You are on page 1of 16

በባምባሲ ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ስራ ዕድል ፈጠራ ጽ/ቤት

ዚነት፣አለነ እናጓደኞቻቸው የመስኖ ስራሕ/ሽ/ማ

የንግድ ሥራ እቅድ

የካቲት 2013 ዓ.ም


መ/43 ቀበሌ፣ባምባሲ

1|Page
Contents
1.መግቢያ.....................................................................................................................................................3

2.ራዕይ.........................................................................................................................................................3

3.የድርጅቱአጠቃላይመረጃ...........................................................................................................................4
3.1. የድርጅቱ ሥም፡- ዚነት አለነ እና ጓድኞቻቸዉ የመስኖ ስራ ህ/ሽ/ማ/ር 4
3.2. አድራሻ፡ መ/43 ቀበሌ 4
3.3. ርጅቱ ሊሰማራበት ያቀደው ሥራ ዓይነት፡- ----------------------------------.......................................4
3.4. የድርጅቱ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡...........................................................................................................4
3.5. የእቅድ ዓመት፤..............................................................................................................................4
3.6. የድርጅቱ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ...............................................................................................4
3.7. ድርጅቱ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ.............................................................................................................4
3.7.1. ለጥቃቅንናአነስተኛኢንተርፕራይዝልማትየሚኖረውጠቀሜታ...............................................4
3.7.2. ለሀገርኢኮኖሚየሚኖረውአስተዋጽኦ.....................................................................................4
4.የድርጅቱየስራአመራርመዋቅር...................................................................................................................5
4.1. የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት..............................................................................................................5

4.1.1. የኢንተርፕራይዙአስተዳደራዊመዋቅር.........................................................................................5

5.የኢንተርፕራይዙየገበያእቅድ......................................................................................................................5
5.1. የኢንተርፕራይዙ የአንድ አመት የሽያጭ እቅድ..............................................................................5
5.2. የምርቱዋናተወዳዳሪዎች:-....................................................................................................6
5.3. የኢንተርፕራይዙጠንካራጎን...................................................................................................6
5.4. የኢንተርፕራይዙውስንነት.....................................................................................................6
5.5. መልካምአጋጣሚዎች፡...........................................................................................................6
5.6. ስጋቶች.................................................................................................................................6
5.7. የአገልግሎቱደንበኞች.............................................................................................................6
5.8. አገልግሎቱንለማስተዋወቅኢንተርራይዙየሚጠቀምባቸውዘዴዎች፤.......................................6
5.9. ኢንተርራይዙአገልግሎቱንየሚያቀርብባቸውመንገዶች፤.........................................................6
5.10. ሽያጩከፍተኛይሆናልተብሎየሚገመትባቸውወራት...............................................................6
6.የኢንተርፕራይዙየምርትወጪእቅድ...........................................................................................................7
6.1. የአንድ አመት የምርት ወጪ..........................................................................................................7
7.የምርትሂደት/Production process...............................................................................................................7
7.1. የአገልግሎቱመሸጫ ዋጋ ስሌት፣.....................................................................................................7
8.የአንድአመትየጥሬዕቃፍላጎት......................................................................................................................8
8.1. የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት.....................................................................................................8
9.የቋሚዕቃዎችእቅድ...................................................................................................................................8
9.1. የቋሚ እቃዎች ምንጭና አቅርቦት.................................................................................................9
10. ቀጥተኛየሰውኃይልወጪእቅድ...........................................................................................................9
11. ሌሎችየአንድአመትየሥራማስኬጃወጪዎች......................................................................................9
12. የአንድአመትየአገልግሎትወጪ /service Cost/..................................................................................10
13. የኢንተርፕራይዙፋይናንስእቅድ.......................................................................................................10
13.1. የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት......................................................................................................10
13.2. የአንድ አመት የትርፍና ኪሳራ መግለጫ.......................................................................................11
13.3. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ...............................................................................................................1
13.4. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break Even Point/.....................................................................................1
ሀ. የትርፍናኪሳራነጥብምርት/BEP quantity/.........................................................................................1
ለ. የትርፍናኪሳራነጥብሽያጭ................................................................................................................1
ሐ. የኢንቨስትመንትተመላሽ/Return on investment/.............................................................................1
13.5. የብድር አመላለስ...........................................................................................................................2

