You are on page 1of 18

ቀን 24/07/2014

ለደ/ማ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት

ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት የሥራ ክፍል

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ፤

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ እኛ በዉቀት ምንትዋብ ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተ/ በደብረ ማርቆስ ከተማ
አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ባወጣው የተፋሰስ ስራ ፕሮጀክት
ተጫርተን አሸንፈን ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት
ለማረጋገጥ በተቀመጠው የተፅዕኖ ማቃለያ መፍትሄ መሰረት የተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት አዘጋጅተን የላክን
መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር

ምንትዋብ ድንቁ
ስራ አስኪያጅ

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከምስጋናዉ ባይነሳኝ እስከ ብዙ አለም አያሌዉ

የፕሮጀክቱ ዓይነት- የተፋሰስ ግንባታ ስራ

የስራ ተቋራጩ ስም፡- በዉቀት ምንትዋብ ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተ/

የተፋሰስ ግንባታ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት ተሸከርካሪዎች ወደ
ተቆፈረዉ ተፋሰስ ገብቶ አደጋ እንዳይፈጠር ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን
ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

 በእያንዳንዱ መኖሪያ ቤት እና በፕላን በተመላከቱ መንገዶች የመሸጋገሪያ ድልድይ ግንባታ ስራ

ለማከናወን ችለናል፤
 በተፋሰሱ በግራና ቀኝ በየ አስራ አምስት ሜትር በኩል በ 45 ዲግሪ የዉሃ ማስገቢያ ፉካ ሰርተናል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን ተጠቅመናል
 ለግንባታ የሚያስፈልጉ የተመረጡ አፈርና ድንጋይ የመሳሰሉት ለማውጣት ከተፈቀደዉ የኳሪ ሳይት
ብቻ እየተጠቀምን እንገኛለን
 በገባነዉ ዉል መሰረት በክረምት ወቅት የተፋሰስ ስራ ላለመስራት በፍጥነት ስራችንን እያከናወን
እንገኛለን
 የፀሐይ መከላከያ፤ የእጅ ጓንት የእግር ቦቲ እና ሌሎችን የሴፍቲ ማቴሪያሎች ተጠቅመን ስንሰራ
ቆይተናል

የተፋሰስ ስራ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት መንገድ ስለሚዘጋ ተለዋጭ
መንገድ በመስራትና ተሸከርካሪዎች በስራ ላይ ባለዉ መንገድ እንዳይገቡ የሚከለክሉ ምልክቶችን በማስቀመጥ
አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡ በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት
መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን፡፡

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከፒኮክ አብማ አስፓልት እስከ መንቆረር ፓርክ

የፕሮጀክቱ ዓይነት ፡- የኮብል ማንጠፍ ስራ

የስራ ተቋራጩ ስም፡- መልከጻዲቅ እየሩሳሌም እና ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተ/

የኮብል ማንጠፍ ስራ ግንባታ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት
ተሸከርካሪዎች በአዲስ ወደ ሚገነባዉ መንገድ ገብቶ አደጋ እንዳይፈጠር ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን
ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
 መንገዱ በሚሰራበት ወቅት የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ተለዋጭ መንገድ በማዘጋጀት ለመስራት ጥረት
ተደርጓል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን በማስቀመጥ
የአቧራ መነሳት ችግርን ለመቀነስ ጥረት አድርገናል
 መንገዱ በሚሰራበት ወቅት በገባነዉ ዉል መሰረት በቀን 2 ግዜ ዉሃ በማርከፍከፍ የአቧራዉን መጠን
ለመቀነስ ጥረት አድርገናል
 የኮብል መንገድ ስራ በምናከናዉንበት የአካል ደህንነት መጠበቂያ ጓንት ማስክ እና ሴፍቲ ጫማ
በመልበስ አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስብን አድርገን ሰርተናል
 የኮብል መንገድ ስራ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት መንገድ
ስለሚዘጋ ተለዋጭ መንገድ በመስራትና ተሸከርካሪዎች በስራ ላይ ባለዉ መንገድ እንዳይገቡ የሚከለክሉ
ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከቄራ እስከ ሃቤታት በዉሰታ ወንዝ ላይ የሚሰራ የድልድይ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ዓይነት- የድልድይ ስራ

