Professional Documents
Culture Documents
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፬/፪ሺ፲፫ Proclamation No.1234/2021
የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አዋጅ ……..ገጽ ፲፫ሺ፪፻፳፮ Federal Courts Proclamation….............Page 13226
የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፹፰ WHEREAS, the frequent amendment of the
በተዯጋጋሚ መሻሻለ ሇአሰራር አመቺ ባሇመሆኑና Federal Courts Proclamation No. 25/1996 makes
በተሻሻሇ አዋጅ መተካት ስሊስፇሇገ፤ inconvenience to work and necessary of having
an amended Proclamation;
ይህ አዋጅ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አዋጅ ቁጥር This Proclamation may be cited as the
፩ሺ፪፻፴፬/፪ሺ፲፫” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡ “Federal Courts Proclamation No.
1234/2021”
፪. ትርጓሜ 2. Definitions
በዚህ አዋጅ ውስጥ፦ In this proclamation:
ረ) ጉዲዩን አይቶ የመወሰን የዲኝነት ሥሌጣን f) in the absence of jurisdiction over the
ሳይኖር የተወሰነ ፤ subject matter in dispute;
ሰ) የአስተዲዯር አካሌ ወይም ተቋም ከህግ g) an administrative act or decision
ዉጭ የሰጠው ውሳኔ፤ rendered in contradiction with the law;
፭/ “የመጨረሻ ውሳኔ” ማሇት በፌርዴ ቤት ፣ በሕግ 5/ “Final decision” shall include judgment,
የመዲኘት ሥሌጣን በተሰጠው አካሌ፣ በተቋማት ruling, order or decree that finally disposes
ወይም በአማራጭ የክርክር መፌቻ ዘዳዎች the case and/or decision, ruling, order or
የተሰጠ እና ሇጉዲዩ እሌባት የሚሰጥ ፌርዴ ፣ judgement that has completed the possible
appeal mechanisms and rendered by courts,
ብይን፣ ትዕዛዝ፣ ውሳኔ እና/ወይም የይግባኝ
organ vested with judicial power, by
ሂዯቶችን የጨረሰ ፌርዴ፣ ብይን፣ ትዕዛዝ ወይም
institutions or an alternative dispute
ውሳኔን ይጨምራሌ፤ resolution mechanism;
፮/ «የፋዯራሌ መንግስት ባሇስሌጣኖች» ማሇት 6/ "Officials of the Federal Government"
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፋዯሬሽን means members of the House of Peoples'
ምክር ቤት አባሊት፣ ከሚኒስቴር ዯረጃ በሊይ Representatives and of the House of the
የሆኑ የፋዯራሌ መንግስቱ ባሇስሌጣኖች፣ Federation, officials of the Federal
ሚኒስትሮች እና የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት Government above Ministerial rank,
ዲኞች እና በተመሳሳይ ዯረጃ ሊይ የሚገኙ Ministers, Judges of the Federal Supreme
Court and other officials of the Federal
የፋዯራሌ መንግስት ባሇስሌጣኖች ናቸዉ፤
Government of equivalent rank;
፯/ «የፋዯራሌ መንግስት ሰራተኞች» ማሇት በዚህ 7/ "Employees of the Federal Government"
አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፮ ስር ከተጠቀሱት ዉጭ includes all employees, other than those
ያለ በፋዯራሌ መንግስት ስራ ሊይ የተሰማሩ referred to under Sub-Article (1) hereof,
ሰራተኞች ሁለ ያጠቃሌሊሌ፤ engaged in the activities of the Federal
Government;
፰/ "የአስተዲዯር ሠራተኛ" ማሇት ከዲኛ እና 8/ ‟Administrative workers mean non-judicial
ከተሿሚ የአስተዲዯር ሰራተኛ ዉጭ ያሇ court employees excluding judges and
ሁለንም የፌርዴ ቤት ሰራተኛ ያጠቃሌሊሌ፤ assignees;
፱/ “ሰው” ማሇት የተፇጥሮ ወይም በሕግ የሰውነት 9/ “Person” means a natural or juridical
መብት የተሰጠዉ ሰዉ ነዉ፤ person;
፲/ “የከተማ አስተዲዯር ፌርዴ ቤቶች” ማሇት 10/ City Court mean the Addis Ababa City
በአዱስ አበባ ከተማ አሰተዲዯር ቻርተር አዋጅ Court and DireDawa City Court which
መሠረት የተቋቋመ የአዱስ አበባ ከተማ have been established pursuant to the
አስተዲዯር ፌርዴ ቤት እና በዴሬዲዋ ከተማ respective Charters of City Administration;
አስተዲዯር ማቋቋሚያ ቻርተር አዋጅ መሠረት
የተቋቋመ ፌርዴ ቤት ማሇት ነው፤
፲፩/ በዚህ አዋጅ በወንዴ ፆታ የተዯነገገው የሴትንም 11/ in this Proclamation Any expression in the
ፆታ ያካትታሌ፡፡ masculine gender includes the feminine.
gA ፲፫ሺ፪፻፳፱ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13229
፩/ የፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች የሚከተለት ሊይ 1/ Federal Courts shall have jurisdiction over
የዲኝነት ሥሌጣን ይኖራቸዋሌ፦ the following:
፪/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች በሚሰጡት የዲኝነት 2/ Federal courts shall interpret and observe
አገሌግልት በህገ መንግስቱ አንቀጽ ፱(፪) እና the provisions of the Constitution pursuant
፲፫(፩) መሰረት የህገ መንግስቱን ዴንጋጌወች to Article 9(2) and 13(1) of the
ተግባራዊ ያዯርጋለ። Constitution.
የፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች በሚከተለት የወንጀሌ Federal Courts shall have jurisdiction over the
ጉዲዮች ሊይ የዲኝነት ሥሌጣን ይኖራቸዋሌ፦ following criminal cases:
፰/ በተሇያዩ ክሌልች ወይም በፋዯራሌና በክሌሌ 8/ crimes falling under the jurisdiction of
ፌርዴ ቤቶች የሥሌጣን ክሌሌ ሥር courts of different regions or under the
በሚወዴቁና በተያያዙ ወንጀልች፣ jurisdiction of both the federal and regional
courts as well as concurrent offences;
፱/ በተሇያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ጎሣዎች፣ 9/ crimes connected with conflicts between
በሀይማኖት ተከታዮች ወይም በፖሇቲካ various nations; nationalities, ethnic,
ቡዴኖች መካከሌ ከተፇጠረ ግጭት ጋር religious or political groups;
የተያያዙ ወንጀልች፣
፲/ በፋዯራሌ መንግሥቱ የቀረጥና የግብር ገቢዎች 10/ crimes against customs duty and tax
ሊይ የሚፇፀሙ ወንጀልች፤ revenues of the Federal Government;
፲፩/ በፋዯራሌ መንግሥቱ የገንዘብ እና 11/crimes against the fiscal and economic
ኢኮኖሚ ጥቅሞች ሊይ የሚፇፀሙ ወንጀልች፤ interests of the Federal Government;
፲፪/ በታወቁ ገንዘቦች፣የግዳታ ወይም የዋስትና 12/ crimes against currencies, government
ሰነድች፣ ቴምብሮች ወይም መሳሪያዎች ሊይ bonds or security documents, official seals,
stamps or instruments;
የሚፇፀሙ ወንጀልች፤
፲፫/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ ንዐስ አንቀጽ (፪) እና 13/ without prejudice to Article 12 Sub-
አንቀጽ ፲፭ ንዐስ አንቀጽ (፪) እንዯተጠበቀ Article (2) and Article 15 Sub-Article (2),
crimes of which foreigners are victims or
ሆኖ፤ ከ፭ ዓመት ጽኑ እሥራት በሊይ
defendants that entailing more than 5
ሉያስቀጡ የሚችለ የውጭ ሀገር ዜጎች ተበዲይ years’ rigorous imprisonment;
ወይም ተከሳሽ የሆኑባቸው ወንጀልች፣
፲፮/ ሇከተማ አሰተዲዯር ፌርዴ ቤቶች በቻርተር 16/ City Administration courts in accordance
አዋጅ ከተሰጣቸው የዯንብ መተሊሇፌ እና to Charter Proclamation In addition to
በወንጀሌ ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ reviewing cases related to violations of
rules and criminal procedure and procedure
መሠረት የሚቀርቡ የብርበራ ትዕዛዝ፣ የመያዣ code based decisions of search, confession,
ትዕዛዝ፣ የእምነት ቃሌ፣ የተያዘ ሰው arrest warrant, inquiry in to appeals and
በተመሇከተ በጊዜ ቀጠሮ ጥያቄና የዋስትና guarantees in appeal. other criminal cases
ጉዲይ ሊይ መርምሮ ትዕዛዝ መስጠት ጉዲዮችን will be heard in Federal Courts;
ከማየት በተጨማሪ በግሌ አቤቱታ አቅራቢነት
የሚያስከስሱ የወንጀሌ ጉዲዮችን የሚመሇከቱ
ሆኖ ከእነዚህ ውጭ ያለ የወንጀሌ ጉዲዮች
በፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች የሚዲኙ ይሆናለ፤
፲፯/ በላልች ሕጏች በተጠቀሱ ጉዲዮች፡፡ 17/ Cases specified by other laws.
