ ሜ
ያሇው የትምህርት ማበሌጸጊያ ማዕከሌ ሉኖረው ይገባሌ፡፡

4.5 ሇተሇያዩ ክፍልች አስፇሊጊ የሆኑ ፇርኒቸሮችና ቁሳቁሶች

የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍልች፣ቤተሙከራ፣ቤተመጽህፍት፣ቢሮዎች፣


የሂሳብ ትምህርት ክፍሌ ፣የትምህርት ማበሌጸጊያ፣ የአይሲቲ ማዕከልች፣ የመጀመሪያ
ህክምና ዕርዲታ፣ የሰውነት ማጎሌመሻ፣ ዯረጃቸውን በጠበቁ ቁሳቁሶች ተሟሌተው መገኘት
አሇባቸው፡፡
4.5.1 የመማሪያ ክፍሌ
መጠን በሴንቲ ሜትር
ተ. ymœ¶ÃW ›YnT B²T RZmT wRD q$mT MRm‰
1 /ወንበርና ጠረጴዛ/ 20 55 100 74 b1 ÁSK 2 t¥¶ãC
y¸ÃSqM_
2 -r’@² 1 80 120 74 ymMH„
3 wNbR 1 40 56 78 ymMH„
4 አርምቺየር 40 35 35 77 yt¥¶W
5. የጠመኔ sl@Ä  5 1.20 ሇአንዴ መማሪያ ክፍሌ
6. ¥S¬wqEÃ sl@Ä 1  1.2 2.20

4.5.2 y§B‰è¶ KFL


t.q$ B²T መጠን bs@NtE ».
yX”W ›YnT ðz!KS ÆülÖ©! k@¸ST¶ SÍT wRD q$mT
1 bRŒ¥ St$L 42 42 42 32  54
2 ymMH„ wNbR 1 1 1 40 56 78
3 ymMHR -r’@² 1 1 1 120 60 75
4 ymMH„ Ä!ሞNSትÊ>N - 1 1 1 80 220 85
r’@²
5 yt¥¶ãC አግዲሚ 20 20 20 55 110 82
-r’@²

12
6 ቀምሳጥን፡
- ሊይ 4 4 4 120 40 110.2

- ¬C 4 4 4 120 60 82.2

7 ማሳያ ቁምሳጥን
- §Y 1 1 1 120 40 67.7
- ¬C 1 1 1 120 50 82.6

4.5.3 y£úB TMHRT KFL fRn!cRÂ q$úq$îC


t. y:”W ›YnT m-N bs@NtE »TR
q$. B²T RZmT wRD q$mT
1 µፕ ïRD 1 120 50 200.4
2 ጠመኔ sl@Ä 1 240  120
3 yG‰F sl@Ä 1 120  120
4 ማS¬wqEÃ sl@ዳ 1 120  120
5 ymMH„ wNbR 1 40 56 78
6 ymMH„ ጠረ’@ዛ 1 60 120 75
7 yt¥¶ ÁSK 20 110 55 75
8 yt¥¶ wNbR 40 40 56 78
9 ፊይl!NG µb!n@T 1 45 60 130

4.5.4 yb!é ðRn!cRችÂ q$úq$îC

ተ. R:s :” MRm‰
ቁ መጠን mM mM xSt. b@@T
›YnT b!é H‰N KFL GM©

SÍ wRD q$mT
T
1 Æl mdgðà wNbR 40 56 78 1 - 1 1
2 wNbR(መዯገፉያ 40 56 78 4 5-20 6 3
የላሇው)

13
ተ. R:s :” MRm‰
ቁ መጠን mM mM xSt. b@@T
›YnT b!é H‰N KFL GM©

SÍ wRD q$mT
T
3 yb!é ÁSK Æl k!S 80 160 74 1 - 2 1
4 ymsBsb!Ã ጠr’@² 80 150 74 1 2-6 1 -
5 µßïRD 40 120 100 4 - 6 2 ባሇ 9
ተካፊች

6 µßïRD 40 120 200 - 26 2 - ባሇ 9


ተካፊች
7 ÍYL µBn@T 45 62 135 1 2-6 1 1 ባሇ አራት
ተካፋች

8 ¬YpEST wNbR 40 40 77 1 - 1 1
9 ¬YpEST ÁSK 50 75 65 1 - 1
10 ¹LF 120 40 200 -  2 8
11 y÷T mSqà   1 3 1 - የግድግዳ
12 ጠመኔ sl@Ä 500 120  - 1 - 
13 ¥S¬wqEÃ sl@Ä 120 120  2 1 1 1 -
14 ቆšš ማጠራቀሚያ    1 1 1 1 -
15 yÍYL ¥Qrb!Ã    2 - 2 -

16 ኮምፒውተር    1  1 1
17 ፕሪንተር    1 1
18 ፎቶ ኮፒ ማሽን    1

14
4.5.5 lh#lt¾ dr© TM¼y¸ÃSfLg# ysWnT ¥¯Lmš S±RT TMHRT ቁሳቁሶC
የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት በቀሇም ትምህርት ሊይ የተመሰረተ ዕውቀት ብቻ
ሳይሆን በአካሌና በመንፇስ የዲበረ ዜጋ በማፍራት ሊይ ትኩረት ይሰጣሌ፡፡ ተማሪዎች
በመዯበኛ ክፍሇ ጊዜ የቀሰሙትን የንዴፇ ሀሳብ ትምህርት በተግባር ሇማሳየት
የሚከተለትን የትምህርት መሳሪያዎች ት/ቤቱ አሟሌቶ መገኘት አሇበት፡፡

ተ ቁ ymœ¶Ã ›YnT yKFL m-N/ KBdT B² ምRm‰


dr© T
1 µ*îC
1.1 XGR µ*S 9-12 q$_R 5 10 1l80 tማሪዎች

1.2 QRÅT µ*S 9-12 °n!yR 6


1.3 QRÅT µ*S 9-12 s!n!yR 6

1.4 yXJ µ*S 9-12 mdb¾ s!n!yR 10


1.5 ymrB µ*S 9-12 mdb¾ s!n!yR 10
1.6 kÆD µ*S 9-12 4 k!.G 5
1.7 kÆD µ*S 9-12 5 k!.G 5
2 yxTl@tEK mœ¶ÃãC l80 t¥¶ãC
2.1  õR 9-12 600 G‰M 5
2.2  õR 9-12 700 G‰M 5
2.3  ዲSkS 9-12 1.50 k!.G 4
2.4  ዲSkS 9-12 1.75 k!.G 4
2.5  xlÖlÖ 9-12 5 k!.G 4
2.6 -አልል 912 5.5 ኪ.ግ 4

15
ተ ቁ ymœ¶Ã ›YnT yKFL m-N/ KBdT B² ምRm‰
dr© T
2.7 የከፍታ ዝሊይ ቋሚ 912 ከብረት የተሰራ 1 በት/ቤት
በጥንዴ
2.8 የከፍታ ዝሊይ አግዲሚ 912 4
2.9 y„Å s›T 912 ኤላክትሮኒክስ 6
መቆጣጠሪያ
2.10  y„Å ¥Snš >g#_ 912 2
2.11 y„Å ¥Snš 912 4 4
_YT¼b±k@T¼
2.12  y„Å ¥Snš úN” 912 1
2.13  y¶l@Y QBBL §ãC 912 30œ RZmT 8 k50 G‰M
çns KBDT
µlW XN=T
wYM SS Æ*NÆ**
yt\‰
3 y©!MÂStEK mœ¶ÃãC 912
3.1  b!M 912 1
3.2  td‰‰b! œ_N 912 Æl 5 KFL 1
3.3  bK 912 1
3.4  yJMÂStEK frS 912
kn÷RÒW
3.5  F‰> 912 13 »TR 3
3.6  F‰> 912 16 »TR 2
3.7. xGÄ wNbéC ¼b@NC¼ 912 4
3.8  xGĸ ¥:zN 912 kBrT µ*Nµ* 2
y¸\‰
3.9  n-§ xGĸ zNG 912 kXN=T 1 yxgR WS_
y¸\‰

16
ተ ቁ ymœ¶Ã ›YnT yKFL m-N/ KBdT B² ምRm‰
dr© T
3.10  _ND xGĸ zND 912 1  
1.11  mN-¶Ã œ_N 912 1  
3.12 l@lÖC
3.13 lmWÈTÂ lmWrD 912 8»TR 5
y¸ÃglGl# gmìC RZmT 7
œ.» WFrT
3.14  ymZሇà gmD 912 1.50 œ » 20
RZmT
3.15 lx!§¥ mM¬T lL† 912 ትናንሸ ካሶች 20 kߧStEK
L† mÅwÒ ¥kÂw¾
µ*îC
3.16  ymMH„ t$¬ 912 የሀገር ውስጥ 1 b›mT
3.17 ymMH„ ታኬታ 912 2
3.18  ፉሽካ 912 2
3.19  yµ*S mNðà -Mß 912 2
3.20  ymrB µ*S መረብ 912 4 yxgR WS_
3.21 yÆSk@T ïL ̸ 912 1
knúN”Wና
knqlbt$ b_ND
3.22  mlk!Ã »TR 912 ባሇ 25 ሜትር 1
3.23  መሇኪያ ሜትር 912 ባሇ 50 ሜትር 1
3.24 yS±RT ¹#‰B ¼¥l!ü 912 16
knq$MÈW
4.1  yXGR µ*S »Ä 912 1210012,000 µÊ. y„Å mSméC
» Ã-”L§L
4.2  yQRÅT µ*S »Ä 912 2816448
µ.»
4.3  yXJ µ*S »Ä 912 4222924

17
ተ ቁ ymœ¶Ã ›YnT yKFL m-N/ KBdT B² ምRm‰
dr© T
µ.»
4.4  ymrB µ*S »Ä 912 2011220
µ.»
4.5  ykF¬Â yር ዝmT 912 2015420
mዝ là µ.»

