You are on page 1of 41

በአዱስ አበባ ውሃና ፌሳሽ ባሇስሌጣን

የንብረት አወጋገዴ አሰራርና

አፇፃፀም መመሪያ ቁጥር 7/2012

1
መግቢያ
የአዱስ አበባ ውሃና ፌሳሽ ባሇስሌጣን የንብረት አወጋገዴ ስርዓት ይበሌጥ ግሌፅና ቀሌጣፊ፣ ፌትሃዊና
አዴል የላሇበት እንዱሁም ንብረቶችን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በሚያስገኝ በተገቢ ተመጣጣኝ ዋጋ
በተገቢው ጊዜና በተፇሇገው ጥራት እንዱወገደ ሇማዴረግ እና የመ/ቤቱን ንብረት ውጤታማነት
ማረጋገጥ በሚያስችሌ መሌኩ ጥቅም ሊይ ማዋሌ አስፇሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

ይህን የባሇስሌጣኑን ዓሊማ ተግባራዊ ሇማዴረግ የንብረት አወጋገዴ አሰራርና አፇጻጸም በተመሇከተ
የባሇስሌጣኑን ሰራተኞች ተግባርና ኃሊፉነት ሇመወሰን እንዱሁም ፌትሃዊ አሰራርን ተግባራዊ ማዴረግ
ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፣

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፇፃሚና የማዘጋጃ ቤት አገሌግልት አካሊት እንዯገና ማቋቋሚያ
አዋጅ ቁጥር 35/2004 አንቀጽ 53 ንዐስ አንቀጽ 2 በተሰጠው ስሌጣን መሠረት ይህንን መመሪያ
አውጥቷሌ፡፡

2
ክፌሌ አንዴ
ጠቅሊሊ

አንቀፅ 1

አጭር ርዕስ

ይህ መመሪያ ″የአዱስ አበባ ውሃና ፌሳሽ ባሇስሌጣን የንብረት ማስወገዴ አሰራር አፇፃፀም መመሪያ
ቁጥር 7/2012″ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡

አንቀፅ 2

ትርጓሜ
የቃለ አግባብ ላሊ ትርጉም የማይሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ፡-
1. “ባሇስሌጣን” ማሇት ፡- የአዱስ አበባ ውሃና ፌሳሽ ባሇስሌጣን ነው፣
2. “ዋና ስራ አስኪያጅ” ማሇት፡- የባስሌጣኑ ዋና ስራ አሰኪያጅ ማሇት ነው፣
3. “ዘርፌ “ ማሇት፡- የሀብት አስተዲዯር አጠቃቀም ክትትሌ ዘርፌ ማሇት ነው፣
4. “ዯጋፉ የስራ ሂዯት” ማሇት፡- የግዢ /የንብረት አስ/ጠቅሊሊ አገሌግልት ዯጋፉ የስራ
ሂዯት ነው፣
5. “መረጃ” ማሇት፡- የሚወገደ ንብረቶችን ሇማስወገዴ የሚያስችሌ ንብረቶቹን ያለበትን
ሁኔታና ዓይነት ወዘተ… የሚገሌፅ /ሰነዴ/ ነው፣
6. “የሚወገደ ንብረቶች” ማሇት፡- በማንኛውም የባሇስሌጣን የስራ ክፌልች ይዞታ ሥር
የሚገኝና በተሇያዩ ምክንያቶች በባሇስሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በሽያጭ እንዱወገደ
ውሳኔ የተሰጠባቸው ቋሚና አሊቂ ንብረቶች ናቸው፣
7. “አዋጅ” ማሇት፡- የአዱስ አበባ ውሃ ፌሳሽ ባሇስሌጣን ማቋቋሚያአዋጅ ቁጥር 10/87
፣ 35/2004እና የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የግዥ እና የንብረት አስተዲዯር
አዋጅ ቁጥር 17/2002 ማሇት ነው፣
8. “ዯንብ” ማሇት፡- የአዱሰአበባ ውሃ ፌሳሻና ባሇስሌጣን የውሃ አቅርቦትና የፌሳሽ
ማስወገዴ አገሌግልት ዯንብ ቁጥር 31/94 ማሇት ነው፣
9. “የስራ ክፌልች” ማሇት፡- ዘርፍች፣ ኘሮጀክት ጽ/ቤት፣ ቅ/ጽ/ቤቶች ዯጋፉ የስራ
ሂዯቶች ማሇት ነው፣

3
10. የመረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ /ሰነዴ/” ማሇት፡- የተዘጋጀ ስራ ክፌልች የሚሞሊ የሚወገደ
ንብረቶችን ዝርዝር የያዘ ቅጽ /ሰነዴ/ ማሇት ነው፣
11. “ንብረት ማስወገዴ” ማሇት፡- የባስሌጣኑ በተሇያዩ ምክንያቶች ንብረቶች እንዱወገደ
በዋና ስራ አስኪያጅ ውሳኔ የተሰጠባቸው ንብረቶች በጨረታ ዋጋ በሽያጭ፣
በዝውውር እንዯ አግባቡ ሇላሊ 3ኛ ወገን ማስተሊሇፌ ወይም መቅበር ወይም
ማቃጠሌ ማሇት ነው፣
12. “ቡዴን” ማሇት፡- የንብረት ማስወገዴ ቡዴን ነው፣
13. “ኮሚቴ” ማሇት፡- የጨረታ ኮሚቴ ማሇት ነው፣
14. “መረጃ መሰብሰብ” ማሇት፡- እንዱወገዴ የቀረበ ንብረት ሇማስወገዴ የሚያስችሌ መረጃ
ማሇትም የንብረቱ ህጋዊ ባሇቤት፣ የሚወገዴበት ምክንያት፣ ያሇበት ሁኔታና
አዯረጃጀት፣ ወቅታዊ የመተኪያ ዋጋና ላልች አስፇሊጊ መረጃዎችን ማሰባሰብና
ሇማጠናቀር የሚያስችሌ ተግባር ነው፣
15. “የጨረታ መነሻ ዋጋ” ማሇት፡- የወቅቱን ገበያ መሰረት ያዯረገ የንብረቱን
የአገሌግልት ዘመንና ይዞታ ግምት ውስጥ ያስገባ ሇንብረቱ ተመጣጣኝ የሆነ የወቅቱ
የገበያ ዋጋ ነው፣
16. “የወቅቱ የገበያ ዋጋ” ማሇት፡- የሚወገደ ንብረቶች ተመጣጣኝ ዋጋ ሆኖ በሚሸጥበት
ጊዜ ያሇው ዋጋነው፣
17. “የመተኪያ ዋጋ” ማሇት፡- የሚወገዯው ንብረት ወቅታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ
ባሌተገኘበት ጊዜ የላሊ ተመሳሳይ /ተመጣጣኝ/ ንብረት ወቅታዊ ዋጋ ነው፣
18. “ጨረታ” ማሇት፡-የጨረታ ማስታወቂያ ይፊ ከሆነበት ወይም የጨረታ ጥሪ
ከተዯረገበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታው አሸናፉ ተሇይቶ ሇአሸናፉው ተጫራች ንብረቱ
እስኪተሊሇፌ ዴረስ ያሇውን ሂዯት የሚገሌጽ ነው፡፡
19. “ቦርዴ” ማሇት፡- የባሇስሌጣኑ የስራ አመራር ቦርዴ ማሇት ነው፣

4
አንቀፅ 3

የመመሪያው ዓሊማ

1. በባሇስጣሌን መ/ቤቱ ይዞታ ሥር የሚገኙ ንብረቶችን አወጋገዴአስተዲዯርግሌጽ፣


ፇጣን፣ ቀሌጣፊ፣ ውጤታማ፣ ህግና ዯንብን የተከትል ወጥ የሆነ የንብረት
አወጋገዴ አስተዲዯር ስርዓት በመዘርጋት፣
2. ንብረት በጥንቃቄ የመያዝ ፣የመጠቀም ፣የመቆጣጠረና እና አገሌግልት ሲያበቃ
ወይም አገሌግልት ሊይ በማይውለበት ጊዜ በወቅቱና በተገቢው መንገዴ
በማስወገዴና ከሚወገዯው ንብረት ተገቢን ዋጋ ሇማስገኘትና ገቢውም
ሇባሇስሌጣኑ እንዱውሌ ማዴረግ ነው፡፡

አንቀፅ 4

የመመሪያው ተፃሚነት ወሰን

ይህ መመሪያ በባሇሥሌጣኑ መ/ቤት ስር ባለ የስራ ክፌልች ሊይ ተፇፃሚ ይሆናሌ፡፡

አንቀፅ 5

የንብረት አወጋገዴ መርሆዎች


የንብረት ማስወገዴ ዘርፌ አፇፃፀም የሚከተለትን መርሆዎች ከግብ ማዴረስ
ይኖርበታሌ፡-
1. የባሇስሌጣን የንብረት አወጋገዴ ስርዓት ቀሌጣፊና ውጤታማ ማዴረግ ፣
2. .በንብረት አወጋገዴ ሊይ ውሳኔ የሚሰጥበት መስፇርት እና በእያንዲንደ ንብረት አወጋገዴ
ሊይ የሚሰጠውን ውሳኔ ጉዲዩ ሇሚመሇከታቸው ክፌሌ ግሌጽ ማዴረግ፣
3. በጨረታ ሇሚወገደ ንብረቶች ከተቀመጠው መስፇርት ውጪ አሇመጠቀም ወይም አዴል
አሇማዴረግ፣
4. ሇስነ-ምግባር መርሆዎች ተገዥ መሆን፣
5. በባሇስጣሌን መ/ቤቱ ይዞታ ሥር የሚገኙ ንብረቶችን አወጋገዴአስተዲዯር ግሌጽ፣ ፇጣን፣
ቀሌጣፊ፣ ውጤታማ፣ ህግና ዯንብን የተከትል ወጥ የሆነ የንብረት አወጋገዴ አስተዲዯር
ስርዓት ሇመዘርጋት፣

5
6. ንብረት በጥንቃቄ የመያዝ ፣የመጠቀም ፣የመቆጣጠረና እና አገሌግልት ሲያበቃ ወይም
አገሌግልት ሊይ በማይውለበት ጊዜ በወቅቱና በተገቢው መንገዴ በማስወገዴና ከሚወገዯው
ንብረት ተገቢን ዋጋ ሇማስገኘትና ገቢውም ሇባሇስሌጣኑ እንዱውሌ ማዴረግ ነው፡፡
ክፌሌ ሁሇት
ተግባርና ኃሊፉነት

አንቀፅ 6

የንብረት አስተዲዯር የስራ ሂዯት ተግባርና ኃሊፉነት


1. የሚወገደ ንብረቶች መረጃ የሚሰበሰብበት ቅጽ /ሰነዴ/ እንዱዘጋጅ አዴርጏ
አፇፃፀሙን ይከታተሊሌ ሲዘጋጅ እንዱሰራጭ መመሪያ ይሰጣሌ፣
2. ቅጽ በትክክሌ እንዱሞሊ ክትትሌና ዴጋፌ ያዯርጋሌ፣ መረጃ በትክክሌ መሞሊቱን
በማረጋገጥ በወቅቱ እንዱሰበሰቡ ያዯርጋሌ፣
3. የተሰበሰበው መረጃ በየዓይነቱ ተሇይተው እንዱዯራጁ አቅጣጫ ይሰጣሌ፣
4. በየስራ ክፌልቹ የተሊከውን መረጃ ትክክሇኛነት ያረጋግጣለ፣
5. የንብረቶቹን ዋጋ ሇመገመት በሚያስችሌ መሌኩ በየዓይነታቸው እንዱመዯቡና
እንዱያዯራጁ ሙያዊ ዴጋፌ ያዯርጋሌ፣ በተፇሇገው ሁኔታ መዯራጀቱን ይከታተሊሌ፣
ይቆጣጠራሌ፣
6. በወቅታዊ የገበያ ዋጋ ሊይ በመመስረት የመተኪያ የገበያ ዋጋ ጥናት ያዯርጋሌ፣
የገበያ ዋጋ ያሌተገኘሊቸውን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የቋሚ ንብረት ወጪና ገቢ
መመዝገቢያ በተቀመጠው ቀመር መሰረት ዋጋ ሇማስወሰን የውሳኔ ሃሳብ ይቀርባሌ፣
7. ንብረቶቹ በሚፇሇገው ሁኔታ ከተዯራጁ በኋሊ የስራ ክፌልች ኃሊፉዎች በሊኩት
ዝርዝር መሰረት መተማመኛ ይፇራረማሌ፣
8. የሚወገደ ንብረቶች በቀረበው የመነሻ የዋጋ ግምት መሰረት በሚካሄዴ የጨረታ
ውዴዴር መሆኑን ያረጋግጣሌ፣
9. የንብረቱ አወጋገዴ በተመሇከተ እቅዴ ያዘጋጃሌ፣
10. ወቅታዊ የገበያ ጥናት መሰረት በማዴረግ ሇሚወገደ ንብረቶች የጨረታ መነሻ ዋጋ
እንዱዘጋጅ ያዯርጋሌ ፣
11. የጨረታ መነሻ ዋጋ ሇተዘጋጀሊቸው ንብረቶች መሇያ /ኮዴ/ ቁጥር ይሰጣሌ

