You are on page 1of 37

መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ

የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቁሳቁስ ማረቻና ጥገና ኢንተርፕራዝ ማቋቋሚ ደንብ

መግቢያ

ዓለም በዕውቀትና በቴክኖሎጂ በከፍተኛ ደረጃ እደገች ያለችበት ዘመን ነው


አግሮች ከቀን ወደ ቀን እያደገ የመጣውን ውድድር ለመቋቋም የተማረ የሰው
ኃይል ይኖር ዘንድ ግድ ይላል፡፡ በመሆኑም የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ አገራዊ ተልኮ
በመያዥ በከፍተኛ ደረጃ የመማር ማስተማር ሂደቱን በማቀላጠፍ ላይ ይገና፡፡
ለዚህም ስኬታማነት የተለያዩ ፋካልቲዎች የትምህርትና የስራ ክፍሎች
ተቀናጅተው የጋራ ጥረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህ መሰረት የመዳወላቡ
ዩኒቨርሲቲ የዉስጥ ገቢዉን በተሻለ መልኩ ለማጠናከር የፈርኒቸው ማንረቻና
የጥገና ኢንተርፕራይዝ በማቁዋቁዋም ለዩኒቨርሲቲዉ ብሎም ለአከባቢዉ
ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የበኩሉን አስተዋፆ ለማድረግ
በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡ ይህን እንቅስቃሴ ከግብ ለማድረስ ደንበኞች፣
መማሪያዎችና ማንዋሳሎች ተቀርፀው በስራ ላይ መዋል አለባቸው፡፡ ለዚህም
መነሻ ይሆን ዘንድ አስራ አንድ አንቀፅ የያዘ መነሻ ማንዋል ተዘጋጅቶ ቀርበዋል፡፡
አንቀፅ 1 - የድርጅቱ ስምና አድራሻ
1.1 ስም፡- የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ማምረቻና የጥገና ኢንተርፕራይዝ
1.2 አድራሻ፤- ሮቤ ከተማ

መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ


የስል ቁጥር 0226650392
የውስጥ ስልክ
ፓ.ሣ.ቁ 247

1.3 የስራው ክልል፡ የኢንተርፕራይ የስራ ክልል፡- የኢንተርፕራይዝ የስራ ክልል


በሰሜን፡- …………………………………………
በደቡብ፡- …………………………………
በምስረቅ ……………………………………
በምዕራብ፡- ………………………………..

አንቀፅ 2 የዩኒቨርሲቲው አርማና ማተም

2.1. አርማ ----------------------------------------------------------------------------------------

---------------------------------------------------------------------------------------

2.2 ማህተም -------------------------------------------------------------------------------------

-------------------------------------------------------------------------------------

አንቀፅ 3 ትርጉም

ከዚህ ደንብ ኢንተርፕዙ ማለት ‹‹መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ማምረቻና ጥገና ኢንተርፕራይ›› ማት ነው

አንቀፅ 4 የኢንተርፕራይዙ አላማና ተግባር


4.1. አላማ
ሀ/ ለዩኒቨርሲቲው መማር ማስተማር ስኬታማነት አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸሮች፣ የህንፃ በሮች፣
መስኮቶች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ እንጨትና ብረት ነክ የሆኑ ቁሳቁሶች ወ.ዘ.ተ በአገልግሎት ብዛት ወይም
በድንገተኛ ጉዳት ሲበላሹ ጠግኖና አድሶ ጥቕም ላይ ማዋል፡፡

ለ/ ዩኒቨርሲቲው ለተለያዩ ፋካልቲዎች፣ የት/ት ክፍችና የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ
ፈርኒቸሮች በመደበኛና በካፒታ በጀት ወደ ውጭ እየወቱ በጨረታና በመሳተፍ በነበሩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች
በኢንተርፕራይዙ በመስራት ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶችን ዩኒቨርሲቲው እንዲመርትና የውስጥ ገቢውም
እንዲዳብር ማድረግ

ሐ/ ኢንተርፕራዙ ለዩኒቨርሲቲውና ለአከባቢው ማበረሰብ እዲሁም ለሃገር ውስጥ ገበያ አገልግሎት


የሚውሉ ጥራት ያላቸው ፈርኒቸሮችና ቁሳቁሶች እያመረተ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ና ገቢ ማመንጨት

4.4. ዝርዝር አላማ

ሀ/ ዩኒቨርሲቲው ለጥገና የሚያወጣውን ከፍተኛ ወጪ መቀነስ

ለ/ ጥራት ያላቸው ጥገና በተመጣጣኝ ወጪ ማካሄድ

ሐ/ ፈርኒቸሮች እንዲሁም እንጨት ነክ የሆኑ ቁሳቁሶች ተበላሹ ተብላ ከጥቅም ውጪ እንዳይሆኑ መልሶ
በጥቅም ላይ ማዋልና በዚሁ ምክንያት ይፈፀም የነበረውን ግዥ መወነስ

መ/ ዩኒቨርሲቲው በየዓመቱ በካፒታልና በመደበኛ በጀት ይገዛቸው የነበሩትን ፈርኒቸሮች ሙሉ በሙሉ በጥቅም
በኢንተርፕራዙ ውስጥ በጥራትና በተመጣጠኝ ዋጋ መስራት

ሠ/ የዩኒቨርሲቲው ኮማዩኒቲ አባላት በፍላጎታቸው መሰረት የሚጠይቁትን ፈርኒቸሮች በጥራትና በተፈለገ ጊዜ


መስራት

ረ/ ሃገር አቀፍ ፈርኒቸሮችን ጨረታ እየተሳተፈ ተወዳድሮ ሲያሸንፍ በጥራትና በተፈለገው ጊዜ ሰርቶ ማስረከብ

ሸ/ ማኛውንም ዓይነት የእንጨትና ብረታ ብረት ስራዎች በመስራት ለዩኒቨርሲቲው ገቢ ማስገኘት

አንቀፅ 5 የስራ አመራር እና የሰው ኃይል አደረጃጀት

5.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃት

ሀ/ ኢንተርፕራይዙን በበላይነት የሚመራ ቦርድ በዩኒቨርሲቲው ይቋቀቋማል

ለ/ ኢንተርፕራይዙን የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚመራ ስራ አስኪያጅ ይኖረዋል

ሐ/ ኢንተርፕራዙ በተሟሉ በእንጨትና በብረት ወርክሾፕ ይደረጃል

መ/ ሁለቱም ወርክፖች በተሟላ ማሽነሪዎችና የእጅ ማሳሪያዎች ይደራጃል

ሠ/ ሁለቱም ወርክሾፖች በተሟላ የሰው ኃይል ይደራጃል


ረ/ ሁለቱም ወርክሾፖች በተሟላ የመስሪያ ቦታና ጥሬ ዕቃዎች ይደራጃሉ

ሰ/ እንዳስፈላጊነቱ ቅርንጫፍ ወርክሾፖች ባሉት የዩኒቨርሲቲው ኮሌጆች ሊከፈቱ ይችላሉ፡፡

5.2 የስራ አመራር

2.2.1 የኢንተርፕራይዙ ቦርድና

ሀ/ ኢንተርፕራዙ በቦረድ የሚመራ ይሆናል

ለ/ ቦርዱ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና ልማት ም/ፕ ይሰየማል

ሐ/ቦርዱ ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና ልማት ም/ፕ ይሆናል

መ/ ቦርዱ አምስት (5) አባላት ይኖሩታል፡፡

1. የቦርድ ሊቀመንበር ብዛት 1


2. ›› ፀሐፊ ብዛት 1
3. ›› አባላት ብዛት 3

ሠ/ የቦርድ ሰብሳቢ የምህንድስናና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ (ከሞያው ጋር ተዛማጅነት ያለው አካል ይሆናል፡፡

ረ/ የቦርዱ ፀሐፊ የኢንተርፕራይዝ ስራ አስኪያጅ ይሆናል

ሰ/የቦርዱ አባላት ከተለያዩ የሞያ ዘርፎች ይሆናል

5.2.1.1 የቦርዱ ተግባርና ኃላፊነት


1. የኢንተርፕራይዙን እቅድ ያፀድቃል

2. የኢንተርፕራይዙን በጀት መርምሮ ያፀድቃል

3. የኢንተርፕራይዙን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሞ ያፀድቃል

4. ኢንተርራይዙን የኦዲት ሪፖርት ግምገማ የማሻሻል እርምጃ ይወስዳል፡፡


5. ኢንተርፕራይዙን ድርጅታዊ መዋቅር ያፀድቃል

6. የኢንተርፕራዙን ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪና ማነቃቂያ ገንዘብ ይወስናል

7. የኢንተርፕራይዙን መተዳደሪያ ደንብ፣ የውስጥ ደንቦች ልዩ ልዩ መመሪያዎች ያሻሽላል እዲሁም ያፀድቃል

8. ሌሎች የኢንተርፕራይዙን አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን ያከናውናል

5.2.1.2 የቦርዱ ሰብሳቢ ተግባራና ኃላፊነት


1. የቦርዱ ን ስራ ይመራል
2. ኢንተርፕራይዙ የሚሻሻልበትን ሁኔታ እያተና ለቦርዱ ያቀርባል
3. የቦርዱን ሰብሳቢዎች በኃላፊነት ይመራል

4. በቦርዱ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፣ያስፈፅማል


5. የቦርዱ አባላትን ስራ ይከታተላ ድጋፍም ይሰጣ

6. በየስድስት ወር ለዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር የኢንተርፕራይዙን እንቅስቃሴ ሪፖርት ያቀርባል

7. አጣዳፊ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች በኃላፊው በኩል ሲቀርብት ውሳኔ ይሰጣል

5.2.1.3 የቦርዱ ፀሐፊ ተግባርና ኃላፊነት


1. የቦርዱን ደንብና መመሪያ ይይዛል
2. ቃለ-ጉባኤ ይይዛል፣ያዘጋጃል ስራ ላይ መዋሉንም ክትትል ያደርጋል
3. መወያያ አጀንዳዎች ከሰብሳቢው ጋር በመመካከር ያዘጋጃል
4. የቦርዱን የመፃፃፍ ተግባር ያከናውናል
5. ከሰብሳቢው ጋር በመመካከር ቦርዱ እንዲሰበስብ ጥሪ የስተላልፋል
6. የኢንተርፕራይዙን ስራ በቅርብ ይቆጣጠራል ለሰብሳቢውም ያሳውቃል
7. አስፈላጊ በመስለው ጊዜ የንብረትም ሆነ ጥሬ እቃ እንዲሀሁም የገንዘብ ቆጠራ እንዲካሄድ በቦርድ ስወስናል

