Professional Documents
Culture Documents
1
የስልጠናው
ይዘት
1. መግቢያ፣ የስልጠናው ዓላማ፣ ከስልጠናው የሚጠበቅ ውጤት
2. የአስተዳደርና የመንግስት አስተዳደር ምንነት
3. የመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ፣ እድገትና ምንነት፣
4. መልካም አስተዳደር በኢትዮጵያ
5. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች
6. መልካም አስተዳደርን ማስፈን ያለው ጠቀሜታ፣
7. መልካም ያልሆነ አስተዳደር ምንነትና ባህሪያትና
8. የመልካም አስተዳደር ዋና ዋና ተግዳሮቶችና የሚያስከትለው አደጋ
9. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ሂደት የተለየዩ አካላት ሚና
10. የመልካም አስተዳደር እቅድ ዝግጅት እና ትግበራ
11. የመልካም አስተዳደር ችግሮች ትንተና የስትራቴጂያዊ ግቦች ዝግጅት
12. እቅድ ዝግጅት እና የትግበራ አቅጣጫዎች ፣
13. ክትትልና ድጋፍ ስራዎች አተገባበር 2
1. መግቢያ
መልካም አስተዳደርን ለማስፈን፡-
እስካሁን ባለው ሁኔታ፡-
በመልካም አስተዳደር ዙሪያ የግንዛቤ፣ የዕውቀትና የክህሎት
ማሳደጊያ ስራችን በየደረጃው በተደራጀና ወጥነት ባለው
የስልጠና ሰነድ እየተመራ አይደለም፣
በመሆኑም፡-
በመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ፣
ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ዙሪያ የሚታዩ የዕውቀትና የክህሎት
ክፍተቶችን በመሙላትና የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምን
ውጤታማ በማድረግ የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ እንዲቻል
ይህ የመልካም አስተዳደር የስልጠና እና የትግበራ ሰነድ ተዘጋጅቷል
3
1. መግቢያ….
በመሆኑም፡-
በመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ፣
ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ዙሪያ የሚታዩ የዕውቀትና የክህሎት
ክፍተቶችን በመሙላትና የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምን
ውጤታማ በማድረግ የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ እንዲቻል
4
2. የስልጠናው ዓላማ
.
5
ይህ ክፍል ሲጠናቀቀ ሰልጣኞች፡-
1. የመልካም አስተዳደር አመጣጥና ምንነት ያብራራሉ
. 2. መልካም አስተዳደርን ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ
ይረዳሉ፣
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች ምንነት፣ ጠቀሜታ
እና መርሆዎቹን ከመተግበር አንጻር በአገራችን
የሚታዩ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቹን ያብራራሉ፣
4. መልካም አስተዳደርን ማስፈን ያለውን ጠቀሜታ
3.ከስልጠናው ያብራራሉ፣
የሚጠበቅ 6. የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን (ከእያንዳንዱ አካባቢ
ውጤት ተጨባጭ ሁኔታ)ይለያሉ
7.መልካም ያልሆነ አስተዳደር ባህሪያትና መገለጫዎችና
የሚያስከትለውን ጉዳት ያብራራሉ
8. ለመልካም አስተዳደር መስፈን የተለያዩ አካላት
የሚኖራቸውን ሚና ያብራራሉ
9. የመልካም አስተዳደር ችግሮች መለያ ስልቶችን ይገነዘባሉ፤
6
ክፍል አንድ
የአስተዳደር ምንነት
7
1.1 የአስተዳደር ምንነት….
