You are on page 1of 44

1

የህግ ማስከበር ተልዕኮን እውን ለማድረግ


ከብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ሰራተኛ አባላት፣
ጋር የተደረገ የውይይት መድረክ ፣

ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር


ግንቦት 2014 ዓ.ም
ደብረ ማርቆስ፣

2
የገለጻው አቀራረብ፡-

1. መግቢያ

2. የመነሻ ሁኔታዎች

3. ወሳኝ የስትራቴጅ አቅጠጫ

4. የቀጣይ የትኩረት አቅጠጫዎች

3
1. መግቢያ

4
የቀጠለ…መግቢያ

ያለንበት ሁኔታ ህግ ለማስከበር ርብርብ ላይ እንገኛለን፡፡

ከህልውና ዘመቻዉ ማግስት በነበረን የሁኔታ ግምገማ ፡-

የጅምላ ፍትህ ፣
ስርዓት አልበኝነት፣
ስርዓት የጎደለው የጦር መሣሪያ አያያዝ፣

5
የቀጠለ…መግቢያ
የፀጥታ ሃይላችንና የመንግስት አካላት በተላላኪነት ፈርጆ መተናኮስ፣
አቅም በፈቀደ ዘርና ሃይማኖት ተኮር ትንኮሳ መፍጠር፤

የተለያየ ስም ያላቸው የታጠቀና የተደራጁ ሃይሎች መበራከት


እንደሚገጥመን ለማስቀመጥ የሞከረ ነበር፡፡
 ግምገማችን ተጨባጭ ስለነበር፣ የድህረ ጦርነት ከባተማዊ ሁኔታችን

ስጋት ውስጥ ነን፡፡

6
የቀጠለ…መግቢያ

በስጋታችን ልክ፡-

ፈተናዎቹን ለይተን በሰራናባቸው ዘርፎች ከተማችንን ለማረጋጋትና የህዝባችን

የደህንነት ስጋት ለመቀነስ በተንቀሳቀስንበት ልክ የህግ ማስከበር ሥራችን ሲሻሻል፤


የአመራር ቁርጠኝነትና ፅናት በተጓደለባቸው ደግሞ አሁንም ህዝባችን ከፍተኛ

የደህንነት ስጋት ውስጥ ተጋርጦበት ይገኛል ፡፡

7
የቀጠለ…መግቢያ
የገጠመን የጥፋት ሃይል፡-

 መንግስትና ገዥውን ፓርቲ በከሃዲነት ፈርጆ ለማስፈረጅ ይሰራል፣

 በከተማ ደረጃ ከሚፈጠሩት የተደራጁ የጥፋት እርምጃዎች ከፍ አድረገውወደጠቅላላ

ቀውስና የውድመት ተልዕኮ ለማሳደግ እየሰሩነው፡፡

ስለሆነም አመራራችንና የፀጥታ ሃይላችን ስርዓቱን ከአደጋ ህዝባችን

ከጥፋት እንዲጠብቅ ለማድረግ ይህ እቅድ ተዘጋጅቷል፡፡

8
2. መነሻ ሁኔታዎች

9
የቀጠለ…የመነሻ ሁነታዎች

6.ልዩልዩ
5. የፀጥታ
የህብረተሰብ
መዋቅርሁኔታ
ክፍሎችሁኔታ

ሥድስት
የመነሻ
ሁኔታዎች 1. ፖለቲካዊ 4. የፓርቲመዋቅርሁኔታ
ሁኔታ

2. የዜጎችሰላምና 3. የሰላምናየፀጥታ
ደህንነትየማረጋጋትጉዳይ ሁኔታ

10
2.1 የፖለቲካዊ ሁኔታ
የብልፅግና ፓርቲ ውህደት የቆመባቸው ምሰሶዎች ሦስት ናቸው፡፡

እነሱም፡--

የብልጽግና ፓርቲ አላማዎች፣

የብልጽግና መርሆዎች እና

የብልጽግና እሴቶች ናቸው፡፡

 የውህደቱ ምሰሶዎች፡-

 በዘፈቀደ የተቀመጡ ሳይሆኑ ታስቦና ተሰናስኖ የተቀመሩ፣

 የበርካታ አካላትን ተሳትፎ ታሳቢ ያደረጉ፣

 ለሰው ልጆች ጥቅም መሰረታዊ የሆኑ ዕሴቶች (values) ናቸው፡፡

11
የብልጽግና የቀጠለ…ፖለቲካዊ ሁኔታ
ፓርቲ፡-

• ጠንካራ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ቅቡልነት ያለው ዘላቂ ሀገረመንግስትና ህብረብሄራዊ አንድነት መገንባት፣


• ልማትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ስርአት መገንባት፣
• ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያሰፍን ማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ እና
ዓላማዎች • ሀገራዊ ክብርንና ጥቅምን ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት ማካሄድ ናቸው፡፡

• ህዝባዊነት፣ ዴሞክራሲያዊነት፣ የህግየበላይነት፣


• ልማትና ፍትሀዊተጠቃሚነት፣ ተግባራዊዕውነታ፣
መርሆዎች • አገራዊአንድነትና ህብረብሄራዊነትናቸው፡፡

• የዜጎችናየህዝብክብር፣ ነጻነት፣ ፍትህ፣


• ህብረብሄራዊወንድማማችነትናእህትማማችነት መከባበር መቻቻል
እሴቶች • ህብረብሄራዊአንድነት አሳታፊነት ግልጸኝነትና ተጠያቂነት

12
የቀጠለ…ፖለቲካዊ ሁኔታ
 የለውጡድባብበእጅጉ አስቸጋሪናበተለያዩተቃርኖዎች የተተበተበሆል፡፡

 ለዚህገፊምክንያቶቹ፡-

 የባለፉትስርአታትየነበረውታሪካዊቁርሾ፣

 ባለፉትሦሥትአስርት አመታትከህብረብሄራዊአንድነትይልቅሚዛኑንያልጠበቀየብሄርፖለቲካከልክበላይየተቀነቀነመሆኑ፤

 በህዝቦችመካከል ጥላቻንለመትከልየተሰራውስራገደብየለሽ በመሆኑወዘተናቸው፡፡

 የለውጡድባብ

 የህግየበላይነትአለመረጋገጥ፣ስርቆቶች፣ዘረፋዎች፣የመሰረተልማትስርቆት፣

 በህገወጥድርጊት፣የገቢስወራ፣በኑሮውድነት፣

 የተቀላጠፈአገልግሎትአሰጣጣችን፣አገልግሎቶችበእጅመንሻመሆን፣

 የስራእድልመፍጠርአለመቻል፣የተሟላየመንግስትአገልግሎትአለመስጠት፣

 አመራሩናሰራተኛውበስራሰዓትተገኝቶአገልግሎትአለመስጠት፣

 በእነዚህና መሰልችግሮች መማረር፣ ከመረጋጋትናከመስከን ይልቅመደናበርየተጫነውነባራዊናህሊናዊሁኔታ


13
አጋጥሟል፡፡
የቀጠለ…ፖለቲካዊ ሁኔታ

 እንደ አማራነታችን የአማራ ህዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች በግልጽ ተለይተዋል፡፡፡

 ጥያቄዎቹ እንዲመለሱም፡-

በለዉጡ ያገኘናቸዉን አስቻይ ሁኔታዎች በመጠቀም፣

በሰጥቶ መቀበል መርህ በማድረግ ፣

ወንድማማችነትን በሚያፀና ሁኔታና፣

የኢትዮጵያን አንድነት በሚያስጠብቅ መልኩ እንዲመለሱ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት

እየተደረገነው፡፡
• ነገር ግን የጥያቄዎቹ አፈታት ሂደት እየተወሳሰበ የመጣበት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው፡-

14
የቀጠለ…ፖለቲካዊ ሁኔታ
 በጥያቄዎቹ አፈታት ሂደት ችግር እየሆኑ ያሉ ጉዳዮች፡-
 በዋናነት የአማራ ህዝብ ጥያቄ ሲሰፋምየኢትዮጵያ ህዝብ ሆነዉ እያለ፤
 ለጥያቄዎቹ ደርዝና ጠርዝ አበጅቶ በፈርጅ በፈርጁ የሚፈቱበትን ትልምተልሞ
ለመሄድ ተቆርቋሪና ተንታኝ እንድሁምባለቤት ነኝ የሚለውና በህዝብ ጥያቄ ስም
የሚነግደው ሃይል የትየለሌ እየሆነ በመምጣቱ፣
 በኢትዮጵያ ፖለቲካ የተዛባ ትርክት ላይ የተመሠረተ አመፅ /Discursive
Violence/ የአገራዊ ፖለቲካችን መገለጫ ሆኖመቆየቱ፣
 ከትርክቶች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚውየጭቆና ትርክት መሆኑ፣
 ለጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክቱ አብዛኞቹ ሃይሎች ተጠያቂ የሚያደርጉት አማራውን
መሆኑ፤
 የአማራው ሊህቃን የርስበርስና ከመንግሥት ጋር ተቀራርቦ መስራት አለመቻል፤