5.2.1.4 የሌሎች የቦርዱ አባላት


ለእያንዳንዱ የቦርዱ አባላት የስራ ድረሻ በዝርዝር በቦርዱ የሚወሰን ይሆናል፡፡

5.2.2 የኢንተርፕራይአዙ ስራ አስኪያጅ

ሀ/ መስፈርቱን የሚያሟላ በቦርዱ አማኝነት ቀርቦ በዩኒቨረሰሲቲው አስተዳደርና ልማት ም/ፕ ይፀድቃል፡፡

ለ/ ዝርዝር የስ ድርሻው በቦርድ ይወሰናል

5.23 የክፍል ኃላፊዎች

ሀ. የእንጨትና የብረታ ብረት ክፍልን የሚመሩ ሁለት የክ/ኃላፊዎች ከባለሞያው መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ በስራ
አስኪያጅ አማካኝነት ቀርበው በኢንተርፕራዝ ቦርድ ፀድቃል፡፡

ለ. ዝርዝር የስራ ድርሻቸው በኢንተርፕራዙ ስራ አስኪያጅ ይዘጋጃል፡፡

5.3 የሰው ኃይል አደረጃጀት

ሀ. ስራ አስኪያጅ

ለ. የብረት ስራ ክፍል ኃላፊ

ሐ. የእጨት ስራ ክፍል ኃላፊ

መ. ፀሐፊ

ሠ. የሽያጭ ሠራተኛ
ረ. የሂሳብ ሠራተኛ

ሸ. የጥራት ተቆጣጣሪ

ቀ. የእጅ መሳሪያዎች ጠባቂ

በ. የእንጨትና የብረት ቴክኒሺያኖች በተለያየ ደረጃ

ተ. በያጅ የእንጨትና ብረት ሠራተኞች

ኀ. የጉልት ሠራተኞች

ነ. ሌሎችም ሠራተኞች እንደሁኔታው ተጠንቶ ሊታከልበት ይችላል፡፡

ከላይ ከሀ-ነ የተዘረዘሩት ሠራተኞች ብዛትና የስራ ድርሻ በቦርዱ የሚወሰን ይሆናል

አንቀፅ 6 የኢንተርፕራይዙ የማሽን የእጅ መሳሪያዎችና የቢሮ አደረጃት ኢንተርፕራዝ በሁለት የስራ ክፍሎች
የተከፈለ ሲሆን

6.1 እንጨት ስራ ወርክፕ

6.1.1 አሁን ያለበት ሁኔታ

ሀ/ አንድ የማሽን ሾፕ ሲኖረው በውስጡም

- የማሸጊያ ማሽን ብዛት 1


- የመላጊያ ማሽን ብዛት 1
- የሌዝ ማሽን ብዛት 1
- ቬንች ግራይንዳር ብዛት 1
- ኮምፕሬሰር ብዛት 1
- የተለያዩ የእጅ መሳሪያዎች በብዛትና በዓይነት ያሉት ሲሆን
ለ/ መገጣጠሚያ ክፍል
ሐ/ ጊዜያዊ የዕቃ ማቆ ክፍል

6.1.2 ወደፊት ሊኖረው የሚገባው

ሀ/ የተሟላ ፊኒሺንግ ሩም

ለ/ በቂ የመገጣጠሚያ ክፍል

ሐ/የተመረቱ ምርቶች ጊዜያዊ ማቆያ ቦታ

መ/ ተጨማሪ ማሽኖች

- ቤልት ሳንደር ማሽን ብዛት 1


- ባንድ ሰው ማሽን ብዛት 1
- ቼይን ምርታዘር ማሽን ብዛት 1
- ሆሪዞንታል ድሪን ብዛት 1
- ግሉ ሰፕራደር ብዛት 1
- ሮተር ፕላይን ብዛት 1
- ደስታ ሰኮር ብዛት 4

6.2. የብረት ስራ ክፍል

6.2.1 አሁን ያለበት ሁኔታ

ሀ/ አንድ የማሽን ሾፕና ሁለት የመበየጃ ቦታ ሲኖረው በውስጥ በውስጡም

- የመበየጃ ማሽን ብዛት 5 ትላልቅ


- የመበየጃ ማሽን ብዛት 5 ትናንሽ
- የመቁረጫ ሺር ማሽን ብዛት 1 ትልቅ
- የመቁረጫ ሺር ማሽን ብዛት 3 ትናንሽ (ቬንች ታይፕ)
- ፍሎር ታይፕ ግራይንደር ማሽን ብዛት 1
- ፍሎርና ታይፕ ድሪል ማሽን ብዛት 1
- ሺት ሜታል ቤንዲንግ ማሽን ብዛትና በዓይነት ያሉት ሲሆን

6.2.2 ወደፊት ሊኖረው የሚገባው


ሀ/ አንድ የተደራጀ የማሽን ሾፕ

ለ/ ተጨማሪ የመበየጃ ክፍል

ሐ/አንድ መለስተኛ የእጅ መሳሪያዎች ማስቀመጫ ክፍል

መ/ ተጨማሪ ማሽኖች

- የብረት ሌዝ ማሽን ብዛት 1


- ቤንች ሺር ለከባድ ስራ አገልግት የሚውል ብዛት 2
- ድሪል ማሽን ፍሎር ታፕ ለከባድ አገልግሎት ብዛት 2
- ግራይንደር ፍሎር ታይፕ ብዛት 2
- ሰርፌስ ግራንደር ብዛት 1
- ፊዩም ኤክስትራክተር ብዛት 2
- ተጨማሪ የእጅ መሳሪያዎች ያስፈልጉታል

6.3 የቢሮ አደረጃጀት


ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የተደራጀ ቢሮ የሌለው በመሆኑ በሚከተለው ሁኔታ ቢደራጅ

ሀ/ የኢንተርፕራዝ ስራ አስኪያጅ ከነ ፀሐፊው ቢሮ

ለ/ የብረት ስራ ክፍል ኃላፊ ቢሮ

ሐ/ እንጨት ስራ ክፍ ኃለፊ ቢሮ

መ/ የድሮዊንግ ሩም
ሠ/ የጥራት ተቆጣጣሪ ቢሮ

ረ/ የሰራተኞች የልብስ መቀየሪያ ቢሮ

ሸ/ የሂሳብና የሽያጭ ሰራተኛ ቢሮ

አንቀፅ 7 የኢንተርፕራይዙ የስራ ቅደም ተከተል

ሀ/ የጥገና ስራዎች በተመለከተ

1. ከተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የስራ ክፍሎች በተዘጋጀው ፎርማት ሞልተው እንዲተገንላቸው


ለኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ ያቀርባሉ
2. የቀረበው ጥገና ጥቄ በአስቸኳይ ተገምቶ ይቀርባል
3. በቀረበው ግምት ጥገና ጠያቂው ከጥገና በጀቱ ተቀንሶ ወደ ኢንተርፕራይዙ አካውንት እንዲዞር ሲፈቀድ
በአፋጣኝና በጥራት ሰርቶ ያስረክባል በቴክኒክ ምክንያት ለሚከሰቱ ችግሮች ዋስትና ይሰጣል

ለ/ አዳዲስ ስራዎችን በተመለከተ

1. ከሚመለከተው ከዩኒቨርሲቲ ኃላፊ በደብዳቤ ሲታዘዝ የዋጋ ግምትና ዲዛይን ተሰርቶ ላዘዘው አካል
ኢንተርፕራይዙ ያቀርባል
2. በቀረበው ዋጋ ግምት ስምምነት ከተፈረመ በኋላ በጥራትና በተፈለገው ጊዜ ሰርቶ ይቀርባል
3. ስራው ተሰርቶ እንደተጠናቀቀ ክፍያ እንዲፈፀም ይጠይቃል፡፡

ሐ/ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ለሚሰሩ ስራዎች በተመለከተ

1. ከዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች የስራ ትዕዛዝ ሲሰጠው በሚፈልጉት ዲዛን መሰረት ግምት ይሰራላቸዋ፡፡
2. በተገመተው ዋጋ ከተስማሙ ዋጋ ከተስማሙ በጥሬ ለሚሰሩ ኢንተርፕራይዙ 30% ቅድሚያ ክፍያ
ይጠይቃል
3. የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ከሚመለከተው አካል ከደሞዛቸው በየወሩ
እየተንቀሳቀሰ ገቢ እንዲሆን ማዘዣ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

መ/ ከዩኒቨርሲቲው ውጪ ለሚያሰሩ ደንበኞች

1. ኢንተርፕራይዙ ማኛውንም የብረትና የእንጨት ስራዎች በጨረታ ተወዳድሮ ይወስዳል


2. የኢንተርፕራይዙ ደንበኞች በሚያዙት መሰረት ሰርቶ ያቀርባል፡፡
3. ከደንበኞች ለሚሰራላቸው ዕቃዎች ቅድመ ክፍያ 30% ይጠይቃል ቀሪውን ስራው ተሰርቶ ሲጠናቀቅ
ያስከፍላል፡፡
4. ማኛውን በኢንተርፕራይዝ የሚመረቱ ዕቃዎች ክፍያ እንደተፈፀመ ደሊቨሪና ደረሰኝ ተቆርቶ ይሰጣል፡፡
አንቀፅ 8 የጥሬ እቃ አቅርቦት

ሀ/ ለሚመረቱ ምርቶችና ለሚጠገኑ ጥገናዎች አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ ለድርጅቱ የሚስማማው ከሆነና


አዋጭነት ካው መንግስታዊ ከሆነ ድርጅቶች ይገዛል

ለ/ ከማንኛውም አቅራቢ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ይገዛል

ሐ/ ለኢንተርፕራይዙ አገልግሎት የሚውል ጥሬ እቃ በአፋጣኝ እንዴት መቅረብ እንዳለበት


ዝርዝር መመሪ በቦርድ ተዘጋጅቶ ይፀድቃል፡፡

መ/ ማንኛውንም ግዥ የኢንተርፕራዙ ግዥ ደንብና መመሪያ ተከትሎ በሚያዋጣው መንገድ

በኢንተርፕራይዙ ይፈፀማል ሆኖም እንደ አትራፊነቱ/አዋጭነቱ) ታይቶ ከድርጅቶች

(ከግለሰቦች) በድርድር ይገዛል

ሠ/ የተገዙ ጥሬ ዕቃዎች በኢንተርፕራይዙ የእቃ ግ/ቤት ያለምንም ውጣውረድ ገቢ ሆነው

በወጭ ፎርማት እየተጠየቁ ስራ ላይ ይውላሉ

አንቀፅ 9 የኢንተርፕራዝ ሂሳብ አያያዝና አጠቃቀም

ሀ. በኢንተርፕራይዙ የራሱ የሆነ አካውንት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ወይም በተመሳሳ ባኮች አካውንት

