You are on page 1of 8

1.

መግቢያ
በ 2009 ዓ.ም አንድ ለአምስት አደረጃጀትና ትስስር የጽቤታችን ሠራተኞች የተሰጣቸውን
ተልእኮ በተሻለና በላቀ መልኩ ለመፈጸም በ 1 ለ 5 በመተሳሰር እቅድ በማዘጋጀት እርስ
በርሳቸው በመማማር እንዲገነባቡ አስፈላጊ መሳሪያ መሆኑ ታምኖበታል፡፡ ስለሆነም የትምህርት
ልማትና የመልካም አስተዳደር ሠራዊት ለማብቃት እንዲሁም የተጀመረውን የፀረ ኪራይ
ሰብሳብነት ትግል ለማቀጣጠልና የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ በተሟላ ሁኔታ ለማሳካት
1 ለ 5 አደረጃጀት አማራጭ የሌለውና ወሳኝ በመሆኑ በጽቤታችን ይህን አደረጃጀትና አሠራር
ተግባራዊ በማድረግ የልማት ሠራዊት ለመገንባት እቅዱ በሚከተለው ሁኔታ ተዘጋጅቷል፡

2.መነሻ ሁኔታዎች ፤-የዚህ እቅድ መነሻ ባለፈው ዓመት የስራ ሂደቶች እና በት/ጽ/ቤት ደረጃ የስራ

እንቅስቃሴ የታዩ ጠንካራና ደካማ ጎን በማየት ፈፃሚዎች በ 1 ለ 5 ስራቸውን በመገምገም የቀጣይ

አቅጣጫ በማስቀመጥ ት/ቤቶችን በመደገፍና ውጤታማ እንዲሆኑ አንድሁም የተማሪዎችን ውጤት

ለማሻሻል ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነው፤፤

3. ዓላማ

1. የጽቤቱ ሠራተኞች የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በብቃትና በጥራት እንዲወጡ ግንባር ቀደም

ያደርጋቸዋል

2. እርስ በርሳቸው በመማር ልምድ የመለዋወጥ ባህል እንዲያዳብሩ በመካከላቸው

የተቀራረበ አቅም ለመፍጠር ያስችላል

3. በ 1 ለ 5 አደረጃጀትና አሠራር ሂደት ውስጥ ሞዴሎችንና ግንባር ደቀሞችን በማፍራት

የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉን በተደራጀ መልኩ ለማስቀጠል ያስችላል

4. በጋራ በመስራት ልምድ በመለዋወጥ ልማታዊና ዲሞክራሲያዊ አመለካከት የበላይነት

እንዲይዝ መሠረት ለመጣል ያስችላል፡

4.ተልዕኮ፡-
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ነዋሪ በትምህርት ስራ ላይ በባለቤትነት በማሳተፍ ለትምህርት መዋቅሩ

አካላትና በትምህርት መስክ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ሙያዊና ቴክኒካዊ ድጋፎች በመስጠት አጋር

ድርጅቶችን በማስተባበር የትምህርት ተቋማትን በፍትሃዊነት በማስፋፋት የከተመዋን ተጨባጭ

ሁኔታ ያገናዘበ ዓለማቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት በተስማሚ

ፕሮግራሞች ለህብረተቡ ማድረስ፡፡

5. ራዕይ፡-በክ/ከተማ ውጤታማ የትምህርት ስርዓት በማስፈን በ 2012 ዓ.ም ዓለም አቀፋዊ

ተወዳዳሪ የሆነ የትምህርት ተቅማትና በልማት በዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ

ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጐች ማፍራት፡፡

6.እሴቶች ፡-

1. ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን

2. በመልካም ስነምግባር የታነጹ ዜጐች እናፈራለን

3. ፈጠራና ችግር ፈቺነትን እናበረታታለን


4. በጥናት ምርምር የትምህርት ችግሮቻችንን እንፈታለን
5. በእውቀትና በእምነት እንሠራለን
6. ግልጽነት
7/ ተጠያቂነት
8/ ለለውጥ ዝግጁነን
9. የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን
10. በጋራ መስራት መገለጫችን ነው፡፡
7. የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

