Professional Documents
Culture Documents
መስከረም 2015
07/08/2023
ሥራ ፈጠራ /ኢንተርፕርነርሺፕ/
ሥራ ፈጠራ ምንድን ነው
ሥራ ፈጠራ ማለት በህይወታችን የተለያዩ ምቹ
አጋጣሚዎች በመጠቀም አዲስ ነገር ፈጥሮ
በመስራትና አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በማለፍ በኑሮ ላይ
ለውጥ /ዕድገት/ የማምጣት ሂደት ነው፡፡
07/08/2023
የሥራ ፈጠራ ጥቅም
07/08/2023
የስራ ፈጠራ ሂደት
1. አካባቢን መቃኘት
2. ምቹ የስራ ዕድሎችን /አጋጣሚዎችን/
መለየትና መምረጥ
3. ለስራው አስፈላጊ ግብአቶችን ማሰባሰብ
4. ወደ ትግበራ መግባት
5. በስራ የተገኘውን ውጤት ማግኘት
07/08/2023
ስራ ፈጣሪ ምን ማለት ነው
ሥራ ፈጠሪ ማለት በራሱ ተነሳሽነት ያሉትን
የንግድ /የስራ/ አጋጣሚዎችን በመለየትና ባሉት
ሀብቶት በአግባቡ የሚጠቀም በውጤት ላይ ያተኮረ
ስራ ላይ የሚሰራ፣ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን
ከወዲሁ በመገመት አስፈላጊውን ጥንቃቄ
የሚያደርግ የተመጣጠነ ሃላፊነት /ችግር/ መውሰድ
የሚችል የንግድ ሰው ነው፡፡
07/08/2023
የሥራ ፈጠሪ ባህሪያት
የእቅድ ስብስቦች
የችሎታ ስብስቦች
የስራ ክንውን ስብስቦች
07/08/2023
የእቅድ ስብስቦች
የመረጃ አሰባሰብና ማጠናከር /Information seeking/
ግብን መትለም /Goal Setting /
አጭርና ግልፅ Specific
የሚለካ Measurable
ተጨባጭ Achievable
ምክንያታዊ Resonable
ጊዜን መሰረት ያደረገ Time-bound
07/08/2023
የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ /Systematic planning & Monitoring/
07/08/2023
የችሎታ ስብስቦች
ሰዎችን የማሳመንና የግንኙት መረብ
/Persuation & Networking/
ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን
/Independence & Self Confidence/
07/08/2023
የስራ ክንውን ስብስቦች
አማራጭ መፈለግና ተነሳሽነት /Opportunity
Seeking & initiative/
ሰዎች በኃላፊነት ሳይጠይቁን ስራችንን መወጣት
ንግዳችንን /በአዲስ አካባ፣ ምርትና አቅርቦት
ማሳደግ
-ለየት ያሉ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች መቃኘት
07/08/2023
ኃላፊነት መሸከም /Risk Taking/
ትንሽ አቅማችንን የሚፈትኑ ኃላፊነቶችን
መፍራት የለብንም፡፡
በኃላፊነት ላይ አደጋ አምጭ ነገሮችን መቀነስ
አለብን፡፡
አደጋ የሚያመጡ ነገሮችን በመቃኘት መፍትሄ
መሰባሰብ አለብን፡፡
07/08/2023
የስራ ብቃትና ጥራት/Demand for
Efficientcy & Qualiy/
የተኮናተርነውን ስራ በጥራትና በተባለው
ሰዓት ማጠናቀቅ፡፡
መልካም ዝና ለማምጣት መሞከር አለብን፡፡
ስራዎችን ከተፎካካሪዎችን ጋር ሲነፃፀር
በጥራት፣ በፍጥነትና በርካሽ ዋጋ መስራት
ይጠበቅብናል፡፡
07/08/2023
የዓላማ ፅናት /Persistance/
መሰናክል ሲያጋጥመን እርምጃ መውሰድ
አለብን፡፡
መሰናክሉን ለመዝለል ተደጋጋሚ ጥረትና
