You are on page 1of 73

c om e

we l
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

የተሻሻለው የመንግስት ሠራተኞች

የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ

ቁጥር 49/2014
 ጥቅምት2015 ዓ.ም

 
በዚህ ስልጠና የሚዳሰሱ ጉዳዮች
1. የመመሪያው ዓላማ፣
2. የአፈፃፀም ምዘና መርሆዎች፣
3. የአፈፃፀም ዕቅድ ዝግጅት፣
4. የአፈፃፀም ስምምነት ሰነድ ይዘት፣
5. የሠራተኛ አፈፃፀም ምዘና ስርዓት፣
6. የአፈፃፀም ምዘና ማጠቃለያ፣
7. የተጠቃለለ የስራ አፈፃፀም ምዘና ደረጃ አሰጣጥ፣
8. የአፈፃፀም ማሻሻያ እርምጃ አወሳሰድ፣
9. የልዩ ልዩ አካላት ተግባርና ኃላፊነቶች፣
10. ከሠራተኛ አፈፃፀም ምዘና ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች
አፈፃፀም፣
መግቢያ
• በተቋማት የስራ አፈፃፀም ምዘና ስርዓት በመዘርጋት እቅድ
አፈፃፀማቸው በውጤት የታጀበ እንዲሆን እድል እንዲፈጥር
በማስፈለጉ፣

• የስራ አፈፃፀም ምዘና አተገባበር የተቋምን የዳይሬክቶሬቶች


/ቡድኖች/ የስራ ክፍሎችና ፈፃሚዎች የሚያከናውኗቸውን
ተግባራት፣

• ከተቋሙ ስትራቴጂ ዕቅድ ጋር አስተሳስረው እንዲያቅዱ የበላይ


አመራሩ ለምዘና ስርዓቱ ትኩረት እንዲሰጥና ተገቢው የስራ ውጤት
ለሚገባው ፈፃሚ መስጠት በማስፈለጉ፤
የቀጠለ---

• ለተቋማት ተልዕኮና ራዕይ መሳካት ከሠራተኛው የሚጠበቁ

ውጤቶችን በማሳወቅ፣ ሠራተኛው የተቋሙን ስትራቴጂ ዕቅድ

ከየእለት ተግባሩ ጋር የሚያስተሳስርበት ምቹ ሁኔታ መፍጠር

በማስፈለጉ፤

• የሠራተኞችን አፈፃፀም በተጨባጭ ማስረጃ ላይ በመመስረት

ለመለካት፣ የተሻለ የሰሩትን ለማበረታታት፣ ድጋፍ ለመስጠት እና

• በአፈፃፀም ሂደት የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን ለመፍታት

የሚያስችል የአፈፃፀም ምዘና ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤


የቀጠለ…
• ሠራተኛው የሚጠበቅበትን መብትና ግዴታ ተገንዝቦ የተሻለ የአገልጋይነት

መንፈስ እንዲኖረው፣ የመንግስት አገልግሎት በግልፅነት፣ በተጠያቂነት እና

በውጤታማነት እንዲፈፀም በማስፈለጉ፤

• የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በተሻሻለው


የብሔራዊ ክልሉ ህገ -መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ 7 እና

• በብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስፈፃሚ አካላት እንደገና


ማቋቋሚያ ስልጣንና ተግባራት መወሠኛ አዋጅ ቁጥር 280/2014
አንቀፅ 44 መሠረት የሚከተለውን የተሻሻለ መመሪያ አዉጥቷል፡፡
1. የመመሪያው ዓላማ
1. ለተቋማት ተልዕኮና ራዕይ መሳካት ከሠራተኞች የሚጠበቁ
ውጤቶችን በማሳወቅ ሠራተኞች የተቋማቸውን ስትራቴጂ
ከየዕለት ሥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበትን አግባብ መፍጠር፤

2. የሠራተኞችን አፈጻጸም በተጨባጭ መረጃ ላይ በመመስረት


ለመለካትና ለማሻሻል የሚያስችል የሥራ አፈፃፀም ሥርዓት
በመዘርጋት ቀጣይነት ያለው ተቋማዊ መማማርን እውን
ማድረግ፤
የቀጠለ…

3. ሠራተኞችን ለተሻለ አፈፃፀም ለማበረታታት፣ተገቢ ድጋፍ


ለመስጠትና በአፈፃፀም ሂደት የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን
ለመፍታት የሚያስችል የአፈፃፀም ምዘና ሥርዓት መዘርጋት፤

4. 12ቱን የስነ-ምግባር መርሆዎች በተሟላ መልኩ እንዲይዝ


በማድረግ ሠራተኛው የሚጠበቅበትን መብትና ግዴታ ተገንዝቦ
ከፍተኛ የአገልጋይነት ባህርይ እንዲላበስ ማድረግ፣

5. የባህርይ መለኪያ የሠራተኛውን አመለካከት፣ እሴት እና ስነ-


ምግባር በማቀናጀትና ባህርይን በማረቅ ለደንበኛው የሚያረካ
አገልግሎት መስጠት ነ፣
2. የአፈፃፀም ምዘና መርሆዎች
1. የተቋማት ስትራቴጂያዊ ግቦች ከክልላዊ ተልዕኮና ራዕይ
የመነጩ እንዲሆኑ ይደረጋል፤