ተልዕኮ

 የአካበቢውን የአትክልትና ፍራፈሬ ፍላጎት ለማሟላት


 ለማህበረሰቡ ከፍተኛ ምርት በማቅረብ ትርፋማ መሆን
ራዕይ

ኢንተርፕራይዙ የአካባቢውን የቲማቲም ፍላጎት ከማሟላት ባሻገር በ 2030 በምስራቅ አፍሪካ የቲማቲም ድልህ ፋብሪካ በመክፈት ትርፋማ የሆነ ድርጅት ሆኖ
ማየት

1. የድርጅቱ አጠቃላይመረጃ

1.1. የድርጅቱ ሥም፡- ማሪማ፣ኑራ እና ጓደኞቻቸው የመስኖ ስራ ሕ/ሽ/ማ

1.2. አድራሻ፡-
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልባምባሲወረዳ መ/43 ቀበሌ ስልክ ቁጥር. +250927318035

1.3. ድርጅቱ ሊሰማራበት ያቀደው ሥራ ዓይነት፡-ቲማቲም፡ቦቆሎ ፡ድንችእናአባጮማ ወ.ዘ.ተ አምርቶ መሸጥ

1.4. የድርጅቱ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡


 የድርጅቱ የመስሪያ ቦታ መንግስት በሚያመቻችልን በመ/43 ቀበሌ 3 ሄክታር ላይ |ይሆናል

1.5. የእቅድ ዓመት፤


ከየካቲት 10/06/2013 ዓ.ም እስከ የካቲት 9/06/2014 ዓ.ም ነው፡፡

1.6. የድርጅቱ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ


ተ.ቁ ስም ፆታ ዕድሜ የት/ት ደረጃ የሥራ ስለ ምርቱ ያላቸዉ ዕዉቀት የሥራ ድርሻ ምርመራ
ልምድ
1 እንድርስ አሊ ሙሄ ወ 20 5 ኛክፍል 10 በቀጥታ ፀሐፍ
2 ዓሊ ሙሄ ሠይድ ሴ 25 5 ኛ ክፍል 5 በቀጥታ ሂ/ሽም
3 ኑሩ ሁሴን እንድርስ ሴ 26 8 ኛ ክፍል 6 በቀጥታ
4 ኛ ክፍል
ማመድ ጌታሁን ወልድ ወ 23 12 በቀጥታ ቁጥጥር
4
ማመድ አብዱ ሰይድ ወ 34 8 ኛ ክፍል 20 በቀጥታ
5

ሠይድ ሁሴን ሙሄ ሴ 19 4 ኛ ክፍል 22 በቀጥታ አባል


6

ወ 20 8 ኛ ክፍል 23 በቀጥታ አባል


7 ዘወዱ ገ/መስቀል

አለነ ደባሽ ሴ 31 10 ኛ ክፍል 21 በቀጥታ ሰብሳቢ


8
ሴ -
9 ዚነት ሁሴን ሙሄ 30 31 በቀጥታ ገ/ያዥ

ጀማል ማመድ ሠይድ ወ 20 3 32 በቀጥታ


10 ሂ/ሹም
1. የድርጅቱ የስራ አመራር መዋቅር

4.1. የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት

4.1.1. የኢንተርፕራይዙአስተዳደራዊመዋቅር

ስራ አስኪያጅ

የማስታወቂያ
ገበያ አመራር ፋይናንስ
ዘርፍ

2. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ

5.1. የኢንተርፕራይዙ የአንድ አመት የሽያጭ እቅድ


ሠንጠረዥ 2.1 ፡- የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ
ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ
ተ.ቁ ምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 ቲማቲም በሳጥን 300 200 0 60,000
በኩንታል

