You are on page 1of 30

የስራ ፍሰት /Work flow

መግቢያ

 ክልላችን ኢንስትመንቱን በተለይም የአምራች ኢንዱስትሪውን


ዘርፍ ከማስፋፋትና ከማሳደግ አኳያ በሀገር ደረጃ የተቀመጠው
ራዕይ እውን እንዲሆን ቁልፍ ሚና መጫወት እንዳለበት
ይታመናል፡፡
 ስለሆነም የዘርፉን ችግሮች ለመፍታትና ግቦችን ለማሳካት
የሚያስችል የተቀናጀ አሰራር ስርዓት መዘርጋትን ይጠይቃል፡፡
 ከዚህም ውስጥ አንዱ የዘርፉን የስራ ፍሰት ተከትሎ መስራት
ለዘርፉ ውጤታማነት አይነተኛ ሚና ይጫዎታል፡፡
 ስለዚህ ውጤታማ ተግባር ማከናወን የሚቻለው ስራወች ቅደም
ተከተላቸውን ጠብቀው ሲከናዎኑ እንደሆነ ግልጽ ጉዳይ ነው፡፡
1.የመፈጸምና የማስፈጸም አቅምን መገንባት

1.1 ለዘርፉ አመራርና ለባለድርሻ አካላት፡

 መድረክ የሚዘጋጅላቸውን አመራሮችና ባለድርሻ አካለትን መለየት፣

 ቀጥሎ ወቅቱ የሚጠይቀውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ ማዘጋጀት፣

 የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው መቸ እንደሚሰጥ የድርጊቲ መርሃ

ግብር ማዘጋጀትና በመርሀ ግብሩ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ፣

 በተዘጋጀው መርሀ ግብር መሰረት ስልጠናውን መስጠትና ታዳሚውን

ለውይይት በመጋበዝ ለዘርፉ ልማት ዋነኛ ባለቤት እንዲሆን ማስቻል፣


የቀጠለ…
1.2 የዘርፉን ሙያተኛ አመለካከት፣ እዉቀትና ክህሎት ማሳደግ፤

 ባለሙያዎች ያለባቸውን ክፍተቶች በዳሰሳ ጥናት መለየት፣

 የተለየውን ክፍተት በመተንተን በማን ሊፈታ እንደሚችል

የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ፣

 በተቀመጠው የመፍትሔ አቅጣጫ መሰረት የተለየውን ክፍተት

ሊሞላ የሚችል አሰልጣኝ መለየትና እንዲዘጋጅ በማድረግ የስልጠና

ሰነድ ዝግጅት ስራ መስራት፣


የቀጠለ…

 የስልጠና ርዕሶችንና ይዘቶችን ከአጋር አካላት ጋር የጋራ ማድረግ፣

 ስልጠና የሚሰጥበትን ጊዜ መወሰንና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ፣