የሚተላለፉበትና ተግባራዊነታቸውም
የሚረጋገጥበት ሂደት ነዉ፡፡
የአስተዳደር ስርዓት በፐብሊክ ወይም በንግዱ ዘርፍ በተለያዩ
መንገዶች( በምርጫ፣ በምደባ፣ በውክልና…ወዘተ) የተገኘ ሃላፊነት
ተግባራዊ የሚደረግበት አሰራር ነው፡፡
አስተዳደር የሚለው ጽንሰ ሀሳብ በተለያዩ መልኮች ጥቅም ላይ ዉሏል፡፡
8
ዓለም አቀፍ የአስተዳደር አለም አቀፋዊ ጉዳዮች/Affairs/ የሚመሩበትን
ስርዓት/ International ሂደት ነው
governance/፣
10
2.1. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ አመጣጥ
ድርጅት(UNDP)
ከዓመታት የኢኮኖሚ ለውጥና የቀዝቃዛው ጦርነት የበላይነት በኋላ የተከሰተ
11
ጽንሰ ሀሳብ ነው፡፡
2.1. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ አመጣጥ
ትኩረቱ፡-
የነጻ ገበያ ስርዓት እና
በመንግስት አገልግሎት ውጤታማነት
15
2.1. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ አመጣጥ
ጥንካሬ
የመንግስት ተቋማት ቅልጥፍና እንዲጨምር፣
የነጻ ገበያ አሰራር እንዲስፋፋ፣
አብዛኞቹ የፐብሊክ አገልግሎቶች በግሉ ሴክተር እንዲሰጡ እና
የመንግስት አመራር የበለጠ ፕሮፌሽናል እንዲሆን
ማድረጉ
ክፍተት
የፐብሊክ ተቋማት ከልክ ያለፈ ንግድ ውስጥ እንዲገቡ/ public
institutions became more commercialized/ ማድረጉ ፣
በማህበራዊ ፕሮግራሞች መቋረጥ ምክንያት በርካታ ዜጎች ለበለጠ
ድህነትና ሲቃይ እንዲዳረጉ ምክንያት መሆኑ፣
ቢሮክራቶች በኪራይ ሰብሳቢነት መቀጠላቸው፣ 16
2.1. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ አመጣጥ
የመንግስትና የግሉ ሴክተር አጋርነት(Public-Private-Partnership-PPP)
ለአንዳንድ የሙስና አሰራሮች በር መክፈቱ---ወዘተ ክፍተቶች ለበርካታ
ማህበራዊ ቡድኖች አለመርካት መንስኤ ሆኗል፡፡
ይህም በመንግስታትና በዜጎቻቸው መካከል ክፍተት እንዲፈጠርና ዜጎች
በመንግስታቶቻቸው አሰራር እንዳይረኩ ምክንያት መሆኑ
መልካም አስተዳደር
በሁለቱም የፐብሊክ አመራር ዘይቤዎች የታየውን ክፍተት እንዲሞላ
የመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ እንደ አንድ የፐብሊክ አመራር አማራጭ
ብቅ ማለቱ፣
በአሁኑ ወቅትም የፖለቲካ፣ የሃይማኖትና የኢኮኖሚ ዕድገት ልዩነት
ሳይገድበው በሁሉም የአለም አገራት ዘንድ ትኩረት አግኝቶ የፐብሊክ
አገልግሎትን ውጤታማና ቀልጣፋ ለማድረግና የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ
እየተተገበረ እንደሚገኝ (ጆርጅ ማንሊቭ፣2006)፡፡ 17
Public Management: evolution and
Changes(Adapted from: Prof.George Manliev , Bulgaria )
. The Old Public Management
Bureaucratic Style, ineffective
management
Good Governance፡
New blend and Maturity—aimed to reach
sustainable Growth and Public Sector
Efficiency, as well as Citizens satisfaction and
Social Welfare 18
2.1. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ አመጣጥ