የስራ ተቋራጩ ስም፡- ደረጀ ስብሃት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 በተቻለ መጠን በግንባታ ሳይት ላይ የሚመነጭ ቆሻሻን ለመቀነስ በየግዜዉ የሚወጣዉን አፈር በአካባቢ
እና ማህበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ባለሙያዉ ባስቀመጠልን የማስወገጃ ቦታ ላይ ለማስወገድ ጥረት
አድርገናል
 የድልድይ ስራ በምንሰራበት ወቅት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በሳይቱ ስለሚንቀሳቀሱ የትራፊክ ጉዳት
እንዳይደርስ ለማድረግ የተለያዩ የትራፊክ ምልክቶችን በማስቀመጥ ጉዳትን ቀንሰን ለገንባት ጥረት
አድርገናል
 በሳይቱ የሚሰሩ የተለያዩ የቀን ሰራተኞች አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስባቸዉ የአካል ደህንነት መጠበቂያ
አልባሳት እንዲጠቀሙ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል
 በተለይ የድልድይ ግንባታ ስራ በምናከናዉንበት የሚደረገዉን የአፈር ቁፋሮ ስራ ጋር ተያይዞ
የሚወጣዉን አፈር (ካርት አወይ ማቴርያል) በገባነዉ ዉል መሰረት እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ
በመዉሰድ ለማስወገድ ተችሏል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን ተጠቅመናል
 የተፋሰስ ግንባታ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት ተሸከርካሪዎች ወደ
ተቆፈረዉ ተፋሰስ ገብቶ አደጋ እንዳይፈጠር ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን
መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
 ለግንባታ የሚያስፈልጉ የተመረጡ አፈርና ድንጋይ የመሳሰሉት ለማውጣት ከተፈቀደዉ የኳሪ ሳይት
ብቻ እየተጠቀምን እንገኛለን
 በገባነዉ ዉል መሰረት በክረምት ወቅት የተፋሰስ ስራ ላለመስራት በፍጥነት ስራችንን እያከናወን
እንገኛለን
 በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን፡፡

ቀን --------------------------

ለደ/ማ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት

ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት የሥራ ክፍል

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ፤

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ እኛ መልከጻዲቅ እየሩሳሌም እና ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተ/ በደብረ

ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ባወጣው የኮብል ማንጠፍ
ስራ ፕሮጀክት ተጫርተን አሸንፈን ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የአካባቢና ማህበራዊ
ደህንነት ለማረጋገጥ በተቀመጠው የተፅዕኖ ማቃለያ መፍትሄ መሰረት የተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት
አዘጋጅተን የላክን መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር
መልከጻዲቅ ጣዕመ
ስራ አስኪያጅ

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከማዘር ቴሬዛ እስከ የግንባን ወንዝ

የፕሮጀክቱ ዓይነት የጠጠር መንገድ ግንባታ

የስራ ተቋራጩ ስም -------------------------------------------------

 የጠጠር መንገድ ግንባታ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት
ተሸከርካሪዎች በአዲስ ወደ ሚገነባዉ መንገድ ወደ ተቆፈረዉ ተፋሰስ ገብቶ አደጋ እንዳይፈጠር
ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
 መንገዱ በሚሰራበት ወቅት የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ተለዋጭ መንገድ በማዘጋጀት ለመስራት ጥረት
ተደርጓል
 በተፋሰሱ በግራና ቀኝ በየ አስራ አምስት ሜትር በኩል በ 45 ዲግሪ የዉሃ ማስገቢያ ፉካ ሰርተናል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን በማስቀመጥ
የአቧራ መነሳት ችግርን ለመቀነስ ጥረት አድርገናል
 መንገዱ በሚሰራበት ወቅት በገባነዉ ዉል መሰረት በቀን 2 ግዜ ዉሃ በማርከፍከፍ የአቧራዉን መጠን
ለመቀነስ ጥረት አድርገናል
 ለግንባታ የሚያስፈልጉ የተመረጡ አፈርና ድንጋይ የመሳሰሉት ለማውጣት ከተፈቀደዉ የኳሪ ሳይት
ብቻ እየተጠቀምን እንገኛለን
 በገባነዉ ዉል መሰረት በክረምት ወቅት የጠጠር መንገድ ስራ ላለመስራት በፍጥነት ስራችንን እያከናወን
እንገኛለን
 የጠጠር መንገድ ስራ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት መንገድ
ስለሚዘጋ ተለዋጭ መንገድ በመስራትና ተሸከርካሪዎች በስራ ላይ ባለዉ መንገድ እንዳይገቡ
የሚከለክሉ ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን ፡፡