ይከፍታል

ለ. ኢንተርፕራይዝ የእለት ከእለት ገቢ ወጪ የሚሰራ ሂሳብ ሠራተኛ ያዘጋጃል

ሐ. ማንኛውም የሚሳብ እንቅስቃሴ በኢንተርፕራይዙ ፋይናስ ደንብ መሰረት ይፈፀማል

መ. ወጪና ገቢ በየትኛው ባስልጣን ይታዘዛል መጠኑ ምን ያህል የሚሉትን ዝርዝር ሁኔታዎች

በቦርድዱ ቀርበው በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የሚፀድቅ ይሆናል

ሠ. ማንኛውም አስፈላጊ የሆኑት የሂሳብ ሰነዶች በኢንተርፕራይዙ ስም ታትመው ይዘጋጃሉ

ረ. አጠቃይ የሂሳብ አሰራር መመሪያ በቦርድ ተዘጋጅቶ ይፀድቃል

ሰ. በተፈለገ ጊዜ ለኦዲት ክፍት ይሆናል፡፡

አንቀፅ 10 የኢንተርፕራዙ የገበያ ስርዓት

ሀ. ኢንተርፕራዝ ሽያ ሠራተኛ ይኖረዋል

ለ. የተመረቱ ምርቶች እንደተጠናቀቁ በጊዜያዊ ማቆያ ይቆያሉ ወይም ለደንበኛው የሚፈልግበትን

ሲያሟላ ወዲያውኑ ይረከበል

ሐ. ኢንተርፕራይዙ ለሚያመርታቸው ምርቶች የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል

መ. በኢንተርፕራይዙ የሚመረቱ ምርቶች በቦታው ወይም ደንበኞች እስከሚፈልጉበት ቦታ በስምምነቱ

መሰረት ያደርሳል

ሠ. በተቻለ መጠን ጥራት ያለው ስራ በመስራት ተመጣጣኝ ዋጋና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት

ደንበኛን ማብዛት ይኖርበታል

ረ. ማንኛውንም የግብይት ስርዓት ከደንበኞች ጋር በሚደረግ የውል ስምምነት መሰረት ይሆናል

ሠ. ማንኛውም ደንበኛ የገባውን ውል የማይፈፅም ከሆነ በህግ ፊት ተጠያቂ ይሆና፡፡


ሰ. በተጨማሪ ገበያ ለማግኘት ቀጣይነት ያለው ጥናት ያካሂዳል፡፡

አንቀፅ 11 የኢንተርፕራይዝ የሠራተኛውና የሌሎች ስራው የሚመለከታቸው ሰዎች ጥቅማጥቅም

የኢንተርፕራይዙ ሠራተኞችና በስራው ቀጣይ ተሳትፎ ላቸው ሰዎች የሚሰጠውን ጥቅማጥቅም በሚመለከት
በርዱ በየጊዜው እንደሁኔታው እያየ ይወሰናል፡፡
መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ

በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማራጭ ገቢዎች ልማትና አጠቃቀም ቦርድ ማቋቋሚያ ሰነድ ( )


ረቂቅ

መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ

ታህሳስ 2006 ዓ.ም


በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ አማራጭ ገቢዎች ልማትና አጠቃቀም ቦርድ ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ

(በመዳወላቡ ኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ካውንስል የሚፀድቅ)

መግቢያ፡- መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሚያካሂዳቸውን የመማር ማስተማር፣ጥናትና ምርምር

እንዲሁም አገልግት መስጠትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግና የዩኒቨርሲቲውን

ራዕይ በሁሉም ዘርፍ እውን ለማድረግ የራሱን የውስጥ ገቢ ማጎልበት

እንደ አንድ የስትራቴጅ አቅጣጫ ይዞ እየሰራበት ይገኛ፡፡ በዚሁ ረገድ የገቢ አመንጪ

አካላት የተሸለ ነፃነት(Autonomy) በማግኘት በንግድ መርህ እየተንቀሳቀሱ

አሠራራቸውን በማቀላጠፍ ተጠየቂነት(Accountability) ያለበት አመራር

እንዲኖራቸው ለማድረግ አሠራራቸውን በበላይ የሚቆጣጠር ቦርድ ማቋቋም

በማስፈለጉ የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ካውንስል በህግ በተሰጠው ስልጣን

መሰረት ይህን የቦርድ ማቋቋሚያ ሰነድ አፅድቋል፡፡

አጭር ርዕስ፡- ይህ ሰነድ ‹‹በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማራጭ ገቢዎች ልማትና አጠቃቀም ቦርድ ማቋቋሚያ
ሰነድ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

የቦርድ አባላት፡- በዚህ ሰነድ የሚቋቋመው ‹‹ቦርድ›› የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡፡

 የመዳውላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት


 አስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት
 የገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት
 የአስተዳደር ዳይሬክተር
 የፕላኒግና ፕሮግራም ጽ/ቤት ኃላፊ
 በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማመንጫ ተብለው የተቋቋሙትን እና ወደ ፊት የሚቋቋሙት
ኢንተርፕራይዞች ስራአስኪያጆች
 እንደ አስፈላጊነቱ የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አባል እንዲሆኑ የሚመድባቸው ግለሰቦች

የቦርድ አባላት የስራ ክፍፍል

የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሰብሳቢ

አስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ም/ሰብሳቢ

የገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ፀሐፊ

የአስተዳደር ዳይሬክተር አባል

የፕላኒግና ፕሮግራም ጽ/ቤት ኃላፊ አባል

የኢንተርፕራይዞቹ ስራ አስኪያጆች አባል

ሌሎች በፕሬዝዳንሩ የሚመደቡ ግለሰብ/ቦች አባል

የቦርዱ ተጠሪነት

በዚህ ሰነድ የሚቋቋመዉ ‹‹ቦርድ›› ተጠሪነቱ ለመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ይሆናል፡፡

የቦርዱ ኃላፊነቶች

በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የሚሰጡትን ተጨማሪ ኃላፊነት ሳይጋፋ ቦርዱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራት
ያከናውናል፡፡

1. የገቢ ማመንጫ አካላት ኃላፊዎችን እና ስራ አስኪያጆችን ይሰይማል፣ ያሰናብታል፡፡


2. የገቢ ማመንጫ አካላት ኃላፊዎችንና ሠራተኞችን የደሞዝና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን ይወስናል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው መሰረት ሰፊ የአማራጭ ገቢዎች ማልማት እንዲችል አጋዥ
ፖሊሲዎችን፣እስትራቴጂዎችንና መመሪያዎችን ያወጣል፡፡
4. በትብብር ስምምነቶችንና ፕሮጀክቶችን የሚገኙትን እርዳታዎችንና ድጋፎችን አጠቃቀም መመሪያ
ያፀድቃል፡፡
5. ገቢ ማመንጫ አካላት የሚኖራቸውን የስራ መመሪያ፣መተዳደሪያ ደንብና የፋይናንስ አሰራርና
ደንችን ያፀድቃል፡፡
6. አዳዲስ የሚከፈቱትን የገቢ ማመንጫ ዘርፎችን አዋጭ የገመግማ፣እንዲከፈቱ ወይም እንዳይከፈቱ
ይወሰናል፡፡ ነባሮችም አዋጭ ሆነው ካተገኙ ያዘጋል፡፡
7. በየወሩ ዓመቱ ወይም እንደ አስፈላጊነቱ የገቢ ማመንጫ አካላትን የስራ ሪፖርት
ያዳምጣል፣መርምሮም ያፀድቃል፡፡ በዓመት እቅዳቸው ላይ ውት ያደርጋል
8. በሚቀርብለት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተመርኮዞ በገቢ ማመንጫ አካላት ላይ የኦዲትና
ኢንስፔክሽን ስራ እንዲከናወን ያዛል፡፤
9. የገቢ ማመንጫ አካት እንዲዋሀዱ(merger) ወይን እንዲከፍሉ (spin-off) የውሳኔ ሃሳብ
ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ያቀርባል፡፡
10. የገቢ ማመንጫ አካላት አሰራርና መርሆች ከዩኒቨርሲቲው ዓላማና መርሆች ጋር የተጣጣሙ
መሆናቸውን ያረጋግጣል፡፡
11. የገቢ ማመንጫ አካላትን አሰራር ለማቀላጠፍ የሚዘረጋ አሰራርና አደረጃጀትን ያፀድቃል፡፡

የቦርዱ ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት

1. የቦርዱን ሰብሳቢዎች በኃላፊነት ይመራል


2. በቦርዱ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፣ያስፈፅማል
3. አጣዳፊ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች በፀሐፊው በኩል ሲቀርብለት ውኔ ይሰጣል
4. በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ በሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር የሚደረጉትን የትብብር ስምምነቶችንና
እርዳታዎችን ይፈራረማል፡፡
5. በትብብር ስምምነቶች የተገኙ ሃብቶች ለዩኒቨርሲቲው ሁለንተናዊ እድገት መዋላቸውን ያረጋግጣል፡፡
6. በገቢ ማመንጫ አካላት የሚፈጠረው እሴት ለእነዚሁ ማስፋፊያ ወይም በሌሎች ገቢ ማመንጫ
ኢንቨስትመንቶች ላይ እንዲውል ያደርጋል፡፡

የቦርዱ ም/ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት

የቦርዱ ሰብሳቢ በሌለበት የሰብሳቢውን ተግባራት እና ኃላፊነት ያከናውናል፡፡

የቦርዱ ፀሐፊ ተግባታት ኃላፊነት

1. የቦርዱን ሰብሳቢ ቃለ-ጉባኤ ይይዛ፣የቦርዱም ውሳኔዎች ስራ ላይ መዋላቸውን ክትተል ደርጋል፡፡


2. የመወያያ አጀንጋዎችን ሰብሳቢው ወይም ከምክትል ሰብሳቢው ጋር በመመካከር ያዘጋጃል
3. ከሰብሳቢው ጋር በመመካከር ቦርዱ እንዲሰበሰብ ጥሪ ያስተላልፋል
4. አስፈላጊ በመሰለው ጊዜ የንብረትም ሆነ የጥሬ ዕቃ እንዲሁም የገንዘብ ቆጠራ እንዲካሄድ በቦርዱ
ያስወስናል፡፡
5. አጠቃላይ የተቀዋቀማቱን እንቅስቃሴና ሂደት ተመዝግቦ እንዲሰነድ ያደርጋል

