You are on page 1of 16

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ 22nd Year No. 39


አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ፪ሺ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 15th February , 2016
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ CONTENTS
አዋጅ ቁጥር ፱፻፳፪/ሺ፰ ዓ.ም Proclamation No. 922/2015
የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ......................…ገጽ ፰ሺ Authentication and Registration of Documents’
Proclamation………………............................…...Page 8800
አዋጅ ቁጥር ፱፻፳፪/ሺ፰ PROCLAMATION No. 922/2015
የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE AUTHENTICATION
AND REGISTRATION OF DOCUMENTS

በአገር እና በአለም አቀፍ ደረጃ በሰዎች መካከል WHEREAS, authentication of documents provide
የሚደረጉ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሌሎች መስተጋብሮችን reliable means of evidence and thus facilitate social,
በሚመለከት የሚፈፀሙ የውል እና ሌሎች ግንኙነቶችን economic, contractual and other relations between persons

በሕግ አግባብ በማረጋገጥ እምነት የሚጣልበት ሰነድ both at domestic and international levels as well as

በማመንጨት እንዲሁም ሰነዶችን መዝግቦ በመያዝ registration of documents ensures availability of documents
whenever required and provide guarantees for constitutional
በማናቸውም ጊዜ እንዲገኙ በማድረግ ለሕገ-መንግስታዊ
rights;
መብቶች ዋስትና መስጠት በማስፈለጉ፤
የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ተግባር በመላ አገሪቱ WHEREAS, it has become necessary to put in
ወጥ የሆነ፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ፣ አገር አቀፍና አለም place law and procedure that meets international standard to

ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አሰራር እንዲኖረው የሚያስችል make the activities of authentication and registration of

ሕግ በማስፈለጉ፤ documents uniform, effective and efficient all over the


country;

በሰነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ ተቋማት መካከል WHEREAS, it has become necessary to amend the
ግልጽ ግንኙነት የሚፈጥር እና ያለአግባብ የሚረጋገጡ existing laws of authentication and registration of

ሰነዶችን መቆጣጠር የሚያስችል የተሻሻለ ሥርዓት መኖሩ documents to create transparent relations between

በሰዎች መካከል የሚደረጉ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ authentication and registration institutions and supervising
improperly certified documents and to enable to have
ግንኙነቶችን በማቀላጠፍ እንዲሁም አሰራሩን ተገማች
efficient economic and social relations among persons as
በማድረግ በሀገሪቱ ውስጥ አንድ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ
well as to make the procedures predictable and thereby to
ለመፍጠር የበለጠ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ እና እነዚህን
create one economic community;
ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያሉትን የሰነዶች
ማረጋገጥና ምዝገባ ሕጎች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80,001
Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M
gA ፰ሺ Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8801

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- NOW, THEREFORE, in accordance with Article
መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፮) መሠረት ከዚህ የሚከተለው 55 (6) of the Constitution of the Federal Democratic
ታውጇል፡፡ Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:

ክፍል አንድ PART ONE


ጠቅላላ ድንጋጌዎች GENERAL PROVISIONS
፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር This Proclamation may be cited as the “Authentication
፱፻፳፪/ሺ፰” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ and Registration of Documents’ Proclamation No. 922/
2015”.
፪. ትርጓሜ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በቀር In this Proclamation unless the context requires
በዚህ አዋጅ ውስጥ፦ otherwise:
፩/ “ሰነድ” ማለት ማናቸውም ውል፣ ኑዛዜ፣ የውክልና 1/ “document” means any contract, will, document of
ሥልጣን መስጫና መሻሪያ ሰነድ፣ ከአንድ ቋንቋ power of attorney or revocation, a document

ወደ ሌላ ቋንቋ ጽሁፎችን ለመተርጎም ፈቃድ translated from one language into another by a

በተሰጠው ሰው የተተረጎመ ጽሁፍ፣ የሰነድ ቅጂ licensed translator, copy of a document, document of


vital event, education and professional certificate,
ወይም ግልባጭ፣ የወሳኝ ኩነት ሰነድ፣ የትምህርትና
memorandum or/and articles of association, minutes
የሙያ ፈቃድ ማስረጃ፣ የማኅበራት መመስረቻ
or any written matter submitted for authentication
ጽሁፍ እና/ወይም መተዳደሪያ ደንብ፣ ቃለ ጉባዔ
and registration in accordance with this
ወይም ማናቸውም በዚህ አዋጅ መሠረት
Proclamation;
እንዲረጋገጥና እንዲመዘገብ የቀረበ ጽሁፍ ነው፤

፪/ “ሰነድ ማረጋገጥ” ማለት አዲስ ሰነድ በአዘጋጁ 2/ “to authenticate a document” means to sign and affix

ወይም ጉዳዩ በሚመለከተው ሰው ሲፈረም ማየትና a seal by witnessing the signing of a new document

ይኸው መፈፀሙን በማረጋገጥ በሰነዱ ላይ by the person who has prepared such document or
the person it concern and after ascertaining that this
መፈረምና ማኅተም ማድረግ ወይም አስቀድሞ
formality is fulfilled; or to sign and affix a seal on an
በተፈረመ ሰነድ ላይ የሚገኝ ፊርማንና ወይም
already signed document by ascertaining its
ማኅተምን በቃለ መሀላ ወይም ማኅተም ትክክል
authenticity through an affidavit or specimen
መሆኑን በማረጋገጥ በሰነዱ ላይ መፈረምና ማኅተም
signature and/or seal;
ማድረግ ነው፤

፫/ “ሰነድ መመዝገብ” ማለት አንድን ሰነድ ለዚሁ 3/ “to register a document” means to register a

በተዘጋጀ መዝገብ መለያ ቁጥር በመስጠት document in a register prepared for the purpose by
giving identification number or to register and
መመዝገብና ማስቀመጥ ወይም በሕግ መሠረት
deposit a document which is required by law to be
በሰነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ ተቋም ዘንድ
deposited with authentication and registration
እንዲቀመጥ የተባለ ሰነድን ተቀብሎ መመዝገብና
institution;
ማስቀመጥ ነው፤
gA ፰ሺ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M
 Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8802

፬/ “ተቋም” ማለት የሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ 4/ “institution” means a federal or regional organ duly
ተግባራትን እንዲያከናውን ስልጣን የተሰጠው authorized to perform duties of authentication and

የፌዴራል ወይም የክልል አካል ነው፤ registration of documents;

፭/ “ሰነድ አረጋጋጭ” ማለት ሰነድ ለማረጋገጥ እና 5/ “notary” means a person who is employed to
ለመመዝገብ በሕግ ሥልጣን በተሰጣቸው ተቋማት authenticate a document in an institution duly

ውስጥ ሰነድ የማረጋገጥ ስራ የሚሰራ ሠራተኛ ነው፤ authorized by law to authenticate and register
documents;
፮/ “ሚኒስቴር” ማለት የፍትሕ ሚኒስቴር ነው፤ 6/ “Ministry” means the Ministry of Justice;
፯/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ 7/ “region” means any state referred to under Article 47
ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ ፵፯ (፩) (1) of the Constitution of the Federal Democratic
የተመለከተው ማንኛውም ክልል ነው፤ Republic of Ethiopia;

፰/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት 8/ “person” means any natural or judicial person;

መብት የተሰጠው አካል ነው፤


፱/ ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸው አነጋገር 9/ any expression in the masculine gender includes the

ሴትንም ያካትታል፡፡ feminine.