4.5.6 ሇመማር ማስተማር ሂዯት ዴጋፍ ሰጪ የሆኑ ሌዩ ሌዩ አገሌግልት መሰጫ


ክፍልች የሚያስፇሌጉ ቁሳቁሶች
4.5.6.1 ቤt m{hFT
 በቤተመጽሃፍት የሚገኙ የማዲመጫና የእይታ /የመስሚያና
የማያ/መሣሪያዎች፣
 በሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የሚሰጠው ትምህርት በተግባር የተዯገፇ
እንዱሆን ቤተመጻሕፍቶቹ የሚከተለትን የማዲመጫና የእይታ
መሳሪያዎች አሟሌተው መገኘት አሇባቸው፡
›YnT mGlÅ

xT§S yµR¬ mÚ?fT


|:lÖC æèG‰æC Ã-”L§L
ÒRèC L† L† x¦²êE mGlÅãC ytmlkt
GlÖ±C ðz!µL¿ ±ltEµL . . . wzt
µR¬ãC b›lM ½bxHg#R¿ b¶J¿ bhgR
_QL yæቶG‰F ðLäC ©!åG‰ð¿ œይNS TM¼›YnèC ÌNÌ. .

18
wzt
S§YD yæèG‰F ðLäC Æl y©!åG‰ð ¿ œYNS TM¼›YnèC
DM{Â DM{ yl@§cW
tNqú”> ðLäC
t&ß ¶÷RD
yÆHL mœ¶ÃãC yt&KñlÖ©! yxlÆbS QRú QRS SBSB
Ã-”L§L

በአንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የሚቋቋም b@t mፅሐፍት የሚከተለትን ዓሊማዎች


ይኖሩታሌ፡፡
 ወቅታዊ መጽሃፍት በተሇያየ መንገዴ በማሰባሰብ ሇአከባቢውና ሇት/ቤቱ
ማህበረሰብ በማቅረብ የንባብ ፍሊጏትን ማዲበር¿
 ሇትምህርት xgLGlÖT y¸Wl# mÚ?FTN በጥራትና በዓይነት በ¥QrB
የt¥¶ãC የmMH‰Nን ዕውቀት ማበሌጸግ፣
 ¥N¾WNM y_ÂT MRm‰ |‰ãCN l¥µÿD bMN+nT ¥gLgL¿
 ymÚ?FTÂ yb@tmÚ?FT x-”qM zÁãCN l¥St¥R¿
 TRF g!z@N bNÆB l¥úlFÝÝ
 ሇተማሪና ሇመምህራን ተጨማሪ ዕውቀት የሚሰጡ መፅሐፍት (Supplementary
books) በጥራትና በዓይነት ሇማቅረብ፣
 ክግሌ ሀሳብ ይሌቅ የጋራ አስተሳሰብን የሚያጏሇብቱ ከጥሊቻና ከአዴልአዊነት
ይሌቅ ትክክሇኛ ምክንያቶችን የሚያስቀዴሙ መፅሐፍት መርጦ በማቅረብ
የህብረተሰብን ፍሊጎትና አመሇካከትን ማዲበር፣

 በ2ኛ ደረጃ bT¼b@T WS_ y¸ÌÌም b@tmÚ?FT የሚከተለትን ነጥቦች ማካተት


አሇበት፡፡

 የሚቋቋመው ቤተመጽህፍት በአንዴ አማካይና ምቹ ï¬ ማዯራጀት፣


 i_¬Â bqE BR¦N XNÄ!h#M sð y¥Nbb!Ã ï¬ Ãሇው፣
 ymÚ?FT B²T ›YnèCM XNd TMHRT ›YnèC t¥¶ãC q$_R kF
Ãl mçN፣

19
 b@tmÚ?FT t¥¶ãC mMH‰N b¸ÃmÒcW s›T ¥NbB XNÄ!Cl# KFT
እንዱሆን ማዴረግ፣
 lz!h#M |‰WN y¸m‰ና t¥¶WN kb@tmÚ?FT |R›T UR
የሚያስተዋውቅ በሙያው ysl-nና ሇሥራው ተመጣጣኝ የsW ኃይሌ mñR
xlbTÝÝ
 አንዴ ስታንዲርደን የጠበቀ የሁሇተኛ ዯረጃ ቤተመጽሕፍት የሚከተለትን ዋና ዋና
ፇርኒቸሮችና ቁሳቁሶች ተሟሌተው መገኘት አሇባቸው፡፡
t.q$ ›YnT B²T መጠን bs@NtE.»¼ mGlÅ
kMፒዩተር 5 አንዴ
ኮምፒዩተር
ሇጽህፇት ቤቱ
1 mqS 2 mµkl¾
2 yqN mq$-¶Ã ¥^tM 1
3 የቤተ መፃሕፍት ማኅተም 1
4 St&ßlR 2
5 y¥^tM mRgÅ 1
6 ÁT Çü µRD -
7 ¥êš µRD -
8 möÈ-¶Ã µRD -
9 ymፃ ?ፍ T µRD -
10 የmፃ?ፍT mdgðÃዎ C 100 13x10
11 ¥Nbb!Ã -r’@² 16 80x150x74
12 wNbR 80 35x35x77
13 yµRD œ_N 1 52x44x44 Æl 12
múb!Ã
14 y`§ðW -r’@² 1 80x162x74
15 ym{ሐFት ማጓጓዣ ጋሪ 1 60x100x80
16 y`§ðW wNbR 1 40x56x78
17 yUz@È mdRd¶Ã 1 -

20
t.q$ ›YnT B²T መጠን bs@NtE.»¼ mGlÅ
18 ymÚ?FT mdRd¶Ã 1 9540105
19 ymÚ?FT ¹LF 1 12040200
20 ጠመኔ sl@Ä 1 500120
21 ¥S¬wqEÃ sl@Ä 1 120120
22 የግዴግዲ ሰዓት 1
23 -r’@² 1
24 ፊይሌ ካቢኔት 1 456235
25 የ-r’@ ዯወሌ 1
26 ኮምፒውተር 1  

ማሳሰቢያ፣
ከሊይ በሰንጠረዡ ውስጥ የተካቱት የቤተመጻሕፍት ግብአቶች በዝቅተኛ መጠን
የተቀመጡ ሲሆን በትምህርት ቤት ያለ ተማሪዎች ቁጥር ሲጨምር ግብአቶቹም በዛው ልክ
ይጨምራለ።

4.5.7 yICT ማ:kL


ሇሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ ትምህርት መማሪያ
ክፍሌ በተጨማሪ ከትምህርታቸው ጋር ተያያዥነት ያሊቸውን መረጃዎች ማግኘት
የሚያስችሊቸው የICT ማዕከሌ (የኢንተርኔት አገሌግልት ማዕከሌ) ሉኖራቸው
ይገባሌ፡፡እስከ 1500 ተማሪዎች ሊለት ት/ቤት በአንዴ ጊዜ 40 ተማሪዎችን ማስተናገዴ
የሚችሌ አንዴ ማዕከሌ ሉኖረው ይገባሌ፡፡ነገር ግን የተማሪዎች ብዛት በጨመረ ቁጥር
የICT ማዕከሌ ብዛትም በዚሁ ስላት መሰረት ይጨምራሌ፡፡ የኮምፒውተር ብዛትም
ሇአንዴና ተማሪ አንዴ መሆን ይኖርበታሌ።

4.5.8 yTMHRT ¥bLig!Ã ¥:kL

bhùlt¾ dr© y¸s«W TMHRT dr©WN «Bö t=Æu yçn TMHRT


XNÄþçN bTMHRT mR© mú¶ÃãC መደገፍ xlbT::XnzþHN mú¶ÃãC gZè

21
ሇሟሟ§T yTMHRT b¤tÜ xQM Sl¥YfQD XnzþH mú¶ÃãC bxµÆbþ k¸gßù
qÜúqÜîC ms‰T S§lÆcW YHNnù l¥¥*§T yTMHRT ¥bL{gþÃ ¥:k§T kFt¾
¸Â lþÅwtÜ YC§lù::bmçnùM bhùlt¾ dr© TMHRT b¤èC b¸gÆ md‰jT
xlÆcW::
kzþH xµ*à ym¥R ¥St¥„N £dT YbL_ W«¤¬¥ l¥DrG ltlÆ
yTMHRT ›YnèC y¸ÃSfLgù yTMHRT mR© mú¶ÃãCN btflgW ›YnTÂ
_‰T XNÄþhùM B²T l¥zUjTÂ lሟሟ§T yTMHRT ¥bL{gþÃ ¥:k§T
y¸ktlùT :ÝãC mú¶ÃãC lþ¥*lù§cW YgÆL

4.5.8.1 yb!é :”ዎች

የዕቃው ዓይነት ብዛት


wNbR 3
-r’@² 3
mdRd¶Ã lmú¶ÃãC 1
mdRd¶Ã l:”ãC 1
-መኔ sl@Ä 1
yXN=T m|¶Ã b@NC 2
yBrT መሥሪያ b@NC 2
y¥S¬wqEà ml-ðà sl@Ä 1

4.5.8.2 የXJ mœ¶ÃãC


t.q$ y:”W ›YnT B²T መግሇጫ
1 SK„ D‰vR 2
2 xGDM ö‰= mUZ 2
3 yBrT mq$rÅ mUZ 2
4 m§g!Ã Tሌq$ 2
5 m§g!Ã TN¹# 2
6 t-Q§Y »TR 2 Æl3 »TR
7 tESµ*R 2
8 T‰Y Sµ*R 2
9 DéêENG x!NSት„mNT 8
10 ßéT‰KtR 2

