Professional Documents
Culture Documents
መለሰ ወንድሙ
ሽንሌ
ህዳር 22/2005
1ትውውቅና መተዳደሪያ ደንብ
ትውውቅ
ስም---------------------------------------
የመጡበት ቀበሌ--------------
የስራ ሁኔታ-----------------------------
የቀጠለ…
መተዳደሪያ ደንብ
ቅጣት-----------------------------------------
ሶሻል ኮሚቴ--------------------------------
ሪፖርተር-----------------------------------
በዚህ ስልጠና የምናያቸው
• ስራ እንዴት ይፈጠራል?
• ስራ ለምን ይፈጠራል ?
የስራ ፈጠራና የቤተሰብ ጥሪት ግንባታ ምንነት
• የስራ ፈጠራ ማለት ፡-
በአካባቢ የሚገኙ ሀብቶችን በአግባቡ ለመጠቀም እና ገቢ ሊያስገኙ
የሚችሉ ዘዴዎችን መፍጠር ማለት ነው፡፡
• ጥሪት ምንድነዉ ?
እንዴትስ ይገነባል ?
ጥሪት ግንባታ
ጥሪት ማለት፡-
• ጥሪት (ሃብት) ለግለሰብ፣ ለቤተሰብና ለህብረተ ሰብ የሚጠቅም
በእጃችን ላይ የሚገኝ ሀብት/ ንብረት/ ማለትም ጥሬ
ገንዘብ፣የመስርያ ቦታ፣የመኖርያ ቤት፣ የቤት እንስሳት፣የጉልበትና
የአእምሮ ስራ ውጤቶች፣ ወዘተ…
ጥሪትን ማካበቻ አማራጮች
ተቀጥሮ በመስራት ጉልበትን፣እውቀትን በመሸጥ ከሚገኘው
ገንዘብ ላይ የተወሰነ ገንዘብ በመቆጠብ፣
• በቀጥታ የራስ ስራን በመፍጠር ምርት አምርቶ ወይም አገልግሎትን
በመሸጥ ከሚገኘው ትርፍ በመቆጠብ፣
• ከቤተሰብ በውርስ ወይም በስጦታና በተለያየ መንገድ በማግኘት
ነው።
የተዋጣለት የንግድ ሰው ባህሪያት፡
የማከናወን ብቃት
ሀ. ወቅታዊና ምቹ ሁኔታን መጠቀም ፡
ለ. ተስፋ ያለመቁረጥ/ጽኑነት/
ሐ. ለተስማሙበት የሥራ ውል ግዴታ መግባት፡
መ. ጥራትና ብቃት እንዲኖረው ማድረግ፡.
ሠ. የድፍረት እርምጃ ሲያስፈልግ መውሰድ፡.ሚዛናዊ
የቀጠለ…
የማቀድ ብቃት፡
ሀ. ግብን መጣል/መተለም፡. ግልጽና ውስን
/የማያሻማ/
የአጭርና የረጅም ጊዜ ግብን ይጥላል፡፡
ለ. ሥርዓትን የተከተለ ዕቅድና ቁጥጥር ማድረግ
ሐ. መረጃን መሰብሰብ :- ከደንበኞች ከአቅራቢዎችና
የቀጠለ…
የማስፈጸም ብቃት
ሀ/ በቡድን ስራ ንቁ ተሳታፊ ና ሰርቶ የሚያሰራ
ለ/ የማሳመንና የማስተባበር ችሎታ
ሐ/በራስ መተማመን
የግል ግብ አጣጣል
ግብ ምንድነው?
ግብ እኛ ልንተገብረው የምንፈልገውና የምንችለው ስኬት
መድረሻ ነው፡፡ ስለሆነም ያለንበትን ውስጣዊና ውጫዊ
ሁኔታዎችን መሠረት በማድረግ:-
- በእጃችን ምን አለ?
- በዙሪያችን/በአካባቢያችንስ/?
- በቅርቡ ልናገኛቸውና ለእኛ ልናደርጋቸው የምንችላቸውስ
ምንድናቸው?