የቦርዱ ድምፅ አሰጣጥ

1. የቦርዱ ድምፅ አሰጣጥ ፓርላሜንታዊ ሆኖ እያዳንዱ አባል እኩል ድምፅ አለው


2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ውሳኔ ላይ የሚደርሰው በከፍተኛ አብላጫ ድምፅ
ማለትም ሁለት ሶስተኛኛ ድጋፍ ድምፅ ሲገኝ ይሆናል፡፡
የቦርዱ አገልግሎት ዘመን

በዚህ ሰነድ የሚቋቋመው ቡርድ የአግለግሎት ዘመን ቢበዛ ሶስት ዓመት ሲሆን በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የቦርድ
አባልነት መቀጠል(መሰናበት) ይወስናል፡፡

የቦርድ ውሳኔ አግባብነት

ቦርዱ የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተፈፃሚነት የሚኖራቸው ከአገሪቱ ህጎች፣ከዩኒቨርሲቲው ፍላጎት፣ዓላዎችና


ሌሎች አግባብነት ካቸው ህጎች ጋር የተስማሙና የተጣጣሙ ሲሆን ብኣ ነው፡፡

ቦርዱን ስለማፍረስ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በሚያሳልፈው ውሳኔ ወይም በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ውሳኔ ቦርዱ ሊፈርስ
ይችላል፡፡ ሁለቱ የሚያሳልፏቸው ውሳኔዎች ባያስማሙ የፕሬዝዳንቱ ውሳኔ ተፈፃሚ ይሆናል

ታህሳስ 2006 ዓ.ም

መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ

ሮቤ

ኢትዮጲያ

መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ

የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ አገሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዝ የሽያጭ መመሪያ

በዩኒቨርሲቲው ገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ቢሮ የተዘጋጀ


መስከረም 2006 ዓ.ም

የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ አግሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዝ የሽያጭ መመሪያ

MEDAWELABU UNIVERESITY AGRO INDUSTRY ENTERPRISE


SALES GUIDELINE
መግቢያ

የመዳውላቡ ዩኒቨርሲቲ አግሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዝ ከዩኒትሲቲ ገቢ ማንጫ ኢንተርፕራዞች አንዱ ሲሆን
ዓላማውም ተለያዩ የገብርና ምርቶች ማምረት ለዩኒቨርሲቲውና ለአከባቢው ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ
ማቅረብ ነው፡፡ የመወዩ አግሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዙ ለደንበኞች የሚያቀርበውን የተለያዩ ምርቶቹን
የደንበኞቹን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ማቅረብ ስላለበት ለዚሁ የሚረዳ መመሪያ ሊኖረው ስለሚገባ ይህ መመሪያ
ተዘጋጅቷል፡፡

1. የኢንተርፕራዙ ምርቶች ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ


2. አጠቃላይ
2..1. ስለ ኢንተርፕራይዙ ምርቶች

ኢንተርፕራይዙ የሚሸጣቻን ምርቶች የሚከተሉት ይሆናል

 1 . ስንዴ ምርት
2. ወተት፣ቅቤ፣እንቁላ፣ዶሮ፣ጫቹትና ማር
3. አትክለትና ፍራፍሬ (ጥቅል ጎመን፣ቃሪያ፣ቲማቲም ወዘተ

4. የሚደልቡ በሬዎች፣ወይፈኖች ጊደሮችና ላሞች

.5 የተለያዩ የደን ልማት ዉጤቶችን(ባህርዛፍ የተለያዩ የዛፍ ችግኞች ወዘተ.

 ኢንተርፕራዙ የሽያጭ ዓይነቶች


 ኢንተርፕራዙ ሶስት የሽያጭ ዓይነቶች ኖሩታል እነሱም፡- የእጅ በእጅ ሽያ፣የዱቤ ሽያጭ እና
በቅድሚያ ክፍያ የሚከናወን ሽያጭ ናቸው፡፡ የእጅ በእጅ ሽያጭና የዱቤ ሽያጭ አብዛኛውን ጊዜ
የሚተገበሩ ናቸው፡፡
 በማኛውም የኢንተርፕራዙ የምርት ሽያጭ ለግለሰቦች የሚፈፀም እጅ በእጅ ሽያጭ ይሆና፡፡ ነገር
ግን የዱቤ ሽያጭ ሊኖር የሚችለው እንደየምርቱ ዓነት እጅግ በጣም ውስን ሆኖ ይኸውም
ለዩኒቨርሲቲው ሠራተኛ ብቻ ይሆናል፡፡
 የዱቤ ሽያጭ የሚፈፀመው ለዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ምግብ ቤት፣የተማሪዎችና ሠራኞች መዝናኛ
ክበቦች ለዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ሆኖ አስቀድሞ በሚመለከተው ስ ክፍል በደብዳቤ ጥያቄ
ቀርቦ አስፈላጊው ውል ሲፈፀም ብቻ ይሆናል
 በቅድሚያ ክፍያ ሽያጭ የሚፈፀመው በተገልጋይ ደንበኛ ጥያቄ ሆኖ ከኢንተርፕራይዙም ከላይ
የተጠቀሱትን ሁለቱ የሽያጭ ዓይነቶች መጠቀም አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ወተትና
እንቁላ በየቀኑ ተመላሶ መግዛቱ ስለሚሆን በቅድሚያ ክፍያ እንዲስተናገዱ ይደረጋል፡፡
 በሶስቱም የሽያጭ ዓይነቶች ሽያጭ በችርቻሮ (በጅምላ) ሊሆን ይችላል፡፡

1.1.3. ስለ ኢንተርፕራይዝ ምርቶች ዋጋ ተመን ጭማሪ

 ኢንተርፕራይዙ የሚያመርታቸው አዲስ ምርቶች የዋጋ ተመን የሚወጣው ምርቶቹን ለማምረት


የወጣውን ነጠላ ወጪ(unit cost} ላይ 20-30% ትርፍ በመጨመር ይሆና፡፡ የዋጋ ተመኑ የሚከናወነው
በሚመለከተው በሽያጭ ኮሚቴ ሆኖ በኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ ተቀባይነት ካገኘ ለሽያጨጭ
እዲቀርብ ያደርጋል፡፡

1.1.4 ስለ ኢንተርፕራዙ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ

 በሁሉም ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ሊኖር የሚችለው በኢንተርፕራዙ ዝርዝር የገበያ ጥናት
ተዘጋጅቶ የውሳኔ ሃሳብ ለገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ቀርቦ ውሳኔ ሲሰጥበት ብቻ
ይሆናል፡፡

1.1.5. ስለ ሽያጭ ደረሰኝ

 ማንኛውም የኢንተርፕራዝ ሽያጭ የሚከናወነው በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በፀደቀ ህጋዊ


ደረሰኝ ብቻ ይጆና፡፡

1.1.6. የምርቶች ወጪና ገቢ ስርዣት

 ማንኛውም የኢንተርፕራዝምርቶች ከተመረቱበት ክፍል በህጋዊ ደረሰኝ(ሞዴል) ወደ ንብረት ክፍል


ገቢ ከሆነ በኋላበስራ አስኪያጁ ሲታዘዝ በሽያጭ ሠራተኞች ወጪ ተደርጎ ይሸጣል፡፡

1.1.7. የእለት ሽያ ስለ ማሳወቅ

 የሽያጭ አስተባሪው የየእለቱን ሽያጭ ለኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ ክፍል ለስራ አስኪያጁ ሪፖርት
ያደርጋል፡፡

1.1.8 ስለ በር መውጫ

 ማንኛውም የኢንተርፕራዙ ምርት ተሸጦ ከግቢ ውጪ ሲወጣ በኢንተርፕረይዙ ኃላፊ ፊርማና


ማተም መረጋገጥ አለበት

1.1.9. ስለመመሪያው መሻሻል

 ይህ መመሪያ ለቦርዱ ቀርቦ መጨመር ያበትን ታክሎ (መቀነስ)ያለበት ተቀንሶ ሊሻሻል ይችላል፡፡

1.2. የባህርዛፍ ሽያጭ


1.2.1. አጠቃላይ የባህርዛፍ ሽያ አፈፃፀም
ለዩኒቨርሲቲው የሚቀርበው ባርዛፍ ከተማሪዎች አገልግሎት በሚቀርበው ትዕዛዝ መሰረት አንድም
ሳይዛነፍ ይቀርባል
ለግለሰቦች ባርዛፍ የሚዘጋጀው እንዲገዛ ከስራ አስኪያጁ የተፈቀደለት ስለመሆኑ ማስረጃ ለሽያ
ኮሚቴው ከቀረ በኋላ ገዢው ባርዛፍ መግዛቱን ደረሰኝ አቅርቦ ከአንድ ቀን በኋላ የሚስተናገድ ይሆናል
እንጨት እንዲቆረጥ ለቆራጭ ቡድን አስተባባሪ ትዕዛዝ የሚተላለፈው በሽያጭ ኮሚቴ ሆኖ ለቆራጭ
ቡድ ትዕዛዝ የሚሰጠው ደግሞ በሽያጭ አስተባባሪ ሠራተኛው በፅሁፍ ብቻ ይሆናል፡፡ ትዕዛዝ
መድረሱን የቆራጮቹ ቡድን መሪ ፎርም ይቀበላል፡፡
ማንኛውም የባህርዛፍ ሽያጭ (ቋሚ፣ማገር፣ወራጅ፣ቅርንጫፍ፣ቅጠል)ሽያጭ በኢንተር ፕራዙ ደረሰኝ
ብቻ ይከናወናል
የማስጫኛ የሚባል ክፍያ አይኖርም ይህን ክፍያ የሚጠይቅ የሚቀበል ሠራተኛ አግባብ ባለው ህግ
ይቀጣል፡፡

1.2.2. የባህርዛፍ ሽያጭ ዝርዝር ዋጋ


1.2.2.1. ባህርዛፍ በጅምላ( በቢያጆ) ሲሸጥ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በሚከተሉት አማራጭ
ዋጋዎች ይሆናል

 6 ጎማ 8 ሜኩ የሚጭን 2300 ብር(አንድ ሜትር ኪዩብ ዋጋ ብር 287.50) ነው፡፡


 8 ጎማ መኪና አንድ ቢያጆ 8 ሜኩ የሚጭን 2300 ብር
 8 ጎማ መኪና አንድ ቢያጆ 10 ሜኩ የሚጭን 2875 ብር
 10 ጎማ 14 ሜኩ ሚጭን መኪና አንድ ቢያጆ 4025 ብር
 10 ጎማ መኪና 16 ሜኩ የሚጭን 4600 ብር
 10 ጎማ መኪና 18 ሜ.ኩ የሚጭን 5175 ብር