22
t.q$ y:”W ›YnT B²T መግሇጫ
11 T‰NGL ÿv! ፕ§StEK 4 30½60½90
12 T‰NGL ÿv! ፕ ላ StEK 4 45½90
13 yBrT msRs¶Ã 2
14 yXN=T msRs¶Ã 2
15 yXN=T ärD 4
16 ywrqT mq$rÅ 2 6151 ú.» tlq
17 ትሌቁ yBrT መሳሪያ äRœ 2
18 ትንሽ yXN=T መሳሪያ äRœ 2
19 yBrT mär© ärD 4
20 G‰YNdR b@NC ¬Yß 2
21 yXN=T mé 2
22 s!K§Mß 4
23 pENœ 2
24 mìš 2
25 ጋሪ 2
26 አካፋ 2
27 ዶማ 2
28 ውሃ ማጠጫ 2

4.5.9 ymjm¶Ã ?KM XRĬ


 t¥¶ãC ካ§cW yxµL yS»T ¥dG ÆH¶ÃcW ytnœ btlÆ
mNgìC lb>¬Â lxdU ሉጋሇጡ ይችሊለ፡፡
 ክእነዚህም፣
 b=ê¬ »Ä §Y XNÄ!h#M b|‰ ï¬ãC ywlM¬ ¿ ySB‰T¿
ymq$sLÂ ymD¥T ¿ yXÆB ymndFÂ bWš ymnkS¿ bSlT ngR
ymör_Â ymwUT¿
 bL† L† ?mäC MKNÃT¼ bSµ*R b>¬፣ b¸_L b>¬¼
xXM…cWN ymúT¿ bW` ymSmጥ  ym¬fN h#n@¬ãC

23
 ቆሻሻ ውኃ በመጠጣት የተቅማጥና የተውከት ችግር በተሇያየ ምክንያት
ydM mmrZ TNÍ> y¥-R h#n@¬ãC ናቻው ፡፡
ከሊይ የተጠቀሱት CGéCን ሇመቅረፍ y?KM እርĬ y¸sሩና በአጠቃሊይ በጤና
አጠባበቅ /sanitation & hygine/ ሊይ ትምህርት የሚሰጥ y-@Â ÆlÑÃ በትምህርት ቤቱ
ይመዯባሌÝÝ bxQ‰b!ÃW y-@ xgLGlÖT b!ñRM XNµ*N Xï¬W XSk!dRS DrS
b>t¾W l!¯Ä ስሇሚችሌ ymjm¶Ã ?KM :RĬ mSÅ KFL ትምህርት ቤቱ
l!ñrW YgÆLÝÝ
በትምህርት ቤቱ ymjm¶Ã ?KM XRĬ mSÅ œ_N ( first Aid kit )
WS_ l!ñ„ y¸gÆcW y?KM mœ¶ÃãC y¸ktl#T ÂcW ÝÝ
1 Adhesive plaster 5cm x10mrollS
2 12 vow gauze bandage 8 cm5m rols
3 dissecting forceps
4 Examination gloves
5 1 bottle of Dettol 250 ml
6 Scissors 14 cm Gc.P
7 Elastic bandage 10 cmx4.5m
8 2 elastic woven bandage 8 cm5m
9 12 vow gauze bandage 7 5 cm5m
10 4 triangular bandages
11 Cotton wool 400 gm
12 1 pack hand plaster ÂcW
13 የመጀመሪያ ህክምና ዕርዲታ ሳጥን
14 እስትሬቸር /አንዴ እስትሬቸር ሇ100 ተማሪዎች ስላት
4.5.10 መዝናኛ ክበብ
4.5.10.1 የመምህራንና ሠራተኛች መዝናኛ ክበብ
መምህራንና ሠራተኞች ጠዋትና ከሠዓት በኋሊ ባሇው የእረፍት ሠዓት እንዱሁም
በምሳ ሰዓትና በቀን ውስጥ ባሇው ላሊ የእረፍት ጊዜያቸው ሻይ፣ቡና፣ ሇስሊሳ፣ ቁርስና
ምሳ እንዱሁም ራሳቸውን ዘና የሚያዯርጉበት መዝናኛ ክበብ በት/ቤቱ ሉኖር
ይገባዋሌ። ክበቡ በአንዴ ጊዜ ሁለንም መምህራንና ሠራተኞች ሉያስተናግዴ

24
የሚችሌና ሇእንግድች ሉሆን የሚችሌ ተጨማሪ ወንበሮችና ጠረጳዛዎችን የያዘና
በዋነኛነት የሚከተለትን ማሟሇት አሇበት።
1. 25 ኢንች ወይም ከዚያ በሊይ የሆነ ቴላቪዥን
2. ሲዱ ማጫወቻና ሉያዝናኑ የሚችለ ሲዱ ወይም የቪዱዮ ካሴቶች፣
3. መጠነኛ የሆነ የሳተሊይት ዱሽ፣
4. አንዴ ኢንተርኔት ኔትወርክዴ የሆነ ኮምፒዩተር፣ /እንዯ አስፇሊጊነቱ በመምህራንና
ሠራተኞች ቁጥር የሚወሰን/
5. የቤት ውስጥ መጫዎቻዎች፣

- ዲማ

- ቼዝ

- የጠረጴዛ ቴንስ መጫወቻ እና

- ላልች የቤት ውስጥ (Indoor games)


6. ፍሪጅ
7. ሇሻይ ሇቡና ሇምግብ ማዘጋጃ ሉሆኑ የሚችለ ቁሳቁሶች
8. እንዯ አየሩ ጠባይ ታይቶ ኤርኮዱሽነርና ማሞቂያ ማሽን (Heater)

4.5.10.2 የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ

ተማሪዎች እንዯ መምህራንና ሠራተኞች ባሊቸው ትርፍ ሰዓት የሻይ፣ ቡና፣ሇስሊሳ


ቀሇሌ ያለ የምግብ ዓይነቶች የሚዘጋጁበትና ራሳቸውን ዘና የሚያዯርጉበት ቢያንስ
በአንዴ ጊዜ አብዛኛውን የተማሪ ቁጥር ሉያስተናግዴ የሚችሌ የተማሪዎች መዝናኛ
ክበብ ሉኖር ይገባሌ። ክበቡ በዋነኛነት የሚከተለት ሉኖሩት ይገባሌ።
1. 25 ኢንች ወይም ከዚያ በሊይ የሆነ ቴላቨዥን
2. መጠነኛ የሆነ ሳተሊይት ዱሽ
3. የጠረጴዛ ቴንስ መጫወቻና ላልች የቤት ውስጥ መጫዎቻዎች(indoor games)
4. 5 .11 የአዲራሽ አጠቃቀም
 እንዯ አስፇሊጊነቱ t¥¶ãC፣ mMH‰Nና yxµÆb!W ^BrtsB XytgÂß#
Sl TMHRt$ £dT Sl T¼b@t$ :DgT mššL y¸wÆbT mDrK ¿
 yKFL WS_ TMHRTN y¸ÃÄB„ እንዯ፣
 y_Ãq&Â mLS WDDéC

25
 yt¥¶ãC yf-‰ |‰ãC x@Gz!b!>ñC¿
 y|n{/#F ¿ D‰¥Â Ñz!” ZGJèC¿
 KRKR¿ WYYT s!M±z!yMÂ ytUÆ™ XNGìC NGGR
 kxµÆb! XSk ›lM xqF dr© b¸¬† ¥^b‰êE x!÷ñ¸ÃêE ¿ ±ltEµêE
¿ÆH§êE tf_éxêE KStèC wQ¬êE g#ĆC §Y t¥¶ãC GN²b@
XNÄ!=B-# lCGéC mFT/@ XNÄ!fLg# y¸ÃSCl# ፕéG‰äC
y¸zU°bT መሆን አሇበት፡፡
- በአጠቃሊይ አዲራሹ በከፍተኛ ወጪ የተሠራ በመሆኑ ሇመማር ማስተማር ሂዯት
ከፍተኛ አስተዋፅኦ በሚሰጥ መንገዴ አገሌግልት ሊይ ሉውሌ ይገባሌ፡፡

4.6 ሇየትምህርት ዓይነቱ y¸ÃSfLg# mœ¶ÃãC

 በሁሇተኛ ዯረጃ የሚሰጠው ትምህርት አሳታፉና ተማሪ ተኮር እንዱሆን


የትምህርት መሣሪያዎች በዓይነትም ሆነ በብዛት መገኘት ሇትምህርት ጥራት
ከፍተኛ አስተዋጽኦ አሇው፡፡ ተማሪዎች በንዴፇ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት
በተግባር ማሇትም የትምህርት መሳሪያዎችን በመዲሰስ፣ በመፇተሽና በመሇካት
ከተማሩ ትምህርቱን በቀሊለ ሉረደት ይችሊለ። በመሆኑም በፊብሪካ የተመረቱ
የትምህርት መሳሪያዎች ተገዝተው ወይም ይህ በማይገኝበት ወቅት መምህራንና
ተማሪዎች በትምህርት ማዕከሊት ተገኝተው በመስራት ማቅረብ አሇባቸው፡፡
በአንዲንዴ የትምህርት ዓይነቶች በፊብሪካ ተሠርተው በገበያ ሊይ የሚገኙ የትምህርት
መሣሪያዎች ዝርዝር በአባሪነት ተያይዟሌ፡፡

4.6.1 ሌዪ ፍሊጎት ሊሊቸው ተማሪዎች


¥yT ltሳÂcW y¸ÃSfLg# mœ¶ÃãC
 yBÊL wrqT
 Sl@TÂ S¬YLS
 bBÊL ytÚf ymdb¾ TMHRT m{/F ÷pE
 xÆkS
 t&¶÷RdR µs@T
 y¬Yß mk! yt&߶÷RdR mlêwÅ