- ምንስ ሊያጋጥመን ይችላል? የሚሉትንና ሌሎችን ቆም ብለን
ማሰብ ይኖርብናል::
የቀጠለ…
ግብ የሚያካትታቸው ነጥቦች
ውስን
ሊለካ የሚችል
ተዓማኒነት ያለው
ሊተገበር የሚችል
በጊዜ የተገደበ
የቀጠለ…
• የተፈጥሮ ሀብቶች
ሀ/ ከመሬት በላይ ያሉ ፡-
- ወንዞች፣ ተራሮች፣ ሐይቆች፣ ባህሮችና ውቅያኖሶች፣
ደኖችና በውስጣቸው ስለሚገኙ የዱር
አራዊቶች፣አእዋፋትና እጽዋት ወዘተ…
ለ/ ከመሬት በታች የሚገኙ፡- ማዕድናት፣ የከበሩ
ድንጋዮች፣ አሸዋ፣ ድንጋይ፣ ወርቅ፣ መዳብ፣ ብረት፣
እምነበረድ፣ ወዘተ…
የንግድ ሃሳብ ማመንጨት
ሰው ምን ያስፈልገዋል
በቡድን ተከፍለው
በተቻለ መጠን ብዛት ያላቸውን(ከ20 በላይ) ለሰው
ልጅ የሚያስፈልጉ የምርት ወይም የአገልግሎት
አይነቶችን ጥቀሱ
የንግድ ስያሜዎችን ማቅረብ አይፈቀድም
የምርት ወይም የአገልግሎት ሃሳቦችን መደጋገም
አይፈቀድም
ተግባራዊ ልምምዱን ለመተግበር የተሰጠው ጊዜ 20
ደቂቃ ብቻ ነው
የንግድ ሃሳብ
ተ.ቁ ምረት አገልግሎት
1 ልብስ ት/ቤት
2 መዳኒት ጤና ጣቢያ
3 ውሀ ወፍጮ ቤት
4 መኪና መንገድ
5 ቤት መብራት
6 ወንበር ስልክ
7 ፍራፍሬ ና አትክልት ባንክ
8 ፍራሽ ምግብ ቤት
9 ትራስ ሱቅ
10 ጫማ ጸጉር ማሰተካከያ
11 ስንዴ ትራንስፖርት
12 በቆሎ ወዘተ……………………
…
13
የመጀመሪያ ደረጃ ማጣሪያ
10 የንግድ ሃሳቦችን ምረጡ
የምርጫ መስፈርቶች
በቂ የሆነ ፍላጎት አለ
የራስ አቅም በሙያው ዕውቀት አለ ወይ
በቂ የገንዘብ መጠን ቢያንስ 20٪ ለንግድ ስራው አለ
ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች ተወዳዳሪዎች
በአካባቢው አሉ
የመጀመሪያ ደረጃ ማጣሪያ
የንግድ ሀሳቦች
1. ምግብ ቤት 6. ፍራፍሬ መሸጥ
2. ጸጉር ቤት 7. ፍራሽ መሸጥ
3. ወፍጮ ቤት 8. መዳኒት መሸጫ ቤት
4. ልብስ ቤት 9. ሸቀጣ ሸቀጥ መደብር
5. ጫማ ቤት 10. አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ
• 3 የንግደ ሃሳቦችን ይምረጡ
መስፈርቶች
• የገበያ መኖር
• የጥሬዕቃ መገኘት
• የሰለጠነ የሰው ሃይል መኖር
• የቴክኖሎጂና የመሳሪያዎች መገኘት
• የመንግስት ድጋፍ
የሚሰጡ ነጥቦች
እጅግ በጣም ጥሩ 5
በጣም ጥሩ 4
ጥሩ 3
ደህና 2
ዝቅተኛ 1 ይሆናል
ሁለተኛ ደረጃ ማጣሪያ
ተ.ቁ የንግድ ዘርፍ መስፈርት ጠቅላላ
የገበያ የጥሬዕቃ የሰለጠነ የቴክኖሎጂና የመንግስት ተወዳዳሪ ሲቀናነስ ድምር
1. ፀጉር ቤት 23
2. ምግብ ቤት 18
3. ሸቀጣ ሸቀጥ መደብር 17
°pÉ uT “†¨ <U Å[Í K=Ÿ“ወን ¾T >Ñv¨ < ወይም ዛሬ ካለንበት ሁኔታ ወደፊት ልንተገብረው
ወደምንፈልግበት የሚያደርሰን ወይም የሚያሸጋግረን S Wረታ© ¾Y ^ ›S ^` }Óv` ነው፡፡
የዕቅድ ጥቅም፡.