፫. የተፈጻሚነት ወሰን 3. Scope of Application


This Proclamation shall apply to documents to be
ይህ አዋጅ ሰነድ የማረጋገጥ እና የመመዝገብ ሥልጣንና
authenticated and registered by the federal and regional
ተግባር በተሰጠው የፌዴራልና የክልል ተቋም እንዲሁም
institutions vested with the powers and duties to
ይህ ሥልጣንና ተግባር በዚህ አዋጅ በተሰጣቸው ሌሎች
authenticate and register documents as well as by the
የፌዴራል መንግሥት አካላት በሚያረጋግጧቸውና
other federal government organs vested with such
በሚመዘግቧቸው ሰነዶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
powers and duties in this Proclamation.
ክፍል ሁለት PART TWO
ሰነድ የሚያረጋግጡና የሚመዘግቡ ተቋማት AUTHENTICATION AND REGISTRATION
እና ዓላማዎች INSTITUTIONS AND OBJECTIVES
፬. የፌዴራል ተቋም 4. Federal Institution
ሰነዶችን የማረጋገጥና የመመዝገብን ተግባር በአገር An appropriate federal Institution shall be established
አቀፍ ደረጃ የሚያስተባብር እና የሚደግፍ፣ by regulation of the Council of Ministers to nationally
የተረጋገጡና የተመዘገቡ ሰነዶችን መረጃ በመረጃ ቋት coordinate and support the authentication and

በማዕከል አደራጅቶ የሚይዝ እና በአዲስ አበባና registration activities, to organize and keep central data
base for documents authenticated and registered and to
በድሬዳዋ ከተሞች የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ
perform activities of document authentication and
ተግባራትን የሚያከናውን አግባብ ያለው የፌዴራል
registration in Addis Ababa and Dire Dawa cities.
ተቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ
መሠረት ይቋቋማል፡፡
5. Regional Institution
፭. የክልል ተቋም
1/ Regions shall establish institutions for enforcement
፩/ ክልሎች ይህንን አዋጅ የሚያስፈጽሙ ተቋማትን
of this Proclamation.
ያደራጃሉ፡፡
Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M
gA ፰ሺ Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8803

፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት በክልሎች 2/ The structure of the institutions to be established in
የሚቋቋሙት ተቋማት አደረጃጀት እንደየክልሉ accordance with sub-article (1) of this Article shall

ተጨባጭ ሁኔታ በክልሉ የሚወሰን ይሆናል፡፡ be determined by respective regions based on their
objective realities.

፫/ የክልል ተቋማት ሀገራዊ ሰነድ የማረጋገጥ እና 3/ Regional institutions shall, for the purpose of
የመመዝገብ ሥርዓቱን ወጥነት ለማስጠበቅ ሲባል maintaining the uniformity of national document

አረጋግጠው ስለሚመዘግቧቸው ሰነዶች አስፈላጊውን authentication and registration system, have a


responsibility to send to the federal institution the
መረጃ ለፌዴራሉ ተቋም የመላክ እንዲሁም ሌሎች
necessary data of documents they authenticated
ትብብሮችን የማድረግ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
and registered as well as to implement other
collaborative activities.
፮. ሰነድ የማረጋገጥ ሥልጣንና ተግባር ስለተሰጣቸው 6. Other Federal Government Organs Vested with the
ሌሎች የፌዴራል መንግስት አካላት Powers and Duties of Authentication of Document
Notwithstanding the document authentication and
በሌላ ህግ ሰነድ የማረጋገጥና የመመዝገብ ስልጣን
registration powers given to the Organs by other laws,
የተሰጣቸው ተቋማት እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ በታች
the following organs shall have the power of document
የተመለከቱት ተቋማት ሰነድ የማረጋገጥ ስልጣን
authentication.
አላቸው፦
፩/ በውጭ አገር የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ 1/ The Ethiopian Embassies and Consular Offices

ጽሕፈት ቤቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ ሰነዶችን shall authenticate documents to be sent to Ethiopia.

ያረጋግጣሉ፡፡
2/ The Ministry of Foreign Affairs shall authenticate:
፪/ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፦
a) documents authenticated by Ethiopian
ሀ) በኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት
Embassies and Consular Offices and by
ቤቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የውጭ
embassies and consular offices of foreign
አገር ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች
countries in Ethiopia;
የተረጋገጡ ሰነዶችን፤
b) documents that are to be sent abroad and
ለ) በተቀባዩ አገር ሕግ እንዲረጋገጡ የሚፈለጉ
require authentication under the law of the
እና ወደ ውጭ የሚላኩ ሰነዶችን፤
receiving country.
ያረጋግጣል፡፡
3/ Commanders of divisions of the defense force shall
፫/ የመከላከያ ሠራዊት የክፍል ሹሞች በግዳጅ ላይ
authenticate documents submitted by members of
የሚገኙ የሠራዊቱ አባላት የሚያቀርቡላቸውን
the defense force who are on active duty.
ሰነዶች ያረጋግጣሉ፡፡
4/ Heads of federal prisons shall authenticate
፬/ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኃላፊዎች ከታራሚዎች
documents submitted to them by prisoners or
ወይም ከቀጠሮ እስረኞች የሚቀርቡላቸውን ሰነዶች
detainees.
ያረጋግጣሉ፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8804

፰ሺ 5/ Commanders of divisions of the Federal Police


፭/ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የክፍል ሹሞች በግዳጅ Commission shall authenticate documents submitted

ላይ ከሚገኙ የፌደራል የፖሊስ አባላት by members of the federal police force who are on
active duty.
የሚያቀርቡላቸውን ሰነዶች ያረጋግጣሉ፡፡
7. Objectives of Document Authentication and
Registration
፯. የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ዓላማዎች Any activity or procedure of documents authentication
በዚህ አዋጅ መሠረት በፌዴራል እና በክልል ደረጃ and registration conducted at federal and regional level
የሚከናወን ማንኛውም የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ in accordance with this Proclamation shall follow the
ተግባር እና ሥርዓት የሚከተሉትን ዓላማዎች መከተል following objectives:

ይኖርበታል፦ 1/ creating cooperative spirit of working relationship


፩/ በክልል እና በፌዴራል የሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ among regional and federal institutions conducting
ተቋማት መካከል በትብብር መንፈስ ላይ የተመረኮዘ document authentication and registration;

የአሠራር ግንኙነት መፍጠር፤ 2/ ensuring the uniformity of the documents


፪/ በአንድ አገራዊ ራዕይና ተልዕኮ ዙሪያ የሠነድ authentication and registration towards to the

ማረጋገጥ እና የመመዝገብ ሥርዓት ወጥነትን national vision and mission of the country;

ማረጋገጥ፤ 3/ protecting citizens’ rights of producing private


፫/ የዜጎችን የግል ንብረት የማፍራት፣ የመጠቀም እና property, use and transfer through legal means and
በሕጋዊ መንገድ የማስተላለፍ መብቶችን በማስከበር thereby supporting the justice system and ensuring

የፍትሕ ሥርዓቱን በማገዝ የሕግ የበላይነትን the rule of law;

ማስጠበቅ፤ 4/ ensuring the documents sent from other countries

፬/ ከሌሎች ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ ሰነዶች to Ethiopia that they are not against law and moral;
and the recognition of documents, in the receiving
ለሕግና ለሞራል የማይቃረኑ መሆናቸውን
country, sent to other countries from Ethiopia;
እንዲሁም ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ሀገራት የሚላኩ
ሰነዶች በሚላኩበት ሀገር እውቅና ማግኘታቸውን
ማረጋገጥ፤ 5/ facilitating the efforts of building good governance
፭/ የመልካም አስተዳደርን እና የነጻ ገበያ ሥርዓት and free market system;

ግንባታ ጥረቶችን ማሳለጥ፤ 6/ creating accessible working system by using new


፮/ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀምና technological inputs and by enhancing the quality

ተቋማዊ አገልግሎት አሠጣጥን የጥራት ደረጃ levels of institutional service;

በማሳደግ ተደራሽነት ያለው አሠራር መፍጠር፤ እና 7/ act in collaboration with stakeholders.


፯/ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር
መስራት፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8805

PART THREE
፰ሺ
AUTHENTICATION ACTIVITIES,
ክፍል ሦስት PROCEDURES AND DUTIES OF THE NOTARY
የሰነድ ማረጋገጥ ተግባራት፣ ሥርዓት እና 8. Authentication Activities
የአረጋጋጭ ግዴታዎች The documents authentication activities include the
፰. የሰነድ ማረጋገጥ ተግባራት following:
የሰነድ ማረጋገጥ ተግባራት የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦ 1/ to authenticate documents;
2/ to authenticate and register copies of documents
፩/ ሰነዶችን ማረጋገጥ፤
against their originals and register same;
፪/ የሰነድ ቅጅዎች ከዋናው ጋር አመሳክሮ ማረጋገጥ
3/ to administer oath and receive affidavits;
እና መመዝገብ፤
፫/ ቃለመሀላና በቃለመሀላ የሚሰጥ ማረጋገጫዎችን
4/ to keep custody of specimen of signatures and/or
መቀበል፤
seal upon request by those concerned;
፬/ ባለጉዳዮች ሲጠይቁ እንደአስፈላጊነቱ የፊርማ 5/ to ascertain the legality of documents submitted for
እና/ወይም የማኅተም ናሙና መያዝ፤ authentication;
፭/ ለመረጋገጥ የሚቀርቡ ሰነዶችን ሕጋዊነት ማረጋገጥ፤ 6/ to ascertain the capacity, right and authority of
፮/ ለመረጋገጥ በሚቀርቡ ሰነዶች ላይ የሚፈርሙ persons who are about to sign or who have signed
ወይም የፈረሙ ሰዎችን ችሎታ፣ መብት እና documents submitted for authentication;
ሥልጣን ማረጋገጥ፤ 7/ to ascertain with respect to contracts made to
transfer properties for which title certificates are
፯/ በሕግ የባለቤትነት ማረጋገጫ የሚሰጥባቸውን
issued under the law:
ንብረቶች ለማስተላለፍ በሚደረጉ ውሎች፦ a) the right of the transferor to transfer the
property; and
ሀ) የንብረት አስተላላፊው ንብረቱን ለማስተላለፍ
b) that the property is not mortgaged or pledged
ያለውን ባለመብትነት፤ እና
or that such property is not attached by a
ለ) ንብረቱ በመያዣነት ያልተሰጠ ወይም በፍርድ
court order;
ቤት ትዕዛዝ ያልታገደ መሆኑን፤
8/ to ascertain whether documents are produced by
ማረጋገጥ፤
legitimate authority;
፰/ ሰነዶች አግባብ ካለው አካል መመንጨታቸውን 9/ to provide evidence upon request by authorized or
ማረጋገጥ፤ appropriate organ about authenticated and
፱/ ስለተረጋገጡና ስለተመዘገቡ ሰነዶች ሥልጣን ባለው registered documents;
ወይም አግባብ ባለው አካል ሲጠየቅ ማስረጃ 10/ to conduct other similar activities.
መስጠት፤ 9. Documents that shall be Authenticated and Registered
1/ The following documents shall not have legal
፲/ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ማከናወን፡፡
effect unless they are authenticated and registered
፱. መረጋገጥና መመዝገብ ያለባቸው ሰነዶች
፩/ የሚከተሉት ሰነዶች በዚህ አዋጅ መሠረት in accordance with this Proclamation:

ካልተረጋገጡና ካልተመዘገቡ ሕጋዊ ውጤት a) documents that shall be authenticated and


registered in accordance with the appropriate
አይኖራቸውም፦
law;
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8806

ሀ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት መረጋገጥና b) power of attorney or revocation of power of


፰ሺ መመዝገብ ያለባቸው ሰነዶች፤ attorney;

ለ) የውክልና ሥልጣን መስጫ ወይም መሻሪያ c) memorandum and articles of association of


business organizations and other associations,
ሰነዶች፤
and amendments thereof.
ሐ) የንግድና ሌሎች ማህበራት መመስረቻ
ጽሁፎች፣ መተዳደሪያ ደንቦች እና 2/ The notary shall authenticate and register
ማሻሻያዎቻቸው፤ documents other than those specified under sub-

፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ከተመለከቱት article (1) of this Article, if requested by the
concerned parties.
ሰነዶች ውጭ ሌሎች ሰነዶች እንዲረጋገጡና
እንዲመዘገቡላቸው ባለጉዳዮች ሲጠይቁ ሰነድ
አረጋጋጩ እነዚህን ሰነዶች ያረጋግጣል፤ 10. Authentication of a New document
1/ Where a new document is submitted for
ይመዘግባል፡፡
authentication, the notary shall authenticate the
፲. አዲስ ሰነድ ስለማረጋገጥ
document after having ascertained by means of
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ አዲስ ሰነድ እንዲረጋገጥ
evidence that the name and address of the person
ሲቀርብለት ሰነዱን ለመፈረም የቀረበው ሰው
who is about to sign the document is the same as
ማንነት፣ ስምና አድራሻው በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው
the name and address on the document.
ሰው ማንነት፣ ስምና አድራሻ ተመሳሳይ መሆኑን
2/ Without prejudice to Article 17 of this
በማስረጃ አመሳክሮ ሰነዱን ያረጋግጣል፡፡
Proclamation the notary shall comply with the

፪/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፯ የተደነገገው እንደተጠበቀ procedures provided for in the relevant laws when

ሆኖ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ ሲያረጋግጥ አግባብ authenticating a document.