2 በቆሎ 60 500 30,000

3 ድንች በኩንታል 40 450 18,000

4 ቀይ ሹንኩርት በኩንታል 5 1500 7,500

5 ጥቅል ጎመን በኩንታል 6 300 1,800


በኩንታል
6 አበሻ ጎመን 8 550 4,400
በኩንታል
7 ቀይ ሰሪ 3 350 1,050
ድምር 3850 122,750

5.2. የምርቱዋናተወዳዳሪዎች:-
 ቲምቲም በማረት ላይ ያሉ አርሶ አደሮች፣ኢንተርፕራይዞች እና ባለሀብቶች/ኢንቨስተሮች
 ከሀገር አቀፍ ገበያ ቲማቲም በማቅረብ ላይ ያሉ ነጋዴዎች
 ቲማቲም አሽጎ በማቅረብ ላይ ያሉ የቲምቲም ድልህ ፋብሪካዎች

5.3. የኢንተርፕራይዙጠንካራጎን
 የኢንተርፕራይዙ መስራቾች ሰርቶ ለመለወጥና ሀብት ለማፍራት ያላቸው ከፍተኛ ፍላጎት
 መስራቾቹ/አባላቱ በዘርፉ የሰለጠኑ/በትምህርት ቀጥተኛ እውቀት ያላቸው መሆኑ
 ከአባላቱ ውስጥ የሂሳብ አመራር ጥበብ ያላቸው መሆኑ

5.4. የኢንተርፕራይዙውስንነት
 ከሸማቾች/ ደንበኞች ጋር ደካማ የሆነ/ ጠንካራ ያልሆነ ግንኙነት

5.5. መልካምአጋጣሚዎች፡

 መንግስት ለአግሮ ፕሮሰሲንግ እና ለግብርና ዘርፍ ትኩረት የሰጠ መሆኑ


 አመቱን ሙሉ የሚፈሱ ወንዞች ከመኖራቸው በተጨማሪ በመኸርም ማምረት መቻሉ
 ከፍተኛ የሆነ የቲማቲም ተጠቃሚ መኖሩ
 የየር ንብረቱ ለቲምቲም ምርት ተስማሚ መሆኑ

5.6. ስጋቶች
የአትክልትና ፍራፈሬበሽታ መኖሩ
በረዶ
ድርቅ
ጎርፍ

5.7. የአገልግሎቱደንበኞች
 የአካባቢው ነዋሪዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች የግል ድርጅት ሰራተኞች
 ሆቴሎች
 ጅምላ አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች
 የቲማቲም ድልህ ፋብሪካዎች/የአጭር ጊዜ/

5.8. አገልግሎቱንለማስተዋወቅኢንተርራይዙየሚጠቀምባቸውዘዴዎች፤
 በኢንተርፕራይዙ የምርት ማሳያ አካባቢ ታፔላ በመትከል
 ሰው በሰው ትውውቅ
 በሬዲዮ(የረዥም ጊዜ)
 በተወሰነ ምርት ሽያጭ ላይ ተጨማሪ ምርት በመስጠት
 ማስታወቂያ በመለጠፍ

5.9. ኢንተርራይዙአገልግሎቱንየሚያቀርብባቸውመንገዶች፤
 በቀጥታ ሽያጭ
 ለአከፋፋዮች በጅምላ በማስረከብ

5.10. ሽያጩከፍተኛይሆናልተብሎየሚገመትባቸውወራት
 ከታህሳስ እስከ ሚያዚያ

3. የኢንተርፕራይዙ የምርት ወጪ እቅድ

6.1. የአንድ አመት የምርት ወጪ


ሠንጠረዥ 3.1 የምርት ወጪ ማሳያ
ያንዱ ወጪ ጠቅላላ ወጪ
ተ.ቁ ምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 ቲማቲም በኩንታል 300 100 30,000
በኩንታል
2 በቆሎ 60 100 6,000
በኩንታል
3 ድንች 40 100 4,000
በኩንታል
4 ቀይ ሹንኩት 5 100 500
በኩንታል
5 ጥቅል ጎመን 6 70 420
በኩንታል
6 አበሻ ጎመን 8 70 560
በኩንታል
7 ቀይ ስር 3 70 210
ድምር 422 610 41,690