6
12. ከግዥ ዯጋፉ የስራ ሂዯት ጋር የጨረታ ሰነዴ እና የጨረታ ማስታወቂያ በማዘጋጀት
አገራዊ ሽፊን ባሇው የህትመት እንዱሁም ኦዱዮ ቪዥዋሌ ሚዱያ ቢያንስ ሶስት ጊዜ
እንዱነገር ያዯርጋሌ ፣/የጨረታ ኮሚቴ ሥሌጣን ነው/
13. ጨረታው ሲከፇት መክፇቻ ቃሇ-ጉባዔ ይይዛሌ እንዱሁም የግምገማ ቃሇ-ጉባዔ
ያዘጋጃሌ፣ የጨረታ ኮሚቴ ጸሐፉ በመሆን ያገሇግሊሌ፣
14. ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ መሰረት ግምገማ ይዯርጋሌ፣ አሸናፉዎችን ይሇያሌ፣
ሲጸዴቅም ንብረቱን ሇማንሳት እንዱዋዋለና በተዋዋለበት ጊዜ ውስጥ እንዱረከቡ
በዯብዲቤ ያሳውቃሌ፣/የጨረታ ኮሚቴ ሥሌጣን ነው/
15. የጨረታው ሂዯት በመከታተሌ በግምገማ ቃሇ-ጉባዔ ያዘጋጃሌ፣ ሇዋና ስራ አስኪያጅ
ያቀርባሌ ቃሇ-ጉባዔው በወቅቱ እንዱፀዴቅ ይከታተሊሌ፡፡
16. አሸናፉ ተጫራቾች ያሸነፈት ንብረት የጨረታ ሰነደ ሊይ በተገሇፀው ቀን ሙለ
በሙለ ክፌያውን እንዱፇፅሙ ሇፊይናንስ ዯጋፉ የሰራ ሂዯት በዯብዲቤ ያሳውቃሌ፡፡
ሙለ ክፌያውን በተቀመጠው ጊዜ የማይከፌለ ከሆነ ያስያዘው ሲ.ፒ.አ (CPO)
እንዱወረስ ሇፊይናንስ ያሳውቃሌ፣
17. አሸናፉ ተጫራቾች ያሸነፈትን ንብረት ሙለ በሙለ ከፌሇው ነገር ግን በጨረታ
ሰነደ ሊይ በተገሇጸው ቀን ንብረቱን ካሌተረከቡ የሚከተለትን እርምጃዎች ይወስዲሌ፡-
17.1. ጨረታውን ያሸነፇው ተጫራች ማሸነፈ ከተገሇፀ በኋሊ ቀሪውን ክፌይ ካሌፇፀመ
ያስያዘው ሲ.ፒ.አ (CPO) ይወረሳሌ
17.2. በጨረታ ያሸነፊትን ንብረት እንዱያነሱ የማስጠንቀቂያ ዯብዲቤ እንዱዯርሳቸው
ያዯርጋሌ፣
17.3. የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶ ንብረቱን ካሊነሳ በአሸነፈት ጠቅሊሊ ዋጋ 1%
በየቀኑ የመጋዘን ኪራይ እንዱከፌለ ያዯርጋሌ፣
17.4. አሸናፉው ተጫራች ከሊይ የተጠቀሱትን አማራጮች ካሌተጠቀመ ንብረቱ
እንዱወረስ ተዯርጎ ባሇስሌጣኑ ዋጋ በማሻሻሌ ዴጋሚ ጨረታ ያወጣሌ፣
17.5. በጨረታ አሸናፉ የሆነው ተጫራች ያስያዘው ሲ.ፒ.አ (CPO)የጨረታ መነሻ
ዋጋውን 20% የማይሞሊ ሆኖ ሲገኝ ከጨረታው ይሰረዛሌ፣

7
አንቀፅ 7

ንብረት የሚወገዴሊቸው የስራ ክፌልች ተግባራትና ኃሊፉነት


1. አገሌግልት የማይሰጡና በየቦታው ተበታትነው የሚገኙ ንብረቶችን
በሚመሇከተው የሰራ ክፌሌ በመሇየትና በማሰባሰብ እንዱወገደ ውሳኔ
እንዱሰጥባቸው ሇባሇስሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በማቅረብ እንዱወሰን
ያዯርጋለ፣
2. በሽያጭ እንዱወገደ የተወሰነባቸው ንብረቶች የሰራ ክፌልች በተሊከው ቅጽ
/ሰነዴ/ መሰረት በዓይነታቸው በመሇየት እና በመመዝገብ በወቅቱ ሇንብረት
አስ/ዯጋፉ የሥራ ሂዯት ያሳውቃለ፣
3. ንብረቱ የሚወገዴበት ቦታ በማዘጋጀትና ባሇሙያ በመመዯብ በዋና ስራ አስኪያጅ
በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት ሇዋጋው ግምት እና ሇተጫራቾች እይታ
በሚያመች መሌኩ እንዱዯራጁ ያዯርጋለ፣
4. በንብረቱ ዋጋ ግምትና መሇያ ቁጥር አሰጣጥ ሊይ ዴጋፌ ያዯርጋለ፣
5. በጨረታ ሰነደ ከተገሇፀበት ቀንና ሰዓት ጀምሮ ንብረቱን ተጫራቾች እንዱመሇከቱ
ያዯርጋለ ፣
6. በቃሇ-ጉባዔ መሰረት ንብረቱን በጨረታው ሊሸናፇው ተጫራች ያስረክባለ፣
7. ተሽከርካሪው የሚወገዴሇት መስሪያ ቤት ተሽከርካሪውን ሇሚገዙ ግሇሰቦች
/ዴርጅቶች/ የስም ዝውውር እንዱዯረግ፣ የባሇቤትነት መታወቂያ እንዱያገኙና
ላልች ሇዝውውር የሚጠቅሙ እገዛዎችን ያዯርጋለ፣
8. የንብረቱን ዓይነትና ብዛት በተዘጋጀው የመተማመኛ ፍርም ሊይ እንዱፇረም
ያዯርጋለ፣
9. ንብረቱን ሇአሸናፉው ተጫራች እስኪተሊሇፌ ዴረስ ይጠብቃሌ፣ ይቆጣጠራሌ፣
10. የተወገዯውን ንብረት በወጪ ሰነዴ ወይም በሞዳሌ ተሞሌቶ ሇዋና ስራ አስኪያጅ
እንዱጸዴቅ ሇአሸናፉ ተጫራቾች ከተሊሇፇ በኋሊ ዝርዝሩ ከመዝገብ እንዱሰረዝ
ያዯረጋሌ ያዯርጋለ፡፡

8
ክፌሌ ሦስት

የንብረት አወጋገዴ ስርዓት፣ ዘዳዎችና ሂዯት

አንቀፅ 8

የቋሚ ንብረት አወጋገዴ ስርዓት

ቋሚ ንብረት የሚወገዯው በሚከተለት ምክንያቶች ነው ፣


1. ንብረቱ ሇባሇሥሌጣኑ መ/ቤት ዓሊማዎች የማይፇሇግ ሲሆን፣
2. ንብረቱን ይዞ መቀጠሌ የሚያስከትሇው ወጪከፌተኛ በመሆኑ የማያዋጣ
ሲሆን፣
3. በሌዩ ሌዩ ምክንያት ንብረቱ የሚፇሇግበትን አገሌግልት በብቃት መስጠት
የማይችሌወይም ኢኮኖሚያዊ ጠቀሚታ የላሇው ወይም ከአገሌግልት ውጪ
ሲሆን ፣
4. ባሇሥሌጣን መ/ቤቱ ከሚኖረው የመካከሇኛ ፣የረጅም ጊዜ እና የአጭር ጊዜ የስራ
ዕቅዴ አንፃር ንብረቱ ሇስራው የማያስፇሌግ ወይም አገሌግልት ሊይ የማይውሌ
ወይም ትርፌ መሆኑ ሲታመን ፣

አንቀፅ 9

ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ሽያጭ ሇማስወገዴ በቅዴሚያ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት


1. ቋሚ ንብረቱ በንብረትነት የተገኘበትን የሚገሌጽ መረጃ ማጣራት፣
2. በቅዴሚያ ግመታና ሽያጭ ሥራዎችን የሚያከናውኑ ሁሇት ኮሚቴዎችን ማቋቋም
/የገማችና የሽያጭ ኮሚቴዎችን/፣
3. የጨረታ ሰነድችን በማዘጋጀት ጨረታ ማውጣት፣ ማጫረት፣ ጨረታውን
መገምገምና ሇመ/ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሪፖርት ሇውሳኔ ማቅረብ፣
4. የሽያጭ ገንዘቡን ወዯ መ/ቤቱ ገንዘብ ቤት ገቢ ማዴረግ እና ንብረቱን ማስረከብ፣
5. ተሽከርካሪን በሚመሇከት የስም ዝውውሩ ሇአሸናፉው እንዱፇጸም ሇትራንስፖርት
ባሇሥሌጣን ማስታወቅ፡፡
6. በሽያጭ የሚወገዯው ንብረት ተሽከርካሪ ከሆነ ጨረታው ከመውጣቱ በፉት
የባሇቤትነት ማስረጃ መኖሩንና የቦል ግብር የተከፇሇ መሆኑ መረጋገጥ አሇበት፡፡

9
7. ቋሚ ንብረቶችን በወቅቱ የገበያ ዋጋ በመገመት መወገዴ ይኖርባቸዋሌ፡፡

አንቀፅ 10

ንብረት የማስወገጃ ዘዳዎች

የባሇሥሌጣኑን ንብረት ሇማስወገዴ የሚችለባቸው ስዴስት አማራጭ ዘዳዎች የሚከተለት


ናቸው፡፡

1. ሇላሊ የመንግሥት መስሪያ ቤት በማዛወር ወይም በማስተሊሇፌ፣


2. ባለበት ሁኔታ ሇሕዝብ በጨረታ ወይም በሐራጅ በመሸጥ፣
3. ንብረቱን ፇታቶ በመሇዋወጫነት ጥቅም ሊይ በማዋሌ ወይም በመሸጥ፣
4. ንብረቱን በስጦታ በመስጠት ማስወገዴ፣
5. ንብረቱን በውዲቂነት ማስወገዴ፣
6. ንብረቱን በመቅበር ወይም በማቃጠሌ ማስወገዴ፡፡

አንቀፅ 11

ንብረቱን ሇላሊ የመንግሥት መስሪያ ቤት ወይም መንግስታዊ የሌማት ዴርጅት


ተመሳሳይ ዓሊማ ሊሊቸው በማስተሊሇፌ የሚወገዴበት ሁኔታ
1. ንብረትን ሇሕዝብ በሐራጅ ወይም በጨረታ መሸጥ የሚያስከትሇው ወጪ የሚታወቅ
ስሇሆነ ባሇስሌጣኑ ሇማስወገዴ የተፇሇገውን ንብረት ወዯ ላሊ አካሌ ሇማዛወር ይቻሌ
እንዯሆነ በቅዴሚያ ጥረት ማዴረግ አሇበት፡፡
2. በመግሥት መስሪያ ቤቶች ተመሳሳይ አሊማ ባሊቸው የሚዯረገው የንብረት ዝውውር
የሚፇጸመው የወቅቱን የንብረቱን ዋጋ ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አሇበት፡፡

አንቀፅ 12

ንብረቱን ባሇበት ሁኔታ ሇሕዝብ በጨረታ መሸጥ


1. ንብረትን በጨረታ ሇመሸጥ መሟሊት ያሇባቸው ሁኔታዎች፣
1.1 ባሇሥሌጣን መ/ቤቱ ንብረቱን በጨረታ መሸጥ ማስወገዴ እንዯሚቻሌ
የተወሰነ ከሆነ፣