 ለሰልጣኞች ጥሪ ማስተላለፍና ስልጠናውን መስጠት፣

 በመጨረሻም ስልጠናው ያመጣውን ፋይዳ መገምገምና ውጤቱን

ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ፣


የቀጠለ…
1.3 የግል ባለሀብቶችንና ሀብት የፈጠሩ አርሶ አደሮችን ፡

 በወረዳወችና ከተሞች የሚገኙ ባለሀብቶችን የመለየት ስራ መስራት፣

 እንደየባህሪያቸው ሊመጥን የሚችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶችን

ማዘጋጀት፣

 ማኑዋሎች ሲዘጋጁ የአካባቢውን ሪሶርስ መሰረት በማድረግ ይሆንና ወደ

ዘርፉ ሲገቡ ከመንግስት የሚሰጡ ማበረታቻወችም መካተት ይኖርበታል፣


የቀጠለ…
 የግንዛቤ ማስጨበጫ ጊዜውን መወሰንና እንደ ባህሪያቸው መድረኮችን

በማዘጋጀት ግንዛቤ መፍጠር፤

 ታዳሚውን ለውይይት መጋበዝና በተፈጠረላቸው ግንዛቤ መሰረት ወደ

ዘርፉ ለመግባት ፍላጎት ያላቸውን ባለሃብቶችን በመለየትና በመደገፍ ወደ

አፈጻጸም ማስገባት፣

 የተሠጠው ግንዛቤ ያመጣውን ለውጥ መገምገምና ለሚመለከተው አካል

ማሳወቅ፣
2. አዳዲስ ፕሮጀክቶችን መሳብ

2. 1 ለኢንዱስትሪ የሚሆን መሬት ማዘጋጀት


 ለኢንዱስትሪ ፓርክና ለክላስተር ማዕከላት የሚሆኑ
ቦታዎችን ከሚመለከታቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች
ልማት ጋር በመሆን መለየት፣
 የተለዩ መሬቶችን ከሚመለከታቸው የመሬት አስተዳደር
ተቋም የካሳ ስሌት እንዲሰራላቸው በማድረግ ከሦስተኛ
ወገን የማጽዳት ስራ መስራት፣
 ከሦስተኛ ወገን ነጻ የሆኑ መሬቶችን በኮርዲኔት ለይቶ
ካርታና ፕላን እንዲዘጋጅላቸው ማድረግ፣
የቀጠለ…
 ካርታና ፕላን የተዘጋጀላቸውን መሬቶች
በኢንዱስትሪ ዞን እንዲካተቱ ማድረግ፣
 የኢንዱስትሪ ፓርኮችንና የክላስተር ማዕከላትን
መሰረተ ልማት ማለትም እንዲገባላቸው ማድረግ፣
 በለሙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ክላስተር ማዕከላት
ውስጥ ባለሃብቶች እንዲገቡ ያቀረቡትን ፕሮጀክቶች
መልምሎ ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ፡፡
የቀጠለ…
2.2 የቀረቡትን ፕሮጀክቶችን መገምግሞ