2. በየደረጃው የሚዘጋጁ ዓመታዊ ግቦች እንዲሁም የግብ ተኮር


ተግባራት ዒላማዎች ጥረትን የሚጠይቁና ሊተገበሩ የሚችሉ
ይሆናሉ፤

3. የሰራተኛው እቅድ አፈጻጸም የሚዘጋጀው ከተቋሙ፣


ከዳይሬክቶሬቱ ወይም ከቡድኑ አመታዊ ግቦች ጋር
በቀጥታ በሚመጋገብበት (በሚተሳሰርበት) አግባብ
ይሆናል፤
የቀጠለ…

4. በተቋም አመራርና በመላው ሠራተኛ መካከል

ስለተግባርና ሃላፊነት፣የሥራ አፈፃፀም ግምገማ፣

ምዘና፣ በቂ ግንዛቤና የጋራ መግባባት ይፈጠራል፤

5. የስራ አፈጻጸም ግምገማና ምዘና በተቋም፣

በዳይሬክቶሬት/በቡድን ፣ በስራ ክፍል እና በፈጻሚ

ደረጃ በተናበበና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በግልጽነትና በተጠያቂነት


መንፈስ ይከናወናል::
3. የአፈጻጸም ዕቅድ ዝግጅት

 የሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም ዕቅድ ሲዘጋጅ፡-


• በተቋም ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶችና ስትራቴጂያዊ
ግቦች ላይ ቀጣይነት ባለው ውይይት የጋራ መግባባት
ላይ በመድረስ፤
• በዳይሬክቶሬቱ፣ በቡድኑ ወይም በሥራ ክፍሉ ግቦች፣
መለኪያዎችና ዒላማዎች ላይ የጋራ መግባባት ላይ
ደርሶ ግብ ተኮር ተግባራትን በማመላከት፤
የቀጠለ…
• የሠራተኛውን ተግባርና ኃላፊነት ከዳይሬክቶሬቱ፣
ከቡድኑ ወይም ከሥራ ክፍሉ ግቦች ጋር በማስተሳሰር፤

• የማንኛውም ኃላፊ፣ ዳይሬክተር ወይም ቡድን መሪ


እና ሠራተኛ የግብ ተኮር ተግባራትን እቅድ ለመለካት
አስቸጋሪ ካልሆነ በስተቀር ከመጠን፣ ከጥራት፣ ከጊዜና
ወጪ አንፃር መለኪያዎችን አሟጦ በመጠቀም ፣

• ለግብ ተኮር ተግባራትና ለውጤቱ መገኘት መንስኤ


ለሆኑ የባህርይ ብቃት መገለጫዎችና ለእያንዳንዱ
የመለኪያ ክብደት በመስጠት፤
የቀጠለ…
• ለማN¾WM ymNGST ¿‰t¾ የሚዘጋጅ የ6ወር ዕቅድ
በየወሩ ተሸንሽኖ እንዲሰጠው በማድረግ፣
• የሰራተኛን ዕቅድ በቅርብ ኃላፊው በማSጽደቅ፣
ከስምምነት መድረስ ካልተቻለ ደግሞ በመስሪያ ቤቱ
የበላይ ሃላፊ ውሳኔ እንዲያገኝ በማድረግ፤
• ለሁለት ወርና ከሁለት ወር ለበለጠ ጊዜ በኮሚቴና
በውክልና እንዲሰራ ሃላፊነት የተሰጠው ሠራተኛ ወይም
የሥራ ሃላፊ ተግባሩ ከተሰጠ በኋላ የዕቅዱ አካል ተደርጎ
እንዲወሰድ በማድረግ፤
• የክትትልና ድጋፍ አግባብን እና የሠራተኛ አፈጻጸም
መረጃ ማሰባሰቢያ ስልቶችን አስቀድሞ በመቀየስ፤
የቀጠለ…
• ከፍተኛና በጣም ከፍተኛ የምዘና ውጤት
የሚያሰጥ የአፈጻጸም እቅድ ስምምነት
እንደተቋሙ ተግባርና እንደየስራ መደቡ የስራ
ባህርይና ተግባር እየታየ\

• የምርምር፣ የፈጠራ ተግባራት፣ ለሌሎች አርአያ


የሚያደርግ፣ ከመደበኛ የስራ ስ›ት ውጪ
አገልግሎት የሰጠና የደንበኛውን እርካታ
ያረጋገጠ፣
የቀጠለ ……
• ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ስራውን የከወነ ወይም
ከብክነት የጸዳ አገልግሎት የሰጠ እና ለተቋሙ ግብ
ስኬት ፋይዳ ያለው ተግባር እንዲያከናውን 20%
ክብደት ያለው የግብ ተኮር ተግባር ራሱን አስችሎ
ለፈጻሚው የዕቅድ አካል አድርጎ በመስጠት፤

• ySDST wR :ቅድ በሰራተኛው ንቁ ተሳትፎ ከቅርብ


ኃላፊው ጋር በጋራ የሚዘጋጅ ሆኖ የአፈጻጸም
ስምምነቱ ከሐምሌ 1-15 እና ከጥር 1-15 ባለው ጊዜ
ውስጥ ብቻ በመፈራረም የሚዘጋጅ ይሆናል””
4.የአፈጻጸም ስምምነት ሰነድ ይዘት