7. የምርት ሂደት/Production process

ውሃ
መሬት ማለስለስ መዝራት ማጠጣት/መኮት መሰብሰብ
ኮት

7.1. የአገልግሎቱመሸጫ ዋጋ ስሌት፣


የመሸጫ ዋጋው የተተመነው ቀጥተኛ ወጪዎች ማለትም የጥሬ ዕቃ ዋጋ፣አገልግቱን በቀጥታ በመስጠት ተገባር ላይ የተሰማሩ የሰራተኛች ደመወዝ፣ ሌሎች
የስራማስኬጃ ወጪዎችና የገበያ የመሸጫ ዋጋን ግምት ውስጥ በማስገባትነው፡፡

8 .የአንድ አመት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት


ሠንጠረዥ 3.2 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ማሳያ

የጥሬ ዕቃው ያአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ


ተ.ቁ መለኪያ ብዛት መግለጫ
ዓይነት ብር ሣ. ብር ሣ.
1 ቲማቲም ዘር በኪሎግራም 2 1600 0 3,200
2 በቆሎ ዘር በኪሎግራም 50 8 400
3 ድንች ዘር በኪሎግራም 40 15 600
ቀይ ሹንኩት
4 በኪሎግራም 1 450 450
ዘር
5 ጥቅል ጎመን ዘር በኪሎግራም 1 80 80
6 አበሻ ጎመን ዘር በኪሎግራም 1 30 30
7 ቀይ ስር ዘር በኪሎግራም 1 30 30
8 ማዳበሪያ በኪሎግራም 100 15 0 1,500
9 ኬሚካል በሊትር 3 300 0 900
10 ጆንያ በቁጥር 122 12 0 1464
ድምር 8,654

የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት


 የአካባቢ ገበያ
 ግብርና ጽ/ቤት

8. የቋሚ ዕቃዎች እቅድ


ሠንጠረዥ 3.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች ፍላጎት ማሳያ
ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ እርጅና
የቋሚ ዕቃው ብዛ አሁ ሊገዛ መግለ ተቀናሽ/16%/
ተ.ቁ መለኪያ
ዓይነት ት ን የታቀ ብር ሣ. ብር ሣ. ጫ
ያለ ደ 8.1.
ዶማ በቁጥር 10 130 1,300 208 8.1.
1.
8.1.
2.
አካፋ በቁጥር 5 100 500 80 8.1.
ሬክ በቁጥር 10 150 1,500 8.1.
3. 240
8.1.
4.
ገጀራ በቁጥር 3 220 660 105 8.1.
8.1.
ዛቤታ በቁጥር 3 250 750 120
5. 8.1.
ጀነሬተር በቁጥር 1 45,000 46,250 7,200 8.1.
6.
8.1.
7.
ማጭድ በቁጥር 15 150 2,250 240 8.1.
8.1.
 ድምር 50,710
8 8.1.
8.1.
የቋሚ እቃዎች ምንጭና አቅርቦት
 የአካባቢ ገበያ

9. ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ


ሠንጠረዥ 3.4.፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ
ተፈላጊ
የት/ት የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
የሥራ
ተ.ቁ ደረጃና ብዛት
ድርሻ
የሥራ በወር በዓመት
ልምድ ብር ሣ ብር ሣ

