Professional Documents
Culture Documents
አወሳሰን መመሪያ
አዱስ አበባ
የወንጀሌ ምርመራ እና የክስ መዝገብ አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 4/2012
በ2003 ዓ.ም የወጣው የወንጀሌ ፍትህ አስተዲዯር ፖሉሲ የወንጀሌ ምርመራ መዝገብ
የሚቋረጥበትንና የሚዘጋበትን እንዱሁምየክስ መዝገብ የሚነሳበትን ስርአት ጠቅሊሊ
መርሆዎች የሚያስቀምጥ በመሆኑና ፖሉሲውን ተግባራዊ ሇማዴረግ ዝርዝር መመሪያ
ማውጣት አስፈሊጊ በመሆኑ፤
የኢፌዳሪ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አንቀጽ 21(2) መሠረት ይህን
መመሪያ አውጥቷሌ፡፡
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
1. አጭር ርዕስ
2. ትርጓሜ
የቃለ አገባብ የተሇየ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ
ውስጥ፦
1. “ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ” ማሇት በፌዳራሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ
አዋጅ ሊይ የተሰጠውን ትርጉም ይይዛሌ፡፡
2. “ምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ” ማሇት የህግ ማስፈጸም ዘርፍ ምክትሌ
ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ነው፡፡
1
3. “ዏቃቤ ሕግ” ማሇትበፌዳራሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ ሊይ
የተሰጠውን ትርጉም ይይዛሌ፡፡
4. “የምርመራ መዝገብ”ማሇት በፖሉስና በዏቃቤ ሕግ በምርመራ ሊይ ያሇ
እና ዏቃቤ ሕግ የማቋረጥ፣ የመዝጋት ወይም የመክሰስ ውሳኔ ያሌሰጠበት
መዝገብ ነው፡፡
5. “የምርመራ መዝገብ ማቋረጥ” ማሇት በምርመራ ሂዯት ሊይ ያሇን
መዝገብ ሂዯቱ እንዲይቀጥሌ ማዴረግ ነው፡፡
6. “የምርመራ መዝገብ መዝጋት” ማሇት ምርመራው የተጠናቀቀ መዝገብ
ሊይ በዏቃቤ ሕግ የሚሰጥ የአያስከስስም ውሳኔ ነው፡፡
7. “የክስ መዝገብ” ማሇት ዏቃቤ ሕግ የወንጀሌ ክስ የመሰረተበት ማንኛውም
መዝገብ ነው፡፡
8. "ክስ ማንሳት" ማሇት ዏቃቤ ሕግ የወንጀሌ ክስ መስርቶበት በፍርዴ ቤት
በመታየት ሊይ ያሇን ጉዲይ እንዲይቀጥሌ ማቋረጥ ነው፡፡
9. “የሕዝብ ጥቅም”ማሇትበፌዳራሌ ጠቅሊይ ዏቃቤሕግ የዏቃብያነ ሕግ
የአሰራር ማኑዋሌ እና በኢትዮጵያ ፌዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ
የወንጀሌ ፍትሕ ፖሉሲ በተመሇከተው አግባብ ይሆናሌ፡፡
10. “ጽሕፈት ቤት” ማሇት በአዱስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የኢፌዳሪ
ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ምዴብ ጽሕፈት ቤት ወይም በክሌሌ የሚገኝ
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ነው፡፡
11. “ኃሊፊ” ማሇት የምዴብ ጽሕፈት ቤት ወይም የክሌሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት
ቤት ኃሊፊ ወይም ምክትሌ ኃሊፊ ነው፡፡
12. “ዲይሬክቶሬት”ማሇት በሕግ ማስፈፀም ዘርፍ ምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ
ስር የተዯራጀና የወንጀሌ ምርመራና ክስ ሊይ የሚሰራ ዲይሬክቶሬት
ነው፡፡
13. "ዲይሬክተር" ማሇት በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ 12ሊይ ሇተመሇከተው