} Ú vß “ ¾T >} ገበር
2.1 ¾› ß ` Ñ>² ? ° pÉ
Ö p KM ÁK¨ < ¾[ Ï U Ñ>² ? ° p É ƒ ”i ² ` ² ` vK ¾S " ŸK— Ñ>² ? ° p É ÃŸð LM:: ¾S " ŸK— Ñ>² ?
° p É Ÿ› ”É ¯S ƒ uLÓ Ÿ› U e ƒ ¯S ƒ uታ‹ .
2.3 ¾[ Ï U Ñ>² ? ° pÉ
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎችና ዋጋ
ድርጅታዊ መዋቅር
አጠቃላይ አስተዳደራዊ ወጪ
የፋይናንስ ዕቅድ
አጠቃላይ የመነሻ ካፒታል መጠን
የሚያስፈልግ የብድር መጠንና የሚጠይቀው ዋስትና ዓይነት
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
የገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
የብድር አመላለስ ዕቅድ
የሀብትና ዕዳ መግለጫ
ዜሮ ባላንስ/ወጪና ገቢ እኩል የሚሆኑበት ደረጃ/
ወጪ የሚሸፈንበት ደረጃ (ROI)
የፋይናንስ ትንተና/የአዋጭነት ትንተና/ የሚያካትት ሲሆን እንደድርጅቱ
ስፋትና ጥበት የንግድ ዕቅዱ ሊሰፋና ሊጠብ ይችላል፡፡
£¿·˜iMš¶± iÒ
• የስራ ዕቅድ (Business plan)
• 1..የስራ አንቀሳቃሹ ሰው ሥም………………………………………………..
• 2 .አድራሻ
• አስተዳደር ክልል -------------------------
• ቀበሌ ---------------------------
• የቦታው ልዩ መጠሪያ ---------------------
• ስልክ ------------------------------------
• 3 .የቤተሰብ አባላት ብዛት ወ----------- ሴ ----------- ድምር---------------
• 4 .የዕቅዱ /የሥራው
ዓይነት--------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
---------------
• 5. ተዛማጅ / በተጓዳኝ የሚሰሩ
ስራዎች------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------------------------------------------------
• 6. የዕቅዱ ዘመን ከ------------------------------------እስከ-------------------------
•
የቀጠለ…
• 7. ሥራውን ለመጀመር / ለማስፋፋት ያሉት ፡-
• ጠንካራ
ጎኖች-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------
• ድክመቶች------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
---------------------------------------------------------------------------------
• ምቹ
አጋጣሚዎች----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------
• ስጋቶች---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------
• 8. የምርቱ /አገልግሎቱ ደንበኞች እነማን
ናቸው ?---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------
• 9. የምርቱ /አገልግሎት ተወዳዳሪዎች እነማናቸው? (ከጥራት፣ከዋጋ፣ የተሸለ አገልግሎት ከመስጠት ወዘተ…….)