11. Documents Already Signed
ባላቸው ሕጎች የተደነገገውን ሥርዓት መከተል
1/ Where a document which is already signed is
አለበት፡፡ submitted for authentication, the notary shall
፲፩. አስቀድሞ ስለተፈረሙ ሰነዶች authenticate such document by ascertaining that
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ አስቀድሞ የተፈረመ ሰነድ
the signature on the document is that of the person
እንዲረጋገጥ ሲቀርብለት ሰነዱ ላይ የሰፈረው ፊርማ
who has signed it or that the seal on the document
ሰነዱን አስቀድሞ የፈረመው ሰው ፊርማ መሆኑን
is genuine.
ወይም በሰነዱ ላይ የሚገኘው ማኅተም ትክክለኛው 2/ Where the document submitted for authentication
ማኅተም መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ is already authenticated by another notary, the

፪/ የቀረበው ሰነድ በሌላ ሰነድ አረጋጋጭ የተረጋገጠ notary shall authenticate the document by verifying
that the signature and seal on the document is the
ከሆነ በሰነዱ ላይ የሚገኘው ፊርማና ማኅተም
signature and seal of the said notary.
የተባለው ሰነድ አረጋጋጭ ፊርማና ማኅተም
12. Copies of Documents
መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ 1/ Where a copy of a document is submitted for
authentication, the notary shall authenticate the
፲፪. ስለሰነድ ግልባጭ ወይም ኮፒ
፩/ የሰነድ ግልባጭ ወይም ኮፒ እንዲረጋገጥ document by ascertaining that the contents of the
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8807

ሲቀርብለት ሰነድ አረጋጋጩ የኮፒው ይዘት copy are the same as that of the original document
ከዋናው
፰ሺ ሰነድ ይዘት ጋር እንዲሁም በግልባጩ and that the signature and/or seal on the copy is the

ወይም በኮፒው ላይ ያለው ፊርማ እና/ወይም same as the signature and/or seal on the original
document.
ማኅተም በዋናው ሰነድ ላይ ካለው ፊርማ
እና/ወይም ማኅተም ጋር አንድ አይነት መሆኑን 2/ A document authenticated in accordance with sub-
በማመሳከር ሰነዱን ያረጋግጣል፡፡ article (1) of this Article shall have the same equal

፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት value as that of the original document.

የተረጋገጠ ሰነድ የዋናውን ሰነድ ያህል የማስረጃነት 13. Ascertaining the Legality of Documents
1/ A notary shall, before authenticating and
ዋጋ ይኖረዋል፡፡
registering a document, ascertain that its contents
፲፫. የሰነዶችን ሕጋዊነት ስለማረጋገጥ
are not illegal or immoral.
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ ከማረጋገጡና ከመመዝገቡ
በፊት የሰነዱ ይዘት ሕግን እና ሞራልን የማይቃረን 2/ Apart from ascertaining its legitimacy, a notary

መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ shall not have power to change or cause to be


changed the contents of a document submitted for
፪/ ሰነድ አረጋጋጩ የሰነድን ትክክለኛነት ከማረጋገጥ
authentication.
አልፎ የሰነዱን ይዘት የመለወጥ ወይም የማስለወጥ
14. Ascertaining the Capacity and Authority of
ሥልጣን የለውም፡፡ Signatories of a Document
1/ The notary shall, before authenticating a document,
፲፬. የሰነድ ፈራሚዎችን ችሎታና ሥልጣን ስለማረጋገጥ make sure that the person who has signed or is
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ ከማረጋገጡ በፊት about to sign the document has the right or

የፈራሚውን ወይም ሰነዱን ለመፈረም የቀረበውን authority to sign it.


2/ Where the capacity of a person who has signed or
ሰው የመፈረም መብት ወይም ሥልጣን ማረጋገጥ
is about to sign a document is doubtful to do so,
አለበት፡፡
the notary shall make the necessary investigation
፪/ የሰነድ ፈራሚው ወይም ለመፈረም የቀረበው ሰው
in appropriate way.
የሕግ ችሎታ ያለው መሆኑ አጠራጣሪ ሲሆን ሰነድ
አረጋጋጩ የፈራሚውን የሕግ ችሎታ ተገቢ በሆነው 3/ The Ministry shall issue directive for the application
of sub-article (1) of this Article.
መንገድ ማጣራት አለበት፡፡
፫/ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) አፈጻጸም 15. Ascertaining the Conditions of Ownership and the
Owners of Certain Properties
ሚኒስቴሩ መመሪያ ያወጣል፡፡ Without prejudice to provisions provided by the
፲፭. የንብረቶችን እና የባለንብረቶችን ሁኔታ ስለማረጋገጥ relevant law, before authenticating documents relating
አግባብ ባለው ሕግ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ to the transfer of properties for which title certificates
የባለቤትነት መብት ማረጋገጫ የሚሰጥባቸውን are issued under the law, the notary shall ascertain that:

ንብረቶች ለማስተላለፍ የሚዘጋጁ ሰነዶች ከመረጋ 1/ the transferor of the property has title certificate for
the property in accordance with the relevant law;
ገጣቸው በፊት ሰነድ አረጋጋጩ፦
2/ the property is not mortgaged or pledged or is not
፩/ ንብረት አስተላላፊው አግባብ ባለው ሕግ መሠረት
attached by a court order;
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ያለው፤
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8808

፪/ ንብረቱ በመያዣነት ያልተሰጠ ወይም በፍርድ ቤት 3/ the person who has signed or is about to sign the
፰ሺ
ያልታገደ፤ እና document has legal or contractual right or authority

፫/ ሰነዱን የሚፈርመው ወይም ለመፈረም የቀረበው to sign the document.