አራሚ 8 ዓመት 10 900 9,000

መድሃኒት ዲፕሎማ
1 500 1,000
ክፍል 2 ዓመት

ድምር 10,000

10. ሌሎች የአንድ አመት የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


ሠንጠረዥ 3.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች
የወጪ መጠን
ምርመራ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት ብዛት የወር የአመት
ብር ሣ.
ቀጥተኛ ያልሆነ የሠራተኛ
1. 2 800 9,600
ወጪ
2. የትራንስፖርት 7,500
3. ስልክ 506
4. ለቤት ኪራይ 400
5 ነዳጅ 8,000
ሌሎች የስራ ማስኬጃ
6 6630
ወጪዎች
ጠቅላላ ወጪ 32,136
11. የአንድ አመት የአገልግሎት ወጪ /service Cost/
ሠንጠረዥ 3.6፡- የወጪ ማሳያ

የወጪ መጠን
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት ምርመራ
ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ ወጪ 8,654
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 10,000
3 ሌሎች ወጪዎች 30,136

ጠቅላላ ቀጥተኛ የአገልግሎት ወጪ 48,568

12. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ

12.1. የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት


ሠንጠረዥ 5.1 የመነሻ ካፒታል ዕቅድ ማሳያ

የባለቤቱ አንጡራ ሃብት ከፕሮጀክት የሚገኝ ድጋፍ


የካፒታል ፍላጎት ድምር
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስትመንት
102,000 102,000
ካፒታል
 ለቋሚ ዕቃ ግዢ 50,710 51,960
የማምረቻ ወጪ 18,654 18,654
 ቀጥተኛ የሠራተኛ
10,000 10,000
ደመወዝ
  ጥሬ ዕቃ 8654 8654
የሥራማስኬጃ
32,636 30,136
ወጪዎች
ቀጥተኛ ያልሆነ
9,600 9,600
የሠራተኛ ደመወዝ
       ትራንስፖርት 7,5000 5,000
ኪራይ 400 400
ስልክ 506 506
ነዳጂ 8,000 8,000
ሌሎች የስራ ማስኬጃ
6630 6630
ወጪዎች
ድምር 20,000 102,000 - 102,000

መግለጫ፡- የመነሻ ካፒታሉ ምንጭ ከራሳቸው 20,000 የሚሸፈን ሲሆን ቀሪው 102,000 ብር በ JIZ project በሚገኝ የድጋፍ ገንዘብ ይሆናል፡፡20,000 ብር በቁጠባ መልክ
የሚቀመጥ በመሆኑ በመነሻ ካፒታሉ ላይ ምንም አይነት አስተዋጽኦ አይኖረውም፡፡ ስለዚህ ስራው የሚፈልገው የመነሻ ካፒታል 102,000 ብር ነው፡፡
12.2. የአንድ አመት የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
13. ከሪማ ፣ኑራ እና ጓደኞቻቸው የመስኖ ስራ ህ/ሽ/ማ
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
ከ የካቲት 15/6/2013 እስከ ጥረ 15/5/2014 ዓ.ም ሽያጭ ፡

ገቢ  122,750
ሽያጭ  122,750
ሲቀነስ ወጪዎች 18,513
የጥሬ ዕቃ ወጪ 8654
ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ 10,000
ጠቅላላ ትርፍ 104,237
ሲቀነስ 62,155
ቀጥተኝ ያልሆነ ሰራተኛ ወጪ 9,600
ነዳጂ 8,000
ትራንስፖርት 75,00
ስልክ 506
ኪራይ 400
ሌሎች ወጪዎች 32,636
እርጅና ተቀናሽ 8,513
ከወጪ ቀሪ ትርፍ 42,082
የወለድ ወጪ -
ከግብር በፊት ትርፍ 37,873.8
ሲቀነስ የገቢ ግብር  4208.2
የተጣራ ትርፍ 37,873.8

13.1. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ


ሰንጠረዥ 5.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ
ወራት የካቲት መጋ ሚያ ግን ሰኔ ሐም ነሀሰ መስ ጥቅ ህዳ ታሳ ጥር
ገቢገንዘብ

በእጅ ላይ ያለ ገንዘብ 20,000 60,272.1 56,554.2 52,836.3 52003 76553 75,719.7 74886.4 74053.1 73,219.8 8936.5 32,653.2
ከብድር የተገኘ ገቢ 102,000  0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
0 0 24,550 24,550 24,550
ከሽያጭ የሚገኝ ገቢ 0 0 0 0 24,550 0 0