gA ፲፫ሺ፪፻፴፩ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13231
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች በሚከተለት የፌትሐ 1/ Federal Courts shall have jurisdiction over
ብሔር ጉዲዮች ሊይ የዲኝነት ሥሌጣን the following civil cases:
ይኖራቸዋሌ፦
ሀ) የግሇሰብ ዓሇም አቀፌ ሕግን በሚመሇከቱ a) Regarding private international law;
ጉዲዮች፤
ሇ) የውጭ ሀገርን ፌርዴ ወይም ብይን b) Application regarding the enforcement
ሇማስፇፀም በሚቀርብ አቤቱታ፤ of foreign judgment or decision;
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የሥሌጣን ክሌሊቸውን 1/ Federal Courts shall settle cases or disputes,
መሠረት አዴርገው የሚቀርቡ ጉዲዮችን ወይም submitted to them within their jurisdiction
ክርክሮችን ቀጥል የተጠቀሰውን መሠረት on the basis of:
አዴርገው ይዲኛለ፦
ሀ) ህገ መንግሥቱን ፣ የፋዯራሌ መንግሥቱን a) the Constitution, Federal Laws and
ሕጏችና ኢትዮጵያ አባሌ የሆነችባቸዉን International Treaties to which Ethiopia
ዓሇም አቀፌ ስምምነቶች፤ is a party;
ሇ) ጉዲዩ የክሌሌ ፣የአዱስ አበባ ወይም ዴሬዲዋ b) Regional; Addis Ababa or Dire Dawa
ከተሞችን ሕግ የሚመሇከት ሆኖ ሲገኝ city laws where the case relates to same.
የክሌለን ወይም የከተማውን ሕግ ፡፡
gA ፲፫ሺ፪፻፴፫ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13233
በሥራ ሊይ ያለ የወንጀሌ እና የፌትሐ ብሔር The Criminal and Civil Procedure Codes as
well as other relevant laws in force shall apply
ሥነ-ሥርዓት ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር
with respect to matters not provided for under
እስካሌተቃረኑ ዴረስ እንዱሁም ላልች አግባብነት this Proclamation insofar as they are not
ያሊቸው ሕጎች በዚህ አዋጅ ባሌተሸፇኑ ጉዲዮች inconsistent therewith.
ሊይ ተፇጻሚነት ይኖራቸዋሌ፡፡
፰. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የመጀመሪያ ዯረጃ 8. First Instance Jurisdiction of the Federal
የዲኝነት ሥሌጣን Supreme Court
የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በሚከተለት ሊይ The Federal Supreme Court shall have :
የመጀመሪያ ዯረጃ የዲኝነት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦
፩/ በሕግ በሚወሰነው መሠረት አንዴ ጉዲይ ከአንዴ 1/ first instance jurisdiction over application
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ችልት ወዯ ላሊ lodged in accordance with the law for
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ችልት ወይም change of venue from one Federal High
በውክሌና ሇክሌሌ ፌርዴ ቤቶች የተሰጡ Court Division to another Federal High
Court Division or from Regional Supreme
የፋዯራሌ ጉዲዮችን በሚመሇከት ከክሌለ
Court to Federal High Court regarding
ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ወዯ ፋዯራሌ ከፌተኛ federal matters referred to Regional Courts
ፌርዴ ቤት እንዱዛወር በሚቀርብ ጥያቄ፤ እና by delegation; and
፪/ በላልች ህጎች በተጠቀሱ ጉዲዮች። 2/ Cases specified by other laws.
የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የሚከተለትን The Federal Supreme Court shall have
ጉዲዮች በይግባኝ የማየት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦ appellate jurisdiction over the following cases:
፪/ የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በይግባኝ ሰሚነት 2/ Decisions of the Federal High Court
ሥሌጣኑ የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ rendered in its appellate jurisdiction in
ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተሇየ ውሳኔ የሰጠባቸው ፣ variation of the decisions of the Federal
First Instance Court;
፫/ የክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የፋዯራሌ ጉዲዩችን 3/ Decisions rendered by Regional Supreme
በተወካይነቱ በመጀመሪያ ዯረጃ ስሌጣኑ አይቶ Court on federal matters in its first instance
ውሳኔ የሰጠባቸው፣ jurisdiction in exercising its delegation;
፲. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የሰበር ሥሌጣን 10. Power of Cassation of the Federal Supreme
Court
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት መሠረታዊ የሆነ 1/ The Federal Supreme Court shall have the
የሕግ ስሕተት ያሇባቸውን የሚከተለትን power of cassation over the following cases
ጉዲዮች በሰበር የማየት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦ when they contain basic or fundamental
error of law:
ሀ) የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በይግባኝ a) final decisions of the Federal High Court
አይቶ የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠባቸው ፤ rendered in its appellate jurisdiction;
፲፩. የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የመጀመሪያ ዯረጃ 11. First Instance Civil Jurisdiction of the
የፌትሐ ብሔር የዲኝነት ሥሌጣን Federal High Court
፩/ የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ግምታቸዉ ከብር 1/ The Federal High Court shall have first
አስር ሚሉዮን (፲ ሚሉዮን ብር) በሊይ በሆኑ instance jurisdiction over the following
በሚከተለት ጉዲዮች ሊይ የመጀመሪያ ዯረጃ civil cases involving an amount exceeding
Birr 10,000,000 (Ten Million Birr);
የዲኝነት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩)(ሀ) ቢኖርም፣ 2/ Notwithstanding the provisions of Sub-
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በሚከተለት Article (1) (a) of this Article, the Federal
የፌትሐ ብሔር ጉዲዮች ሊይ የመጀመሪያ ዯረጃ High Court shall have first instance
የዲኝነት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦ jurisdiction over the following civil cases፡
ሀ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ንዐስ አንቀጽ (፩)(ሀ) a) Cases specified under Sub-Article (1)
እስከ ንዐስ አንቀጽ (፩)(ሠ) ሊይ (a) to – (e) of Article 5 of this
በተጠቀሱት የፌትሐብሔር ጉዲዮች፤ Proclamation;
ሇ) በሕግ በሚወሰነው መሠረት አንዴን ጉዲይ b) Application for change of venue from
ከአንዴ የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ one Federal First Instance Court
ቤት ችልት ወዯ ላሊ የፋዯራሌ የመጀመሪያ Division to another Federal First
Instance Court Division or to itself, in
ዯረጃ ፌርዴ ቤት ችልት ወይም ወዯ ራሱ
accordance with the law; and
እንዱዛወር የሚቀርብን ጥያቄ፤
ሐ) በላልች ህጏች የተጠቀሱ ጉዲዮች፡፡ c) Cases specified by other laws.
፲፪. ፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የመጀመሪያ ዯረጃ 12. First Instance Criminal Jurisdiction of the
የወንጀሌ የዲኝነት ሥሌጣን Federal High Court
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በሚከተለት The Federal High Court shall have first
የወንጀሌ ጉዲዮች ሊይ የመጀመሪያ ዯረጃ የዲኝነት instance jurisdiction over the following
ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦ criminal cases:
፪/ በአዱስ አበባ ወይም በዴሬዲዋ ከተሞች ውስጥ 2/ Other criminal cases arising in the cities of
በሚነሱና አግባብነት ባሊቸው ሕጏች መሠረት Addis Ababa or Dire Dawa and falling
ሇከፌተኛ ፌርዴ ቤት በሚቀርቡ በላልች under the jurisdiction of the High Court
የወንጀሌ ጉዲዮች፤ እና pursuant to appropriate laws; and
፫/ በላልች ሕጏች ሇፋዯራሌ ፌርዴ ቤት በተሰጡ 3/ Criminal cases given to Federal court by
የወንጀሌ ጉዲዮች፡፡ other laws.
፲፫. የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የይግባኝ ዲኝነት 13. Appellate Jurisdiction of the Federal High
ሥሌጣን Court
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የሚከተለትን The Federal High Court shall have appellate
የፌትሐብሔር እና የወንጀሌ ጉዲዮች በይግባኝ jurisdiction over the following:
የማየት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦
፲፬. የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የፌትሐ 14. Civil Jurisdiction of the Federal First
ብሔር ዲኝነት ሥሌጣን Instance Court
፫/ በላልች ሕጏች የተጠቀሱ የፌትሀብሄር ጉዲዮች፡፡ 3/ Civil cases specified by other laws.
