You are on page 1of 25

መልካም ምግባር እና የሞራል እሴት ግንባታ

የካቲት 2014
መልካም ምግባር እና የሞራል እሴት ግንባታ

መልካም ምግባር እና የሞራል


እሴት ግንባታ

2
SENSITIVE

EIAF

CONFIDENTIAL AND PROPRIETARY


ይዘት
1. የሞራል እና የሥነ-ምግባር ምንነት

2. ሥነ-ምግባራዊ አገልግሎት

3. ሥነ-ምግባራዊ ችግሮች
4. የሥነ-ምግባር ችግሮች መንስዔች

4
1.የሞራል እና የሥነ-ምግባር ምንነት
• ሞራል
 ከቤተሰብ፣
 ከማህበረሰብ እና
 ከባህል እሴቶች የሚመነጭ
ሞ  አወዳዊና ግለሰብዓዊ አመለካከት፣
ራል  የአስተሳሰብ እና የዓመክንዮ መርህ ነው፡፡

• ሞራሊቲ ግለሰቡ እንደተላበሰው እሴት ሁኔታ ሊለያይ የሚችል


እና አውዳዊ ነው፡፡

ምሳሌ፡- ስኬት ወይስ ሃቀኝነት

5
1……የሞራል እና የሥነ-ምግባር ምንነት

ል  ሞራል ሃሳቦችን/ድርጊቶችን ጥሩ/መጥፎ ለማለት ግለሰቡ


ሞራ

ያለው መረዳት ሲሆን፣


 ሥነ-ምግባር ትክክል/ስህተት የሆኑ ባህሪያቶችን የሚለይ እና
ባር

የተፈቀዱ/ያልተፈቀዱ ድርጊቶችን የሚወስን ሳይንስ ነው፡፡


ምግ

 ቤተሰባዊ/ ማህባራዊ/ ሀገራዊ የምንላቸው የሞራል አሴቶች


ስነ

የትኞቹ ናቸው?
 …………………………………….

6
1……የሞራል እና የሥነ-ምግባር ምንነት

• ተዓማኒነት-መታመን፣ሀቀኛ፣አለመዋሸት፣አለመስረቅ

• አክብሮት- ለሰው ልጅ ክብር መስጠት፣

• ኃላፊነት- ተጠያቂነ፣ተነሳሽነት፣ቁርጠኝነት
የሞራል
ዕሴቶች • ፍትሃዊነት- አለማዳላት፣ሚዛናዊነት

• ርህራሄ- ለሌሎች ማሰብ፣መርዳት፣ችግርን መካፈል

• ጀግንነት- ህዝባዊ/ሃገራዊ ጥቀምን ማሰጠበቅ

• የሀገር ፍቅር- ከምንም በፊት ለሃገር ቅድሚያ

መስጠት፣የማይናወጥ ሀገራዊ ባለቤትነት

7
1…….የሥነ-ምግባር ምንነት
• ሥነ-ምግባርን ካለን
 የአኗኗር ዘይቤ፣
 ባህል ፣
 ተቋማዊ ስርዓት አንፃር እንዴት ትረዱታላችሁ?
ሥነ ምግባር

8
1……የሥነ-ምግባር ምንነት
• የምክንያታዊና ሚዛናዊ ሀሳብ መለኪያ ነው (ፕላቶ)፡፡
• ግለሰብዓዊ ድርጊትን/አስተሳሰብን ከብዙሃን ሃሳብ ጋር
የሚያስታርቅ መርህ ነው(Rue,2010).

ስነ • “የድርጊት ነፃነትን እና የትክክለኛ ተግባርን ሚዛን


ምግባር
የሚያስጠብቅ መመሪያ ነው”(Potter Stewart)
• “ሥነ-ምግባር የሌለው ሰው በጫካው ዓለም እንደሚኖር
አውሬ ነው፡፡ (አልበርት ካመስ )

9
2. የስራ ሥነ-ምግባር ምንነት

ሥራ
• ሥነ-ምግባራዊ አገልግሎትን፣

• ጤናማ፣ጠንካራ እና ውጤታማ የስራ ባህልን፣


የስራ
ስነ
• ተቋማዊ ባለቤትነትን፣ለማስፈን የሚያስችል አካታች መርህ
ምግባር
ነው፡፡

የስራ ሥነ-ምግባር
• ኃላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችል የሙያዊ አቅም እና

