You are on page 1of 2

ዘጠኙ የሳምንቱ ቀዳሚ ሰራተኛ መመልመያ መስፈርት

ተ. የመስፈርቱ አይነት ከ 100 ለሰራተኛ የተሰጠ ነጥብ


ቁ የተሰ አበበ መኳንንት ጤና
ጠ ቸኮል እጅጉ ገበየሁ
ነጥብ
1 የተሰማራበትን የስራ ዘርፍ ጠንቅቆ በማወቅና ያወቀውን 16
በመተግበር ለመተርጎም ከሌሎች ሰራተኞች ቀድሞ
የሚሰለፍ/የምትሰለፍ
2 የታቀደው እቅድ አፈፃፀም ዝቅተኛ ጥራት የጎደለው 15
በመሆኑ በጣም የሚቆጭና በተግበር ለመግለፅ አፈፃፀሙን
ለማስተካከል የቻለ/የቻለች
3 በየዕለቱ በሂደቱም ሆነ በተቋሙ የሚስተዋሉ የኪራይ 14
ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባርን በፅናት የታገለ /ች መሆኑን
በተጨባጭ ማሳያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
4 በስራ ትጋት፣ተነሳሽነት፣በመልካም ስነምግባር በሰራተኞች 11
ዘንድ የተመሰከረለት/ላት
5 እርስ በእርስ በመማማርና በመደጋገፍ ቡድናዊ ስሜትን 7
ያዳበረና ይህንንም በተግባር ያረጋገጠ/ች
6 እስካሁን በተከናወኑ የልማትና የለውጥ ስራዎች በትክክለኛ 5
መረጃ ላይ በመመስረት ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት ያለው /ት
7 በአጠቃላይ እውቅት፣ክህሎት እና ውጤታማነት ከሌሎች 13
ፈፃሚዎች ልቆ/ልቃ የሚገኝ/የምትገኝ
8 ሙሉ ጊዜውን ለመንግስትና ለህዝብ ስራ በማዋል ህዝባዊ 10
ወገንተኝነትን በተጨባጭ ፣በተግባር ያረጋገተገጠ/ች
9 ለተገልጋዮች ተገቢውን ክብር ሰጥቶ በአግባቡ የሚያስተናግድ 9
ብሎም ቅሬታ የማይቀርብበት መሆኑ /ኗ የተረጋገጠ
ድምር 100
ደረጃ

በዚህም መሰረት በዘጠኙ መስርት የሳምንቱ ቀዳሚ ስራተኛ


1 ኛ.
2 ኛ.
3 ኛ.
በመስፈርቱ መሰረት 1 ኛ---------------------------------ቀዳሚ ሰራተኛ ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ከአበይት ተግባራት አንፃር



ስለሰሩ
ዘጠኙ የሳምንቱ ቀዳሚ ሰራተኛ መመልመያ መስፈርት
ተ.ቁ የመስፈርቱ አይነት ከ 10 ለሰራተኛ የተሰጠ ነጥብ
0
የተሰ

መኳንንት

ነጥ

አበበ

ጤና

1 የተሰማራበትን የስራ ዘርፍ ጠንቅቆ በማወቅና 16
ያወቀውን በመተግበር ለመተርጎም ከሌሎች
ሰራተኞች ቀድሞ የሚሰለፍ/የምትሰለፍ
2 የታቀደው እቅድ አፈፃፀም ዝቅተኛ ጥራት የጎደለው 15
በመሆኑ በጣም የሚቆጭና በተግበር ለመግለፅ
አፈፃፀሙን ለማስተካከል የቻለ/የቻለች
3 በየዕለቱ በሂደቱም ሆነ በተቋሙ የሚስተዋሉ የኪራይ 14
ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባርን በፅናት የታገለ /ች
መሆኑን በተጨባጭ ማሳያ ማቅረብ
የሚችል/የምትችል
4 በስራ ትጋት፣ተነሳሽነት፣በመልካም ስነምግባር 11
በሰራተኞች ዘንድ የተመሰከረለት/ላት
5 እርስ በእርስ በመማማርና በመደጋገፍ ቡድናዊ 7
ስሜትን ያዳበረና ይህንንም በተግባር ያረጋገጠ/ች
6 እስካሁን በተከናወኑ የልማትና የለውጥ ስራዎች 5
በትክክለኛ መረጃ ላይ በመመስረት ሚዛናዊ የሆነ
አስተያየት ያለው /ት
7 በአጠቃላይ እውቅት፣ክህሎት እና ውጤታማነት 13
ከሌሎች ፈፃሚዎች ልቆ/ልቃ የሚገኝ/የምትገኝ
8 ሙሉ ጊዜውን ለመንግስትና ለህዝብ ስራ በማዋል 10
ህዝባዊ ወገንተኝነትን በተጨባጭ ፣በተግባር
ያረጋገተገጠ/ች
9 ለተገልጋዮች ለገቢው ን ክብር ሰጥቶ በአግባቡ 9
የሚያስተናግድ ብሎም ቅሬታ የማይቀርብበት መሆኑ
/ኗ የተረጋገጠ
ድምር 100
ደረጃ

በዚህም መሰረት በዘጠኙ መስርት የሳምንቱ ቀዳሚ ስራተኛ


1 ኛ.
2 ኛ.
3ኛ
4ኛ
5ኛ
6ኛ
7ኛ
በመስፈርቱ መሰረት 1 ኛ---------------------------------------ቀዳሚ ሰራተኛ ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ከአበይት ተግባራት አንፃር


ስለሰሩ

You might also like