Professional Documents
Culture Documents
ቁጥር …………………
ቀን…………………….
ባ/ዳር፣
//ከሰላምታጋር/
ቅጅ//
ለደ/ጎ/ዞ/አስ/ጽ/ቤት
ለደ/ጎ/ዞን ሴ/ህ/ወ/መምሪያ
ለመምሪያ ሃላፊ
ደ/ታቦር
በ 2014 በጀት አመት
የ 12 ወር ሪፖርት
ሰኔ 2014
ደ/ታቦር
ማውጫ
ርዕስ---------------------------------------------- የሪፖርቱ ዝግጂት
ዓላማ-----------------------------------------------------
1- ራዕይ፣ተልዕኮ፣እሴቶች----------------------------------------------------
2.1. ተልዕኮ----------------------------------------------------------------
2.2. ራዕይ------------------------------------------------------------------
2.3. እሴቶችና እምነቶች----------------------------------------
2- ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች---------------------
3- የበጀት አመቱ ስትራቴጂያዊ ግቦች ዒላማ--------------------
4- የበጀት አመቱ ስትራቴጂያዊ እርምጃወች አፈጻጸም------------
4.1. የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም------------------------------------------------
4.2. የአበይት ተግባራት አፈጻጸም-----------------------------------------------
መግቢያ
ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በአንድ መዋሃድ የቅርብ ጊዜ ቢሆንም በየራሳቸው በነበሩበት ስዓት ለአገር ዕድገት
የሚጫወተውን ቁልፍ ሚና መሰረት በማድረግ የ 2 ኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማቀድ የመምሪያውን
ግብ ለማሳካት ብዙ ተግባራትን በማከናወን ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ ስለሆነም የ 5 ዓመቱን እቅድ ታሳቢ በማድረግ
የ 2013 እቅድ ሰፋ አድርጎ በማቀድ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ መምሪያው ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት አንጻር የአበይት
ተግባራት ስራዎችን መሰረት በማድረግ የዞኑን ገጽታ ከመገንባት፣ የኢንቨስትመንት ምዝገባና ፈቃድ ከመስጠት፣የተለያዩ
ማበረታቻዎችን ከመፍቀድና ተግባራዊ ከማድረግ፣ ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ከማስገባት እና መሰረተ ልማት
እንዲሟላና የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማምጣት ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት ከመስራት አንጻር የነበረው እንቅስቃሴ
አበረታች ነበር ፡፡
ነገር ግን የተሰሩ ስራዎች ተስፋ ሰጪ ቢሆኑም ካለው የኢንቨስትመንት ፍሰትና በዞኑ እንዱስትሪ ከማሳደግና ከማስፋት
አኳያ የሚገጥሙ የመሰረተ ልማት፣የመብራት ፣ የብድርና የመሬት ችግሮችን መረጃ ላይ ተመስርቶ ከአጋር አካላት ጋር
በመነጋገር ፈጥኖ ከመፍታት፣ ፕሮጀክቶችንም ፈጥነው ወደ አፈጻጸም እንዲገቡ ተከታታይነት ያለው ድጋፍና ክትትል
ከማድረግ አንጻር ውስንነቶች ነበሩ፡፡ ፕሮጀክቶች በዘላቂነት ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚደረገው ድጋፍ
ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት በመሆኑ የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ ይሆናል፡፡
በመሆኑም መምሪያው የ 2 ዐ 13 ዓ.ም BSC እቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን የበጀት ዓመቱን
አፈፃፀም በመገምገም ቀጣይ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዩችን በመለየት የ 2 ዐ 14 በጀት ዓመት የ 3 ወራት መነሻ
እቅድና የሰራተኞች የ 6 ወር ውጤት ተኮር ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ እቅዱም የመምሪያውን ራዕይና ተልዕኮ
ለማሳካት የሚያስችሉ ግቦች፣ ኢላማዎች እና የትኩረት መስኮች ያሉት ሲሆን መምሪያው በበጀት አመቱ የተሻለ