10
1.2 ባሇሥሌጣኑ የተሻሇ ዋጋ ሇማግኘት፣ በፌጥነት ሽያጩን በመፇፀምና
የሚያስከትለትን ችግሮች በመገምገም የተሻሇውን የመሻጫ ዘዳ መምረጥ
ይኖርባቸዋሌ፡፡
1.3 የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ሇጨረታ ወይም ሇሐራጅ የሚቀርቡትን ዕቃዎች
የመነሻ ዋጋ ሇባሇሥሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኃሊፉ እንዱያጸዴቀው ማቅረብ
አሇበት፡፡
1.4 ተፇታታው እንዱሸጡ የተወሰነባቸውን መሇዋወጫዎች፣ እንዱሁም ውዲቂ
ቧንቧና ብረታ ብረቶች የጨረታ ወይም የሐራጅ መነሻ ዋጋ የመሇዋወጫውን
ወይም የብረታ ብረቱን አይነት፣ የገበያውን ሁኔታና ላልች መረጃዎችን
መሠረት በማዴረግ የተገመተ መሆን አሇበት፡፡
1.5 ማናቸውንም የባሇስሌጣኑንወጪን ሇመቀነስ ሲባሌ የሚሸጠውን ንብረት
በአንዴ ጊዜ በጥቅሌ መሸጥ አሇበት፡፡
2. የሽያጭ ማስታወቂያው ዘዳ የሚከተለትን ታሣቢ ማዴረግ አሇበት
2.2 የሚሸጠው ንብረት የመነሻ ዋጋ ከብር 10,000 /አስር ሺህ/ ያነሰ ከሆነ ሽያጩን
ቢያንስ ሇ7 ተከታታይ ቀናት በሕዝብ ማስታወቂያ ሰላዲ ሊይ ሇሁሇት ጊዜ እንዱወጣ
መዯረግ አሇበት፡፡
2.3 የሚሸጠውን የመ/ቤቱን ንብረት ዋጋ ከብር 10,000 /አስር ሺህ/ በሊይ ከሆነ
ባሇሥሌጣኑ በታወቀና ሰፉ ተቀባይነት ባሇው ጋዜጣ ቢያንስ ሇ1 /አንዴ / ጊዜ
ማስታወቂያው ሇሕዝብ ይፊ እንዱሆን ማዴረግ አሇበት፡፡
2.4 ከሊይ በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰው መንገዴ ሽያጩ ካሌተወሰነ የንብረት አስወጋጅ
/ሽያጭ/ኮሚቴ ንብረቱ የሚወገዴበትን ላሊ አማራጭ ዘዳ ሇዋና ስራ አስኪያጅ
በማቅረብ ሲወሰን ንብረቱ እንዱወገዴ ያዯርጋሌ፡፡

አንቀፅ 13

በጨረታ ስሇሚዯረግ ሽያጭ

1. በባሇስሌጣን መሥሪያ ቤቱ የሚያወጣው የጨረታማስታወቂያ መ/ቤቱ ባዘጋጀው ቅጽ


መሰረት ተሞሌቶመቅረብ አሇበት፣

11
2. ተጫራቾች እንዱጫረቱ የሚሰጠው ጊዜ ከ15 እስከ 3ዏ ቀናት ሆኖ የንብረት
አስወጋጅ ኮሚቴ የሚወሰን ይሆናሌ፣
3. መ/ቤቱበሐራጅ ማስታወቂያው እስከተመሇከተው ጊዜ ዴረስ ክፌት ሆኖ የሚቆይ
የተሇየ የጨረታ ሣጥን ማዘጋጀት አሇበት፡፡ አስወጋጅ ኮሚቴውም ጊዜው ሲዯርስ
የጨረታ ሳጥኑን ማሸግ አሇበት፡፡ ማናቸውም ሇጨረታው ማቅረቢያ የተሰጠው ጊዜ
ካሇፇ በኋሊ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነድች ሳይከፇቱ ሇተጫራቾቹ መመሇስ አሇባቸው፡፡
በጨረታ ሽያጭ በቂ ተወዲዲሪ ካሌቀረበ ወይም የቀረበው ዋጋ ተቀባይነት ካሊገኘ
መ/ቤቱ የጨረታውን ማስታወቂያ በዴጋሚ የማውጣት ወይም ጨረታውን በመሠረዝ
ላሊ የማስወገጃ አማራጭ የመጠቀም መብት አሇው፡፡
4. መ/ቤቱ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ እንዱያስይዙ መጠየቅ ያሇበት ሲሆን፣
ሇእያንዲንደ በጨረታ መከናወን ሊሇበት ሽያጭ የጨረታ ማስከበሪያ ሉኖር እንዯሚገባ
መወሰን አሇበት፡፡ ፊይናንስ የስራ ሂዯት ሇእያንዲንደ ሽያጭ የሚያዘውን የጨረታ
ማስከበሪያ በጨረታው ያሸነፇው ተጫራች እንዯተመረጠ ወዱያውኑ ጨረታውን
ሊሊሸነፈ ተጫራቾች መመሇስ አሇበት፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪልቻቸው እና የሽያጭ ኮሚቴ የጨረታ ኮሚቴ
አባሊት ባለበት ሇሕዝብ ግሌጽ ሆኖ መከፇት አሇበት፡፡ የተጫራቾች ስምና
የመጫረቻው ዋጋ በሽያጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ መነበብ አሇበት፣ የሽያጭ ኮሚቴ ፀሐፉም
ይህንኑ መዝግቦ መያዝ አሇበት፡፡
6. ኮሚቴው የትኛውን የጨረታ መወዲዯሪያ ሃሳብ መቀበሌ እንዲሇበት ይወሰናሌ፡፡
ከፌተኛው ጨረታ በመነሻነት በተያዘው ዋጋ ወይም ከዚያ በሊይ ከሆነ ኮሚቴው
ከፌተኛውን የጨረታ ዋጋ ሉቀበሌ ይችሊሌ፡፡
7. የሽያጭ ኮሚቴው በጨረታው የዯረሰበትን ሂዯት ሇመ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ
እንዱያፀዴቀው ማቅረብ አሇበት፡፡

አንቀፅ 14

በሐራጅ ስሇሚዯረግ ሽያጭ


1. ባሇስሌጣኑ የሚያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዲዯር
ኤጀንሲ ባዘጋጀው ቅጽ መሰረት ተሞሌቶ መቅረብ አሇበት፣

12
2. የሐራጁ መሪ ሐራጁከመጀመሩ በፉት የመነሻውን ዋጋ መግሇጽ አሇበት ፣በሐራጁ
የመነሻ ዋጋ ወይም ከዚህ በሊይ ንብረቱን የሚገዛ ካሌተገኘ የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ
የተሸሇ ነው የሚሇውን የማስወጃ ዘዳ መምረጥ አሇበት፡፡

አንቀፅ 15

የተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች ማሰወገጃ መመዘኛዎች እና መነሻ ዋጋ


መ/ቤቱ ተሽከርካሪዎችንና መሣሪያዎችን ሇማስወገዴ ከሚከተለት መመዘኛዎች
ቢያንስ አንደ መሟሊቱን ማረጋገጥ አሇባቸው፡፡
1. በከፌተኛ ጉዴሇት ምክንያት ሉጠገን የማይችሌ ሲሆን፣
2. መሇዋወጫ ዕቃ በገበያ ሊይ አሇመገኘት፣
3. ሇማዯስ የሚያስፇሌገው ወጪ ከመተኪያ ዋጋው ጋር ሲነጻጸር መተካቱ
የሚመረጥ ሲሆን፣
4. በቴክኖልጂ ኋሊቀርነት ምክንያት ምርታማነቱ ዝቅተኛ ሲሆን፣
5. በመስሪያ ቤቱ ከሚኖረው ወቅታዊም ሆነ የቅርብ ጊዜ የሥራ እቅዴ አንጻር
ትርፌ መሆኑ ሲታመን፣
6. አገሌግልት በሰጠባቸው ጊዜያት ሇጥገና የወጣው ጠቅሊሊ ወጪ ከሰጠው
አገሌግልት ጋር ተመጣጣኝ ሳይሆን ሲቀር፣
7. በእርጅና ምክንያት አገሌግልት መስጠት የማይችሌ ሲሆን፣
8. ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች በሌዩ ሌዩ ምክንየት ከአገሌግልት ውጪ ሲሆኑ
ወይም በብቃት አገሌግልት መስጠት በማይችለበት ዯረጃ ሲዯርሱ በተዘጋጀው
የስላት ዘዳ (Formula) መሠረት የጨረታ መነሻ ዋጋቸውን በማስሊትና
እንዱወገዴ ማዴረግ ይኖርባቸዋሌ፡፡
አንቀፅ 16
ተሽከርካሪን ወይም መሣሪያን ባሇበት ሁኔታ ስሇመሸጥ

እንዱወገዴ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ተሽከርካሪ ወይም መሣሪያ ባሇበት ሁኔታ ሇመሸጥ


ከዚህ በታች ከተመሇከቱት ውስጥ ቢያንስ አንደ መሟሊት ይኖርበታሌ፡፡
1. ተሽከርካሪው ወይም መሣሪያው የማይሰራ ከሆነ፣

13
2. ተሽከርካሪው የማይሰራ ቢሆንም ሞተር፣ ትራንስሚሽን፣ ሻንሲ፣ አካለ
እና ሃይዴሮሉክ ሲስተም በሙለ ያለ ከሆነ፣
3. መሣሪያው/ማሽን /ከሆነ ሞተሩ፣እንዯ መሳሪያው አገሌግልት ና ዓይነት
ወሳኝ ወይም አስፇሊጊ የሆነውአካለ የተሟሊ ከሆነ፣
4. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 18/2ና3ሊይ የተመሇከቱት ዋና ዋና አካሊቱ
የተማለ ባይሆንም የተሽከርካው ወይም የመሣሪያው ቀሪ አካሌ በገበያ
ሊይ ተፇሊጊ መሆኑ ከተረጋገጠ ሉሆን ይገባሌ፡፡

አንቀፅ 17
ንብረቱን ፇታቶ በመሇዋወጫነት ጥቅም ሊይ ማዋሌ ወይም መሸጥ
1. መ/ቤቱ የአንዴን ንብረት አካሊት ፇታቶ በመሇዋወጫ ዕቃነትመጠቀም ወይም መሸጥ
የሚችሇው ንብረቱን ባሇበት ሁኔታ መሸጥ የማይቻሌ ሲሆን ወይም ባሇበት ሁኔታ
ከመሸጥ ይሌቅ ፇታቶ መጠቀም ወይም መሸጥ የበሇጠ ጥቅም የሚያስገኝ ሲሆን
ነው፡፡
2. በመሇዋወጫነት ጥቅም ሊይ እንዱውለ ወይም እንዱሸጡ ከተወሰነባቸው
ተሽከርካሪዎች ወይም መሣሪያዎች ሊይ ጠቃሚ የሆነው አካሊቸውን ፇታቶአግባባ
ሊሇው የዕቃ አስተዲዯር አሰራር መሰረት ገቢ እንዱሆንናጥቅም ሊይ እንዱውለ ወይም
በጨረታ እንዱሸጡ ማዴረግ ይቻሊሌ፡፡
3. ተፇታቶ እንዱሸጡ የተወሰነባቸው መሇዋወዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ
የመሇዋወጫውን ዓይነት፣ የገበያውን ሁኔታና ላልች መረጃዎች መሠረት በማዴረግ
ይገመታሌ፡፡
አንቀፅ 18
ንብረቱን በውዲቂነት ስሇማስወገዴ
1. ከማናቸውም ንብረት ማስወገዴ ሂዯት የሚገኘው ገቢ ሇማስወገዴ የሚዯረገውን ወጪ
የማይሸፌን ነው ተብል ሲገመትአስወጋጅ ኮሚቴውበውዲቂነት እንዱወገደ ሇመ/ቤቱ
ዋና ስራ አስኪያጅ አቅርቦከጸዯቀበኋሊንብረቱበውዲቂነት እንዱወገዴ ይዯረጋሌ፡፡
2. ጠቃሚ አካለ የተወሰዯበት፣ ቀሪ ብርታ ብረት እና ውዲቂ ብረታ ብረትየመነሻ ዋጋ
የገበያውን ሁኔታና ላልች መረጃዎች መሠረት በማዴረግ መገመት አሇበት፡፡