ወደ የንዑስ ዘርፉ ለመግባት ፕሮጀክት ቀርጸው የቀረቡትን ባለሀብቶች

ፕሮጀክቶቻቸውን በመገምገምና ጉድለት ያለባቸውን እንዲያስተካክሉ በማድረግ

ወደ ቀጣይ ምዕራፍ እንዲሸጋገሩ ማድረግ፣

ተገምግመው ያለፉትንና ተስተካክለው የቀረቡትን ፕሮጀክቶች እንደቅደም

ተከተላቸው ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ማስተላለፍ፣

ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተላለፉትን ፕሮጀክቶች መሬት

ማግኘታቸውን ክትትል ማድረግና መደገፍ፣


የቀጠለ…
 መሬት የወሰዱትን ፕሮጀክቶች ወደ ግንባታ በማስገባት የሚገጥማቸውን

ችግሮች በመለየት እንዲፈቱላቸው ማድረግ፣

 መሬት ወስደው በውላቸው መሰረት ወደ ግንባታ የማይገቡ ፕሮጀክቶችን

ለይቶ ለሚመለከተው የአስተዳደር አካላት በማስተላለፍ የማስተካከያ

ርምጃ ማስወሰድ፣

 ግንባታ ያጠናቀቁትን ፕሮጀክቶች ሌሎች መሰረተ ልማቶች

እንዲቀርቡላቸው በማድረግ ወደ ማምረት እንዲሸጋገሩ ማድረግ፡፡


3.ኢንዱስትሪወችን በመደገፍ የማምረት አቅማቸውን ማሳደግ

ድጋፉ የኢንዱስትሪዎችን ችግር የለየና በፍላጎት ላይ


የተመሠረተ ሆኖ፡
የቴክኒካል ክህሎት፣
የቴክኖሎጂ፣
የኢንተርፕርነርሽፕ፣
 የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ፣
አቅም ግንባታ ድጋፎችን የሚያካትት ነው፡፡
የቀጠለ…
 የድጋፍ ተግባሩ
ያሉንን ኢንዱስትሪወች ቆጥረን መያዝና መረጃ
ማዘጋጀት፣
ቆጥረን የያዝናቸውን ኢንዱስትሪወች በቅርበት
ካለው ተቋም ጋር እንዴት እንደምንደግፋቸው የጋራ
እቅድ ማውጣት፣/የስራ ድርሻችን/
በእቅዱ መሰረት ወደ ኢንዱስትሪወች በመሄድ
የሁኔታወች ትንተና መስራት፣
የቀጠለ…
በተዘጋጀው የሁኔታወች ትንተና መሰረት ኢንዱስትሪወች
ያለባቸውን ክፍተቶች በተገቢው መንገድ ለይቶ ካታጎራይዝ
መስጠት፣
የተለዩት ክፍተቶች የሚሞሉበትን የድርጊት መርሀ-ግብር
ከአሰልጣኝ መምህሩ ጋር በጋራ ማዘጋጀት፣
 በተዘጋጀው የድርጊት መርሀ-ግብር መሰረት ለኢንዱስትሪወች
ድጋፍ መስጠት፣
ክፍተቶቹ እየተሞሉ፣ የኢንዱስትሪወች የውስጥ ችግሮች
እየተፈቱ ስለመሆኑና የመጣውንም ለውጥ መገምገም፣ በቋሚ
መዝገብ በመያዝ መረጃውን ለሚመለከተው አካል ማድረስ፡፡
የቀጠለ…
ድጋፉ የሚሰጠዉ እንደ አስፈላጊነቱ በተናጠልና በቡድን
ሲሆን
በተመሳሳይ የሥራ መስክ ተሰማርተው የሚገኙ
ኢንዱስትሪዎችን በቡድን በማደራጀት በሥራ ቦታቸው
በአካል በመገኘት ወይም በክላስተር ማዕከል ድጋፍ ይሰጣል
በኢንዱስትሪዉ የዉስጥ ባህሪና ያጋጠመዉን ችግር
መሰረት በማድረግ በተናጠል ድጋፉ ሊሰጥ ይችላል፣
በአሰልጣኝ መምህራን አማካኝነት የሚሰጠው ድጋፍ
በሳምንት ሁለት/2/ ጊዜ ይሆናል፡፡
የቀጠለ..

የሰጠናቸውን ድጋፎች ተጠቅመው የማምረት


አቅማቸው ከፍ ማለቱን ወይም ባለበት መቆሙን
መፈተሽና መመዝገብ፣
ሁለቱን የኢንዱስትሪ የታሪክ ሪከርዶች ማወዳደር፣
አሁን ያለበት የእድገት ደረጃ የተሻለና የትርጉም
ለውጥ የሚያመጣ ከሆነ መመዘንና ማሸጋገር
4.ምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋት

 ምርጥ ተሞክሮ የሚቀመርላቸው ኢንዱስትሪወች እና


ድጋፍ ሰጪ አካላትን መለየት፣
 የኢንዱስትሪዎች ሞዴል መመዘኛ መስፈርት
ማዘጋጅት፣
 ምርጥ ተሞክሮዎችን ለመቀመር የሚያስችል
ቼክሊስት ማዘጋጀት፣
የቀጠለ…
 በቼክሊስት መሰረት መረጃ መሰብሰብ፣
የመስክ ጉብኝት እና ምልከታ በማድረግ፣
ሰነዶችን በመፈተሽ፣
ውይይት በማድረግ፣

ቃለ መጠይቅ በማካሄድ፣


የመረጃ ማሰባሰቢያ መንገዶችን በመጠቀም፣
በጽሁፍ፣በድምፅ፣በምስል መያዝና ያለውን ተሞክሮ መቀመር፡፡
የቀጠለ…
ምርጥ ተሞክሮዎችን ስለማስፋት