፲፭. የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የወንጀሌ 15. Criminal Jurisdiction of the Federal First
የመጀመሪያ የዲኝነት ሥሌጣን Instance Court
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ ሇፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ Without prejudice to the jurisdiction of the
ቤት የተሰጠው ሥሌጣን እንዯተጠበቀ ሆኖ ፤ Federal High Court under Article 12 of this
የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት proclamation, the Federal First Instance Court
shall have jurisdiction over the following
በሚከተለት የወንጀሌ ጉዲዮች ሊይ የመጀመሪያ
criminal cases:
ዯረጃ የዲኝነት ሥሌጣን ይኖረዋሌ፦
gA ፲፫ሺ፪፻፴፯ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13237
፪/ በሕግ ሇላልች አካሊት የተሰጠው የዲኝነት 2/ Without prejudice to judicial power vested
ሥሌጣን እንዯተጠበቀ ሆኖ፤ በአዱስ አበባ in other organs by law, other criminal cases
ወይም ዴሬዲዋ ከተሞች ውስጥ በሚነሱ እና arising in the cities of Addis Ababa or Dire
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ ንዐስ አንቀጽ (፪) Dawa not falling under the jurisdiction of
መሠረት በፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት the Federal High Court as mentioned under
በማይታዩ ላልች የወንጀሌ ጉዲዮች፤ እና Article 12 Sub- Article (2); and
፲፮. የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የይግባኝ 16. Appellate Jurisdiction of Federal First
ስሌጣን Instance Court
የፋዯራሌ መጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት አግባብነት Federal first instance court shall have an
ባሊቸዉ ህጎች በግሌጽ በተሰጡት ጉዲዮች ሊይ appellate jurisdiction on matters specifically
በይግባኝ የማየት ስሌጣን ይኖረዋሌ። bestowed on it by relevant laws.
፲፯. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንት 17. Powers and Duties of the President of the
ሥሌጣንና ተግባር Federal Supreme Court
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንት በሕግ 1/ The President of the Federal Supreme Court
መሠረት የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶችን ሇማስተዲዯር shall be responsible for the administration
ኃሊፉ ይሆናሌ፡፡ of Federal Courts in accordance with the
law.
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) አጠቃሊይ 2/ Without prejudice to the generality of Sub-
አነጋገር እንዯተጠበቀ ሆኖ ፤ የፋዯራሌ ጠቅሊይ Article (1) of this Article, the President of
ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንት ቀጥል የተጠቀሱት the Federal Supreme Court shall:
ስሌጣን እና ተግባራት ይኖሩታሌ፦
ሀ) ሇፋዯራሌ ዲኝነት አስተዲዯር ጉባዔ a) without prejudice to the power and duty
የተሰጠው ሥሌጣንና ተግባር እንዯተጠበቀ entrusted to the Federal Judicial
Administration Council, place and
ሆኖ፣ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤት ዲኞችን፣ assign judges of Federal Courts,
የምዴብ ችልቶች ተጠሪ ዲኞችን እና Representative Judges of Assigned
ሰብሳቢ ዲኞችን ይዯሇዴሊሌ ፣ ሥራ ይሰጣሌ፣ Divisions and Presiding Judges;
ሇ) ሇፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አስፇሊጊ የሆኑ b) employ personnel necessary for Federal
ሠራተኞችን ይቀጥራሌ፣ Courts;
ሠ) የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶችን የዲኝነት ሥሌጣን e) decide upon requests for budgetary
subsidy to Regional Courts exercising
በውክሌና ሇሚሰሩ የክሌሌ ፌርዴ ቤቶች
federal jurisdiction by delegation;
የበጀት ማካካሻ ጥያቄ ሊይ ውሳኔ ይሰጣሌ፤
ረ) የክሌሌ ፌርዴ ቤቶች የፋዯራሌ ጉዲዮችን f) causes the preparation and the
submission of reports on the activities
አስመሌክቶ በውክሌና ስሊከናወኑት ተግባር
of Regional Courts concerning Federal
በስታስቲክስ የተዯገፇ ሪፖርት ተዘጋጅቶ cases, as supported by statistical data;
እንዱቀርብ ያዯርጋሌ፣
ኘ) በሕግ እና በዚህ አዋጅ የተሰጡ ላልች n) perform other duties entrusted by law
ተግባሮችን ያከናውናሌ፡፡ and this Proclamation.
gA ፲፫ሺ፪፻፴፱ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13239
፲፰. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ምክትሌ 18. Power and Duties of the Vice-President of
ኘሬዚዲንት ሥሌጣንና ተግባር the Federal Supreme Court
የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ምክትሌ ኘሬዚዲንት The Vice-President of the Federal Supreme
የሚከተለት ስሌጣን እና ተግባር ይኖሩታሌ፦ Court shall have the following powers and
duties:
፲፱. ስሇ ፋዯራሌ ከፌተኛ እና የመጀመሪያ ዯረጃ 19. Powers and Duties of the Presidents of the
ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንቶች ሥሌጣንና ተግባር Federal High Court and First Instance
Court
ሰ) የፆታ ጥቃት የተፇፀመባቸው ሴቶች፤ g) Facilitate with rapid court decision and
ህፃናት፤ አካሌጉዲተኞችና አረጋዊያንን professional support to court causes of
አስመሌክቶ በፌርዴ ቤቶች የሚከፇቱ victim women, children, disability
persons and old ages.
መዝገቦች በተፊጠነ ፌትህ አገሌግልት
እሌባት እንዱያገኙ እና የህግ ባሇሙያ
ዴጋፌ እንዱሰጣቸው ያዯርጋለ፡፡
፪/ የፌርዴ ቤቱን ዕቅዴና በጀት አዘጋጅተው 2/ prepare and submit to the Federal Supreme
ሇፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ያቀርባለ ፣ Court the work plan and budget of the
court and implement same upon approval
ሲፇቀዴም ሥራ ሊይ ያውሊለ፣ ይህንም
as well may have Audit system to control
የሚቆጣጠሩበት የኦዱት ሥርዓት ይኖራቸዋሌ፡፡ same.
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) የታቀደ 3/ The effectiveness and efficiency of work
ስራዎች ቀሌጣፊ እና ዉጤታማ በሆነ መንገዴ plans prepared pursuant to Sub-Article (2)
of this Article shall be evaluated as per the
እንዱከናወኑ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በሚዘረጋዉ
Federal Supreme Courts accountability
የተጠያቂነት ስርዓት የሚመዘን ይሆናሌ። system.
gA ፲፫ሺ፪፻፵ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13240
፬/ የፌርዴ ቤቱን የእቅዴና በጀት አፇፃፀም በየሩብ 4/ submit plan and budget performance report
ዓመቱ ሇፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሪፖርት quarterly to federal supreme court.
ያቀርባሌ፡፡
፭/ የፋዯራሌ የከፌተኛና የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ 5/ The Federal High Court and First Instance
ቤቶች የየራሳቸው ምክትሌ ኘሬዚዲንቶች Court shall have their respective Vice-
ይኖሯቸዋሌ፡፡ Presidents.
፮/ የየፌርዴ ቤቱ ምክትሌ ኘሬዚዲንቶች የፌርዴ 6/ The Vice-President of each court shall serve
ቤቱ ኘሬዚዲንት በማይኖርበት ጊዜ በመተካት in the President’s stead in the absence of
ይሰራለ፤እንዱሁም በኘሬዚዲንቱ የሚሰጡ ላልች the President and discharge other duties as
may be assigned by the President.
ሥራዎች ያከናውናለ።
፯/ የፋዯራሌ ከፌተኛ እና የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ 7/ Presidents and Vice Presidents of Federal
ቤቶች ኘሬዚዲንቶች እና ምክትሌ ኘሬዚዲንቶች High and First Instance Courts may be
በፌርዴ ቤቶቻቸው በሚገኙ ማናቸዉም ችልቶች assigned as a presiding judge in any
division of their respective Courts.
ሰብሳቢ ዲኛ ሆነው ሉያስችለ ይችሊለ።
፳. የፋዯራሌ ከፌተኛ እና የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ 20. Powers and Duties of Vice Presidentes of
ቤት ምክትሌ ፕሬዚዲንቶች ሥሌጣንና ተግባር the Federal High Court and First Instance
Court
፩/ የፌርዴ ቤቱ ፕሬዚዲንቶች በላለበት ጊዜ 1/ on the absence of the president shall serve
ተክተው ይሰራለ፡፡ in the stead.