14
3. በውዲቂነት ብረታ ብረትነት እንዱወገዴ የተወሰነበት ተሽከርካሪና መሣሪያ እንዱሁም
ተፇታቶ ጠቃሚ አካለን የተወሰዯበት ቀሪ ብረታ ብረት ጥቅም ሊይ እንዱውለ
ወይም በጨረታ እንዱሸጡ ይዯረጋሌ፡፡
4. በውዲቂነት እንዱወገዴ የተወሰነትንብረት በጨረታ መሸጥ የማይቻሌከሆነ ሇላሊ
ተመሳሳይ አሊማ ሊሊቸው የመንግስት መ/ቤት ወይም የሌማት ዴርጅት በማስተሊሇፌ
ጥቅም ሊይ የማይውሌ ከሆነ ከሚመሇከታቸው መንግሥታዊ አካሊት ጋር በመሆን
ሥነ ምህዲርን በማይጏዲ ሁኔታ ውዲቂ ንብረቱን በማቃጠሌወይም በመቅበር
ማስወገዴ ይቻሊሌ፡፡
አንቀፅ 19
ንብረትን በስጦታ በመስጠት ስሇማስወገዴ

ማናቸውንም የመ/ቤቱ ንብረት ሇላሊ የመንግሥት መስሪያ ቤት ወይም በማህበራዊ


አገሌግልትና ሌማት ተግባራት ሊይ ሇተሰማሩ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶች በመስጦታ
ሉያስተሊሌፌ የሚችሇው ከሚከተለት በአንደ ምክንያት ሉሆን ይችሊሌ፣

1. ንብረቱ ሇመስሪያ ቤቱ ሥራ አገሌግልት የማይሰጥ ሲሆን፣


2. ንብረቱ እንዱወገዴ ቢዯረግ የሚገኘው ጥቅምወይም ገቢ ንብረቱን ሇመሸጥ ወይም
ሇመጠበቅ ከሚወጣ ወጪ በጣም አነስተኛ መሆኑ ሲረጋገጥ፣ ወይም
3. ንብረቱ የሚተሊሇፌሇት አካሌ በንብረቱ በመጠቀም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አገሌግልት
አሰጣጡን ሇማሻሻሌ ያግዛሌ ተብል በመስሪያ ቤቱ ሲታመን፣
4. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ከሊይ በተገሇፀው መሠረት ንብረት ሇላሊ አካሌ በስጦታ
እንዱተሊሇፌ የሚዯረገው በመ/ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/ ሲፇቀዴ ብቻ
ነው፡፡
አንቀፅ 20
ንብረቱን በመቅበር ወይም በማቃጠሌ ማስወገዴ
1. ምንም ጠቀሜታ የላሊቸው ውዲቂ ንብረቶችን የመ/ቤቱ በራሱ ወይም
የሚመሇከታቸው አካሊትን በማማከር በመቅበር ወይም በማቃጠሌ ወይም በላሊ
መንገዴ ማስወገዴ ይኖርበታሌ፡፡

15
2. የሚወገዯው ንብረት ምንም ዓይነት የስነ-ምህዲር ወይም የጤና ችግር የማያስከትሌ
ከሆነ መስሪያ ቤቱ በራሱ ኃሊፉነት ንብረቶቹን ሇይቶ በመቅበር ወይም በማቃጠሌ
ማስወገዴ ይችሊሌ፡፡
3. የሚወገዯው ንብረት ከፌተኛ የስነ-ምህዲር ወይም የጤና ችግር የሚያስከትሌ ሆኖ
ሲገኝ የመ/ቤቱ ስሇ አወጋገደ ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በመመካከር ንብረቱን
በተገቢው መንገዴ ማስወገዴ ይኖርበታሌ፡፡
ክፌሌ ሶስት
የመረጃ አሰባሰብ፣ አያያዝና ግምገማ
አንቀፅ 21
የሚወገዴ ንብረት መረጃ አሰባሰብና ግምገማ

1. ማንኛውም ንብረት እንዱወገዴሇት የጠየቀ የስራ ክፌሌ የሚወገዴ ንብረትን ሙለ


መረጃ ከዚህ መመሪያ ጋር ተያይዞ በቀረበው ቅጽ /ሰነዴ/ መሰረት በትክክሌ
በመሙሊት በባሇስሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ /ሥራ አስኪያጅ/ በማቅረብ ማጽዯቅ
ይኖርበታሌ፡፡
2. ከስራ ክፌልች እንዱወገዴ የተሊከው ተሽከርካሪ፣መሳሪያም ሆነ የላልች ቋሚ እና
አሊቂ ንብረት መረጃ የንብረት አስተዲዯር ዯጋፉ የስራ ሂዯት በስራ ክፌልች
በአካሌ ተገኝቶ ትክክሇኛነቱን ከማረጋገጠ በፉት የቀረበው መረጃ ተገምግሞ
በትክክሌ መሞሊቱን በማረጋገጥ በአግባቡ ተመዝግቦ ይቀመጣሌ፣ መረጃ በትክክሌ
አሇመሟሊቱ ከተረጋገጠ የስራ ክፌልቹ እንዱያስተካከሌ በዯብዲቤ ማሳወቅ
ይኖርበታሌ፡፡
3. የመረጃ አይይዝን በተመሇከተ የሚሰበስበውን እና ከሥራ ክፌልች የሚቀርበውን
አጠቃሊይ መረጃ በጥንቃቄና የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በተከተሇ መሌኩ በሶፌትና
በሃርዴ ኮፒ በመያዝ ሲፇሇግ በወቅቱ መቅረብ አሇበት፡፡ የማንኛውም የሚወገዴ
ንብረት መረጃና የወቅቱን የመተኪያ ዋጋ ጥናት መረጃ በተገቢው ሁኔታ
ተመዝግቦ መቀመጥ አሇበት፡፡
4. በባሇሥሌጣኑ መ/ቤት ስር በሚገኙ የሥራ ክፌልች በዋና ሥራ አስኪያጅፀዴቆ
እንዱወገዴ በቡዴን የሚቀርቡ ሌዩ ሌዩ ንብረቶች ከዚህ መመሪያ ጋር ተያይዞ
በቀረቡት ቅፆች መሰረት በጥንቃቄ ተሞሌቶ መቀርብ ይኖርበታሌ፡፡

16
5. የሚወገዴ ንብረት ጥናትና የዋጋ ግመታ ሙለ መረጃ ተጠናቅሮ መዯራጀት
አሇበት፡፡
6. የሚወገዯው ንብረት ሙለ መረጃ ሇመሰብሰብ የሚወስዯው ጊዜ ንብረቱ
የማያስገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በፌጥነት መከናወን
ይኖርበታሌ፡፡

አንቀፅ 22

ከመረጃ አዯረጃጀትና ግምገማ ጋር በተያያዘ በቡዴኑ የሚከናወኑ ተግባራት

1. ከእያንዲንደ የሥራ ክፌሌ የተሊከውን መረጃ መገምገምና ማዯራጀት፣


2. የተሊከው መረጃ ትክክሇኛነት በአካሌ በሥራ ክፌልች በመገኘት
በማረጋገጥና ሇዋጋ ግምት በሚያመች መሌኩ በየዓይነቱ ማዯራጀት፣
3. ወቅታዊ የመተኪያ የገበያ ዋጋ ጥናት ማዴረግ፣
4. የተጠናቀረውን አጠቃሊይ መረጃ በፅሁፌ በማዘጋጀት ሇውሳኔ ሇዋና ሥራ
አስኪያጅ ወይም ሇስራ አስኪያጆች ማቅረብ፡፡

አንቀፅ 23
የሚወገዴ ንብረት መረጃ መሰብሰብና ንብረቱን በዓይነታቸው መሇየት

የሚወገዯውን ንብረት መረጃ ሇመሰብሰብና ሇማዯራጀት በመጀመሪያ ዯረጃ የንብረቱን ዓይነትና


ሁኔታመሇየት አሇበት፡፡

1. የተሽከርካሪ መረጃ
በባሇሥሌጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/ እንዱወገዴ ተወስኖ ወዯ ስራ
ክፌልች የተሊከ ማንኛውም ዓይነት የሚወገዴ ተሽከርካሪ በተዘጋጀው ቅጽ /ሰነዴ/
መሠረት መሞሊት አሇበት ይኽውም፡-

1.1 ትክክሇኛ ንብረቱ የሚገኝበት የሥራ ክፌሌ የሚወገዴበት ምክንያት

1.2 ሞዳሌ /ስሪት/፣ ሻንሲ እና ሞተር ቁጥር፣

17
1.3 ሉብሬ ያሇውና የላሇው መሆኑን፣

1.4 ወዯ ሃገር ውስጥ ሲገባ በህጉ መሰረት ግብር /ቀረጥ/ መክፇለን


አሇመክፇለን /ዱክሊራሲዮን/ ያሇውና የላሇው መሆኑ/፣

1.5 የተሰራበት ሃገርና ዓመተ ምህረት፣

1.6 የሚጠቀመው የነዲጅ ዓይነት፣

1.7 ሞተሩ የተመታ /ያሌተመታ/፣

1.8 መረጃው የሚገኝበት የትራንስፖርት የሥራ ክፌሌ እና ላልች


አስፇሊጊ መረጃዎችን ያካትታሌ፡፡

2. አንዴ ተሽከርካሪ ከመወገደ በፉት ከሊይ የተዘረዘሩት መረጃዎች መሟሊታቸውንና


አሇመሟሊታቸውን የሥራ ሂዯቱ /ቡዴኑ/ የማረጋገጥ ኃሊፉነት ያሇበት ሲሆን
የተሽከርካሪዎቹ ሙለ መረጃና ዯጋፉ መረጃዎችን በወቅቱ ማሟሊት አሇበት፡፡
3. የቢሮ፣ የኤላክትሮኒክስ ዕቃ፣ ማሽነሪ እና የመሳሰለት ዕቃዎች ከመወገዲቸው በፉት
የሚከተለት መረጃዎች መሟሊት አሇባቸው
3.1 የንብረቱ /የዕቃው/ ዓይነት፣
3.2 የንብረቱ /የዕቃው/ መሇኪያ፣
3.3 የንብረቱ /የዕቃው/ ብዛት፣
3.4 የንብረቱ ወቅታዊ ግምታዊ ዋጋ/የዕቃው/
3.5 የንብረቱ /የዕቃው/ ያሇበት ሁኔታ በግሌጽ ተሇይቶ መቅረብ አሇበት፣ የንብረቱ
/የዕቃው/ ሴሪያሌ ቁጥር እና ላልች ጠቃሚ መረጃዎች
3.6 ቧንቧና ብረታ ብረቶች እንዯ አይነታቸው መሇየት፣ ሇእያንዲንደ አይነት የዋጋ
ግምት መሰራትና ስሇንብረቱ አይነት መረጃዎችን ማጠናከር አሇበት፡፡

18
አንቀፅ 24
የሚወገዯው ንብረት አዯረጃጀት
1. የሚወገዯው ንብረት ከመወገደ /ሇላሊ አካሌ ከመሸጡ/ በፉት ንብረቱ ሇዋጋ
ግምት በአመች መሌኩ በዓይነቱ መዯራጀት አሇበት፡፡
2. ንብረቱን በየአይነቱ መሰብሰብ፣ መሇየትና መመዯብ /ማዯራጀት/ አሇበት፣
3. እንዱወገዴ ውሳኔ ተሰቶበት ወዯ ቡዴኑ ሪፖርት የሚዯረግ ንብረት /ዕቃ/
ዋጋ ሇመገመትና የንብረቱን ሁኔታና ብዛት ሇማየት በሚያስችሌ መሌኩ
በየዓይነቱ መመዯብ ወይምመዯራጀት አሇበት፣
4. በባሇሥሌጣን መ/ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/እንዱወገዴ
ተወስኖበት ወዯ ንብረት አስተዲዯር ዯጋፉ የስራ ሂዯት የተሊከ ንብረት
በዓይነቱና በአገሌግልት የተሇያየ እንዯሆነ ሌዩ ቴክኒካሌ ክህልት ዕውቀት
የሚጠይቅ ንብረት ሲያጋጥም የዚህን ንብረት ዓይነት ሇመሇየት ከሥራ
ክፌልች ጋር በቅንጅት መስራት አሇበት፡፡
5. ንብረቱ እንዱወገዴ ከመወሰኑና ወዯ ሥራ ሂዯቱ ከመሊኩ በፉት የንብረቱን
ዓይነትና ምንነት በዝርዝር ሇይቶ ማወቅ፣
6. ንብረቱ ሇአገሌግልት ሲገዛ እንዳት ተመዝግቦ እንዯገባ ከንብረት የገቢ
መዝገብ ማረጋገጥ ይኖርበታሌ፡፡ ከመዝገብ ካሌተገኘ መሰሌ ስራ ከሚሰራ
መስሪያ ቤት ወይም እውቀቱ ያሇውን ባሇሞያ በመቅጠር /ከቴክኒክና ሙያ/
ወይም በተሇያየ አግባብ በማግኘት ማረጋገጥና በተረጋገጠው መሠረት ውሳኔ
እንዱሰጥ ማዴረግ፣
7. የንብረቱን መረጃ ከኢንተርኔትና ላልች ምንጮች በማፇሊሇግ ማግኘት፣
8. የንብረቱን ዓይነት ምንነት ማወቅ ካሌተቻሇ ንረብቱን በሌዩ ሁኔታ መዝግቦ
መያዝና የሥራ ሂዯቱ ከማብራሪያው በማቅረብ ንብረቱን ባሇበት ሁኔታ
የሚወገዴበትን መንገዴ እንዱመቻች ያዯርጋሌ፣
9. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ስሇንብረቱ ምንነት ቴክኒካዊ ክህልት /እውቀት/ ያሇው
ባሇሙያ እንዱመዯብ ያዯርጋሌ፣
10. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ንብረቱን በሌዩ ሁኔታ መዝግቦ ይይዛሌ፣