26
 n+ BTR¼zNG
 ማየት የተሳናቸው lNÆB y¸rÇbT mœ¶Ã ¼

m-n¾ y:Y¬ ችግር §ሇባcW

 bQRbT y¸ÃúY t&l@v!™N


 x‹RÿD ßéËKtR
 T§LQ SpEL
 Æl TLQ mSmR wrqT
 xg#l! mn{R
 l¥Nbb!Ã y¸rÄ
 y¬Yß mk! t&߶kRdR

mS¥T ሇተሳናቸው

 mœ¶ÃãC mNqúqúcWN y¸ÃmlKT BR¦N ¥œያ መሣሪያ፡


 y¥S-NqqEÃ dwL lmtµT XNdÆT¶ Ãl ngR XNÄ!¬Y ¥DrG bkðL
l¸sÑT DM{ xg#l! mœ¶Ã m-qM lMúl@ rÄT ymS¸Ã mœ¶Ã፡
 y¬Yß mk!Â፡

መጠነኛ የእይታ ችግር ሊሇባቸው ተማሪዎች የሚያስፇሌጉ ማቴሪያልች

 y:Y¬ mœ¶ÃãC¿ BR¦N xSt§lð wrqT ðLäC µB>N¿ S§YD


ðLäCÂ ÒRT l¥úÃ xSf§g! ÂcW ÝÝ

4.7. yt¥¶ m}/FT _MR¬

 የተማሪ መጽሃፍት ተሟሌቶ መገኘት ሇትምህርቱ ጥራት እጅግ ወሳኝ ሚና


አሇው፡፡ በመሆኑም በh#lt¾ dr© ት/ቤት የተማሪ መፅሃፍ ጥምርታ
አንዴ ሇአንዴ መሆን አሇበት።

4.8. yt¥¶ KFL _MR¬

 የተማሪ ክፍሌ ጥምርታ ሇትምህርት ጥራት ያሇው ፊይዲ ከፍተኛ በመሆኑ፡


k9¾ 12¾ KFሌ የሚማሩ t¥¶ãC bxND KFL 40 /1:40/
ይመዯባለ፡፡

27
4.9. ysW `YL MdÆ

 የትምህርት ሥራ በጥራትና በተፇሇገው መንገዴ ሉካሄዴ የሚችሇው ት/ቤቱ


በየትምህርት ዓይነቱ የሚሰጡ ትምህርቶች ሇዯረጃው የሰሇጠኑ መምህራን
እንዱሁም ዴጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በጥራትና በበቂ ሁኔታ አሟሌቶ ሲገኝ
ነው። ስሇሆነም
 በ2ኛ ዯረጃ የመጀመሪያ እና ሁሇተኛ ሳይክሌ የሚመዯቡ መምህራን ዱግሪ
ያሊቸው ሆነው የማስተማር ሥራ ፈቃድ የተሰጣቸው ይሆናለ።
 አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት ሇሚከተለት መሰረታዊ የሥራ መዯቦች ብቁ
መምህራንና ሠራተኞች ሉኖረው ይገባሌ፡፡

4.9.1 ymMH‰NÂ \‰t®C ተf§g! የትምህርት ዯረጃ

ተ.ቁ የሥራው መስክ ብዛ ሇሁሇተኛ ዯረጃ /9-12/ የትምህርት ዯረጃ


ት 1ኛ ሳይክሌ 2ኛ ሳይክሌ ምርመራ
/ከ9ኛ-10ኛ/ /11-12/
1 R:s mMHR 1 ኤም.ኤ/ኤምኤስ ኤም.ኤ/ኤም ከሰሇጠኑበት ትምህርት በአንደ
ሲ ኤስሲ በትምህርት አስተዲዯር
ሆኖ የርዕ መም/ |ሥሌጠና
የወሰዯ/ች
2 MKTL R:s 1 ኤም.ኤ/ኤምኤስ ኤም.ኤ/ኤም ከሰሇጠኑበት ትምህርት በአንደ

mMHR በትምህርት አስተዲዯር ሆኖ የርዕ


ሲ ኤስሲ
መም/ |ሥሌጠና የወሰዯ/ች
3 mMHR ቢ.ኤ/ቢ.ኤስሲ ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ እንዯ የክፍለ ብዛት የሚታይ
ሲ ሆኖ ከሳይንስና ከሂሳብ
ትም/ውጪ
4 መምህር ቢኤ/ቢኤስሲ/ ኤምኤስሲ ሇሳይንስና ሇሂሳብ ትምህርት
አይነቶች
5 †n!T m¶ 2 ቢ.ኤ/ቢ.ኤስሲ ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ እንዯ ተማሪው ብዛት የሚታይ

6 የካውንስሉንግ 1 ቢ.ኤ/ቢ.ኤስሲ ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ በትምህርት ሳይኮልጂ የተመረቀ/ ች

28
ተ.ቁ የሥራው መስክ ብዛ ሇሁሇተኛ ዯረጃ /9-12/ የትምህርት ዯረጃ
ት 1ኛ ሳይክሌ 2ኛ ሳይክሌ ምርመራ
/ከ9ኛ-10ኛ/ /11-12/
ባሇሙያ ሲ
7 xStÄÄርና 1 ቢኤ ቢኤ በትምህርት አስተዲዯር ወይም
ፊይናንስ በማኔጅመንት የሰሇጠነ/ች
8 ሂሳብ ሠራተኛ; 1 ዱፕልማ ዱፕልማ በሂሳብ አያያዝ የተመረቀ//ች
9 ገንዘብ ያዝ 1 ዱፕልማ ዱፕልማ በሂሳብ አያያዝ የሰሇጠነ/ች
10 NBrT ክፍሌ 1 ዱፕልማ ዱፕልማ በንብረት ኣያያዝ የሰሇጠነ/ች
ኃሊፉ
11 i/ð 1 ዱፕልማ ዱፕልማ በሴክሬታሪያት ሳይንስ
የሰሇጠነ/ች
12 የ tማሪዎች 1 ዱፕልማ ዱፕልማ በመዝገብ አያያዝ የሰሇጠነ/ች
መዘከር ኃሊፉ
13 yb@t 1 ቢኤቢኤስሲ ቢኤቢኤስሲ በሊይብረሪ ሳይንስ የሰሇጠነ/ች
mÚ?fT`§ð
14 የሊብራቶሪ 1 ቢኤ/ቢኤስሲ ቢኤ/ቢኤስሲ በሳይንስ ትምህርት የሰሇጠነ/ች
ቴክኒሻን
15 {ÄT \‰t¾ 1 8ኛ 8ኛ የ8ኛ ክፍሌ ትምህርት
ያጠናቀቀ/ች
16 y_b” \‰t¾ 4 8ኛ 8ኛ የ8ኛ ክፍሌ ትምህርት
ያጠናቀቀ/ች
17 ተሊሊኪ 1 8ኛ 8ኛ እንዯ ተማሪውና ክፍለ ብዛት
የሚወሰን
18 አትክልተኛ 1 8ኛ 8ኛ እንዯ ተማሪውና ክፍለ ብዛት
የሚወሰን
19 የጤና ባሇሙያ 1 ዱፕልማ እንዯተማው ብዛት የሚጨመር
ይሆናሌ

29
4.9.2 የሌዩ ትምህርት መምህራንና ሠራተኞች ዴሌዴሌ

1.መምህር--------------------በዱግሪ የተመረቀ/ችና የሌዩ ትም/ሥሌጠና የወሰዯ/ች


2. የንግግር ወጌሻ-----------------ከከፍተኛ ትም/ተቋም በዱፕልማ የተመረቀ/ችና የሌዩ
ትም/ሥሌጠና የወሰዯ/ች
bmdb¾ T¼b@T ymMH‰NÂ \‰t®C DLDL XNdt-bq çñ¿
bmdb¾ TMHRT b@T WS_ k1020 l¸çn#T L† F§¯T ሊሊቸው ?ÉÂT
l¸kfT L† KFL y¸ÃSfLgW t=¥¶ ysW `YL XNd¸ktlW YçÂL ÝÝ

 ¥yT ሇተሳናቸው ?ÉÂTÂ wÈèC xND L† mMHR¿

 mS¥T ሇተሳናቸው ?ÉÂTÂ wÈèC xND mMHR¿

 የአእምሮ ዕድገት ዝግመት §lÆcW ህጻናት xND mMHR¿

 yS»T mrb> §U-¥cW xND L† mMHRÂ yúY÷lÖ©!ST ÆlÑÃ ¿

 ym¥R CGR §lÆcW xND L† mMHR

 ymÂgR CGR §lÆcW xND L† mMHR wYM yxNdbT wg@š

 yxµL g#DlT §lÆcW xND rÄT mMHR

 td‰‰b! CGR §lÆcW ህጻናት XNd h#n@¬W ¬Yè ysW `YL YmdÆLÝÝ
lMúl@ xND ?ÉN ymS¥TÂ y¥yT _MR CGR µlbT ysW `YL MdÆW
xND ÆlÑà lxND wYM lh#lT ?ÉN YçÂLÝÝ

 L† ts_å §ሊcW ?ÉÂT y¸mdbW ÆlÑà XNd ?ÉÂt$ yxXMé ClÖ¬Â


L† ts_å h#n@¬ YlÃÃLÝÝ lMúl@ xND ?ÉN b£œB TMHRT wYM
b|:L kl@lÖC ?ÉÂT bÈM ym-q ClÖ¬ µlW bz!H TMHRT XNÄ!gÍbT
y¸mlktWÂ ClÖ¬ ÃlW mMHR tmDïlT XNÄ!k¬tlWÂ
XNÄ!Ãbr¬¬W YdrUL