ሰው ሰነዱን ለመፈረም ከውል ወይም ከሕግ


16. Administration of Oath and Hearing of Witness
የመነጨ መብት ወይም ሥልጣን ያለው፤ 1/ Any person may declare the truth of the contents of
መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ a document under oath before a notary; in such a
፲፮. ቃለ መሀላ ስለመቀበልና የምስክር ቃል ስለመስማት case, the notary shall write down on the document
፩/ ማንኛውም ሰው የሰነድ ይዘት ትክክለኛነት በሰነድ
that he caused the said person to sworn before he
አረጋጋጩ ፊት ቀርቦ በቃለ መሀላ ማረጋገጥ
made the declaration.
ይችላል፤ ሰነድ አረጋጋጩም የተባለው ሰው በፊቱ
2/ A notary shall take the testimony of a witness
ቀርቦ ቃሉን ከመስጠቱ በፊት ቃለ መሐላ
where he is ordered by a court.
ማስፈፀሙን በሰነዱ ላይ በጽሑፍ ማስፈር አለበት፡፡
፪/ ሰነድ አረጋጋጭ በፍርድ ቤት ሲታዘዝ የሰውን 3/ Where the notary takes the testimony of a witness

የምስክርነት ቃል ይቀበላል፡፡ under sub-article (2) of this Article, he shall write


on the document that the witness has given his
፫/ ሰነድ አረጋጋጩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪)
testimony of his free will; and sign on the
መሠረት የምስክርነት ቃል በሚቀበልበት ጊዜ
document and affix his seal thereon.
ምስክሩ ቃሉን የሰጠው በገዛ ፈቃዱ መሆኑን
የምስክርነት ቃሉ በሰፈረበት ሰነድ ላይ በመጻፍ 17. Witnesses to be Present for Written Contracts and
Documents of will
ይፈርምበታል፤ ማኅተሙንም ያትምበታል፡፡ 1/ From the documents submitted for authentication
፲፯. በጽሁፍ የሚደረጉ ውሎች እና የኑዛዜ ፅሁፎች ላይ and registration, the following documents shall be
ስለሚቀርቡ ምስክሮች signed before the relevant authentication and
፩/ ሰነዶችን ለማረጋገጥና ለመመዝገብ ሥልጣን
registration institution by two witnesses:
በተሰጠው ተቋም ፊት ቀርበው ከሚረጋገጡና
a) contracts of transfer of ownership of
ከሚመዘገቡት ሰነዶች መካከል፦
immovable properties by selling or donation;

ሀ) የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን ባለቤትነት በሽያጭ b) contracts of establishing collateral or


guarantee right on immovable properties; and
ወይም በስጦታ ለማስተላለፍ የሚደረጉ ውሎች፤
ለ) በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የመያዣ ወይም c) Public will.
የዋስትና መብት ለማቋቋም የሚደረጉ ውሎች፤
እና 2/ Without prejudice to the provisions of sub-article
ሐ) በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ፤
(1) of this Article, other documents may be
በሁለት ምስክሮች መፈረም አለባቸው፡፡
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌዎች authenticated and registered without being signed

እንደተጠበቁ ሆነው ሌሎች እንዲረጋገጡና እንዲመ by witnesses.

ዘገቡ የሚቀርቡ ሰነዶች በምስክሮች መፈረም 18. Registration and Deposit of Documents
1/ The notary shall register all documents which he
ሳያስፈልግ ሊረጋገጡና ሊመዘገቡ ይችላሉ፡፡
authenticates and deposit a copy of each document
፲፰. ሰነዶችን ስለመመዝገብና ስለማስቀመጥ
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ የሚያረጋግጣቸውን ሰነዶች in the institution.
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8809

ይመዘግባል፤ ለእያንዳንዱ ሰነድ አንድ ግልባጭ 2/ Where the law provides for the deposit of a
በተቋሙ
፰ሺ ያስቀምጣል፡፡ document within institution, the notary shall

፪/ ሰነድ በተቋም ዘንድ እንዲቀመጥ በሕግ የተደነገገ register and deposit such document upon its
submission.
ከሆነ ሰነድ አረጋጋጩ እንዲህ ያለው ሰነድ
3/ The notary shall, upon request by an interested
ሲቀርብለት ተቀብሎ ይመዘግባል፤ ያስቀምጣል፡፡
person to get a copy or evidence about a document
፫/ በተቋም ዘንድ እንዲቀመጥ የተደረገ የሰነድ ግልባጭ deposited in the institution, give the requested copy
ወይም ሰነዱ በተቋሙ ዘንድ ስለመኖሩ ማስረጃ or evidence upon receipt of appropriate service fee.
እንዲሰጠው ጉዳዩ በሚመለከተው ሰው ሲጠየቅ
ሰነድ አረጋጋጩ ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ 19. Rendering Service Outside the Official Place of
Work
በማስከፈል ግልባጩን ወይም ማስረጃውን ይሰጣል፡፡ 1/ Where a person who is not capable to go to the
፲፱. ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ አገልግሎት ስለመስጠት official place of work of the notary request to get
the service, upon approval by the immediate
፩/ ወደ ሰነድ አረጋጋጩ መደበኛ የሥራ ቦታ ለመሄድ
officer above him, the notary shall render service
የማይችል ሰው አገልግሎት ሲጠይቅ ሰነድ
for such person at the latter's address.
አረጋጋጩ የቅርብ የሥራ ኃላፊውን ፈቃድ ሲያገኝ
2/ For the service rendered pursuant to sub-article (l)
በጠያቂው አድራሻ በመገኘት የሰነድ ማረጋገጥና
of this Article the amount of additional service fee
ምዝገባ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ to be charged shall be determined in accordance
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ለተመለከተው with Article 34 (2) of this Proclamation.
አገልግሎት የሚከፈለው ተጨማሪ ክፍያ በዚህ 3/ The Ministry shall issue directive for the
አዋጅ በአንቀጽ ፴፬ (፪) መሠረት ይወሰናል፡፡ application of sub-article (1) of this Article.

፫/ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) አፈጻጸም 20. Prohibition


1/ A notary shall not authenticate:
ሚኒስቴሩ መመሪያ ያወጣል፡፡
a) his own document, document of his spouse,
፳. ክልከላ
document of his ascendant or descendant,
፩/ ሰነድ አረጋጋጭ፦
ሀ) የራሱን፣ የባለቤቱን፣ የወላጆቹን ወይም document of his brother and sister, document

የተወላጆቹን፣ የወንድም ወይም የእህቱን፣ of his spouse parents as well as document of


brothers or sisters of his spouse;
የትዳር አጋር ወላጆችን እንዲሁም የሚስት
b) document of a person for whom he acts as an
ወይም የባል ወንድም ወይም እህትን ሰነድ፤
agent or representative; and
ለ) ራሱ ወኪል ወይም እንደራሴ የሆነለትን ሰው
c) document of a business organization or
ሰነድ፤ እና
association to which he is beneficiary.
ሐ) ተጠቃሚ የሆነበትን የንግድ ድርጅት ወይም
ማኅበር ሰነዶች፤ 2/ If the condition specified under sub-article (1) of

ማረጋገጥ አይችልም፡፡ this Article happens, the notary shall have the
obligation to notify, and the document shall be
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው
authenticated by another notary.
ሁኔታ ሲያጋጥም ሰነድ አረጋጋጩ የማሳወቅ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8810

ግዴታ ያለበት ሲሆን ሰነዱ በሌላ ሰነድ አረጋጋጭ 3/ The notary shall not give any authentication and
፰ሺ፲
እንዲረጋገጥ ይደረጋል፡፡ registration service unless the requirements of the

፫/ በሕግ እንዲሟሉ የተጠየቁት ሁኔታዎች law are satisfied.