15
የቀጠለ…ፖለቲካዊ ሁኔታ

 ስለሆነም የተዛነፈውን የፖለቲካ አቋም አርሞ ለጥያቄዎቹ ተገቢ ምላሽ መስጠት

የሚቻለው፡-
 ሃይል በማሰባሰብና በሊህቃን የነቃ ተሳትፎ መሆኑን በመገንዘብ፣

 የህዝባችን የትግል ሂደቶች መልሶ በመገምገም ለህዝባችን የፈጠሩለትን ተስፋና ስጋት፣

የትግሉን ደካማ እና ጠንካራ ጎን በመለዬት አዋጭ የሆነዉን የትግል ስልት መልሶ


በመንደፍ፣
 የአማራ ህዝብ የትግል አቅጣጫዎችን በመፈተሽ ለጥያቄዎቹ ቅደም ተከተላዊ ስርአት

በማበጀት፣
 አሁናዊና መፃኢ የፖለቲካ ሁኔታዉን በአግባቡ በመተንተን፣


16 የገጠሙንን ውስጣዊና ውጫዊ ፈታናዎች በብልሃት በማለፍ ነው፡፡
2.2 የዜጎች ሰላምና ደህንነት የማረጋጋት ጉዳይ

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማረጋገጥ ጉዳይ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው፡፡

ባሳለፍናቸው አመታት በበርካታ ዜጎች ላይ የሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የመፈናቀልና

የንብረት መውደም አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡


የነዚህ ችግሮች ገፊ ምክንያቶቹ፡-

የመንግስት ኃይል እንደ አማራጭ በብቸኝነት መጠቀም ያለምንም ቅድመ

ሁኔታ መከበር ግዴታ ሆኖ እያለ አለመከበሩ፤


ይህንን ለማስከበርም የሚፈቅድ የፖለቲካ ምህዳር መፍጠር ባለመቻላችን፣

እና
17
ስሁት ትርክት፣ ታሪክና ጊዜ ወለድ የሆኑ ጫናዎች መፈጠራቸው ናቸው፡፡
የቀጠለ… የዜጎች ሰላም
 ለችግሮቹመከሰትናመባባስከመንግሥትድክመት በተጨማሪ የበርካታአካላት ጫናዎች አሉ፡-

 የፖለቲካአክራሪነትእናየማህበራዊጽንፈኝነትጫና፣

 ጁንታውናኦነግሸኔየፈጠረብንየህልውናአደጋ፣

 የውስጥተላላኪዎችናየዲጂታልሚዲያው፣

 የዕኩይአካላትንአሉታዊሚናእያዩእንዳላዩ፣እየሰሙእንዳልሰሙሆኖየማለፍየምንአገባኝስሜት፣

 አቅላይነትናሸንጋይነት፣

 መታሰርንከጀብደኝነትጋርአቆራኝቶየመረዳትልክፍት፣

 በቡድንሆኖህግመጣስ፣ሰላምማደፍረስ፣የመንግስትንስራማደናቀፍየገቢምንጭእየሆነመምጣቱ፣

18
የቀጠለ… የዜጎች ሰላም
 በወንጅልተጠርጥረውየሚያዙንማሞካሸትናየመንግስትንአሰራርየማጣጣልዘመቻ

ለተጠርጣዎች ፈጽሞ ትክክልያልሆነየስነልቦናከፍታ ሲያጎናጽፍ በተጎጅዎች ላይደግሞ


የስነልቦናስብራትናየተስፋ መቁረጥባይተዋርስሜትመፍጠሩሊጠቀሱየሚችሉ
ምክንያቶች ናቸው፡፡

 ሰላም በመንግስትና በህዝብ የጋራ ስምሪት የሚረጋገጥ ወሳኝ ሀብት እንጂ አንዳቸው

ከሌላቸው በብቸኝነት የሚያገኙት ቁምነገር አይደለም፡፡


 ስለሆነም ለሰላም ሲባል ፡-

 ራስንማቀብለበጎነገርመዘጋጀትናበበጎነገሮችላይሙሉጊዜንማጥፋትያስፈልጋል፣

 መከፈልያለበትንመስዋዕትነትሁሉመክፈልየዜጎች ግዴታነው፡፡

19
የቀጠለ… የዜጎች ሰላም

የኔን ሳታጎድል ሰላምን ከየትም ብለህ አስፍንልኝ የሚሉት ስሁት አካሄድ እንዲቆም

ምሁራን፣ ወጣቶችና መላው ህዝብ ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው፡፡


ከቅርባችን ያለውን ችግር እየከረከምን በሩቅ ያለውን በሽታ እንዲታከም ማድረግ

እንችላለን፡፡
የሽብር ቡድኖችን በጋራ የምንታገላቸውን ያህልበየራሳችን ድርሻ ለሰላም መጥፋት

የምናበረክተውን ስሁት አካሄድ በቅጡ ማረም ይኖርብናል፡፡

20
የቀጠለ… የዜጎች ሰላም
 የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ ይቻል ዘንድ፡-