 L† F§¯èC ç*cW ?ÉÂT wÈèC kl@lÖC mdb¾ TMHRT b@T


t¥¶ãC UR tq§QlW XNÄ!¥„ b¸drGbT g!z@ ytly KHሎT XNÄ!Ãgß#፣
l¥DrG kmdb¾ KFlÖCÂ yTMHRT g!z@ WÀ bL† ፕሮግራም / Unit /
bL† mMH‰NÂ ÆlÑÃãC YrÄl#።

30
5. y¥St¥¶Ã zÁ

የማስተማር ዘዳዎች የእያንዲንደን ተማሪ የትምህርት አቀባበሌና አፇፃፀም እንዱሁም


የመረዲት ግንዛቤ መሠረት ያዯረገ መሆን ስሇሚገባው መምህሩ የተማሪውን ዕውቀትና
የመረዲት ችልታ መሰረት ያዯረገና ተማሪው ነፃ ሆኖ የመጠየቅና የመመሇስ ተሳትፎ
እንዱያዯርግ የሚያስችሇውን የማስተማሪያ ዘዳ መጠቀም አሇበት። ስሇሆነም መምህሩ
የሚጠቀመው የማስተማሪያ ዘዳ በዋነኛነት ተማሪውን ማዕከሌ ያዯረገ (studnt centered)
ሉሆን ስሇሚገባው የሚከተለትን የማስተማሪያ ዘዳዎች መጠቀምና ማጎሌበት
ይኖርበታሌ።
1. የጥያቄና መሌስ (Question and Answer) 5/ የሚና ጨዋታ (Role playing)
2. ውይይት (Group Discussion) 6/ እንግዲ መጋበዝ Guest Invitation
3. ስዕሊዊ ማብራያ (Illustration) 7/ ፕሮጀክት ሥራ Project Work
8/ simulation መስል መጫወት
4. የአንዴ ጉዲይ ጥናት (Case Study ) 9/ ወዘተ
ከሊይ የተጠቀሱትንና ተዛማጅ የሆኑ የማስተማሪያ ዘዳዎችን ውጤታማ ሇማዴረግ
መምህሩ ተማሪዎች በነፃነት በመማር ማስተማር ስራው እንዴ አካሌ እንዯሆኑ ሇማሳወቅ
እንዱሁም ንቁና ብቁ ተሳታፉ እንዱሆኑ የራሱን ተነሳሽነትና ጥረት ማዴረግ
ይኖርበታሌ።

6. yሁlt¾ ዯረጃ mMHR PéÍYL

 የሁሇተኛ ዯረጃ መምህራን ስሇሚያስተምሩት ትምህርት ይዘት፣የክፍሌ ውስጥ


አመራርና የመማር ማስተማር ሂዯት አያያዝ፣የተከታታይ ምዘናና ግምገማ
አፇጻጸም፣በትምህርት ዙሪያ ጥናትና ምርምር በማካሄዴና ችግር ሇመፍታት
አዲዱስ ሀሳቦችን በማፍሇቅ፣ ከትምህርት ቤቱና ከአከባቢ ህብረተሰብ ጋር
ግንኙነት በመፍጠር የመማር ማስተማሩን ሂዯት ውጤታማ ያዯርጋሌ፣
 የሁሇተኛ ዯረጃ መምህራን በተማሪዎቻቸው መካከሌ ሉኖሩ ስሇሚችለ
ሌዩነቶች ማሇትም የትምህርት አቀባበሌ ችልታና ፍሊጎት በመገንዘብና
ሳይንሳዊ የአቀራረብ ዘዳዎችን በመጠቀም ተማሪዎችን ሇጥሩ ውጤት
ያበቃሌ፣

31
 በፆታ፣በዘር፣በኃይማኖት እንዱሁም በአካሌ ጉዲት ወይም በችልታ ምክንያት
ሌዩነት ሳይዯረግ ሇተማሪዎች ተገቢውን ዴጋፍ በመስጠት፣ የትምህርት
ፍትሃዊነት ያረጋግጣሌ።
 በአጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ የሚሰጠው ትምህርት ከአካባቢያዊ፣ ሀገራዊና
ዓሇም አቀፊዊ ሁኔታዎች ጋር የተገናዘበ ትምህርት በመስጠት የሚገኝ
ዕውቀትና ችልታ ኖሮት ተማሪዎችን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ በዯረጃቸው
ተወዲዲሪ እንዱሆኑ ያስችሊሌ፡፡
6.1 ከh#ltኛ dr© mMHR የሚጠበቅ ÆH¶
 የሁሇተኛ ዯረጃ መምህርነትን ሙያ የሚጠይቀውን ሥነ ምግባር
የመፍጠርና የማዲበር፣ ከሥራ ባሌዯረቦቹ ጋር በጋራ
የማቀዴ፣የመስራት፣ችግሮችን በጋራ የመፍታት፣ ሙያውን
የማሳዯግ፣በህብረተሰቡ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ማዴረግና ኃሊፉነትን
ይሸከማሌ፣
 በክፍሌ ውስጥ ገዋን ሁሇጊዜ ሇብሶ መገኘት ይኖርበታሌ።
 ህገመንግሰቱን የማክበር፣ የዱሞክራሲ መርሆዎችን የመተግበር፣ ሴት
ተማሪዎችን የመዯገፍና የማበረታታት ባህሌ ማዲበር፣
 በትምህርት ቤት ውስጥ ሇተማሪዎች የመሌካም ሥነ ምግባር ቀዲሚ
አርአያ ሆኖ ይገኛሌ፡፡
 ሇት/ቤቱና ሇሚኖርበት ማኅበረሰብ መሌካም አርአያ ሆኖ ይገኛሌ፡፡
 በክፍሌ ውስጥ የመማር ሂዯት በሚካሄዴበት ወቅት ሞባይሌና
ላልች አዋኪ የኤላክትሮኒክስ መሣሪያዎች ከመጠቀም ይቆጠባሌ ።
7. የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪ ባህሪ
 የሁሇተኛ ዯረጃ የመጀመሪያ ሳይክሌ ትምህርት ያጠናቀቀ ተማሪ (9-10)
 በአካሌና በአእምሮ ብስሇት ሇሥራ ብቁ ነው፣
 ራሱንና አከባቢውን ከማህበራዊ ጠንቆችና ጎጂ ባህልች ሇመከሊከሌ
የሚያስችሌ ዝግጅት አሇው፡፡
 መብቱን ሇመጠበቅና ግዳታውን ሇመወጣት ዝግጁ ነው፡፡
 አዲዱስ ማሽኖችና መሣሪያዎችን ሇማንቀሰቀስና ሇመጠቀም የሚያስችሌ
መሰረታዊ ዕውቀት አሇው፡፡

32
 መዯበኛና መዯበኛ ባሌሆነ ትምህርት አማካይነት የዲበረ የተግባርና የንዴፇ
ሃሳብ ዕውቀቶች ሇማግኘት ዝግጁ ነው፡፡
 በትም/ቤቱ ቅጥር ግቢ የትም/ቤቱን ዩኒፎርም ሇብሶ መገኘት ይገባዋሌ።

 የሁሇተኛ ዯረጃ የቀሇም ትምህርትን ያጠናቀቀ ተማሪ (11-12)፣

 ኃሊፉነትን በሚጠይቁ ሥራዎች ሇመሰማራትና የከፍተኛ ትምህርት


ሇመከታተሌ የሚያስችሌ ዝግጅት አሇው፡፡
 አጫጭር ሥሌጠናዎች ከተሰጠው በማንኛውም የሥራ መስክ ተሰማርቶ
መስራት ይችሊሌ፡፡
 ህጋዊ ሇሆኑ ጉዲዮች የውክሌና ኃሊፉነት የመሸከምና በማህበራዊ፣
ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮችን በተመሇከተ በሚዯረጉ ሕጋዊ
ስብሰባዎች ሊይ የመሳተፍ ብቃት አሇው፡፡
 በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ የትምህርት ቤቱን ዩኒፎርም ሇብሶ መገኘት
ይገባዋሌ።
 በክፍሌ ውስጥ ሞባይሌና ላልች የመማር ማስተማሩን ሂዯት ሉያውኩ
የሚችለ የኤላክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከመጠቀም ይቆጠባሌ።
8. y¥St¥R m¥R £dT mm¶ÃãCና ሰነዶች

 የሥ/ትምህርት ማዕቀፍ፣
 |R›t TMHRT፣
 ymMH„ mም¶ÃãC ¥St¥¶Ã mÚ?FT bTMHRT ›YnT bKFL
dr©፣
 yKFl g!z@ SR+T፣
 yTMHRT ¥bL[g!à ¥:kL mm¶Ã፣
 yzmn# yTMHRT µl@NdR፣
 yb@t Ñk‰ xdr©jT¿ xÃÃZÂ x-”qM ¥n#êL።
8.1 የትምህርት አመራርና አስተዲዯር mm¶ÃãC x«Ý§Y mm¶ÃãC
 SRxt TMHRT ¥:qF፣
 yyTMHRT ›YnT፣
 ymMH„ mም¶ÃãC mr© mI¼FT bTMHRT ›YnT bKFL dr©፣