ቀን --------------------------

ለደ/ማ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት

ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት የሥራ ክፍል

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ፤

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ እኛ --------------------------------------- ጠ/ስራ ተቋራጭ በደብረ

ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ባወጣው የተፋሰስ ግንባታ
ስራ ፕሮጀክት ስራ ተጫርተን አሸንፈን ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የአካባቢና
ማህበራዊ ደህንነት ለማረጋገጥ በተቀመጠው የተፅዕኖ ማቃለያ መፍትሄ መሰረት የተግባራት አፈጻጸም
ሪፖርት አዘጋጅተን የላክን መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር
የፕሮጀክቱ ስም፡- ከዉሰታ ወንዝ እስከ እንደገም

ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ባወጣው የድልድይ ስራ
ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ተጫርተን አሸንፈን ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የአካባቢና

፡፡

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከባህር ዳር አስፓልት እስከ አቡየ 5 እድር ቤት የፕሮጀክቱ ዓይነት የፕሮጀክቱ ዓይነት
የጠጠር መንገድ ግንባታ

የፕሮጀክቱ ስም ቀበሌ 07 የእንስሳት ማድለቢያ ሸድ

የፕሮጀክቱ ዓይነት- ሸድ ግንባታ

የስራ ተቋራጩ ስም መልካሙ አዲስና ጓደኞቹ

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

 በተቻለ መጠን ግንባታ ሳይት ለይ የሚመነጭ ቆሻሻን ለመቀነስ ጥረት አድረገናል

 በተለይ ሸድ ግንባታ ስራ ወቅት ከሴፕቲክ ታን ቁፋሮ የሚወጣዉን አፈር በገባነዉ ዉል መሰረት እስከ
5 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ በመዉሰድ ማስወገድ ችለናል
 በሳይቱ ውሰጥ የሚመነጭ የተለያዩ ቆሻሻዎችን በተቻለ መጠን በአግባቡ ለማስወገድ ጥረት አድርገናል
 የሸድ ግንባታዉ በሚገነባበት ወቅት በሰራተኞች ላይ ሊከሰት የሚችል ማነኛዉንም የሰዉም ሆነ
የሰራተኛ ጉዳት ለመቀነስ የአደጋ መከላከያ ወይም ሴፍቲ ማቴርል ተጠቅመን እየሰራን እንገኛለን

በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን
ቀን-----------------------------

ለደ/ማ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮን/አገ/ጽ/ቤት

ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት የስራ ክፍል

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ፤

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ አኔ/እኛ ኮከቤ ኃይለእየሱስና ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተቋራጭ በደብረ
ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ባወጣው የተፋሰስ ግንባታ
ፕሮጀክት ስራ ተጫርተን አሸንፈን ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የአካባቢና ማህበራዊ
ደህንነት ለማረጋገጥ በተቀመጠው የተፅዕኖ ማቃለያ መፍትሄ መሰረት. የተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት
መላካችንን እናሳዉቃለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር

ኮከቤ ደባስ
ስራ አስኪያጅ
የፕሮጀክቱ ስም፡- ከበልስቲ ባየ መኖሪያ ቤት እስከ እምነት ተስፋ ትምህርት ቤት

የፕሮጀክቱ ዓይነት- የተፋሰስ ግንባታ ስራ

የስራ ተቋራጩ ስም ኮከቤ ኃይለእየሱስና ጓደኞቻቸዉ ጠ/ስ/ተቋራጭ

የተፋሰስ ግንባታ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት ተሸከርካሪዎች ወደ
ተቆፈረዉ ተፋሰስ ገብቶ አደጋ እንዳይፈጠር ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን
ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