በጥቅሉ ሲታይ፡-
የሙስና መስፋፋት፣
ተጠያቂነት የጎደላቸው መንግስታት
መበራከት፣
የሰብዓዊ መብት ጥሰት መስፋፋትና
20
2.2. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ ምንነት(ትርጉም)
21
በተለያዩ አለምአቀፍና አህጉር አቀፍ ተቋማት ለመልካም
አስተዳደር የተሰጠ ትርጉም
ተ/
ቁ
ተቋማት በተቋማቱ የተሰጠው ትርጉሙ በተመራማሪዎች
የመልካም አስተዳደር እይታ
ትርጉም
1 ግልፅነትና ተጠያቂነትን፣ በጣም የጠበበና መልካም አስተዳደርን
የአለም ቅልጥፍናንና ውጤታማነትን፤ በተሟላ መልኩ ሊገልፅ የማይችል
ባንክ የህግ የበላይነትን እና ለኢኮኖሚ ጉዳዮች የተለየ ትኩረት
በመስጠት ሌሎች መሠረታዊ የመልካም
መንግስታት ከህዝባቸው ጋር አስተዳደር ሁኔታዎችን ያልደሰሰ
የሚኖራቸው መልካም የፖለቲካ
ግንኙነትን
እንደ ዋነኛ የመልካም
አስተዳደር መገለጫ አድርጎ
ይወስዳል፡፡
22
በተለያዩ አለምአቀፍና አህጉር አቀፍ ተቋማት ለመልካም
አስተዳደር የተሰጠ ትርጉም…
ተ ተቋማት በተቋማቱ የተሰጠው የመልካም ትርጉሙ
/ አስተዳደር ትርጉም በተመራማሪዎች እይታ
ቁ
የተባበሩት የህዝብ ተሳትፎ፣ መልካም አስተዳደር
2 መንግስታት ግልፅነት፣ ከዚህም ያለፈ
የልማት ተጠያቂነት፣ ባህሪያቶችን መላበስ
ፕሮግራም ውጤታማነትና ፍትሃዊነት ይገባዋል የሚል ሀሳብ
እና ሌሎች ጠቃሚ የመልካም በተለያዩ ባለሙያዎች
አስተዳደር መገለጫ ባህሪያቶች ይሰነዘራል
አስቀምጧል፡፡
23
በተለያዩ አለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ተቋማት ለመልካም
አስተዳደር የተሰጠ ትርጉም
ተ ተቋማት በተቋማቱ የተሰጠው
/ የመልካም አስተዳደር ትርጉም
ቁ
3 ተጠያቂነትን ማረጋገጥ፣
የአፍሪካ የመንግስት ፖሊሲዎችንና አሰራሮችን ለህዝብ
ልማት ባንክ ግልጽ ማድረግ፣
ሙስናን በጽናት መዋጋት፣
በየደረጃው የህዝብ ተሳትፎን ማረጋገጥና
ግልጽና በሁሉም አካባቢ ዜጎች ላይ በወጥነት
የሚተገበሩ ህጋዊና ፍትሀዊ አሰራሮችን መዘርጋት
መልካም አስተዳደርን ለማስፈን አስፈላጊ ጉዳዮች
መሆናቸውን
24
2.2. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ ምንነት…
28
2.2. የመልካም አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ ምንነት…
ለምሳሌ፡-
ዳንኤል ኩፍማን Human Rights and Governance: The Empirical
Challenge በሚል ርእስ ባቀረበው ጽሁፍ ላይ እንዳብራራው
በመልካም አስተዳደርና በልማት መካከል ያለው ዝምድናና ትስስር
ጠንካራ መሆኑን አብራርቷል፡፡
በጸሐፊው አባባል መልካም አስተዳደር ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚያዊ
እድገትንና ማህበራዊ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ የማይተካ ሚና አለው፡፡
በአለም ባንክ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት መልካም
አስተዳደር ለኢኮኖሚያዊ እድገትና ማህበራዊ ልማት እንደጠቃሚ
መሳሪያ የሚታይ ብቻ ሳይሆን የግድ የሚያስፈልግ ቅድመ ሁኔታ
ጭምርም ነው፡፡
• 31
2.3 የልማት፣ የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደርና ትስስር….