የተሟላ ስብዕና ጥምር ማንነት ነው፡፡

10
2……የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች

• የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች ሰፊ ይዛት ያላቸው ቢሆንም በሶስት

መርሆዎች ዋና ክፍል ይጠቃለላሉ፡፡

1. የተሟላ ሥብዕና

2. ውጤታማነት/ሙያዊ አቅም/

3. የቡድን ስራ

11
2…… የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች

• በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ የማይዋዥቅ፣

• ለብልሹ ሥርዓት እና ድርጊት የማይበገር፣

• በመልካም እሴት እና ምግባር ላይ የተመሰረተ

1  የሃሳብ
የተሟላ
ሥብዕና  የአመለካከት፣

 የእምንት እና

 የድርጊት ፅኑ አቋም ነው፡፡

12
2…… የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች
የተሟላ ስብዕና በሚከተሉት እሴቶች ይገለፃል፡-
ሀ. መልካም/አርዓያነት ያለው ባህርይ፡-
ለ. የስራ ሰዓትን ማክበርና በዓግባቡ መጠቀም
ሐ. ተገቢ አለባበስና ንፅህና
መ. ፍሬያማ ተግባቦት

1 መልካም/አርዓያነት ያለው ባህርይ፡-


የተሟላ • ሃቀኝነት-ቀጥተኛ፣የማይወሽ፣የማይሰርቅ፣ሚዛናዊ
ሥብዕና • ታማኝነት-በሃሳብ፣በተግባር እና በሙያ መታመን
• መከባበር- የሃሳብ፣ የዘር፣የቆዳ..ልዩነቶችን ማቻቻል
• ቀና-አመለካከት- ለስራ፣ለስኬት፣ለሚከሰቱ ችግሮችና ለትብብር አወንታዊ ዕይታ
መያዝ፣
 አወንታዊ አመለካከት የለምና አይቻልምን የሚሰብር ሃሳብ ነው፡፡
13
2…… የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች

"ሀብትህን ብታጣ ምንም አላጣህም

ጤናህን ብታጣማ ጥቂት ነገር አጥተሃል


1
የተሟላ ስብዕናህን ካጣህ ግን ሁሉን ነገር አጥተሃል"
ሥብዕና
(ዊድሮው ዊልሰን)

14
2…… የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች
• ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት፣
• የቴክኖሎጅና የፈጠራ ስራዎችን ማሳደግ፣
2 • ተቋማዊ ሃብትን በዓግባቡ መጠቀም፣
ውጤታ
ማነት • የተገልጋይን ፍላጎት ያማከለ ህጋዊ አገልግሎት መስጠት፣
/ሙያዊ • ራስን ማስተማር፣ አቅምን ማሳደግና የማያቋርጥ መሻሻል
አቅም/
• የስኬት ጉጉት

15
2….. የስራ ሥነ-ምግባር መርሆች

• ለጋራ አላማ ሃሳብ ማዋጣትና ሃሳብ መቀበል፣

3 • የቡድን አባላትን ማነሳሳት እና መምራት


የቡድን
ስራ • የብዙሃንን አቅም አደራጅቶ መጠቀም፣

• አቅምን እና ጊዜን ለጋራ ተቋማዊ አላማ ማዋል፣

• የቡድን አባላትን መደገፍ፣

• ለቡድን ስራ ተገቢ ትኩረት መስጠና የጋራ ራዕይ ማስጣጠቅ

16
3. የስራ ሥነ-ምግባር እና ሥነ-ምግባራዊ አገልጎሎት

ሥነ-ምግባራዊ አገልግሎት ምንድን ነው?


 ቀልጣፋ፣
 ፍትሃዊ፣
 ከብልሹ አሰራር የፀዳ፣
ሥነ-  ተጠያቂነት ያለበት እና
ምግባራዊ
አገልግሎት  የማህበረሰብን ፍላጎት የሚያረካ አገልግሎት ነው፡፡