ባህርዛፍ በጅምላ(በቁም)ሲሸጥ

የባህርዛፍ ማሳውን ይዘት ተከትሎ ሶስት ናና ይወስዳል፡፡ (ጥቅጥቅ ያለ ዛፍ ያለው መካለኛ ይዘት ያለው
አነስተኛ ዛፍ(የሳሳ) ያለው፡፡ የሶስቱ ይዘት አማካኝ ከተወሰደ በኋላ በአንድ ካሬ ሜትር ቦታ ምን ያህል ዛፍ
እንዳለ ይታወቃል፡፡ የዛፍ ብዛት ከታወቀ በኋላ ወደ ቢያጆ ወይም ወደ ሜትር ኪዩብ ተለውጦ ዋጋ
ይወጣለታል፡፡ (በአንድ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በአማካኝ 4 ባህርዛፍ ሊኖር ይችላል፡፡

በጅምላ(በቢያጆ) ሽያጭ የሚፈፀመው ዛፎች ሲቆረቱና ወደ መኪና በሚጫኑበት ጊዜ ሚዛናዊ አሰራር እንዲኖር
ለማድረግ የተቆረጠ ዛፍ በመሬት ላይ በቢያጆና በሜትር ኩዩብ የሚለካት ችካሎች በቋሚነት ይቸከላ፡፡

ለምሳሌ በቢያጆ ሲጫ የተለያዩ የመያዥ አቅም ባላቸው ተሸከርካሪዎች ሊጫን ስለሚችል በዚሁ መሰረት
ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ችካች ይቸከላ፡፡ እነሱም፡-

8 (ስምንት) ሜትር ኪዩብ 10 (አስር) ሜትር ኪዩብ፣ 14(አስራ አራት ) ሜትር ኪዩብ፣16 (የስራ ስድስት) ሜትር
ኪዩብ በተስተካለ ቦታ ላይ ይዘጋጃል፡፡ ገዢ ሲመጣ በሚያቀርበው ደረሰኝ መሰረት ከችካቹ ይጫንላታል፡፡

1.2.2.2. የቅርንጫፍና ቅተል ሽያ የሚከናወነው በሜ/ኩ ከተዘጋጀ በኋላ ሆኖ የአንድ ሜ.ኩ ዋጋ 60(ስልሳ
ብር) ይሆናለረ፡፡ የአንድ ጋሪ ዋጋ 60(ስልሳ ብር) ይሆናል፡፡
1.2.2.3. ችርቻሮ ሽያጭ
የኢንተርፕይዙ ባርዛፍ በማሳው ላይ ተቆርጦ የተዘጋጀ በችርቻሮ ለመግዛት የሚፈልግ ደንበኛ
በሚከተሉት የችርቻሮ ነጠላ ዋጋ ይሸጥለታል
1.2.2.3.1. ቋሚ
- የቋሚ መጠን ያለው ባርዛፍ ቁመቱ ሳያጥር እደተለመለመ ጫፉ ብቻ ተቆርጦ የአንዱ ዋጋ
60(ስልሳብር) ይሆናል
- የቀዋሚ መጠን ያለው ባህርዛፍ በ 3 ሜትር ርዝመት የተቆረጠ የአነውዱ ዋጋ ብር 30(ሰላሳ ብር)
ይሆናል፡፡
1.2.2.3.2. ተሸጋጋሪ

- ለቤት ግንባታ ተሸጋጋሪ ሊሆን የሚችል ባርዛፍ ቁመቱ ሳይቆረጥ ጫፉ ብቻ ተቆር እንደተለመለመ
የአንዱ ዋጋ ብር 60(ስልሳ ብር) ይሆናል፡፡

1.2.2.3.3. ወራጅ
- ለጣሪያ ግንባታ ወራጅ ባህርዛፍ ቁመቱ ሳቆረጥ ጫፉ ብቻ ተቆርጦ የአንዱ ዋጋ 50(ሃምሳ ብር)
ይሆናል፡፡
1.2.2.3.4. የቆርቆሮ ማገር
- ለጣሪያ ግንባታ የሚውል ቀጥ ያለ የቀፐርቆሮ ማገር የሚውል ባርዛፍ ሳይላጥ የአንዱ መሸጫ ዋጋ
ብር 18(አስራ ስምንት ብት) ይሆናል
1.2.2.3.5 የግድግዳ ማገር
- ለቤት ግድግዳ ግንባታየሚውል የባርዛፍ ማገር ሳላ ቅጠሉ ተለምልሞና ጫፉ ተቆርጦ የአንዱ ዋጋ
ብር 12 ይሆናል፡፡
1.2.2.3.6. የአጥር ማገር
- ለአጥር ግንባታ የሚያገለግል ባህርዛፍ ሳይላጥ ቅጠሉ ተመልምሎና ጫሩ ተቆርጦ የአንዱ ዋጋ ብር
15 ብር ይሆናል፡፡
1.3. የአትክልትና ፍራፍሬ ሽያጭ
- የአትክልትና ፍራፍሬ ሽያጭ በጅምላ ዌም በችርቻሮ ሊሆን ይችላል
- አትክልት በጅምላ ሲሸጥ በአንድ ካሬ ሜትር ላይ ያለ ምርት ምን ያህል ኪሎ ግራም እንደሚሆን
አስቀድሞ ከታወቀ በኋላ የአጠቃላይ የምርቱ ቦታ ምን ያህል ካሬ ሜትረና ኪሎ ግራም
እንደሚወጣ በባለሞያ ለኢንተርፕራይዙ ይቀርባል፡፡
- ኢንተርፕራይዙም ቀረበለትን የምርት መተን ካየ በኋላ የምርቱ የሽያጭ ዋጋ በኢንተርፕራይዙ
ሽያጭ ኮሚቴ እንዲተመን በፅሁፍ ጥያቄ ያቀርባል፡፡
- የሽያ ኮሚቴው እንዲተመን ሲመራለት ከገበያ ዋጋ በማነፃፀር ዋጋየውሳኔ ሃሳ ለኢንተርፕራይዙ ስራ
አስኪያጅ ያቀርባል፡፡
- ስራ አስኪያጁም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳ አይቶ በ 30 ደቂቃ ውስ ውሳኔ ይሰጣል ፡፡
1.4. የማር ምርት ሽያ ዋጋ እንደየወቅቱና እንደ ገበያ ሁኔታ የሚለዋወጥ በመሆኑ ተመርቶ ለሽያጭ
ከተዘጋጀ በኋላ የተመረተውን ማር ምርት መጠን በመግለፅ ዋጋው በኢንተርፕራይዙ ሽያጭ ኮሚቴ
እንዲተመን ያደርጋል፡፡
- ዋጋ ከተተመነ በኋላ ኢንተርፕራዙ ሽያጭ አስተባባሪ የሽያጭ ሠራተኞች ማሩን ወጪ በማድረግ
ደረሰኝ ቆርተው እንዲሸጡ ያደርጋል፡፡
- የሽያጭ አስተባባሪ ሽያጩን ለኪቶ ፋርዲሳ ሁለረገብ ልማት ኢንተርፕራይዝ ሂሳብ ክፍል ሪፖርት
ያደርጋል፡፡
1.5. የእንቁላልና ወተት ሽያጭ
 የእንቁላል ሽያጭ የሚከናወነው እጅ በእጅ ወይም በዱቤ ወይም በቅድሚያ ክፍያ ሊሆን ይችላል፡፡
ለግለሰቦች እጅ በእጅ፣ ለዩኒቨርሲቲው ካፍቴሪያዎች በዱቤ ወይም በቅድሚያ ክፍያ ሽያጭ ሆኖ
ዋጋው አንዱን ለማምረት የወጣውን ወጪ ሸፍኖ ከ 20-30% ትርፍ(profit margin} ታክሎበት
ይሆናል፡፡
 በዚሁ መሰረት አሁን ያለው የአንድ እንቁላል ዋጋ ብር 2(ሁለት ብር) ይሆናል
 እቁላል ከሚመረትበት ክፍል ወደ ሽያ ክፍል የሚመጣው በህጋዊ ማዘዋወሪያ ሆኖ የተመረተው
ምርት ገቢ ተደርጎ በሽያጭ ሰራተኛ (በእለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች)ወጪ ከተደረገ በኋላ ለሽያጭ
ይቀርባል፡፡
 የዋጋ ማሻሻያ ሲኖር በኪቶ ፋርዲሳ ሁለገብ ልማት ኢንተርፕራዝ በኩል ለገቢ ማመንጫና
ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ቀርቦ ውሳኔ ሲሰጥበት ተግባራዊ ይሆናል፡፡
 የሽያጭ አስተባባሪ የየእለቱን ሽያጭ ለኢንተርፕራይዙ ሂሳብ ክፍልና ለስራአስኪያጁም ሪፖርስ
ያቀርባል፡፡ኢንተርፕራዙም ለገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ቢሮ በየወሩ በሪፖርት
ይገለፃል፡፡

የወተት ሽያጭ

 የወተት ሽያጭ በቅድሚያ ክፍያ ወይም በዱቤ ወይም እጅ በእጅ ሊሆን ይችላል፡፡
 ለዩኒቨርሲቲው ሠራተኞችም ሆነ ለሌሎች ግለሰቦች በቅድሚያ ክፍያ ይሸጣል፡፡
 ለዩኒቨርሲቲው ካፍቴሪያ (መዝናኛ ክበባት)በዱቤ ሊሸጥ ይችላል፡፡
 እጅ በእጅ ሽያጭ( ) ወይም በቅድሚያ ክፍያ ማስተናገድ የሚፈለግ መዝናኛ ክበብ
ይስተናገዳል፡፡
 ወተት ከሚመረትበት ክፍል በኢንተርፕራይዙ ንብረት ክፍል ገቢ ሆኖ በሽያጭ ሠራተኛ ወጪ
ተደርጎ ይሸጣል፡፡
 የወተቱ ሽያጭም ዋጋ ለማምረት የወጣውን ወጪ ሸፍኖ 30 ትርፍ ( ) ተጨምሮ ይሆናል፡፡
 በዚሁ መሰረት የአንዱ ሌትር ወተት የወቅቱ መሸጫ ዋጋ ብር 10(አስር )ይሆናል፡፡
 የሽያ አስተባባሪው የየእለቱን ለኢንተርፕራዙ ሪፖርት ያቀርባል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ለገቢ
ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ቢሮ በየወሩ በሪፖርት ይገለፃል፡፡
መግቢያ