19
11. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ እንዯ አስፇሊጊነቱ መረጃውን ከኢንተርኔትና ላልች
ምንጮች ከቡዴኑ ጋር ያፇሊሌጋሌ፣
12. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ሥራዉን ሇማቀሊጠፌም ሆነ ከስራ ሂዯቱ በሊይ ሲሆን
ከሚመሇከታቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ካሌሆኑ ተቋማት አካሊት
ዴጋፌ ሉጠይቅ ይችሊሌ፣
13. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ከሊይ በተገሇጹት አማራጮች የንብረቱን መረጃ መግኘት
ካሌተቻሇ ሇዋና ሥራ አስኪያጅ ሇውሳኔ ያቀርባሌ፣
14. ሇሚወገዴ ንብረት እንዱወገዴ የሚያስችሌ መረጃ ከተሰበሰበ በኋሊ ሇንብረቱ
ወቅታዊ የገበያ የመተኪያ ዋጋ ጥናት መዯረግ አሇበት፣ የገበያ ጥናት ዋጋ
የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ሇማስሊት እንዯመነሻ የሚያገሇግሌ ይሆናሌ፡፡
15. ትክክሇኛ የንብረቱን /ተመሳሳዩን/ ዋጋ መነሻ በማዴረግ ንብረቱን ተክቶ
የቀረበ አዱስ ሞዳሌ ዋጋ የሚያካትት ሆኖ እነዯ አስፇሊጊነቱ ከአምራቾች፣
ከአስመጪ ዴርጅቶች፣ የዕዴሳት አገሌግልት ከሚሰጡ ተቋማት ወይም
ከላልች መሰሌ እቃዎች/ ንብረቶች/ ሌውውጥ ከሚካሄዴባቸው ቦታዎች፣
ከማእከሊዊ እስታስቲክ ኤጀንሲ እንዱሁም ከፋዳራሌ እና ከአዱስ አበባ ከተማ
ግዥ እና ንብረት አስተዲዯር ኤጀንሲ እና ከላልች ከሚመሇከታቸው ተቋማት
/ዴርጅቶች/ በመውሰዴ የንብረት የመተኪያ ዋጋ እንዱሰራ ይዯረጋሌ፡፡
16. የሚወገዯው ንብረት ወቅታዊ መተኪያ የገበያ ዋጋ ጥናት የሚዯረገው
በየጊዜው ቢሆንም እንዯ አስፇሊጊነቱ አንዳ የተዯረገ የዋጋ ጥናት በተከታታይ
ዙር ሇሚወገዴ ተመሳሳይ ንብረት ሽያጭ ሇ3 ወር እንዯ መተኪያ ዋጋ ሆኖ
ሉያገሇግሌ ይችሊሌ፡፡ ይህ የሚሆነው የገበያ ጥናቱ ብዙ ሇውጥ የላሇው
መሆኑ ሲረጋገጥና ሇዋና ሥራ አስኪያጅ ቀርቦ ሲፇቀዴ ነው፡፡
17. የሚወገዯው ንብረት ወቅታዊ የመተኪያ የገበያ ዋጋ ጥናት በሚዯረግበት
ወቅት በአንዴም ሆነ በላሊ ምክንያት የንብረቱን ወቅታዊ የመተኪያ ዋጋ
ማግኘት በሚከተለት ምክንያቶች እስቸጋሪ ሉሆን ይችሊሌ፡፡
18. ንብረቱ ከገበያ ሊይ ከጠፊ ወይም ንብረቱን በሞዳሌ ሆነ በዓይነት የሚተካ
ንብረት ከላሇ ወይም ንብረቱን በወቅቱ የሚያመርተው /የሚያስመጣው/
ዴርጅት ከላሇ ወይም እዴሳት የሚሰጥ ዴርጅት ከላሇ ወይም ወቅታዊ መረጃ
ሇማግኘት የማይቻሌ ከሆነ ከላልች በዚህ ዙሪያ ሙያዊ ዴጋፌ የሚሰጡ

20
ዴርጅቶችን በማማከር የዋጋ ግምት እንዱሰጥበት ማዴረግ ወይም ሇዋና
ሥራ አስኪያጅ በማቅረብ በኘሮሰስ ካውንስሌ ውሳኔ እንዱሰጥበት የሚዯረግ
ሲሆን በዚህ መንገዴ መፇታት ካሌቻሇ ሇቦርደ አቅርቦ ውሳኔ እንዱሰጥበት
ይዯረጋሌ፡፡
19. የሚወገዯውን ንብረት አጠቃሊይ ሇማስወገዴ የሚያስችሇውን ንብረት ሙለ
መረጃ ካጠናቀረ በኋሊ ኮምፒውተራይዝዴ በማዴረግና በመፇራረም አጠናቅቆ
በዯጋፉ የሥራ ሂዯቱ መቅረብ ይኖርበታሌ

አንቀፅ 25
ንብረት ከማስወገዴ ጋር በተያያዘ የሚፇፀሙ ዝርዝር ተግባራት
1. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ እንዱወገዴሊቸው ጥያቄ ያቀረቡትን የተሇያዩ የሥራ ክፌልች
በመሇየትና ዝርዝር መረጃ በማሰባሰብ የንብረቱን ትክክሇኛነት በማረጋገጥና
በተዘጋጀው ቅጽ በመሙሊት የሚወገዯው ንብረት መረጃ እና የዋጋ ግመታ
ያዘጋጃሌ፡፡
2. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ እንዱወገዴ የተሊከ ንብረት ዝርዝር መረጃ መሰረት በማዴረግ
ሇሚወገዯው ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ በመሰጠት የማስወገደ ሥርዓት ከመጀመሩ
በፉት የስራ ሂዯቱ በአካሌ ሥራ ክፌልች በመገኝ የንብረቱን ዓይነት፣ ይዘት፣ ፊይዲና
ባህሪውን ማወቅ ይኖርበታሌ፣
3. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ያሌታወቀ እና የመተኪያ ዋጋ ያሌተገኘሇት ንብረትን በሚመሇከት
የሥራ ክፌልች እንዱወገዴየጠየቀው ንብረት በኮሚቴውና ቡዴኑ ባሇሙያ
የማይታወቅ ከሆነና ቴክኒካዊ ፌተሻየሚያስፇሌግ መሆኑከተረጋገጠ ዯጋፉ የሥራ
ሂዯት የሚከተለትን አማራጮች ተግባራዊ ያዯርጋሌ፡፡
4. ንብረቱ እንዱወገዴሇት የጠየቀው የሥራ ክፌሌ ከንብረቱ ጋር ተዛማጅነት ካሇው
የስራ ክፌሌና ላሊ ባሇሙያ በመመዯብ ከዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ስሇንብረቱ አስፇሊጊውን
መረጃ በመስጠት የጨረታ መነሻ ዋጋ ሇማውጣት በሚዯረገው ሥራ ሊይ እገዛ
ማዴረግ፣

21
5. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ከሚወገዯው ንብረት ጎን ተያይዥነት ካሊቸው የመንግስት እና
የግሌ ዴርጅቶች ሙያዊ እገዛ በመጠየቅ ሇሚወገዯው ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ
ያዘጋጃሌ፣
6. ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ የሚወገዴ ተሽከርካሪን የጨረታ መነሻ ዋጋ ሇማዘጋጀት
የሚከተሇውን ፍርሙሊ መጠቀም አሇበት፡፡

Co = A* R *Y * Mk –Ct- MD * C
Co ማሇት “የተሽከርካሪና የማሽነሪ ዋጋ”

Rማሇት “ የተመሳሳይ ንብረት የመተኪያ ዋጋይህ የንብረቱ ወቅታዊ ዋጋ


ሲሆን ከአቅራቢዎች የሚገኝ ነው”
Aማሇት “የዋጋ ማስተካከያ (በ0.2 – 0.5) መካከሌ ያሇ የተሰጠ ተመን ነው”

Yማሇት “የዓመት ጉዲይ በተሇይ ከአገሌግልት ዘመን አንጻር”

Mkማሇት “የተሽከርካሪው ወይ የማሽነሪው ሥሪት ወይም ዓይነት እና በገበያ


ሊይ ያሇው ተፇሊጊነት”
Ctማሇት “የተሠራበት አገር”
MDማሇት “የተሽከርካሪው ወይም የማሽነሪው ሞዳሌ”

Cማሇት “ተሽከርካሪው ያሇበት ሁኔታ”

7. ንብረቱ ምንም ዓይነት የወቅቱ የመተኪያ ዋጋ የላሇው መሆኑ ከተረጋገጠ የንብረቱን


ይዞታ፣ ዓይነት የአገሌግልት ዘመን እና ተፇሊጊነትን ግምት ውስጥ በማስገባት
ሇንብረቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ያዘጋጃሌ፣ ባሇሥሌጣኑ ኘሮሰስ ካውንስሌና ቦርዴ ቀርቦ
ውሳኔ ይሰጥበታሌ፡፡
8. እንዱወገዴ የተዘጋጀውንብረት ብዛትና ያሇበትን ቦታ ግምት ውስጥ በማስገባት
ሇንብረቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ያዘጋጃሌ፣
9. የሚወገዯው ንብረት ተዯራጅቶ በተዘጋጀው ቅጽ መሰረት ተሞሌቶ በንብረት ዯጋፉ
የስራ ሂዯት መሊኩን ያጣራሌ፣
10. የንብረት አስተዲዯር ዯጋፉ የስራ ሂዯት በአካሌ በስራ ክፌልቹ በመገኘት የንብረቱን
ዓይነት፣ ይዘት፣ ፊይዲና ባህሪውን ማወቅ ይኖርበታሌ፣ ንብረቱን እንዯየ አይነቱ
ሇመሇየት እና የማስወገዴ ሥራን ሇማፊጠን እንዱያስችሌ በንብረቱ ብዛትና ባሇበት

22
ባታ ሊይ በመሥራት ግሌፅና ማንኛውም ሰው ሉረዲው በሚችሌ መሌኩ የመሇያ ኮዴ
ይሰጣሌ፣

ክፌሌ አራት

የጨረታ ሂዯት በጠቅሊሊው

አንቀፅ 26
የዕቅዴ ዝግጅት
ዯጋፉ የስራ ሂዯቱ ስሇ ንብረቱ ዝርዝር መረጃ በመቀበሌ ስሇአወጋገደን ዕቅዴ
ያዘጋጃሌ፡፡
አንቀፅ 27
የጨረታ ሠነዴ ማዘጋጀት
ሇሚወገዯው ንብረት የሚዘጋጀው የጨረታ ሰነዴ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር
የግዥ እና የንብረት አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 17/2002 አንቀጽ 29 መሰረት
የሚዘጋጅ ሆኖ የሚከተሇውትን ጉዲዮች ማካተት አሇበት፡፡
1. የጨረታ ማስታወቂያ፣
2. የተጫራቾች መመሪያ፣
3. የንብረቶች ዝርዝር፣
4. የተጫራቾች የማጭበርበር ዴርጊት ሊሇመፇጸም ቃሌ
የሚገቡበት የሥነ-ምግባር ቅፅ እና መገምገሚያ መስፇርት፡፡

