You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ 24th Year No. 26


አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA 14th Feburary,2018

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ


ማውጫ CONTENT
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፸/፪ሺ፲ ዓ.ም Proclamation No.1070/2018
የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ (ማሻሻያ) አዋጅ………ገጽ Revised Family Code (Amendment) Proclamation ….page 10210
፲ሺ፪፻፲

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፸/፪ሺ፲ PROCLAMATION NO. 1070/2018

የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE


AMENDMENT OF THE REVISED FAMILY CODE

የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ከብሔራዊ የህጻናት WHEREAS, it is found necessary to harmonize the

ፖሊሲ ጋር ማጣጣም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ Revised Family Code with the National Children’s Policy;

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ NOW, THEREFORE, in accordance with Article

መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተለው 55(1) of the Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:
ታውጇል፦
1. Short Title
This Proclamation may be cited as the “Revised Family
፩. አጭር ርዕስ
Code (Amendment) Proclamation No. 1070/2018”.
ይህ አዋጅ “የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ(ማሻሻያ)
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፸/፪ሺ፲” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። 2. Amendment
The Revised Family Code Proclamation No.
፪. ማሻሻያ
213/2000 is hereby amended as follows:
የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር
1/ Article 193 of the Proclamation is repealed;
፪፻፲፫/፲፱፻፺፪ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፦

፩/ የአዋጁ አንቀጽ ፩፻፺፫ ተሽሯል፤ 2/ Paragraph (d) of sub-article (3) of Article 194 of
the Proclamation is deleted and the existing
፪/ የአዋጁ አንቀጽ ፩፻፺፬ (፫)(መ) ተሰርዞ ነበሩ
paragraph (e) is rearranged as paragraph (d);
ፊደል ተራ (ሠ) ፊደል ተራ(መ) ሆኖ ተሸጋሽጓል፤
3/Sub-article (4) of Article 194 of the Proclamation
is deleted.
፫/ የአዋጁ አንቀጽ ፩፻፺፬ (፬) ተሰርዟል።

nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Negarit G. P.O.Box 80001

ÃNÇ êU
Unit Price
gA ፲ሺ፪፻፲ ØdE‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ የካቲት ፯ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 14th February,2018 ……page
10211፩

3. Effective Date
፫. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ 1/ Notwithstanding Article(2) of this Proclamation,
፩/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ ድንጋጌ ቢኖርም ይህ
pending cases in court related to adoption by a
አዋጅ ከመጽናቱ በፊት በፍርድ ቤት የተጀመረ foreigner prior to the coming in to force of this
በውጭ ዜጋ የሚደረግ የጉዲፈቻ ጉዳይ Proclamation shall be settled in accordance with
በቀድሞው አዋጅ መሠረት ፍጻሜ ያገኛል። the provisions of the former Proclamation.
2/ This Proclamation shall enter into force on the
፪/ ይህ አዋጅ በነጋሪ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን
date of its publication in the Federal Negarit
ጀምሮ የጸና ይሆናል። Gazette.

Done at Addis Ababa, this 14th day February 2018.


አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም
MULATU TESHOME (DR.)
ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር)
PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ REPUBLIC OF ETHIOPIA

ፕሬዚዳንት

You might also like