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ 1997 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን አንድ የኢንጂነሪንግ ወርክሾፕና ቴክኖሎጂ ልማት ማዕከል
በነቀምቴ ከተማ ያለው ሲሆን ይህም ለተግባር ት/ት ለምርምረና ህብረተሰብ አገልግሎትና ለገቢ ማመንጫ
በተቀናጀ መል እያዋለ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር የምርምርና የህብረተሰብ አገልግሎት ለማሳካት
ለገቢ ማንጫ ደጋፍ የስራ ሂደት በመቅረፅ የውስጥ ገቢን በማመንጨት የኢኮኖሚ አቅሙን ለማጎልበት
በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የኢንጂነሪንግ ወርክፕና ቴክሎጂ ልማት ማዕከል ለምርምር
ለህብረተሰብ አገልግሎት ለተማሪዎች የተግባር ት/ት ለመዋሉም ባሻገር በማዕከሉ አንድ ኢንተርፕራዝ
በማደራጀት ለገቢ ማመንጫነት ለመጠቀምና የዩኒቨርሲቲውን የውስጥ ገቢ ለማጎልበት እቅድ ነድፏል፡፡ ማከሉ
በምስራቅ ወለጋ ዞን በነቀምት ከተማ በመከኒሳ ቀስ ከ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን አጠቃላይ የቆዳ ስፋቱ 8 ሄክታር
የሚገመት ነው፡፡ ማከሉ በአሁኑ የእንጨት ወርክሾፕ የብረታ ብረት ወርክሾፕ፣የማሽን ወርክሾፕ ያሉት ሲሆን
ማዕከሉ የተቋቋመለት ዓላማ የኢንጂነሪንግ ወርክሾፕና ቴክኖሎጂ ልት ማከል ሆኖ እንዲያገለግልየተቋቋመ ሲሆን
በአሁኑ ጊዜ የተመሩዎች የተግባር መስጫ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ጥገና ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡

ማዕከሉ ከተግባር ት/ትና ጥገና ሰጭነት ባሻገር የተለያዩ ፈርኒቸሮች ከብረትና የእንጨት እንዲሁም የተለያዩ
የማሽን መገጣጠሚያ ዕቃዎችን ሌሎች ለገቢ ማስገኛ የሚሆኑትን ለማምረት አቅም ያለውና ለስራው ምቹና
በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ የኢንጅነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በማዕከሉ ውስጥ በማቋቋም
ማዕከሉን በተሻለ መልኩ ውጤታማ ያደርጋል፡፡ ይ ጥምር የተግባር ት/ቱንና የዩኒቨርሲቲው ገቢ እንዲጎለብት
ያደርጋል፡፡ ለዚህም መነሻ ይሆን ዘንድ አስራ ስምንት አንቀጽ የያዘ መነሻ ማዋል ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
አንቀጽ 1 የድርጅቱ ስምና አድራሻ

1.1 ስም የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነቀምቴ ኢንጅነሪንግ ምርት አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ


1.2 አድራሻ ነቀምቴ ከተማ
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ልማት ማዕከል
የስልክ ቁጥር 0576617981
የውስ ስልክ -------------------------------
ፓሣቁ 395
1.3. የስራ ክልል ----------------------------------------------------

በሰሜን -----------------------------------

በደቡብ ------------------------------------

ምዕራብ -----------------------------------

1.4. የድርጅቱ ስያሜ

የድርጅቱ መተሪያ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የነቀምቴ የኢንጂነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ ተብሎ
ሊጠቀስ ይችላል፡፡

1.5. የድርጅቱ ባለቤት

የነቀምቴ ኢንጂነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ ባለቤት የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡

1.6. የድርጅቱ መቋቋሚያ አዋጅ


1.6.1. ለከፍተኛ ት/ት በወጣው አዋጅ ቁጥር 650/2001 ዓ.ም አንቀፅ 66 መሰረት ለገቢ ማስገኛ የተቋቋመ
የንግድ ድርጅት ነው፡፡
1.6.2. ድርጅቱ የሚቆይበት ጊዜ
1.6.3. ድርጅቱ የተቋቋመው ላልተወሰነ ጊዜ ነው
1.7. የድርጅቱ ቢሮ

የድርጅቱ ዋና ቢሮ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካፓስ በነቀምቴ ከተማ ቡርቃ ጃቶ ክ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን
ቅርንጫፍ ቢሮ በኢንጅነሪንግ ወርክሾፕ ቴክኖሎጂ ልማት ማዕከል ውስ ይሆናል፡፡ ይኸውም የሚገኘው
በምስራቅ ወለጋ በነቀምት ከተማ ውስጥ ነው፡፡

1.8. የድርጅቱ ራዕይ

የነቀምቴ ኢንጂነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ራዕ ጋር


የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡
1. የኢንጅነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራዝ በሚያመነጨው ውስ ገቢ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ
ዓመታዊ ወጪውን በመሸፈን የዩኒቨርሲቲውን የመማር ማስተማር የምርምርና ህብረተሰብ አገልግሎት
ስኬታማ ማድረግ ነው
2. የዩኒቨርሲቲውን ዓመታዊ ወጪ ከመሸፈን አልፎ ከመንግስታዊ የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዞች ልቆ
መገኘት ነው፡፡

1.9. የድርጅቱ ተልዕኮ


የነቀምቴ ኢንጂነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዣላማዎች አንግቦ
የተቋቋመና መንግስታዊ የገቢ ማመንጫ ድርጅት ነው

1. የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ በማመንጨት የዩኒቨርሲቲውን ገቢ ማጎልበት


2. የተለያዩ ምርት በማረት ለአከባውና ለሃገራዊ ገበያዎች ያቀርባል፡፡
3. ባት ማሽኖች በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የሃገራችን የኢትዮጲያ የአምስት ዓመት ዕቅድን
እውን ማድረግ
4. ለአከባው ህብረተሰብና መንግስታዊ ድርጅቶች የተለያዩ አገልግቶች መስጠት፡፡
1.10. የድርጅቱ እሴቶች
1. በታኝነት፣በተጠያቂነትና በሀቀኝነት ስራውን ያከናውናል፡፡
2. ራዕይውንና ተልኮውን ለማሳካት በብርታትና በጥንካሬ ይሰጣ፡፡
3. እውቀት ላይ የተመሰረተ ድርጅት በማንቀሳቀስ ለሌሎች አርአያ ለመሆን ይጥራል፡፡
4. የሙያ ብቃትንበማሳየት ለሌሎች መንግስታዊ ተቋሞች ተምሳሌት ለመሆን ይሰራል

አንቀጽ 2 የኢንተርፕራይዙ ዓላማና ማህተም


2.1

አርማ

-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

------------------------------------------------------------------------------------------------------------

2.2

መህተም

-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

---------------------------------------------------------------------------------------------------------------

አንቀጽ 3 ትርጉም
በዚሁ ደንብ ኢንተርራይዙ ማት የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነቀምቴ ኢንጂነሪንግ ምርትና አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ
ማለት ነው፡፡

አንቀጽ 4 የኢንተርፕራዙ ዓላማና ተግባር

4.1 ዓላማ

ሀ/ ለዩኒቨርሲቲው መማር ማስተማር ስኬታነት አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸሮች የህንፃ በሮች መስኮቶች
የላብላቶሪ ዕቃዎች እንጨትና ብረታ ብረት ነክየሆኑ ቁሳቁሶች ወዘተ በአገልግሎት ብዛት ወይም በድንገተኛ
ጉዳት ሲበላሹ ጠግኖና አድሶ ጥቅም ላይ ማዋል፡፡
ለ/ ዩኒቨርሲቲው ለተለያዩ ፋካቲዎች የት/ት ክፍሎችና የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፈርኒቸሮች
በመደበኛ በካፒታ በጀት ወደ ውዒ እየወጣ በጨረታና በውስን ጨረታ በመሳተፍ የነበሩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች
በኢንተርፕራይዙ በመስራት ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶችን ለዩኒቨርሲቲው እንዲያመርትና የውስ ገቢውን
እንዲዳብር ማድረግ፡

ሐ/ ኢንተርራይዙ ለዩኒቨርሲቲውና ለአከባው ህረተሰብ እዲሁም ለሀገር ውስጥ ገበያ አገልግሎት የሚውል ጥራት
ያላቸው ፈርኒቸሮችና ቁሳቁሶች እያመረተ በተመጣጣን ዋጋ ማቅረብና ገቢ ማመንጨት

4.2. ዝርዝር ዓላማ

ሀ/ ዩኒቨርሲቲው ለጥገና የሚያወጣውን ከፍተኛ ወጪ መቀነስ

ለ/ ጥራት ያቸው ጥገና በተመጣጣኝ ወጪ ማካሄድ

ሐ/ ፈርኒቸሮች እዲሁም እንጨት ነክ የሆነ ቁሳቁሶች የተበላሹ ተብለው ከጥቅም ውጪ እንዳይሆኑ መልሶ
በጥቅም ላይ ማዋልና በዚሁ ምንያት ይፈፀም የነበረውን ግዥ መቀነስ

መ/ ዩኒቨርሲቲውበየዓመቱ በካፒታልና በመደበኛ በጀት ይገዛቸው የነበሩትን ፈርኒቸሮች ሙሉ በሙሉ


በኢንተርፕራይዙ ውስጥ በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት

ሠ/ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት በፍላጎታቸው መሰረት የሚጠይቁትን ፈርኒቸሮች በጥራት በተፈለገ ጊዜ


መስራት

ረ/ አገር አቀፍ የፈርኒቸርች ጨረታ እየተሳተፈ ተወዳድሮ ሲያሸንፍ በጥራትና በተፈለገ ጊዜ ሰርቶ ማስረከብ

ሸ/ ማንኛውም ዓይነት የእንጨትና ብረታ ብረት ስራዎች በመስራት ለዩኒቨርሲቲው ገቢ ማስገኘት

4.3. የድርጅቱ ዋና ዋና ተግባሮች

ከላይ 4.1 እና 4.2 ስር የተዘረዘሩት ተግባር እንደተጠቁ ሆኖ በተጨማሪም ከዚህ በታች በታች ከ 1-8 የተጠቀሱት
በኢንተርፕራይዙ ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው

1. የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር ማምረት /office and house hold equipment & furniture/
2. የጥገናና ዕድሳት አገልግሎት /maintenance and repair service/
3. የዲዛይንና የኤሌትሪክ እንስታለሽን አገልግሎት /Design and electrical installation/
4. የግንባታ ዲዛይንና የሱፕርቪዥን አገልግሎት /Building design and supervision/
5. ስልጠና /Training/
6. የፕሮጀክት ግምገማ ቁጥጥር አገልግሎት /project evaluation and monitoring services/
7. የምርምርና መስፈርት አገልግሎት /Testing and recruitment services/
8. የቢዝነስ እንኪውብሽን አገልግሎት /Business incubation services/
አንቀጽ 5 የስራ አመራር እና የሰው ኃይል አደረጃጀት