አንቀፅ 27

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ማውጣት

የጨረታ ማስታወቂያው በዚሁ መመሪያ ቁጥር 11.2 በተመሇከተው የማስታወቂያ ዘዳን


በመከተሌ ሇህዝብ ይፊ እንዱሆን ማዴረግ አሇበት፡፡

23
አንቀፅ 28
የጨረታ ሠነዴ ሽያጭ
1. የጨረታ ሰነዴ መሸጫ ዋጋ ሇሽያጩ በርካታ ተወዲዲሪዎች እንዲያገኝ የሚያዯርግ
መሆን የሇበትም፣
2. ባሇስሌጣኑ ያወጣው የጨረታ ሰነዴ የዋጋ ተመን በሚወስኑበት ወቅት ትርፌን
ማዕከሌ ያሊዯረገና ሇሰነዴ ዝግጅቱ የወጣውን ወጪ ሇመተካት ብቻያሇመ መሆን
ይኖርበታሌ፣
3. የጨረታ ሠነደ ጨረታው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚዘጋበት ጊዜ ዴረስ ባለት
የስራ ቀናት በጨረታ ማስታወቂያ ው በተገሇጸው አኳኋን ሇዕጩ ተወዲዲሪዎች
ዝግጁ መሆን አሇበት፡፡
4. ጨረታው መቼ እንዯሚዘጋና እንዯሚከፇት በጨረታ ሰነደ ሊይመገሇጽ አሇበት ፣

አንቀፅ 29
የጨረታ ቋንቋ
የሃገር ውስጥ ተጫታቾች ብቻ ሇሚሳተፈበት የብሔራዊ ግሌጽ ጨረታ በአማርኛ ቋንቋ
ይሆናሌ፡፡ሆኖም ባሇስሌጣኑ የጨረታ ቋንቋው በእንግሉዘኛ መሆኑን የተሸሇ ውዴዴርና
ጠቀሚታ እንዲሇው ሲያምን የጨታው ማስታወቂያ ው፣የጨረታው ሂዯት በእንግሉዘኛ
ቋንቋ እንዱሆን ሉፇቅዴ ይችሊሌ፡፡
አንቀፅ 30
የጨረታ መዝጊያና መክፇቻ
ጨረታው በማስታወቂያ በተገሇጸው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ይከፇታሌ፡፡
አንቀፅ 31
የጨረታ ሰነዴ መገምገሚያ መስፇርት አዘገጃጀት
1. የመጫረቻ ሰነዴ የሚገመገምበን መስፇርት የጨረታሰነደ የብቃትና የግምገማ
መስፇርቶች ክፌሌ ሊይ በግሌጽ ማሳየት ይኖርበታሌ፣
2. በጨረታ ሇሚወገዯው ንብረት ከተቀመጠው መስፇርት ውጭ በግምገማ ወቅት
አዴል መዯረግ የሇበትም፣
3. ሚስጥር መጠበቅ፣
4. ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማትን ማበረታት፣

24
አንቀፅ 32
አሸናፉ ተጫራች መሇየት
1. የጨረታ ግምገማ ከተዯረገ በኋሊ የጨረታው አሸናፉ ይሇያሌ፡፡
2. የጨረታው አሸናፉ ከታወቀ በኋሊ ቃሇ-ጉባዔ ተዘጋጅቶ ሇዋና ሥራ አስኪያጅ ወይም
በዋና ሥራ አስኪጅ ሇሥራ አመራር ቦርዴ በማቅረብ እንዱፀዴቅ ይዯረጋሌ፣
አንቀፅ 33
ጨረታን ስሇማፅዯቅ
1. የጨታው ዋጋ ጸንቶ በሚቆያበት ጊዜ ውስጥ ግምገማውን በማጠናቀቅ ውጤቱን
ከአስተያየት ጋር ሽያጩን ሇማፅዯቅ ሇመ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ማቅረብ አሇበት፣
2. የጨረታ ግምገማው በጨረታ ሰነደ በተገቢው መስፇርት መሰረት መሆኑን
በማረጋገጥ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
3. የግምገማ ሪፖረቱን ሙለ ሇሙለ በመቀበሌ ቀጣይ አፇጻጸሞችን እንዱያከናውነ
መፌቀዴ፣
4. ሪፖረቱን ባሇመቀበሌ ግምገማው እንዯገና እንዱከናውን ማዴረግ ፣
5. የዋና ሥራ ስኪያጅ አስፇሊጊ ጎኖ ሲገኝው በቅበው የግምገማ ሪፖርት ሊይ
ግምገማውን የስራ ው ቡዴን የግምገማ ሪፖር ሊይ ግምገማውን የስራው ቡዴን
ማብራሪያ እንዱሰጠው ሉያዯርግ ያችሊሌ፡፡
6. ግምገማ የውሳኔ ሃሳብ ያሌተቀበሇ ምክንያቱን በመግሇጽ ከዚህ በፉት ግምገማውን
ሊከናወነው ቡዴን እንዱመሇስየሚያዯርግ ሲሆን ግምገማ ቡዴኑም ዋና ስራ
አስኪያጅ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ሪፖርት ማቅረብ ያኖርበታሌ፤
አንቀፅ 34
የጨረታ አሸናፉን ማሳወቅ

1. ከሚከተሇው አካሌ (ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይም የስራ አመራር ቦርዴ)


የጨረታ ቃሇ-ጉባዔው ካፀዯቀ በኋሊ የጨረታው ውጤት በጨረታው
ተሳታፉ ሇሆኑት ተጫራቾች በሙለ በእኩሌ ጊዜ በጽሑፌ ውጤቱን
እንዱያውቁት ይዯረጋሌ፣ሇተሸነፈ ተጫራቾች የሚገሇጸው የተሸነፈበትን
ምክንያት እና አሸ ናፉ ሆነው ማንንት መገሇጽ ይናርበታሌ፤

25
2. አሸናፉው ተጫራች በውለ መሰረት የሚጠበቅበትን ክፌያ እንዯፇፀመ
መስሪያ ቤቱ ንብረቱን ሇአሸናፉው ማስረከብ አሇበት፣
3. የአሸናፉው ተጫራች ስምና የአሸነፇበት የንብረት ዝርዝር የያዘ ቃሇ-ጉባዔና
ዯብዲቤ በማያያዝ ንብረቱ ሇሚወገዴሇት የስራ ክፌሌ ሇሚመሇከታቸው
አካሊት ይሊካሌ፣
4. አሸናፉው ተጫራች አሸናፉነቱከተገሇፀበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት የሰራ
ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፌያውን በማጠናቀቀ የአሸነፇበትን ንብረት በ10 /አሰር/
የሰራ ቀናት ውስጥ ማንሳት አሇበት፣

አንቀፅ 35
ብሔራዊ ግሌፅ ጨረታ ዘዳን መጠቀም
በባሇስሌጣኑ የስራ ክፌልች ሥር የሚገኙ ንብረቶች እንዱወገደ በመ/ቤቱ በዋና ሥራ
አስኪያጅ ፀዴቆው የጨረታ ቅዴመ ዝግጅት ተከናውኖ ብሄራዊ ግሌፅ ጨረታ መውጣት
አሇበት፡፡
አንቀፅ 36
የጨረታ ጥሪ

1. የጨረታ ጥሪው በቂ ቁጥር ያሊቸው ተወዲዲሪዎች በጨረታው እንዱሳተፊ ሇማዴረግ


በዚህ መመሪያ አንቀፅ 12.2.2 የተመሇከተውን የሚሸጠው ንብረት የመነሻ ዋጋ
ታሳቢ በማዴረግ በተመሇከተው የጨረታ ማስታወቂያ ዘዳ በመጠቀም መውጣት
አሇበት፡፡
2. የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ቢያንስ የሚከተለትን ፌሬ ነገሮች ሉይዝ ይገባሌ፣
3. የባሥሌጣኑ ስምና አዴራሻ መጠቀስ አሇት፣
4. እንዱወገዴ የቀረበው የንብረት ዓይነት እና ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ፤ ዘወትር በስራ
ሰአት በቦታው በመገኘት መመሌከት መቻለ እና የመጫረቻ ሰነዲቸውን በኢንቨልኘ
በማሸግ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት እንዲሇባቸው፣
5. የጨረታው ሰነዴ የሚገኝበት ቦታና የሰነደ መግዣ ዋጋ፣
6. የጨረታ መነሻ ዋጋ፣
7. ጨረታው የሚታሸግበትን የሚከፇትበት ቀን፣ ቦታና ሰዓት፣

26
8. ባሇሥሌጣኑ ጨረታውን በከፉሌ ወይም ሙለ በሙለ ሇመሠረዝ መብት ያሇው
መሆኑ የጨረታ ማስከበርያ መጠን ሇተጫራቾች መገሇፅ ይኖርበሌ፣
9. በየመዯቡ በማስቀመጥ የጨረታ ማስከበሪያ ሇእያንዲንደ ንብረት መቀመጥ
እንዲሇበት፣
10. አሸናፉው እንዱታወቀ ሇተሸናፉው የጨረታ ማስከበሪያ የሚመሇስ መሆኑ፣
11. አሸናፉው ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ የመግዣ ዋጋ ሊይ የሚታሰብ መሆኑ፣
12. ተጫራቾች በጨረታው ሙለ በሙለ ወይም በከፉሌ መሳተፌ እንዯሚችለ፣
13. በጨረታው መሳተፊ የሚችለ ዕጩ ተወዲዲሪዎች ሉያሟለ የሚገባውን መስፇርት፣
14. የጨረታውን ሰነዴ ሇመውሰዴ የሚከፇሇውን ዋጋ እና የአከፊፇለን ዘዳ፣
አንቀፅ 37

የጨረታ ሠነዴ

1. በባሇሥሌጣኑ የሚዘጋጀውን የጨረታ ሠነዴ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የግዥ


እና የንብረት አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 17/2002 አንቀጽ 29 መሰረት መዘጋጅት
ይኖርበታሌ፡፤
2. በአጠቃሊይ የውሌ ሁኔታዎች ሊይ ምንም ሇውጥ ሳይዯረግ በላልች የሰነደ ክፌልች
ሊይ እንዯሽያጩ ዓይነትና ባህሪ ማሻሻያ በማዴረግ ሠነደን መዘጋጅት አሇበት፣
3. የጨታው ሠነዴ ስራ ሊይ ከመዋለ በፉት በዋና ሥራ አስከያጅ ተቀባይነት ማግኝቱን
መረጋገጥ አሇበት፡፤
አንቀፅ 38
የተጫራቾች መመሪያ
በባሇሥሌጣኑ የሚዘጋጀው የተጫራቾች መመሪያ የሚከተለትን ነጥቦች ማካተት
ይኖርበታሌ፡-
1. የሚወገዯው ንብረት አጠቃሊይ መግሇጫና ባሇሥሌጣኑ ሙለ ስም አዴራሻና ንብረቱ
የሚገኝበት ቦታ፣
2. ተጫራቾች በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ሊይ ስም፣ የመኖሪያ አዴራሻ፣ የስሌክ
ቁጥር፣ የሚገዙትን ንብረት ስም፣ መሇያ ቁጥር፣ ብዛት፣ የአንዴና ጠቅሊሊውን