 ስለ 1 ለ 5 አደረጃጀት ዓላማና ተግባር ግንዛቤ ላባላት መፍጠር

 ችግሮችን መለየት

 የችግሮችን ክብደት በማመዛዘን ቅደም ተከተል ማስያዝ

 ለ አፈጻጸምና አሠራር ያላቸውን ሠራተኞች መመደብ

 በአባላቱ የተወሰነ እርስ በርስ መማሪያ መድረክ በማዘጋጀት ውይይት ማካሄድ

 ቃለ ጉባኤ በመያዝ የመፍትሄ አማራጮችን ማስቀመጥ

 የተሠሩ ጥሩ ስራዎችን እንደምሳሌ በመውሰድ ተሞክሮዎችን መለዋወጥ

 እያንዳንዱ ሠራተኛ በአመለካከት፣ ከክህሎትና ከተልእኮ አፈጻጸም አንፃር ውጤታማነቱን

መረጃ መያዝ

 በሠራተኞች የሚትዩና የሚከሰቱ ክፍተቶችንና ለውጦች በመለየት ክትትልና ድጋፍ

ማድረግ

 ግንባር ቀደሞችን በመለየት ኤርኔልና ንዑስ ኦርኔል እየተሞላ በተደራጀ መልኩ መረጃ

ለሚመለከተው አካለት ማስተላለፍ

 ተግባራትን መሠረት ያደረገ ተልእኮ ለሠራተኞች በመስጠት የእለት ተእለት ክትትልና

ድጋፍ ማድረግ

 በተገኘው ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ተከታታይ ግንባታ ማካሄድ

 እያንዳንዱ 1 ለ 5 አባላት ፈፃሚ ግልፅ ተልዕኮ በመስጠት ወደ ስራ ማስገባት

 እያንዳንዱ 1 ለ 5 አባላት በቡድንና የግል ፤ኦፕሬሽናል ፤ራስን ማብቃት ዕቅድ በማቀድ

ተግባራዊ እንዲያደርጉ እገዛ መስጠት


 በ 1 ለ 5 አደረጃጀት ውስጥ የተሸሉ ፈፃሚዎችን በየ 15 ቀኑ በመለየት እውቅና

መስጠት

 መደበኛና መደበኛ ያልሆኑ ስራዎችን የመገምገም ስራዎችን በመስራት ደካማ

ጎኖችን ማሻሻል

8.ከአመለካከት አንፃር

 ኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትን መታገል

 በቅንነት ደንበኞች /ለህዝቡ/ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

 የተሰጠን ተግባር እና ተልዕኮ በተገቢው መወጣት

 በጠንካራ የስራ መንፈስና በቁርጠኝነት ስራዎችን መስራት ነው

 በስነ -ምግባር አርአያ ሆኖ ተልዕኮውን መፈፀም

9.ከክህሎት አንፃር

 የግንዛቤ እጥረት ያለባቸውን ፊፃሚዎችን መደገፍና ማብቃት

 ውጤታማና ቀልጣፋ አፈፃፀምን መከተል

 ሰራተኛው እውቀቱን በንባብ በውይይት እንዲያሳድግ መመርያዎችን

ደንቦችን ማሟላትና በውይይት መድረክ መፍጠር

10.ከውጤት አንፃር
 የ 1 ለ 5 አባላት የተሰጠውን ተግባርና ተልእኮ ሙሉ በሙሉ 100% መፈፀም

 የ 1 ለ 5 አባላት የስራ ስዓት በማክበር በስራ ላይ ተገኝቶ ተግባራዊ

ማድረግ

 የ 1 ለ 5 አባላት የተሰጠውን ተልእኮ በብቃት በተቀመጠው ጊዜ እና

እስታንዳርድ ማጠናቀቅ

 ደንበኞችን አርአያ ሆኖ አገልግሎት መስጠት

11. የአፈፃፀም አቅጣጫ