ዲይሬክቶሬት የተመዯበ ዲይሬክተር ወይም ምክትሌ ዲይሬክተር ነው፡፡
14. “የሕግ ኦዱትና ኢንስፔክሽን ዲይሬክቶሬት” ማሇት የሕግ ጉዲዮች
ኦዱትና ኢንስፔክሽን፣ ቅሬታ ማስተናገጃና ሥነ ምግባር መከታተያ
ዲይሬክቶሬት ነው፡፡
2
15. ማንኛውም በወንዴ ጾታ የተገሇጸው አነጋገር ሴትንም ያካትታሌ፡፡
3. የተፈፃሚነት ወሰን
ክፍሌ ሁሇት
የወንጀሌ ምርመራ መዝገብ ሊይ ስሇሚሰጥ ውሳኔ
ንዐስ ክፍሌ አንዴ
3
2.የተቋረጠ የምርመራ መዝገብ እንዯገና ማንቀሳቀስ የሚችሇው፡-
ሀ/ምርመራው የተቋረጠው በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ትዕዛዝ ከሆነ
በእርሱ ወይም በጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ትእዛዝ፣
ሇ/ምርመራው የተቋረጠው በጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ትእዛዝ ከሆነ በእርሱ
ትእዛዝ፤
ሐ/ምርመራው የተቋረጠው በዏቃቤ ሕግ ከሆነ በዲይሬክተሩ ወይም
በኃሊፊው፤ምርመራው የተቋረጠው በኃሊፊ ከሆነ በዲይሬክተር፣
ምርመራው የተቋረጠው በዲይሬክተር ከሆነ በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤሕግ
ወይም በጠቅሊይዏቃቤ ሕግ ትዕዛዝብቻ ሆኖ በጽሑፍ መሆን
ይኖርበታሌ፡፡
4
8. የምርመራ መዝገብ የመዝጋት ውሳኔ ይዘት
5
2. በቡዴን ውይይቱ የተገኘው ዴምዲሜ ዏቃቤ ሕጉ ከሰጠው ውሳኔ
የተሇየ ከሆነ ወይም ትንታኔው በቂ ካሌሆነ የዏቃቤ ሕጉ ውሳኔ
ይሻርና በቡዴን ውይይቱ ሊይ በተዯረሰው ዴምዲሜ መሰረት
መዝገቡ ሊይ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
3. የውሳኔው ዋና ቅጂ ምርመራውን ሊከናወነው የፖሉስ ተቋም
ይሊካሌ፡፡
4. የግሌ ተበዲይ ወይም ወኪለ ውሳኔው እንዱሰጠው በአካሌ ቀርቦ
የጠየቀ እንዯሆነ የውሳኔ ግሌባጭ ይሰጠዋሌ፡፡
5. አከራካሪ፣አሳሳቢ ወይም የሕዝብ ጥቅም ያሇበት የወንጀሌ ጉዲይሊይ
የተጣራ መዝገብ ሊይ ኤግዚቢት እንዱሇቀቅ በዏቃቤ ሕግ የተሰጠ
ውሳኔበየዯረጃው ያሇ የበሊይ ኃሊፊ አውቆት እንዱሇቀቅ ካሊፀዯቀው
በስተቀር ወዱያውኑ ተፈፃሚ አይሆንም፡፡ ሆኖምበየዯረጃው ያሇ
ኃሊፊ የመጨረሻ ውሳኔውን በአስር ቀናት ውስጥ ካሊሳወቀ
የዏቃቤሕግ ውሳኔ ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡
6. በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ 3 ሊይ የተመሇከተው እንዯተጠበቀ ሆኖ
የውሳኔው ግሌባጭ በዚህ ሕግ አንቀጽ 15ሊይ ሇተዘረዘሩት ይሊካሌ፡፡
6
2. ዲይሬክቶሬት፡-
7
1. ከጽሕፈት ቤቶችና ከዲይሬክቶሬቶች ግሌባጭ የተዯረጉሇትን ውሳኔዎች
አዯራጅቶ መያዝ፤
2. ዏቃቤ ሕግ ውሳኔ የሰጠባቸው መዝገቦች በሙለ ግሌባጭ የተዯረጉሇት
መሆኑን ማረጋገጫ መጠየቅ፤ በአካሌና በማንኛውም መንገዴ ማጣራት፤
3. የሕግ ኦዱትና ኢንስፔክሽን በሚካሄዴበት ጊዜ የተገኙ የአሰራር
ክፍተቶች ወይም ዴክመቶች እንዱስተካከለ፤ በግሌ ተጠያቂ መሆን
ያሇባቸውን አግባብ ባሇው መንገዴ ተጠያቂ እንዱሆኑ ማዴረግ፤
4. የሕግ ኦዱትና ኢንስፔክሽን በሚያዯርግበት ጊዜ ዏቃቤ ሕግ የሰጠው
ውሳኔ አሳማኝ ባሌሆነ ጊዜ መዝገቡን አስመጥቶ በመመርመር በመዝገቡ
ሊይ የተሰጠው ውሳኔን ሉያስቀይር የሚያስችሌ በቂ ምክንያት ሲያገኝ
ይህንኑ በበቂ ትንታኔ በማስዯገፍ ሇምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ወይም
ሇጠቅሊይ ዏቃቤ ህጉ የውሳኔ ሐሳቡን የማቅረብ፤
5. ከምዴብ ጽሕፈት ቤት በመጣ መዝገብ ሊይ የሚሰጠውን አስተያየት