34
2.4 መልካም አስተዳደር በኢትዮጵያ
ለምሳሌ፡-
የህግ ማዕቀፎችን መቅረጽ፣
መልካም አስተዳደርን ለማስፈን አንዱ
38
የቡድን ስራ
40
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች
1 ተጠያቂነት x x x x x x
(Accountability
2 ውጤታማነት x x x x
(Effectiveness)
3 ቅልጥፍና x x x x x ውስን ሀብትን በቁጠባ
መጠቀምና የተሻለ
(Efficiency) ውጤት ማስመዝገብ
42
የመልካም አስተዳደር መርሆዎች በተለያዩ ተቋማት እይታ…
ተ/ቁ የመልካም አስተዳደር የአፍሪካ የአፍሪካ የአለም የተባበሩት የኢኮኖሚ ከባህር ማዶ
መርሆዎች የአቅም ልማት ባንክ ባንክ መንግስታት ትብብርና ልማት ልማት ተቋም
ግንባታ ( WB ) ( UN ) ድርጅት ( ODI ) የመርሆው
ፋውንዴሽን ( OECD ) ትርጉም
( ACBF )
6 የህግ የበላይነት x x x x
(Rule of the
Law)
7 Participation x x x x
አጋርነት
8
(Partnership)
x x
9 ቀጣይነት(Sustai
nability)
x x x
ባለቤትነት
10
(ownership)
x
11 መሪነት(Leaders x
hip
43
የመልካም አስተዳደር መርሆዎች በተለያዩ ተቋማት እይታ…
ተ/ የመልካም የአፍሪካ የአፍሪ የአለም የተባበሩት የኢኮኖሚ ከባህር ማዶ የመርሆው ትርጉም
ቁ አስተዳደር የአቅም ካ ባንክ መንግስታ ትብብርና ልማት
መርሆዎች ግንባታ ልማት (WB) ት ልማት ተቋም
ፋውንዴሽን ባንክ (UN) ድርጅት (ODI)
(ACBF) (OECD)
ድህነት
14
ቅነሳ(Poverty x x x
Reduction)
15 ሙስናን በጽናት
መዋጋት x
( Fighting
Corruption)
ድምር (Sum) 10 6 8 10 7 6
47
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
4. ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ አገልግሎት ማቅረብ
(Efficiency and effectiveness)
5. ግልፅነትና ተጠያቂነት ማስፈን (Transparency and
accountability) ሲሆኑ
6. የህዝብ ተሳትፎን ማሻሻልና የጋራ መግባባትን መፍጠር
(Participation and consensus building)
7. የህግ የበላይነትና የደህንነት ዋስትና ማረጋገጥ (Rule of
law and security)
ከአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ የመልካም አስተዳደር መርሆዎች ተደርገው
የተወሰዱና ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉት መርሆዎች፡-
48
ተጠያቂነት
. የህግ ተሳትፎአዊነት
የበላይነት
ግልፅነት
መልካም
ፍትሃዊነት
አስተዳደር ቶሎ ምላሽ
መስጠት
ቀልጣፋና
የጋራ
ውጤታማነት
መግባባት
49
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
እነዚህ ስምንቱም መርሆዎች እርስ በርሳቸው የተቆራኙና አንዱ ያለአንዱ ትርጉም
የማይኖራቸው መሰረተ ሀሳቦች ናቸው፡፡
በመሆኑም መልካም አስተዳደርን በተሟላ ሁኔታ ለማስፈን ሁሉም
መርሆዎች እኩል ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተሳሰሩና እየተመጋገቡ
ተግባራዊ መደረግ አለባቸው፡፡
ከዚህ ባሻገር መርሆዎቹ ለብቻቸው የሚሳኩ ሳይሆን ከዴሞክራሲያዊ
ስርዓት ግንባታና ከልማት ጋር ተያይዘው የሚፈጸሙ ናቸው፡፡
በአጠቃላይ በአገራችን እየተተገበሩ ያሉ መርሆዎች፡-
የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘቡ፣
የገጠሩንና የከተማውን ህዝብ ተሳታፊነትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት
የሚያረጋግጡ፣
50
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