፳፩. ስሇ ምዴብ ችልት ተጠሪ ዲኛ ሥሌጣንና ተግባር 21. Powers and Duties of Representative
Judge of an Assigned Division
፩/ የፋዯራሌ ከፌተኛ እና መጀመሪያ ዯረጀ ፌርዴ 1/ Divisions of Federal High Court and First
ቤቶች በሚያስችለበት ምዴብ ችልቶች Instance Court shall have their own
የየራሳቸዉ ተጠሪ ዲኛ ይኖራቸዋሌ፡፡ representative judge.
፪/ የየምዴብ ችልቶቹ ተጠሪ ዲኞች ከዲኝነት ሥራ 2/ Representative Judges of each Assigned
በተጨማሪ ከየፌርዴ ቤቶች ኘሬዚዲንቶች Divisions shall, in addition to its judicial
በሚሰጧቸዉ የስራ መመሪያ መሰረት function, perform the following activities
የሚከተለትን ተግባራት ያከናዉናለ፦ by the direction of their respective Court
Presidents:
ሀ) የምዴብ ችልቶቹን ሥራ ማስተባበር፤ a) Coordinate works of the Assigned
division;
ሇ) ሇሚቀርቡ አስተዯዯራዊ ቅሬታዎች ምሊሽ b) Provide proper response to complaints
መስጠት፣ ሠራተኞችን ማስተዲዯር፤ related to administrative matters and
administer employees;
፳፪. ስሇ ፋዯራሌ ፌርዴ ቤት የችልት ሰብሳቢ ዲኛ 22. Presiding Judge of the Federal Courts
ሶስትና ከሶስት በሊይ የሆኑ ዲኞች በሚያስችለበት A Federal Court division in which three or
more judges are sitting shall have a presiding
የፋዯራሌ ፌርዴ ቤት ችልት ሰብሳቢ ዲኛ
judge.
ይኖረዋሌ፡፡
፳፫. የፋዯራሌ ፌርዴ ቤት ችልት ሰብሳቢ ዲኛ ተግባር 23. Duties of the Presiding Judge of Federal
Courts
ስሇ ፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አዯረጃጀትና የዲኝነት FEDERAL COURT STRUCTURE AND THE
ሥራ አካሄዴ ADMINISTRATION OF JUSTICE
፳፬. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ዲኞች፣ ላልች 24. Judges, Other Professionals and
ባሇሙያዎች እና የአስተዲዯር ሠራተኞች Administrative workers of the Federal
Supreme Court
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት አንዴ 1/ The Federal Supreme Courts shall have a
ኘሬዚዲንት፣ አንዴ ምክትሌ ኘሬዚዲንት President, a Vice-President and Judges
እንዱሁም የዲኝነት ስራዉን ሇማከናዎን necessary for adjudication.
አስፇሊጊ የሆኑ ዲኞች ይኖሩታሌ፡፡
፪/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት አዋጁን 2/ The Federal Supreme Court shall have
ሇማስፇፀም በሚወጣው ዯንብ መሠረት Federal Courts directors, registrars,
የሚያስተዲዴራቸው የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች assistant judges, legal experts and other
ዲይሬክተሮች፣ ሬጅስትራሮች፣ ረዲት ዲኞች፣ support staff inaccordance with regulation
issued to implement the Proclamation.
የህግ ባሇሙያዎች እና ላልች ሠራተኞች
ይኖሩታሌ፡፡
gA ፲፫ሺ፪፻፵፪ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13242
፳፭. የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ችልቶች 25. Division of the Federal Supreme Court
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሇሥራው 1/ The Federal Supreme Court shall have first
አስፇሊጊ የሆኑ የፌትሀብሄር እና የወንጀሌ instance, appellate and cassation divisions
የመጀመሪያ ዯረጃ፣ ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ሰሚ necessary for its function.
ችልቶች ይኖሩታሌ፡፡
፪/ በእያንዲንደ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት 2/ Each Federal Supreme Court Appellate
ይግባኝ ሰሚ ችልት ከ፫ (ሶስት) ባሊነሱ ዲኞች Division shall sit with not less than 3(three)
የሚያስችለ ሲሆን የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ judges and the Cassation Divisions shall sit
ቤት ሰበር ሰሚ ችልቶች ዯግሞ ከ ፭ (አምስት) with not less than 5(five) judges.
ባሊነሱ ዲኞች ያስችሊለ፡፡
፫/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንት እና 3/ President and Vice President of Federal
ምክትሌ ኘሬዚዲንት በጠቅሊይ ፌርዴ ቤት Supreme Court may be assigned as a
በሚገኙ ማንኛዉም ችልት ሰብሳቢ ዲኛ ሆነው presiding judge in any division of their
ሉያስችለ ይችሊለ፡፡ respective Courts.
፳፮. ከሰባት ያሊነሱ ዲኞች ስሇሚሰየሙበት የሰበር 26. Cassation Division Sitting with not less
ችልት than Five Judges
፩/ አምስት ዲኞች የተሰየሙበት የሰበር ችልት 1/ The cassation division presided by five
በባሇጉዲዮቹ አመሌካችነት ወይም በችልቱ judges may, by its own initiation or by a
በራሱ አነሳሽነት ቀዴሞ የተሰጠዉን አስገዲጅ petition filed by one of the litigant parties,
የህግ ትርጉም በተሇያዩ ምክንያቶች ማሻሻሌ direct the case to be heard by a cassation
አስፇሊጊ ሆኖ ካገኘዉ ከሰባት ያሊነሱ ዲኞች division comprising of not less than seven
judges by giving clear and sufficient
በተሰየሙበት የሰበር ችልት እንዱታይ በቂ እና
reasons where changing the previous legal
አሳማኝ ምክንያቶችን ተንትኖ በመግሇጽ
interpretation is so necessary.
ሇፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ፕሬዚዲንት
ማቅረብ ይችሊሌ።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) በተገሇጸዉ 2/ The president shall order that the case be
መሰረት ጥያቄ ሲቀርብሇት የፋዯራሌ ጠቅሊይ heard by a cassation division presided by
ፌርዴ ቤት ፕሬዚዲንት ከሰባት ያሊነሱ ዲኞች not less than seven judges, where a request
በሚሰየሙበት የሰበር ችልት ጉዲዩ እንዱታይ has been made in accordance with Sub-
ያዯርጋሌ። Article (1) of this Article.
፬/ በዚህ አንቀጽ መሰረት ከሰባት ያሊነሱ ዲኞች 4/ Interpretation of law rendered by cassation
የተሰየሙበት የሰበር ችልት ቀዴሞ የሰጠዉን division presided by not less than seven
የህግ ትርጉም ከሰባት ባሊነሱ ዲኞች በተመሳሳይ Judges may review with the same issue by
ጭብጥ በላሊ ጊዜ ሉሻሻሌ ይችሊሌ። not less than seven Judges.
፳፯. የሰበር አቤቱታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት 27. Application Procedure for Cassation.
ይህን በተመሇከተ በሚያወጣው መመሪያ requested relief and in accordance with the
መሠረት በአጭሩ ተፅፍ መቅረብ አሇበት፡፡ guideline issued by the Federal Supreme
Court.
፪/ የሚመሇከተው አቤት ባይ በዚህ አንቀጽ ንዐስ 2/ The concerned applicant shall, in addition
አንቀጽ (፩) በተጠቀሰው መሠረት ከሚያቀርበው to the application submitted in accordance
ማመሌከቻ በተጨማሪ የሰበር አቤቱታ with Sub-Article (1) of this Article, submit
የቀረበበትን ውሣኔ እና የበታች ፌርዴ ቤት a copy of the decision against which a
ውሣኔ ቅጂዎችን ማቅረብ አሇበት፡፡ ሆኖም cassation is lodged and of the decisions of
lower courts. The cassation division may
የሰበር ችልቱ አስፇሊጊ ሆኖ ሲያገኘዉ በስር
order the parties to bring the full copy of
ፌርዴ ቤት ያሇዉ ሙለ መዝገብ ቅጅ
files from the lower courts.
እንዱቀርብሇት ያዯርጋሌ።
፳፰. የሰበር አቤቱታን በሰበር ሰሚ ችልት ስሇማየት 28. Petition and Proceedings in Cassation
Division
፪/ የሰበር ችልቱ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) 2/ When the Cassation Division to which the
መሰረት የተመራሇትን ጉዲይ መርምሮ አቤቱታ application is referred concludes upon
በቀረበበት ጉዲይ ሊይ የተፇፀመ መሠረታዊ examination of the application that there is
የሆነ የሕግ ስህተት አሇመኖሩን ከተረዲ no basic or fundamental error of law, it
አቤቱታውን ውዴቅ በማዴረግ ትዕዛዝ shall order the dismissal of the application.