 የመንግስትን ኃይልን የመጠቀምብቸኛ ስልጣን ማክበርና ማስከበር ፣

የመንግስት የጸጥታና የደህንነት መዋቅር ተገቢ ክብርና ጥበቃ ማድረግ፣

የጸጥታ መዋቅሩን አመራርና አባላት ሆን ብሎ የሚያደናቅፋቸው በበዛ ቁጥር እነሱም

እንደማንኛውም ሰውስሜት ስላላቸው እደሚዝሉመረዳት፣


መርጦ ህግ ማክበርም ሆነ ማስከበር አንጻራዊ ሰላምአያረጋግጥም፡፡

በሁሉም መስክ ህገወጥ ድርጊትን በውል የምንረዳ፣ አምርረንም የምንጸየፍ፣

በመከላከል ስራውም ከልባችን የምንረባረብ፣ ካልተገባ ንጽጽርና ፋክክር አንጻራዊ


ነጻነታችንን ጠብቀን የወንጀል ድርጊትን የትም ይፈጸም የት በቁርጠኝነት የምንታገል
21 ሀቀኛ ዜጎች ከሆን ሚናችን አስተዋጽኦ ይኖረዋል፡፡
2.3 የሰላምና የፀጥታ ሁኔታ
 ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ለውጡን ለማደናቀፍ ባሴሩ የሀገር ውስጥና የውጭ
ኃይሎች አያሌ ችግሮች ገጥመውናል፡፡
 ከችግሮቹ መካከል ፡-
1ኛ. አሸባሪው ትህነግ፡-
ከመጋቢት 2010 እስከ ጥቅምት 24/ 2013 በርካታ ግጭቶችን በመላ
ኢትዮጵያ ላይ አስነስቷል፣
አብዛኞቹ ግጭቶች አማራውን ማእከል ያደረጉ ቢሆንም ኢትዮጵያን
የማፍረስም ግብ አላቸው፡፡
 የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ከጀርባ በመውጋት አገር አፍራሽነቱን
አስመስክሯል፡፡
 የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን ከጀርባው አዝሎ በከፈተው የጦር ወረራ
አገራዊ ህልውናችንን አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ለማድረግ ሞክል፡፡

22
የቀጠለ…የክልሉ ሰላም ሁኔታ
የሕልውና አደጋው በ‹ዘመቻለኀብረ-ብሔራዊ አንድነት› አሁን ላለንበት አንፃራዊ

የእፎይታ ድል ማግኘት ተችሏል፡፡


ነገር ግን ትህነግ በምእራፍ አንድ ያላሳካውን አማራውን ሙሉህልውናውን

ማሳጣትና ኢትጵያን የማፍረስ ተልእኮ ድጋሜ ለማሳካት ለዳግምወራራ እየተዘጋጀ


ነው፡፡
2ኛ. የትህነግ ተላላኪዎች፡-
ትህነግ ኮትኩቶ ባሳደጋቸው ተላላኪወቹ አማካይነት በተለይም በአማራ ክልልሁሉ

አቀፍ ቀውስ እንዲከሰት ሳይታክት እየሰራ ይገኛል፡፡


ከሀይማኖት ጋር ተያይዞ እየታየ ያለውን ፅንፈኛነትና አክራሪነት በአንድም ሆነ በሌላ

መንገድ በፓኬጅ አደራጅቶ የሚመራው ትህነግ ነው፡፡


23
የቀጠለ…የክልሉ ሰላም ሁኔታ
 በነዚህ ተላላኪዎቹ ምክንያት፡-

በወራሪውሃይልተወረው በነበሩአካባቢዎችህገወጥነትተበራክቷል፣

ፖለቲካዊናወታደራዊሚሽን ያላቸውየታጠቁናየተደራጁየከተማችንንየውስጥሰላም

የሚያውኩ ቡድኖችንተፈልፍለዋል፤
እንደ የአካባቢው መልኩይለያይእንጅበከተማችን የሃይማኖት ጉዳይለደምመፋሰስ መንስኤ

እንዲሆንይሰራሉ፡፡
 ለምሳሌ በከተማችንምሆነእንደሀገረስብከትበኦርቶዶክስእምነት ውስጥየሚስተዋሉልዩነቶች በራሷ

በተቋመሟበውስጥአሰራርእስከመጨረሻውመሄድናመፍታት ሲገባነገሩንወደሌላፖለቲካዊይዘትየመቀየር፣
ሌሎችተዋናዮችገብተውእንዲፈተፍቱመፍቀድ፣ ለከፋብጥብጥናግጭትየሚነሳሱበትሁኔታነው
እየተስተዋለያለው፡፡
 ሌላውከአካባቢያችንወጣስንልሰሞኑንየሰሞኑየጎንድርከተማ አንዱማሳያነው፡፡ይህየትህነግእናበጀርባው