33
 yt¥¶W m:¼F bTMHRT ›YnT bKFL dr©፣
 bmdb¾ TMHRT ytzU°T XNdt«bq çñ bt=¥¶M፣
 ት/ቤትን መሠረት ያደረገ አመራር መመሪያ፣
(School Based Management Manual)
 የተማሪዎች ካውንስሌ አዯረጃጀት መመሪያ፣
 የተጓዲኝ ትምህርት አዯረጃጀት መመሪያ፣
 በመዯበኛ ትምህርት የተዘጋጁት እንዯተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪም
 yL† F§¯T TMHRT mRh GBR XST‰t½©þ።
l¤lÖC L† L† mm¶ÃãC
 yx«Ý§Y TMHRT xm‰R xdr©jT yHBrtsB túTæ yÍYÂNS
mm¶Ã(Blue Book)፣
 x«Ý§Y yTMHRT ySL«Â ±lþsþ፣
 yxRBè xdR xµÆbþ TMHRT XST‰t½©þ፣
 SlGL yTMHRT tÝäC fÝD xsÈ_Â qÜ__R ywÈ y¸nþSTéC MKR
b¤T dNB ¥B‰¶Ã፣
 x¥‰u msr¬êE TMHRT፣
 y¥:kL yKLL xSfɸ xµ§TN SLÈN tGÆR lmwsN ywÈ xêJ
qÜ_R 41/85፣
 yTMHRT ¥bL{gþà ¥:kL mm¶Ã(qDä ytzUjW)፣
 yTMHRT b¤èC t=¥¶ bjT mm¶Ã(School Grant Manual)፣
 xgR xqF ys¤èC TMHRT XST‰t½©þ፣
 ymMH‰N L¥T PéG‰M L† L† mm¶ÃãC፣
 yTMHRT b¤T mššL PéG‰M L† L† mm¶ÃãC፣
 yx«Ý§Y TMHRT _‰T ¥rUgÅ ­k¤J፣
 ySnz¤U SnMGÆR TMHRT PéG‰M mm¶ÃãC፣
 yTMHRT HG።

34
9. የሁሇተኛ ዯረጃ የትMHRT ፕéG‰M xdr©jT
ዓሊማ፡
 በሁሇተኛ ዯረጃ የመጀመሪያ ሳይክሌ (9-10) የሚሰጠው ትምህርት ተማሪዎች
ባሊቸው ፍሊጎትና ችልታ መሰረት ዕውቀታቸውና ክህልታቸው በማዲበር
ሇሚቀጥሇው የትምህርት ዯረጃ ማዘጋጀት፣
 የሁሇተኛ ዯረጃ 2ኛ ሳይክሌ (11-12) የሚሰጠው ትምህርት ተማሪዎች በመረጡት
የትምህርት መስክ ሇከፍተኛ ትምህርት የሚያበቃቸውን በቂ ችልታና ክህልት
እንዱጨብጡ ሇማስቻሌ፡፡
በሁሇተኛ ዯረጃ የሚሰጠው yTMHRT ፕéG‰M የሚከተለትን ነጥቦች ሉያካትት
ይችሊሌ፡፡
1. yTMHRT ßéG‰ም XRZmT፣
2. yxyR iƆ ¼ KrMT/፣
3. B/@‰êE b›lÖC፣
4. yTMHRT ›YnèC B²T¿
5. ys!lbS SÍT፣
6. bqN WS_ y¸mdbW yTMHRT s›T RZmT።
በዚህ መሰረት፣

 ትምህርት የሚሰጠው በሙለ ቀን ፕሮግራም ነው፡፡

 በየዯረጃው የሚሰጠው ትምህርት ከ203-206 ባለት ቀናት ውስጥ እንዱጠናቀቅ


ታስቦ የተዘጋጀ ነው yTMHRt$M wQT b›mT WS_ bh#lT s@¸StR
wYM bîST tRM tkFlÖ YsÈLÝÝ

 búMNT xMST የማስተማሪያ qናት ይኖራለ..’.

 bqN WS_ y¸mdbW ክፍሇ ጊዜ ሰባት ነው። የKFl g!z@ RZ¥n@M 45 dqE”
ይሆናል።

 bmjm¶ÃW úYKL x-”§Y TMHRT YsÈL

 bh#lt¾W úYKL y¸\-W TMHRT bSp&š§z@>N nW

35
yÑl# qN ßéG‰M md‰jT አስፇሊጊነት 

 t¥¶ wd TMHRT b@T yሚመጣበትን የï¬W RqT Xy¬y yXlt$N


TMHRT ymjm¶ÃW ym=rš g!z@ XNd xmcEnt$ mwsN ÃSC§LÝÝ

 bqN TMHRT ßéG‰M XSk ሰባት KFl g!z@ mS-T ÃSC§LÝÝ

 yያNÄNÇN KFl g!z@ RZ¥n@ k4045 dqE” b¥DrG ytrUU y¥St¥R


m¥R £dT mF-R ያSC§LÝÝ

 bKFl g!z@W ytlÆ yትምህርት mú¶ÃãCN¿ y¥St¥¶Ã ymgMg¸Ã


ዘÁãCN t-Qä በተሻሇ ሁኔታ ¥St¥R ÃSC§LÝÝ

 XÂú KFl g!z@ ltsÈcW TMHRèC t=¥¶ KFl g!z@ ¥GßT


ÃSC§LÝÝ

 lt¥¶ãC¿ የክፍሌ ሥራና የቤት ሥራን በመስጠት ሥራቸውን የመከታተሌ


የማረምና ዯከም ሊለ ተማሪዎችም ዴጋፍ ሇመስጠት ያስችሊሌ፡፡

 t¥¶ãC mMH‰N b@tmÚ?FT¿ TMHRT ¥bL[ጊà ¥XkL፣ §ï‰è¶¿


ወርክëß wzt XNÄ!gb#Â XWq¬cWNÂ LMÄcWN XNÄ!ÃÄB„ ÃSC§LÝÝ

9.1. yTMHRT ›YnèCÂ yKFl g!z@ SR+T


9.1.1. bmjm¶Ã úYKL ¼910¼ y¸sጡ yTMHRT xYnèCÂ
yKFl g!z@ B²T ½

ተ.ቁ yTMHRT mSK yTምHRT ›YnT yúMNT yKFl g!z@ SR+T


9 10
1 ÌNÌãC XNGl!z¾ 4 4
x¥R¾ 2 2
3 ytf_é úYNS x!NæR»>ን t&KñlÖ©! 2 2
ðz!KS 3 3
k@¸ST¶ 3 3

ÆዮlÖ©! 3 3

36
ተ.ቁ yTMHRT mSK yTምHRT ›YnT yúMNT yKFl g!z@ SR+T
9 10
4 y^BrtsB œYNS |nz@U 3 3
©!åG‰ð 2 2
¦K 2 2
5 የሰውነት ማጎሌመሻ የሰውነት ማጎሌመሻ 1 1

6 የሳምንቱ ጠቅሊሊ ፔሬዴ 30 30


ብዛት

ማሳሰቢያ፣
ከሊይ የተገሇፀው የፈረቃ ክ/ጊዜ ሥርጭት ሲሆን ትምህርቱ በሙለ ቀን ሲሰጥ
ክፍሇ ጊዜው ወደ 35 ከፍ ይሊል። አምስቱ ተጨማሪ ክፍሇ ጊዜያት አንዱ
ሇእንግሉዘኛ፣ ሦስቱ ክ/ጊዜያት ሇሦስቱ ሳይንሶች እና አንዱ ሇሰውነት ማጏልመሻ
ትምህርት ይመደባለ።
9.1.2. b2¾úYKL ¼1112¼ y¸sጡ yTMHRT xYnèCÂ yKFl g!z@ B²T ½
ተ.ቁ yTMHRT mSK yTምHRT ›YnT yúMNT yKFl g!z@
SR+T
11ኛ 12ኛ
1 ytf_é úYNS ሌዩ ኮርሶች /Specialized/
1. ðz!KS 4 4
2. ኬ¸ST¶ 4 4
3. ÆዮlÖ©! 4 4
4. t&Kn!µL DéêENG 2 2
2 የጋራ ኮርሶች/COMMON CO,/
1. XNGl!z¾ 6 6
2. £úB 5 5
5. |nz@U 3 3
6. ysWnT ¥¯Lmš 1 1
7. x!NæR»>N t&KñlÖ©! 3 3

37
ተ.ቁ yTMHRT mSK yTምHRT ›YnT yúMNT yKFl g!z@
SR+T
11ኛ 12ኛ
1 ytf_é úYNS ሌዩ ኮርሶች /Specialized/
1. ðz!KS 4 4
2. ኬ¸ST¶ 4 4
3. ÆዮlÖ©! 4 4
4. t&Kn!µL DéêENG 2 2
ሌዩ ኮርሶች /SPECIALIZED/
3 y^BrtsB œYNS ኢኮኖሚክስ 4 4
©!åG‰ð 4 4
¦K 4 4
ቢዝነስ /Generas Business/ 2 2

6 x¥‰+ ÷RîC /Elective/

አንድ yB/@rSB ÌNÌ wYM 3 3


x¥R¾
7 የሳምንቱ ጠቅሊሊ ፔሬዴ ብዛት 35 35

bL† TMHRT y¸sጡ yTMHRT ›YnèC¿

bXRkn# bmdb¾ T¼b@èC y¸s-# yTMHRT ›YnèC xNdt-bቀ$ çnW bt=¥¶


y¸s-#T ytl† TMHRT YzèC y¸ktlT ÂcWÝÝ
ymS¥T g#DlT ሊሇÆcW
yMLKT ÌNÌ m¶ y¥St¥¶Ã ÌNÌ YçÂL።

kmdb¾ TMHRT bt=¥¶ y¸s-#

 የnFS wkF NGGR  yÌNÌ Cl¬N ¥ÄbR


 yb#DN NGGR  yMLKT ÌNÌ

38
 y¥Äm_ |L-Â

10. yTMHRT wQT

 xND yTMHRT ›mT k203206 yTMHRT qÂT Yñ„¬LÝÝ


 xND yTMHRT ›mT bh#lT s@¸StéC ይkf§LÝÝ
 በxND úMNT WS_ xMST yTMHRT qÂT Yñ‰l# ÝÝ
 bys@¸St„ m=rš የሚሰጡ ፇtÂãC በ10 qÂT WS_ እንዱያጠናቅቁ
ይዯረጋሌ፡፡
 በየs@¸StR መጨረሻ ከft b“§ yxND úMNT yft ¥r¸Ã W-@T
የ ¥-ና ቀ ር g!z@ Yñ‰LÝÝ