በግሌባጭ ሇዲይሬክቶሬቶች የማሳወቅ፡፡
6. የተዘጉ ወይም የተቋረጡ መዝገቦችን ኦዱት በሚያዯርግበት ጊዜ የሚገኙ
ክፍተቶችን መነሻ በማዴረግ ሇቀጣይ ማስተማሪያነት ወይም
ማስሌጠኛነት የሚሆኑበትን ሁኔታ ማመቻቸት እንዱሁም የውሳኔ
አሰጣጣቸው አስተማሪ የሚሆኑ ውሳኔዎች በተቋሙ በሚታተሙ
የህትመት ውጤቶች እንዱታተሙ ሁኔታዎችን የማመቻቸት
ክፍሌ ሦስት
የክስ መዝገብ ስሇማንሳት እና ስሇማንቀሳቀስ
12. የክስ መዝገብ ስሇሚነሳባቸው ምክንያቶች
1. ማንኛውምየክስ መዝገብ ፍርዴ ከመሰጠቱ በፊት ሉነሳ ይችሊሌ፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1 መሠረት ክስ የሚነሳው፡-
ሀ/ የተከሳሽ ማንነት ሊይ ስህተት ሲያጋጥም፤
ሇ/ የሕዝብ ጥቅምን ሇማስከበር ሲባሌ፤ እና
ሐ/ በላልች አሳማኝ ምክንያቶች ነው፡፡
8
13. የክስ መዝገብ ስሇማንሳት
1. የቀረበው ክስ የሕዝብ ጥቅምን የማያስከብር መሆኑ ሲታመንበት ምክትሌ
ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ወይም ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ክስ እንዱነሳ ትእዛዝ
ሉሰጡ ይችሊለ፡፡
2. በዚህ ሕግ አንቀጽ12/2/ሀ/ መሰረት በስህተት ክስ የቀረበበት ስሇመሆኑ
በማስረጃ የተረጋገጠ እንዯሆነ ወይም ላልች ክስ የሚነሳባቸው ምክንያቶች
ሲያጋጥሙ ዏቃቤ ሕግ ከኃሊፊው ወይም ከዲይሬክተሩ ጋር በመነጋገር
ኃሊፊው ወይም ዲይሬክተሩ ሲያምንበት ክሱን ሉያነሳ ይችሊሌ፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 2 የተዯነገገው ቢኖርም ተከሳሽ እንዱከሊከሌ
ብይን የተሰጠ ከሆነ፣ ክስ የሚቋረጠው በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤሕግ
ወይም በጠቅሊይ ዏቃቤሕግ ትዕዛዝ ብቻ ነው፡፡
4. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 3 ሊይ የተመሇከተው ቢኖርም በቀረበው ክስ
ሊይ የተጠቀሰው ወንጀሌ አሇመፈጸሙ፣ በሀሰተኛ ማስረጃ ሊይ የተመሰረተ
ክስ መሆኑ ወይም በተከሳሹ ማንነት ሊይ ስህተት የተሰራ መሆኑ
በማይስተባበሌ መሌኩ የታወቀ በሆነ ጊዜ ክሱን የምዴብ ጽ/ቤት ሀሊፊው
ወይም ዲይሬክተሩ ሉያቋርጡት ይችሊለ፡፡
5. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1እና 2የተዯነገገው ቢኖርም የሙስና
ወንጀልች፣ የታክስና የጉምሩክ ወንጀልች፣ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር
ወንጀልች፣በሴቶችናሕፃናት ሊይ የሚፈጸሙወንጀልች፣አዯንዛዥ እፅ
ማዘዋወር ወንጀልችእንዱሁም የሽብርተኝነት ወንጀልች ሊይ የተመሰረቱ
ክሶች የሚነሱት በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉወይም በጠቅሊይ ዏቃቤ ህጉ
ብቻ ነው፡፡
6. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1፣ 3 እና5ሊይ በተመሇከተው መሰረት ክስ
ሉነሳ ይገባሌ ብል የሚያምን ኃሊፊ ወይም ዲይሬክተር ሀሳቡን በዝርዝር
ሇምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ ወይም ሇጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ በጽሑፍ
በማቅረብ እንዱወሰን ማዴረግ ይችሊሌ፡፡
7. በዚህ አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ 2 እና4 በተመሇከተው መሰረት ክሱ ሉነሳ
ይገባሌ ብል የሚያምን ዏቃቤ ሕግ በስነ ስርዓት ሕጉ መሰረት ተገቢውን