24 የታዘሉፀንፈኛግለሰቦችናሀይሎችሀይማኖትንመሰረትአድረገውየመዘዙትአደገኛውየጥፋትካርድናት፡፡
የቀጠለ…የሰላም ሁኔታ
3ኛ. የህዝቡንን አንድነት ማወክ፡-
በዞን/በወረዳና በጎጠኝነት/በመንደር ከፋፍሎ በከተማችን የህዝብና የአመራር አንድነት

እንዳይመጣ መስራት፣
 በአማራ ህዝብ ጥያቄወች ስም የሚነግዱ አስመሳይ የፖለቲካ ሸቃጮች ህዝቡን ረፍት

መንሳት ፤
በመንግስት የእለት ተእለት ህግ ማስከበር ላይ ጣልቃ በመግባት የጎበዝ አለቃነት አዝማሚያ

ያላቸው ፅንፈኛ ሃይሎች መበራከት ፣


ሁሉንም ነገር በጉልበት መፈፀም የሚችል አድርጎ የሚቆጥር ፅንፈኛ ሀይል እንዲፈጠር

በህቡእ ስምሪት መስጠት፣


ከተማችን እረፍት አልባ እንዲሆን ማድረግ ፣

ትህነግ ላሰበው ዳግም ወረራ የተዳከመና በተለያዩ አጀንዳወች የተወጠረ ከተቻለም የፈራረሰ
25 ከባቢ እንዲፈጠር መስራት፣
የቀጠለ…የሰላም ሁኔታ

 ስለሆነም ትህነግን ቁጥር አንድ የአማራ ህዝብ ጠላት አድርጎ የማይወስድ ማንኛውም

ትግል የአማራን ህዝብና መንግስት አዳክሞለአሸባሪው ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ሀይል


ከመሆን በስተቀር ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡
 ከዚህ አንጻር በከተማችን የሚታዩ የፀጥታ እና የህግ የበላይነት መጣስ ችግሮች በቀጥታ

ለትህነግ አስቻይሁኔታ የሚፈጥር፣ ለተላላኪዎችየተመቸ የሚያደርግ ነው፡፡


 ማሳያ ከሆኑ ችግሮች መካከል፡-

 ታጥቆናተደራጅቶበሀይልበከተማችንመንቀሳቀስ፣

 ህገወጥተኩስ፣

 የመከላከያንናየልዩሀይልንልብስለብሶህግአስከባሪመስሎመዝረፍ/መስረቅ፣

26
የቀጠለ…የሰላም ሁኔታ
 በየሆቴሉገብቶተስተናግዶአልከፍልምማለት፣

 የገንዘብድጋፍአድርጉማለት፣

 ኬላጥሶመሄድ፣

 መንግስትሊፈታውየሚችለውንየፀጥታችግርማወሳሰብ፣

 የግለሰብንብረትመዝረፍ፣

 የከተማውንአስተዳደርምለማፍረሰበእቅድመስራት፤

 በውጭፅንፈኛሚዲያወች፣በልዩልዩፅንፈኛናአክራሪአደረጃጀትተደራጅተውበታጠቁሀይሎች

እንዲሁምበውስንየተፎካካሪፖለቲካፓርቲአባላትጭምርየሚመራአደገኛሁኔታእየተስተዋለመሆኑ
ለአብነትሊጠቀሱይችላሉ፡፡

27
የቀጠለ…የሰላም ሁኔታ
 ጠቅለል ተደርጎ ሲቀርብ ህግና ስርአት በሚፈለገው መጠን ማረጋገጥ

ያልቻልንባቸዉ ተጨባጭ ምክንያቶች ሁለት ናቸው፡፡


 እነሱም፡-
 ፖለቲካዊ ቁርጠኝ ተላብሶ በፀናት ተቆራርጦ ህግ ማስከበር የሚችል አመራር
በየደረጃው አለመፍጠራችን ፤
 በየደረጃዉ በሚገኘዉ መዋቅራችን የሚስተዋለዉ አድርባይነት ፤ ፍርሀት ችግሮችን
በህግና ስርአት ለመፍታት ሳይሆን በህዝበኝነት መንፈስ አክራሪነትና ፅንፈኝነት
የተጠናወተውን መንጋ ደጋፊና አብሮ ተቆርቋሪ መስሎ የመታየት ፖለቲካ በየደረጃው
ያለን አመራር ስለወረረን ጭምር ነው፡፡
 ለሁለቱም ምክንያቶች መነሻቸዉ የአመራር የመፈፀም አቅም ጉድለት ነው ፡፡