ይሰጣሌ፡፡
፫/ የሰበር ችልቱ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) 3/ When the Cassation Division to which the
መሰረት የተመራሇትን ጉዲይ መርምሮ አቤቱታ application is referred concludes upon
በቀረበበት ጉዲይ ሊይ ያስቀርባሌ ብል ከተረዲ examination of the application that the case
ጭብጥ በመያዝ በተጠሪ መሌስ እንዱሰጥበት has a merit, it shall frame issue and send
በአመሌካች ከቀረበው የሰበር ማመሌከቻ እና the same with the Cassation application
መጥሪያ ጋር ይሌካሌ፡፡ and summon to the respondent to reply in
writing.
፬/ ተከራካሪዎች መሌስ እና የመሌስ መሌስ 4/ After submission of the written reply and
ክርክራቸውን በጽሁፌ አቅርበው ከተቀባበለ counter reply and exchange of the same
በኋሊ የሰበር ሰሚ ችልቱ ተከራካሪዎችን between the parties, the Cassation Division
መስማት ካሊስፇሇገው በስተቀር በጉዲዩ ሊይ shall, unless it is necessary to hear the
ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡ parties, render decision.
gA ፲፫ሺ፪፻፵፬ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13244
፳፱. የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት እና የፋዯራሌ 29. Judges, Divisions and other Workers of
የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤቶች ዲኞች፣ the Federal High Court and Federal First
Instance Court.
ችልቶችና ላልች ሠራተኞች
፩/ የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት እና የመጀመሪያ 1/ The Federal High Court and First Instance
ዯረጃ ፌርዴ ቤት ሇሥራቸው አስፇሊጊ የሆኑ Court shall have judges and divisions
ዲኞችና ችልቶች ይኖሯቸዋሌ፡፡ required for their functions.
፪/ የፋዯራሌ ከፌተኛ እና የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ 2/ The Federal High Court and First Instance
ቤቶች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፱ ንዐስ አንቀጽ Court shall have registrars, assistant judges,
(፩) (ሇ) እና አንቀጽ ፳፫ ንዐስ አንቀጽ (፪) legal experts and other staff to be
administered by their respective Presidents
መሠረት የየፌርዴ ቤቱ ኘሬዚዲንቶች
in accordance with Sub-Article (1)(b) of
የሚያስተዲዴሯቸው ሬጅስትራሮች ፣ ረዲት
Article 19 and Sub-Article (2) of Article 23
ዲኞች ፣ የህግ ባሇሙያዎች እና ላልች of this Proclamation.
ሠራተኞች ይኖሯቸዋሌ፡፡
፫/ የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት እና የፋዯራሌ 3/ The Division of the Federal High Court
የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት ችልቶች በአንዴ and Federal First Instance Court shall be
ዲኛ ያስችሊለ፡፡ presided by one judge.
፬/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፫) እንዯተጠበቀ 4 without prejudice to the provisions of Sub-
ሆኖ፦ Article (3) of this Article:
ሀ) ከ፲፭ ዓመት በሊይ የሚያስቀጡ የወንጀሌ a) criminal charges punishable with more
ጉዲዮች በሶስት ዲኞች ይታያለ፤ than fifteen years’ rigorous
imprisonment shall be heard by a panel
of three judges;
፴. ስሇ ፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የማስቻያ ሥፌራ 30. Place of Sittings of Federal Courts
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የማስቻያ ሥፌራ 1/ The seat of the Federal Supreme Court
አዱስ አበባ ይሆናሌ፡፡ shall be in Addis Ababa.
፪/ የፋዯራሌ ከፌተኛ እና የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ 2/ The seats of Federal High Court and the
ቤቶች የማስቻያ ስፌራ በአዱስ አበባ ከተማ፣ First Instance Court shall be in Addis
በዴሬዲዋ ከተማ እና በፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ Ababa, Dire Dawa and in the places as
ቤት ማዯራጃ አዋጅ ቁጥር ፫፳፪/፺፭ stipulated in the Federal High Court
በተመሇከቱት እንዱሁም በሕገ መንግሥቱ Establishment Proclamation No. 322/2003
and in such other places as may be
አንቀጽ ፸፰ ንዐስ አንቀጽ (፪) ወዯፉት ሉወሰኑ
determined in accordance with Article 78
በሚችለ ቦታዎች ይሆናሌ፡፡ Sub-Article (2) of the Constitution.
፫/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በዚህ አንቀጽ 3/ The Federal Supreme Court shall organize
ንዐስ አንቀጽ (፪) በተመሇከቱት ቦታዎች federal high court as provided in Sub-
የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤቶችን ያዯራጃሌ። article (2) of this Article.
፴፩. የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የሥራ ቋንቋ 31. Working Language of the Federal Courts
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የሥራ ቋንቋ አማርኛ 1/ Amharic shall be the working language of
the Federal Courts.
ይሆናሌ፡፡
gA ፲፫ሺ፪፻፵፭ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13245
፬/ በየዯረጃዉ ያለ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የተሟሊ 4/ Federal Courts at all levels shall organize
አገሌግልት መስጠት የሚያስችሌ የአስተርጓሚ Interpreters office with complete service.
ቢሮ ያዯራጃለ።
ሐ) የሕዝብ ሞራሌ ሁኔታ ወይም ግብረገብነት c) public morality and public decency.
ሇመጠበቅ፤
አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ ፌርዴ ቤቶች በዝግ ችልት
ያስችሊለ፡፡
መ) ከተከራካሪዎቹ ወገኖች ከአንዯኛዉ ወይም d) he has a case pending in court with one
ከጠበቃዉ ጋር በፌርዴ ቤት የተያዘ ክርክር of the parties or the advocate thereof;
ወይም ሙግት ያሇዉ እንዯሆነ፤
ሠ) ከዚህ በሊይ ከንዐስ አንቀጽ (፩) (ሀ) እስከ e) There are sufficient reasons, other than
(፩)(መ) ከተመሇከቱት ምክንያቶች ውጭ those specified under Sub-Article (1)(a)
to (1)(d) of this Article, to conclude that
ትክክሇኛ ፌትሕ አይሰጥም የሚያሰኝ ላሊ injustice may be done.
በቂ ምክንያት ሲኖር፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) መሠረት ዲኛው 2/ The judge concerned shall withdraw as
በችልት ሊይ ሉቀመጥ የማይገባዉ መሆኑን soon as he is aware that he should not sit,
ሲያዉቅ ከችልት ተነስቶ ላሊ ዲኛ መተካት as provided in Sub-Article (1) of this
አሇበት፡፡ Article, and shall be replaced by another
judge.
፩/ ከተከራካሪዎች አንዯኛው በዚህ አዋጅ በአንቀጽ 1/ Where a party to a case find out that a
፴፫ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ዲኛ ከችልት judge should not sit for one of the reasons
መነሳት ያሇበት እንዯሆነ ይህንኑ በሚመሇከት specified in Article 33 of this Proclamation,
ሇፌርዴ ቤቱ ማመሌከቻ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡ he shall submit a written application to the
court requesting the removal of the judge.
፪/ ማመሌከቻው የሚቀርበው ክርክሩ ከመጀመሩ 2/ The application shall be made before the
በፉት ወይም ማመሌከቻ ሇማቅረብ ምክንያት trial opens or soon after the party becomes
መኖሩን አመሌካቹ እንዲወቀ ወዱያውኑ መሆን aware of the reason for making such an
አሇበት፡፡ application.
፫/ ዲኛው ብቻቸውን የሚያስችሌ ከሆነ እና ከችልት 3/ Where a judge is sitting alone he shall,
ስሇመነሳት የሚቀርበውን ማመሌከቻ ተመሌክቶ after considering the application, either
ጥያቄውን የተቀበሇ እንዯሆነ ከችልት ይነሳሌ፡፡ withdraw or refer the matter for decision to
ጥያቄውን ያሌተቀበሇ እንዯሆነ ግን በዚያው another division of the same court. Where
there is no other division the application
ፌርዴ ቤት በሚገኝ ላሊ ችልት፤ ላሊ ችልት
shall be referred to the court in which
ከላሇ የዚህኑ ፌርዴ ቤት ውሣኔ ይግባኝ
appeal lies from the decision of the court.
በሚያየው ፌርዴ ቤት እንዱወሰን ይተሊሇፊሌ፡፡
፬/ ከችልት እንዱነሳ ማመሌከቻ የቀረበሇት ዲኛ 4/ Where the judge is sitting with other
ከላልች ዲኞች ጋር የሚያስችሌ ከሆነ judges, the matter shall be decided by the
ማመሌከቻው በዚያው ችልት ባለ ላልች other judges who sit in the same division.