• 9.1 ከተወዳዳሪ ያላቸው ጥንካሬ-----------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
• 9.2 ከተወዳዳሪ ያላቸው ድክመት
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------
የቀጠለ…
አንቀሳቃሽ ባለቤት ለሥራው በወቅቱ ያሉት አገልግሎት መስጫ
ተ.ቁ
መሳሪያዎች
የመሳሪያው ዓይነት የተገዛበት መለኪያ ብዛት የአንዱ ጠ/ዋጋ መግለጫ
ዓ.ም ዋጋ
ጠ/የመሳሪያዎች
ዋጋ ድምር
የቀጠለ…
ጠቅላላ
የመሳሪያዎች
ድምር ዋጋ
12. ዓመታዊ የጥሬ ዕቃ ፍላጎት
ተ፣ቁ
የጥሬ ዕቃ መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠ / ዋጋ መግለጫ
ዓይነት
ዓመታዊ ጠ/ የጥሬ
ዕቃ ወጪ ድምር
ጠቅላላ ወጪ
14. ዓመታዊ የምርት/ አገልግሎት ዕቅድ
ጠቅላላ ድምር
15. የመነሻካፒታል ፍላጎት ስሌት
ተ ለመነሻ የሚፈለግ መለኪ መጠ ያንዱ ጠቅላላ
. ግብዓት ዓይነት ያ ን ዋጋ ወጪ
ቁ
1 ዓመታዊ የጥሬ ዕቃ ወጪ
2 ሌሎች ወጪዎች
4
የመነሻ ካፒታል ፍላጎት (1 + 2†3 )
5
በአ/አደሩ እጅ የሚገኝ ገንዘብ
6
የብድር ፍላጎት (4 -5 )
የቀጠለ….
• የስራ አንቀሳቃሹ ሰው ስም
----------------ፊርማ---------
• የቀበሌው ልማት ሠራተኛ ስም-----------ፊርማ---------
4.1 ትርጉም፡-
ሀ. ወጪ፡- አንድ አምራች ምርት በማምረት ወይም አገልግሎት
አቅርቦ በመሸጥ ሂደት ውስጥ ለማምረት/አገልግሎት ለመስጠት
አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን ለመግዛት፣ ለቀረጥ፣ ለብድር ወለድ
ክፍያና ለሌሎች ልዩ ልዩ የሚያስፈልጉ ጉዳዮች የሚከፍለው
ገንዘብ ወጪ ይባላል።
ለ. የወጪዎች ስሌት፡-
– እያንዳንዱ የተመረተ እቃ ወይም የቀረበ አገልግሎት ምን ያህል
እንደ ፈጀ ለማወቅ ክፍያዎችን በስርአት በመመዝገብ በመተንተን
የምንጠቀምበት የሂሳብ አያያ ዝ ዘዴ የወጪ ስሌት ይባላል።
4.2 የወጪዎች ዓይነት
ወጪዎች በአጠቃላይ በሁለት ሊከፈሉ ይችላሉ።
4.2.1 ቀጥተኛ ወይም ተለዋዋጭ ወጪዎች፤ የሚመረተው
ምርት ወይም አገልግሎት አካል ሆነው የሚወጡ ሲሆን
ከምርት/አገልግሎት መጠን መጨመርና መ ቀነስ ሁኔታ ጋር
የሚለዋወጥ ነው፡፡
4.2.2 ቀጥተኛ ያልሆኑ ወይም ቋሚ ወጪዎች ፤ ለአንድ
ድርጅት ስራ እንቅስቃሴ አስፈላጊ የሆኑና ከሚመ ረተው
ምርት/አገልግሎት መጠን መ ጨ መ ርና መ ቀነስ ሁኔታ ጋር
የማይለዋወጡ ወጪዎች ሲሆኑ እነርሱም:-
4.2.3 የወጪዎች ስሌት ጥቅም
1. የተሻለ ውሳኔዎችን ለመወሰን
2. ወጪን ለመቆጣጠርና ለመቀነስ
3. ዕቅድን ለማውጣት
4. የማምረቻ ወጪዎችን ለማወቅና የመሸጫ ዋጋ ለመተመን
5. ብድርን ለማግኘት ወዘተ
4.2.4 ወጪና ገቢን ለይቶ የማወቅ ጥቅም
1. ገንዘብ በምን ምክንያት ወጪ እንደሆነ ለማወቅ
2. ጠንካራና ደካማ ጎኖችን ለይቶ ለማወቅ
3. ከዚህ መረጃ መነሻነት የወደፊቱን የድርጅቱን ሥራ ለማቀድ
4. ትክክለኛውን ወጪና ገቢ ለመመዝገብና ለመቆጣጠር
5. ቀጥተኛና ግልፅ የሆኑ ውሳኔዎችን ለመስጠት
6. ለምርታችን ዋጋ ለመተመን ይረዳል፡፡
4.2.5 ትርፍ ምንድነው?