28
2.4 የፖለቲካ መዋቅራችን ሁኔታ

 የፓርቲ ተቋም ግንባታ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በልዩ ትኩረት ሲሰራበት ቆይቷል፡፡

 ይሁን እንጅ በመዋቅራችን ውስጥ፡-

አፈንጋጭ አመራሮች እየተስተዋሉነው፡፡

የተገፋን ስሜት የተጫጫናቸውና ለግል ዝናና ክብር ታስቦ የፓርቲያችን መዋቅር

የማጠልሸት ዘመቻ የሞከሩ የሳይበር ሚዲያው ጀግኖች እየተስተዋሉ ነው፡፡

29
2.5 የፀጥታ መዋቅር ሁኔታ

 አሁን ላይ በርካታ የህግ ጥሰቶችና ወንጀሎችእየተፈፀሙ ይገኛሉ ፡፡

 ሀይማኖትመሰረትያደረገግጭት፣

 የጦርመሳሪያእናየጥይትንግድ፣

 ግድያ፣

 ባልተፈቀዱቦታወች የጦርመሳረያይዞበቡድንናበግልመንቀሳቀስ፣

 ህገወጥየቤትግንባታ፣

 ህገወጥንግድ፣

 የግብርስወራ፣

30
የቀጠለ…የጸጥታ መዋቅር

ስለሆነም የፖሊስ፣ የሚሊሻ እንዲሁም ሌሎች የፀጥታ ሀይሎችን ፡-

ወደ ተቀራረበ የቁርጠኝነትና የፅናት ደረጃ እንድደርሱካላደረግን፣

በልዩ ልዩ ስልጠናዎች እየገነባን በግምገማ ካላጠናከርን፣

ቁርጠኛና ፅኑዎችን በተግባር ፈትሸን ካላበረታታን፣

በጥፋት ሀይል አጅንዳ የተጠለፈውንና ሰራዊቱን ከድቶ ከነ ትጥቁ የጠፋውን

ጥቂት ሀይል ተከታትለን ወደህግ ካላቀረብነው የህዝቡን የደህንነት ስጋት


የሚያስወግድ ጠንካራ ሀይልመፈጠር አንችልም፡፡

31
2.6 ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ሁኔታ
2.6.1 የህዝቡ ሁኔታ
 ህዝባችን በተደጋጋሚዉይይቶች በርካታ ኃሳቦችን ነግሮናል፡-

 በምርጫየገባነዉንቃልእንድንፈፅም በተደጋጋሚአቤትብሏል፡፡

 ህግእንድናስከብርአጥብቆጠይቋል፡፡

 የጎበዝአለቃነንባዮችተበራክተዉበታል፤ግብርያስገብሩታል፤

 ህገወጥነጋዴዎችኑሮዉንአናቱላይከሰቀሉበትቆይቷል፤

 የመንግስትአገልግሎትከእጅመንሻውጭማግኘትአለመቻሉአስመርሮታል፡፡

 የሚፈልገውንየመንግስትአገልግሎትበተቀላጠፈመንገድአያገኝም፣

 በስራሰዓትተገኝቶየሚያስተናግደውአመራርናባለሙያእያገኘአይደለም፡፡

32
የቀጠለ…የጸጥታ መዋቅር
 በዚህም ምክንያት አብዝቶ የደገፈንና እስከ እኩለ ሌሊት ቁሞ ድምፁን የሰጠን

ህዝብ፡-
መቆጣት ጀምሯል ፡፡

ለዉጡ ላይ የነበረዉ ተስፋ ቀስበቀስ እየቀነሰ መጥቷል፤

እልፍ ሲልም የብሔር ፅንፈኝነት ወገንተኛ በመሆን የህዝቡ ጥያቄ አልተመለሰም

መንግሥትም ህዝባችን ላይ የሚደርሰዉን ጥቃት መከላከል አልቻለም የሚሉ


አዝማሚያዎች ማንፀባረቅ ጀምሯል፤
አልፎ አልፎም በመንግሥትና ፓርቲያችን ላይ ጥርጣሬና ተስፋ መቁረጥ ማሳየት

ጀምሯል ፡፡
33
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍሎች
 ስለሆነም ሁኔታችን ገምግመን እየላላ የመጣውን የህዝብ በመንግስተ ላይ እምነት