ድህነትን ለመቀነስ፣ ልማትን ለማረጋገጥና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት
ግንባታን ለማፋጠን የጎላ ድርሻ ያላቸውን የመልካም አስተዳደር
መርሆዎችን በመምረጥ ተግባራዊ እንዲሆኑ ተደርጓል፣
መርሆዎቹን መሰረት በማድረግም ባለፉት ዓመታት በርካታ ስራዎች
ተሰርተዋል፣
“የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ትግልና አብዮታዊ
ዴሞክራሲ(1999፣ገጽ108-113)” የሚለው ጽሁፍ ከአገራችን
ተጨባጭ ሁኔታ እየተተገበሩ ያሉ መርሆዎችን እንደሚከተለው
አብራርቷል፡-
51
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
3.1 የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣
የህግ የበላይነት መሰረታዊ
የዴሞክራሲ መርሆ ነው፡፡
የሁሉም ዜጐች ጥቅሞችና
መብቶች የሚከበሩበት፣ ግዴታዎቻቸውም ግልፅ የሚደረጉበት፣
ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላት የሚጠየቁበትና ህጋዊ አሰራር
የሚረጋገጥበት ሥርዓት እውን እንዲሆን የሚያደርግ መርህ ነው፡፡
ዜጐች በዜግነታቸው ሃሳባቸውን በህጋዊና በሰላማዊ መንገድ እንደገልጹ
የሚያደርግ መርህ ነው
52
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
53
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
3.2 የጋራ መግባባት (Consensus Oriented)
የጋራ መግባባት በራእይ ፣ በግብ እና
በመርህ ላይ የጋራ አመለካከት መያዝ ነው፣
ለጋራ ጉዞ የጋራ መነሻ የሚሰጥ ነው፡፡
የጋራ መግባባት ሲኖር ፈተናዎችን ሁሉ አንድ ላይ ቆሞ በቆራጥነት
የመወጣትና ለስኬት መብቃት ይቻላል
መግባባት ሲኖር በጋራ ችግሮች ላይ የጋራ መፍትሔ ማበጀት
ይቻላል፣
በመሆኑም በእያንዳንዱ ምዕራፍ ብሄራዊ መግባባትን
ለማጠናከር መሞከር መሠረታዊ የዴሞክራሲ ብሎም
የመልካም አስተዳደር መርህ ነው ማለት ይቻላል፡፡
54
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
3.3 ግልጽነት(Transparency)
56
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
3.3 ግልጽነት…
57
3. የመልካም አስተዳደር መርሆዎች…
3.4 ተጠያቂነትን ማስፈን(Accountability)
በሪፖርትም
ጭምር
የሴቶችን፣
የአካል ጉዳተኞችን፣
የአነስተኛ ተዋጽኦ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን፣…ወዘተ
72
4.1 መልካም ያልሆነ አስተዳደር ምንነትና
መገለጫ ባህሪያት
መልካም ያልሆነ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ተቀራኒውን
ገጽታ የያዘ ሲሆን ፡-
ሙስናን የሰብዓዊ መብት ጥሰትን፣
የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራር መጓደልን፣
ፈጣን ምላሽ አለመስጠትን፣
የመንግስትንና የህዝብን ሀብት በቁጠባና በውጤታማነት ስራ ላይ
ማዋል አለመቻልን እና የህግ የበላይነት አሰራር አለመስፈንን
የሚያጠቃልል ነው (ዋኤል ኦምራን፡2013)፡፡
መልካም ያልሆነ አስተዳደር በአንድ አገር ወይም ማህበረሰብ ውስጥ
ለሚታዩ ብልሹ አሰራሮችና ድርጊቶች እንደ ዋነኛ መንስኤ እንደሆነ
ብዙ ጥናታዊ ፅሁፎች ይገልጻሉ፡፡
73
4.1 መልካም ያልሆነ አስተዳደር ምንነትና መገለጫ
ባህሪያት…
መልካም ካልሆነ አስተዳደር መገለጫዎች
ውስጥ አንዱ ሙስናና ብልሹ አሰራር ነው፡፡
በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀውና በጣም
ቀላሉ የሙስና ትርጉም የመንግስትን/የህዝብን ሀብት ለግል
ጥቅም ማዋል ነው (የዓለም ባንክ፣ 2012) ፡፡