ሽያጭ - ወጪ = ትርፍ
4.2.3 የወጪዎች ስሌት ጥቅም
1. የተሻለ ውሳኔዎችን ለመወሰን
2. ወጪን ለመቆጣጠርና ለመቀነስ
3. ዕቅድን ለማውጣት
4. የማምረቻ ወጪዎችን ለማወቅና የመሸጫ ዋጋ ለመተመን
5. ብድርን ለማግኘት ወዘተ
4.2.4 ወጪና ገቢን ለይቶ የማወቅ ጥቅም
1. ገንዘብ በምን ምክንያት ወጪ እንደሆነ ለማወቅ
2. ጠንካራና ደካማ ጎኖችን ለይቶ ለማወቅ
3. ከዚህ መረጃ መነሻነት የወደፊቱን የድርጅቱን ሥራ ለማቀድ
4. ትክክለኛውን ወጪና ገቢ ለመመዝገብና ለመቆጣጠር
5. ቀጥተኛና ግልፅ የሆኑ ውሳኔዎችን ለመስጠት
6. ለምርታችን ዋጋ ለመተመን ይረዳል፡፡
4.2.5 ትርፍ ምንድነው?
ሽያጭ - ወጪ = ትርፍ
4.3 ዋጋ ትመና
ሀ. ትርጓሜ
–ዋጋ ማለት ሻጪ ለሚያቀርበው ምርት መሸጫ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠን ነው፡፡
ለ. የመሸጫ ዋጋ ሲተመን ቀጥሎ ያሉትን ሁኔታዎች አስመልክቶ መረጃ መሰብሰብ
አስፈላጊ ነው
–ከአምራቹ ምርት አንጻር ስለገበያ ዋጋ፣ የምርት ጥራትና የተወዳዳሪዎች ሁኔታ:-
–ስለ ገበያው ስፋት /አቅም/
–የወጪዎች አሰላል ማለትም ዋጋ ለመተመን የሚረዳ የወጪዎች አወቃቀርና
አደላደል
–እንደገበያው ሁኔታ ዋጋን መቀነስ ወይም መጨመር በመጀመሪያ ወጪ በዝርዝር
ማዘጋጀትና ከዚህ ወጪ በመነሳት ዋጋን መተመን
ሐ/ ከላይ በዝርዝር የተመለከተውን መረጃ መሠረት
በማድረግ የመሸጫ ዋጋ ለመተመን
1. የምርቱ ማምረቻ ወጪ
2. የተወዳዳሪዎች ምርት መሸጫ ዋጋ
3. ደንበኞች ምርቱን ለመግዛት የሚችሉበትን ዋጋ
በማመዛዘን
እንወስናለን፡፡
ይኸውም:-
ይኸው ም:-
የጥሬ
የጥሬዕቃዕቃ ቀጥተኛ
ቀጥተኛየጉልበት
የጉልበት የድጋፍ
የድጋፍሰጪሰጪ የማምረቻ
የማምረቻወጪ
ወጪ
ወጪ + + + + ወጪ ==
ወጪ ወጪ
ወጪ
ወጪ
የማምረቻ
የማምረቻወጪ
ወጪ ትርፍ
ትርፍ የመሸጫ
የመሸጫ ዋጋዋጋ
++ ==
ክፍል አምስት
የሂሳብ መዝገብ አያያዝና አጠቃቀም
5.1 ትርጉም፡.