እስካልተሟሉ ድረስ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ


የማረጋገጥ እና የመመዝገብ አገልግሎት 21. Obligation to Keep Confidentiality
1/ A notary shall not give to third party information,
አይሰጥም፡፡
which comes into his possession in the course of
፳፩. ሚስጢር የመጠበቅ ግዴታ
performing his duties, unless ordered by a court or
፩/ ማንኛውም ሰነድ አረጋጋጭ በፍርድ ቤት ወይም
by a body empowered by law.
በሕግ ሥልጣን በተሰጠው አካል ካልታዘዘ በቀር
በሥራው አጋጣሚ በእጁ የገባውን መረጃ ለሌላ 2/ Notwithstanding the provisions of sub-article (1) of

ሦስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት የለበትም፡፡ this Article, the notary shall, when he accesses
indicatory information as to the commission of a
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው
crime, report the matter to the appropriate
ቢኖርም ሰነድ አረጋጋጩ ወንጀል ስለመፈጸሙ
government organ.
ጠቋሚ መረጃዎች ሲያገኝ ጉዳዩን አግባብ ላለው
22. Document Sent from and into Ethiopia
የመንግሥት አካል ማሳወቅ አለበት፡፡
Additional detailed procedures for the authentication
፳፪. ከኢትዮጵያ ስለሚወጡና ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገቡ and registration of documents sent from Ethiopia to
ሰነዶች other countries and; those sent from other countries to
ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ሀገራት እንዲሁም ከሌሎች
Ethiopia shall be regulated by regulation to be issued
ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ ሰነዶች
by the Council of Ministers.
የሚረጋገጡበትና የሚመዘገቡበት ተጨማሪ ዝርዝር
ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ 23. Legal Effects of Authenticated and Registered
Documents
ይወሰናል፡፡ 1/ Without prejudice to Articles 25 and 27 of this
፳፫. የተረጋገጡና የተመዘገቡ ሰነዶች ሕጋዊ ውጤት Proclamation, a document authenticated and
፩/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፭ እና ፳፯ ድንጋጌዎች registered in accordance with this Proclamation

እንደተጠበቁ ሆነው በዚህ አዋጅ መሠረት shall be conclusive evidence of its contents.

የተረጋገጠ ሰነድ በውስጡ ስለሚገኘው ይዘት ሙሉ 2/ Authenticated and registered documents may,
እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ነው፡፡ during proceeding, be challenged only with the

፪/ ተረጋግጦ የተመዘገበን ሰነድ በክርክር ሂደት ውስጥ permission of a court for good cause.

መቃወም የሚቻለው ፍርድ ቤት በበቂ ምክንያት 24. Acceptance of Authenticated and Registered
ሲፈቅድ ብቻ ነው፡፡ Documents
1/ Any document authenticated and registered by a
፳፬. ተረጋግጦ የተመዘገበ ሰነድ ተቀባይነት federal institution or organ in accordance with this

፩/ በዚህ አዋጅ መሠረት በፌዴራል ተቋም ወይም Proclamation shall be acceptable by Regional

አካል የተረጋገጠና የተመዘገበ ማንኛውም ሰነድ Governments.

በክልል መንግስታት ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡


gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8811

2/ Any document authenticated and registered by a


regional institution in accordance with this
፰ሺ፲፩ Proclamation shall, in a similar manner, be
፪/ በዚህ አዋጅ መሠረት በክልል ተቋም የተረጋገጠና acceptable by the Federal Government and other
የተመዘገበ ሰነድ በተመሳሳይ ሁኔታ በፌዴራል Regional Governments.
መንግስትና በሌሎች የክልል መንግስታት PART FOUR
IMPROPERLY AUTHENTICATED AND
ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ REGISTERED DOCUMENTS
25. Suspensions of Improperly Authenticated and
ክፍል አራት Registered Documents
ያለአግባብ ስለተረጋገጡ እና ስለተመዘገቡ ሰነዶች 1/ The institution may, if it is proved by adequate
evidence, pass temporary order of suspension on
፳፭. ያለአግባብ የተረጋገጡ እና የተመዘገቡ ሰነዶችን አግዶ
ስለማቆየት improperly authenticated and registered documents
፩/ ጉዳዩ በሚመለከተው ሰው አመልካችነት ወይም when petition is lodged by concerned person or by
በተቋሙ በራስ አነሳሽነት ሰነድ ያለአግባብ its own initiative and it is proved that failure to
ተረጋግጦ መመዝገቡ በበቂ ማስረጃ ሲደረስበትና suspend may cause serious damage that may not be
ሰነዱ በአስቸኳይ ካልታገደ በቀር ሊደርስ የሚችለው easily reversible.

ጉዳት በቀላሉ ሊመለስ የማይችል መሆኑ ሲረጋገጥ 2/ A document is said to be improperly authenticated

ተቋሙ አረጋግጦ በመዘገበው ሰነድ ላይ ጊዜያዊ and registered only when it could not have been

የእግድ ትዕዛዝ ሊያስተላለፍ ይችላል፡፡ authenticated and registered had it not been:
a) by notaries prohibited pursuant to Article 20
፪/ ሰነድ ያለአግባብ ተረጋግጦ ተመዝግቧል የሚባለው
(1) of this Proclamation;
ሰነዱ፦
b) performed without completing basic
ሀ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳ (፩) መሰረት ሰነድ authentication and registration procedures or
እንዳያረጋግጡ በተከለከሉ አረጋጋጮች፤ formalities; or
ለ) መሠረታዊ የሆኑ የማረጋገጥና የምዝገባ c) by producing illegal documents.
መስፈርቶች ወይም ፎርማሊቲዎች ሳይሟሉ
በመታለፍ፤ ወይም
26. Procedures to be Followed for Suspension of
ሐ) ሕጋዊ ያልሆኑ ሰነዶች በማቅረብ፤ Improperly Authenticated and Registered Documents
ባይሆን ኖሮ ሰነዱ ሊረጋገጥና ሊመዘገብ የማይችል 1/ The order of suspension of a document shall be
የነበረ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ given by the head of the institution after the
፳፮. ያለአግባብ ተረጋግጠው የተመዘገቡ ሰነዶችን ለማገድ necessary examination being conducted by a team
መከተል ስለሚገባ ሥነ-ሥርዓት
፩/ ሰነድን አግዶ የማቆየት ትዕዛዝ የሚሰጠው ሰነዱ of professional not less than three in number drawn

ላይ ከሦስት የማያንሱ የተቋሙ ባለሙያዎች from the institution.