ዲኞች ይወሰናሌ።
፭/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፫) መሠረት 5/ A decision shall be rendered within
የሚቀርብ ጥያቄ ሇአዱሱ ችልት በዯረሰ 15(fifteen) days from the date such
በ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ውስጥ መወሰን application reached the new division. and
ያሇበት ሲሆን የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻና the decision shall be final with no appeal.
ይግባኝ የማይባሌበት ይሆናሌ፡፡
፮/ የሚሰጠውን ውሣኔ ዲኛው ወዱያውኑ መፇጸም 6/ A judge shall forthwith comply with a
አሇበት፡፡ decision given under this Article.
፴፭. ማመሌከቻው ስሇሚያስከትሇው ኪሣራ እና ቅጣት 35. Cost and Penalty of Application for
Removal of a Judge
፩/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፬ መሠረት የሚቀርበውን 1/ Where the application submitted in
ማመሌከቻ ፌርዴ ቤቱ ተገቢ አይዯሇም በማሇት accordance with Article 34 of this
ሳይቀበሇው ከቀረ የጉዲዩ ውጤት ከግምት Proclamation is dismissed, the costs shall
ሳይገባ ኪሣራውን የሚከፌሇዉ ማመሌከቻውን be borne by the applicant irrespective of
ያቀረበዉ ሰው ይሆናሌ፡፡ the outcome of the case.
gA ፲፫ሺ፪፻፵፯ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13247
፴፮. የፋዯራሌ ፌ/ቤቶች የበጀት አስተዲዯር ነፃነት 36. Budgetary Adminstration Autonomy of
Federal Courts
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የፋዯራለን 1/ Federal Supreme Court shall submit the
መንግስት የዲኝነት አካሌ የሚያስተዲዴርበትን budget of federal courts to the House of
በጀት ሇህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ Peoples’ Representatives, and administer in
ያስወስናሌ፤ሲፇቀዴም በጀቱን ያስተዲዴራሌ፡፡ the approval of the same.
፪/ ገንዘብ ሚኒስቴር ምክር ቤቱ ሇፋዯራሌ ጠቅሊይ 2/ Ministry of Finance shall credit annual
ፌርዴ ቤቱ ያፀዯቀሇትን ዓመታዊ በጀት ፌርዴ budget of Federal Courts to federal
ቤቱ የፊይናንስ አሰራርን ተከትል በሚያቀርበው supreme court account on the 1st of each
ጥያቄ መሠረት በየሩብ ዓመቱ መጀመሪያ quarter year with request of the court
የሚያስፇሌጋቸውን በጀት በቅዴሚያ ወዯ following financial procedure.
ፋዯራለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የባንክ ሂሳብ
ማሰገባት አሇበት፡፡
፫/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሇፋዯራሌ ፌርዴ 3/ The Federal Supreme Court shall present
ቤቶች የጸዯቀሊቸውን በጀት አጠቃቀም report to the House of Peoples’
አስመሌክቶ ሇሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Representatives regarding the
ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡ administration of budget to Federal Courts.
፬/ የፋዯራሌ ፌ/ቤቶች የበጀት ዓመት የፋዯራሌ 4/ The fiscal year of the Federal Courts shall
መንግሥቱ የበጀት ዓመት ይሆናሌ፡፡ be the same as the fiscal year of the Federal
Government.
gA ፲፫ሺ፪፻፵፰ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13248
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች እና ዲኞች የስራ ሰዓት 1/ The work hours of the federal courts and
ከላልች የመንግስት መስሪያ ቤቶች የስራ ሰዓት federal judges shall be the same with the
ጋር ተመሳሳይ ይሆናሌ። working hours of other government
institutions and civil servants.
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) የተመሇከተዉ 2/ Notwithstanding Sub-Article (1) of the
ቢኖርም የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች በየአመቱ provision of this Article, Federal Courts
ከነሐሴ ፩ እስከ መስከረም ፴ ዴረስ ዝግ shall be closed from July 8 to September
ይሆናለ። 12 every year.
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) እና (፪) 3/ Notwithstanding Sub-Article (1) and (2) of
የተመሇከተዉ ቢኖርም በትርፌ ጊዜ በሚሰሩ this Article, emergency cases shall be tried
ዲኞች ፌርዴ ቤቶቹ ከስራ ጊዜ ዉጭ አስቸኳይ in courts by judges who work in over-time
ጉዲዮችን እንዱያስተናግደ ሉዯረግ ይችሊሌ። voluntarily. Particulars shall be determined
ዝርዝሩ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በሚያወጣዉ in directives to be issued by supreme court.
መመሪያ ይወሰናሌ።
፴፱. የሰው ሀብት 39. Human Resources
፪/ የዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ (፩) ዴንጋጌ 2/ without prejudice to Sub-Article (1)
እንዯተጠበቀ ሆኖ ከዲኞች ዉጭ ያለ ሰራተኞች provision of this Article the recruitment,
ምሌመሊ፣ ቅጥር፣ ምዯባ፣ ዕዴገት፣ hire, placement, promotion, transfer,
training, salary increments, benefits,
ዝውውር፣ሥሌጠና፣ የዯመወዝ ጭማሪ፣ የጥቅማ
disciplinary matters and other related
ጥቅም ክፌያ፣ የሰራተኞች የዱሲፕሉን እና matters of non-judicial personnel shall be
ተያያዥ ጉዲዮች የሚወሰነው ይህንን አዋጅ governed by a regulation to be issued for
ሇማስፇፀም በሚወጣው ዯንብ አማካኝነት ይሆናሌ፡፡ the implementation of this Proclamation.
‹‹‹
፫/ የአስተዲዯር ሠራተኞች መብትና ጥቅማ ጥቅም 3/ The rights and benefits of non-judicial
በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ ሇላልች personnel cannot be less than the rights of
የመንግስት ሠራተኞች ከተፇቀዯው ያነሰ ሉሆን other government employees provided for
አይችሌም፡፡ by the civil service law.
የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች አንዴ የፋዯራሌ ፌርዴ The Federal Courts shall have a Federal Courts
ቤቶች ጉባዔ (ከዚህ በኋሊ “ጉባዔ” እየተባሇ የሚጠራ) Plenum (hereinafter referred to as” the
ይኖራቸዋሌ፡፡ Plenum.”)
gA ፲፫ሺ፪፻፵፱ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13249
፩/ የጉባዔው አባሊት የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች 1/ Members of the plenum shall be the
ኘሬዚዲንቶች፣ ምክትሌ ኘሬዚዲንቶች፣ Presidents, Vice-Presidents of the Federal
የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ዲኞች፣ Courts, Judges of the Federal Supreme
በፋዯራሌ ከፌተኛ እና በመጀመሪያ ዯረጃ Court, two judges, one woman and one
ፌርዴ ቤት ዲኞች የተወከለ ሁሇት ዲኞች man, from each Federal High Court and
Federal First Instance Court, Presidents of
ከእያንዲንዲቸዉ አንዴ ወንዴ አንዴ ሴት፤
Regional Supreme Courts, Presidents of
የክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤቶች ኘሬዚዲንቶች፣
Addis Ababa and Dire Dawa City Courts.
የአዱስ አበባ እና የዴሬዴዋ ከተማ ፌርዴ
ቤቶች ኘሬዚዲንቶች ይሆናለ፡፡
፪/ በጉባዔው ሊይ ፋዯራሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ 2/ The Federal Attorney General shall
ዴምፅ የመስጠት መብት ሳይኖረዉ ይሳተፊሌ፡፡ participate in the sessions of the Plenum
without, having the right to vote.
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) ያሌተጠቀሱ 3/ Judges not referred to under Sub-Article (1)
ዲኞች፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሊት of this Article, members of the House of
እና አግባብ ያሊቸው የመንግሥት መሥሪያ Peoples’ Representatives and
ቤቶችን፣ ማኀበራትን ፣ ዴርጅቶችን ፣ ከፌተኛ representatives of appropriate government
የሕግ ትምህርት ተቋማት እና የሳይንስ offices, associations, organizations, higher
ተቋሞችን የሚወክለ ሰዎች ወይም ላልች legal education institutions or scientific
institutions or other individuals may be
ግሇሰቦች በጉባዔው እንዱሳተፊ በፋዯራሌ
invited by the Federal Supreme Court to
ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሉጋበዙ ይችሊለ፡፡ ሆኖም
participate in the Plenum without, however,
ዴምፅ የመስጠት መብት አይኖራቸውም፡፡ having the right to vote.