5.1 የኢንተርራይዙ አደረጃጀት

ሀ/ ኢንተርፕራይዙ በበላይነት የሚመራ ቦርድ በዩኒቨርሲቲው ይቋቋማል

ለ/ ኢንተርራይዙን የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚመራ ስራ አስኪያጅ ይኖረዋል

ሐ/ ኢንተርራይዙ በተሟላ ወርክሾፖችና መሳሪያዎች ይደራጃሉ፡፡


መ/ ሁሉም ወርክሾፖች በተሟላ ማሽነሪዎች ይደራጃል

ሠ/ ሁሉም ወርክሾፖች በተሟላ የሰው ኃይል ይደራጃሉ

ረ/ ሁሉም ወርክፖች በተሟላ የመስሪያ ቦታና ጥሬ ዕቃዎች ይደራጃሉ

ሰ/ ኢንተርፕራይዙ እንደ አስፈላጊነቱ ቅርንጫፍ ወርክሾፖች ባሉት የዩኒቨርሲቲው

ኮሌጆች/ለስራው ተስማሚ በሆ ቦታ በቦርዱ ውሳኔ ሊከፈት ይችላል፡፡

5.2. የስራ አመራር


5.2.1. የኢንተርፕራይዙ ቦርድ
ሀ/ ኢንተርፕራይዙ በቦርዱ የሚመራ ይሆና

ለ/ ቦርዱ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ይሰየማል

ሐ/ ቦርዱ ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ይሆናል፡፡

መ/ ቦርዱ ሰብሳቢውን ጨምሮ ስምንት(8) አባላት ይኖሩታል ሆኖም ግን የቦርዱ ሰብሳቢ ለስራው
ስኬታማነት አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው የአባላቱን ቁጥር እስከ 12 ማድረግ ይችላል

1. የቦርዱ ሊቀመበር ብዛት 1


2. የቦርዱ ፀሐፊ ብዛት 1
3. የቦርዱ አባላት ብዛት 6

ሠ/ የቦርዱ ሰብሳቢ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ይሆናል

ረ/ የቦርዱ ፀሐፊ የኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ ይሆናል

ሰ/ የቦርዱ አባላት ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች ይሆናል፡፡

5.2.1.1. የቦርዱ ተግባርና ኃላፊነት


1. የኢንተርፕራይዙን እቅድ ያፀድቃል

2. የኢንተርፕራይዙን በጀት ያፀድቃል

3. የኢንተርፕራይዙን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሞ ያፀድቃል

4. የኢንተርፕራይዙን የኦዲት ሪፖርት ግምገማ የማሻሻል እረምጃ ይወስናል

5. የኢንተርፕራይዙን ድርጅታዊ መዋቅር ያፀድቃል

6. የኢንተርፕራይዙን ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪና መነቃቂያ ገንዘብ ይወስናል፡፡

7. የኢንተርራይዙን መተዳደሪያ ደንብ የውስጥ ደንቦች ልዩ ልዩ መመሪያዎች ያሻሽላል እዲሁም ያፀድቃል፡፡

8. ሌሎች የኢንተርፕራይዙን አስፈላጊነት የሆነ ተግባራትን ያከናውናል

5.2.1.2 የቦርዱ ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት


1. የቦርዱን ስራ ይመራል

2. ኢንተርፕራይዙ የሚሻሻልበትን ሁኔታዎች ያጠናል ለቦርዱ ያቀርባል

3. የቦርዱን ሰብሳቢዎች በኃላፊነት ይመራል

4. በቦርዱ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል ያስፈፅማል

5. የቦርዱ አባላትን ስራ ይከታተላል ድጋፍም ይሰጣ

6. በየስድስት ወሩ ለዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር የኢንተርፕራይዙን እንቅስቃሴ ሪፖርት ያቀርባል

7. አጣዳፊ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች በኃላፊው በኩል ሲቀርብለት ውሳ ይሰጣል

5.2.1.3. የቦርዱ ፀሐፊ ተግባርና ኃላፊነት


1. የቦርዱን ደንብና መመሪያ ይይዛል

2. ቃለ-ጉባኤ ይይዛል ያዘጋጃል ስራ ላይ መዋሉንም ክትትል ያደርጋል

3. የመዌያ አጀንዳዎችን ከሰብሳቢው ጋር በመመካከር ያዘጋጃል

4. የቦርዱን የመፃፃፍ ተግባር ያከናውናል

5. ከሰብሳው ጋር በመመካከር ቦርዱ እንዲሰበሰብ ጥሪ ያስተላልፋል

6. የኢንተርፕራይዙን ስራ በቅርብ ይቆጣጠራል ለሰብሳቢውም ያሳውቃል፡፡

7. አስፈላጊ በመሰለው ጊዜ ንብረትም ሆነ የጥሬ ዕቃ እንዲሁም የገንዘብ ቆጠራ እዲካሄድ በቦርድ ያስወስናል፡፡

5.2.2.4 የሌሎች የቦርድ አባላት

ለእያንዳንዱ የቦርድ አባላት የስራ ድርሻ በዝርዝር በቦርዱ የሚወሰን ይሆናል

5.2.2 የኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ


ሀ/ መስፈርቱን የሚያሟላ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አማኝነት ይሰየማልለ

ለ/ ዝርዝር የስራ ድርሻው በቦርዱ ይወሰናል

5.2.3 የስራ ሂደት ባለቤቶች


ሀ. የስራ ሂደቱን የሚመሩ ኃለፊዎች ከባለሞያው መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ በስራ አስኪያጁ አማኝነት
ቀርበው በኢንተርፕራይዙ ቦርድ ሰብሳቢ ይፀድቃል፡፡

ለ. ዝርዝር የስራ ድርሻቸው በኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ ይዘጋጃል

5.2 የሰው ኃይል አደረጃጀት


 ስራ አስኪያጅ
 የብረታ ብረት ስራ ሂደት ባቤት
 የእንጨት ስራ ሂደት ባለቤት
 ኃይል አቅርቦትና ክትትል ስራ ሂደት ባለቤት
 ፀሐፊ
 የሽያጭ ሠራተኛ
 የሂሳብ ሠራተኛ
 የግዥሠራተኛ
 የጥራት ተቆጣጣሪ
 የእጅ መሳሪያዎች ጠባቂ
 ገንዘብ ያዥ ሠራተኛ
 የሰው ሃብት ስራ ሂደት
 የእንጨትና የብረት የስራ ሂደት ቴክኒሺያኖች በተለያዩ ደረጃ
 በያጅ በተለያየ ደረጃ
 ረዳት የእንጨት ብረት ሠረራተኞች
 የጉልት ሠራተኞች
 የጥበቃ ሠራተኞች
 የፅዳት ሠራተኞች
 ሌሎች ሠራተ|ኞች እንደሁኔታው ተጠንቶ ሊካተትበት ይችላል

ከላይ የተዘረዘሩት ሠራተኞች ብዛትና የስራ ድርሻ በቦርዱ ሚወሰን ይሆናል

አንቀጽ 6 የኢንተርፕራይዙ የማሽን እጅ መሳሪያዎችና የቢሮ አደረጃት ኢንተርፕራይ ቦስት ወርክ ሾፕ የተከፈለ
ሲሆን

6.1 የእንጨት ወርክፕ


6.1.1 አሁን ያለበት ሁኔታ
ሀ/ አንድ የማሽን ሾፕ ሲኖረው በውስጡም
 Cutter grinder 1
 Circular saw 1
 Thikness planner 1
 Jointing machine 1
 Timoning machine 1
 Wood milling machine 1
 Sanding machine 1
6.1.2. ወደ ፊት ሊኖረው የሚገባው

 Portable sender machine


 Portable hand planner
 Jig saw
 Wood leath machine
 Compressor machine
 Portable hand drilling machine
 Suker machine
 Pedestal grinder machine
 Sheper machine
 Band saw
 Markita machine
ሀ/ የተሟላ ፊኒሺንግ ሩም

ለ/ በቂ የመገጣጠሚያ ክፍል

ሐ/ የተመረቱ ምርቶች ጊዜያዊ መቆያ ቦታ

መ/ አንድ መለስተኛ የእጅ መሳሪያዎች ማስቀመጫ ክፍል

ሠ/ ተጨማሪ ማሽኖች

- Belt sender machine


- Band sawer machine
- Horizontal drilling machine
- Dust saker mach
6.2.2 የብረታ ብረት ስራ ወርክሾ

6.2.1 አሁን ያለበት ሁኔታ

ሀ/ አንድ የመደበኛ ቦታ ሲኖረው በውስጡን

Welding machine 2
Welding generator 1
6.2.2 ወደፊት ሊኖረው የሚገባው

 Addional welding room


 Medium hand tools room
 Welding machine high current
 Welding machine low current
 Generator machine
 Compressor machine
 Portable cutting machine
 Portable drilling machine small sise
 Portable drilling machine medium size
 Bench sheering machine manual
 Round pipe bending machine manual
 Square bending machine manual
 Portable grinding machine
 Bench drinder machine
 Grainder floor type
 Surface drinder
 Additional hand tools
6.3 የማሽን ወርክሾፕ

6.3.1 አሁን ያለበት ሁኔታ

ሀ/ የተሟላ ማሽን ሾፕ ያው ሲሆን

- Engine leth machine & acc. 1


- Leth machine & acc. 1
- Semi Autoatic cylindrical grinding machine machine 1
- Universal tool grinding machine & acc. 1
- Columan vertical drilling machine & acc 1
- Radial drilling machine with accsories 1
- Semi automatic surface grinding machine 1
- Milling machine with accsories 1
- Horizontal reboring machine 1
- Rotating lifting machine 2
- Press machine 3
- Connecting rod robering machine 1
- Valve leaping machine 1
- Piston heating divice machine 1
- Bench valve grinding machine 1
- Bench drilling machine 3
6.3.2. ወደፊት ሊኖረው የሚገባው

o Milling machine knee type


o Leath machine
o Power hack saw machine
o Clinderical grinding machine
o Forging machine
o Cncmachine small size
o Additional machine and deffrent type of cutting hand tools.
6.4 የቢሮ አደረጃጀት