10.1 yTMHRT b@T s›T

mdb¾ TMHRT btmlkt

 TMHRT b@èC Ñl# qN የሚያስተምሩ ሆኖ bqN sÆT KFl g!z@


XÃNÄNÇ ክፍሇ ጊዜ 45 dqE” y¸wSD Yሆናሌ፡Ý ሆኖም በፇረቃ ሇሚሰሩ
ትምህርት ቤቶች በቀን 6 ክፍሇ ጊዜ እያንዲንደ ክፍሇ ጊዜ 40 ዯቂቃ
ይኖረዋሌ፡

ymMH‰N y|‰ s›TÂ x-”qM

 yxND mMHR yúMNT mdb¾ y|‰ s›T 40 s›T YçÂLÝÝ


 አንዴ መምህር የሳምንቱን የሥራ ሰዓት በሚከተሇው መሌክ ሉዯሇዴሌ
ይገባዋሌ፣
 bKFL ¥St¥R |‰ §Y XSk ሃያ ሁሇት tk#L s›T፣
 bKFL TMHRèC ZGJTÂ yt¥ሪãCN |‰ l¥rMÂ lmk¬tL XSk
አስራ አንዴ s›T tk#L፣
 ltÙÄኝ TMHRT XSk ሦስት ሰ›T እና
 lL† L† |‰ãC XSk ሦስት s›T መጠቀም ይችሊሌ፡፡

39
10.2 ytÙÄኝ TMHRT ¿

 ፕሮግራሙ በትምህርት ቤቱ ዕቅዴና አቅም መሰረት በክፍሌ ውስጥ የሚሰጡትን


ትምህርቶች በሚያግዝ መሌኩ ከክፍሌ ውጪ የሚሰጥ ሲሆን ሌዩ ሌዩ ክበባት
እና ላልች ትምህርታዊ እንቅስቃሴዎች በማቋቋም ተማሪዎች ባሊቸው
ዝንባላ፣ፍሊጎትና ችልታ እንዱዯራጁ ማዴረግ ያስፇሌጋሌ፡፡ ይህም ተማሪዎች
እንዯፍሊጎታቸው በተሇያዩ ክበባት እና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች እንዱሳተፈ
ከተዯረገ TRF g!z@ÃcWN -”¸ bçn |‰ XNÄ!ÃWl# በ¥DrGና
እንዯፍሊጎታቸው በማራዘም ሆነ በማሳጠር የመስራት ዕዴሌ ስሇሚያገኙ በክፍሌ
ውስጥ ያገኙትን ዕውቀትና ክህልት ያዲብራለ፡፡በላሊ በኩሌ bTMHRT b@T
öY¬cW kÙd®ccW ሆነ kmMH‰ñÒcW በሚያገኙት ሌምዴ½ kTMHRT
b@t$ xStÄdR k¸s_ mm¶Ãና bTM¼b@t$ በሚdረጉ L† L† TMHR¬êE
XNQS”s@ãC የወዯፉት ዝንባላያቸውን l!ÃÄBሩሊቸው y¸Cለ KHlÖèCN
ማግኘት ይችሊለÝÝ

 ስሇሆነም ሇመማር ማስተማር ሂዯት የሚሰጠው ፊይዲ ግምት ውስጥ በማስገባት


የተማሪዎች እዴገትና ጥንካሬ እየታየ በሳምንት ከ4 ሰዓት በማይበሌጥ ውስጥ
ፕሮግራሙ መካሄዴ አሇበት፡፡

የፕሮግራሙ ›§ማ Ý

 t¥¶W ybl- :WqT XNÄ!gbY mRÄT½


 lÑÃ |‰ xKBéTÂ mLµM xRxÃnTN lmF-R½
 t¥¶ãC bF§¯¬cW bClÖ¬cW bhg¶t$ yT¼›§¥ m\rT ywdðt$N
yÑÃ mSK lmMr_ XNÄ!Cl# lmRÄT½
 búYNS t&KñlÖ©! :WqT ClÖ¬cWN l¥ÄbR½
 y|‰ mWdD ÆHRY lmF-R l¥ÄbR½
 yt¥¶ãC ዝNÆl@ wd _ÂT MRMR XNÄ!Ãmሩ lmRÄT½
 t¥¶ãC ¥^b‰êE GLUlÖèCN XNÄ!s-# l¥br¬¬T
 bKFL WS_ TMHRT BÒ l!gß# y¥YCl# lMúl@ y¥qD½ ymM‰T
y¥StÆbR½ ymgMgM፣ `§ðnTN ymqbL ½ Wœn@ ymS-TN ½ CGéCN
b‰S xnú>nT bf-‰ ymF¬TN tGƉT KHlÖèCN LMìCN l¥ÄbR¿

40
 TRF g!z@ÃcWN ትምህርት በ¸s-# XNQS”s@ãC §Y XNÄ!ÃúLû b¥DrG፣
XÃNÄNÇ t¥¶ bb#DN bGL yf-‰ |‰ãCN XNÄ!\‰ l¥br¬¬T ¿
 t=¥¶ dS¬Â L† S»TN bmF-R bT¼b@èÒcW §Y FQR
XNÄ!ÃDRÆcWÂ የባሇቤትነት mNfSN XNÄ!gnb#ና በÄ!Sßl!N እንዱታነፁ
¥DrG¿
 b_LqTÂ bSÍT XNÄ!s-# y¸drg# yT¼›YnèC x¥µYnT l¸dKÑ
t¥¶ãC L† XRĬ lmS-T¿
 bxµÆb!ÃêE ¼ KL§êE xg‰êE¿ ›lM xqÍêE yçn# hg‰êE g#ĆCN xÄÄ!S
KStèCN CGéCN¿ XNÄ!h#M GኝèCN lተ¥¶ãC l¥StêወQና . .
bmFT/@ sÀnT l¥útF nW
 ተማሪዎች የዱሞክራሲ ባህሌ እንዱያዲብሩ፣ መብታቸውንና ግዳታቸውን አውቀው
ኃሊፉነታቸውን እንዱወጡ ሇማዯረግ፣

11. የmr© አያያዝና ፍሰት

አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የመረጃ አያያዝና ፍሰት በተመሇከተ


የሚከተለትን ተግባራት ማከናወን ይጠበቅበታሌ፡፡፣
 yTMHRt$ XNQS”s@ MN h#n@¬ §Y XNÄl y¸-q$M ሪፖርት
lTMHRt$ SR›T ÆlDRšãC lt¥¶ãC½ lT¼b@t$ ¥HbrsB½ lw§ጆC
l?Brtsb#½ ሇወረዳ ት/ጽ/ቤት. . . b!ÃNS bየሩብ አመት የ¥úwQ ግዳታ
አሇበትÝÝ
 የተማሪዎች፣የመምህራን እና የንብረት ጉዲዮችን የተመሇከቱ ስታቲስቲካዊ
መረጃዎች ሇሚመሇከታቸው አካሊት አስፇሊጊ በሆነ ጊዜ የመስጠት ኃሊፉነት
አሇበት፡፡
 ቀበላ፣ወረዲ ወይም ዞን እና የክሌሌ ትምህርት መዋቅሮች እንዱሁም አስፇሊጊ
ሆኖ ሲገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ቤቱ የሚፇሌገውን መረጃ የማግኘት
መብት አሇው፡፡፡
 የተማሪዎችን፣ የመምህራንንና የንብረት መግሇጫዎችን በመዝገብ አዯራጅቶ
የመያዝ ኃሊፉነት አሇበት፡፡

41
 የትምህርት ሥራ ሂዯት ሇመገምገምና ሙያዊ ዴጋፍ ሇመስጠት ከክሌሌ፣
ከወረዲ ወይም ከዞን እንዱሁም ከማዕከሌ ወዯየተቋማቱ ሇሚመጡ የትምህርት
ባሇሙያዎች ትምህርት ቤቱ የተፇሇገውን መረጃ የማቅረብ ግዳታ አሇበት፡፡
12. yTMHRT dr© MzÂÂ ¥-ÂqqEÃ mr©

ማንኛውም ት/ቤት በአግባቡ የእያንዲንደን ተማሪ የመማርና በትምህርቱም


ሇውጥ/እዴገት/ ማምጣቱን የሚያመሇክቱ መረጃዎችን በመሰብሰብና በመተንተን መሇካት
አሇበት። ተማሪው ትምህርት ሇመማሩ የሚቀርበው መረጃ የሥርዓተ ትምህርቱን ብቃት፣
የማስተማሪያ ዘዳዎችን፣ ሙያዊ እዴገትንና ዯጋፉ አገሌግልቶችን ሇመገምገምና
ሇማሻሻሌ ይረዲሌ። ተማሪው በትምህርቱ የሚያሳየው መሻሻሌና አፇፃፀም በዋነኛነት
በተማሪው ወሊጆችና በት/ቤቱ ማህበረሰብ እንዱሁም እንዯአስፇሊጊነቱ በአካባቢው
ማህበረሰብ መታወቅ ስሊሇበት በትክክሇኛው መንገዴ፣ ግሌዕና በአግባቡ ተጠናቅሮ መገሇፅ
አሇበት።
ምዘናን በተመሇከተ ሇሁለም ት/ቤቶች የስታንዲርዴ አመሊካቾች የሚከተለት ናቸው።

 የት/ቤቱ አመራርና ሠራተኛ ሇተማሪዎች ትምህርት ቁርጠኛ መሆን፣ ተሳታፉ


መሆንና ተጠያቂነት ሉኖረው ይገባሌ።

 የተማሪው ትምህርት አቀባበሌ በአገሪቱ ባሇው ሥርዓተ ትምህርትና የማስተማር


እንቅስቃሴ ሊይ መሠረት ያዯረገ መሆን ይገባዋሌ።

 የተማሪው ውጤት ሇት/ቤቶች በሚመዯብ ሃብት ሊይ ውሳኔ ሇመስጠት የሚጠቅሙ


መሆን አሇበት።

 የምዘና ዘዳዎችና ይዘቶች የተማሪዎቹን ህብረተሰባዊ፣ ስሜታዊ፣ አካሊዊና


የግንዛቤ/ቋንቋ ግቦችን ማካተት ይኖርባቸዋሌ።

 ምዘናዎች የእያንዲንደን ተማሪ ሌዩ ፍሊጎቶችና ሌምድችን ማንፀባረቅ አሇባቸው።

 የተማሪው ቤተሰቦች የተማሪውን ውጤት በተመሇከተ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች


ተዯርገው መወሰዴ አሇባቸው፡.