ስትራቴጂ መቀየስ፡፡
ግብና ዓላማችንን ሳንዘነጋ እስከ
መጨረሻ ውጤት መስራት አለብን፡፡
07/08/2023
በቃላችን መገኘትና ውል መፈፀም
ሥራችንን ለመጨረስ ግላዊ መስዋዕትነትና
ብርቱ ጥረት እናደርጋለን፡፡
የኮንትራት ስራው እንዲጠናቀቅ
ከሰራተኞቻችን ጋር አብረን መስራት
የደንበኞቻችንን እርካታ ለመጠበቅና በአጭር
ጊዜ ግንኙነት የረዥም ጊዜ መልካም ስምና
ዝና ለመገንባት ጥረት ማድረግ አለብን፡፡
07/08/2023
የግብይት/ የገበያ/ አመራርና ስርአት
ተመጣጣኝ ዋጋ መተመን
ቅናሽ መስጠት
የክፍያ ጊዜን ማራዘም
በዱቤ መሸጥ
የዋጋ አወጣጥ ስልት
ሀ. ወጪ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መወሰን
ለ. የተፎካካሪው ዋጋ ላይ ተመስርቶ መወሰን
ሐ. የደንበኛ ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መወሰን
07/08/2023
ማስተዋወቅ
07/08/2023
ከደንበኛው ጋር ለረዥም ጊዜ አብሮ ለመቆየት የሚረድ ስልቶች
ውጤታማነት /Achievement/
ደንበኛን ማስቀደም /Customer first/
ደንበኛን በእኩልነት ማየት Equality
ታማኝነት /Honesty/
ደንበኛን ማክበር /Respect/
ግልጽነት /Transparency/
07/08/2023
ሚስጥር ጠባቂነት / Confidentiality/
ቁርጠኝነት/Commitment/
የአገልግሎት ጥራትን መጠበቅ/Maintain Quality/
ሀይልን አሟጥጦ መጠቀም/Maximum utilization
of capacities/
ለመማር ሁልጊዜ ዝግጁነት /Ready to learn/
በቁጠባ መሥራት ወ.ዘ.ተ. /More with less cost/
07/08/2023
የንግድ እቅድ /ቢዝነስ ፕላን /
07/08/2023
የንግድ ዕቅድ የሚዘጋጅበት ዋና ዋና ምክንያቶች
1. ገንዘብ ለማግኘት
2. ግቦችን አስቀምጦ ለመንቀሳቀስ ቢዝነስ ፕላን እንደ
ካርታ ሆኖ ያገለግላል
3. የየዕለቱ ተግባራት ለመተግበር እንደ መመሪያ ሆኖ
ያገለግላል
4. ችግሮችን ቀድሞ ለማየትና የፕሮጀክቱን አዋጪነት
ለመገምገም በዚህም ጊዜን ገንዘብን ይቆጥባል፡፡
07/08/2023
5. ስለ ደንበኞች ስለገበያው የጠለቀ ዕውቀት
እንዲኖረው ያስችላል
6. ቢዝነሱን እንዴት መልቀቅ እንደሚገባን የሚያሳይ
ስትራቴጂም ሊያካትት ይችላል
07/08/2023
የቢዝነስ ፕላን ይዘቶች
ሀ. የድርጅት /ኢንተርፕራይዙ/ታሪክ
ሥም
አመሰራረት
የባለቤቶች ስም
አድራሻ
የባለቤቱ /የመስራቾቹ የግል መረጃ ዕድሜ ፣ልምድ
የመነሻ ካፒታል እና አሁን ያለው ካፒታል
የሚያመርታቸው የምርት አይነቶች
የኢንተርፕራይዙ አይነት አምራች አከፋፋይ ወዘተ
07/08/2023
ለ. የድርጅቱ ራዕይ ተልእኮ እሴቶች ግብ እና አላማ
ሐ. የድርጅቱ የሥራ መዋቅር
የሥራ ክፍፍል
ኃላፊነት
ተጠያቂነት
07/08/2023
መ. የሚጠቀሟቸው የገበያ ስልቶች
የማምረት ሥልት
ዋጋ የመተመን ሥልት
የማስተዋወቅ ሥልት
የማክፋፈል ሥልት
07/08/2023
ሠ. ድርጅቱ ላይ ተጽእኖ ያሳድራሉ ተብለው
የሚገመቱ
ውስጣዊ ተጽዕኖዎች ጥንካሬ እና ድክመቱ
ውጫዊ ተጽዕኖዎች መልካም አጋጣሚዎች እና
ስጋቶች
ረ. ወርሃዊ /አመታዊ/ የሽያጭ እና ግዥ ትንበያዎች
ሰ. ወርሃዊ /አመታዊ/ የሒሣብ መግለጫ
የሀብት እና ዕዳ መግለጫ
የትርፍ እና ኪሣራ መግለጫ
07/08/2023