ሀ/ የኢንተርፕራይዝ ስ አስኪያጅ ከነፀሐፊው ቢሮ


ለ/ የብረታ ብረት ስራ ሂደት ኃላፊ ቢሮ

ሐ/ የእንጨት ስራ ሂደት ኃላፊ ቢሮ

መ/ የድሬዊንግ ሩም

ሠ/ የጥራት ተቆጣጣሪ ቢሮ

ረ/ የሠራተኞች የሰብል መቀየሪያ ቢሮ

ሰ/ የሂሳብና የሽያ ሰራተኛ ቢሮ

ሸ/ የገንዘብ ያዥ ሰራተኛ ቢሮ

አንቀጽ 7 የኢንተርፕራይዙ የስራ ቅደም ተከተል

ሀ/ የጥገና ስራዎች በተመለከተ

1. ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲው የስራ ክፍሎች በተዘጋጀው ፎርማት ሞልተው እንዲጠገንላቸው ለኢንተርፕራይዙ


ስራ አስኪያጅ ያቀርባሉ ጥገና ጥያቄ በአስቸኳይ ተገምቶ ይቀርባል፡፡
2. በቀረበው ጥገኛ ጠያቂው ከጥገና በጀት ተቀንሶ ወደ ኢንተርፕራይ አካውንት እንዲዞር ሲፈቀድ
በአፋጣኛ በጥራት ሰርቶ ያ ስረክባል በቴክንክ ምክንያት ለሚከሰቱ ችግሮች ለተወሰኑ ጊዜያት ዋስትና
ይሰጣል፡፡

ለ/ አዳዲስ ስራዎችን በተመለከተ

1. በሚመለከተው የዩኒቨርሲቲው ኃላፊ በደብዳ ሲታዘዝ የዋጋ ግምትና ዲዛን ተሰርቶ ለዘዘው አካ
ኢንተርፕራዙ ያቀርባል
2. በቀረበው የዋጋ ግምት ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ በጥራትና በተፈለገው ጊዜ ተሰርቶ ይቀርባል ፡፡
ስለዚህ ማስፈፀሚያ የሚሆን ፎርማት ተያይዞ ይቀርባል፡፡
3. ስራው ተሰርቶ እንደተጠናቀቀም ክፍያ እንዲፈፀም ይጠይቃል፡፡

ሐ/ ለዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ ለሚሰሩ ስራዎች በተመለከተ

1. በዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች የስራ ትዕዛዝ ሲሰጠው በሚፈልጉት ዲዛይን መሰረት ግምት ይሰጣል፡፡
2. በተገመተው ዋጋ ከተስማሙ በጥሬ ገንዘብ ለሚሰሩ ኢንተርፕይዙ 30 ቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፡፡
3. የብርድ አገልግሎት ለሚፈልጉ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ከሚመለከተው አካል ከደሞዛቸው በየወሩ
እየተቀነሰ ገቢ እዲሆን ማዘዣ ደብዳ ማቅረብ አለባቸው፡፡

መ/ ከዩኒቨርሲቲው ውጪ ለሚያሰሩ ደንበኞች

1. ኢንተርፕራይዙ ማንኛውም በደርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ ስራዎች በጨረታ ተወዳድሮ ይወስዳል


2. ኢንተርፕራ|ዙ ደንበኞች በሚያዙት ዲዛይን መሰረት ሰርቶ ያቀርባል፡፡
ለኢንተርራይዙ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ ዶክመንቶች ውስጣዊ
ይዘት
1. የሽያጭ መመሪያው በውስ የያዘው ይዘቱ
መግቢያ
- የኢንተርፕራይዙ ምቾት ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ

- አጠቃላይ የኢንተርፕራይዙ ምርቶች የተዘረዘሩ መሆኑ

 የኢንተርፕራዙ የሽያጭ ዓይነት


- እጅ በእጅ፣የዱቤ ሽያጭ፣ቅድመ ክፍያ፣ በጅምላ

ወይም ችርቻሮ
- የኢንተርፕራይዙ ምርቶች ዋጋ ተመን ጭማሪ

- ስለ ሽያጭ ደረሰኝ

- የምርቶች ገቢ ስርዓት

- የእለት ሽያጭ ስለ ማሳወቅ

- ስለ በር መውጫ
- ስለ መመሪያው መሻሻል
- የእያንዳንዱ ምርት ሽያጭ አፈፃፀም

2. የግዥ አሰራር መመሪ በውስ የያዘው ይዘት


መግቢያ
- የግዥ እቅድ

- የግዥ ህጎች

- ተገቢው የግዥ ዘዴ ዝርዝር

- ተገቢውን የግዥ ዘዴ መምረጥ

- የግል ጨረታ ስርዓት መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች

- በውስ ጨረታ የግዥ ዘዴ ለመጥቀም መሟላት

ያለባቸው ሁኔታዎች
- በዋጋ ማቅረቢያ ለሚካሄድ ግዥ መሟላት ያለባቸው

ሁኔታዎች
3. የልማትና ገቢ ማመንጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ሰነድ ይዘት
- በዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ካውንስል የሚፀድቅ

- የቦርድ አባላት

- የቦርዱ አባላት የስራ ክፍፍል

- የቦርድ ተጠሪነት የቦርዱ ኃላፊነቶች

- የቦርዱ ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት

- የቦርዱ ም/ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት

- የቦርዱ ፀሐፊ ተግባርና ኃላፊነት

- የቦርዱ ድምፅ አሰጣጥ

- ›› አገልግሎት ዘመን

- ›› ውሳኔ አግባብነት

- ›› ስለ ማፍረስ

4. የፋይናንስ አሰራር መመሪያ


- ትርጉም
- መሰረታዊ የሂሳብ አያያዙ
- የሂሳብ አሰራር ህግ መመሪያ
- የደረሰኞች አጠቃቀምና ዘያዝ መመሪያ
- የአነስተኛ ወጪዎች አፈፃፀም እ የሂሳብ አያያዝ
መመሪያ
- የቼክ አሰራርና አያያዝ መመሪያ
- የውሎ አበል አከፋፈል
- የአገልግሎት ዋጋ ተቀናሽ አሰራር
- የምርት ስራ ክፍሎች ከፋይናንስ ጋር ያላቸው የሂሳብ
ግንኙነት
- የኢንተርፕራይዙ የጊዜ የጊዜ ሰሌዳ እና ሪፖርት
አቅራረብ
- የስራ ግብር ምጣኔ
- የሠራተኞች የትርፍ ሠዓት ክፍያ
- በየቀኑ የምርት ማሳወቂያ ፎርም (የተለያዩ ፎርሞች)
- የኢንተርፕራይዙ ቋሚ ንብረቶች ዝርዝር
ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ቀርበው መልስ የተሰጠባቸው መልሶች

ለጥያቄ የተሰጠ መልስ

2/ መልስ

- የሰው ኃይሉን አሟጦ አለመጠቀም


- ከባለሞያዎች ጋር ተቀናጅቶ አለመስራት(ከሚመለከታቸው)
- ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን አለመመልከቱ
- ሌላ ተሞክሮ አለመተቀም
- ነባር ፕሮጀክቶችን አስፈላጊውን እክብካቤና አለመስት
- የምርት ሽያጭ ለውስጥ ሠራተኞች አስተያየት አለማድረግ
- ነባር ፕሪጀክቶች ለአከባው ህብረተሰብ ት/ት የማይሰጥ መሆኑ
- የምርቶች የመዝናኛ መሸጫው ወቅትን ያላገናዘበ መሆኑ

3/ አይደለም 11 ነው 0

4/ አሁን ባው ቢቀጥል 2 ሌላ አወቃቀር ቢከተል 9

5/ ሀ. የቢሮው አሰራር ጥሩ ነው አመራሩ ላይ ከፍተኛ ስራ መስራት አለበት

- በዚሁ ይቀጥል ጥሩ ነው 5
- ደካማ አሰራር ነው 2

ለ. ካለው የመሬት ጥበት የተነሳ ገቢው አነስተኛ ነው

ሐ. አገልግሎት አሰጣጡ ጥሩ ሆኖ በቂ ምርት አለመኖሩ

- የዩኒቨርሲቲውን ሰራተኛ ከመጥቀም ይልቅ ለነጋዴ ያደላል


- የተተቃሚውን ፍላጎት የማያረካ መሆኑ
መ. ጥንቃቄ ይጎድለዋል

- ገቢው ታውቆ ክትትል የማይድረግ መሆኑ


- በቂ አይደለም ትኩረት ይፈልጋል

ሠ. የግብዓቶች በወቅቱ አለመቅረብ

6/ ያሟላል አያሟላም 11

7/ ሀ. የገበያን ፍላጎት ያማከለ መሆን አለበት

- የሚሰሩትን ስራዎች እስከታች ድረስ በመውረድ መቆጣጠር


- በእቅድ መመራት
- የሚገቡትን የውስጥ ገቢ ከሌላ ክፍሎች ጋር በመቆራኘት መከታተል
- የሰው ሀብቱን በአግባቡ መጠቀም
- አስተዳደራዊ ጥንካሬውን ቢያጎለብት
- ውሳኔዎች በክፍሉ ቢወሰኑ
- ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ፈጠራዎችን በመፍር ገቢውን ማዳበር
- ባለሞያዎችን በሁሉም ውስጥ ቢያሳትፉ
- ስራዎችን ወቅታቸውን ጠብቆ መስራት

ለ/ - ቴክኖሎጂን ስራ ላይ ማዋል /መተቀም

- የተለያዩ ስልጠናዎችን መውሰድ

ሐ/ ከገበያ ጋር የመፎካከር ስራ መስራት አለበት

- የውጪ ገበያ ማጥናት


- ከገበያ ጋር ትስስርና ቁርኝት የሌለው መሆኑ

መ/ የተለያዩ የገቢ ማመንጨት አቅጣጫ ቢቀየስ

- ከእቅድ አንፃር ቢገመገም

ሠ/ የዶሮ እርባታና የንብ እርባታ

- የእህል ወፍጮ
- የገበያ ማዕከል ቢኖር
- የበግ እርባታ
- ትክክለኛ መቅ-----
- የተለያዩ መዝናኛ ቦታ መክፈት
- ለስራው በቂ በጀት መመደብ

ረ/ የራሱን በጀትና ገቢውን ቢቆጣጠር

- የራሱ የሆነ የፋይናንስ አስተዳደር ቢኖረው

8/ ሀ. ከነጭራሹ ስራው ሊቋረጥ ይችላል

- ኪሳራ ሊያጋጥመው ይችላል


- ያለ መሻሻል ባለበት ይቆያል
- ለሙስና ይጋለጣል
- ስራው ውጤታማ ስላልሆነ የበጀት ብክነት ያስከትላል
ለ. በአከባቢው ህብረተሰብ ተቀባይነት ያጣል

- የዩኒቨርሲቲውን ስም ያጠፋል

You might also like