• የህዝብን ማህበራዊ እድገትና ተጠቃሚነት የሚያሳድግ


አገልግሎት ነው፡፡

17
3…..የስራ ሥነ-ምግባር እና ሥነ-ምግባራዊ አገልጎሎት
የማህበራዊ አግልግሎት ዓላማ ምንድን ነው?
• የመንግሰትን እና የተገልጋዩን ማህበረሰብ
 ሃብት፣
 ጊዜ፣
 መብት እና
ሥነ-
ምግባራዊ  ጥቅም
አገልግሎት
o የማይሸራርፍ፣

o ቀልጣፋ፣

o ፍትሃዊ፣

o ግልፅ እና

o ተጠያቂነት የሰፈነበት አገልግሎት መስጠት ነው፡፡

18
3.…..የስራ ሥነ-ምግባር እና ሥነ-ምግባራዊ አገልጎሎት

አስፈላጊነት

የሥነ-ምግባራዊ • የህዝብን ጥቅም ያስቀድማል፣


አገልግሎት
አስፈላጊነት • ህግና የህግ መሰረቶችን ያጠናክራል፣

• ዲሞክራሲያዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል፣

• ማህበራዊ እኩልነትን ይፈጥራል፣

• ግልፅነት እና ተጠያቂነትን ያጎለብታል፣

• የህዝብ እና የመንግስት መተማመንን ይፈጥራል፣

19
3.…..የስራ ሥነ-ምግባር እና ሥነ-ምግባራዊ አገልጎሎት

…….አስፈላጊነት
• የስነምግባር እሴቶችን ተቋማዊ እና ማህበራዊ መሰረት ያፀናል፣
የሥነ-ምግባራዊ
አገልግሎት • የሃብት እና የጊዜ ብክነትን ይቀንሳል፣
አስፈላጊነት
• የስልጣን ብልግናን ይቀንሳል
• መልካም አስተዳደርን ያሰፍናል፣
• ተቋማዊ ገፅታን ይገነባል፣
• የተገልጋይ ማህበረሰብን እርካታ ይጨመራል፣

20
4. የኢ-ሥነ-ምግባራዊ አገልግሎት መንስኤዎች

• የሞራል ዝቅጠት እና የሥነ-ምግባራዊ አርዓያነት ማነስ፣

መንስኤ • የቁጥጥር እና የተጠያቂነት ስርዓት ክፍተት፣

• ከተገልጋይ ጋር በቅንጅት አለመስራት

• በቅንጅት የመስራት ክፍተት፣

• አድርባይነት(ብልሹ አሰራርን ለመከላከል፣)

21
4. በባህሪያቸው ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ የሆኑ ስራዎች

• የተሸከርካሪ ነዳጅ፣ ዘይትና ሌሎች ግብዓቶች አጠቃቀም፣


• የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣
• የንብረት አያያዝ፣ አጠቃቀምና አወጋገድ ስርዓት፣
• የንብረትና የአገልግሎት ግዥሥረዎች፤-

22
4. ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ በሆኑ አሰራሮች ላይ የሚጠበቅ ስራ

የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት


• ስልጠናዎች
መከላከ • የንቅናቄ መድረኮች/የፀረ ሙስና ቀን

• በራሪ ወረቀቶች
የአስቸኳይ ሙስና መከላከል
• ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጥ ሂደትና ድርጊት መጀመሩ
እንደታወቀ የሀብት ብክነት/የመመሪያ ጥሰት ከመፈጠሩ በፊት
የእርምት እርምጃ የሚወሰድበት አሰራር ነው፡፡

23
4. …….በብልሹ አሰራር ላይ የሚጠበቅ ስራ

የአሰራር ስርዓት ጥናት ማካሄድ


• ተግባራዊ እየሆነ ያለው አሰራር ህግና ስርዓትን ጠብቆ የተፈጸመ መሆን
አለመሆኑን አስረጂ ጥናት ግኝቶችን በማሳየት..
መከላከ
ል  መልካም ተሞክሮዎች ካሉ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ
 የመመሪያ/መርህ ጥሰቶች ካሉ እንዲታረሙ
 የተቀረፁ መመሪያዎች ብልሹ አሰራርን የሚጋብዙ ከሆነ እንዲሻሻሉ
 መመሪያ የሚያስፈልጋቸው አሰራሮች ካሉ መመሪያ እንዲዘጋጅላቸው
በማሰብ የሚቀርብ ምክረ-ሃሳብ ነው፡፡
የኦዲት ግኝቶችን በአስተማሪነት ተቀብሎ ማረም
ከባለፈው ክፍተት መማር

24
ሁ !! !
ግናለ
መ ሰ

You might also like