የማሳጣት ጉዳይ፡-
ምርታማነትን ለመጨመር ማገዝ፣
 በህግ ማስከበር፣  የግብአት እጥረትን በመቅረፍ፣
 አገልግሎትን በማሻሻል፣ የከተማ ፕሮጀክቶችን በማሳለጥ፣
ስራ አጥነትን በመቀነስ፣
 ሙስናንናብልሹአሰራርንበማስወገድ፣ ኢንቨስትመንት በማስፋፋት ፣
 ለተደራጁ ማህበራት የመኖሪያ ቤት
 መስሪያ ቦታ በመሥጠት
 ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ተቀናጅተን መፍታት ካልቻልን የላላው
ህዝባዊ ትምምን ይቆረጥና ወደ ፖለቲካዊ ሱናሜ ውስጥ መግባታችን አይቀርም፡፡
34
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍሎች

2.6.2 የወጣቶች ሁኔታ


 በኢትዮጵያ ካለው ህዝብ የሚበዛው ክፍል ወጣት ነው፡፡

ከ15-29 አመት ያሉት የህዝቡን 28% (ከ30 ሚሊዮን በላይ) ይሸፍናሉ፡፡

ከ15 -34 አመት ከወሰድነው ደግሞ ቁጥሩ ከፍ ይላል፡፡

ይህ መልካም አጋጣሚ (Demographic dividend) ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

ወጣቱ፡-

የሀገራዊ ለዉጡ እንዲመጣ፣

ለውጡ እንዲጸና፣

በህልውና ዘመቻው የክተት ጥሪዉን በመቀበልየሀገር መከላኪያና ሌሎች የፀጥታ


35
መዋቅርን በመቀላቀል አወንታዊ ሚና ተጫውል፡፡
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍሎች
ወጣቱ ያልተፈቱለትጉዳዮችበርካታናቸዉ፡፡

በርካታወጣት በሥራአጥነትምክንያትበጎዳናኑሮናልመና የሚሰቃይነዉ፡፡

በፖለቲካመስኩም በበቂሁኔታተሳትፏል ማለትአይቻልም፡፡

ወጣቱ፡-

በፅንፈኞችእናበአክራሪ ቡድኖችተታሎበአፍራሽተልዕኮዉስጥእየተሰለፈያለዉወጣትቁጥር

የሚናቅአይደለም፡፡

በርካታዉወጣት በህገወጥስልጠናዎች ይሳተፋል፤

መሰረተቢስበሆኑ የፅንፈኛሚድያዎችአሉባልታ ዉስጥቀድሞይገኛል፤

በየአካባቢዉበወቅታዊክስተቶችምክንያትሰልፍእንዲደረግ፤ የደቦፍትህእንዲሰጥ ሙከራ


36
የሚያደርገዉወጣትቁጥሩቀላልአይደለም፡፡
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍሎች

 በተጨማሪምወጣቱ፡-

ሁሉንምነገርመንግስትእንዲፈታላቸውየመፈለግዝንባሌ፤

 ኢ-መደበኛአደረጃጀትፈጥሮለመንቀሳቀስመሞክር፣

የተስፋቆራጭነትአዝማሚያምይስተዋልበታል፡፡

 እንደፓርቲ፡-

ወጣቱየፖለቲካችንዋነኛሞተርመሆኑንመገንዘብ፣ -

ወጣቱላይየሚመጥንየፖለቲካሥራመስራት፣

ወጣቱነገየሱየሆነቸውንሀገርየማፍረስፕሮጀክትተደናግሮእንዳይሳተፍከፀንፈኛሀይሎችና

ግለሰቦችመንጋጋፈልቅቆየማውጣት፣
37 ከአብዛኛውሚዛናዊወጣትጋርተቀናጅመስራትየፓርቲያችንስራሊሆንይገባል፡፡፡
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍል
2.6.3. የኢመደበኛና የፅንፈኛ ኃይሎች ሁኔታ
 በከተማችን፡-