ለሙስና መንሰራፋትና መባባስ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ
ተግባራት መካከል የተጠያቂነት አሰራር አለመኖር፣
ውጤታማና ቀልጣፋ ያልሆነ ተቋማዊ አሰራርና አደረጃጀት፣
የህጐች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ግልጽ አለመሆን---ወዘተ
ነው፡፡ 74
4.1 መልካም ያልሆነ አስተዳደር ምንነትና
መገለጫ ባህሪያት…
እንደ ራቸል (2012) አባባል ሙስና
በግልጽነት መጓደል የሚከሰት ሲሆን
በአንድ አገር አለመረጋጋትንና ያልተጠበቀ
አስተዳደራዊ ቀውስን የሚያስከትል አደገኛ ተግባር ነው፡፡
የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራር መጓደል ሌላው የመልካም
ያልሆነ አስተዳደር ባህርይ ነው፡፡
የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራር አለመኖር
ህግና ደንብን የተከተለ አሰራር አለመኖር
75
4.1 መልካም ያልሆነ አስተዳደር ምንነትና መገለጫ
ባህሪያት…
መሪዎች ወይም በስልጣን ላይ ያሉ
አካላት ያሻቸውን የማድረግና የመወሰን
ነጻነት ይኖራቸዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ዜጎች ከመንግስት አጀንዳ ጋር የተያያዙ
መረጃዎችን የማግኘት መብት ስለሚነፈጉ ሙስናው እየሰፋ
ይሄዳል፡፡
የዜጎች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚ አለመሆን
የሰላምና የተረጋጋ የፖለቲካ ስርዓት አለመኖር ነው፡፡
76
4.2 የመልካም አስተዳደር ችግር የሚያስከትለው አደጋ
79
የቡድን ስራ
81
5. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ሂደት የተለያዩ
አካላት ሚና
አብዛኛውን ጊዜ የመልካም አስተዳደር ጉዳይን የመንግስት ሀላፊነት
ብቻ አድርጎ የመውሰድ እንዲሁም በመንግስት ተቋማት ውስጥም
የአንድ የስራ ክፍል ወይም ቡድን ሃላፊነት ተደርጎ ይታያል፣
በመልካም አስተደደር ሚና ያላቸውን አካላት በተጠናቀቀ ሁኔታ
ዘርዝር ማስቀመጥ አይቻልም፡፡
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ የአስተዳደር አለም አቀፍ (Governance
International (GI) Governance Health Check በሚለው ጽሁፉ
ቀጥሎ የቀረቡትን አካላት እንደ መልካም አስተዳደር አጋሮች
አስቀምጧል፡፡
እነዚህ አካላት መልካም አስተዳደር ከማስፈን አንፃር ትልቅ ድርሻ
አላቸው፣
82
5. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ሂደት የተለያዩ
አካላት ሚና
ዜጎች/Citizens
የፖለቲካ ተወካዮች
/ Politicians representing
specific issues/
(ሲቪክ ማህበራት፣ በጎ አድራጎት
84
ክፍል ስድስት
የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ዝግጅት እና
ትግበራ
የመልካም አስተዳደር ችግሮች ምንነትና
ልየታ
የመልካም አስተዳደር ችግር
(Governance deficit more of
systemic )፡-
የሁሉም ወይም ከፊል
የመልካም አስተዳደር መርሆዎች
በአግባቡ ካለመተግበር ወይም አተገባበር ጉድለት ምክንያት
የሚመነጩ አስተዳደራዊ ችግሮች ናቸው፡፡
እነዚህ ችግሮች የሚፈቱትም መርሆዎችን በአግባቡ በመተግበር
ነው፡፡
ችግሮቹ ከውጭና ከውስጥ ተገልጋዮች ፍልጎት ጋራ የተቆራኙ
ናቸው፡፡
የመልካም አስተዳደር ችግሮች ምሳሌ
ተ. ቁ በጥሩ ሁኔታ ያልተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በጥሩ ሁኔታ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች
ቅጽ 001፤ የተለዩ የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፍቻ እቅድ ማጠቃለያ
1. 1የውስጥ
1.1.