ውጤት ለማስገኘት በወራትና በሩብ አመት የተከፋፈለ የድርጊት መርሀ-ግብርና የተተነተነ እቅድ የማዘጋጀት ተግባሮችን
ፈጽሟል፡፡ ስለሆነም በ 2014 በጀት ዓመት በሁሉም የልማት ቡድን የተከናወኑ ተግባራትን የሚገልጽ ዝርዝር ሪፖርት
እንደሚከተለው አጠናቅረን አቅርበናል፡
የተከናወኑ ተግባራት ከታቀደው አንፃር አፈፃፀማቸዉን በአግባቡ ለመገምገም እና በአፈጻጸም ወቅት የተገኙ ጠንካራ
ጎኖችንና ደካማ ጎኖችን በመለየት ጠንካራ ጎኖችን ለማጠናከርና ደካማ ጎኖችን ለማሻሻል እንዲያመች ነው፡፡
2.1. ተልዕኮ፡-
በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንትዘርፍየተሰማሩባለሀብቶችህጋዊ፣ ዘመናዊና ተወዳዳሪ የአሰራር ስርዓትን ተከትለውየኢንዱስትሪ
ልማቱንና ኢንቨስትመንቱን በማስፋፋት ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነትና የውጭምንዛሬ ግኝትን
በማሳደግ የዞኑን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማፋጠን፡፡
ራዕይ፡-
እሴቶችና ዕምነቶች፤
ለመዋቅራዊሽግግሩትኩረትእንሰጣለን፣
ለኤክስፖርትና ተኪ ምርቶች ትኩረት እንሰጣለን
ህብረተሰቡ በተደራጀ አግባብ የልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ጠንክረን እንሰራለን
የግል ባለሀብቱ ሚና የማይተካ በመሆኑ ለአገር ውስጥ ባለሀብት ቅድሚያ እንሰጣለን
የሴቶች፣ወጣቶችናአካልጉዳተኞችንናተጠቃሚነትለማረጋገጥእንተጋለን
ለመማርና ለለዉጥ ዝግጁ ነን፤
ሙስናን እንጸየፋለን፤
በዉጤት እናምናለን፣
የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ ምግባር እናጎለብታለን፤
ተደምረን ለውጡን እናፋጥናለን፤
የመምሪውን እንቅስቃሴ እየገመገመ እየመራያለ ሲሆን 1 ሰብሳቢ 4 አባል ያለው ሲሆን የመምሪያው ጠቅላላ ተግባር
ያለበትን ደረጃ እገመገመ ለቡድኖችም ደረጃ እየሰጠ ቀጣይ ቅንጅታዊ ስራ የሚያስፈልጋቸውን በመለየት በጋራ
ይደግፋል፡፡
የማኔጅመንት ውይይትም እንደ ተቋም 2014 በጀት አመት 12 ጊዜ ይካሄዳል ተብሎ በእቅድ የተያዘና በወሩ አንድ ጊዜ
መወያየት እንዳለበት የታቀደ ሲሆን ክንውኑም 9 ጊዜ መወያየት ተችሏል ፡፡
በሁሉም ቡድኖች 12 ጊዜ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ እስከዚህ ወርም 108 ጊዜ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ የለውጥ ቡድኑም
በየወሩ የተሰሩ ስራወችን ከቁልፍና አብይት ተግባራት አኳያ እየገመገመ ደረጃ ያወጣል በልማት ቡድን ስራወችን
እቅድ ሁሉም አቅደው በአሰራር አዳዲስ ተግባራት የጋራ እውቀት እና አቀራረብ አረዳድ ይኖር ዘንድ ሶስቱም ቡድኖች
የየራሳቸውን እቅድ በማቀድ በወር 1 ጊዜ እንደተቋም 3 ጊዜ በድምሩ በአመት 36 ጊዜ በማቀድ በዚህ ወር 3 ጊዜ
ሁሉንም የወረዳወችና ከተማ አስተዳደሮች ጽ/ቤት ኃላፊወችን፣ ቡድን መሪወችን፣ የእቅድ ባለሙያወችን
፣የፓርኮችን ኃላፊ የመምሪያውን ሁሉንም ሰራተኛ በማሳተፍ ከ 4/8/2014 እስከ 5/8/2014 ማለትም ሁለት ቀን
የቆየ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸምና በአዋጆች በመመሪያወች ላይ ግምገማዊ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም
የ 3 ቱም ቡድን ሪፖርት ቀርቦ በአፈጻጸማቸው መሰረት ደረጃቸውን አውቀው ውይይት ከተደረገ በኋላ ምንላይ
እንዳሉና በቀጣይ የትኛው ተግባር ላይ ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው እና በቀጣይ ቀሪ 3 ወራት በትኩረት ምን
በተመለከተ
በመምሪያችን አዘጋጅነት ሁሉንም የሚመለከታቸውን ባለሀብቶች አጋር አካላት የፓርኮችን ኃላፊ፣ባለሙያወች
የደ/ታቦር ከተማ ኢንዱ/ኢንቨስትመንት ኃላፊና ቡድን መሪወችን የመምሪያችን ኃላፊና ቡድን መሪ በማሳተፍ
በ 26/08/2014 ማለትም አንድ ቀን የቆየ በቀጣይ 90 ቀናት የሚከናወኑ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት
ማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ ውይይት የማድረግ ባጋጠሙ ችግሮች ላይና በቀጣይ 90 ቀናት ምን መሰራት እንዳለበት
የቀጣይ አቅጣጫ በመስቀመጥ ስራ ተሰርቷል፡፡ የተሳታፊ ብዛት ወንድ 34 ሴት 1 ድምር 35 ነው ፡፡
• የደ/ማርቆስ አመራር ባለሀብት መሳብና መሬት አቅርቦት በምሳሌነት ይጠቀሳሉ፡፡ እኛ በምን ድጋፍ አሰጣጥ
እንታወቅ?