ሌላ ገቢ  0 0 0 0  0 0 0 0 0 0 0 0
ጠቅላላ ገቢ ገንዘብ 122,000 60,272.1 56,554.2 52,836.3 76553 76553 75,719.7 74886.4 74053.1 9769.8 33,486.5 57203.2
2,884.6 2,884.6
ወጪገንዘብ

የጥሬ ዕቃ ወጪ 2,884.6 0 0 0 0 0 0 0 0 0
833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3
ቀጥተኛ የሠራተኛ ወጪ 833.3
ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ 4,800 0 0 0 4800 0 0 0 0 0 0 0
ቋሚ ዕቃ ግዥ 53,210  0  0 0 0 0 0 0 0 0  0 0

የብድር ክፍያ ወጪ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ሌላ ወጪ  0  0  0  0  0  0  0 0  0 0 0 0
ጠቅላላ ወጪ 61,727.9 3717.9 3717.9 833.3 56333 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3 833.3
የገቢና የወጪ ልዩነት 60,272.1 56554.2 52,836.3 52003 76553 75,719.7 74886.4 74053.1 73,219.8 8936.5 32,653.2 56,369.9
13.2. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break Even Point/
የትርፍና ኪሳራ ነጥብን ለማሳየት ሁለት ዓይነት መንገዶች ያሉ ሲሆን አንደኛው የነጠላ ምርት ትርፍና ኪሳራ
ነጥብ/Single product breakeven point analysis/ እና ሁለተኛው የድርብ/ብዙ/ ምርት የትርፍና ኪሳራ ነጥብ
/Multi product breakeven point analysis/ ናቸው፡፡

ስለሆነም ዮርዳኖስ ባርና ሬስቶራንት ከሁለት በላይ ምርቶችን አገልግሎት የሚሰጥ በመሆኑ ሁለተኛውን
ማለትም የብዙ ምርት ትርፍና ኪሳራ ነጥብ አሰላል ዘዴን እንጠቀማለን

ሀ. የትርፍናኪሳራነጥብምርት/BEP quantity/
ቋሚወጪ
የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ =
ጥቅልአማካይየትርፍህዳግ
¿ cost
ወይም weighted average contribution margin ወይም ለነጠላ ምርት =
ቋሚወጪ ¿ cost
ወይም =
የመሸጫዋጋ−የአንድምርትወጪ Selling price−unit cost
53,210
3850−610
= 16 ኩንታል

ለ. የትርፍናኪሳራነጥብሽያጭ = የትርፍናኪሳራነጥብምርት*የአንድምርትየመሸጫዋጋ
16*3850=61,600
ሐ. የኢንቨስትመንትተመላሽ/Return on investment/
የአንድዓመትየተጣራትርፍ X 100
የኢንቨስትመንትተመላሽ/Return on investment/ =
የመነሻካፒታልፍላጎት
37,874 X 100
= = 37%
102 ,000

መግለጫ፡-
 በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት የሚለውን ስንምለከት
ኢንተርፕራይዙ ካለትርፍና ኪሳራ ለመቆየት ብዛታቸው 16 ኩንታልቲማቲም በዓመቱመስጠት/ማምረት
እንደሚጠበቅበት የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ መጠን በላይ ቢያመርት አትራፊነቱን፤ ከዚህ መጠን በታች
ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡
 በፊደል ተራ <ለ> እንደተመለከተው ኢንተርፕራይዙ ያለ ትርፍና ኪሳራ ለመቆየት በዓመቱ ውስጥ 61,600
ብር ሽያጭ ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ መጠን በላይ ቢያመርት አትራፊነቱን፤ ከዚህ መጠን በታች
ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡
 በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው የምርትና የሽያጭ
መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 16% መመለስ እንደሚችል የሚያሳይና
እጅግ አትራፊ መሆኑን ያሳያል፡፡

You might also like