1. የጠራ ራዕይ መያዝ

2. ሁኔታዎችን ማወቅ

3. ዕቅድ ማዘጋጀት

4. የጋራ አመለካከት መፍጠር

5. ደጋፊ የህግና የድጋፍ ማዕቀፎችን ማወቅ

6. ፈፃሚ እና ባላድርሻ አካላትን መለየትና በአግባቡ ማሰማራት

7. አስፈላጊ ግብዓቶች መሟላታቸውን ማረጋገጥ

8. ውጤታማ የግምገማና የክትትል ስርዓት መዘርጋት


የቀጠለ…
ምርጥ ተሞክሮዎችን የማስፋት ዘዴዎች

1. ፈጣን ኢንኩቤሽን ሞዴል

2. በተለያዩ ንዑሳን ዘርፎች የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን የልምድ


ልውውጥ ቡድን መፍጠር

3. በተመሳሳይ ንዑስ ዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎች ቡድን በማቋቋም

4. መገናኛ ብዙሐንሠ

5. የሞዴል ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በማዘጋጀት


Skill
Skill is the ability to do something well; expertise.
What skills are employers looking for?
 Problem solving.
 Data analytics.
 Creativity.
 Resiliency.
 Good business sense.
 Willingness to learn.
 Prove your worth from the get-go
skills gap
A skills gap is the difference between skills
that employers want or need, and skills their
workforce offer.
is deficiencies in performance caused by lack
of skills for the workplace.
How to conduct a skills gap analysis?

To conduct a skills gap analysis:


Step 1: Plan.
Step 2: Identify important skills.
Step 3: Measure current skills.
Step 4: Act on the data
Step 1: Plan
You can perform a skills gap analysis on two levels:
 Individual: You can identify the skills a job
requires and compare them to an employee’s
actual skill level.
 Team/company: You can determine if employees
have the skills to work on an upcoming project or
if you need to hire externally. This analysis can
help you target your employee training programs
 to develop the skills you need.
Step 2: Identify important skills
Some employers say they have 
difficulty filling jobs because of skill gaps.
But others argue that skill gaps are a product of 
unrealistic expectations. 
Identify the skills you need by answering two
questions:
 What skills do we value as a company?
 What skills do our employees need to do their
jobs well now and in the future?
Cont…
Approaches to identify important skill gaps:
1. Key Performance Indicators: (determines career progression,
compensation, rewards, benefits, and even retention).
2. Employee Assessments: (tests and quizzes ,practical assessments or
role-play).
3. 360-Degree Reviews: ( Feedback is solicited from peers, managers, and
direct reports of an employee. Sometimes it includes customers, clients,
and vendors as well).
4. Observations: (Observing employees at work, different factors come
into play for skill gaps).
5. Benchmarking Performance: (to identify skill gaps in the workplace is
by bench-marking the performance of the organization’s top
performers).
Step 3: Measure current skills
To measure skill levels, you could use:
 Surveys and assessments.
 Interviews with employees.
 Feedback from performance reviews.
 Skills management software that can make a
skills gap analysis.
 by creating a skills spreadsheet specific to
each individual position.
Step 4: Act on the data
There are two ways to fill skills gaps: training and hiring,
or combination works best for each skill gap.
Train for skill gaps
More than half of companies train and develop their
staff to fill open positions. Offer training for employees
in skills you’d like to strengthen,
The right training can help you close gaps between
current and desired skill levels.
You can use professional training firms to arrange
workshops, training sessions and seminars for your staff
ቴክኒካል ክህሎት አደገ ማለት
አንድን የተወሰነ ስራ በተቀመጠለት ደረጃ /standard/ መሰረት
ማከናወን የሚያስችል ብቃት ማለት ነው።
የማሽኖችን ስፔስፊኬሽን/ዝርዝር መግለጫ/ በማዘጋጀት
የሚመጥነውን መምረጥ፣
የተመረጡትን ማሽኖች መትከልና አጠቃቀማቸውን ማወቅ፣
የግብዓት አጠቃቀምና ምርት ጥራትን እንዲጠበቅ ማድረግ፣
 አዳዲስ የምርት ዲዛይኖች/ፕሮዳክት ድቨሎፕመንት/ ዝግጅት፣
የአመራረት ሂደት/ፕሮሰስ ፍሎውሽት/ እና የመሳሰሉት ላይ
የሚታዩት የክህሎት ክፍተቶች መፍታት ሲችል ነው፡፡
ሁ ! !
ግናለ
አመ ሰ

You might also like