You are on page 1of 9

¾”Ó ድ ድርጅቱ eU የድርጅቱ ዓርማ

¾ ድርጅቱ ›É^h:
ክ/Ÿ}T
kuK?
የቤት ቁጥር
የስልክ ቁጥር
__________________________________________________________________________

የንግድ ስራ ስም

የንግድ ስራ እቅድ ጸሀፊ ስም


የተሰራበት ቀን
ማውጫ
1. ስለድርጅቱ አጠቃላይ ሁኔታ አጭር መግለጫ............................................................................2
2. የድርጅቱ ዓለማና ግብ.............................................................................................................3
2.1 የድርጅቱ ተልኮ (Misión).........................................................................................................3
3. የምርቱ ሁኔታ........................................................................................................................3
3.1 ሊሰራ ስለታቀደበት ዘርፍ አጠቃላይ ገጽታ፤........................................................................3
3.2 የመሸጫ ዋጋ አተማመን ስልት..........................................................................................3
4 የገበያ ሁኔታ መግለጫ.............................................................................................................4
4.1 የደንበኞች ሁኔታ..............................................................................................................4
4.2 የገበያ ድርሻ መጠን በ% ፤.................................................................................................4
4.3 በእኛ ገበያ ላይ የሚገኙ ተወዳዳሪዋች ሁኔታ፤.....................................................................4
4.4 ዓመታዊ የሽያጭ እቅድ/ትንበያ.........................................................................................4
5 ፋይናንስ፤...............................................................................................................................5

1
1. ስለድርጅቱ አጠቃላይ ሁኔታ አጭር መግለጫ
1.1 የድርጅቱ ሥም፤
1.2 የተመሰረተበት ግዜ፣…
1.3 የንግዱ አደረጃጀት ዓይነት(የግል፤ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣የሽርክና ማኅበር፣ የኅ/ሥ/ማ)፣

1.4 የድርጅቱ ባለቤት/ቶች ሥምና የድርሻ መጠን፤


ስም ድርሻ በመቶኛ

1.5 ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት ያለበት ሁኔታ መግለጫ (አዲስ፤ ነባርና በማስፋፋት ላይ የሚገኝ)

1.6 የምርት/አገልግሎት ዓይነት (የትኛውን ፍላጎት ያሙዋላል)፤

1.7 ሊሰራ/ሊሸጥ የታቀደበት ገበያቦታ፡

1.8 የድርጅቱ ቁዋሚ ሰራተኞች ዝርዝር፣የትምህርት ደረጃ፣ የሰራ ልምድ አና ለታቀደው ስራ


የሚኖራቸው አስተዋጾ
ስም የት/ት ደረጃ የሥራ ልምድ የሥራ ድርሻ

2
1.9 የርስዎ ምርት/አገልግሎት ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ሲነጻጸር የሚለይበት ሁኔታ

2. የድርጅቱ ዓለማና ግብ
2.1 የድርጅቱ ተልኮ (Misión)
---------------------------------------------------------የንግድ ድርጅት በዋነኛነት
በ---------------------------------------------------------ሽያጭ/አገልግሎት መስጠት የንግድ ሥራ ላይ
የተሰማራ ድርጅት
2.2 የድርጅቱ ራዕይ (Vision) ከ 3 ዓመት በኁላ ወዴት ለመድረስ ታቅዱል

2.3. ወደታሰበበት ራዕይ ለመድረስ ስልትዎ ምንድነው (how you plan to reach there)

3. የምርቱ ሁኔታ
3.1 ሊሰራ ስለታቀደበት ዘርፍ አጠቃላይ ገጽታ፤

3.2 የመሸጫ ዋጋ አተማመን ስልት

በመሸጫ ዋጋ ትመና ውስጥ የሚካተቱት ነገሮች የሚከተሉት ይሆናሉ፡-

3
1. ቀጥተኛ ወጪ( ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ እና ቀጥተኛ የጉልበት ወጪዎች)
2. ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ( የፋብሪካ ተዘዋዋሪ፣የሽያጭና የአስተዳደር ወጪዎች)
የግብዓት ዓይነት የሚገኝበት ቦታ ቀጥተኛ ወጪ ቀጠተኛ ያልሆኑ ድምር
መጠን ወጪ መጠን

4 የገበያ ሁኔታ መግለጫ


4.1 የደንበኞች ሁኔታ
የደንበኛ ዓይነት ብዛት መኖርያ ቦታ በወር የሚገዙት ከኛ የሚገዙበት
መጠን በብር ምክንያት

4.2 የገበያ ድርሻ መጠን በ% ፤

4.3በእኛ ገበያ ላይ የሚገኙ ተወዳዳሪዋች ሁኔታ፤

የተወዳዳሪ ሥም ጥንካሬ ድክመት የገበያ ድርሻ ከኛ የሚሻሉበት


ጉዳይ

4.4ዓመታዊ የሽያጭ እቅድ/ትንበያ

t.q b›mT l!¹_ የታቀደ mlk!à B²T yxNÇ -Q§§ MRm‰


$ MRT¼xgLGlÖT êU êU

4
ድምር
4.5 >ÃŒ kFt¾ YçÂL tBlÖ y¸gmTÆcW w‰T MKNÃT

wR MKNÃT

4.6 የሽያጭ ስልት

4.7 የታቀደ የማስታወቂያ ስራ

5 ፋይናንስ፤
5.1 እቅዱን ተግባር ላይ ለማዋል የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጪ Project cost፣

5.2 ድርጅቱ ለሚሰጠው አግልግሎት የሚጠይቀው ዋጋ product/service price

5.3 የወጣውን አጠቃላይ ወጪ ለመመለስ የሚፈጀው ግዜ payback period

5.4 የገንዘብ ምንጭ ንብረት፣

የገንዘብ አጠቃቀም የራስ መዋጮ ብድር የብድር ዋስትና


ዓይነት

5
ለ k ሚ ንብረት
የሥራ ማስኬጃ
ድምር

6
5.5 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት መግለጫ ቅጽ

ተ.ቁ. አርዕስት ወር
1 2 3
1 ካለፈው ወር የዞረ ሚዛን (ሀ)
2 በጥሬ ገንዘብ ገቢ
ከሽያጭ
ከብድር
ከሌሎች
ጠቅላላ የገቢ ድምር (ለ)
3 በጥሬ ገንዘብ የወጣ ወጪ
ጥሬ ዕቃ
ደመወዝ
ኪራይ
የጥገና ወጪ
የማስታወቂያ ወጪ
ስልክና ፖስታ
የሠራተኛ ዩኒፎርም
የቦታ ኪራይ
ትራንስፖርት
ወለድና ዋና ተመላሽ
ሌሎች ወጪዎች
ጠቅላላ የወጪ ድምር (ሐ)
የተጣራ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት
(ለ-ሐ)
የመጨረሻ የጥሬ ገንዘብ ሚዛን
(ለ-ሐ) + (ሀ)

7
5.6 የብድር አጠያየቅና አመላለስ ሁኔታ

የብድር ሠንጠረዥ፤

1 2 3 4
ወር/ዓመት ቀሪ ዋና ተመላሽ ወለድ ወርሃዊ ተከፋይ
Month/Year ሂሳብ/ሚዛን Principal Interest መጠን
Balance (4-3) 10% Installment
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12

You might also like