 በእያንዳንዱ መኖሪያ ቤት እና በፕላን በተመላከቱ መንገዶች የመሸጋገሪያ ድልድይ ግንባታ ስራ

ለማከናወን ችለናል፤
 በተፋሰሱ በግራና ቀኝ በየ አስራ አምስት ሜትር በኩል በ 45 ዲግሪ የዉሃ ማስገቢያ ፉካ ሰርተናል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን ተጠቅመናል
 ለግንባታ የሚያስፈልጉ የተመረጡ አፈርና ድንጋይ የመሳሰሉት ለማውጣት ከተፈቀደዉ የኳሪ ሳይት
ብቻ እየተጠቀምን እንገኛለን
 በገባነዉ ዉል መሰረት በክረምት ወቅት የተፋሰስ ስራ ላለመስራት በፍጥነት ስራችንን እያከናወን
እንገኛለን
 የተፋሰስ ስራ በምንሰራበት ወቅት በገባነዉ የአካባቢ ደህንነት መመሪያ መሰረት መንገድ ስለሚዘጋ
ተለዋጭ መንገድ በመስራትና ተሸከርካሪዎች በስራ ላይ ባለዉ መንገድ እንዳይገቡ የሚከለክሉ
ምልክቶችን በማስቀመጥ አደጋን ተከላክለን እየሰራን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡ በአጠቃላይ
በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ እንገልጻለን፡፡
የፕሮጀክቱ ስም፡- ከቀበሌ 02 ፖሊስ ቀጠና እስከ መሰረተ ክርስቶስ ት/ቤት

የፕሮጀክቱ ዓይነት- የተፋሰስ ግንባታ ስራ

የስራ ተቋራጩ ስም በላይነህ ያደለዉና ጓደኞቻቸዉ

የፕሮጀክቱ ስም፡- ከኤፍሬም መኖሪያ ቤት እስከ ዉሰታ ወንዝ

የፕሮጀክቱ ስም ----------------------------------------------------------------------------------

የፕሮጀክቱ ዓይነት- የመጸዳጃ ቤት ግንባታ

የስራ ተቋራጩ ስም-----------------------------------------------------------------------------

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
 በተቻለ መጠን ግንባታ ሳይት ለይ የሚመነጭ ቆሻሻን ለመቀነስ በየግዜዉ የሚወጣዉን አፈር በአካባቢና
ማህበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ባለሙያዉ ባስቀመጠልን የማስወገጃ ቦታ ላይ ለማስወገድ ጥረት አድረገናል
 በተለይ በመጸዳጃ ቤት ግንባታ ወቅት የሚደረገዉን የአፈር ቁፋሮ ስራ ጋር ተያይዞ የሚወጣዉን አፈር
(ካርት አወይ ማቴርያል ) በገባነዉ ዉል መሰረት እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ በመዉሰድ
ማስወገድ ችለናል
 ከሳይት አካባቢ የሚገኙ መንገዶች የሚነሳውን ብናኝ አፈር ለመቀነስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ
ተሸከርካሪዎች ፍጥነት ከ 10 ኪሎ ሜትር በስዓት እንዳይበልጥ የሚያስገድዱ ምልክቶችን ተጠቅመናል
 በገባነዉ ዉል መሰረት ስራዉ በተያዘለት ግዜ እንዲጠናቀቅ የማድረግ ስራ ለመስራት ጠረት አድርገናል
 በአጠቃላይ በተሰጠን የአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት መመሪያ መሰረት እየሰራን እንደምንገኝ ገልጸን
ይህን ሪፖርት ልከናል ፡፡

ቀን 28∕12∕2014
የእርቅ የዉል ስምምነት
አቶ የኔነህ ሁነኛው እና ወይዘሮ ስመኝ ደባስ ከ 25 ዓመት በላይ በባልና ሚስት ተጋብተዉ ሃብት ንብረት