• የሚከተሉትን ዝርዝር ሃሳቦች የያዘ የአፈጻጸም


ስምምነት ሰነድ ተዘጋጅቶ የስራ ኃላፊ እንደ
ተጠሪነቱ ከመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም
ምክትል ኃላፊ እና፤
• ሠራተኛው ደግሞ ከቅርብ የሥራ ኃላፊ ጋር
መፈራረም ይኖርበታል፡፡ ሆኖም የአፈጻጸም
ስምምነት ማን ከማን ጋር መፈራረም እንዳለበት
የሚወሰነው በየመስሪያ ቤቱ መዋቅር መሰረት
ይሆናል፡፡ አብነት ኬዝ ቲም ንዑስ ቡድን ወዘተ…
የቀጠለ…
የዕቅድ አፈጻጸም ስምምነት ሰነዱ፡-
• የመስሪያ ቤቱንና የዳይሬክቶሬቱን ወይም የቡድኑ መጠሪያ
• ys‰t¾WN Ñlù SM# yo‰ mdB m«¶Ã dr©#
• yxfÚ™M SMMnT ጊዜውን#
• ለሰራተኛ የተሰጡ ግብ ተኮር ተግባራት XÂ yÆHRY
BÝT mglÅãCN#
• y¸ጠbqÜ yÆHRY BÝT xfÚ™M ውጤት
መለኪያዎችን እና
• የግብ ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ስምምነት መለኪያን፣
ክብደትን፣ ኢላማን፣ መርሃ-ግብርን፣ የአፈፃፀም
ደረጃዎችንና የክትትልና ድጋፍ አግባብን ማሟላት
አለበት፡፡ 
5. የሠራተኛ አፈጻጸም Mz ሥርዓት

 የሠራተኛው አፈጻጸም ክትትል፣ ግምገማና ምዘና


በሚከተለው አግባብ ይከናወናል፡-
1. ytÌMና ybùDN ዕቅድ xfÚ™M y¸gŸbTN dr©
bt=Æጭ መረጃ ላይ ተመስርቶ በመገምገም የግለሰብ
ምዘናን ማካሄድ፣
2. የአፈፃፀም ግምገማና ምዘናም የሚከተሉትን
የአፈጻጸም የመረጃ ምንጮች መሰረት ያደረገ
ይሆናል፡”
የቀጠለ…
• ytÌMና ybùDN ዕቅድ xfÚ™M ¶±RT#
ለ) የሠራተኛው የየወሩ እና የቅርብ ሃላፊው የሩብ ዓመት
አፈፃፀም ሪፖርት፣
ሐ) አስቀድሞ የተያዙ ሪፖርቶች፣ ግብረ-መልሶችና ቃለ-
ጉባኤዎች፣
መ) የግብ ተኮር ተግባራትና የባህርይ ብቃት መገለጫዎች
አፈፃፀም፣
3.የግለሰብ ዕውቀት፣ አመለካከትና ክህሎት _NካÊÂ
ክፍተትን በመለየት#
4.በግለሰብ አፈፃፀም የባህርይ ጥንካሬና ጉድለትን በማሳየት#
የቀጠለ…
5.ለውጤቱ መገኘት yxm‰„N ድርሻ ለይቶ በማሳየት እና
ሥራዎች ያልተከናወኑበትን ምክንያት በመለየት፣

6.በጣም ከፍተኛ፣ ከፍተኛ# mµkl¾# x_Ubþ እና ZQt¾


xfÚ™Mን በመለየትና ለውጤቱ ባለቤቶች እውቅና
በመስጠት፣
7.አፈፃፀሙ በቀጣይነት የሚሻሻልበትን ስልት በማሳየት፣

8.y¿‰t¾ የስድስት ወራት xfÚ™M ምዘና ሲካሄድ የግብ


ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ውጤት 70% የሚይዝ ሲሆን፤
ለውጤቱ መገኘት መንስኤ ለሚሆኑ የባህርይ ብቃት አፈፃፀም
ውጤት ደግሞ 30% እንዲይዝ በማድረግ
የቀጠለ…
9.ys‰t¾W ySDST w‰T ግብ ተኮር ተግባራት
አፈፃፀም ውጤት በየ15 ቀኑና በየወሩ በሚካሄድ ግምገማ
ላይ ተመስርቶ በቅርብ የስራ ኃላፊው እንዲሞላ በማድረግ፤
10.ከላይ በንዑስ አንቀጽ 9 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ
በአፈፃፀም ውጤት አሞላሉ ላይ በቅርብ የስራ ኃላፊውና
በፈፃሚው መካከል ልዩነት ካለ የመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ
ውሳኔ ይሰጣል፡፡
 ሆኖም ቡድኑ ወይም የስራ ክፍሉ ለመስሪያ ቤቱ የበላይ
ኃላፊ ተጠሪ ካልሆነ የስራ አፈጻጸም ምዘናው ቅሬታ
መጀመሪያ ከመስሪያ ቤቱ ኃላፊ በፊት የቅርብ ኃላፊ
እንዲያየው ይደረጋል፡፡
የቀጠለ…
11. የሠራተኛው የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ምዘና የሚካሄደው

ተመዛኙ በተገኘበት በሥራ ቡድን አባላትና በቅርብ የስራ ኃላፊው


ሲሆን አሰራሩም አሳታፊ፣ ግልፅና ተጠያቂነት የሰፈነበት መሆን

አለበት፡፡

 በሁለቱ መዛኞች የሚሰጥ የምዘና ውጤት የሚከተለው

የነጥብ ክብደት ክፍፍል ይኖረዋል፡-

ሀ) በቡድን አባላት ለግለሰቡ አፈጻጸም ውጤት የሚሰጥ የነጥብ

ክብደት 10%፣
የቀጠለ…
ለ) በቅርብ የስራ ኃላፊው ለግለሰቡ የሚሰጥ

አፈጻጸም ውጤት የነጥብ ክብደት 20% የሚይዝ

ይሆናል፤

ሐ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 11/ሀ እና 11/ለ

የተጠቀሰው የዳይሬክተሮች፣ የቡድን መሪዎች ወይም

የስራ ክፍል ኃላፊዎችንም ይመለከታል፡፡


የቀጠለ…
12.በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 11 የተጠቀሰው ቢኖርም በቡድን
ያልተደራጁ ሰራተኞች የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ምዘና
ውጤት ሙሉ በሙሉ በቅርብ ኃላፊው ብቻ የሚሞላ
ይሆናል፡፡
13..በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 11 የተጠቀሰው ቢኖርም በልዩ
ልዩ የኮሚቴ ስራዎች ውስጥ ሁለት ወር እና በላይ ለሚሰራ
ሰራተኛ፤

 የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ውጤት 20% በቅርብ ኃላፊው


10% ከኮሚቴው ሪፖርት በመነሳት በዳይሬክቶሬቱ ወይም
በቡድኑ አባላት ተሳትፎ እንዲሞላ ይደረጋል፡፡
የቀጠለ…
14.ሁለት ወር እና ለበለጠ ጊዜ በኮሚቴ ሥራ የሚሳተፍ
ሠራተኛ የግብ ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ምዘና ከኮሚቴው
ሪፖርት በመነሳት ከ70% በቅርብ ሃላፊው የሚሞላ ይሆናል፣
15*.yግለሰብ የግብ ተኮር ተግባራት xfÚ™M ሪፖርት
በየወሩ lQRB yo‰ ኃላፊ፣የሥራ ኃላፊው የሩብ ዓመት
አፈፃፀም ሪፖርት ደግሞ እንደ ተጠሪነታቸው ለመስሪያ ቤት
የበላይ ኃላፊ ወይም ምክትል ኃላፊ እየቀረበ ይገመገማል፣
 በአምስት ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ በፅሁፍ ግብረ-
መልስ ይሰጣል፤ ሆኖም ለሰራተኛው በየወሩና ለቅርብ
ሃላፊው በየሩብ ዓመቱ ውጤት መሙላት አስፈላጊ
አይሆንም፡፡
6. የአፈፃፀም ምዘና ማጠቃለያ
ሀ) yt«Ýll yxfጻጸM Mz በሠራተኛው በየ 15
ቀኑና በyወሩ yxfÉ{M KTTLÂ GMg¥
mr©ãC §Y Ym¿r¬L\
ለ) የSDST wR xfÚ™M ¥«Ýlà Mz W«¤T
§Y በስራ ቡድን አባላትና በቅርብ የስራ ኃላፊው
የአፈጻጸም ግምገማ ውጤቶች መካከል ልዩነት
ካለ mjm¶Ã የቅርብ ሥራ ኃላፊውን ባካተተ
የጋራ WYYT ልዩነቱን lmF¬T Yäk‰L\
 çñM yxfÉ{M ውጤት አሞላል ልዩነቱ
በጋራ ውይይት የማይፈታ ከሆነ በመስሪያ
ቤቱ የበላይ ኃላፊ የሚሰጥ ውሳኔ
የመጨረሻ ተደርጎ ይወሰዳል፤
ሐ. የሰራተኛው የ6 ወራት አጠቃላይ
የአፈፃፀም ውጤት በተቋሙ ማኔጅመንት
ኮሚቴ እንዲፀድቅ ይደረጋል፤
የቀጠለ…
መ) የተጠቃለለ የአፈፃፀም ምዘና ውጤት፤ በሁለት
ቅጅዎች ተዘጋጅቶ አንዱ ቅጅ ለተመዛኙ ሰራተኛ
ወይም ዳይሬክተር ወይም ቡድን መሪ ይሰጣል፣
• ሁለተኛው ቅጅ በዳሬክቶሬቱ ወይም በቡድኑ
እንዲያዝ ይደረጋል፣ አባሪ 3 ወይም በማጠቃለያ
ቅፁ የተሞላው ውጤት ብቻ፤
• በየአስተዳደር እርከኑ ላለው የሰው ሀብት
አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ወይም ቡድን በመሸኛ
ደብዳቤ ተልኮ በተመዛኙ የግል ማህደር እንዲያዝ
ይደረጋል፡፡
የአፈጻጸም ምዘና ማጠቃለያ ጊዜ
ሀ) የመጀመሪያው ስድስት ወር ግምገማና የእቅድ
አፈጻጸም ምዘና ከጥር 1 እሰከ 15 ከተከናወነ በኋላ
በመ/ቤቱ ማኔጅመንት ጸድቆ ማጠቃለያ ውጤቱ እስከ
ጥር 30 ለሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ወይም
ቡድን መድረስ አለበት፣
ለ) የሁለተኛው ስድስት ወር ግምገማና እቅድ
አፈጻጸም ምዘና ከሃምሌ1 እስከ 15ከተከናወነ በኋላ
በመ/ቤቱ ማኔጅመንት ጸድቆ ማጠቃለያ ውጤቱ እስከ
ሐምሌ 30 ለሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
ወይም ቡድን መድረስ አለበት፣
የቀጠለ …..
ሐ) ከላይ በንዑስ አንቀፅ 2/ሀ እና ለ ላይ የተጠቀሰው
እንደተጠበቀ ሆኖ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ
በስተቀር ከላይ ከተጠቀሱ ቀናት በኋላ የተካሄደ ምዘና እና
የደረሰ መረጃ ተቀባይነት አይኖረውም ሆኖም ለመዘግየቱ
ምክንያት የሆነው አካል ተጠያቂ ይሆናል፡፡