2/ The order of suspension of a document shall be
ባሉበት ቡድን አስፈላጊው ማጣራት ከተደረገ በኋላ
given within five working days from the date of
በተቋሙ የበላይ ሀላፊ ይሆናል፡፡
submission of the petition or from the date
፪/ ሰነድን አግዶ የማቆየት ውሳኔ ሰነዱ እንዲታገድ
examination commenced if the suspension is
ማመልከቻ ከቀረበበት ቀን አንስቶ ወይም ሰነዱ
initiated by the institution.
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8812

የሚታገደው በተቋሙ በራስ ተነሳሽነት ከሆነ 27. Effects of Suspension of Document


During the time of suspension of a document in
ማጣራት ከተጀመረበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት
accordance with Article 25 (1) of this Proclamation,
የሥራ
፰ሺ፲፪ ቀናት ውስጥ መሰጠት አለበት፡፡
the document shall be considered as not authenticated
፳፯. ሰነድን አግዶ የማቆየት ውጤት
and registered.
በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፳፭ (፩) መሠረት ሰነድ ታግዶ
28. Duty to Institute Proceeding on Regular Court
በሚቆይበት ወቅት ሰነዱ ተረጋግጦ እንዳልተመዘገበ 1/ When a document is suspended:
ይቆጠራል፡፡ a) the concerned person regarding to the
document or the right respected with the
፳፰. በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ የማቅረብ ግዴታ
፩/ ሰነድን የተመለከተ የእግድ ውሳኔ በተላለፈ በአንድ document, or
ወር ጊዜ ውስጥ፦ b) the institution, in case where concerned
ሀ) ሰነዱ ላይ ወይም በሰነዱ በተከበረው መብት person is unavailable or absent, with regard
ላይ ጉዳዩ በሚመለከተው ሰው፤ ወይም to the document,
shall institute proceedings in a regular court having
ለ) ሰነዱ የታገደው በተቋሙ በራስ አነሳሽነት
jurisdiction within one month from the date of
ሆኖ ጉዳዩ የሚመለከተውን ሰው ማግኘት
order of suspension.
ካልቻለ ወይም ከሌለ ሰነዱ ላይ በተቋሙ፤
2/ The court received case in accordance with sub-
ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት መደበኛ ክስ ማቅረብ
article (1) of this Article may, as the case may be,
አለበት፡፡
approve, amend or repeal the order of suspension.
፪/ የይግባኝ አቤቱታ የማቅረብ መብት እንደተጠበቀ
ሆኖ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት ክስ
29. Action Lodged by the Aggrieved Party Against
የቀረበለት ፍርድ ቤት ተቋሙ የሰጠውን የዕግድ
Order of Suspension or Refusal of Suspension
ውሳኔ እንደሁኔታው ማጽናት፣ ማሻሻል ወይም Any party whose right is affected by the suspension

መሻር ይችላል፡፡ order or who has grievance on the denial of suspension

፳፱. ሰነድ የማገድ ወይም ያለማገድ ትዕዛዝ ላይ ቅሬታ order by the institution may institute case in a court
ባለው ወገን የሚቀርብ ክስ having jurisdiction.
ተቋሙ በሰጠው ሰነድን የማገድ ትእዛዝ መብቱ የተነካ
ሰው ወይም እንዲታገድ ጥያቄ አቅርቦ ተቋሙ በሰጠው
30. Discarding Suspension Order
ሰነድን ያለማገድ ትዕዛዝ ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም
Order of suspension shall be discarded in one of the
ወገን ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ following conditions:
ይችላል፡፡ 1/ if the court having jurisdiction invalidate the order
፴. የሰነድ እገዳ ትዕዛዝ ቀሪ ስለመሆን of suspension;
በተቋሙ ሰነድን ስለማገድ የተሰጠ ትእዛዝ ከሚከተሉት
2/ if the concerned person does not institute
ሁኔታዎች በአንዱ ቀሪ ይሆናል፦
proceeding in a court within one month in
፩/ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት የሰነድ እገዳ ውሳኔው
accordance with Article 28 (1) of this
አይጸናም ብሎ ሲወሰን፤ ወይም
Proclamation.
፪/ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፳፰ (፩) መሠረት ጉዳዩ
በሚመለከተው ሰው ወይም ተቋሙ በአንድ ወር ጊዜ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8813

ውስጥ ለፍርድ ቤት ክስ ሳያቀርብ ሲቀር፡፡ 31. Liability of a Notary


Any notary improperly authenticated or registered a
፰ሺ፲፫ document shall be liable in accordance with relevant
፴፩. የሰነድ አረጋጋጩና መዝጋቢው ተጠያቂነት law.
ሰነድን ያለአግባብ ያረጋገጠ ወይም የመዘገበ
32. Lodging Petition after Formal Proceeding in Court
ማንኛውም ሰነድ አረጋጋጭ አግባብ ባለው ሕግ
Without prejudice to the power of the institution to pass
መሠረት ተጠያቂ ይሆናል፡፡
temporary order of suspension on documents
፴፪. በፍርድ ቤት መደበኛ ክስ ከቀረበ በኋላ የሚቀርቡ
improperly authenticated and registered in accordance
አቤቱታዎች
በዚህ አዋጅ የተደነገገው ያለአግባብ የተረጋገጠና with the provisions of this Proclamation, any petition
የተመዘገበ ሰነድን ለጊዜው አግዶ ለማቆየት ለተቋሙ seeking order of suspension of improperly

የተሰጠው ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ በፍርድ ቤት authenticated and registered documents after formal

መደበኛ ክስ ከቀረበ በኋላ ያለአግባብ የተረጋገጠና proceeding in the court shall be handled by the court.