27
የሚገዙበት ዋጋ በትክክሌ ያሇ ስርዝ ዴሌዝ ጽፇው ከፇረሙ በኋሊ በኤንቬልኘ
አሽገው በተገሇፀው ሰዓትና ቦታ ማስገባት እንዲሇባቸው፣
3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሌ ፉርማ የላሇበት የመጫረቻ ሰነዴ ተቀባይነት
የላሇው መሆኑን፣
4. በጨረታ ሳጥን መዝጊያ ሊይ ከተጠቀሰው ሰዓት በኋሊ የሚዯርሱት የመጫረቻ ሰነድች
ተቀባይነት እንዯማይኖራቸው፣
5. በጨረታ ሰነደ ግሌጽ ያሌሆን ጉዲዮችን አስመሌክቶ ማብራሪያ የሚጠየቅበት ን
አዴራሻ ፣ጊዜ እና የማብራሪያ ጥያቄው በጽሑፌ መቅረብ እንዯሚገባው
የሚያመሇክት መግሇጫ ማረጋገጥ አሇበት፣
6. የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ፣የውሌ አፇጻጸም ዋስትና መጠን እና ዓይነት
እንዱሁም እነዚህ ዋስትናዎች ጸንተው የሚቆዩበት ጊዜ፣
7. የመጫረቻው ሰነዴ ማስረከቢያ ጊዜ የሚያበቃበትን እና ጨረታው የሚከፇትበትን
ቦታ፣ቀን፣እና ሰዓት፣
8. የጨረታው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበትን ጊዜእንዱሁም የርክክቡን ቦታና ጊዜ፣
9. በጨረታው አሸናፉ የሚሆነው በመሇያ ቁጥር ከፌተኛ ዋጋ የሚያቀርበው ሲሆን
በሰጠው ነጠሊና ጥቅሌ ዋጋ ሌዩነት ቢኖረውም ባሇሥሌጣኑ የነጠሊውን ዋጋ
በመውሰዴ ጨረታውን የሚያወዲዴር መሆኑን፣
10. አንዴ ተጫራች ላሊው በሰጠው ዋጋ ሊይ ተንተርሶ ዋጋ ማቀርብ እንዯማይችሌ፣
11. ሁሇት ተጫራቾች ሇአንዴ ንብረት እኩሌ ዋጋ በመሰጠት አሸናፉ ቢሆኑ ላሊ ዋጋ
ማወዲዯሪያ ቅጽ ተዘጋጅቶ አሸናፉው ተጫራች የሚሇይ ሲሆን ሁሇቱም
ተወዲዲሪዎች በዴጋሚ እኩሌ ዋጋ ቢሰጡ በዕጣ የሚሇዩ ሆነው በሁሇተኛ ዙር
የሰጡት ዋጋ መጀመሪያ ዙር ከሰጡት ዋጋ ማነስ የሇበትም፣
12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፇተ በኋሊ የሰጠውን ዋጋ መሇወጥ የማይችሌ
መሆኑን፣
13. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ሇተሽከርካሪ 20 በመቶ
(20%) ሇንብረት 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ
(C.P.O) ከጨረታ ሰነደ ጋር አያይዘው ማቅረብ እንዲሇባቸውና ነገር ግን ተጫራቾቹ
የሚወዲዯሩበት የጠቅሊሊ ዋጋ (20%) /ሃያ በመቶ/ እና (10%) /አስር በመቶ/ ከ
2000.00 /ሁት ሺህ/ ብር በታች ከሆነ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ እንዯሚችለ፣

28
14. ተጫራቾች አሸናፉ መሆናቸው ከተገሇፀበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ያሸነፊትን ንብረት
የሚረከቡበት ቀን ጨረታ መወዲዯሪያ ሰነዴ መመሪያ ሊይ እንዯተገሇጸው መሆኑን፣
15. ተጫራቾች የሙሰናና የማጭበርበር ዴርጊት ሊሇመፇጸማቸው የተዘጋጀውን ቅጽ
/ሰነዴ/ በመሙሊትና በመፇረም ከዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ /ሰነዴ/ ጋር በማያያዝ
በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ኤንቨልኘ ማስገባት እንዲሇባቸው፣
16. በባሇሥሌጣኑ ጨረታውን በሙለም ሆነ በከፉሌ የመሰረዝ መብት ያሇው መሆኑን፣
17. ጨረታውን ሊሊሸነፊ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O)
ወዱያውኑ ይመሇስሊቸዋሌ፣
18. ተጫራቾች በጨረታው ሂዯት ሊይ ቅሬታ ካሊቸው ህጉ በሚፇቅዯው መሰረት ቅሬታ
ማቅረብ የሚችለ ሲሆን የጨረታውን አካሄዴ የማወክ ተግባር ከፇፀሙ ከጨረታው
ውጪ ሆነው ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ይወረስባቸዋሌ በተጨማሪም አግባብነት
ባሇው ህግ ይጠየቃለ፡፡
አንቀፅ 39
የጨረታ አከፊፇት

ጨረታው የሚከፇተው በጨረታው ጥሪ ወይም ማሻሻያ ተዯርጎ ከሆነ በማሻሻይ ሰነደ ሊይ


በተገሇፀው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ሆኖ፡-

1. ጨረታው የሚከፇተው ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪልቻቸው በተገኙበት ሲሆን


ተጫራቾቹ በራሳቸው ምክንያት ጨረታውን በሚከፇትበት ጊዜ ሳይገኝ በመቅረቱ
የጨረታውን መከፇቻ አያስተጓጉሌም፣
2. በጨረታው አከፊፇት ሂዯት ሊይ መገኘት የሚፇሌግ ማንኛውም የመገናኛ ብዙሃንና
ፌሊጎት ያሇው ማንኛውም ሰው ሁለ በታዛቢነት መገኘት ይችሊሌ፣
3. ንብረቱ የሚወገዴሇት የሥራ ክፌሌ ወይም የጨረታ ኮሚቴ እና የሚመሇከታቸው
አመራሮች በጨረታ አከፊፇት ሥን ሥርዓት ሊይ መገኘት አሇባቸው፤ ሆኖም
ንብረቱ የሚወገዴሇት ሥራ ክፌሌ ወይም ተወካይ ወይም ባሇሙያ ባይገኝ የጨረታ
ሂዯቱን አያስተጓጉሇውም፡፡

29
አንቀፅ 40
የጨረታ መገምገምና ማወዲዯር
1. የመጀመሪያ ዯረጃ ግምገማ

1.1 ጨረታው የተሟሊ ነው ብል በግምገማ ሂዯት ሉያሳሌፇው የሚችሇው ጨረታ


ሰነዴ ሊይ የተዘረዘሩትን ቅዴመ ሁኔታዎችንና ተፇሊጊ ነጥቦች የሚያሟሊ ሆኖ
ሲገኝ ብቻ ነው፡፡
1.2 ተጫራቾች የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ካሊስያዙ ወይም በባሇሥሌጣኑ
የተጠየቁትን አስፇሊጊ ማስረጃዎችን ካሊቀረቡ ከጨረታ ይሰረዛለ፣

2. ዝርዝር ግምገማ ማዴረግና አሸናፉውን መሇየት

2.1. ባሇስሌጣኑ አሸናፉውን ተጫራች ሇመምረጥ በመጀመሪያ ዯረጃ


ግምገማ የተቀበሊቸውን የመጫረቻ ሰነድች እና በጨረታ ሰነደ
ሊይ የተገሇፁትን መስፇርቶች ተጠቅሞ ዝርዝር ግምገማ
ማዴረግ አሇበት፣
2.2. ተጫራቾችን ሇማወዲዯር በተዘጋጀው ቅጽ ሊይ ሇተጫራቾች
መሇያ ኮዴ ይሰጣሌ፣
2.3. በተዘጋጀው ቅጽ ሊይ ተጫራቾች የተጫረቱበትን የንብረት
መሇያ ኮዴ፣ ብዛት፣ የአንደ ዋጋ፣ ጠቅሊሊ ዋጋ ማስፇር
አሇባቸው፣
2.4. ከተሞሊው ቅጽ ሊይ የእያንዲንደን ንብረት ከፌተኛውን የነጠሊ
የጨረታ መነሻ ዋጋ ጋር በማወዲዯር የቀረቡትን ተጫራጮች
ከአንዯኛ እስከ ሶሶተኛ የወጡትን ተጫራቾች ይሇያለ፣
2.5. ከአንዴ እስከ ሶስት የቀረቡ ተጫራቾች ውስጥ ከፌተኛ ዋጋ
ያቀረበውን ተጫራች አሸናፉ አዴርጎ ይመረጣሌ፣ ነገር ግን
ሇጨረታ ሇቀረበው ንብረት አንዴ ተጫራች ቢቀርብ ከጨረታ
መነሻ ዋጋ በሊይ መሆኑ ከተረጋጠ አሸናፉ ተዴርጎ ሉመረጥ
ይችሊሌ፣

30
2.6. እኩሌ የወጡ ተጫራቾች አሸናፉውን ሇመሇየት እንዯገና ዋጋ
እንዱሰጡ ይዯረጋሌ፤ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪልች
በተገኙበት ተከፌቶ የሰጡት ዋጋ ይነበብሊቸዋሌ
2.7. ተጫራቾች ባቀረቡት የመጨረሻ የመወዲዯሪያ ሃሳብ መሰረት
በተዯረገው ግምገማ በዴጋሚ እኩሌ ዋጋ የሰጡ ከሆነ
ተጫራቾቹ በተገኙበት አሸናፉው ተጫራች በዕጣ ይሇያሌ፣
2.8. አንዴ ተሽከርካሪ ወይም ንብረት በሁሇተኛ ዙር መነሻ ዋጋ
ሇመሸጥ ተሞክሮ በቂ ተወዲዲሪ /ገዢ/ ካሌተገኘ የግምት
ዋጋውን በማሻሻሌ ሇሶሶተኛ ጊዜ የጨረታ /ሐራጅ/ ሽያጭ
ማስተወቂያ በማውጣት በተገኘው ዋጋ ሽያጭ ይፇፀማሌ፣
3. ተዯጋጋሚ ጨረታ የማውጣት ጊዯት
3.1. የሚወገደ ንብረቶችን በጨረታ ወይም በሐራጅ ሽያጭ ሇመነሻ ዋጋ
ግምት ባሇነሰ ዋጋ መሸጥ አሇባቸው፡፡
3.2 . በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ 3.1 በወጣው ግምት መሰረት በቂ ተወዲዲሪ
ወይም ገዥ ካሌቀረበ ሇሁሇተኛ ዙር ሇጨረታ ወይም ሇሀራጅ በዴጋሚ
መቅረብ አሇባቸው፡፡
3.3 በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 3.2 በተገሇጸው መሰረት በሁሇተኛ ዙር መነሻ
ዋጋው ሇመሽጥ ተሞክሮ በቂ ተወዲዲሪ /ገዥ ካሌተገኘ ዋጋውን የግምት
በማሻሻሌ ሇሦስተኛ ጊዜ የጨረታ/ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በማውጣት
በተገኘው ዋጋ ሽያጩ ይፇጸማሌ፡፡
አንቀፅ 41
ቃሇ ጉባዔ ማዘጋጀት እና ጨረታን ማፅዯቅ

የሚወገዴ ንብረትን ያሸነፇው ተጫራች ከተሇየ በኋሊ የሚዘጋጀው ቃሇ ጉባዔ


የሚከተለትን ሃሳቦች ይይዛሌ፡፡
1. መግቢያ
2. የጨረታው ቅዴመ ዝግጅትና ሂዯት ጨረታው ከመከፇቱና ከመገምገሙ
በፉት ያለ ቅዴመ ሂዯቶች በዝርዝር ማስቀመጥ፣

31
3. የጨረታ ሠነዴ ዝግጅት፣ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የተጫራቾች መመሪያ፣
ሇጨረታ የቀረቡት የንብረት ዝርዝርና ብዛት፣ የተጫራች የዋጋ
ማቅረቢያ ቅጽ፣ ተጫራቾች የማጭበርበር ዴርጊት እንዲይፇጽሙ ቃሌ
የሚገቡበት ቅጽ መዘጋጀቱን፤
4. የጨረታ አከፊፇት፣ ጨረታው የተከፇተበት ቦታ፣ ሰዓት እንዱሁም
ጨረታው ሲከፇት የተገኘ የሥራ ኃሊፉዎችና ባሇሙያዎች፣ ንብረቱ
የማወገዴሇት የሥራ ክፌሌ ባሇሙያዎችና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ
ወኪልቻቸው የተገኙ መሆኑን እና
5. በጨረታ ግምገማ የተገኘ ውጤት እና ማጠቃሇያ የያዘ ሆኖ መዘጋጀት
አሇበት፡፡
አንቀፅ 42
ጨረታን ማፅዯቅ እና አሸናፉ ስሇማሳወቅ