 የተማሪዎችን የትምህርት እንቅስቃሴና አፇፃፀምን በተመሇከተ ከተማሪው ወሊጅ ጋር


የሚዯረገው የመረጃ ሌውውጥና ግንኙነት መዯበኛ፣ ጠቃሚና ትርጉም ያሇው መሆን
አሇበት።

42
 የምዘና ውጤቶች የተማሪው ቤተሰብ ሇተማሪው ሇሚሰጠው ማንኛውም አስተዋፅኦ
መሠረት በመሆናቸው እነዚህ መዛግብቶች በአግባቡ መጠበቅ አሇባቸው።

 t¥¶ãC lyKFL dr©W ytzUjWN TMHRT btwsnW yKFL g!z@Â


yTMHRT wQT tgኝtW m¥‰cWN ትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ አሇበትÝÝ

 ት/ቤቱ ተማሪዎች tk¬¬Y Mz y¥-”là ft mWsÄcWNÂ


bwQt$ ÆlW mm¶Ã m\rT wd¸q_lW KFL lmGÆT y¸ÃSCLÂ
ynb„bTN KFL x-Âቀዋል y¸L x_Ub! W-@T ¥MȬcWN ማረጋገጥ
አሇበት፡፡

 ldr©Wና lXRkn# ytmdbWN TMHRT bTKKL ¥-Âq”cWN ¿


bT¼b@t$ mr© wYM bB/@‰êE ft W-@T m\rT mçn#N ማረጋገጥ
አሇበት፡፡

13. b¥rUgÅ y¸s-# yTMHRT ¥Sr©ãC

 lyKFl# TMHRT ¥-ÂqqEà wYM ys@¸StR ft W-@T mGlÅ wYM


yt¥¶ ¶±RT µRD by›mt$ lt¥¶ YsÈLÝÝ
 t¥¶W yxNÇN XRkN TMHRT úÃ-ÂQQ byXRkn# mµkL TMHRT b@T
b!qYR k¸lQbT T¼b@T y¸s-W yyKFl# yt-Âqr ZRZR Wጤት
¼T‰NSK¶ßT¼ X ymLqqEà ?UêE sRtðk@T ytwsn# yTMHRT dr© ¥-
ÂqqEà mGlÅ YçÂለÝÝ
 byRkn# m=rš KFL y¸s_ yTMHRT W-@T ?UêE mGlÅ ¼ T‰NSK¶ßT¼
X yB/@‰êE wYM xg‰êE ft y¸s_bT dr©M kçn yB/@‰êE wYM
yxg‰êE ft W-@T ?UêE mGlÅ l¸q_lW yTMHRT dr©
mB”¬cWN ¥rUgÅ YçÂLÝÝ
 byRkn# m=rš y¸s_ yTMHRT ¥Sr©ãC wYM sRtðk@èC b¥St¥¶Ã
ÌNÌ wYM bxgR xqÍêE y|‰ ÌNÌ wYM በKL§êE y|‰ ÌNÌ tzUJtW
YsÈl# ÝÝ

14. yT¼b@T፣yxµÆb!W ¥^brsB¼ ÷¸n!tE¼ እና የወሊጅ GNß#nT

 አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ T¼b@T ሲ!ÌÌM የአካባቢው ህብረተሰብ y¸fLgWN _QM


XNÄ!s_ çñ Yd‰©ሌÝÝ ¥^brsb#M የትምህርት ቤቱን መቋቋም ጥቅም ተገንዝቦ

43
የመማር ማስተማሩን ሥራ በተገቢው መንገዴ እንዱተገበር ቀጥታ ግንኙነት
ያዯርጋሌ፡፡ የመማር ማስተማር ሥራ የትምህርት ቤቱንና የአካባቢውን ህብረተሰብ
አባሊት በትምህርት ቤቱ የሇት ተዕሇት ዕንቅስቃሴ ዙሪያ ተሣትፎአቸውን
በሚከተለት መዴረኮች ሉገሌጹ ይችሊለ።
 የትምህርትና ሥሌጠና አመራር፣
1) በትምህርትና ሥሌጠና አመራር ቦርዴ
2) በወሊጅ መምህር ህብረት /ወመህ/
የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በትምህርትና ሥሌጠና አመራር ቦርዴ ይመራሌ።
ይህ ቦርዴ ከህብረተሰቡ፣ ከት/ቤቱ ማህበረሰብና ከቀበላ መስተዲዴር የተውጣጡ
አባሊት ሲኖሩት በመሌካም ሥነምግባራቸውና በአመራር ችልታቸው የተመሰገኑ
ሆነው የቦርዴ ሰብሳቢ ከቀበላ መስተዲዴር የሚወከሌ ሲሆን የት/ቤቱ ርዕሰ-
መምህር የቦርዴ ፀሐፇ ይሆናሌ።

 የትምህርት ቤቱ፣ የአካባቢው ማህበረሰብና የወሊጅ ግንኙነት ዓሊማ፣

 T¼b@t$ በትምህርት ዘመኑ ያከናወናቸው ተግባራትና ያጋጠሙት ችግሮችን


ሇህብረተሰቡ ሇማሳወቅና መፍትሄ ሇመሻት፣
 ^Brtsb# yTMHRT b@t$N CGRÂ :QD trDè xSf§g!WN DUF
¥DrG እንዱችሌ፡፡
 Slt¥¶ãC yTMHRT W-@T w§íC xWqW tgb!WN kTTL በ¥DrG
ዴጋፍ እንዱያዯርጉ፤
 yw§íCN ymMH‰NN GNß#nT l¥-ÂkR yTMHRt$ W-@T YbL_
ytšl XNÄ!çN l¥SÒL¿
 .TMHRT b@t$N l¥-ÂkR b¸qRB :QD §Y WYYT b¥µÿD ¿
mRMé xš>lÖ b¥{dQ xfÚ[ÑN lmk¬tL lmöÈ-ር½
 |R›t TMHRt$ kxµÆb!W h#n@¬ UR tÈ_ä t²Mì
lt¥¶ãc$ mQrb#Nና ችግር ፈቺ መሆኑን lmk¬tL ድጋ ፍ lmS-T

 የትምህርት ቤቱ አመራር DRš፣

 የተማሪዎችን ወሊጀች ቢያንስ በዓመት ሁሇት ጊዜ በመጥራት በሌዩ ሌዩ


የትምህርት ጉዲዮች ሊይ የውይይት መዴረክ ማዘጋጀት፡፡

44
 በአካባቢው የሌማት ሥራ በመሳተፍና የተሇያዩ ክበባትን አቋቁሞ
ትምህርታዊና አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞች በማዘጋጀት ሇአካባቢው ህብረተሰብ
አስተዋጾ ያዯረጋሌ፣
 በአካባቢው ማህበረሰብ እንቅስቃሴዎች ማሇትም የኢኮኖሚ፣ማህበራዊና
ፖሇቲካዊ ጉዲዮች ሊይ መሳተፍና አዲዱሰ ሀሳቦችን በማመንጨት የመፍትሄ
ሀሳቦች የማቅረብ ኃሊፉነት አሇበት፡፡
 የተማሪዎችን የትምህርት አቀባበሌ፣ ውጤትና ሥነምግባር በሚመሇከት
ጉዲዮችን በየገዜው የማሳወቅ ግዳታ አሇበት፡፡
 ተማሪዎች ሇመማር ተግባር የሚያስፇሌጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች
እንዱያሟለሊቸው በማሳወቅ ተግባራዊነቱም ይከታተሊሌ፡፡

የተማሪ ወ§J ዴርሻ፣

 ት/ቤቶች በሚያዘጋጇቸው የምክክር መዴረኮች ሊይ በመሳተፍ


የሚጠበቅባቸውን ኃሊፉነት ይወጣለ፡፡
 የሌጆቻቸውን የትምህርት አቀባበሌና የሥነምግባር ሁኔታ በየጊዜው
በመከታተሌ ሇት/ቤቶች ግብረ መሌስ የመስጠት ኃሊፉነት አሇባቸው፡፡
 በገንዘብ፣ በቁሳቁስ እንዱሁም በጉሌበት ት/ቤቱን ማገዝ ይጠበቅባችዋሌ፡፡
 የአካባቢውን HBrtsብ ሇትምህርት ቤቱ የልማት እንቅስቃሴ y¥StÆbR
¦§ðnT xlÆcW::

የአካባቢው ህብረተሰብ ዴርሻ፣

 ትምህርት ቤቱ፣ሇተማሪዎችና ሇት/ቤቱ ሠራተኞች ዯህንነት ሲባሌ


የሚያዯርጋቸው እንስቃሴዎች ሊይ በጋራም ሆነ በተናጠሌ በመሳተፍ
አስተዋጽኦ ማዴረግ ይጠበቅበታሌ፡፡
 ት/ቤቱ የራሱ ሀብት እንዯሆነ ተገንዝቦ መንከባከብና መጠበቅ አሇበት፡፡

45

You might also like