በትጥቅናያለትጥቅየተደራጁህገወጥአደረጃጀቶችአሉ፡፡

በእነዚህአካላትዙሪያያለውአመለካከትወጥአይደለም፡፡

ይህየአመለካከትአለመቀራረብበተሟላመንገድህግለማስከበርእንቅፋትፈጥሯል፡፡

እየተሻሻለየመጣቢሆንምያለውግንዛቤወጥናየጠራእንዲሆንበማድረግበኩል ውስንነቶችአሉ፡፡

እነዚህ አደረጃጀቶችይህንአጋጣሚበመጠቀምፖለቲካዊናወታደራዊዓላማይዘውበመንቀሳቀስ

አደረጃጀታቸውንበማጠናከርላይናቸው፡፡
ይህንን ሀይል፡-
በዩኒቨርስቲ ያሉ ምሁራን፣
ባለሀብቱ፣
ዲያስፖራወች፣
ፅንፈኛ ሚዲያወች
38
እንዲሁም ፅንፈኛ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂወች ያግዙታል፡፡
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍል
• እነዚህ አካላት የሚፈጠሩጥቃቅን ግጭትና አለመግባባቶች ወደጠቅላላ ቀዉስ እንዲያመሩ
ይሠራሉ፡፡
• ምሳሌ፡-

 በቤት ማህበር የተደራጁ ወገኖችን ሽፋን በማድረግ የጥፋት አላማ ለማሳካት መስራት፣

 በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፍተኛ ዉጤትን መነሻ በማድረግ አገር በሚያፈርስ መልኩ

መንቀሳቀስ፣
 የማዳበሪያ ዋጋ አለማቀፋዊ ችግር መሆኑ እየታወቀ ህዝቡን ለማደናገር መሞከር፣

ህዝቡን ሊያነሳሱ ይችላሉ የሚሏቸውን አማራጮችሁሉ ለመጠቀም የሰራሉ፣

39
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍል
በተጨማሪምእነዚህሀይሎች
 የጋይንትነፋስመውጫየማረሚያቤትእስረኛ የማስፈታትዘመቻ፣

 የሞጣውእስረኛከጣቢያለማስፈታትየተሞከረውሙከራ፣

 በአገውናበአማራ፣በቤኒሻንጉልህዝቦችመካከልግጭትለመፍጠርየተደረገውሙከራ፣

 መጋቢትመጨረሻበሰሜንወሎ የተፈፀመውክስተት፣

 ሚያዚያመጀመሪያየኦሮሞብሄረሰብዞንና የሰሜንሽዋአጎራባችቀበሌወችግጭቶች፣

 የቅርቡ ጎንደር ሀይማኖትንሰበብአድርጎ የተፈጠረውግጭትለአብነትማንሳትይቻላል፡፡

40
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍል

 አንዳንድ ወገኖች በፈጠርናቸውልዩ ልዩ የውይይት መድረኮች፡-

ምን ሲባል ፋኖን ስሙን ታነሳላችሁ፣ትነካላችሁ፣ ለምን ጥፋተኛ ነው ትላላችሁ፣

መድህናቸን እሱ ነው፤
በሌላ የጥፋት ሀይል ልታስበሉን ነው፤

ዳግም ልታስወርሩን ነው፣

ይህንን ሀይል ያለ ጀብዱ ጀብድ ያለ ጥንካሬው ጥንካሬ በመስጠት በባዶ ሜዳ

የማጀገን፤
በተቃራኒውየመንግስት መዋቅሩን ማጥላላትና ማንኳሰስ፣

የጸጥታ ሀይላችንን እምነት የማይጣልበትና ደካማ እንደሆነ አድርጎ የመሳልአደገኛ


41
የቀጠለ…የህ/ብ ክፍል

ይህንን የተወሳሰበ የጸጥታ ችግር ለመፍታት ወይም በድል ለመሻገር፡-

 ትልቁድርሻየመንግስትእንደሆነቢታወቅም፣

ያለህዝብተሳትፎምንምማድረግአይቻልም፡፡

ስለሆነም ፡-

ህዝባችንንሁኔታውንበውልእንዲረዳንማድረግ፣

ገብቷቸውምሆነሳይገባቸውየጠላትንአጀንዳይዘውየሚያራገቡግለሰቦችንናቡድኖችንከድርጊታቸው

እንድቆጠቡማድረግ፣
ጥፋተኞችበህግሲጠየቁ እንድሁም ህግየማስከበርስራየመንግስትብቻ እንደሆነታምኖበትማንኛውምህግ

የማስከበርስራውንለማገዝየተዘጋጀሁሉመንግስትበሚሰጠውስምሪትእንጅእንዳሻውመሄድእንደሌለበት፣
እንደዚያእንዲሆንከፈቀድንወደሚያጠፋንስርአትአልበኝነትእየገባንመሆኑንተረድቶህዝባችንከመንግስት

42 ጎንመቆምይጠበቅበታል፡፡
43
አመሰግናለሁ!!!

44

You might also like