1. የጨረታ ግምገማ የሚከናወነው በባሇሥሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/


ተጨራቾች በሰጡት የጨረታ ዋጋ ሊይ በመመስረት ግምገማውን በማጠናቀቅ
የተገኘውን ውጤት መፀዯቅ አሇበት፡፡
2. የጨረታውን ውጤት አሸናፉ ሇሆነው ተጫራች ብቻ ያሸነፇበት ብዛትና ዋጋ
በዯብዲቤ እና በማስታወቂያ ሰላዲ ይገሇፃሌ፣ ሇተሸነፈ ተጫራቾች የተሸነፈበትን
ምከንያት ሲጠይቁ ይገሇጽሊቸዋሌ፣
3. በጨረታው አሸናፉ ሇሆነው ተጫራች ያሸነፇበትን ዝርዝር ንብረት የሚገሌጽ ዯብዲቤ
በማዘጋጀትና በሥራ ሂዯቱ መሪ ፇርሞ ከ1-3 ባለት የሥራ ቀናት ውሰጥ ማሳወቅ
ይኖርበታሌ፡፡
አንቀፅ 43
ንብረቶችን ከመዝገብ ስሇመሰረዝ
1. ከመጋዘን ወጪ በሆኑ ንብረቶች በተጠቃሚዎች እጅ ያለ የመበሊሸት፣
የመጠፊት፣የማቃጠሌ ወይም በእርጅና ናላልች ምክንያቶች ንብረቶችን መዝገብ
መሰረዝ ሲያፇሌ አግባብ ባሇው የሂሳብ አያያዝ መመሪያ መሰረት ተፇጻሚ ይሆናሌ፡፡
2. ማናቸውም የመ/ቤቱ ንብረት ከመዝገብ የተሰረዘበትን ምክንያትና የንብረቱ የመዝገብ
ዋጋ በባሇስሌጣኑ ሂሳብ ሪፖርት ውስጥ መገሇጽ አሇበት፡፡

32
አንቀፅ 44
ከቅረጥ ነጻ ስሇሚገቡ ዕቃዎች
ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ ዕቃዎች ሇላሊ ወገን በሚተሊሇፈበት ጊዜ ስሇቀረጡ አከፊፇሌ
ሁኔታ የጉምሩክ አዋጅን ሇማስፇጸም በሚወጡ አግባብነት ያሊቸው መመሪያዎች
መሰረት የሚፇጻም ይሆናሌ፡፡

ክፌሌ አምስት
ንብረት አወጋገዴ ሊይ የሚጠበቅ ሥን ምግባር
አንቀፅ 45
ከባሇሥሌጣኑ የሚጠበቅ ሥን ምግባር
1. ኃሊፉነትን በአግባቡ መወጣት፣
2. ከባሇዴርሻ አካሊትና ንብረት እንዱወገዴሊቸው ከጠየቁ የሥራ ክፌልች
ጋር መሌካም የሆነ የሥራ ግንኙነት መፌጠር፣
3. ተገሌጋዮችን ፌትሃዊ፣ አዴል የላሇበትና ግሌፅ በሆነ መንገዴ
ማስተናገዴ፣
4. ሇተቋሙ ንብረት ተቆርቋሪ መሆንና ያሌተገባ ጥቅም ፇሊጊ
አሇመሆን፣
5. ሚስጥር መጠበቅ እና ሇመሌካም ሥነ-ምግባር መርሆዎች ተገዥ
መሆን
6. በባሥሌጣኑ ንብረት ማስወገዴ ሥራ ሊይ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ
የተሰማራ ሠራተኛ ወይም ኃሊፉ ከሚሠራው ሥራ ጋር የሚሰጠው
ውሳኔ በማንኛውም መሌኩ ከሙስና የፀዲ መሆን አሇበት፣
7. ከተገሌጋዮች ሇሚነሱ ጥያቄዎች ህግና ዯንብን በመከተሌ በወቅቱ
ተገቢውን መሌስ መስጠት ይኖርበታሌ፣
8. ውዴዴርን ሉገዴብ የሚችሌ ወይም ሇተወዲዲሪዎች ፌትሃዊ ያሌሆነ
ጥቅም የሚሰጥ ወይም የባሇሥሌጣኑ መስሪያ ቤቱን ጥቅም ሉጎዲ
የሚችሌ መረጃ በዋና ሥራ አስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/ ካሌተፇቀዯ
በስተቀር ሇማንኛውም አካሌ መስጠተ የሇበትም፣
9. ከጥቅም ግጭት ነጻ ሆኖ ማከናወን እና በአጠቃሊይ ሇሥነ-ምግባር
መርሆዎች ተገዥ መሆን አሇባቸው፡

33
አንቀፅ 46
ከተጫራቾች የሚጠበቅ ሥነ-ምግባር

1. ማንኛውም ዕጩ ተወዲዲሪ ሇመጫረት የገዛውን ሠነዴ


መመሪያው በሚያዘው መሠረት በትክክሌ በግሌፅ ሞሌቶ
በወቅቱ ማስገባት፣
2. ማንኛውም ዕጩ ተወዲዲሪ በንብረት ማስወገዴ ሥራ ሊይ
በቀጥትም ሆነ በተዘዋዋሪ ሇተሠማራ ሠራተኛ ወይም ሇስራ
ኃሊፉ ወይም በሶሶተኛ ወገን በኩሌ ምንም ዓይነት መዯሇያና
ስጦታ መስጠት የሇበትም
3. ማንኛውም አሸናፉ ተጫራች መመሪያው በሚያዘው መሠረት
በተገሇፀው ጊዜ ውስጥ የአሸነፇበትን ቀሪ ገንዘብ በመክፇሌ
የአሸነፇውን ንብረት በወቅቱ መረከብ ይኖርበታሌ፣
4. ከላሊ ተወዲዲሪ ጋር በመነጋገር ዋጋ መስጠት እና መስሪያ
ቤቱን ሉጎዲ የሚችሌ መረጃ መሇዋወጥ ወይም የላሊን
ተወዲዲሪ መረጃ መጠቀም የሇበትም፣
5. ሉፇፀም የታሰበውን የሙስና ተግባር ሇሚመሇከተው አካሌ
ማሳወቅ እንዱሁም ሇሙስና ተግባር ተባባሪ ሆኖ አሇመገኘት፣
6. የሙስና ተግባር ሇመፇጸሙ ማረጋገጫ ሲኖር ወይም ይህንን
የሚያመሇክት ፌንጭ ሲኖር ያሇማመንታታ ማጋሇጥ፡፡

34
ክፌሌ አምስት
የሽያጭ ኮሚቴ አወቃቀርና ተግባርና ኃሊፉነት

አንቀፅ 47

የኮሚቴው አወቃቀር

1. ኮሚቴው ከአምስት ያሊነሰ አባሊት ይኖሩታሌ፣


2. የኮሚቴው የስራ ዘመን 3 ዓመት ሆኖ እንዯ አስፇሊጊነቱ በዋና ስራአስኪያጅ
ውሳኔ የኮሚቴው የአገሌግልት ዘመን ሇሁሇትኛ ጊዜ ሉራዘም ይችሊሌ፤
3. የኮሚቴው ሰብሳቢ፣አባሇትና ፀሐፉበባሇሥሌጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ
ይሰየማለ፡፡
4. በኮሜቴ አባሊትነት የሚሰየሙት በንብረት አስተዲዯር በቂ እውቀትና
ሌምዴያካበቱ ፣መሌካም ባህሪና ስነ-ምግባር ፣እውቀትና ሌምዴ ያሊቸው
መሆን ያኖርባቸዋሌ፡፤
አንቀፅ 48
የኮሜቴ ስብሰባ
1. የኮሜቴ አባሇት ስራቸውን ሇማከናወን እንዯ አስፇሊጊነቱ በሳምንት አንዴ ቀን
የሚሰበሰቡ ሲሆን አስፇሊጊ ሆኖ ከተገኘ ተጨማሪ የስብሰባ ቀን ሉወስኑ
ያችሊለ፣
2. ከኮሚቴ ስብሰባ መካከሌ ሰብሳቢውን ጨምሮ ከግማሽ በሊይ ከተገኙ አባሊት
ከተገነ ምሌዓተ ጉባኤ ይሆናሌ፣
3. የኮሜቴ አባሊት በተቻሇ መጠን በስምምነት ውሳኔ የሚያሳሌፈ ሲሆን አስፇሊጊ
ሲሆን በዴምጽ ብሌጫ ውሳኔ ሉያስተሊሌፈ ይችሊለ ፡፡ የአባሊት ዴምጽ እኩሌ
በሚሆንበት ጊዜ የኮሚቴ ሰብሳቢ ውሳኔ ዴምጽ ይኖረዋሌ፣
አንቀፅ 49
የኮሚቴው ተግባርና ኃሊፉነት
1. እንዱወገደ ሇተጠየቁ የባሇስሌጣኑ ንብረቶች የሚያስፇሌጉ የማስወገጃ መጠይቆች
መረጃዎችና ሠነድች ተሟሌተው እንዱቀርቡ ያዯርጋሌ ፣ያረጋግጣሌ፡፣

35
2. በዚህ መመሪያ በተገሇፅት የማስወገዴ መመዘኛዎች መስፇርትና ዘዳዎች መሠረት
የቀረቡ ሰነድችን ይገመግማሌ፣
3. እንዱወገደ ጥያቄ የቀረበባቸው የባሇስሌጣኑን ንብረቶቸች ባለበት ቦታ በመገኘት
ሇውሳኔ የሚረደግምገማዋችን ያዯርጋሌ፣
4. በዚህ ንዐስ አንቀጽ ከ ሀ-ሐ በተገሇጹት ግምገማዎች ሊይ በመመስረት የውሳኔ ሃሳብ
ሇዋና ስራ አስኪያጅ ያቀርባሌ፣
5. እንዱሸጡ ውሣኔ የተሰጠባቸውን ንብረቶች የጨረታ መነሻ ዋጋ ያወጣሌ፣በጨረታ
ሠነዴ ሊይ እንዱገሇጽ ያዯርጋሌ፣ ትክክሇኛነቱንም ያረጋግጣሌ፡፡
6. የጨረታ ሰነዴ ያዘጋጃሌ፣
7. ማስታወቂያ ያወጣሌ፣ጨረታ ይከፇታሌ ፣ያጫርታሌየጨረታውን ውጤት
ሇባሇስሌጣኑ ዋና ስራ ስኪያጅ /ስራ አስኪያጅ/ ያቀርባሌ፤፤
ክፌሌ አስራ ሦስት

ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
አንቀፅ 50
ተፇጻሚነት ስሇሚኖራቸው ህጎች
አዱስ አበባ ውሃናፌሳሽ ባሇስሌጣን ማቋቋሚ አዋጅ ቁጥር 10/87 እና አዱስ አበባ ከተማ አስፇጻሚ
አካሊት እንዯገና ሇማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 35/2004፣የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የግዥና
የንብረት አስተዲዯርአዋጅ ቁጥር 17/2002 እናበሃገሪቱ አግባብነቱ ያሊቸው ህጎችም ተፇጻሚነት
አሊቸው፡፡

አንቀፅ 51

ተፇጻሚነት ስሇማይኖራቸው ህጎች

ይህንን መመሪያ የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ሌማዲዊ አሰራር በዚህ መመሪያ
በተሸፇኑ ጉዲዮች ሊይ ተፇፃሚነት አይኖራቸውም፡፡

36
አንቀፅ 52
ይህን መመሪያ ስሇማሻሻሌ
ባሇሥሌጣኑ ይህን መመሪያ አስፇሊጊ ሆኖ ባገኘው ጊዜ ሙለ በሙለ ወይም በከፉሌ
ሉያሻሽሌ ይችሊሌ፡፡
አንቀፅ 53
መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ
ይህ መመሪያ በባሇሥሌጣኑ ዋና ሥራ አሰኪያጅ ተፇርሞና የባሇሥሌጣኑ ማህተም
ካረፇበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡
አወቀ ኃይሇማርያም
የአዱስ አበባ ውኃና ፌሳሽ ባሇሥሌጣን
ዋና ሥራ አሰኪያ

አባሪዎች

37
አባሪዎች
የሚወገደ ተሽከርካሪዎች ማሰባሰቢያ ቅፅ - 01

ተ. የተሽከርካሪው የሰላዲ የሻንሲ የተሰራበት የተሰራበት የሉብሬ ዱክሊራዮን የሚጠቀመው ንብረቱ የሚገወዴበት ሞተ
ቁ ዓይነት ሞዳሌ ቁጥር ቁጥር አገር ዓ.ም ቁጥር ያሇው/የላሇው ነዲጅዓይነት ያሇበትሁኔታ ምክንያት የተመታ

38
የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤላትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና የመሳሰለት
መረጃ ማሰባሰቢያ ቅፅ - 02

የዕቃው መሇያ የፊብሪካ ያንደ የሲሪ ጠቅሊሊ ንብረቱ የሚወገዴበት


ተ.ቁ ዓይነት /መጠሪያ/ ቁጥር ቁጥር መሇኪያ ብዛት ዋጋ ቁጥር ዋጋ ሁኔታ ምርመራ

39
40
0

You might also like