2 የውጭ
ቅጽ 002፡ ዓመታዊ የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፍቻ የድርጊት መርሃ ግብር ማቅረቢ ቅጽ
የውስጥ
1. ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
የውጭ
1. ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ቅጽ 003፤ ወርሃዊ የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈታት አፈጻጸም ሪፖርት
ማቅረቢያ ቅጽ
የወሩ የወሩ የወሩ የስካሁኑ የስካሁን
ግቦችና ግብ ዒላማ ክንውን አፈጻጸም ዒላማ
የዓመቱ የስካሁኑ አፈጻጻም የተመዘገበ
ተ.ቁ ተኮር መለኪያ ክብደት በመቶኛ ምርመራ
ዒላማ ክንውን በመቶኛ ውጤት
ተግባራት
በመቶኛ
01 02 03 04 05 06 07 08=(07/ 09 10 11=10/0 12=11*0 13
06)*100 9)*100 4/100
የውስጥ
1 ግብ
1.1 ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
የውጭ
1 ግብ
1.1 ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
ቅጽ 004፤ የሩብ ዓመት የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈታት አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረቢያ ቅጽ
1 ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
የውጭ
1. ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ቅጽ 005፤ የስድስት ወራት የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈታት አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረቢያ ቅጽ
1 ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
የውጭ
1. ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ቅጽ 006፤ የዓመት የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አፈታት አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረቢያ ቅጽ
ግቦችና ግብ የዓመቱ
የዓመቱ የዓመቱ የተመዘገበ
ተ.ቁ ተኮር መለኪያ ክብደት አፈጻጻም ምርመራ
ዒላማ ክንውን ውጤት
ተግባራት በመቶኛ
01 02 03 04 05 06 07=(06/05) 08=07*04/1 9
*100 00
የውስጥ
1 ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
የውጭ
1. ግብ
1.1. ግብ ተኮር
ተግባራት
1.1.1. ዝርዝር
ተግባራት
ክትትልና ድጋፍ …
የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ዝግጅት፣
ትግበራ እና የአፈፃፀም ግምገማ፣ የክትትልና
ድጋፍ አግባቦች (በየደረጃው ናሉ የፐብሊክ
ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት አደረጃጀቶች የሚተገበር)
1.ሪፖርትና ግብረ መልስ፣ (የድእቅና ሪፖርት ቢጋር፤ ወርሃዊ ወር በገባ አስከ 5
ሪፖርት ይደርሳል አስከ 15 ግብረመልስ ለተቋማት ይደርሳል )
2. ሱፐርቪዥንና ግብረ መልስ (መደበኛው በዓመት 2ቴ፤ አካል ምልከታው
የውስጥ ወርሃዊ የውጭ በየሁለት ወሩ)
3. ግምገማና ግብረ መልስ (ከህዝብ ክንፎቻቸውና ባለድርሻ አካላት ጋር በየሩብ
ዓመቱ፣ ከፍተኛ አመራሩ ከሠራተኞች ጋር በየወሩና ከመካከለኛ አመራሩ
ጋር ደግሞ በየሁለት ሳምንቱ እና መካከለኛ አመራሩ ከለውጥ ሠራዊቱ ጋር
በየሳምንቱ ከህዝብ ክንፎቻቸውና ባለድርሻ አካላት ጋር በየሩብ ዓመቱ፣
ከፍተኛ አመራሩ ከሠራተኞች ጋር በየወሩና ከመካከለኛ አመራሩ ጋር ደግሞ
የቡድን ስራ