፵፫. የጉባዔው ሥሌጣንና ተግባር 43. Powers and Duties of the Plenum
ጉባዔው ከዚህ የሚከተለት ሥሌጣንና ተግባራት The Plenum shall have the following powers
ይኖሩታሌ፦ and duties:
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ኘሬዚዲንት 1/ The President of the Federal Supreme Court
የጉባዔው ሰብሳቢ ይሆናሌ፡፡ shall be the chairperson of the Plenum.
፪/ ጉባዔው የራሱን ፀሐፉ ይመዴባሌ፡፡ 2/ The plenum shall designate its secretary.
፫/ ጉባዔዉ ስራዉን ሇማከናወን የሚረደ ኮሚቴዎችን 3/ The Plenum shall designate committees to
ያዋቅራሌ፡፡ assist its functions.
፬/ ጉባዔዉ የራሱ ሊይዘን ቢሮ እና ተጠሪዎች 4/ The Plenum shall, where necessary, have
አስፇሊጊ በሆኑ ፌርዴ ቤቶችያቋቊማሌ፡፡ its own liaison office and focal persons in
courts.
፭/ ጉባዔው የሥራ ባሌሆኑ ቀናት በዓመት አንዴ 5/ The Plenum shall convene once a year on
ጊዜ ይሰበሰባሌ፡፡ አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ non-working days. additional meetings
ስብሰባም መጥራት ይችሊሌ፡፡ may be called when necessary.
፮/ ከጉባዔው አባሊት ሁሇት ሶስተኛው ከተገኙ 6/ Two- thirds of the members of the Plenum
ምሌዓተ ጉባዔ ይሆናሌ፡፡ ውሣኔ በዴምፅ shall constitute a quorum. Decisions shall
ብሌጫ ይተሊሇፊሌ፡፡ ዴምፅ እኩሌ ሇእኩሌ be adopted by a majority vote. In case of a
በተከፇሇ ጊዜ የጉባዔው ሰብሳቢ ወሳኝ ዴምፅ tie the chairperson shall have a casting
ይኖራቸዋሌ። vote.
፩/ በፋዯራሌ የመጀመሪያ ፌርዴ ቤት እና ከፌተኛ 1/ Among the cases that are to be heard by the
ፌርዴ ቤት ከሚቀርቡ ጉዲዮች ዉስጥ ጠቅሊይ Federal First Instance court and Federal
ፌርዴ ቤት በሚያወጣዉ መመሪያ የሚወሰኑ High Court, mainly civil cases shall be
በዋናነት የፌትሀብሄር ጉዲዮች በፌርዴ ቤቶች referred to Court Annexed Mediation in
በሚቋቋም የፌርዴ ቤት መር አስማሚነት በኩሌ accordance with directive issued by the
Supreme Court.
እንዱያሌፈ ይዯረጋሌ።
፪/ ተከራካሪ ወገኖች በፌርዴ ቤት መር አስማሚነት 2/ Where the parties have failed to resolve
በኩሌ ጉዲያቸዉን በስምምነት ካሌጨረሱ their dispute through Court Annexed
ይህንኑ የሚገሌጽ በአስማሚዎቹ የተፇረመ mediation, the court proceedings shall be
ዯብዲቤ ሇፌርዴ ቤት በማቅረብ የፌርዴ ሂዯቱ initiated by filing a letter signed by the
እንዱቀጥሌ ይዯረጋሌ። mediators to that effect.
፰/ የዚህን ዴንጋጌ ሇማስፇጸም የፋዯራሌ ጠቅሊይ 8/ The Federal Supreme Court shall issue
ፌርዴ ቤት ዝርዝር መመሪያ ያወጣሌ። directive for the implementation of this
Article,
፵፮. ስሇ አስማሚነት መርሆዎች 46. Principles of Mediation
፩/ በፌርዴ ቤት መር አስማሚነት የሚዯረገዉ 1/ The parties shall be free and equal in any
ማንኛዉም ሂዯት በእኩሌነት እና በባሇጉዲዮቹ process of court annexed mediation.
ሙለ ፌሊጎት ሊይ የተመሰረተ መሆን አሇበት።
፪/ በማስማማት ሂዯቱ ተከራካሪ ወገኖች የሚሰጡት 2/ Communications of the parties shall not be
የእምነት ቃልች ወይም ማንኛዉም ንግግሮች admissible as evidence in the process of
ሇፌርዴ ቤት በማስረጃነት አይቀርቡም። litigation. And the mediator shall give
ሇዚህም አስማሚዉ ማረጋገጫ ይሰጣሌ። assurance for same.
፩/ የአስማሚነት ስሌጠና ወስዯዉ የፋዯራሌ ጠቅሊይ 1/ A person with a bachelor degree in law and
ፌርዴ ቤት የሚያወጣዉን ምዘና ያሇፈ ቢያንስ with at least five years of experience in the
በህግ የመጀመሪያ ዱግሪ ያሊቸዉ እና ከአምስት field of law and who has taken training in
አመት ያሊነሰ ጊዜ በህግ ሙያ ያገሇገለ mediation and has fulfilled the criteria set
አስማሚ ሆነዉ ሉመረጡ ይችሊለ። by the Supreme Court may be appointed as
Mediator.
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) የተገሇጸዉን 2/ A professional who has fulfilled the
ያሟለ ባሇሙያዎች የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ requirements provided for in Sub-Article
ቤት በሚያዘጋጀዉ የአስማሚዎች ሮስተር (1) of this Article shall be entered in the
መዝገብ ዉስጥ እንዱካተቱ ይዯረጋለ። roster of mediators prepared by the Federal
Supreme Court.
፫/ ፌርዴ ቤቱ እንዯአስፇሊጊነቱ በቋሚነት ወይም 3/ The court may hire mediators as permanent
በጊዜያዊነት ብቁ አስማሚዎችን ሉቀጥር or temporary employee as may be
ይችሊሌ። necessary.
gA ፲፫ሺ፪፻፶፪ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13252
፬/ በዚህ አንቀፅ ከንዐስ አንቀፅ (፩) እሰከ (፫) 4/ Notwithstanding Sub-Article (1) up to (3) of
የተጠቀሰው ቢኖርም ከህግ ሙያ ውጭ በሆነ this Article, experienced non-legal
ላሊ ሙያ ከፌተኛ ሌምዴ ያሊቸው ኤክስፐርቶች professionals shall be included in areas
ከሙያቸው ጋር ተያያዥ የሆኑትን ሉጨምር related to their profession.
ይችሊሌ፡፡
፩/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፮ ንዐስ አንቀጽ (፩) እና 1/ The Mediators mentioned in Sub-Article
(፪) የተገሇጹ አስማሚዎች የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት (1) and (2) of Article 46 shall pay annual
በሚያወጣዉ መመሪያ የሚወሰን ሇአስተዲዯራዊ and administration fee as determined by the
ጉዲይ እና ዓመታዊ ክፌያ ይከፌሊለ። Federal Supreme court directive.
፪/ አስማሚዎች በባሇጉዲዮች ተመርጠዉ የማስማማት 2/ Mediators who are elected by the parties
አገሌግልት ከሰጡ ተገቢዉ ክፌያ ይከፇሊቸዋሌ። and provides mediation service shall be
entitled to appropriate fee for their service.
፫/ በማስማማቱ ሂዯት ዉስጥ የሚያሌፈ ባሇጉዲዮች 3/ Parties to a court annexed mediation shall
ሇፌርዴ ቤት መር አስማሚነት ተገቢዉን ክፌያ pay appropriate fee for the service.
ይፇጽማለ።
፬/ ክፌያን በሚመሇከት ዝርዝር መመሪያ በጠቅሊይ 4/ The Federal Supreme Court shall issue
ፌርዴ ቤት ይወጣሌ። detail directive regarding fees.
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች የሚቀርቡሊቸዉን 1/ Federal Courts shall implement case flow
ጉዲዮች የሚስተናገደበት ወይም የሚጠናቀቁበትን management system in order to make the
የጊዜ ሰላዲ ገዯብ በማስቀመጥ የፌትህ አሰጣጥ system of rendering of justice efficient and
ስርዓቱ የተሳሇጠ እና ጥራቱ የሚረጋገጥበት ensure its quality by setting a time frame
filing and disposition of cases.
የጉዲዮች ፌሰት አስተዲዯር ተግባራዊ
ያዯርጋለ።
፪/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በዚህ አንቀጽ 2/ The Federal Supreme Court shall issue
ንዐስ አንቀጽ (፩) የተገሇጸዉን ሇማስፇጸም detail directive for the implementation of
ዝርዝር መመሪያ ያወጣሌ። the provision of Sub-Article (1) of this
Article.