4.1.1 አቅምና ክህሎት ያላቸዉን ባለሃብቶችን መለየት፣የተለዩ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 395
የዓመቱ ክንውን 333 የዓመቱ አፈፃፀም 84.30%
4.1.2 ነባር ኢንቨስተሮችን ኢንቨስት እንዲያደርጉ መለየት፣ የዓመቱ ዕቅድ 45 የዓመቱ ክንውን 32 የዓመቱ
አፈፃፀም 71.11%
4.1.4 ታዋቂ የሆኑ የዉጭ ኢንቨስተሮችን ወደ ክልሉ መጥተዉ ኢንቨስት እንዲያደርጉ በድረ-ገጽ እና
በሌሎች አማራጮች መለየት፣በዚህ ወር በእቅድ አልተያዘም
4.2.1.1 የተዘጋጀ የባለሃብት መድረክ ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 11 የዓመቱ ክንውን 13 የዓመቱ አፈፃፀም
118.18%
4.2.2.1 የተሳተፈ ባለሃብት ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 672 ክንውን 1085 አፈጻጸም 100% በላይ
4.2.2.2 ለባለሃብት ዉይይቱ የተዘጋጀ ብሮሸር ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 251 ክንውን 251 አፈጻጸም 100%
4.2.2.3 የተሰራጨ ብሮሸር ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 230 ክንውን 230 አፈጻጸም 100%
4.2.2.4 የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 251 ክንውን 664 አፈጻጸም 100% በላይ
4.2.2.5 የተሰራጨ በራሪ ወረቀት ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 230 ክንውን 504 አፈጻጸም 100% በላይ
4.2.3.1 በተለያዩ ኩነቶች የተሰራ የማስተዋወቅ ስራ በድግግሞሽ የዓመቱ ዕቅድ 20 ክንውን 17 አፈጻጸም
85%
4.2.4.2 በአገር ዉስጥ ሚዲያ የተካሄደ የስቲዲዮ ዉይይት በድግግሞሽ በእቅድ ቢያዝም አልተከናወነም
4.4.1.1 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት በሁሉም ዘርፎች ለ 138 ባለሀብቶች
የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ የዓመቱ ዕቅድ 128 ክንውን 142 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.1.2 በአግሮ /ፕሮ ያወጡ ለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 28 ክንውን 12 አፈጻጸም 42.85%
1.5 በእጨ/ብረት ያወጡ ባለሃብቶችብዛት የዓመቱ ዕቅድ 5 ክንውን 6 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.1.6 በቱሪዝም ያወጡ ባለሃብቶችብዛት በዚህ ወር የዓመቱ ዕቅድ 12 ክንውን 13 አፈጻጸም 100%
በላይ
4.4.1.8 በግብርና ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት በዚህ ወር የዓመቱ ዕቅድ 7 ክንውን 23 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.1.9 በሌሎች ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 71 ክንውን 87 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.1 ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 70 ክንውን 142 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.2 በአግሮ /ፕሮ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 15 ክንውን 12 አፈጻጸም 80%
4.4.2.3 በጨ/ጨርቅ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት በእቅድ ቢያዝም አልተከናወነም
4.4.2.5 በእ/ብረት ያወጡ ባለሃብቶችብዛት የዓመቱ ዕቅድ 5 ክንውን 6 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.8 በግብርና ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 8 ክንውን 23 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.9 በሌሎች ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 18 ክንውን 87 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.10 ፈቃድ ባወጡ ባለሃብቶች የተመዘገበ ካፒታል 11.035 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡና ባለሃብቶች
ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ የዓመቱ ዕቅድ 8.5 ክንውን 11.035 አፈጻጸም 100% በላይ
4.4.2.11 ፈቃድ ባወጡ ባለሃብቶች ሊፈጠር የሚችል የስራ ዕድል ለ 8588 ወገኖች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል
ተፈጥሯል፡፡ የዓመቱ ዕቅድ 8218 ክንውን 8777 አፈጻጸም 100% በላይ
4.5.1. ለባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች የዓመቱ ዕቅድ 100 ክንውን
100 አፈጻጸም 100%
4.5.2 የየኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ማደስ ፈቃድ ያደሱ ፕሮጀክቶች ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 150
ክንውን 24 አፈጻጸም 83.33%
4.5.3 የለውጥ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች አገልግሎት መስጠት የለውጥ ፈቃድ ያወጡ
ባለሃብቶች የዓመቱ ዕቅድ 100 ክንውን 100 አፈጻጸም 100%
4.5.4 ትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች አገልግሎት መስጠት፣ የትክ ያወጡ ፈቃድ
ባለሃብቶች የዓመቱ ዕቅድ 100 ክንውን 100 አፈጻጸም 100%
4.6.1 የእሴት ሰንሰለት ጉድለት ያለባቸዉን ዘርፎች የተጓደለባቸዉን የእሴት ሰንሰለት ሊያሟሉ የሚችሉ
ዘርፎች መለየት የተለዩ ፕሮጀክቶች ብዛት በዘርፍ በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
4.6.2 የተጓደሉ የእሴት ሰንሰለቶችን ሊያሟሉ የሚችሉ ዘርፎችን መሳብ የተሳቡ ፕሮጀክቶች ብዛት በዘረፍ
በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
4.7.1 የኢንቨስትመንቱ መስፋፋት ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት እንዲፈቱ ማድረግ
የቢሮዉን መልካም ገጽታ ሊገነቡ የሚችሉ ሚዲያወችን ማዘጋጀት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
4.8.1.2. ለመልካም ገጽታ ግንባታ የሚረዱ አዉዶችን ማዘጋጀት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
ለዜናና ለህትመት የሚሆኑ ጽሁፎችን በማዘጋጀት ለሚዲያወች መስጠት የተዘጋጁ ጽሁፎች ብዛት በዓመቱ
በእቅድ አልተያዘም
4.8.2.5 በተለያዩ ሚዲያወች ቢሮዉን በሚመለከት ለሚለቀቁ አሉታዊ መረጃወች ፈጣን ምላሽ መስጠት
4.8.3.1 የተዘጋጀ ውይይት መድረኮችን ብዛት፣የተዘጋጀ መድረክ ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 2 ክንውን 1 አፈጻጸም
50%
4.8.4.1 የግንዛቤ ማስጨበጫ ርዕሰ ጉዳዮችን መለየት የተለዩ ርዕሰ ጉዳዮች ብዛት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
4.8.4.2 ለግንዛቤ ማስጨበጫ ቁሳቁሶችን ማሟላት የተዘጋጁ ቁሳቁሶች ብዛት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
4.8.4.3 በተመረጠዉ ርዕሰ ጉዳይ የተካበት ልምድ ያለዉ ባለሙያ በመጋበዝ ስልጠና መሰጠት በዓመቱ በእቅድ
አልተያዘም
4.8.5.2 በጉብኝቱ የሚሳተፉ አካላትን መለየት የተሳተፉ አካላት ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 80 ክንውን 60
አፈጻጸም 75%
ግብ.5 ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውል መሬት በወረዳና በከተማ አስተዳደሮች በሳይት ፕላን ለይቶ
ማዘጋጀት፣
5.1.1. ለሁሉም ኢንድስትሪ ቀጠናዎች በሳይት ፕላን እና በዞን የተመላከተ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልገሎት
የሚውል መሬት ማዘጋጀት የዓመቱ ዕቅድ 568 ክንውን 982.9 አፈጻጸም 100% በላይ
5.1.1.1 ለሁለገብኢንዱስትሪ መንደር/ ፓርክ/ በሳይት ፕላን የዓመቱ ዕቅድ 240 ክንውን 851.241 አፈጻጸም
100% በላይ
5.1.1.2 ለተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚዉል በሳይት ፕላንና በካርታ የተመላከተ መሬት
ማዘጋጀት
5.1.1.3 ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ዉጭ ለሚቀርቡ ፕሮጀክቶች መሬት ማዘጋጀት የዓመቱ ዕቅድ 28
ክንውን 132.35 አፈጻጸም 100% በላይ
5.2.1. ለሁሉም የኢንዱስትሪ ቀጠናዎች ለተዘጋጀው መሬት ካሳ ተክፍሎ ከሶስተኛ ወገን የፀዳ መሬት
የዓመቱ ዕቅድ 122.7 ክንውን 164.2 አፈጻጸም 100% በላይ
5.2.1.1 ለሁለገብ ኢንዱስትሪ መንደር /ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ 3 ኛ ወገን ነጻ የሆነ መሬት ማዘጋጀት የዚህ ወር
ዕቅድ የዓመቱ ዕቅድ 121.7 ክንውን 158.13 አፈጻጸም 100% በላይ
5.2.1.2 ለተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚውል በሳይት ፕላን እና በካርታ የተመላከተ መሬት ከ 3 ኛ
ወገን ነጻ ማድረግ በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
5.2.1.3 ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ዉጭ ለሚቀርቡ ፕሮጀክቶች መሬት ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ማድረግ የዓመቱ
ዕቅድ 1 ክንውን 6.1 አፈጻጸም 100% በላይ
5.3.1.ክፍት በሆኑ ለሎች ኢንተር ፕራይዞችን ማስገባት፣የገቡ ኢንተር ፕራይዞችን ብዛት በዓመቱ በእቅድ
አልተያዘም
6.2.1. የቀረቡ ፕሮጀክቶችን መገምገም የዓመቱ ዕቅድ 65 ክንውን 82 አፈጻጸም 100% በላይ
6.2.3. ጠቅላላ ተገምግመው ካለፉ ፕሮጀክቶች መካከል ፕሮጀክቶች መሬት እንዲያገኙ ማድረግ የፕሮጀክት
ብዛት
6.2.3. መሬት ያገኙ ፕሮጀክቶችን ወደ ግንባታ ማስገባት ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 19 ክንውን 6 አፈጻጸም
31.58% በ
6.2.4. ግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ግንባታቸዉን እንዲያጠናቅቁ ማድረግ ብዛት የዓመቱ እቅድ 57 ክንውን
28 አፈጻጸም 49.12%
6.2.5. ግንባታቸዉን ያጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ማምረት እንድገቡ ማድረግ ብዛት የዓመቱ ዕቅድ 25 ክንውን
15 አፈጻጸም 60% (ማምረት/አገልግሎት መስጠት 15 እና ግንባታ የጀመሩ 28)
6.3.1. የዘርፍ ለውጥ የሚያስፈልጋቸውን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን በመገምገም የዘርፍ ለውጥ መፈፀም፣
የዘርፍ ለውጥ የሚያስፈልጋቸውን ተጠቃሚ ማድረግ የዓመቱ ዕቅድ 100 ክንውን 100 አፈፃፀም 100%
6.5.1.አዲስና ነባር 14 (ለ 9 ገጠር ወረዳ እና 5 ከተማ) ሁለገብ የኢንዱስትሪ መንደሮች/ ፓርክ/ መሰረተ
ልማት ማሟላት፣
ሀ/ለጠጠር መንገድ
ለ/ማፋሳሻ(ዲች)
ሐ/ድልድይ
6.5.2.1 የመንገድ ችግር ያለባቸዉ ፕሮጀክቶችን በመለየት 50% መፍታት የዓመቱ ዕቅድ 20 ክንውን 15
አፈፃፀም 75%
6.5.2.2 የመብራት ችግራቸው ያለባቸዉን ፕሮጀክቶች በመለየት 50% መፍታት የዓመቱ ዕቅድ 26 ክንውን
27 አፈፃፀም 100% በላይ
6.5.2.3. የዉሃ ችግራቸው ያለባቸዉን ፕሮጀክቶች በመለየት 100% መፍታት የዓመቱ ዕቅድ 10 ክንውን 15
አፈፃፀም 100% በላይ
6.5.2.4 የቴሊ ችግር ያለባቸዉን ፕሮጀክቶች መለየት 100% መፍታት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
6.7.3. የሊዝ ፋይናንስ ችግር ያለባቸው ኢንዱስትሪዎች በመየት 100% መፍታት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
6.7.4 የስራ ማስኬጃ ብድር ችግር ያለባቸው ኢንዱስትሪዎች በመየት መፍታት በዓመቱ በእቅድ አልተያዘም
ግብርና
የአበባ፣አትክልትና
