You are on page 1of 10

2011 በጀት

ዓመ ት ጥላሁን ኃይሉ

የኢንዱስትሪ ውስጥ
አሰልጣኝ ልማት ባለሙያ
ራስን የማብቃት እቅድ

ሐምሌ 1 2010

1
የዕቅዱ ባለቤት ፡ - ጥላሁን ኃይሉ

-
የስራ ድርሻ፡ የኢንዱስትሪ ውስጥ አስልጣኝ ልማት ባለሙያ

ደረጃ፡ - V
የትምህርት ደረጃ፡ ድግሪ

አሁን ባለበት መደብ የአገልግሎት ጊዜ፡ - 6 ወር

-
ስራ ሂደት፡ የአሰልጣኝ ልማት ዋና የስራ ሂደት

1 መግቢያ

በቦሌ ክ/ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፅ/ቤት ብሎም በክ/ከተማ አስተዳደሩ የያዛቸው

ፈጣን ልማት የማረጋገጥ፣ መልካም የአስተዳደር ስርዓት የመገንባትና የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን

የመዘርጋት ተግባራትን ስኬታማና እውን ለማድረግ በአመለካከት፣ በእውቀትና በክህሎት የበቃ ባለሙያ
2
አስፈላጊነቱ ወሳኝ ነው ፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ሰራተኛ የየግሉን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ መንገድ

ማበርከት እንዳለበት በእምነት ይዞ መንቀሳቀስ ያሻል፡፡ እኔም በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር

ቴ/ሙ/ት/ስ/ፅ/ቤትፈፃሚ ባለሙያ እንደ መሆኔ ለተቋሙ ብሎም ለከተማ አስተዳደሩ የበኩሌን ድርሻ ላበረክት

ይገባል፡፡

በዚህም መሰረት የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ያሉብኝንም ክፍተቶች በመለየት መፍታት የሚያስችለኝን

ራሴን የማብቃት ዕቅድ እንደሚከተለው አዘጋጅቻለሁ፡፡

2 የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ

በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ቴ/ሙ/ት/ስ/ፅ/ቤት ብቁ፣ ተወዳዳሪና ስራ ፈጣሪ የሆነ የሰው ኃይል የመገንባት ስልጣንና

ሃላፊነት ያለው ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ይህንኑ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህም በከተማው ብቁና

ተወዳዳሪ የሆነ ስራ ፈጣሪ ዜጋ የማፍራቱ ሂደት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል፡፡ ይሁንና ሊከናወኑ