አፍርተዉ ልጅ ወልደዉ አብረዉ ሲኖሩ ከቆዩ በኋላ ከሚያዚያ 2013 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 28∕2014 ዓ.ም ድረስ
አለመግባባት ተፈጥሮ ጋብቻቸዉ እንዳለ ለየብቻ መቆታቸዉን መነሻ በማድረግ ጉዳያቸዉን ሁለቱን
ባለትዳሮችን ለማስማማት ሽማግሌ በማስቀረብ በሽማግሌ አይተናል ፡፡ በመሆኑም እኛ ሽማግሌዎች
ባለትዳሮቹ ለልዩነትና ወይም ለቅራኔ የዳረጋቸዉን ምክንያት ምን እንደሆነ ስንጠይቅ ወ∕ ሮ ስመኝ ከቤቴ
የወጣሁት አማኑዔል ከተማ የነበረዉን መኖሪያ ቤቴን ሸጨ ደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 06 የምንኖርበትን ቤት
የገዛን ቢሆንም ነገር ግን ባለቤቴ ቤቱን የገዛዉ እኔን ደብቆ ሳላምንበት እንደ ባለኩል ሳላምን በልጃችን የገዛዉ
መሆኑን ከሌላ አካል ሳረጋግጥ በትዳር ዉስጥ ያለዉ ድብብቆሽ ስላላማረኝ ከቤት ወጥቻለሁ በማለት ገልፀዋል፡፡
አቶ የኔነህም በበኩሉ እነደተባለዉ ቤቱን ያዞርኩት በጋራ ልጃችን ነዉ የእሷም የእኔም ሌላ ልጅ ስለሌለን
የልዩነት ምንጭ ይሆናል የሚል እምነት አልነበረኝም ነገር ግን ይህ ለትዳራችን እንቅፋት የሚሆን ከሆነ ቤቱን
በጋራ በስማችን ማዞር እችላለሁ በማለት ሃሳቡን ሰጧል፡፡

በመሆኑም እኛም እንደ ሽማግሌ የግራ ቀኙን ሃሳብ ካዳመጥን በኋላ ልዩነት ያመጣዉ ደ∕ማርቆስ ከተማ
ቀበሌ 06 ያለዉ የመኖሪያ ቤታቸዉ ስመ ንብረት ዝዉዉር መሆኑን አረጋግጠን እንዲስማሙ የተለያዩ ሃሳቦችን
አንስተን የነበረ ቢሆንም ወ∕ሮ ስመኝ ቤቱ ነገም ከነገ ወዲያም የልጀ እንደሆነ ባምንም ሳላምን በድብቅ የዞረ
በመሆኑ ይህ ተስተካክሎ በጋራ በስማችን ካልዞረና ካልተመዘገበ አልታረቅም ያለች በመሆኑና አቶ የኔነህም ቤቱን
በተመለከተ የልዩነት ምክንያት የሆነዉን ቤታችንን በ ወ/ሮ ስመኝ ደባስና ና በእኔ አቶ የኔነህ ሁነኛዉ ስም
አዞራለሁ ነገር ግን አሁን ላይ በከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ስመ ንብረት ዝዉዉር የታገደ በመሆኑ
ለማዞር እንደሚቸገር አንስቶ እኛም የስመ ንብረት ዝዉዉር ለጊዜዉ የቆመ መሆኑን አረጋግጠን ወ/ሮ ስመኝ
ደባስም አምናበት በመጨረሻም ሁለቱም በቤቱ መዞር ላይ የተስማሙ እና ልዩነቱ የተፈታ በመሆኑ ከዛሬ
ከ 28∕12∕2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቤቷ እንድትገባ አስማምተን ያስታረቅን ሲሆን ስመ ንብረቱን በተመለከተ
ማዞር እንደተጀመረ ያለ ተጨማሪ ንግግር አቶ የኔነህ ሁነኛዉ በጋራ ስማቸዉ ሊያዞር በሚል አስማምተናል፡፡

ባል- አቶ የኔነህ ሁነኛዉ ፊርማ---------ቀን-- ሚስት- ወ∕ሮ ስመኝ ደባስ ፊርማ-------------

ቀን------

ሽማግሌዎች
1.አቶ ------------------------------- ፊርማ-------------------------ቀን---------------------
2. አቶ ------------------------------ ፊርማ-----------------------ቀን-----------------------
3. ኤቶ ወ∕ሪት -----------------------------ፊርማ----------------------
ቀን-----------------------

You might also like