መ) የሙከራ ቅጥር ሰራተኛ የስራ አፈፃፀም ምዘና


ማጠቃለያ ቅጥር ከተፈፀመበትና የእቅድ አፈፃፀም ውል
ስምምነት ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ላሉት ተከታታይ
ስድስት ወራት ያለው አፈፃፀም ውጤት የሚሞላ ሲሆን
ቋሚ ሰራተኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ\
የቀጠለ…
•በዓመት ሁለት ጊዜ ወደ ሚሞላው ስርዓት
ለማስገባት ሶስትና ከሶስት ወር በላይ ቀሪ ጊዜ
የሚኖረው ከሆነ ልክ እንደ ሙሉ ስድስት ወራት
ተቆጥሮ የአፈፃፀም ውጤቱ የሚሞላ ይሆናል፡፡
ሆኖም ቀሪ ጊዜው ከሶስት ወር በታች ከሆነ
ከቀጣዩ ስድስት ወር ጋር ተካቶ የሚመዘን
ይሆናል፡፡
ሠ) y:QD xfÚ™M ZGJT# KTTL# DUFÂ
GBr-mLS በየበጀት ዓመቱ ሙሉ ጊዜ (k¼Ml¤
1 XSk ሰኔ 30) በተከታታይ ይከናወናሉ\
7. የተጠቃለለ የሥራ አፈፃፀም ምዘና ደረጃ አሰጣጥ

1. የመንግስት ሠራተኛ በየመንፈቅ ዓመቱ


መጨረሻ የሚሰጥ የተጠቃለለ የሥራ
አፈፃፀም ምዘና ነጥብ በአምስት የአፈፃፀም
ደረጃዎች ውስጥ ያርፋል፡፡
ሀ) ደረጃ አምስት፡- በጣም ከፍተኛ የአፈፃፀም
ደረጃ ሲሆን ከ95-100% የሚደርስ የተጠቃለለ
ምዘና ውጤትን ያመለክታል፡፡
የቀጠለ …..
ለ) ደረጃ አራት፡- ከፍተኛ የአፈፃፀም ደረጃ ሲሆን
ከ80-94.99% የሚደርስ የተጠቃለለ ምዘና
ውጤትን ያመለክታል፡፡
ሐ) ደረጃ ሶስት፡- መካከለኛ የአፈፃፀም ደረጃ
ሲሆን ከ65-79.99% የሚደርስ የተጠቃለለ
ምዘና ውጤትን ያመለክታል፡፡
የቀጠለ…
መ) ደረጃ ሁለት፡- አጥጋቢ የአፈፃፀም ደረጃ ሲሆን
ከ50-64.99% የሚደርስ የተጠቃለለ ምዘና ውጤትን
ያመለክታል፡፡
ሠ) ደረጃ አንድ፡- ዝቅተኛ የአፈፃፀም ደረጃ ሲሆን
ከ50% በታች የሆነ የተጠቃለለ የምዘና ውጤትን
ያመለክታል፡፡
 ለአፈፃፀም ምዘና ደረጃዎች የሚሰጠው ነጥብ ከአንድ
እስከ አምስት ሲሆን ለበጣም ከፍተኛ አፈፃፀም
5፣ለከፍተኛ 4፣ ለመካከለኛ 3፣ ለአጥጋቢ 2 እና
ለዝቅተኛ 1 ይሆናል፡፡
8. የአፈፃፀም ማሻሻያ እርምጃ አወሳሰድ

የተጠቃለለ የአፈጻጸም ምዘና ውጤትን


መሰረት በማድረግ የሚከተሉት ዋና ዋና
የማሻሻያ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው፡-
• የሠራተኛውን የአፈጻጸም ውጤት መሰረት
በማድረግ የዕውቀት ፣ የክህሎት እና
የአመለካከት የአቅርቦት እጥረቶችን መለየትና
በመፍታት፣
የቀጠለ …..
• በዳይሬክቶሬቱ፣ በቡድኑ ወይም በስራ ክፍሉ
የሚገኙትን ውጤታማ ሠራተኞች በመለየት
ሌሎች ሠራተኞች ውጤታማ ከሆኑት እየተማሩ
አፈፃፀማቸው የበለጠ የሚሻሻልበትንና በብቃት
የሚደጋገፉበትን ስልት በመቀየስ፣
የቀጠለ …..
• ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸው ሠራተኞች የምክር
አገልግሎት የሚያገኙበትን ሁኔታ በማመቻቸት
አቅማቸው እንዲገነባ በማድረግ::
• የግለሰብ አፈጻጸም በቀጣይነት የሚሻሻልበትን
ስልት በጥናት እየለዩ ተግባራዊ በማድረግ::
• በጣም ከፍተኛና ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም
ውጤት ያስመዘገበ ሰራተኛ እንዲበረታታ
በማድረግ::
የቀጠለ…
• ድጋፍና ክትትል እየተደረገለት በተከታታይ ለሦስት ጊዜ ዝቅተኛ
የተጠቃለለ የስራ አፈፃፀም ውጤት ያስመዘገበ ሰራተኛን ከስራ
ማሰናበት::
• ከላይ የተገለጸው ቢኖርም ለተከታታይ አምስት ዓመታት በጣም
ከፍተኛና ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ምዘና ውጤት ሲያገኝ የነበረ
የመንግሥት ሠራተኛ የሥራ አፈጻጸም ምዘና ውጤቱ
በተከታታይ ለአራት ጊዜ ዝቅተኛ ካልሆነ በስተቀር ከሥራ
አይሰናበትም፡፡
 