– ምን ያህል ገንዘብ ለምን ጉዳይና እንዴት እንደወጣና ምን
ያህል ገንዘብ ከምንና እንዴት ገቢ እንደሆነ በስርአትና በፅሁፍ
ማስፈር ሂሳብ መዝገብ አያያዝ ይባላል ።
5.2 ለሂሳብ አያያዝ አስፈላጊ የሆኑ መሠረታዊ ሰነዶችና
መዛግብት
• ገንዘብ ነክ ክንውኖችን በመዛግብት ማስቀመጥ /መያዝ/ ሥራውን
ለመቆጣጠርና ዕቅድ ለማውጣት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
• የሂሳብ መዛግብት ትክክለኛውን መረጃ የሚይዙት በአስፈላጊው
ሰነድ ሲረጋገጥ ነው፡፡
• የመዛግብትና የሰነድ ዓይነት የሚወሰነው እንደድርጅቱ ስፋትና
እንቅስቃሴ ነው፡፡
5.3 የሂ ሳ ብ አያያዝ ቅደም ተ ከተ ል ፡-
የሂ ሳብ ክንውኖችን የሂ ሳብ የሂ ሳብ መግለጫ
መረጃዎ ችን /ል ውውጦችን ክንውኑ ን ሪፖ ርቶችን
ከመሠረታዊ በሂ ሳብ (የትርፍና
በሂ ሳብ
ኪሳራ፣ የሃ ብትና
ሰነዶች መል ቀም አርእስት መዛግብት
እዳ) ሪፖ ርቶችን
በየገንዘባቸው መመዝገብ
ማዘጋ ጀት
መ ለየት
• 5.4 መሠረታዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓትን ማደራጀት
የ መ ረጃ ምዝገባ
ተ ከፋይ የ ገቢ
ሂ ሳቦች መ ዝገብ
አ ጠ ቃ ላይ
የ ባህ ር መ ዝገብ
የ ሽያጭ
መ ዝገብ
የ ቋሚ
ሀ ብት ተ ሰብሳ ቢ ሂ ሳቦች የ ደምወ ዝ
መ ዝገብ ክ ፍ ያ መ ዝገብ
የ ባሕ ር መ ዝገብ
የ ሂ ሳብ ቋት
ጥ ሬ ገንዘብ የ ቃሚ የ ሽያጭ
5.5 ቀላል የንግድ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስርዓት
ሀ. ጥዋት የንግድ ድርጅቱ ሲከፈት ጀምሮ ከሽያጭ
የሚገኘውን ገቢ ለመመዝገብ፣
1. የገቢ ደረሰኝ አሳትሞ መጠቀም፡- (የሚሸጡ
ዕቃዎች/አገልግሎቶች/የተወሰኑና ውድ ዋጋ ያላቸው ከሆኑ)
2. ዕለታዊ የጥሬ ገንዘብ ደብተር መጠቀም የሚሸጡ ዕቃዎች
(ትናንሽ፣ ብዛት ያላቸውና ዋጋቸው አነስተኛ ከሆነ)
3. ለተለያዩ ወጪዎች ለሚከፈል ጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ
መቀበል ለምሳሌ፡-
5.6 በአጠቃላይ መዝገብ ላይ የመመዝገብ ቅደም
ተከተል
1. ቀኑን፣ዝርዝሩንና የሰነድ ቁጥሩን አምዶች መሙላት
2. የሰነድ ቁጥሩን በቫውቸሩ ላይ በመጻፍ ፋይል ማድረግ
3. የገንዘቡን መጠን በሁለት አምዶች ላይ መመዝገብ
ክፍል 6: የቤተሰብ ጥሪት ግንባታና ወቅታዊ
ማህበራዊ ችግሮች
6.1 ዋና ዋናዎቹ ችግሮች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡-
• የሙያ ብቃት ማነስ
• የቦታ/የመሬት( የማምረቻና የመሸጫ ቦታ እጦት)
• ጥሬ ዕቃ እጥረት( ምርጥ ዘር፣ ሌሎች የማምረቻና
አገልግሎት ፣መስጫ ዕቃዎች)
• የገንዘብ( የመሥሪያና የመነሻ ካፒታል አለመኖር)
• አዋጭ የሆነ ቴክኖሎጂ አለመኖር
• የገበያ ችግር
….የቀጠለ
ስርዓተ ፆታ ስንል ፡-