 ችግር ፈቺና ውጤታማ እቅድ ማዘጋጀት

 እቅድን መገምገምና ወደ ስራ መግባት

 ችግርን በአግባቡ ለመፍታት የሚያስችል አቅም መገንባት

 ተከታታይነት ያለው ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

 በየ ሳምንቱ ዓርብ 11-11.30፡ ሰዓት የጋራ ውይይት ማድረግ

 ሰዓት አከባበርን ፣ ተልዕኮ አፈጻጸምን፣ የተልዕኮን የፍጻሜ ጥራትን በተመለተ ጠንካራና

ደካማ ጎን በመለየት ተከታታይ ድጋፍ ማድረግ

12. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ታሳቢ ስጋቶች

 የ 1 ለ 5 ውይይት ጊዜ በተለያዩ ደራሽ ስራዎች መቆራረጥ ያጋጥማል

 ፈፃሚዎች ተግባርና ሀላፊነታቸውን ያለመወጣት

 የደራሽ ሥራዎችን ብቻ ይዞ መደበኛ ሥራዎችን መርሳት

 በእቅድ መሰረት ያለመመራት

 መረጃ በተጠበቀውና በተባለበት ጊዜ አለመድረስ


 የግብአትና የበጀት እጥረት ማጋጠም

13.የመፍትሔ ሀሳብ

 የተዘለሉ የውይይት ጊዜያት በሌላ ቀን እንዲካካሱ ማድረግ

 ተግባርና ሀለፊነታቸው በማይወጡ ፈፃሚዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ

 ደራሽ ስራዎችንና መደበኛ ሥራዎችን ጎን ለጎን መተግበር

 በእቅድ መስረት የማይሰሩ ፈፃሚና የ 1 ለ 5 ዓባላትን በመገምገም ማረም ሥር

መስራት

 በጀትን አጣጥሞ መሥራት ተገቢ ግብዓት ችንዲገዛ ማድ

14.የ 2009 ዓ.ም የ 1 ለ 5 አመታዎ እቅድ የድርጊት መርሀ ግብር

ተ.ቁ ዝርዝር ተግባራት ብዛት አስፈፃ ፈፃሚ የክንውን ጊዜ በሩብ ዓመት ምርመራ
በአመ ሚ 1ኛ 2 ኛሩ 3 ኛሩ 4 ኛሩ


1 የ 1 ለ 5 እቅድ በጋራ ማቀድ 1 ሰብሳቢ የ 1ለ 5 1 1 1 1
አባላት
2 የ 1 ለ 5 ውይይት በየሳምንቱ 48 ›› ›› 12 12 12 12
ሳይቆራረጥ ማካሄድ ዓርብ ከ 11-
11.30
3 የ 1 ለ 5 አባላት በአመለካከት 4 ›› ›› 1 1 1 1
በክህሎት የተሸለ አፈፃፀም
እንዲኖራቸው ስልጠና ድጋፍ
መስጠት
4 የለውጥ ስራዎችን (BPR & 12 ›› ›› 1 1 1 1
BSC)በላቀ ደረጃውጤታማ
ማድረግ
5 የ 1ለ 5 አደረጃጀት ማጠናከር 48 ›› ›› 12 12 12 12
6 የቡድን አባላትን ተሞክሮ ማላወጥ 24 ›› ›› 6 6 6 6
7 ኮር ፈፃሚዎችን በቡድን አባላት 24 ›› ›› 6 6 6 6
ውስጥ ፍክክር በመፍጠር በየ 15
ቀን አንድ ጊዜ መለየት
8 የኪራይ ሰብሳብነት አመለካከትን 48 ›› ›› 12 12 12 12
በቡድን አበላት በማጋለጥ መታገል
9 የአፈፃፀም ሪፖርት በ 15 ቀን ና 4 ›› ›› 1 1 1 1
በወር ማቅረብ

You might also like