ቀጠሮ በመጠየቅ ከኃሊፊው ወይም ከዲይሬክተሩ ጋር ሉነጋገር ይችሊሌ፡፡
9
8. በዚህ መመሪያ መሰረት የክስ ማንሳት ትእዛዝ ወይም ውሳኔ ሲሰጥ በጽሑፍ
ሆኖ በበቂ ትንታኔ የተዯገፈ መሆን አሇበት፡፡
9. በዚህ አንቀጽ መሰረት በምዴብ ጽ/ቤት ሀሊፊዎች፣ ዲይሬክቶሬቶች፣
ምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ወይም በጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ክሶች
በሚነሱበት ወቅት በተቻሇ አቅም ጉዲዩን በመከታተሌ ሊይ የሚገኘው
ዏቃቤ ሕግ አስቀዴሞ እንዱያውቀውና አስተያየቱን በፅሁፍ እንዱሰጥ
መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡
10. በዚህ መመሪያ መሰረት በጠቅሊይ ዏቃቤ ህግ፣ በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ
ህግ ወይም በሀሊፊ የሚነሳ ክስን በተመሇከተ ዏቃብያነ ህግ የማስፈጸም
ሀሊፊነት አሇባቸው
14. የተነሳ የክስ መዝገብን ስሇማንቀሳቀስ
የተነሳ የክስ መዝገብ እንዯገና ሉንቀሳቀስ የሚችሇው፡-
1. ክሱን ያነሳው አካሌ በሚሰጠው ዝርዝር ትንታኔን በያዘ ትእዛዝ፤
2. ክሱ የተነሳበት ምክንያት በየዯረጃው ባሇ ኃሊፊ ተመርምሮ ትክክሌ አሇመሆኑ
ሲረጋገጥ፤ ወይም
3. ክሱ የተነሳበት ምክንያት ጊዜያዊ ሆኖ መዝገቡን ሇማንሳት የተቀመጠው
ቅዴመ ሁኔታ ሲኖርና መሟሊቱ ሲረጋገጥ ነው፡፡
10
3. ክስ ማንሳትን በተመሇከተ የተሰጠ ውሳኔ ከሆነ ክሱን እየተከታተሇ ሊሇው
ምዴብ ጽሕፈት ቤት ወይም ዲይሬክቶሬት እና ምርመራውን ሊከነወነው የፖሉስ
ተቋም ግሌባጭ መዯረግ አሇበት፡፡
ክፍሌ አራት
ስሇ አቤቱታ
11
18. የምርመራ መዝገብ መቋረጥ አቤቱታን ስሇመስማት
1. በተቋረጠ የምርመራ መዝገብ ሊይ ቅሬታ ያሇው አካሌ፣ አቤቱታውን፣
12
ቡዴን በማቋቋም የውሳኔ ሀሳብ እንዱያቀርቡሇት ሉያዯርግ ይችሊሌ፡፡
ቡዴኑ አስፈሊጊ የሆኑ መረጃዎችንና መዛግብትን ዯብዲቤ በመጻፍ
እንዱመጣ ያዯርጋሌ፡፡
3. ሇምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሕግ የሚቀርብ አቤቱታ በራሱ የሚወሰን ሆኖ
በአማካሪዎች ወይም እንዯአስፈሊጊነቱ በሚቋቋም ቡዴን ሉመረመር
ይችሊሌ፡፡
4. ሇጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ የሚቀርብ አቤቱታ፡-
ሀ/ በጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ የሚወሰን ሆኖእንዯአስፈሊጊነቱ
በምክትሌ ጠቅሊይ ዏቃቤሕጉ ወይምበአማካሪዎች ወይም
ሉመረመር ይችሊሌ፡፡
ሇ/ የጠቅሊይ ዏቃቤ ሕጉ ውሳኔ የመጨረሻ ነው፡፡
13
ክፍሌ አምስት
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
23. የተሻሩና ተፈፃሚነት የማይኖራቸው መመሪያዎች
1. በወንጀሌ ፍትህ አስተዲዯር የወንጀሌ ምርመራን ማቋረጥ፣ የምርመራ
መዛግብትን መዝጋት እና ክስ መቋረጥ በሚመሇከት በመጋቢት 12/2006
ዓ.ም በፍትሕ ሚኒስቴር የወጣው የአሰራር ስርዓት መመሪያ በዚህ
መመሪያ ተሽሯሌ፡፡
2. ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረኑ ማናቸውም መመሪያዎች ወይም ሌማዲዊ
አሰራሮች በዚህ መመሪያ ውስጥ በተሸፈኑ ጉዲዩች ሊይ ተፈፃሚነት
አይኖራቸውም፡፡
24. የሥነ ምግባር ተጠያቂነት
የዚህን መመሪያ ዴንጋጌዎች መተሊሇፍ ወይም በመመሪያው መሠረት
ተግባራትን አሇማከናወን በዏቃቤ ሕግ አስተዲዯር ዯንብ መሰረት የዱስፕሉን
ቅጣት ያስከትሊሌ፡፡
25. መመሪያው የሚጸናበት ጊዜ
14