የሚገባቸውና የተፈለገውን ያህል ውጤት ያልመጣባቸው ስራዎችም መኖራቸው የሚካድ አይደለም፡፡ ስለዚህ

እኔም እንደ አንድ የሙያ ደረጃና የተቋማት አቅም ቨግንባታ ባለሙያ ክፍተቶች በመለየት ጥንካሬዎቼን ማጎልበትና

ማስቀጠል እንዲሁም ክፍተቶችን በመለየት የሚሞሉበትን ዕቅድ አቅዶ ወደ ተግባር መግባት አስፈላጊ ነው፡፡

በዚህም መሰረት ጥንካሬዎቼንና ክፍተቶቼን እንደሚከተለው ለማስቀመጥ ሞክሬያለሁ፡፡

2.1. ጥንካሬዎቼ

1. የስራን ክቡርነት በተገቢው ተረድቶ ለመስራት ያለ ተነሳሽነት፤

2. ከስራ ባልደረባ ጋር ተባብሮ/በጋራ/ የመስራት ፍላጎት እና ልምዱ

3. ሌሎች ደራሽ ስራዎችን በቅንነት ተቀብሎ በቡድን መስራት

4. የድጋፍና ክትትል ስራዎችን መስራት እና አፈጻጸሙም መገምገም

5. አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን አሰባስቦ አጠናክሮ መያዝ

6. ሁሉ ጊዜ ለለውጥ ዝግጁ መሆን እና በለውጥ ማመን

7. አዳዲስ አሰራሮችን በመቀበል ተግባራዊ ማድረግ

2.2. ክፍተቶቼ

3
1. የፅ/ቤቱን እና የስራ ሂደቱን ዕቅድ ከግል እቅድ ጋር አዋህዶና አናቦ በወቅቱ መስራት ያለመቻል

2. የቢ ኤስ ሲ መረጃዎችን ወደ አውቶሜሽን ቀይሮ ማስቀመጥ ያለመቻል

3. የኤክስ ኤል የክህሎት ክፍተት ሙሉ በሙሉ ያለመሸፈን

3 ዓላማ

3.1 ብቃትና ተወዳዳሪነትን አጣምሮ መያዝ

3.2 ተግባራትን በዕቅዱ መሠረት ለማስኬድ ጥረት ማድረግ

3.3 ነገሮችን እንደየ ሁኔታቸው በማየት ክህሎትን ማዳበር

3.4 ከስራ ባልደረቦቼ ጠቃሚ ልምዶችን መቅሰም

3.5 የመረጃ አያያዝ ክህሎት ማዳበር

4 ዋና ዋና እና ዝርዝር ተግባራት

4.1 ብቃትና ተወዳዳሪ


ተወዳዳሪነትን አጣምሮ መያዝ

ተግባር 1፡ ለስራ መደቡ ክህሎትን ሊያዳብሩ የሚችሉ መረጃዎችን ማጠናከር

ተግባር 2፡ ከ 1 ለ 5 አደረጃጀት አባላት ጋር ጠንካራ ተሳትፎ ማድረግ

ተግባር 3፡ ተቋሙ(ፅ/ቤቱ) የሚያዘጋጃቸውን ልዩ ልዩ ስልጠናዎች በአግባቡ መውሰድና ወደ ተጨባጭ ስራ መቀየር

ተግባር 4፡ የማገኘውን እውቀት ገንቢ መሆኑን በማመን ተግባር ላይ ማዋል


ተግባር 5 ፡ ከስራ ባልደረቦቼ እና ከሌሎች ክፍለ ከተሞች ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ
ተግባር 6 ፡ የማገኘውን የተሸለ ተሞክሮ በመውሰድ መጠቀም መቻል

4.2 በዕቅድ የመመራት ባህልን ማዳበር

ተግባር 1፡- የበጀት ዓመቱን የስራ ዕቅድ በወቅቱ አቅዶ ማጠናቀቅ፤

ተግባር 2፡- በየጊዜው ወቅታዊ ቼክ-ሊስት ማዘጋጀት፤

ተግባር 3፡- በተዘጋጀው እቅድና ወቅታዊ ቼክ-ሊስት መሰረት ስራዎችን በሰዓቱ ማከናወን፡

4.3 የአፈፃፀም አቅጣጫና ስልት

 የተዘጋጀውን ዕቅድ ከቡድን አስተባባሪና አባላት ጋር ውይይት በማድረግ ማፀደቅ

4
 ራስን ለማብቃት የሚረዱ አሰራሮችን መከተል

 ከ 1 ለ 5 አባላት ጋር ቋሚ የግ ንኙነት ጊዜ ያለማቆራረጥ አፈፃፀሞችን መገምገም፣

5 የክትትልና ድጋፍ አግባብ

 በየቀኑ የተከናወኑ ተግባራት ራስን ከማብቃት እና አጠቃላይ የተቋሙን ተልዕኮ ከማሳካት አኳያ

መረጃ አጠናቅሮ መያዝ

 ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት ለቡድን አስተባባሪና ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ

6 ማጠቃለያ

ይህ ዕቅድ ሲታቀድ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች በተገቢው ሁኔታ የለየ በመሆኑ ጠንካራውን ይበልጥ አጠናክሮ
ማስቀጠልና ድክመቶች ደግሞ ማሻሻል የሚያስችል ስልትንም ያጠቃልላል፡፡ በመሆኑም ዕቅዱን ከማቀድ ባለፈ ወደ
ተግባር መግባትና ራስን ማሻሻልና ማብቃት ብሎም መገነባባት ሲቻል ለተቋሙ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን
መገንዘብ ተገቢ ይሆናል፡፡

5
የ 2011
2011 በጀት ዓመት ራስን የማብቃት የግል ዕቅድ ድርጊት መርሃ ግብር

የዕቅዱ ባለቤት ስም፡-ጥላሁን ኃይሉ

የሥራ መደብ (ኃላፊነት)፡- የኢንዱስትሪ ውስጥ አሰልጣኝ ልማት ባለሙያ

አሁን በያዘው መደብ የቆየበት ጊዜ፡- 6 ወር

ዕቅዱ የፀደቀበት ቀን ________________________________

አሁን ያለኝ ራስን ዓላማዬን ለማሳካት ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ዓላማዎቼን ዓላማዎቼን
ክህሎት/ብቃትና የማብቃት/የማልማ የተቀመጡት ማከናወን አለብኝ? ለማሳካት ምን ለማሳካት
የአመለካከት ክፍተት ት ዓላማዎች ዒላማዎች ዓይነት የተቀመጠ
ምንድንናቸው? የክህሎት ክፍተት ድጋፍ/ሃብት ቀነ- ገደብ
የተለያዩ ከስራ ጋር የተለያዩ ከስራ ጋር በበጀት ዓመቱ ብቃት የኢዱስትሪ ውስጥ ስለ የኢዱስትሪ ውስጥ አሰልጣኝ ሊያስገነዝቡኝ የተለያዩ ፅሁፎችን
የሚገናኙ ፅሁፎችን የሚገናኙ ፅሁፎችን የኢንዱስትሪ ውሰጥ አሰልጣኝ ልማት የሚችሉ ፅሁፎችን ማንበብ ለማንበብ ጊዜ መኖር
የማንበብ ልምድ አናሳ በማንበብ ብቃት ያለዉ አሰልጣኝ ልማት ባለ ባለሙያ ተግባርና - ጽ/ቤቱ የሚያዘጋጃቸውን ልዩ ልዩ ስልጠናዎች እና እውቀት 1/ 11/2010
መሆን፤ ውጤትን መሰረት ያደረገ ሙያ መሆን ሃላፊነት በተገቢው በአግባቡ መውሰድ የሚያዳብሩ እሰከ
ስልጠና ሱፐርቫይዘር መረዳት - በተሞክሮ የማገኘውን ልምድ በመውሰድ ተግባር ላይ ስልጠናዎች፤ 30/ 10/2011