8. የልዩ ልዩ አካላት ተግባርና ኃላፊነቶች
8.1 በየደረጃው ያሉ የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት
ልማት ተቋማት ተግባርና ኃላፊነቶች
1.መመሪያውን አግባብነት ላላቸው አካላት ሁሉ ተደራሽ
ማድረግና አስፈላጊውን ሥልጠና መስጠት፣
2. መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዝ
ተከታታይ ሥልጠና እንዲሰጥ ሁኔታዎችን
ማመቻቸት፣
3. የመመሪያውን አፈጻጸም መከታተል፣ መገምገምና
ለፈጻሚ አካላት ድጋፍ መስጠት ፣
4. አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መመሪያው እንዲሻሻል በጥናትና
ምርምር የተደገፈ የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብ፣
የቀጠለ…

5. በየደረጃው ያሉ መ/ቤቶች ለሠራተኞች የዕቅድ አፈፃፀም ስምምነት

መስጠታቸውን፣ ውጤት መሙላታቸውን እና የተሞላው ውጤት በተቀ

㔫 ሙ ማኔጅመንት ተገምግሞ መጽደቁን ማረጋገጥ፣

6. ያለአግባብ የተሞላ (የተጋነነ) ውጤት ሲኖር ከመ/ቤቱ የበላይ አመራር

ጋር በመነጋገር እንዲስተካከል ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣ ካልተስተካከለ

በመመሪያው አንቀጽ 19 መሠረት ተጠያቂነትን ተግባራዊ ማድወረግ፡፡


7. በተራ ቁጥር 6 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ተቋሙ በተደረገለት ድጋፍና

ክትትል የተጋነነውን ውጤት ካላስተካከለ ውጤቱ እስከ ሚስተካከል ጥቅም ላይ

እንዳይውል ማድረግ፣

8. በxfÉ{M £dT y¸ÃU_Ñ CGéCN መፍታት ወይም XNÄþftÜ

¥DrG፤

9. የተጠቃለለውን የአፈፃፀም ውጤት መነሻ በማድረግ

ሰራተኞች እንዲበረታቱ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር፤


8.2 ysW ሀብት አስተዳደር
ዳይሬክቶሬት/ቡድን ተግባርና ኃላፊነት
•  

1.በየመስሪያ ቤቱ የሚገኙ የሥራ ሃላፊዎችና ሠራተኞች


በመንግስት ሠራተኞች ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ላይ
በቂ ዕውቀትና ክህሎት መያዛቸውን ማረጋገጥ፤
2.ለሰራተኛው የተሞላው የአፈፃፀም ምዘና ማጠቃለያ ውጤት
በግል ማሕደር ከመታሰሩ በፊት በማኔጅመንት ኮሚቴ ውሳኔ
መስጠቱን ማረጋገጥ፤
3.yo‰ `ላðãC xfÚ™MN የመመዘንና የማሻሻል
`ላðn¬cWN በሚገባ lmwÈT y¸ÃSCላcWN አስፈላጊውን
DUF mS«T\
የቀጠለ…
4. በተቋሙ የሚገኙ ሁሉም ሰራተኞች በየግማሽ አመቱ

የእቅድ ውል መያዛቸውንና ውጤት መሞላቱን ማረጋገጥ፣


5. የእቅድ አፈጻጸም ምዘና መመሪያ አሠራሩ
በሚያዝዘው መሠረት የተከናወነ መሆኑን ማረጋገጥ፤
6. y¿‰t®C እቅድ xfÚ™M Mz mr©ãCን
bxGÆbù መያዝና ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣
7. ለሠራተኞች የሰጠውን የእቅድ አፈፃፀም ምዘና ውጤት

መረጃ ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ማስተላለፍ፤


8.3 በየደረጃው ያሉ የመንግስት መ/ቤቶች
የበላይ አመራር ወይም ኃላፊ ወይም ተወካይ
ተግባርና ኃላፊነት
•  

1. የተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶችና ስትራቴጂ


b¸gÆ mrÄTና ከፈፃሚዎች ጋር የጋራ ማድረግ፣
2. መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ
ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤
3. የስራ ክፍል ኃላፊዎች ለሚያቀርቡት የአፈጻጸም
ሪፖርት በአምስት ቀናት ውስጥ ተገቢውን ግብረ-
መልስ በፅሁፍ መስጠት፣
የቀጠለ…
4. መካከለኛ አመራሩና ymNGST ¿‰t¾W b:QD
ZGJT# bxfÚ™M GMg¥Â Mz እንዲሁም
bW«¤¬¥ yGBr-mLS xsÈ_ zù¶Ã tgbþWN :WqT#
KHlÖT xmlµkT mòcWN ማረጋገጥ#
5. ከመካከለኛ አመራሩ አቅም በላይ የሆኑ የግብዓት
አቅርቦት ችግሮችን መፍታት፣
የቀጠለ…
6. ymNGST ¿‰t®C xfÚ™M MzÂ
ማጠቃለያ ውጤት በየደረጃው ለሚገኙ ysþvþL
sRvþSና የሰው ሃብት ልማት መስሪያ ቤቶች
የምዘና ጊዜው በተጠናቀቀ በ15 ቀናት ውስጥ
ማድረስ፣
የቀጠለ…
7. የስራ አፈፃፀም ምዘና መረጃዎች በአግባቡ
መያዛቸውንና ጥቅም ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ፣
8. lmm¶ÃW ውጤታማነት በየደረጃው ከሚገኙ
የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መስሪያ
ቤቶች ማለትም ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣
መምሪያና ጽህፈት ቤት UR bQNJT መስራት፣
የቀጠለ…
8. የሠራተኞች እቅድ አፈጻጸም ምዘና ወቅታዊ፣
ከአድሎ የጸዳና የሥራ ዕቅድን ማዕከል ያደረገ መሆኑን
ማረጋገጥ፣
9. ለሠራተኞች የተሞላውን የእቅድ አፈጻጸም ውጤት
በማኔጅመንት ኮሚቴ በመገምገም ማስተካከያ
ማድረግ፣
የቀጠለ…
11. የተጠቃለለውን የአፈፃፀም ውጤት መሰረት
በማድረግ በጣም ከፍተኛና ከፍተኛ
አፈጻጸም ያሳዩ ሰራተኞች እንዲበረታቱ
ማድረግ፤
12. የክልል ተቋማት በስራቸው የሚገኙትን
የዞንና ቅርንጫፍ መ/ቤቶች፣ የዞን ተቋማት
ደግሞ በስራቸው የሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ
አስተዳደሮች የስራ አፈፃፀም ምዘና በአግባቡ
መካሄዱን መከታተልና መደገፍ፤
8.4 በየደረጃው የሚገኝ ዳይሬክተር፣
ቡድን መሪ ወይም የስራ ክፍል ኃላፊ
ተግባርና ኃላፊነት
•  

