Professional Documents
Culture Documents
ቀን 01/11/2009
ለመ/ወ/ትም/ጽ/ቤት
ገ/ውሃ
ጉዳዩ፡- የ 2010 ዓ.ም የሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሰራዊት መሪ ዕቅድ ክለሳን ስለመላክ
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የእቅድ ክለሳ በየአመቱ 2 ጊዜ መከለስ ያለበት ተግባር በመሆኑ የ 2010 ዓ.ም
የሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሰራዊት መሪ እቅድ የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
//ከሰላምታ ጋር//
ቅጅ//
መግቢያ፡-
አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገት በተጨማሪም የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታውም ከግዜ ወደ ግዜ ተስፋ
በሚሰጥ ሁኔታ እየጎለበተ በመሄድ ላይ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ማድረግ የሚቻለው የኪራይ
ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባር ከምንጩ እየደረቀ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓ የበላይነቱን ዕያረጋገጠ
መሄድ ሲችል ነው፡፡ ለዚህ ተግባራዊነት በመንግስት መዋቅር ውስጥ የተደራጀና የተጠና የትምህርት ልማት
ሰራዊት መፍጠር ነው፡፡ የትምህርት ጥራት ኢንስፔክሽን ዋና የስራ ሂደት ከዓታዊ የፊዚካል እቅዱ በተጨማሪ
የትምህርት ልማት ሰራዊት ለመገንባት የሚያስችል በልማት ቡድን ደረጃ የሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሰራዊት
እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ገብቷል፡፡
የእቅዱ ዓላማ፡-
የትምህርት ልማት ሰራዊት የተደራጀ ፈጻሚዎች ተልዕኳቸውን በብቃት ለመፈጸም በአመለካከታቸው
የተስተካሉ ኪራይ ሰብሳነትን በቁርጠኝነት የሚታገሉ በስራ ብቃታቸውና በስነምግባራቸው የተስተካከሉ
በትምህርት ማህበረሰቡና በደንበኞች ዘንድ በአርአያነት የሚጠቀሱ እና ግንባር ቀደሞች ለተሸሉ
ፈጻሚዎች ከደረሱበት ደረጃ ለማድረስ ቁርጠኝነት የተላበሱ አመራርና ባለሙያ በመፍጠር የስራ ሂደቱ
ግንባር ቀደሞች መፍለቂያና ማዕከል እንዲሆኑ ለማድረግ ተችሏል፡፡
ግብ፡-
የትምህርት ልማት ሰራዊት ግንባታን ማጠናከር ነው፡፡
- የትምህርት ልማት ሰራዊት አጠቃላይ አቅጣጫዎች
- ፈጻሚዎች የመፈጸም ብቃትን በቀጣይነት ማሻሻል
- ፈጻሚዎች የስራ አፈጻጸም ምዘና የተሰጡትን የግብ ተኮር የባህሪ ብቃት ምዘና መሰረት በማድረግና
በመገምገም ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ
- እርስ በእርስ የመማማሪያ መድረክ በመክፈት ውይይት በማካድ መግባባት ላይ መድረስ
- የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲሰጥ ማመቻትና ማሰልጠን
- ባለሙያው በአመለካት በክህሎትና ከተልዕኮ ውጤታማነት አኳያ ያበትን ደረጃ በማቅ ክፍተቱን
በመሙላት ተግባን ማዕከል ያደረገ የእለት ተእለት ግንባታ ማካሄድ
- ፈጻሚዎችን በግንባር ቀደም መለያ መስፈርት በየ ግዜው በመመዘን በመለየትና እውቅና በመስጠት
ቀጣይነት ያለው ድጋና ክትትል በማድረግ በርካታ ግንባር ቀደሞችን ማፍራት
የትምህርት ልማት ሰራዊት ገንብቶ መንቀሳቀስ የሚኖረው ፋይዳ ወይም ጠቀሜታ
- በአመለካከት አዎንታዊ ለውጥ በማምጣት የፈጣን ልማታችን ቀጣይነት በእምነት ተቀብሎ ወደ
ተጨባጭ ስራ በመግባት ዋና የለውጥ መሳሪያ አደረጃጀቶች መሆናቸውን ማረጋገጥ
- የለውጥ ቀጣይነትንና ውጤታማነትንለማረጋገጥ
-
- የመልካም አስደተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ማዳከም ብሎም ማክሰም ናቸው
የልማት ሰራዊት የመንግስት ክንፍ ፈጻሚዎች