፶. በቴክኖልጅ የተዯገፇ የመዝገብ አመራር ሥርዓት 50. Technology Based File Management
ስሇመዘርጋት System
፩/ የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች በማንኛዉም የፌርዴ 1/ The Federal Courts may introduce a system
ቤት ዯረጃ የሚቀርቡ የፌትሀብሄር ወይም for digitalizing or automating the filing and
የወንጀሌ ጉዲይ ክርክሮችን አዲዱስ የመረጃ management of civil or criminal cases at
ቴክኖልጅዎችን በመጠቀም ዲጂታሌ ወይም any level of courts by using new
አዉቶሜትዴ በሆነ መንገዴ እንዱከናወኑ information technology (IT).
ሥርዓት ሉዘረጉ ይችሊለ።
፪/ ተከራካሪ ወገኖች በተዘረጋዉ ሥርዓት መሰረት 2/ Parties to a dispute shall have the
ክርክሮቻቸዉን የማካሄዴ ግዳታ አሇባቸዉ። obligation to conduct their litigation by
using the system.
፫/ ዝርዝሩ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት 3/ The detail shall be determined by a
በሚያወጣዉ መመሪያ ይወሰናሌ። directive to be issued by the Federal
Supreme Court.
ምዕራፌ አስር
CHAPTER TEN
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS
gA ፲፫ሺ፪፻፶፫ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13253
፶፩. የፌርዴ ቤት ውሣኔዎችና ትዕዛዞች 51. Decisions and Orders of the Federal
Courts
፩/ በማንኛውም የፋዯራሌ ፌርዴ ቤት የተሰጠ 1/ Unless otherwise provided by law, decision
ውሳኔ እና ትዕዛዝ በህግ እስካሌተሇወጠ ዴረስ and order rendered by any Federal Court
የፀና ሆኖ ተፇፃሚ ይሆናሌ፡፡ shall be binding.
፫/ ማንኛዉም ሰዉ በዚህ አዋጅ የተጣሇበትን ግዳታ 3/ Any person who fails to discharge his
የማይወጣ ከሆነ በዚህ አዋጅና አግባብ ባሇው obligation imposed by this Proclamation be
ላሊ ህግ ተጠያቂ ይሆናሌ። shall held accountable in accordance with
this Proclamation and any other relevant
law.
፬/ አንዴን ጉዲይ ሁሇት ወይም ከዚያ በሊይ የክሌሌ 4/ Where two or more Regional or Federal
ወይም የፋዯራሌ ፌርዴ ቤቶች ወይም የአዱስ Courts or Addis Ababa or Dire Dawa cities
አበባ ወይም የዴሬዲዋ ከተሞች ሥሌጣናችን Courts claim or disclaim jurisdiction over a
ነው ብሇው የያዙት ወይም ሥሌጣናችን case, the Federal Supreme Court shall give
አይዯሇም ብሇው የመሇሱት እንዯሆነ ስሌጣኑን the appropriate order thereon.
በሚመሇከት የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት
ተገቢውን ትዕዛዝ ይሰጥበታሌ፡፡
፪/ የፌርዴ ቤትን ትዕዛዝ ወይም ዉሳኔ የማይፇጽም 2/ Whosoever fails to obey a court order or
ወይም ሇመፇፀም መሰናክሌ የሚፇጥር ወይም decision hinders the execution thereof or
ሲጠየቅ ሇመፇፀም ተባባሪ የማይሆን ማንኛዉም fails to cooperate or give assistance when
ሰዉ በላሊ ህግ ከፌ ያሇ ቅጣት ከላሇ በቀር so requested is punishable, unless the more
ከሁሇት ዓመት በማይበሌጥ ቀሊሌ እስራት severe penalty is provided for in another
law, with simple imprisonment not
ወይም ከአምስት ሺህ ብር በማይበሌጥ ገንዘብ
exceeding two years or with fine not
ይቀጣሌ።
exceeding birr 5, 000.
፶፫. የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት ስሇማዯራጀት 53. External Judicial Advisory Council.
፩/ የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ከቀዴሞ 1/ The Federal Supreme Court may establish
የፋዯራሌ ፌርዴ ቤት ዲኞች፣ ከፌተኛ ሌምዴ an external advisory council composed of
እና ብቃት ካሊቸዉ የህግ ባሇሙያወች፣ ex-judges of the federal courts, highly
ከዩኒቨርስቲ ምሁራን የተዉጣጡ ያሇክፌያ experienced and qualified legal
የሚሰሩ የዉጭ አማካሪዎችን በመምረጥ professionals, university Professors who
serves in the council for free.
የዲኝነት ሥርዓት የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት
ሉያዯራጅ ይችሊሌ።
gA ፲፫ሺ፪፻፶፬ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 26th April, 2021 ….page 13254
፪/ የአማካሪ ምክር ቤቱ የፌርዴ ቤቱን የዲኝነት 2/ The Advisory Council shall support
ሥርዓት ሇማሻሻሌ የሚረደ አስገዲጅ ያሌሆኑ administration of the court by providing
ምክረ ሃሳቦችን በማመንጨት እንዱሁም ላልች non-binding recommendations and perform
such other functions assigned to it by the
በፌርዴ ቤቱ የሚሰጡትን ስራዎች በማከናወን
court.
የፌርዴ ቤቱን አስተዲዯር ያግዛሌ።
፫/ አማካሪ ምክር ቤቱ ስራዉን በሚያከናዉንበት 3/ The Advisory Council shall perform its
ጊዜ የዲኝነት ነጻነትን እና የዲኝነት ሥነ- functions by complying with the principle
ምግባርን በማይጻረር መሌኩ በጥብቅ ዱስፕሉን of judicial independence and undertake its
እና በከፌተኛ ሀሊፉነት ስራቸዉን ማከናዎን function with strict discipline.
ይጠበቅባቸዋሌ።
ማንኛውም በሥር ፌርዴ ቤት ውሳኔ ቅር የተሰኘ Any person who wishes to appeal from the
ሰው አግባብ ሊሇው ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሉጠይቅ decision of lower court shall have a right to
ይችሊሌ፡፡ appeal to appropriate court
፶፭. ዯንብ እና መመሪያ የማውጣት ሥሌጣን፡፡ 55. Power to Issue Regulation and Directives
፩/ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ 1/ The House of Peoples’ Representatives may
ሇማስፇፀም ዯንብ ሉያወጣ ይችሊሌ፡፡ issue Regulation for the implementation of
this Proclamation.
፪/ የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይህንን አዋጅ 2/ The Federal Supreme Court may issue
ወይም አዋጁን ተከትል የሚወጣውን ዯንብ directives for the implementation of this
ሇማሰፇፀም የሚያስችሌ መመሪያ ያወጣሌ፡፡ Proclamation and Regulation issued under
this Proclamation.
፶፮. የመሽጋገሪያ ዴንጋጌዎች 56. Transitory Provisions
፩/ ይህ አዋጅ ተፇጻሚ ከመሆኑ በፉት የተጀመሩ 1/ All pending cases shall continue to be
ጉዲዮች በተጀመሩበት ፌርዴ ቤት እና በነባሩ heard by the same court in accordance with
ህግ መስተናገዲቸዉ ይቀጥሊሌ። the repealed/former/ law.
፪/ በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ ፲፩ እስከ አንቀጽ ፲፭ 2/ The provisions of Article 11 to Article 15 of
ዴረስ የተጠቀሱት ዴንጋጌዎች ተፇፃሚ this Proclamation shall come into force
የሚሆኑት አዋጁ ከፀዯቀ ከ፮ ወር በኋሊ ይሆናሌ። after six months as of the effective date of
this Proclamation.
፫/ የአስተዲዯር ሠራተኞች መተዲዯሪያ ዯንብ 3/ Recruitment, placement, promotion and
እስከሚወጣ ዴረስ የሠራተኞች ቅጥር፣ ምዯባ፣ transfer of non-judicial personnel shall
ዝውውር፣ እዴገትና አስተዲዯር የዚህን አዋጅ continue to be governed by the repealed
መርሆዎች ሳይቃረን ቀዴሞ ሲሰራበት በነበረው law in so far as they are consistent with this
ሕግ መሰረት ይቀጥሊሌ፡፡ Proclamation until a regulation is issued to
that effect.
፶፯. የተሻሩ እና ተፇጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች 57. Repealed and Inapplicable Laws
፪/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ወይም በዚህ አዋጅ 2/ Any law inconsistent or dealings related to
የተሸፇኑ ጉዲዮችን የሚመሇከት ማናቸውም ሕግ matters provided under this Proclamation
ተፇጻሚነት አይኖረውም፡፡ shall not be applicable.
አዱስ አበባ ሚያዚያ ፲፰ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም Done at Addis Ababa, on this 26th day of
April, 2021.