1. ytÌÑN tL:ኮ # ራዕይ፣ እሴቶችና ስትራቴጂ b¸gÆ


mrÄT፣ ለፈጻሚዎች ማስረጽና ሠራተኞችን ለዕቅድ
ትግበራ ማዘጋጀት፣
2. ከተቋሙ y›mT :QD bmnúT በድርጊት መርሀ ግብር
የተከፋፈለ y›mT፤ ySDST wR# y„B ›mTና ywR :QD
ማዘጋጀት፣
3. ከስራ ቡድኑ/ክፍሉ የዓመት ዕቅድና ከተሰጡት ተግባርና
ኃላፊነቶች በመነሳት ከሠራተኞች ጋር የእቅድ ስምምነት
መፈጸም፣
የቀጠለ…
4. b¸«bqÜ yxfÚ™M W«¤èC yMz mSfRèC
ላY k¿‰t¾W UR lmwÃyT y¸ÃSCL ZGJT
¥DrGÂ ሠራተኞች የተቋሙን ውጤታማነት እያሰቡ
እንዲሰሩ ማገዝ፣
5. የፈፃሚዎችን የግብዓት አቅርቦት ማሟላት እና የስራ
ክፍሉ አፈጻጸም የሚሻሻልበትን ስልት መቀየስና
ተግባራዊ ማድረግ፣
የቀጠለ…
6. የሠራተኞችን የብቃት ክፍተት ለይቶ በማውጣት
ዕውቀትን፣ ክህሎትንና አመለካከትን ማሻሻል እና
ለሠራተኞች አስፈላጊውን ድጋፍና ምክር መስጠት፣
7. በስራ ክፍሉ አፈጻጸምና ምዘና ሂደት የሚነሱ
አለመግባባቶችን ውጤት በሚያስገኙበት አግባብ
መፍታት፣
የቀጠለ…
8. የሠራተኞች እቅድ አፈጻጸም ምዘና ውጤትን

ወቅታዊ፣ ከአድሎ የጸዳና የሥራ ዕቅድን ማዕከል


ባደረገ መንገድ መሙላትና የአፈጻጸም ምዘና
ማጠቃለያ ማዘጋጀት፣
9. የሰራተኞችና ybùDN የስራ አፈፃፀም መረጃዎች
በአግባቡ እንዲያዙና ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ
10. በሥራቸው ያሉ ¿‰tኞችን በ¥BÝT X bxfÉ{M

£dT y¸ÃU_Ñ CGéCN mF¬T wYM XNÄþftÜ


¥DrG፤
8.5 የማንኛውም ሠራተኛ
ተግባርና ኃላፊነት
•  

1. የተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶችና ስትራቴጂ በሚገባ


መረዳትና መተግበር፤
2. የዳይሬክቶሬቱን/የቡድኑን ወይም S‰ ክፍሉን ዓመታዊ
ዕቅድ በሚገባ መረዳት\
3. ፈጻሚ ሠራተኛው የሚሰራበትን የሥራ መደብ፣ የተግባራት ይዘትና
ወሰን በሚገባ መገንዘብ፣
4.የGB tኮR ተግባራትና yÆHRY BÝT mlkþÃãCN#
አፈጻፀማቸውን X ytlÆ yMz dr©ãC y¸ñ‰cWN
አንድምታ ¥wQ\
የቀጠለ…
5. የግል አፈጻጸም መረጃን መሰብሰብ፣ መለካትና መተንተን፤
6. kQRB yo‰ `ላðW ከሚሰጠው yስድስት ወር ዕቅድ
በመነሳት byw„ y¸fA¥cWN tGƉT bmR¦-GBRለይቶ
መተግበርና በወሩ መጨረሻ የአፈፃፀም ሪፖርት በጽሁፍ
ለቅርብ ሃላፊው ማቅረብ፤
7. የራስንና የሌሎችን :WqT፣ KHlÖTÂ xmlµkT l¥údG
tgbþWN _rT ¥DrG\
የቀጠለ…
8. ለዳይሬክቶሬቱ/ለቡድኑ ወይም ለሥራ
ክፍሉ አባላት በመረጃ ላይ የተመሰረተ
የአፈፃፀም ግምገማና ምዘና በሚካሄድበት
ወቅት ገንቢ አስተያየት መስጠት፣
የቀጠለ ……

9. ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በየቡድኑ

ወይም በየዳይሬክቶሬቱ በሚደረግ የአፈፃፀም


ግምገማ በንቃት በመሳተፍ በመ/ቤቱ
ስትራቴጂያዊ ግብ ስኬት ሂደት ሁነኛ ሚናውን
መጫወት ይኖርበታል፤
 

10. ከሠራተኛ አፈጸጸም


ምዘና ጋር ተያያዥነት
ያላቸው ጉዳዮች አፈጻጸም
 
•  
• 

1. ሰራተኛው ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች የአፈፃፀም


ምዘና ጊዜው ሳይደርስ ከሶስት ወራት በላይ ተግባሩን ቢያቋርጥ
ወይም ሊመዘን የማያስችለው ሁኔታ ቢፈጠር በወቅቱ
የሚደረግለት ምዘና አይኖርም፤ ሆኖም ለተለያዩ ጉዳዮች
የሚወሰደው ውጤት ተግባሩ ከመቋረጡ በፊት የነበረው የ6
ወር የምዘና ውጤት ይሆናል፡፡
የቀጠለ …..
2. ከላይ በንዑስ አንቀጽ 1 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ

ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ከ6 ወር በላይ የሥራ አፈፃፀም

ምዘና ውጤት የሌለው ከሆነ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ዕቅድ


ተሰጦት የተገኘ የሥራ አፈፃፀም ምዘና ውጤት እንዲያዝ ከማድረግ

ውጭ ወደኋላ ሄዶ መያዝ አይቻልም።


የቀጠለ ……
3. አንዲት ሴት የመንግስት ሠራተኛ በሙከራ
ቅጥር ላይ እያለች ከአንድ ወር በላይ በወሊድ
ምክንያት ከስራዋ ተለይታ ከቆየች የወሊድ
ፈቃዷን እንደጨረሰች የሙከራ ጊዜዋን
እንድታጠናቅቅ ይደረጋል፤
የቀጠለ ……
4. እንደ የመስሪያቤታቸው የስራ ባህርይ ይህን መመሪያ
አሻሽለው መጠቀም የሚፈልጉ ተቋማት መሰረታዊ
መርሆዎችን ባልሸራረፈ ሁኔታ አሻሽለው ለሲቪል
ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን እያቀረቡ
በማፀደቅ መጠቀም ይችላሉ፤
የቀጠለ…

5. እንደ ተቋሙ የሥራ ሁኔታ በአባሪው የተመላከቱ የባህርይ

ብቃት አመላካቾችንና መለኪያዎችን መጨመርም ሆነ

የክብደታቸውን መጠን ከፍ ወይም ዝቅ ማድረግ ይቻላል፡፡

6. የሠራተኛው ዕቅድ አፈጻጸም ስምምነት የነባራዊ

ሁኔታዎችን ግምገማ መሰረት ያደረገ ለውጥ

ሊደረግበት ይችላል፤
የቀጠለ…
7. የመንግስት ሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም
ውጤታማ አሠራር እንዲሰፍን የሚያስችል የአቅም
ግንባታ ስራ በየተቋሙ መከናወን ይኖርበታል፡፡
8. በሥራ አፈፃፀም ምዘና ውጤት ላይ የሚቀርብ
ቅሬታ በክልሉ የመንግሰት ሠራተኞች የቅሬታ
ማስተናገጃ ሥርዓት አግባብ ይስተናገዳል፤
የቀጠለ ……
9. አንድ ሠራተኛ የ6 ወር ውል ከያዘ በኋላ በዝውውር
ወይም በደረጃ ዕድገት የሥራ መደብ ቢቀይር ወይም ወደ
ሌላ መ/ቤት ቢዛወር በነበረበት ውሉን ከያዘ እስከ ሶስት
ወራትእና በላይ ሰርቶ ከሆነ ከነበረበት እንዲመዘን ይደረጋል፡፡
• ሆኖም ከሶስት ወራት በታች ከሆነ በተዛወረበት ወይም
የደረጃ ዕድገት ባገኘበት የስራ መደብ የዕቅድ ውል ይዞ
እንዲመዘን ይደረጋል፡፡
መመሪያውን አለመፈጸም የሚያስከትለው
ተጠያቂነት
• 

በዚህ መመሪያ የተደነገገውን በማወቅም ሆነ በቸልተኝነት


ያልፈጸመ ወይም እንዳይፈጸም ያደረገ፣ አላግባብ
የሚጠቅም ወይም ሌላውን የመንግስት ሠራተኛ መብት
የሚጎዳ ተግባር የፈፀመ ማንኛውም ሃላፊ ወይም
የመንግስት ሠራተኛ አግባብ ባለው የወንጀል፣ የፍታብሄር እና
የአስተዳደር ህግ መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ፡፡
የተሻሩና ተፈፃሚ የማይሆኑ መመሪያዎች

1. በጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም የወጣውን መመሪያ


ጨምሮ ከዚህ መመሪያ በፊት የወጡ የመንግስት
ሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያዎች እና
ሰርኩላሮችተሽረው በዚህ መመሪያ ተተክተዋል፡፡

2. በሌላ መመሪያ የተመለከቱ ጉዳዮች በዚህ መመሪያ


ከተጠቀሱት ጋር የሚቃረኑ ከሆነ ተፈጻሚ አይሆኑም፡፡
!!
ለ ሁ
ግ ና
መ ሰ

You might also like