You are on page 1of 9

bx!NÇST¶Â kt¥ L¥T b!

é
yx!NÇST¶ L¥T ê y|‰ £dT

yx!NÇST¶ L¥T ST‰t©! yXT: xQÈÅãC


¥-”lÃ

sn@ 2008 ›.M.


I. የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ክፍሎችና
ይዘታቸው

ክፍል I. መነሻ መርሆዎች


1. ሞተሩ የግል ባለሀብቱ መሆኑን መቀበል፣
2. ግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን
መከተL፣
3. ኤክስፖርት መር የኢንዱስትሪ ልማት
አቅጣጫን መከተል፣
4. ጉልበትን በሰፊው በሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች
ላይ ያተኮረ አቅጣጫን መከተል፣
....yq-l
5. የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብትን አቀናጅቶ የመጠቀም አቅጣጫ
መከተል፣
6. መንግስት ጠንካራ የአመራር ሚና የሚጫወትበትን አቅጣጫ
መከተል፣
7. መላው ህብረተሰብ ለኢንዱስትሪ ልማት በጋራ የሚሰለፍበትን
አቅጣጫ መከተል፣
- የመንግስትና የግል ባለሃብት ቅንጅት
- የኢንዱስትሪ ባለሃብትና የአርሶአደር ቅንጅት
- የአሰሪውና የሠራተኛው ቅንጅት
ክፍል II. ለኢንዱስትሪ ልማትና ልማታዊ ባለሃብት የተመቻቸ
ሁኔታን መፍጠር

1. የጥገኝነት አረንቋን ማድረቅ፣ ለልማታዊ ባለሃብት


የተመቻቸ ሁኔታ መፍጠር፣
2. የተረጋጋና ለልማት የሚያመች የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን
መፍጠር፣
3. ዘመናዊና ለልማት የተመቻቸ የፋይናንስ ሥርዓት መፍጠር ፣
• ባንኮች
• የኢንሹራንስና ጡረታ ተቋሞች
• ባንክና ባንክ ያልሆኑ ተቋሞች
• የገጠር ፋይናንስ ተቋሞች
....yq-l
4. አስተማማኝ የመሠረተ ልማት አገልግሎት ማቅረብ/ሰባት/፣
4.1 የመንገድና የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት
4.2 የባቡርና የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት
4.3 የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት
4.4 የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት
4.5 የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት
4.6 የውሃና የመሬት አቅርቦት
....yq-l
5. የሰው ኃይል ሥልጠናን በብቃት መፈፀም፣
6. ቀልጣፋና ልማትን የሚደግፍ አስተዳዳር መፍጠር፣
6.1 ግልጽነት፣ ተጠያቂነትና ቅልጥፍና ያለው አሠራር ማስፈን፣
6.2 ጠንካራ የገbያ ውድድርን የማስፈን አሠራር መፍጠር፣
6.3 ልማትን የሚደግፍ የግብርና የመረጃ ሥርዓት መዘርጋት፣
7. ቀልጣፋ የፍትሕ አስተዳዳር ሥርዓት መፍጠር፣
ክፍል III. ለልማታዊ ባለሃብቱ ቀጥተኛ ድጋፍና አመራር
መስጠት

1. የጨርቃ ጨርቅÂ የልብስ ስፌት


ኢንዱስትሪ፣
2. የሥጋ፣ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች
ኢንዱስትሪ፣
3. የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ፣
4. የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ፣

You might also like