የተመዘገበ ሰነድ እንዲታገድ የሚቀርቡ አቤቱታዎች PART FIVE


መታየት ያለባቸው በፍርድ ቤቱ ነው፡፡ MISCELLANEOUS PROVISIONS
33. Right to Lodge Petition
ክፍል አምስት 1/ Any aggrieved person may submit a complaint to
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች the superior officer of the notary within 15
፴፫. አቤቱታ የማቅረብ መብት working days where the notary refuses to give
፩/ ሰነድ አረጋጋጭ በዚህ አዋጅ መሠረት መስጠት
service that is required of him in accordance with
ያለበትን አገልግሎት ቢከለክል ወይም አዋጁን
this Proclamation or gives service in violation of
በመተላለፍ አገልግሎት ቢሰጥ ማንኛውም ቅሬታ
this Proclamation.
ያለው ሰው ለሰነድ አረጋጋጩ የበላይ ኃላፊ በ፲፭ 2/ Where the party who has submitted a complaint
የሥራ ቀን ውስጥ አቤቱታ ሊያቀርብ ይችላል፡፡ pursuant to sub-article (1) of this Article is not
satisfied with the decision rendered or where no
፪/ ባለጉዳዩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት
decision is rendered within 30 days from the date
በተሰጠው ውሳኔ ቅሬታ ካለው ወይም አቤቱታው of submission of the petition, he may bring action
ከቀረበለት ቀን ጀምሮ በ፴ ቀናት ውስጥ ውሳኔ in a court having jurisdiction.
ካላገኘ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ 34. Payment of Stump Duty and Service Fee
1/ The notary shall make sure the payment of stump
ይችላል፡፡
duty pursuant to the relevant law before
፴፬. ስለቴምብር ቀረጥ እና አገልግሎት ክፍያ authenticating and registering a document.
፩/ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነዱን አረጋግጦ ከመመዝገቡ
2/ The authentication and registration service shall be
በፊት አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የቴምብር ቀረጥ given by charging reasonable service fee as cost
መከፈሉን ማረጋገጥ አለበት፡፡ recovery.
፪/ ሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጠው 3/ The amount of service fee shall be determined by
ተመጣጣኝ የሆነ የወጪ መሸፈኛ የአገልግሎት regulation to be issued by the Council of Ministers.
ክፍያ ሲፈጸም ይሆናል፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8814

፫/ የአገልግሎት ክፍያው መጠን የሚኒስትሮች ምክር 35. Duty to Cooperate


Without prejudice to the provisions of other laws
ቤት በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡
specifying duty to keep confidentiality of documents
፰ሺ፲፬
and information, any person required by a notary to
፴፭. የመተባበር ግዴታ
give a document or information necessary for the
በሌሎች ሕጎች የተመለከቱት ሰነድን ወይም መረጃን
activities of a notary shall cooperate by producing the
ሚስጢራዊነት የመጠበቅ ግዴታ እንደተጠበቀ ሆኖ
required document or by providing the required
ሰነድ አረጋጋጭ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ ሰነድ ወይም
information.
መረጃ ሲጠይቅ ማንኛውም ሰው የተጠየቀውን ሰነድ
36. Penalty
ወይም መረጃ በመስጠት ወይም በማቅረብ መተባበር Any notary or person who violets the provision of this
አለበት፡፡ Proclamation shall be penalized in accordance with the
relevant provisions of the Criminal Code or other
፴፮. ቅጣት
የዚህን አዋጅ ድንጋጌ የተላለፈ ማንኛውም ሰነድ relevant law.

አረጋጋጭ ወይም ሰው በወንጀል ሕጉ ወይም አግባብ 37. Power to Issue Regulation and Directive
1/ The Council of Ministers may issue regulations
ባላቸው ሌሎች ህጎች አግባብ ባላቸው ድንጋጌዎች
necessary for the implementation of this
መሠረት ይቀጣል፡፡ Proclamation.
፴፯. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 2/ Regional States may issue additional law for issues
፩/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም
not covered under this Proclamation and
የሚያስፈልጉ ደንቦች ሊያወጣ ይችላል፡፡
regulations issued pursuant to sub-article (1) of this
Article.
፪/ ክልሎች በዚህ አዋጅና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
3/ The Ministry may issue directive for the
(፩) መሠረት በወጡ ደንቦች ባልተሸፈኑ ጉዳዮች
implementation of the regulations issued pursuant
ላይ ተጨማሪ ሕግ ሊያወጡ ይችላሉ፡፡
to sub-article (1) of this Article.
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት የወጡ 38. Transitory Provisions
1/ Until the federal institution is established by
ደንቦችን ለማስፈጸም ሚኒስቴሩ መመሪያ ሊያወጣ
regulation to be issued by the Council of Ministers
ይችላሉ፡፡
pursuant to Article 4 and Article 37 (1) of this
፴፰. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ
Proclamation, the powers and duties as well as the
፩/ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፬ እና በአንቀጽ ፴፯ (፩)
structure of the notary offices provided for under the
መሠረት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የፌዴራል
Authentication and Registration of Documents
ተቋም እስኪቋቋም ድረስ በሰነዶች ማረጋገጥና
Proclamation No. 334/2003 (as amended by
ምዝገባ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፬/፲፱፻፺፭ (በአዋጅ ቁጥር
Proclamation No 467/2005) shall continue to
፬፻፷፯/፲፱፻፺፯ እንደተሻሻለው) ውስጥ የተካተቱት operate.
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት
ሥልጣንና ተግባር እንዲሁም አደረጃጀት
የተመለከቱት ድንጋጌዎች በሥራ ላይ ይቆያሉ፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R "9 የካቲት ፯qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39, 15th February, 2016 ….page 8815

2/ Notwithstanding Article 39 (1) of this proclamation,


any pending issues before the effective date of this
proclamation shall be finalized in accordance with
፰ሺ፲፭
Authentication and Registration of Documents
፪/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፱ (፩) ድንጋጌ ቢኖርም ይህ
Proclamation No 334/2003 (as amended by
አዋጅ በሥራ ላይ ከዋለበት ቀን በፊት በክርክር ላይ
Proclamation No 467/2005).
ያሉ ማናቸውም ጉዳዮች በአዋጅ ቁጥር
39. Repeal and Inapplicable Laws
፫፻፴፬/፲፱፻፺፭ (በአዋጅ ቁጥር ፬፻፷፯/፲፱፻፺፯ 1/ Without prejudice to Article 38 of this

እንደተሻሻለው) ፍፃሜ ያገኛሉ። Proclamation, the Authentication and Registration


of Documents Proclamation No. 334/2003 (as
፴፱. የተሻሩና ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች amended by Proclamation No 467/2005) is hereby
፩/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፰ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ
repealed.
የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር
2/ No law, regulation, directive or practice
፫፻፴፬/፲፱፻፺፭ (በአዋጅ ቁጥር ፬፻፷፯/፲፱፻፺፯
inconsistent with the provisions of this
እንደተሻሻለው) በዚህ አዋጅ ተሽሯል፡፡ Proclamation shall apply to matter covered under

፪/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ፣ ደንብ፣ this Proclamation.


40. Effective Date
መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሠራር በዚህ አዋጅ
This Proclamation shall enter into force on the date of
በተሸፈኑት ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡ publication in the Federal Negarit Gazette.

፵. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት Done at Addis Ababa, this 15th day of February , 2016.

ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ MULATU TESHOME (DR.)


PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
REPUBLIC OF ETHIOPIA
አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ሺ ዓ.ም
ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፕሬዚዳንት

You might also like