6.9.2. የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የገቢ ግብር ነጻ ማበረታቻ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣የዓመቱ ዕቅድ
100 ክንውን 100 አፈፃፀም 100%
6.10.1. ከጉምሩክ ቀረጽ ነጻ የተፈቀዱ ማበረታቻዎች ለታለመለት ዓላማ ያላዋሉትን መረጃ በመለየት 100%
ለታለመለት አላማ እንዲውሉ ማድረግ፣
፣የአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
የአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
የአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
የአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
6.11.4. ወደ አፈፃፀም በገቡ ፕሮጀክቶች የተመዘገበ ብር በቢሊየን የዓመቱ ዕቅድ 1.8 ክንውን 0.1472
አፈፃፀም 8.18%
6.12.2. ለተለዩ ውጤታማ ፕሮጀክቶች ተስማሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን መለየት በዓመቱ በእቅድ
አልተያዘም
6.13.1. ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ በሚገቡ የተፈጠረ የስራ ዕድል የዓመቱ ዕቅድ 713 ክንውን 615 አፈፃፀም
86.26%
6.13.2. ከቅድመ ግንባታ ወደ ማምረት/አገልግሎት በሚገቡ የተፈጠረ የስራ ዕድል የዓመቱ ዕቅድ 142 ክንውን
240 አፈፃፀም 100% በላይ
6.13.3. ከግንባታ ወደ ማምረት/አገልግሎት በሚገቡ የተፈጠረ የስራ ዕድል የዓመቱ ዕቅድ 99 ክንውን 54
አፈፃፀም 54.55% በላይ
እቅድ በበጀት አመቱ 100% እሰከዚህ ወር 100% ክንውን የወር 11 የእስከዚህ ወር 42 አፈፃፀም የእስከዚህ
100%ነው፡፡
6.1.2.2.የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ ለሚጠይቁ ባለሀብቶች ድጋፍ መስጠት
6.1.2.2.1.የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫየማሽን ዝርዝር መግለጫ ድጋፍ የጠየቁባለሀብቶች
እቅድ በበጀት አመቱ 100% እሰከዚህ ወር 100% ክንውን የዚህ ወር የእስከዚህ ወር 13 አፈፃፀም የእስከዚህ 46
% ነው፡፡
6.1.2.2.2 .የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ የተሰጣቸው ባለሀብቶች
እቅድ በበጀት አመቱ 100% እሰከዚህ ወር 100% ክንውን የዚህ ወር 6 የእስከዚህ ወር 6 አፈፃፀም የእስከዚህ 100
% ነው፡፡
6.4.የአምራችኢንዱስትሪዎችንመረጃወቅታዊማድረግ
6.4.1. የነባር ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
እቅድ በበጀት አመቱ 305 አነስተኛ እቅድ 76 መካከለኛ፣ እቅድ 3 ከፍተኛ፣ በድምሩ የ 384 ክንውን
የ 275 አነስተኛ፣ የ 78 መካከለኛ፣የ 4 ከፍተኛ፣በድምሩ የ 357 ነባር አምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ
ለማድረግ ተችሏል፡፡አፈጻጸሙም 93% ሲሆን 27 ኢንዱስትሪዎች ማምረት አቁመዋል 9%፡፡
3.4.2 በአዲስ ወደ ማምረት የገቡ ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
በበጀት ዓመቱ እቅድ የ 8 አነስተኛ፣ የ 6 መካከለኛ፣ የ 3 ከፍተኛ፣ በድምሩ የ 17 ክንውን የ 6 አነስተኛ
የ 1 መካከለኛ፣ የ .. ከፍተኛ፣ በድምሩ የ 7 አዲስአምራች ኢንዱስትሪዎችን ሙሉ መረጃቸው ወቅታዊ
ለማድረግ ተችሏል፡፡ አፈጻጸሙም 35.3 % ነው፡፡ ፎገራ 6 አነስተኛ ሩዝ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች
እቅድ አመቱ 4 የወሩ 3 ክንውን የወሩ እስከዚህ ወር 12 አፈጻጸም የወሩ እስከዚህ ወር (100% በላይ) ነው፡፡
6.9. የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ አሰራር በመለካት
68% እንዲደርስ ማድረግ በተመለከተ
7.1. ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በእቅዶች፣ በፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች 100% ተካተው የልማቱ