ባለሙያ መሆን ማዋል

5
አሁን ያለኝ ራስን ዓላማዬን ለማሳካት ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ዓላማዎቼን ዓላማዎቼን
ክህሎት/ብቃትና የማብቃት/የማልማ የተቀመጡት ማከናወን አለብኝ? ለማሳካት ምን ለማሳካት
የአመለካከት ክፍተት ት ዓላማዎች ዒላማዎች ዓይነት የተቀመጠ
የፅ/ቤቱን እና የስራ በጽ/ቤቱ የሚገናኙ ?
ምንድንናቸው በበጀት ዓመቱ ብቃት የተናበበና ጥራት - ስለ እቅድ ዝግጅት ግንዛቤ ሊያስጨብጡ የሚችሉ የተዘጋጁ
ድጋፍእቅዶችን
/ሃብት ቀነ- ገደብ
እቅዶችን በማንበብ ያለዉ እቅድ የሚያዘጋጅ ያለዉ እቅድ እንዴት ፅሁፎችን ማንበብ ለማንበብ ጊዜ 1/11/2010
ሂደቱን ዕቅድ ከግል
ብቃት ያለዉ የእቅድ ባለሙያ መሆን እንደሚዘጋጅ - ጽ/ቤቱ የሚያዘጋጃቸውን ስልጠናዎች መውሰድ መስጠት እና እውቀት እስከ
እቅድ ጋር አዋህዶና አናቦ በተገቢው መገንዘብ የሚያዳብሩ 30/10/2011
ባለሙያ መሆን - በተሞክሮ የማገኘውን ልምድ በመውሰድ ተግባር ላይ
በወቅቱ መስራት ማዋል ስልጠናዎች፤
ያለመቻል

የኤክስ ኤል የክህሎት የዳታ ቤዝ የኮምፒውተር በፅ/ቤቱ ውስጥ የተሻለ የኤክስ ኤል የክህሎት - የኮምፒውተር እውቀቴን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ዳታ ተጨማሪ 1/ 1/2010
ክፍተት ሙሉ በሙሉ አጠቃቀም ክህሎት የኮምፒውተር /ዳታ ቤዝ ክፍተት ሙሉ በሙሉ ቤዝ ፅሁፎችን ማንበብ የኮምፒውተር እስከ
ያለመሸፈን ማሳደግ /አጠቃቀም እውቀት ለመሸፈን ዝግጅት - በጽ/ቤት ውስጥ የተሻለ የኮምፒውተር እውቀት ስልጠና 30/5/2010
ክህሎት ያላው መሆን፡፡ ማድረግ ያላቸው የስራ ጓደኞቼን በመጠየቅ እንዲያሳዩኝ መጠየቅ
ማድረግ

በስራ ሂደቴ የተሻለ መረጃዎችን - የመረጃ አያያዝ ዕውቀቴን ሊያሻሽሉ የሚችሉ እውቀቱ ያላቸውን 1/6/2010
የቢ ኤስ ሲ መረጃዎችን የመረጃ አያያዝ ክህሎቴን የመረጃ አያያዝ በተገቢው መልኩ ፅሁፎችን ማንበብ የስራ እስከ
ወደ አውቶሜሽን ቀይሮ ማሳደግ እንዲኖር መስራት ለመያዝ ዝግጁ መሆን - በፅ/ቤት ውስጥ የተሻለ የመረጃ አያያዝ እውቀት ባልደረቦቼን 30/10/2010
ያላቸው የስራ ጓደኞቼን በመጠየቅ መጠየቅ
ማስቀመጥ ያለመቻል

ዕቅዱን ያዘጋጀው ዕቅዱን ያጸደቀው ሓላፊ


ስም፡- ጥላሁን ኃይሉ ፊርማ ስም እውነቱ አለሙ ፊርማ

6
አሁን ያለኝ ራስን ዓላማዬን ለማሳካት ቅድሚያ ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ዓላማዎቼን ዓላማዎቼን
ክህሎት/ብቃትና የማብቃት/የማልማ የተቀመጡት ማከናወን አለብኝ? ለማሳካት ምን ለማሳካት
የአመለካከት ክፍተት ት ዓላማዎች ዒላማዎች ዓይነት የተቀመጠ
ምንድንናቸው? ድጋፍ/ሃብት ቀነ- ገደብ

7
5
6

You might also like